Тёмный

የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 5 መሳጭ የመርከዝ ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

የመርከዝ ህይወት

Опубликовано:

 

23 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@seadatube3234
@seadatube3234 3 года назад
እንኮን መጣህ ስጠብቅነበር እስኪ ላዳምጥ እና እመለሳለሁ እደኒ ትርካውን የወደደ በላይክ ግጡኝ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
በጣምነው የወደድኩት ለቁረአን ለድኔ ትልቅ ቦታ እድሰጥ አድርጎኛል እሲ ዱአ አርጉልኝ ውስጤ ሰላም እድሆን
@seadatube3234
@seadatube3234 3 года назад
@@user-ip2qr2df4n አላህ አሳብሺን ያርግሺ እኔም በጣም ቁረአን ዙርያ ያሚወራነገር አውዳለሁ እንድበርታታም ያርገኝል አላህ ሁላችንንም አሠብንበት ያቀርንበት ያድርሠን ልባችንን ይክፈትልን ቁርአን ማሀፈዝ ይከብድ ይመሠለኝል እን በጣም እመኝለሁ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
@@seadatube3234 አሚን ያረብ በጣምነው ብርታት የሚሰጠው አሁንኳን እኔም ሀገሬ ገብቸ መርከዝ ገብቸ መማር እፈልጋለሁ ወላሂ በጣም ጉጉት አለኝ ሀገሬ ክፍል ሀገር ነው ግን ለመማርስል ከተማ መግባት አለብኝ ብየ እራሴን አሳመኩ አላህ ይገዘኝ
@user-ll7sj4tx9m
@user-ll7sj4tx9m 3 года назад
ያኡመተል መሀመድ ሰሉአለነብይ ስለላሁ አለይሂ ወስለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emanbntefrajaemanbntefraja5315
@emanbntefrajaemanbntefraja5315 3 года назад
S a w
@erahmet8181
@erahmet8181 3 года назад
ዶክተር ዘይኔ ለምታደርግልን ነገሮች ጀዛከላህ አላህኸይር ምንዳህን ይክፈልህ ቅር ካላለህ አስተያየት በግሌ ይህን ፕሮግራም ቢያንስ በሳምንት ሶስቴ ቢደረግልን በጣምነው የምጓጓው ለመስማት ተመስጨ ነውየምሰማው የምጠብቀው በጣም ደስ ይላል
@user-ux8gu4ut1r
@user-ux8gu4ut1r 3 года назад
ያኢላሂ ቁራአን ሀፊዝ አደርገን ያረብ
@user-tl2ki4no2m
@user-tl2ki4no2m Год назад
አሚን
@werdamdet8551
@werdamdet8551 3 года назад
ያአላህ ትላንት የኢቱፕ ዘበኞ ሁኞ ነበረ ጀዛኪላህ ኸይረን ዶክተረ ዘይኔ አሁን አሁንማ አንቺው ነሸ ይመሰለኞል
@user-nu6et4ng4s
@user-nu6et4ng4s 3 года назад
ሂባየ አንችን በሁንኩ ብየ ተመኘሁ 💓👍👍
@zahrakedirfamilyyoutube3799
@zahrakedirfamilyyoutube3799 3 года назад
Sam's too
@selimtube404
@selimtube404 3 года назад
ማሻአላህ ተባረከል ውሀብ ምርጥ ነው እንደነዚህ አይነት ትረካዎች ወደ ሀቢቢ ለመቃረብ ሰበብ ይሆናሉ ሽኩረን ....................ሽኩረን
@user-vc9bx5ho2h
@user-vc9bx5ho2h 3 года назад
አህለን ኡስታዝ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር በጣም ደስስስስ ይላል አላህ እንደ ሂባ ሀፊዝ ታጋሽ ረጋ ያለች ልጅ እንድያደርገኝ የሁል ጊዜ ዱአየ ነው يارب
@mewdedmudesir7986
@mewdedmudesir7986 3 года назад
አሰላሙዓሌኩም ደስ ይላል አላህ የክፍል 6ሰዉ ይበለን
@mekiyamengaw4877
@mekiyamengaw4877 3 года назад
ዶክተር ዘይኔ በርታ ትርካውን ዛሬ ጀመርኩት ከ1 5 ማሻ አላህ መሳጭ ታሪክ ጀዛከላህ
@user-ni6wk7sx6f
@user-ni6wk7sx6f 2 года назад
ማሻአላህ የሚያምር ፓሮግራም
@user-to5lc7it3p
@user-to5lc7it3p 3 года назад
ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ጃዛክ አላሁ ኸይረን መልካም
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k 3 года назад
ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
የዶክተር ዘይኔን ልጆች ግን ሰውም አትጠብቁ ብቻችሁን ነው የምትመለከቱት????🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌👊👊👊👊
@user-bh2hg9hp4o
@user-bh2hg9hp4o 3 года назад
ክክክክክ
@missyoumother6691
@missyoumother6691 3 года назад
አህለን ዶክተር ጀዛከሏህ ኸይረን
@ra7mahmuhammad279
@ra7mahmuhammad279 3 года назад
ጀዛኩላህ ከይር ወድማችን
@muze8700
@muze8700 3 года назад
መሻኣላህ ዳስ ያምል ፕሮግራም ዶክታር በርታ
@oumuyesmneali1763
@oumuyesmneali1763 2 года назад
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ከፈቅረ ኤቅስ ባይረድ የለውም እረእሱ እራሱ መለሰኝ ወደ ሁላ መሸአላህ መጠም ደስ የሚል የአላህ ቅን መሁን በጣም ደስ ይላል ያረብ ቅን ከሁኑት ያረገን
@erahmetseiderahmetseid1158
@erahmetseiderahmetseid1158 2 года назад
ማሻአላ ተባረክ ረህማን
@fafibintyusuf6782
@fafibintyusuf6782 3 года назад
እንኳን ደና መታህ ዶክተር በጉጉት ነበር ስጠብቅህ የነበረው
@ahtube4426
@ahtube4426 3 года назад
ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ አላህ የጠብቅህ
@RahmaRahma-yg9xg
@RahmaRahma-yg9xg 3 года назад
ማሻአላህ ዶኩተ ዘኔ ጀዛክ አላህ ኸይርን
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 года назад
Wa wr wb masha allah betame tmedechy new yemesmaewe berta 👍👍👍👌👏
@user-kg9fx7sd3r
@user-kg9fx7sd3r 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ እየጠበኩ ነበር በጣም ነዉ የወደድኩት ጀዛከላህ ኸይርን ዶክተር ዘይኔ
@user-vi4eq5ce5c
@user-vi4eq5ce5c 3 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል ጀዛከላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 3 года назад
እኔስ ሂባ በሆንክ ብዬ ተመኘሁኝ ያርብ እኛም ልክ እደሂባ ቁራአንን ሂፍዝ አድርገን አሚት
@lubabahassan7784
@lubabahassan7784 3 года назад
አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ ትምርትህ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ጀዛከላህ ህይር
@husnitube6548
@husnitube6548 3 года назад
اهلين يا دكتور. شكران
@user-rx8vu8bu2r
@user-rx8vu8bu2r 3 года назад
jezakllah keyr wendmachen
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 года назад
Aselam alykim werahmtlahi waberkatu ahen wasehan masha allah betam des yemal naw
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
ስጠብቅ ስጠብቅ ተለቀቀ ሹክረን ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 года назад
ማሚ
@user-dr9uy6od8b
@user-dr9uy6od8b 3 года назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን መጣህልን ጀዛከላሁኸይር
@user-mc3od3qf6v
@user-mc3od3qf6v 3 года назад
As we wb ahlan doktar jazakallah
@user-ns6tu9dv3s
@user-ns6tu9dv3s 2 года назад
እኔአሁን ገና ሳምትአልሞላኝም ግን ክፍል 39 ደርሻለሁ በጣምደስየሚል አስተማሪነው ወላሂ ቀጥሉበት እዳይቋረጥ 16 ሠው ሸርአርጋለሁ አብሽሩ
@zuliheomer6634
@zuliheomer6634 3 года назад
ማሻላላ በርታ
@user-kd6pi6sv1e
@user-kd6pi6sv1e 3 года назад
ጀዛከላ ኸይረን
@user-my6wc6bo9x
@user-my6wc6bo9x 3 года назад
جزاك الله خيرا دكتور 👍👍👍🌹
@naimakamil7151
@naimakamil7151 3 года назад
ሽኩረን ሽኩረን ጀዛኸላሁ ኸይር
@user-yx2vd1cd3o
@user-yx2vd1cd3o 3 года назад
ጀዛኪለሁ ኸይረን
@user-du9rw4ps5v
@user-du9rw4ps5v 3 года назад
Betam dess yilal ketlbet dokter Meshiallah
@user-js9ji9nr6y
@user-js9ji9nr6y 3 года назад
ቶልቶሎ ልቀቅሉን
@user-gw3rv5cg7t
@user-gw3rv5cg7t 3 года назад
ጄዛከአለህ ከይረን
@tube2609
@tube2609 3 года назад
በርታ ዶክተር ዘይኔ ኣንተና ሰያ ቱብ ብቻ ናቹ ኣላማቹን ሳትስቱ ቀጥ ያላቹት እስካሁን
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 года назад
የሰያ ተማሪ ነኝ በዋትሳፕ እኔም
@wehenetyegegutyub5553
@wehenetyegegutyub5553 3 года назад
አሰላም አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላህ ደስ ይላል ቀጣይ እንሻአላህ
@user-zq9np8sn6c
@user-zq9np8sn6c 3 года назад
በጉጉትነበር የምጠብቀወ ዶ/ርዘይኔ ጀዛክላ ኸይር
@user-sb5om4yi4q
@user-sb5om4yi4q 3 года назад
ዋሊኩምሰላም ወራህምቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደሰ የሚል ትረካ ነው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@user-ip2cm9zc6c
@user-ip2cm9zc6c 3 года назад
ጀዛኩምአላህኸይር
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 3 года назад
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛካ አላህ ኸይር 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
@kemilaali7317
@kemilaali7317 3 года назад
ማሻ አላህ አህለን
@user-yh8oc9ke3t
@user-yh8oc9ke3t 3 года назад
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዘይኔ አታዘግይብን በጣም ደስ የሚልነው
@user-qj4ru2ti5r
@user-qj4ru2ti5r 3 года назад
ማሻአላህ፣ደስስል
@zahrakedirfamilyyoutube3799
@zahrakedirfamilyyoutube3799 3 года назад
Mashall
@emumubarek1544
@emumubarek1544 3 года назад
Ahlen enkan dehna metal
@fhghh9368
@fhghh9368 3 года назад
አህለንደቂቃጨምርዛኪር።።በጣምየምወደዉ
@user-yx2vd1cd3o
@user-yx2vd1cd3o 3 года назад
ስተብቅ ይቶብላይ የዉነት አደዘበኛ ነው ምጠብቀው
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳ አህለን ዶክተር ዘይኔ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር! !ያረብ ቁረአን ለኛም አግራልን ያአላህ ጀዛክአላህ ኸይር ዶክተር
@hurelBoss
@hurelBoss 3 года назад
efffff yallahh endt dess yelal
@user-wp7wx1ze7h
@user-wp7wx1ze7h 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ዶክተር ዘይኔ በጉጉት ይምንጠብቀው ነው
@Kedija6466
@Kedija6466 3 года назад
ማሻአለህ
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተርየ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ያአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ጀዛከላህ ኸይር ግን አጠረብን ምነው ጨመር ብታረግበት
@hayatyoutube3321
@hayatyoutube3321 3 года назад
احلن
@bbxbdbdnxnfndjdjdj4706
@bbxbdbdnxnfndjdjdj4706 3 года назад
ማሻአሏ
@zahraaman3128
@zahraaman3128 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 года назад
አህለን በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን ደና መጣህ
@user-xd1hn7bu2d
@user-xd1hn7bu2d 3 года назад
👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐
@user-qs9ze6ru2g
@user-qs9ze6ru2g 3 года назад
👍👍👍👍
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l 3 года назад
አደኛነኚ
@user-vb2df4xd7u
@user-vb2df4xd7u 3 года назад
👍👍👍👍👍
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
ሽኩረን
@user-xz7xn2cx3r
@user-xz7xn2cx3r 3 года назад
አህለን መጣልን
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
የሂባን አባት ግን እየጠላሁት ነው ሁሉን ነገር በሀብት ብዛት ማድረግ የሚችል ይመስለዋል ወይ ሀብታሞች ለደሀ ያላቸው ንቄት ያበሳጨኛል ግን ሁሉም ማለቴ አይደለም ብልጥ የሆኑት በገንዘባቸው. አኼራቸውን ይሸምቱበታል
@fatimaali6355
@fatimaali6355 3 года назад
👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 3 года назад
Aheln
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
ጀዛካላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ብዙ ተምሬበታለሁ አችውነሽ በማለቁ ስናደድ ከሱው ያልተናነሰ ፕሮግራም ነው
@user-os8ej6md2i
@user-os8ej6md2i 3 года назад
ማሻአላህ
@fathimafathima9682
@fathimafathima9682 3 года назад
አሕለን ደክተር ዘይኔ መሻአላሕ ስጠብቅነበር
@selimtube404
@selimtube404 3 года назад
አህሌን ዶክተራችን
@user-vi7tb1ve1e
@user-vi7tb1ve1e 3 года назад
አህለንዶክተርዘይኔእኳንበሰላምመጣህለንስንጠብቅህነበር
@user-dq2et5dg7i
@user-dq2et5dg7i 3 года назад
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@Immm1997
@Immm1997 3 года назад
ማሻአላህ 6ክፍል ጨረስኩ
@lolo_5678
@lolo_5678 3 года назад
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን
@user-oe6so8pf6l
@user-oe6so8pf6l 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@user-mm9ho2hw7k
@user-mm9ho2hw7k 3 года назад
ማሻ አለህ ሂባ ምረጥ ሴት
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 3 года назад
አህለን እንኮን በሠላም መጠህ ዶክተራችን ገና አልሠመሁትም
@user-jk8pb2xf1z
@user-jk8pb2xf1z 3 года назад
አህለን ማሻአላህ ጀዛ ከላሁ ሀይር ስምጥ ብይ ስሰማ አለቀብኝ ቀጣዩ በጉጉት እጠብቀዋለው
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዘከላ ኸይር ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እስቲ ሰላዋት አውረዱ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@husnitube6548
@husnitube6548 3 года назад
صل الله عليه وسلم
@hayatyoutube3321
@hayatyoutube3321 3 года назад
አህለን ዴክተር
@user-nu6et4ng4s
@user-nu6et4ng4s 3 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ💓👌👌👌👍👍👍
@Safeh-ce2rh
@Safeh-ce2rh 3 года назад
👍👍
@user-ii6ve9yo9l
@user-ii6ve9yo9l 3 года назад
በመስበር ሳይሆን ይቀራል መሰላኝ ክክክክ ሲቀጥል እያሙት አይደለም ሀሀሀሀሀ
@user-oj9ud5mo1j
@user-oj9ud5mo1j 3 года назад
እንካን በስለም መጣቹ አህሌን
@anshtube2129
@anshtube2129 3 года назад
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@naimakamil7151
@naimakamil7151 3 года назад
Shkuran shkuran baxam sexabiqaw nebar masha Allah
@najathnajath4070
@najathnajath4070 3 года назад
አህሌን
@user-ww5dc7fr8r
@user-ww5dc7fr8r 3 года назад
አህለንንንንን
@fayezamohammed2113
@fayezamohammed2113 3 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@eemaneemaan616
@eemaneemaan616 3 года назад
አሰላም አለይኩም ክፍል 6 እየጠበቅን ነው
@user-vk9bs9wh7i
@user-vk9bs9wh7i 3 года назад
አህለን ወሳህለን
@user-uk4sc8vp9e
@user-uk4sc8vp9e 3 года назад
አህለን
@user-lq9km7cx7k
@user-lq9km7cx7k 3 года назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
Далее
The lightweights ended Round One with a BANG 💪
00:10
Замедление отменяется?
00:29
Просмотров 434 тыс.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 106
51:54
7 ልዩና ብቸኛ የዚል ሂጃ ስጦታዎች
5:11
The lightweights ended Round One with a BANG 💪
00:10