Тёмный

የ ብርቄ ልጅ አስረገዛት❓ድራማ (ክፍል3) 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 969   
@አሚርዩቱብ
@አሚርዩቱብ Год назад
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድቸ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Год назад
አሜን
@betisis6107
@betisis6107 Год назад
አሜን
@ፋፊነኝጉራጌዋ
@ፋፊነኝጉራጌዋ Год назад
አሚን ያረብ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
ኑ በቅንነት እንደማመር
@rabi1011
@rabi1011 Год назад
አሚን ያረብ
@sraap7689
@sraap7689 Год назад
ማነው እንደኔ እንደራኛዬ ደራማ part 1 part 2 እያለ ይቀጥል የሚል በለይክ አሰዩኝ👍👍👍
@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
ስራ ፈት ህይወትሽን ቀይር ቀሰው ቤት ከማደስ
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
@@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ ምቀኛ
@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
@@clickcell4333 አንድ ቀን ይገባሻል ምቀኝነቴ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
@@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ ቤተሰብ እንሁን😍
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Год назад
@@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ ስራፈትአይገልፃትም።።ጅላፎ።ሂወትሽንቀይሪአትጃጃይ
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
ፍትህ እና ቴኩረት ለእስረኞች ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት እንደማመር 💚💛❤🌷👈
@ወሎየዋ-ነ5ተ
@ወሎየዋ-ነ5ተ Год назад
ኢክሩየ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@rbeaahmmed6192
@rbeaahmmed6192 Год назад
amene ekeru konjo
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
ተከታታይ የጎረቤት ድራማ ይቀጥል የምትሉ? በ Like አሳዩ
@netsetube3161
@netsetube3161 Год назад
ጉድ ሆንኩ አገር አየኝ ወይኔ ካሰች ዘንድሮ መሞትሽ ነው
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ Год назад
😂😂😂😂በቃ ተጋግዛችሁ አሳድጉት ልጁን
@solofficial7339
@solofficial7339 Год назад
እረ ጀግኖቻችን ገቡ ገቡ ፍትህ💚💛❤ ፍትህ ለህፃናት
@mhubasalah7903
@mhubasalah7903 Год назад
​@@qamuti1
@mhubasalah7903
@mhubasalah7903 Год назад
​@@qamuti1
@mhubasalah7903
@mhubasalah7903 Год назад
​@@qamuti1
@salamontube
@salamontube Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@روزاباتا
@روزاباتا Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤🌹🌹👐
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
ስሶልወድሜፋሮፉሎንበመጨንወደቤቴጎራበል
@هناهنا-ط5س
@هناهنا-ط5س 5 месяцев назад
❤😂😂😂
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 4 месяца назад
Amen amen 🙏
@weldantube23
@weldantube23 Год назад
አራ የድራማ ሰአትአይዴለም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፀነት 😭😭😭😭😭😭አረ ታሰሚ አጣን
@destagalkahsu2743
@destagalkahsu2743 Год назад
አይ ወረኞች ለመንግስትሽ ጠይቂው ዝህብ ምን ያርግ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ቤተሰብ እንሁን😍
@ARITi01
@ARITi01 Год назад
እኡኡኡኡኡኡ ህጻናት እንደ በግ ጨቅላ እየታረዱ አላህ ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@semirasemira7810
@semirasemira7810 Год назад
ክክክክክ ወላሂ በሳቅ ገደላቹኝ😂😂😂😂 አይ ነፂ ጩኸትሽ ሀይለኛ ናት እትዬ ነፂ😂😂😂😂😂 ደሞ የፋዘር ስም ሙላቱ ወሰድክ አይ ኤፍሬም 😂😂😂በቃ ትችሉበታላቹ ቀጥሉበት😍😍😍
@munibutajira2455
@munibutajira2455 Год назад
ከካሜራ ጀረባ ያለው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zebutube9644
@zebutube9644 Год назад
ኑሮን ለማሸነፍ በሠው ሀገር ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ያላሠባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሀን
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@ኡምቢላልኢሻአላህ
ሥህ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
@@rabia647 ነይ እመልሳለዉ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
ማነው የመጨረሻው ያሳቀው ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግል አሜን፫ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr Год назад
አይይይይይ አለመታደለሽ ነፂ 😂😂😂😂😂😂 የኔ ዉዶች ❤❤
@ሩቅያጀማል
@ሩቅያጀማል Год назад
ካሜራ አማኑ ከጀርባ በሳቅ የሞተ ነዉ😂😂😂 ክፍል 4 ይቀጥል
@sadah4261
@sadah4261 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@Rozaguraga
@Rozaguraga Год назад
አይ ለሙ ይመቻቹ ዘና ፈታ አረጋቹኝ ከሌሎች የቱበሮች አሉባልታ የናንተ ቅኔ ያለው ድራማ ይሻላል የለሙ ቤተሰቦች ፕሮፋይሌ ተጭናቱ ጎራ በሉ ቤቴ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ 5 месяцев назад
በማሪያም በስምንት 1ይቀጥልልን እኛየመዳም ቅመሞችእንዝናናበታለን እንማርበታለን😂😂😂😂😂😂
@Rozaguraga
@Rozaguraga Год назад
ኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰቤ ሁኑ በቅንነት
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@arbumedinayoutubeam4388
@arbumedinayoutubeam4388 Год назад
ውዴ የተከበራቹህ እህትወዲሞች ባላቹህበተአላህ ይጠብቃቹህ ኢቱቤ ተዘጋብኝ አድሥከፍቸነው ተባበሩኝ ሥወዳቹህ ይሄንን ሸብስክራይብ አድረጉኝ
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
ለሙና ነፂ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😍😍
@ዘሀራዩቱቢ
@ዘሀራዩቱቢ 4 месяца назад
ወላሂ በሠቅ ገደላችሁን የምር የብዞዎቹን ነዉ ያሳያችሁት የገጠሩ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Год назад
ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላሙ ለሁላቹም ይሁን በቅንነትና ሰብስክራይ አረጉኝ የለምለም ትወና ስወደው 😂😂✊
@mariehoyek1409
@mariehoyek1409 Год назад
አራ አልታችለችሁም part4😂😂😂😂❤❤❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ Год назад
😁😁😁😁😁እማማ ነፂ ግን ነገረኛ ነሁ ወገባቸውን ድዝል አደረገቻቸው እማማ ለሙን ስታምሩ
@Yasminmudaa
@Yasminmudaa 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሰቅቅቅቅ
@haymanot09
@haymanot09 Год назад
ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለናቶች 💔😭😭
@tsehaykifle6142
@tsehaykifle6142 Год назад
ክክክ ከማነው ያረገሺው አላለችም ወይኔ በሣቅ😂😂😂የሠፈሬ ልጆች አልተቻሉም በርቱ🙋🙋
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@EfremTube21
@EfremTube21 Год назад
ሙላቱ ግን ይመቸው😂😂
@hargtube216
@hargtube216 Год назад
በስደት የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ያሰብነው ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኔም ከመዳም ኩሽና ለመውጣት ተፍ ተፍ እያልኩ ነው አበርታቱኝ ስወዳችሁ
@DfvvFf-m4h
@DfvvFf-m4h 5 месяцев назад
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ከካሜራ ጀረባ 😂😂😂😂😂😂😂
@selamtube7440
@selamtube7440 Год назад
እውነት እግን ጀምረ እስክጨርስ ሳቅና እንባየን መቆጣጠር አቅቶኝ በተመጨረሻ አለቀ ቀጥሉበት ውዶቸ በርቱልን
@ዙለይካየመስቆቅመም
@ዙለይካየመስቆቅመም 5 месяцев назад
ክፍል4 የለቀቅልን ይምትሉ በላይክ
@tube5125
@tube5125 Год назад
ወየው ሆዴ ነፈረ በሳቅ😅😅😅 አቦ ኑሩልኝ የኔ ማሮች
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@alemhabeshwit
@alemhabeshwit Год назад
የተቢ ድራማው ይቀጥልልን ይህ ድራማ ብቻ አደለም ትምህረት ነው ሁላችንም ጋር ያለ ነገር ነው
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
ካሲዬዬዬ ግን እያበዛችዉ ነዉ ካሰራችብህ አላለችም🤣🤣🤣🤣 ምርጥ የቤተሰብ ድራማ❤❤
@wolelaabdela6131
@wolelaabdela6131 Год назад
እረ ወላሂ እደዚ ስቄ አላቅም ኮመትም ሰጥቼ አላቅም በዚ ግን 💯 ማለፍ አይቻልም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@balinezhighgabriel2304
@balinezhighgabriel2304 Год назад
ማነዉ ከልቡ የሳቀ ዘና ያደርጋሉ ይመቻችሁ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@ademtube6825
@ademtube6825 Год назад
ጉበዞችበጣም ደስትላላችሁ
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
ለሙዬ ነፂ ትችላላችሁ አይገልፀውም ይመቻችሁ በርቱ ውዶች ፍትህ ሳዒዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ውድሞቻችን
@tube9643
@tube9643 Год назад
ካሰች ተዋረደች አይይይ😂😂😂😂😂
@wardatube3623
@wardatube3623 Год назад
ጀግና ነህ ! ዝቅ ስትል ስለራስህ ሳታወራ ስትቀር የሰራኸውን ስራ ለማንም ሳትናገር ስትቀር እናም ግን ባንተ ጥረት ሌሎች እንዲያሸንፉ ትልቁን ሚና ስትጫወት ብዙዎች እውቅናን ይነፍጉሀል አንተ ባስገኘኸው ድል የታዩት ተሸልመው አንተን ምንም እንዳልፈጠርህ ይቆጥሩሀል በዚህ ግዜ በፍፁም አትዘን ለምን ይህ ሆነብኝ ብለህ አትከፋ ማንም ባያውቅልህም ድል ያደረግህ ጀግና ነህ ለጀግንነትህ ምስክር ሳያስፈልግህ ውጤትህን አይተኸዋል ከዚያም በኋላ ግን ለነገህ ተማር ከዚህ በላይ አሸንፈህ ውጤትህን አሳይ ዝምታህን ሰብረህ ውጣ እንደቻልህ ከማንም በላይ ለራስህ ካረጋገጥህ ነገ መውጣት ቀላል ይሆንልሀል!
@sumeya410
@sumeya410 Год назад
የምትወደውን ሰው ስታይ ፈገግ በል እንደ ምቶደው ይረዳሃልና!! ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በለል ጥንካሬህን ይረዳልና!! ጥሎህ የሄደንም ስታገኝ ፈለግ በል ጸጸት ይሰማዋልና!! የማታቀውንም ሰው ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝልሃልና ፍቅር የስትጠን የትኛው ተመቻቹ እናተስ እስኪ ኮሜንት ላይ አሳዩኝ...........
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
የመዲም/ቅመምነኝ/ፉሮፉሎንበመጨን/ከበረተቱኝየሐምለምበተሰብወቺ
@foziroyal479
@foziroyal479 Год назад
የተቢ -ምነው ካሱ ነፂ - አይካስሽ አይካስሽ🤣🤣🤣🤣 አቦ ፍቅር ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@fuvfygfhgt5515
@fuvfygfhgt5515 Год назад
_የኔ ምረጦችችችችችችችችች_ _የት ናችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ_ _ዛሬ ደግሞፅጥአላችሁእሳ_ _ያሰላምምምምምምምምም_ _ተው ዝምታ አያዋጣምምምምምምም_ *ሁላችሁምተሳተፋፋፋፋፋፋ* 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 ☕🍪☕🍪☕🍪☕🍪☕🍪☕🍪 *ኡኡኡ 10ተማሪ ብቻ እረ 👁👁👁👁* _በተመቻችሁ ያዙትትት_ *አትፍሮትትትትትትትትትት*
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@welotube463
@welotube463 Год назад
ሠላም የሀገሬ ልጆች ኸረ ሠላም ናፈቀኝ ፍቅሩ ውሸት ኑሮው ውሸት አለሙ ውሸት😢😢😢😢ደከመኝ
@fekertube
@fekertube Год назад
አይ ነፃ አደኘነሸ ተወና ላይ ትለያለሰ ❤❤❤💃
@አይናቺንነሽማርያም
ለሚ ግን ሁሌ ቡና ማፍላት ነው ስራሽ እስት ነፅ ታፍላ ደሞ😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
አይ ወደው አይስቁ አሉ አሁንስ መሳቅ አልቻልኩም ወገኖቻችን በስደት እያለቁ ነው🥺🥺🥺🥺
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@alemtube7319
@alemtube7319 Год назад
እረ አለመሳቅ አይቻልም ይመቻል የምር ቀጥሉበት♥♥♥
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
ለሚ ቡና መቀቀል ነው ስራዋ😂😂😂😂
@Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
ክክክክክ
@tringotri6479
@tringotri6479 Год назад
😂😂😂😂🙄
@خيريةاثيوبيا-ه8ص
ክክክክክ
@አዩየፍቅርሰው
@አዩየፍቅርሰው Год назад
🤣🤣🤣
@ARITi01
@ARITi01 Год назад
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
አሚን ያራብ
@ላታህዘንኢነላህማእና
አሚንንን ያረብብብብ
@መሳቅነውአመሌ-ሸ4ዸ
ድምፅ ሁኑን ለሳውድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰቃይ መከራ ሁሉም ለሚፈራረቅባቸው ወጎ ኖቻችን ፍትህ
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Год назад
እረ ትጋደሉ በባቅቅቅቅቅቅእናምስግናለን አሪፍ ቀይታ ነበረንስላም ለዚህ ቤትእንኳን ስላም ምጣሽ ስላይሁሽ ደስ ብለኛል ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад
አይድራማ ሆይይይይይይቀጥሉ ቀጥሉ ኢትዩጵያን ለዘላለምአላህ ከጥላት ይጠብቃት
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Год назад
ነጸ ባልሽ ስርአት አስይዥው 😂😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Год назад
አይ ካሱ ክክክክክክ
@-Ele
@-Ele Год назад
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌷🌷🌷👍👍👍💕💕💕
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@tube307
@tube307 Год назад
ክክ ወገኖቸ ሠብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበት ሽትቤት ከማጠብ አውጡኝ ስወዳችሁ
@seadamohammed5477
@seadamohammed5477 Год назад
ወይ እነት ልጁች በሳቅ ልገሉኝ ነው 😂😂በስደት ያለንውንም ሀሳባችንን አሙልቶ በአገራችን ላይ ከበተሰብ ጋር ይሰብስበን ስደተ በቃቸሁ ይበለን
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@salimbaby2210
@salimbaby2210 Год назад
እህቴ ለምለም ከቻልሽ ስልክሽን ብትነግሪኝ ፈልጌሽ ነበር አመሰግናለሁ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
እዬ እዬ በሳቅ ሞትኩ ምርጥ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹ 🥰🥰🥰
@halemayiman3780
@halemayiman3780 Год назад
እር በሳቅ ፈገግ የሚያስብል ነገር አተን ነበር ፈገግ አረጋችሁን እዉነት ለመናገር ኢፍሬም ሌላ ካረክተር ዉስጥ ነዉ ያለዉ ነፂ ላሁኑ ተርፈሻል ለቀጣይ ግን ተጠቀቁ አስቶ እደቧይ አስቶ እዳያፈርጥሺ ኦኬ 😂😂😂😂😅😅😅😄😄😄 ይመቻችሁ ለማንኛዉ ጥሩ ሙዲ ነዉ
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
የገማ ፕራንክ እያላቹ እግር እግር ያላቹን ዩቱበሮች እስኪ እንደዚ ስሩ
@youtoutube7668
@youtoutube7668 Год назад
እይወላ😂😂
@ኡሙ
@ኡሙ 3 месяца назад
ወላሂ በሣቅ ገደላችሁኝ እኔ ገና እያየሁትነው አርፍጂ ኮማች
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 Год назад
ካረብ አገር የመጣው ፔስታል አልተፈታም😂😂😂😂😂😂
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 Год назад
ወይኔ ለተንቢ በሳቅ ገደላችሁኝ ቀጥሉበት ጎበዞች
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
ትወና ትችላላችሁ ግን እኔ እዲህ ያለ ላይፍ እኳን ልኖርበት በድራማ ላየሁትም ዘገነነኝ ያደኩበትም እዲህ አደለም ሲባል ግን ሰምቼ አቃለሁ ግን በጣም ይዘገንናል ሙልጭ ተደራርጎ መሳዳብ ይከብዳል አሉ በኛ አገር በተለይ የወድማማች ሚስቶች አንድ ግቢ ከሆኑ እዲህ ናቸው በገጠር በከተማ የኪራይ ቤት ጎረቤት ግን ይዘገንነኛል እኔ አሎድም ጫካ ብቻዬን ብኖር ይሻለኛል በትወና አድንቃችሁለሁ ያሳቀኝ መጨረሻው አካባቢ እናትሽ እህትሽ እየሮጡ ሲወጡ ነው
@entisar1314
@entisar1314 Год назад
በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад
ክክክክክክክክ አይ Netsi ቡን ያርግሽ አላለችም🤣 በርቱ ጀግኖች 😍😍😍😍😍
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Год назад
ዋውዋዋውውውው የኔ ልዩ ክፍላ .…………………
@abemedia2171
@abemedia2171 Год назад
Ahun genaa mert enaa astemari azenag seraa jemerachu bartu aye kaseche ale metadelesh welajew welajew alalem Eferem 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fekertube
@fekertube Год назад
ኧረ ለሙ ልክ እናቶች ቁልጭ 😆😆😄😄😅😅😅😂
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@fekertube
@fekertube Год назад
@@ቤተናቲዩብ ደመረኘ እመልሳለው
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Год назад
@@ቤተናቲዩብ ደምሪኝደምሬሻለሑእህቸጠት
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
@@habtammelese9415 እሺ እህቴ አሁን እደምርሻለሁ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
@@fekertube እሺ እህቴ
@jdcell6890
@jdcell6890 Год назад
እረ እኔስ ምን ይሻለኛል ሱስ ሆናቺሁምኝ ለሙና ቤተሰቦቾ ስወዳቺሁ እኮ 😘😘😘
@hayat8321
@hayat8321 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኧረ በሳቅ
@btmedia167
@btmedia167 Год назад
አሰላሙአለይኩም ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ፍህት ጠይቁ ወገኖቼ😢
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ Год назад
ገና ሰልጀምረው በሳቅ😁😁😁😁🙈
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ ሀዩ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ Год назад
@@rabia647 እሺ❤
@ياربسابتقالبيالدنكيارب
ነፂ ና ኤፍሬም ምረጥ የዘመኑ ባል ና ሚስት ክክክክክ
@ነኝኮመንትአንባቢ
ኤፍሬም ሽምግልና ያምርበታል ኧረ በሳቅ
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@SeadaTube
@SeadaTube Год назад
በአለም ዳርቻ ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ ሰአዲ
@abudie8551
@abudie8551 Год назад
የዛሬው ይለያል ሆዴ በሳቅ ቆሰልኩኝ
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው በሩቱልን👍👍
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@kmeshea
@kmeshea Год назад
እስኪየመዳም ደማከሴወች አበረታቱኝ። ቅዳሜሲደርስከረሜላ እገዛላችሁአለሁ🍬🍬🍬🍬🍬🍬
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@ሰሚራሰይፈዲን
@ሰሚራሰይፈዲን Год назад
@@rabia647 እሺ ዉዴ
@zuhoorartist8796
@zuhoorartist8796 Год назад
ደስ ስትሉ በዚዉ ቀጢልበት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍
@rabia647
@rabia647 Год назад
እንደማምረ እህቴ
@tratra9327
@tratra9327 Год назад
Ababa efrem netsi yekoye kim alt meselegn besebebu tiwekitihalech kkkkkkkk
@slam5037
@slam5037 Год назад
ዘና ነዉ ይሉኩ የኔ እህተአች
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@ቤተናቲዩብ በቅንነት እነደማመር
@hayat2890
@hayat2890 Год назад
ወይኔእነዝህልጆቺ😂😂😂በሣቅሊደፉንእኮነዉ
@hayat2582
@hayat2582 Год назад
እርበሳቅ ሞኩኝ ክክክክክክክክክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk Год назад
ለሙሉማ ይህ ነገር አንዴ ይደገም ምንም ቢዚ ብትሆኑ በተረፈ አይለያቹ
@fekertube
@fekertube Год назад
ወዬ አረግዛለች 😄😄😅😅😂😂😂 ወጭሊኘ አላለችም ካሰዬ ሀይለኘነሸ ግን አሪፈ ትምህረት አለው ቀጥሉበት ክፈል 4 እንጠብቃለን
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@toyiba9139
@toyiba9139 Год назад
አቤት ደስ ስትሉ በአላህ ቀጥሉበት በተለይ ከካሜራ ጀርባ😂😂😂😂
@desuyeyegetalije5811
@desuyeyegetalije5811 Год назад
አረ ሞትኩኝ🕵 😂😂😂😂
@desuyeyegetalije5811
@desuyeyegetalije5811 Год назад
@@ቤተናቲዩብ እሽ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
@@desuyeyegetalije5811 አመሰግናለው ውድ እህቴ
@አይናቺንነሽማርያም
አይካስሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@helenbaba2870
@helenbaba2870 Год назад
ገና ሳላየው እየሳኩ ገባው እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች ለሙ ነፂ ኤፍሬም ሁሉ ቤተሰብ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
ደምሪኝ እህታለም
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@Fateha-yj6ef
@Fateha-yj6ef 4 месяца назад
😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ ጉድዋ አላወቀችም እትዮ አሥካለ ቤት ይዘህ ሂዲ አለቹ
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ Год назад
ሙላቴ ግን ሀይለኛ ናችሁ😜😜😅😂
@AMtube9507
@AMtube9507 Год назад
ከካሜራ ጀርበ የእዉነት አስመሰለቹት ከከከከከከ
@ዝቃቅቤይቱብ
@ዝቃቅቤይቱብ Год назад
እረ ነፂ በሳቅ ዘና አድረጋችሁኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝእባክሽ እህቴ
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ Год назад
እኔስ ያሳቀኝ የከሳች በል ነው የሁላት ቤት ደኛ ሆነውሃል እኮ አላቅላቅ ነገር ነው
@HabtamMarseel
@HabtamMarseel 3 месяца назад
የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ በሳቅ ሞትኩኝ 😅😅😅😅😅😅😅😂
@hayathayat6084
@hayathayat6084 Год назад
ሁለይምስሩየውነት በሳቅፍድትብየሙትኩ
@ቀመር
@ቀመር Год назад
ጉድሽን አለወቅሽ አቺ ቡናሽን ይዘሽ ትገቢያለሽ😂😂😂😂😂😂
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22