Тёмный
No video :(

የፍትሐ ብሄር ሕግ የይርጋ ድንጋጌዎች 

Higen Betegebar (The Law & Practice)
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

የፍትሐ ብሄር ሕግ የይርጋ ድንጋጌዎች

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@kiduselias2852
@kiduselias2852 2 года назад
በጣም በጣም እናመሠግናለን በስልክም ጥሩ ማብራሪያ ነዉ የሰጠኸኝ አመሠግናለሁ በርታ🙏
@alemumesele4141
@alemumesele4141 2 месяца назад
v.good
@HabitamuGemedeGemede
@HabitamuGemedeGemede 2 месяца назад
በጣም የምፈልገው ጢያቀ አንድ ልጠይቅ ለምሳለ አባተ ከሞተ 29ዓመቱ ነው አንተ በነገረከኝ በሦስት ዓመት ነው የይረጋ ግዛ ያበቃል እያልክነው እሽ እኔ አባቴ ስሞት አንድ ዓመት ነበሩኩኝ ስለዚ መጠየቅ አልችልም ማለት ነው
@danielmisganu554
@danielmisganu554 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው።ሁሌ ሕግ አያይዞ መግለፅ ቢቻል🙏
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 Год назад
በኮረና ምክነያት በአገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ማለትም በጦርነቱ ወቅት በመታወቂያ መታገድ ከዚያም የመሬት አስተዳደር በተጣለበት ጊዜያዊ አዋጆች ተደማምረው ከ2012እስከ2014ጥር ድረስ ያሉ ጊዜያት በይርጋ የሚታገዱ ጉዳዮች ይቀነሣሉ ወይሥ አይቀነሡም?ማለት የይርጋ ጊዜውን አሥተያየት ያሥደርጋሉ ወይ?
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 11 месяцев назад
ባልና ሚስት ሆነን ከጋብቻ ቡሃላ ያፈራነውን ንብረት በሱ ቤተሰቦች ስም ቤት ገዝተናል አሁን ላይ 1 አመቱ ነው ቤቱ ከተገዛ ስም ሳያዞሩልን ከቆዩ ይርጋ ሊያግደን ይችላል ወይስ አይችሉም? ይከዱናል ብየ አላስብም ግን ለጥንቃቄ ያክል ማወቅ እፈልጋለሁ?
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 11 месяцев назад
በሌላ ሰው ስም ካደረጋችሁት በህግ ፊት የናንተ የጋራ ሀብት ነው ተብሎ አይወሱድም። ለምን በሌላ ሰው ስም ልታደርጉት ቀድሞውኑ አሰባችሁ? በናንተ ስም ካልሆነ የጋራ ሀብት ሊባል አይችልም።
@YednkAlem-bo7jn
@YednkAlem-bo7jn 6 месяцев назад
Nebretnetu bemanem semi ayedelem esuse beteyex yerga yagedewal
@manofgodmuluatalo5499
@manofgodmuluatalo5499 Год назад
ለሦተኛ ወገን ከስጠ ቦሀላ
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 Год назад
የፍልሚያ ወይም የመፋለም ክርክር በድንበር ማለፍ የተነሣ ክስ ይርጋው እስከመቸ ድረስ ነው?የተገነባው ግንባታ ለማሥፈረስ ህጉ ምን ይላል?እስከ ስንት ካሬ ሢወሠድ ነው ለማሥፈረሥ ህጉ የሚፈቅደው?ወንድሜ አብራርተህ ብትነግረኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
@nebiyudanield8697
@nebiyudanield8697 Год назад
Thank you so much!!!
@user-og8kb4ho8q
@user-og8kb4ho8q 8 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ በፍትሐብሔር ህግ 1000(1)ና(2)ስር ያሉትን እንድያብራሩ ጠይቃለሁ
@tesfahuntamirat9559
@tesfahuntamirat9559 2 года назад
Aderaa setchihalhu eyalu
@faqremadia8221
@faqremadia8221 Год назад
yes
@About-Law
@About-Law 2 года назад
Could you tell me please the clear difference between the two sub- provision of article 1000 (sub- 1&- 2) period of limitation of three(3) years vs. fifteen (15)years) in our civil code??…@!
@Jobiraw_official
@Jobiraw_official 4 месяца назад
🎉ትምሕሮቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የፍታሐ ብሔር ቁጥሩ የጠቀሶ
@zaftube4305
@zaftube4305 3 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክቡር ጠበቃ ብዙ ነገርን እያሳወቁን ነው እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፈቃድዎት ከሆነ ይመልሱልኝ ስለይርጋ ነው ስለውርስ ለመጠየቅ 3 አመት ሆኖታል የቤተሰብ ውርስ ለመጠየቅ አሁን ይርጋ አግዶታል ማለት ነው ግን በመሀል ፍርድ ቤት በኮረና ተዘግቶ ነበር ይህ ታሳቢ አይሆንም ያ ታሳቢ ከተደረገ ጊዜ አለኝ ማለት ነው ለመጠየቅ እስቲ ይመልሱልኝ ስለመልካም ትብብሮት አመሰግናለሁ
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 3 года назад
ሰላም በኮሮና ምክንያት ፍ/ቤት ቢዘጋም ይርጋ ጊዜ እንዳያልፍ ማመልከት ይቻል ነበር። ስለዚህ በኮሮና ምክንያት ይርጋ ጊዜ ላይ ተጨማሪ ጊዜ መጠየቅ አይቻልም።
@zaftube4305
@zaftube4305 3 года назад
@@higenbetegebarthelawpracti5247 አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብሮት ስለቀና መልሶዎት
@tesfahuntamirat9559
@tesfahuntamirat9559 2 года назад
Aderaa wulii
@tsehayzebene1094
@tsehayzebene1094 Месяц назад
ስልክሆትን ፈልገ ነበር ይላኩለኝ
@zufan8131
@zufan8131 Год назад
ስልክህን ማግኘት ይቻላል?
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 2 года назад
ክብር ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝ ምንም ውል ሳልዋዋል በእምነት ለአንድ ሰው የእንጨት ስራዎች እንዲሰራልኝ ተነጋግረን ገንዘብ በባንክ አስገባሁለት ሆኖም ስራውን አልሰራልኝም አሁን ላይ ገንዘቡን እንዲመልስልኝ ስጠይቀው ስልኩን ዘግቶ ዝም አለኝ ብከሰው በሕግ ተጠያቂ ይሆናል ወይ???? ለሚሰጡኝ ምላሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ!!!!!!
@user-im5kz6jc1h
@user-im5kz6jc1h Год назад
Betam tiru agelalets new koyeche new yehen program meketatel yejemerkut ahun endegelets yemeteyekew tiyake axsiyon yerega gize alew ? Ande sew yebeteseb axsiyon wust detesha norot axsiyonu minim ayenet sebsebam yehun yetirif kifefilim sayesetew kisara lay nen bemel becha ke direjetu melis eyetesetew eske sinit amet yekoyal ande ken yehi akahed cherash dereshawun aysatawu ?? Ebakhi aseredagn
@mesfinfeleke9995
@mesfinfeleke9995 2 года назад
ከይዞታ የወሰን ድንጋይ አተካከል ጋር ለሚነሳ ክርክር መሬት ልማት በ4ቱም መአዘን የወሰን ድንጋይ ተክሎ ባያስረክብ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በሚረከብበት ጊዜ የይዞታ ባሌቤቱ በወቅቱ በ4ቱም መአዘን የወሰን ድንጋይ አልተከለልኝም ብሎ ለሚያቀርበው ክስ መብቱን በይርጋ ያጣል ወይ?
@tyttadse7074
@tyttadse7074 Год назад
አንድ ባለመብት መብቱን ለፈለገው ላመነበት ቢሰጥ ይገባኛል ብሎ ጠያቂ ቢመጣ?
@tyttadse7074
@tyttadse7074 Год назад
ስጦታ እና ውርስ ይለያያል?
@behailushiferie4134
@behailushiferie4134 2 года назад
መተጫጨት በምን ህግ ነው የሚፈቀደው አንቀጹን ብትጠቅሰው?
@hfyyuygtytttr9158
@hfyyuygtytttr9158 2 года назад
እናመሰግናለን ስለጠቃሚ መረጃ:: ውርስን በተመለከተ በፅሑፍ ያለተደገፈ ኑዛዜ በሕግ ምን ያህል ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ?? የአይን ምስክሮች ባይኖሩ??
@alemayehunigusse2400
@alemayehunigusse2400 2 года назад
እናመስግናለን ስለጠቃሚ መረጃ
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 2 года назад
ምስክር ከሌለ በቃል የተደረገ ኑዛዜ በሕግ ፊት ተቀባይነት አይኖረውም።
@Mahdi-zo6pt
@Mahdi-zo6pt 3 месяца назад
Your t no
@ghiwotkebede4300
@ghiwotkebede4300 Год назад
ወላጆች ለአንድ ልጅ በስጦታ አስተላለፍ ቢሞቱ ስጦታው ይጸናል ውይ?
@tigtig9999
@tigtig9999 2 года назад
ሰላም ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝ አባት ከሞተ ከ14አመት በኋላ የግል ልጆች ንብረት አካፍሉን ብለው መጡ እና ጉዳዩ ወደፍርድ ቤት ሄዷል ንብረቱን እንዳንጠቀም እገዳ ወቶብናል በቅርብ ወራሽነታችሁን አሳውቁ ተብለን ቀጠሮ ተይዟል ይርጋ ካለ ወራሽነታችንን ካሳወቅን በኋላነው ይርጋ ጊዜገደቡ ይታይልን ምንለው ወይስ ከዛ በፊት መጠየቅ እንችላለን
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 2 года назад
''የግል ልጆች'' ማለት ምን ለማለት ነው? ወራሽነታችሁን አሳውቁ ነው ወይስ አሳውጁ የተባላችሁት? ንብረቱን እንዳትሸጡና ለሶስተኛ ወገን እንዳይተላለፍ ነው የታገደው ወይስ እንዳትጠቀሙበት? እነዚህን ነገሮች አረጋግጡ መጀመሪያ።
@AwolBiya-zt8qy
@AwolBiya-zt8qy 5 месяцев назад
Andi bank branch woreda wust nw mekemecaw tekesash gezeb le gil tikm awulo edmelis banku yersun sertegna mekises bifelg yetgnaw fird bet kis yakrib...bir metenu...897536 sihon...yih kis federal courts kutr 1234/2013 artcle 5/t) lay balewu nw or artcle 16 plus or 19 or be kililoch ye dagnoch awaj meseret maykesakes na mikesakes nbret 3 or 2 million gimit werda siltan nw bemilnew...keza be local jursdction lewerda bikrb ye federal courts proclamation art 5/t/ ende objection bikrbosa ?
@imuimu6949
@imuimu6949 2 года назад
ቁጥርህን እንደት ነው የምናገኘው
@BetelhemMebrate-rh9hk
@BetelhemMebrate-rh9hk 7 месяцев назад
@feruzdev6099
@feruzdev6099 2 года назад
እባክ ስልክክን
@---2661
@---2661 Год назад
እኔ ወራሽነቴን አረጋግጫለው የአባቴን የአባት ድርሽ ግን ምንም አይነት ክስ አልመሰረትኩም ወራሽነቴን ያረጋገጥኩት ግን ሶስት አመት ሳይሞላው ነው ሴት ሀያቴ ስላለች አልከሰስኩም እና የአባቴን አባት ድርሻ ለመጠየቅ አሁን ይርጋ ያግደኛል ማለት ነው አስር አመት ሞልቶታል?
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Год назад
YELETU PROGRAMH ASTEMARINA ANQINET YALEW TEQAMI MELKT NEAW YASTELALEFKEW!!!!
@mekdi21tube
@mekdi21tube 2 года назад
አታወጀ 29 አመት ሆኖታል አባታችን ሲሞት አሁን ላይ የሚታደስ ነገር ይኖራል ወይስ እንዴት ነው
@abcomputertraining5693
@abcomputertraining5693 2 года назад
በመጀመሪያ በጣም ይቅርታ እና 1 ጥያቄ ነበረኝ
@amsaladdis7647
@amsaladdis7647 Год назад
Period of limitetion diffin adrglign wendme
@zaharanegash4239
@zaharanegash4239 3 года назад
የውርስ ንብረት ልጅ ወይም ሚስት መሆን ይቻላል?
@zemachbibiso1491
@zemachbibiso1491 Год назад
ያለ በቂ ማስረጃ ሠራተኛን ለመጉዳት የድርጅቱ ሥራ ኃላፊ በወሰነው ውሳኔ መሠረት ሠራተኛው ሥራውን ይህንኑ ችግር በፁሑፍ አሳውቆ ሥራን ቢለቅ ሠራተኛው ምንም አይነት ጥቅማጥቅምና የሥራ ልምድ ሳይወስድ ቢቀር ይርጋ ያግደዋል፡፡
@danielawetash8144
@danielawetash8144 2 года назад
እባክህን ስልከ ቁጥርህን
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 2 года назад
0911 413283 በስራ ሰዓት ይደውሉ
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 Год назад
ፍርድቤትችልተኛተሆነስ
@ademhajii4897
@ademhajii4897 Год назад
ዉርሱን ስም ሳይቀይ 20 አመት ከተጠቀመበት ክስ መክሠስ ይቻላልሆይ
@ademhajii4897
@ademhajii4897 Год назад
ጤና በማጠት ወይ በማበድ ወይም በመተት አዙሮበት ከሆነ አሁን ውርስ መጠየቅ ይቻላላል ዎይ
@yilmagezmumengesha344
@yilmagezmumengesha344 Год назад
Amesegenalehu. Yerist/meret kehone, letewelajoch yirgaw sente amet new. Abatee ena enat kemotu malet new.
@mahimahilet8167
@mahimahilet8167 Год назад
ልጆች 18 አመት ከሞላቸው እና አንደኛው ወላጃቸው በህይወት ቢያልፍ ውርስ ክፍፍል ላይ በህይወት ካለዉ ወላጃቸዉ አካዉንት ላይ ካለዉ ተቀማጭ ገንዘብ ግማሹን መውረስ ይቻላል?
@HabitamuGemedeGemede
@HabitamuGemedeGemede 2 месяца назад
በጣም የምፈልገው ጢያቀ አንድ ልጠይቅ ለምሳለ አባተ ከሞተ 29ዓመቱ ነው አንተ በነገረከኝ በሦስት ዓመት ነው የይረጋ ግዛ ያበቃል እያልክነው እሽ እኔ አባቴ ስሞት አንድ ዓመት ነበሩኩኝ ስለዚ መጠየቅ አልችልም ማለት ነው
Далее
ዳኝነት፡- የይግባኝ ስርዓት
23:31
Просмотров 11 тыс.
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 15 млн
የወንጀል ሕግ የይርጋ ድንጋጌዎች
10:19
የሰበር ጉዳይ ምንድነው?
20:08
Просмотров 4,3 тыс.