Тёмный

Alemneh Wasse የፕሬዜዳንቱ 

Alemneh Wasse
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Кино

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 153   
@waleligngedamu3824
@waleligngedamu3824 24 дня назад
ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ ዜናዎችን ሲያቀርብ ድምፁ ይማርከኛል በጣም ነው ዜናዎችንም በትክክልኛ መልኩ ነው የሚያቀርባቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ አደንቅሀለሁ የኔ ገርማማ!
@beftuoromo714
@beftuoromo714 24 дня назад
አለምነ ምርጥ ጋዜጠኛ ከልጅነቴ ጀምሮ የምሰማክ ምርጥ ተንታኝ ከይቅርታ ጋር እርጅም አመት ከጤና ጋር እግዚአብሔር እንዲሰጥክ እመኛአለሁ የሰውነትክ ውፍረት ለጤናክ ያሳስባል Please 🙏 እስፓርት ስራ ጤንነትክን ጠብቅ ብዙ ጊዜ በስራ ሰው ሲወጠር ጤናውን ያጣል ለጤናክ ቅድሚያ ስጥ አንተን ማጣት አንፈልግም
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 24 дня назад
ዓለም፥ሠላም ለናንተ ይሁን፤ይህን ዜና በጣም ለመከታተል ስሞክር ነበር፡ጎደሎዬን ሁሉ ነው የሞላህልኝ፤በጣም አመሠግናለሁ፤አንተኮ የመሸታ ዜና አትሠራም፡፡
@MeslEliyas
@MeslEliyas 24 дня назад
አለም አገሮችን እንደሰው እየተረብክ የምታወራው ነገር በጣም ደስ ይለኛል። እና እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
@petroskabato
@petroskabato 23 дня назад
ዓለምነህ እና ረዳቱ ዕድሜ ይጨመሪላቸዉ ምክንያቱም የርዕየተዓለም ጣጣ የለባቸዉም።
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 23 дня назад
ትንታነህ ደስ የምልና በጣም ማራክ ነው ቀጥሉበት
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 23 дня назад
ጋሸ አለምነህ ስላየነህ እናመሰገናለን
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 дня назад
አይ አሜሪካ የሰው ሀገር ላይ ስትደበርኮ አሁን ዘለንስኪን ከኮሜዲነት ወደ ፕሬዝዳንትነት አምጥታ ህዝብን ታስፈጃለች ሲጀመር ዘለንስኪ አይሁድ ስለ ሆነ ነው እንጂ ዩክሬናዊ ቢሆን ኑሮ ለህዝብ ይራራ ነበር መፍትሄውን ይመጥ ነበር ለሰው ልጅ ሲል ግን ዘሩ ለዚህ ጥሩ ተግባር ስለማይፈቅድ ህዝብን ይስፈጃል።
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 24 дня назад
ፑቲን የሃያ ኣንድ ክፍለ ዘመን የመጨረሻው ዘመን ቆስጠንጢኖስ ነው ድል ለክርስቲያኑ ፑቲን ውድቀት ለኣውሬው ኣሜሪካ መሪው ስብስብ ።
@bettyjes3421
@bettyjes3421 24 дня назад
የፋርስ አለቃ የቃል ኪዳን ህዝብ ጠላት ፅዮንን አነዳታለሁ ብሎ ሲዝት እግዚአብሔር አነደደው እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው በህዝቡ ቀልድ አያውቅም ምንም አስቸጋሪ የማይታዘዙ ህዝቦች ቢሆኑም እግዚአብሔር ይዋጋላቸዋል ይህ የእግዚአብሔር እጅ ነው ።።።።።
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 24 дня назад
ምንም ግንኙነት የለውም ። እስራኤል ሌላ ሕዝብ ስታነድ ትክክል ፣ ሌሎች ወደ እስራኤል ሲተኩሱ ኃጢአት የሚሆንበት ሎጂክ የለም።
@Spurgeo
@Spurgeo 24 дня назад
​@@Fano_heroism24... You right i agree with you. But as you said it's not even 'logic' it is reality. Without any precondition, Israel should out from Palestinian land.
@habibnuru3860
@habibnuru3860 24 дня назад
በህጻናትና በሴቶች ደም መፍሰስና ሞት የሚደሰት አውሬ ነሽ አምላክ የሌለሽ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 24 дня назад
@@Fano_heroism24 እኔ የተናገርኩት በእግዚአብሔር መንፈስ እውቀት ነው ቃሉ የፋርስ አለቃ እንደሚመታ እግዚአብሔር ቃል አለ መፃፍ ቅዱስ አንቡ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 24 дня назад
@@habibnuru3860 የመንደር ወሬ አታውራ መሀይም ምን አገባህ በእግዚአብሔር ስራ ሁሉም አገር ደም ይፈሳል ጦርነት ያለው ፍልስጤም ብቻ ነው እንዴ ፣አረብ አገር ሳውዲ ብትሄድ ወረቀት ካልያዝክ መጀመርያ አረብ በቢላ ሚገዘግዝህ አንተኑ ነው ። ለአረብ ለማገዝ የምትፈልግ አይሲስ አላህ አክበር እያለ ሰውን የሚያርድ የሰይጣን መሪ ለሱ ከምታግስ 2014 እንደ አውፓ አቆጣጠር ሳውዲ ያረደቻቸው ኢትዮጵያ ሙስሊም ወንድሞችና ክርስትያን ኖች ሄደህ እይ ምን አገባህ ስለisis መራ point you're mind go before learning every well just go??
@andexagizee6690
@andexagizee6690 23 дня назад
Alemneh siyabrara eko abro yenebere new yemimeslew.
@selamawitmekonnen7102
@selamawitmekonnen7102 24 дня назад
Thank-you for the explanation
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 23 дня назад
ግሩም ማብራሪያ፤ የመጨረሻው የእግዚአብሔር ምሕረት እውነት ተቀብራ እንዳትቀር ረዥም ቃለምልልስ ወሳኝ ነው። ይኅ ሰው ቀጣዩን የእግዚአብሔር ሙቭ እንዲያሳይ ወደኋላ ሕይወቱ የረዘመ እንደነበር የሚታይበት ይሆናል!
@user-pj6yt9ci3m
@user-pj6yt9ci3m 9 дней назад
,እናመሰግን አለን ጋሺ አለምነህ ድል ለእስራኤል
@argawbelay7938
@argawbelay7938 24 дня назад
THE best global trend Analysis.
@danielababulgu9368
@danielababulgu9368 24 дня назад
Thanks
@AlfridNuri
@AlfridNuri 21 день назад
ድምፅ ይስተካከል የታፈነ ነገር አለ❤
@tesfayesebsebe2932
@tesfayesebsebe2932 24 дня назад
አለምነህ ምርጥ!
@httm3608
@httm3608 23 дня назад
Allah yejenet yargachew. Jegina yejonu meri neberu.
@elsatariku6006
@elsatariku6006 24 дня назад
Alemneh Betam Des eyalegn new yemisemaw Berta
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 24 дня назад
ምሁራዊ ተንታኝ አለምሻ ተባረኩ
@kanasmultiplesolutions9511
@kanasmultiplesolutions9511 23 дня назад
You are unique👌
@user-nc4bt8zl2w
@user-nc4bt8zl2w 24 дня назад
Welcome
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 24 дня назад
ትንተናን አለምነህ ይተንትን ያለክ እውቀት ሁሌ ይገርመኛል በርታ ::
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 24 дня назад
"ሰው ያሳዝነኛል " እድለኛነት ነው የዚሕ ባሕሪ ባለቤት መሆን!
@yotor5801
@yotor5801 23 дня назад
አይ ዜና አቀራረብ ከጥበብ ጋር LONG LIVE FOR ALEMNEH NO ONE IN ETHIOPIA EXCEPT ALEMNEH
@kakodamo1772
@kakodamo1772 24 дня назад
Best zegaba always
@nikodimosayele6829
@nikodimosayele6829 24 дня назад
Sir des yilal zenak berta❤❤❤
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 24 дня назад
Fano 💚💛❤️
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 24 дня назад
አለም ነህ ዋሴ ቃሪያ ለምንድነው ስለ ፋኖ እማይዘግበው
@denekealembo840
@denekealembo840 24 дня назад
አለምዬ የኢራን ኢሪኮቭተር ስሬቱ የአሜሪካንነው ስለዚህ ማኑዎሉ በአሜሪካን እጅነው ያለው ከእስራዬልም ጋር ሸሪክናቸው
@saron3238
@saron3238 22 дня назад
Alemnehi Susa metahlgn❤
@tesfayeserka7094
@tesfayeserka7094 24 дня назад
አለምነህ እንወድሃለን
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b 24 дня назад
ዘለንስኪ በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ዪክሬናዊ ቢሆን እንደዚህ አያደርግም ነበር
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 дня назад
ሀቅ ነው ,ትክክለኛ እይታ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 24 дня назад
ዘለንስኪ ዜግነቱ ምንድነው ??
@eyobyonas880
@eyobyonas880 24 дня назад
@@AbebeTeka-ne4ux አይሁድ ፈላሻ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 24 дня назад
@@eyobyonas880 መረጃ ክለህ
@wirohode506
@wirohode506 24 дня назад
Kesewuyewu memot yanite borche yasasebeghnal alemneh
@debewhailu7085
@debewhailu7085 23 дня назад
በክህ አለም ዋናዉ ልብ ነዉ።
@samueluraka9822
@samueluraka9822 24 дня назад
አለም በጣም የማትጠገብ ነህ ❤❤!!! በርታ ማስተዋል የሞላበት ገለጻ እና ትንተና ነው !!
@claudiareyotclaudiareyot3010
@claudiareyotclaudiareyot3010 23 дня назад
It's an amazing analysis, he is my Destiny Zeleniskkkkkyyy
@melakunegash7556
@melakunegash7556 24 дня назад
ሻካሽቬሊ ነው!
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 24 дня назад
👍👍👍
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
አይ. አለምዬ. ራሺያ. ጓሮ. ያሉ. ደሰ. ይላል. እንደትርፍ. አንጀት. ረሺያ. ላይ. የተጠመጠመች. በሳቅ. አዋልከኝ
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
አለምዬ. በረሻያ. ጦርነት. እንደብሬዠኔቭ. መሞት እሚቆጨኝና. የሚያሳዝነኝ. የለም ባለ ታሪክ. መሪ እርሟን. እንደበላች. ድመት. እራሱን. በራሱ. የበላ. የጀግና. ከንቱ. የሆነ. የጦር. መሪ. ከጥፋቱ. የበለጠ. የሰራው. ብልጫ. እንዳለው. ያላወቀ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 24 дня назад
👍❤️
@SoleMarkon
@SoleMarkon 24 дня назад
ዘለንስኪ ማለቴ ነው እንደ አለሜ ስም እንዳወጣለት
@SoleMarkon
@SoleMarkon 24 дня назад
እጣፈንታችን እንዲበቃው ሌጋል ታርጌት እንዲሆን ተመኘሁ
@zewgebelachew984
@zewgebelachew984 21 день назад
Enem semawualew
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 18 дней назад
ማስታወቂያ ስበዛ ለማየት እያስጠላን የው
@ruttizeta
@ruttizeta 22 дня назад
endete nachehu ato alemenehena ato tamerat endehum zekarese selam nachu yeney wedoche beretu aref new
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 24 дня назад
የኮምኒዝም ድክመት ጎርቫቾቭን ወለደ፣የጎርቫቸቭ ዝርክርክነት ዬልሰንን ወለደ፣የዬልሰን ጨካኝነት ፑቲንን ወለደና እንደገና የሩስያ ትንሳኤ ምጥ በፑቲን መዳፍ ውስጥ ሆነ፤ታሪክ ሁል ጊዜ ተቀባባይ ተዋናዮችን በየዘመኑ እንዲህ ያዘጋጃል፡፡
@erhiopis9565
@erhiopis9565 24 дня назад
አለምነህ ❤ የኔ ድንቅ
@amaregebremichael8530
@amaregebremichael8530 23 дня назад
Hi Alemneh, i am really happy, the way how you present yourself and the news and the analysis of every situation. Keep it up!!! I am just waiting to liston your opinion every time and new situations. You know you are different. Thank you again Alem.
@amaregebremichael8530
@amaregebremichael8530 23 дня назад
Excuse me Alem, one quation, kan you present about preshnev what you are talking about a little bit on the Iran president helicopter tragedy analyisis. I am interested on it, om du kan and have time. Thank you Alem
@sisaybonger2679
@sisaybonger2679 24 дня назад
ስቀ አሳከኝ ዓለምነ🤣🤣🤣🤣🤣🙏
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 24 дня назад
በእውነት የ1 ሀገረ መሪ 600 km ርቀት ያለው ቦታ ለመሄድ እንዴት 50 አመት በሞላው ሂሊኮፕተር ተጋዘ?????
@teshigermekuryi6039
@teshigermekuryi6039 24 дня назад
እግዚ አብሔር ጠርቶት ሕዝቡንሊጠብቅ ነው
@LukeGarcia3860
@LukeGarcia3860 24 дня назад
ክትክት ሳቅህ የኔም ነው። ብሊንከን በጊታር ኣነቃቅቶ ኣገሩ ሳይገባ: "ወዴት ወዴት አረ ኣዋጉን!?" ኣለ ኣክተሩ።
@Biruk-ok8xd
@Biruk-ok8xd 24 дня назад
Be mejemeriya betame adenkihalew bemeketel yenuklir wigiyaw bejemer ye Ethiopia ita Fanta ina mina indet yihonal bile tasibaleh biruk negn ke mieso
@teklemekonen7686
@teklemekonen7686 24 дня назад
❤❤❤❤❤
@emuyali9863
@emuyali9863 24 дня назад
👍👍👍👍👍👍
@Jackson-arada
@Jackson-arada 24 дня назад
use small paper note
@khairedin7940
@khairedin7940 23 дня назад
ስላ ዘለነስኪ ስተወራ እኔንም አስቀሀኛል
@khairedin7940
@khairedin7940 23 дня назад
እከከሀለዉ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b 24 дня назад
Almnehe you are so greatmy body.ቦንቡን አስቤው አሁን ራሱ ፈራሁ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 23 дня назад
የሆነ ኩንታል ነው የሚመስለው ቦንቡ እኮ።
@user-cn1uv5re9v
@user-cn1uv5re9v 24 дня назад
Storm shadow
@asmamawshiferaw1141
@asmamawshiferaw1141 23 дня назад
ማስታወቂያ ለመስራት ብቻ የተከፈተ ሚድያ ምንም ጠብ የሚል መረጃ የሌለው እንደው ዝም ብሎ እንቶ ፈንቶ ብቻ
@zewgebelachew984
@zewgebelachew984 21 день назад
Tactical...aligebagnim tire tirguimuin adelem
@H2o-581
@H2o-581 24 дня назад
hulet kedadochi, botaw layi yeneberut sewochi erasu ende enzi sewochi ayikededum
@asmara3973
@asmara3973 24 дня назад
የእሥራኤል አምላክ ነው የቀስፋቸው የኑፁሀን ደም ይፍርዳል
@TeameGidey-fn9pk
@TeameGidey-fn9pk 23 дня назад
50ኛ ደቂቃ ላይ ስቆ አሳቀኝ
@user-eh2vc2yj1c
@user-eh2vc2yj1c 23 дня назад
ጉማሬ የህዝብ እልቂት እዲህ ያስቃል
@GebrehiwetTesfamariam-br2fy
@GebrehiwetTesfamariam-br2fy 24 дня назад
ስቶርም ሻደው
@AyidaSocho
@AyidaSocho 24 дня назад
የሚገርመው ግን እንደዛ የሚኮራው ግለሰብ በሆዱ የተሸከመውን የማያውቅ ደካማ ሰው ነው። አዋቂ የሚባለው ሰው ለሰው ልጅ መድሃኒት እንጅ መርዝ እንዲሆን ያልተፈጠረ መሆኑን የሚረዳ ነው።
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 23 дня назад
😂😂የዛሬው ይዓለምነህ ሳቅ ሊቋቋመው ከሚችለው በላይ ሆኖበታል። ደስ ሲል! እኔማ የፑቲን መፍነክነክ ነው የመሰለኝ።😅 ከምር ለንግግሩ ማነቆ እስኪሆን ድረስ በዚህ መጠን ሲፍለቀለቅ አላየሁትም። አይ ዓለም ይመችህ!!!
@TofikAnwar
@TofikAnwar 24 дня назад
Alem your sound is poor dificult to hear check the mic
@matike91
@matike91 24 дня назад
Yeahhh
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 24 дня назад
ሁለት ነገር አለ፥የመጀመሪያው የኒዮክለሩ ቃታ ሳይሳብ የዩክሬን መዝረክረክና እስትንፋስ ማጠር ብዙ ርቀት እንደማይቀራት ያሳያል፣ሁለተኛው ኔቶ በሙሉ አቅሙ ለመግባት በመጨረሻው ሠዓት አንድ አይሆንም ለዚያውም ዘለንስኪ እስከ አሜሪካን ምርጫ እድሜ ከሠጠው፤በዚም በዛም በዩክሬን መሽመድመድ ጦርነቱ ሚየልቅ ይመስላል፡፡
@user-ez5kt1nw9v
@user-ez5kt1nw9v 23 дня назад
ጦስህ ያልኩህ፡ ዕጣ ፋንታዬ ስላልክ ነው ።
@muktarhasen-vd5xr
@muktarhasen-vd5xr 24 дня назад
era wushate yant damo yelayal bare
@admasudawd2503
@admasudawd2503 24 дня назад
በስልካቸው ያሉበትን ማወቅ የሚችል ቲክኖሎጅ ኢትዮጵያ እንዳላት አውቃለሁ አለምነህ ኢራን የላትም ማለት ነው ያሳዝናል በዚህ ላይ ማብራሪያ ብትሰጥበት
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 24 дня назад
ዘገባው ላይ አልሰማሕ ይሖናል እንጂ ተናግሯል ከፈለጉም ባለስልጣናቱም እራሳቸው ሎኬሽናቸውን ሲያጠፋ ይሰወራሉ እኛ እንኴን የስልካችንን ሎኬሽን እናጠፋለን
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 23 дня назад
​@@tameratgutema9834እኛ እንኳን ብናጠፋውም ከፈለጉ ሊያዩን ይችላሉ።በራሳቸው ዘዴ።
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 21 день назад
10/08/2016 - 17/09/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@rrebka3396
@rrebka3396 24 дня назад
እንግዲህ ቀን ሲደርስ ነገ ምንም አናውቀውም
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 24 дня назад
አለምነ በሰላም ነው ወረቀት አያያዝክ በጣም ያስጠላል
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 24 дня назад
የድምጽ ጥራት ያንሳል
@hamedkader4979
@hamedkader4979 24 дня назад
አረ እንኳንም ወሰደልን የቀረውንም ኔታንያሁንም ይውሰድልን
@user-ss7xu9eg2g
@user-ss7xu9eg2g 24 дня назад
Black box
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 24 дня назад
ኣለምነህ እንደ ዛሬ ስቆ ኣያቅም የእጣ ፈንቴ ዘለንስኪ ግልያነት እና ቆሻሻነት በደምብ ገብቶታል😅😅😅😅።
@user-qx7ip8zn8l
@user-qx7ip8zn8l 22 дня назад
Wey ayefered new iran b ze 2 wer wesex sent baleselexan aleqebat 9 b ilicopter + 7 be israel bezi beqa yebelat lemotut nebes yemar😢
@545menel
@545menel 24 дня назад
አለምናህ እዛ ያለህ ናው የሚመስለው ዘገባክ😂😂
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u 24 дня назад
ሰው ያሳዝነኛል አለምነህ ዋሴ ትግራዋይ ኦሮሞ አማራ አንስሳ ይሆን ባንተ መመዘኛ
@user-qm1wq3rj5g
@user-qm1wq3rj5g 24 дня назад
አንዳንዴ አትሰማም
@user-du6wl6kx8l
@user-du6wl6kx8l 24 дня назад
የአለምነህ ዝቅተኛ ነው ድምጻችሁን መጠኑን እኩል አድርጉት አመሰግናለሁ
@AyframDerb
@AyframDerb 24 дня назад
ሰው የዘረውን ዘር ያጭዳል
@jagissomatusalamena3570
@jagissomatusalamena3570 24 дня назад
ወይኔ ንባብ ነዉ የሚሻለዉ በአስገምጋሚዉ ድምፅህ ይሻላልunless you willloss ur
@shemsenesre9207
@shemsenesre9207 23 дня назад
አተለግጥ
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 23 дня назад
ለአለምነሕ መልእክት! ፑቲን ኔቶን አፍርሶታል! ወደፊትም የምታየው ይበተናል። ኔቶም ሆነ አሜሪካ የሆሊውድ ፊልም እንጂ በተግባር የተተረጎመ ጦርነት አላደረጉም ሱማሊያም ቬትናምም አፍጋንም ቋሚ ምስክሮች ናቸው።
@user-qm7ty1mt6l
@user-qm7ty1mt6l 22 дня назад
Dle lerusiya
@user-qe6dm4cn5h
@user-qe6dm4cn5h 24 дня назад
ዓለም ነህ ሰላም ያንተን ዜና አቀራረብ ከወጣትነት እስከ ጉልምስና ስጅከታተለው ኖረአለሁ አሁን ግን ስራህ ብልጠት ብቻ ሆነ 60% ማስታወቂያ በተጨማሪ ደግም ከዚህ አብረህ ትንታኔ ከምትሰጠው ሰው ጋር ስታወሩ ስልቺቶኝ block አድርጌሃለሁ
@birukfekadu4352
@birukfekadu4352 23 дня назад
ሰውዬው ኖረዎም አልጠቀሙም ከሞት በላይ ነበር ሚገባቸው።ፑቲን ተቀልቅሉዋ በእሳት እየተጫወተነው ቀጥሎ ፑቲን ነው ሚሞተው
@zewgebelachew984
@zewgebelachew984 21 день назад
Tefetoye gategns negn
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 24 дня назад
ፓይለቱ በኣሜሪካ እና በእስራኤልተገዝቷል ዋናው ገዳይ እያ ተጠያቂ ፓይለቱ ነው።
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 22 дня назад
ዙሮ ዙሮ አሜሪካ ና እስራኤል እጂይ አለበት።
@zewgebelachew984
@zewgebelachew984 21 день назад
Mokiregn eyegni
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 24 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂
@mensurkedir-6204
@mensurkedir-6204 23 дня назад
.ፀረ ሙስሊም ሚድያ ነው
@user-hn3rj9le5c
@user-hn3rj9le5c 23 дня назад
menden new yekamachihute midere donkoro and ahiya kkkkkkkkkk
@tekleworku7924
@tekleworku7924 24 дня назад
ፎጋሪው ዓለም ነህ እስቲ አንድ ቀን ለነፃነት እየተዋደቀ ስላለው ስለ ፋኖ ዘግብ። ብትታሰርም ምንም አይደለም። በሰበቡ ውፍረትህ ቀልጦ ህይወትህ ካለ ሽንቅጥ ሆነህ ትወጣለህ።
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 24 дня назад
አብራሪው ግን ምን ያህል ቢከፈለው ነው 😂 ይህ ጅል የነሱ አሻንጉሊት ለመሆን😊
Далее
Он пропал без вести😱
1:00
Просмотров 2 млн
The new guy #adamrose #funny #construction
1:00
Просмотров 2,8 млн