Тёмный

የፍየል እርባታ ሙሉ መረጃ 

ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@አብፈሀድ
@አብፈሀድ 6 дней назад
በጣም እናመሰግናለን👍👍
@teshomeeshetekebede2659
@teshomeeshetekebede2659 21 день назад
በጣም እፈልግዋለን ብሮ❤❤❤
@AhmedBulcha
@AhmedBulcha 15 дней назад
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው የቴሌግራም ሊንክ እና የትልቁን ዪቱብ ሊንክ ኣስቀምጥልን
@KadjaJamal
@KadjaJamal 21 день назад
ስለ በግ እርባታ ስራልን እኔ ያለሁበት አካባቢ ወይነ ደጋ ነዉ ለፍየል አመች አይደለም
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 22 дня назад
በጣም እናመሰ ግናለን መኖ አዘገጃጀቱን ደግሞ ብትሰራልን የበለጠ አጋዥ ነው ።
@robarobert6370
@robarobert6370 10 дней назад
Eshi boss enamsgenalen gin kitelochun ket new yemnagegnehu ahun le mesaleh serahun sululta akebabe weta belo lemsrat saseb endt ye kitel menohun continuously magegnet yemchelhu beyh asebalehu
@Hailuvet
@Hailuvet 21 день назад
እጅግ በጣም ጥሩ ሰራ ነው በርታ
@ህይወት-ዘ8ጀ
@ህይወት-ዘ8ጀ 17 дней назад
እምፈልገው ነገር ነበር በዘመናዊ እንዴት ማድረግ እችላለሁ
@oumermohammed268
@oumermohammed268 15 дней назад
በኢትዮጵያ ቦር ወይም የሳቫና ዝርያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ወይ?
@ያረብሀጃዬንአውጣልኝ
የኔ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ
@KhadijaKhadija2-e9w
@KhadijaKhadija2-e9w 16 дней назад
እቁላሉና አጥንቱ ለምን ነው የሚያገለግለው
@MohammedAli-rw3tv
@MohammedAli-rw3tv 10 дней назад
ከዶሮ ፍየል እናበግ ማርባት ይሻላል እንዴኔ ምኞቴነው ዶሮ በሽታ ያጠቃጨዋል
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 10 дней назад
ቤትም የለኝ ደሞ ተቀምጬ የማረባበት ያአላህ አንተ አቤጀው
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 10 дней назад
ስማማ አገር ስገባ ፍየል ላረባ ነበር😢😢 ምን ልመግባቸው ብየ አሳብ ያዘኝ. ሌላ ስራ ብፈልግ አላዋጣኝም ሆሆሆ😂
@michael-qw8cu
@michael-qw8cu 22 дня назад
ወንድሜ የደሮ ኩስ ለፈረስ በምን ያሀል መጠን እንደምንመግብ ብትገልፅልኝ አመሰግናለው
@Aynishetfarm
@Aynishetfarm 21 день назад
2.5 kg/day
@michael-qw8cu
@michael-qw8cu 21 день назад
@@Aynishetfarm አመሰግናለው ወንድሜ
@AlemLegesse-qm4zj
@AlemLegesse-qm4zj 19 дней назад
ፍየሉን የትማግኘት ይቻላል ለማድለብ ?አ. አ ነኝ
@Tinahadi-i7f
@Tinahadi-i7f 19 дней назад
ስለበግ ንገረን ጀግነዉ
@Aynishetfarm
@Aynishetfarm 19 дней назад
Eshi
@tsigieberihan
@tsigieberihan 21 день назад
በበግ ማድለብ ስራ ላይ ነኝ በልምድ ነው የማደልበው ከቻልክ ብትነግረን እና አንዳንድ ጥያቄ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ነበረ የቻል እደሆነ
@Almaz-gv6fx
@Almaz-gv6fx 20 дней назад
ፍየሎች ሳር ይበላሉ?
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 10 дней назад
አረ እዚሁ ሆኘ እዴት ማርባት እችላለሁ ማለቴ የሚሰሩ የእኩልየሚሰራ ካለ እሰራነበር
@BerhanuNegash-f9r
@BerhanuNegash-f9r 8 дней назад
የት ነው ያለህው አብረን እንስራ
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 8 дней назад
@@BerhanuNegash-f9r ዱባይነኝ ሴትነኝደሞ
@FikaduDemessie-e1z
@FikaduDemessie-e1z 22 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ANWARNURE-m1n
@ANWARNURE-m1n 19 дней назад
@LiediaMaryam
@LiediaMaryam 19 дней назад
Ine wede girpi megbati felgalew wdme pilsi🙏
@multezemabdulbesir4189
@multezemabdulbesir4189 22 дня назад
መኖ ላይ መስራት ቢቻል።
@Aynishetfarm
@Aynishetfarm 21 день назад
በቀጣይ
@امايمن-ف
@امايمن-ف 21 день назад
ቪደወ ለምን ታስረዝማለህ ውይ ከይቅርታ ጋር እጠር አድርገው ደቂቃው ተንዛዛ
@HaddisAbraham
@HaddisAbraham 22 дня назад
What a wonderful idea can you make 100 goats Financial Statement
@Aynishetfarm
@Aynishetfarm 21 день назад
Okay
Далее
NAH UH
00:17
Просмотров 2,2 млн
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 174 тыс.
ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1
19:38
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
Просмотров 137 тыс.
Verde Beef
2:55
Просмотров 33 тыс.