Тёмный

የፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት! ክፍል - 1  

endalegeta multimedia
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@hailemariamdires1821
@hailemariamdires1821 4 месяца назад
ዶ/ር እንዳለጌታ ከበድ እግዜአብሔር ይስጥልን። ለምታደርገው ሁሉ አመሰግንሀለሁ ለትውልዱ አርእያ ነህ። አንድ የቀሩ ደጃዝማች አሉ ከመቶ አመት በላይ ሆኖቸዋል እባክህ ሳያመልጡን እውቀታቸውን ያካፍሉን ደጃዝማች ወልደሰማያትን ጋብዝልን።
@yotor6221
@yotor6221 4 месяца назад
ከጉሬዛም ማርያም... ምርጥ ግለ ታሪክ መጽሐፍ ነው።
@habeshanmovies
@habeshanmovies 4 месяца назад
ወንድሞች ተባበሩኝ ስራ ስፈልግ ከአንድ አመት በላይ ሆነኝ addis abeba ነኝ graphcis design መስራት እችላለው adobe photoshop illustrator indesign flyer banner poster social media ads logo branding እችላለው please😢😢
@kirubelmelese8281
@kirubelmelese8281 4 месяца назад
Add your phone number
@mengistulema493
@mengistulema493 4 месяца назад
አቤት እኛ እኮ እነዚህን መሳይ ምሁራን እያሉ ሚዲያውን ያጥለቀለቀው መሀይም ካድሬ ብቻ ነው!!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 месяца назад
🙏🙏🙏
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebeamha9519
@abebeamha9519 4 месяца назад
የፈጠሩት ሳይንሳዊ ነገር ኣለ? የትምህርት ፖሊሲው መቀየር አለበት። ማነብነብና መማር በጣም ይለያል። መመራመርና ተግባር ላይ ማተኮር ያስፈልጋል።
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 4 месяца назад
ሳታነብ ትፈጥራለህ?
@tesfayegonfa6405
@tesfayegonfa6405 4 месяца назад
ማሃይማን እዚህ ቻናል ላይ አያስፈልግም ምክንያቱም ይህ ዩቲዩብ ቻናል አላማው ሌላ ሰለሆነ እባክህ በስንት ጸሎት የተገኘ እንደዚህ አይነት ቻናሎቸ ላይ ፖለቲካ፥ዘረር እና ድንቁርና ላይ ያላችሁ ሰዎች አራቁ ወይም ከራሳችሁ ታረቁ
@Suraraw
@Suraraw 4 месяца назад
አንተ የፈጠርከው ሳይንሳዊ ነገር አለ?
@abebeamha9519
@abebeamha9519 4 месяца назад
@@dagimbimerew4469 ማነብነብ እና ማነበብ ልዩነታቸው እምባጮና ብሀርዛፍ ናቸው። ያነበበ ይረዳል የተረዳ ይፈጥራል። ባይፈጥር እንኳ ተታኮ አስመስሎ ለማህበረሰቡ የሚጠቅም ነገር መስራት ይቻላን አዋቂ የፃፈውን መፅሀፍ እንትና እንዳለው እያለ ማነብነብ 00
@Wanaw_Media
@Wanaw_Media 4 месяца назад
Endalegeta Bertaln
@kassahunbogale9879
@kassahunbogale9879 4 месяца назад
እንዴት ላግኘው
@yeabtsegatemsgen4420
@yeabtsegatemsgen4420 4 месяца назад
ትልቅ ሰው !
@Merhawi213
@Merhawi213 4 месяца назад
Can you list the books?
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 4 месяца назад
1. መጽሐፈ ትዝታ - መንግሥቱ ለማ 2. የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ - መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ 3. ስብስብ ግጥሞች - በዕውቀቱ ስዩም 4. አንዳፍታ ላውጋችሁ - ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ 5. ሕይወቴ (ግለ ታሪክ) - ተመስገን ገብሬ 6. ባለአከርካሪዎች - ማንይንገረው ሸንቁጥ 7. ትዝታ - ሀዲስ አለማየሁ
@Merhawi213
@Merhawi213 4 месяца назад
Tnx! You just save me 1 hour ​@@kalkidanpaulos5184
@Antsokia-co2vy
@Antsokia-co2vy 4 месяца назад
I had no idea that these people are so thin skinned that they would delete a comment with no time.
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 4 месяца назад
Our media policy doesn’t allow restrictions of the flow of ideas. So, you might wrote a comment on another channel and lost it along the process. Please check it again. And thank you for your participation.
@NegA-g2i
@NegA-g2i 4 месяца назад
Can you please repost your comment? Readers like me would still be interested to read your comments.
@yeshewasdemeke3349
@yeshewasdemeke3349 4 месяца назад
🙏🙏🙏
Далее