Тёмный

የ ተዋህዶ የቁርጥ ልጅ የባሮክ ሽምግልና ደስ የሚል ጊዜ 

ፍቅር እስከ ቀራኒዮ  Fiker eske keranyo
Просмотров 59 тыс.
50% 1

የ ተዋህዶ የቁርጥ ልጅ
የባሮክ ሽምግልና ደስ የሚል ጊዜ
• Video
• አሳዛኝ መረጃ ገዳምማዊያን አባቶች ...
• በ ዓባይ ማዶ ቅዱስ ገብርኤል አስተ...
• ጥሩ የንግስ ቆይታ በ 6 ኪሎ መንበ...
#love #edit #entertainment #orthodox #dog #foryou #art #freefire #news #new #love

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 313   
@nebiyatasfaw
@nebiyatasfaw 6 месяцев назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ልደታ ማርያም እመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እመቤታችን ቅድስት ባታ ማርያም ከነልጃ ትባርካቹ አሜን አሜን አሜን
@TezekereneBewsteMengstke
@TezekereneBewsteMengstke 6 месяцев назад
Ewnetm barok yetebarek new eko
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
ብሩኬ የኔ ትሁት እንኳን ደስስስስ አለህ እኔ ላንተ እንዴት ደስስስስ እንዳለኝ ወላዲተ አምላክ በቤታችሁ ትግባ ቸሩ መድኃኒዓለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@EmuyedejeneDejenetadesse
@EmuyedejeneDejenetadesse 6 месяцев назад
ወይኔ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋህዶ ያረከኝ አምላኬ እህቴ ወንድሜ እንኳንደሰ አላችው እንድውም ለሰርጉ በሰላም በጤና እግዚአብሔር ያድርሳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@YezinaAdebabay
@YezinaAdebabay 6 месяцев назад
ቅን የቤተክርስቲያናችን ልጆችአንካን ደስ አላችሁ ብሩክ ተባረክ
@yewbdarendy2499
@yewbdarendy2499 6 месяцев назад
የኔ መልካም ወንድም ቡርኬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስላበቃህ እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 месяцев назад
ወይኔ በማርያም እንዴት ደሥ እደምትሉ አዛኘን ብሩኬ ወድሜ እንኳን ደሥ አለህ ወድም አለም በጣም ይለያል ባህላችን ወጉን የጠበቀ መንፈሳዊነቱን የጠበቀ❤❤❤❤❤
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 6 месяцев назад
የአብረሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ እንካን ደስ አለ ወንድሜ ብሩክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 6 месяцев назад
ወንድማችን ፈጣሪ የሣራ የአብርሃም ትዳርያርግላቸው እንኳንደስአለህ ወንድማችን
@gdjgrjgg5178
@gdjgrjgg5178 6 месяцев назад
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ብሩክየ ጅማሬው እዳማር መጨረሻውን ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 6 месяцев назад
ወንድማችን ባሮክ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ ወንድሜ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 6 месяцев назад
እካን ደሥ አለህ ብሩክ የተዋህዶ እንቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 6 месяцев назад
እልልልልልል እንኳን ደስ አላችው የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቸው
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq 3 месяца назад
አቤት መታደል እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሳምረዉ መፈሳዉይ ቅናት አደረብ😢😢
@አሃሚድያAhaMideya
@አሃሚድያAhaMideya 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ወንድማችን ሽማግሌዎች አለባበሳቸው በጣም ተመችቶኛል እስኪ የሽምግልና ቦታን ቀድሱልን አሁን እኮ ግራ ተጋባን ጋብቻ ይሁን ሰርግ ኬኩ በሬዉ ወዴት እያመራን እንደሆን ግራ ያጋባል እና ወንድማችን እምነትህን ባህልህን በጠበቀ መልኩ ስላደረክ እናመሰግናለን
@HiwotEseye
@HiwotEseye 6 месяцев назад
እኳን ደሰ አለህ ባሮክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዝች ቀን ያበቃህ የአርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ
@marksmukli
@marksmukli 6 месяцев назад
ግን ይቅር በሉኝ ወድሞቼ በመጥፎ አትዮብኝ ትንሽ ተጋነነ አቅም ለሌላቸው ወድም እህቶች
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 6 месяцев назад
Minim bemitifo yilim ejig abizut
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 6 месяцев назад
ምኑ ነው የበዛው የሰው ደሰታ የማያሰድሰተው ዲያብሎሰ ብቻ ነው
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 6 месяцев назад
ሰውባለው እደሀቅሙ የማግባት የነሱፍቃድነው የሌላውም እደሀቅሙ እህት
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 6 месяцев назад
ያው ሰውእደቤቱ እንጅ እደጎረቤቱአደለም
@alfa9968
@alfa9968 6 месяцев назад
ሀቅ ያናግርልኝ በጣም በዛ
@asna7836
@asna7836 3 месяца назад
ዎይ እዉነት መንፈሳዊ ቂናት ቀናዉባችሁ ትዳራችሁን አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@martabrhanu798
@martabrhanu798 6 месяцев назад
እንኮን ደሰ አለክ ወንድማችን ቡርኬ እልልልልልልል👏👏👏👏
@sasibejigayehu203
@sasibejigayehu203 6 месяцев назад
ያያ ግን የሁሉ ነገር ድምቀት ነህ የምር በጣም ደስ ይላል
@saragetahun7648
@saragetahun7648 6 месяцев назад
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ወንድሜ ነ እህቴ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው 🌹🌹🌹🌹
@bibisium1432
@bibisium1432 6 месяцев назад
ሰዉ ግን ስራ ፈተዋል ልበል የድግስ ኣበዛዙ ቅጥ ያጣ ሽምግልና ብዙ ሰው በረሃብ እየተስቃየ እኮ ነው ጎበዝ
@babys7570
@babys7570 6 месяцев назад
አክተር ይሉሃል አከ አኔ ግን ከዛች ልጅ ወዲ ደብሮኛል😢 ልቦና ይስጠው ምንድነው ይህ ሁሉ ድግስ?😮ጥሩ ነው ጊዜውን ቢያገናዝብ ጥሩ ነበር ግን ያሳዝናል😢😢😢ክብር ለካህናት አባቶች❤❤❤
@Bzunemareng
@Bzunemareng 4 месяца назад
ጀግናው ወንድሜ እንኳን ለዚ አበቃ እንወደአለን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@MrSasi-t2w
@MrSasi-t2w 6 месяцев назад
የኔ መልካም ወድም ብሩክዬ እንኳን ለዚህ በቃህልን እንኳን ደስ አላችሁ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 6 месяцев назад
እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ለዚ ክብር በቃህልን ወንድማችን ይ ገባሃል በእውነት ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን ተባረኩ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለህ ወንድም ብሩኬ ❤❤❤❤የሽምግልናውን ሂደት ስትነግሩት የተጫወታቹበት 😂😂ያያ ተንኮለኞች😂❤
@Tubesenitube
@Tubesenitube 6 месяцев назад
ዋውውውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MeseretAdane-x3w
@MeseretAdane-x3w 6 месяцев назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደሥ አለህ ፍፃሜህን ያሣምርልህ
@alemhi8570
@alemhi8570 6 месяцев назад
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላቹህ በቆብ ያቃምላቹህ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ብሩክ እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን
@MahletDgg
@MahletDgg 6 месяцев назад
እንኳን ደስ ስስ አለህ ወድማችን በጣም ታምራለችሁ መጨራሻችሁን ያሳምርላችሁ አማላክ በጥበቡ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም በጣም ደሰ ይላል ብሩክ ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ ከንተ ማሀል ቅዱሱ ብቻ ቃጫጫ😅😅😅😅😅 ደግሞ በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልል
@መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር
እን እኮ የምገርሜኝ ከመች ጀምሮ ነው ሽምግልና እንደዚ የሆነ እንኳን ደስ አለክ ባሮክ
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 6 месяцев назад
እንኳን ደሥሥሥ አለህ ወድሜ የሣራና የአብራሀም ያድረግላቺሁሁ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 6 месяцев назад
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ይሔ ሁሉ አደራረግ ለሚስኪኑ ሕብረተሰብ ብታስቡ😢😢😢 ሲቀጥል ሽምግልና ላይ ወንዱ ከሴት ቤት መሔዱ ምን አይነት ስርአት ነው????
@tersite858
@tersite858 6 месяцев назад
ሽምግልና ላይ የምን የሰርግ መዝሙር ነው? አጉል አወቅን ብላችሁ መስመር ጣሳችሁ
@babys7570
@babys7570 6 месяцев назад
ትክክል ነሽ ቅዱስ አማኑኤል አና ቅድስት አናቱ የሌለበት 😮😮😮😢😢😢 የቤተክርስትያናችን ስም አታስጠፍ ምን ማለት ነው ???? የጋብቻችሁ ቀን መሰለ ወይስ በዚው ልትገቡ ነው በጣም ያናድዳሉ ለዩቲዩብ ነው ምነው?????😮😮😢😢😢😢መደገስ መብታችሁ ነው ማንም አልከለከላችሁም አዝኛለሁ😢😢😢
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ብርኬ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ጋብቻ ያድርግላችኹ
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 6 месяцев назад
እልልልልልልእኳንደስአለሕወድማችንብሩክ እግዚአብሔር ይባርክትዳራችሁን
@nanatena
@nanatena 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 💞🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 6 месяцев назад
ፍፃሜችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ❤🎉
@sarabya4574
@sarabya4574 6 месяцев назад
ብሩክዬ ተባረክ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 6 месяцев назад
ዘመን አመጣሹ ሽምግልና ወዴት እያመራ እንደሆነ አይታወቅም ሁሉም ከማን አንሼ በቃ ተበድሮም ብሆን ይደግሳል እረ ፈጣሪን ፍሩት
@LEGNA27
@LEGNA27 6 месяцев назад
የሚገርም ነው ለሁሉም ጋቢ እንዴት አሠብከው ለዬት አደረከው❤❤❤ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 6 месяцев назад
ፍቅር እስከ ቀራንዮ ጌታችን እዳችንን ነዉ የፋቀልን እናንተ ግን የከበረ ስም ለጥፋችሁ የቤተክርስትያንና የአባቶችን ፈተና በአለም አደባባይ ታዉጃላችሁ እግዚአብሔር እንደናንተ አያስብባቸዉም ምክንያቱም ይቅር ባይ አምላክ ነዉ እሽ በሚድያ ማቅረቡ ምን አገኛችሁ ? ገንዘብ እምሆይ የወቅቱ የገንዘብ ምንጭ ሆነዋል የቀጡም ይመከሩም ይባረሩም የአባቶች ድርሻ ነዉ እኛስ ልብሳችንና ኮፍያችን የደበቀዉ ሀጢያት? እግዚአብሔር ግን የሚያዉቀዉ ስለዚህ እሳቸዉም ስጋ ለባሽ መሆናቸዉን አምላካቸዉ ያዉቃል በንስሀ ያጥባቸዋል በተለይ ቃሉን የሚያዉቅ ሲፈርድ ያሳዝናል
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 6 месяцев назад
እንኳን ደስ አለክ ብሩኬ ❤❤❤❤❤
@NasanetTadesse-z6g
@NasanetTadesse-z6g 6 месяцев назад
የትኛውም ቃላት አንተን አይገልፅህም ብሩኬ ብቻ ተመሠገን
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሀምና ሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 6 месяцев назад
እልልልልልእልልልልልእልልልልልልእልልልልእንኳንደስስስስስስስአላችሁ እኝም ደስስስስብሎናል እልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልል
@ፎሎ.አረጉኝአዲስጀማራኝ
@ፎሎ.አረጉኝአዲስጀማራኝ 6 месяцев назад
❤❤❤❤ማርዬደስይል።መታደልነው😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 6 месяцев назад
የኔ ውድ ወንድም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ደሞ በሰላም ለሰርግህ ያብቃቹ ❤❤❤❤
@עדןאנדרצו
@עדןאנדרצו 6 месяцев назад
እልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉🎉👏👏🥰🥰🥰
@maLedalovely2315
@maLedalovely2315 6 месяцев назад
Ow Dase Sile Yeha Naw Kerstena Beruka Baetam Dase Belonal💕💕💕💕💐💐💐💐
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 6 месяцев назад
ስታምሩ አባቶቼ ወድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@userashu-d8l
@userashu-d8l 6 месяцев назад
ልብሳቸው ሲያምር ጥበቡ እንኴን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 6 месяцев назад
Betam desss yalal. Egzabher tedarachu yabarekalachu. Gn kayekerta ka ba abatoch fet kofeya teru aydelem. Even ba bebetekresteyan west. Ebakachu awlekut 🙏🙏🙏
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 6 месяцев назад
ሰርጉ እዴት ሊሆን ዘንድሮ ደሀ መኖር አልቻለም😊 እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 6 месяцев назад
የአብረሃምና የስራ ጋብቻ ይሁንላችው
@tadewos23
@tadewos23 6 месяцев назад
እንቁዎቼ❤
@YeshiharegTgeu-gf7ol
@YeshiharegTgeu-gf7ol 6 месяцев назад
በጣም ሾ በዛበት በጣም አጋነናችሁት እንዲያው የሀይማኖት ሰዎች ናችሁ ውስኪው በአባቶች የሚባረከው አልኮሉ እንዲጠፋ ወይስ እንዲቀንስ ነው ደሞስ ሽምግልና ነው ወይስ ሰርግ አረ የሽምግልናን ባህል አታበላሹት ይሄኔ ሌሎች አርገውት ቢሆን ለመንቀፍ አንደኛ ነበራችሁ።
@haymiabech
@haymiabech 6 месяцев назад
እንዴ እነሱ ላወጡት ወጭ እናተን ምን አገባችሁ እማምላክ ትባርክላችሁ❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 месяцев назад
እኳን ደስ አለህ ፀጋው ያልብስህ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 6 месяцев назад
ያያየለለበት ሽምግልና አላየሁም ደስትላላችሁ ልባም ሴት ማንያገኛታል ይላል መጻፍ ክብረንፅህናችሁን ጠብቁ እና እንደዚህ ተሞሸሩ በሰርጋችሁ አምላካችን ጥሩ ሰይጣን አትጥራ በጭፈራ እያገባችሁ
@WizHai-e1k
@WizHai-e1k 6 месяцев назад
እንካን ለዝህ ክብር አበቃክ❤❤❤❤❤
@MuluBeweket
@MuluBeweket 6 месяцев назад
እልልልልልልል ብሩክየ እንኳን ደስ አላቹህ❤❤🎉🎉🎉
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 6 месяцев назад
ብሩኬ የአብረሀም የሳራያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
@azmerangus5592
@azmerangus5592 6 месяцев назад
እሰይይይይይይይይይ ብሩክየ ❤❤❤❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow 6 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ግን ሳሩ ምንድን ነው ስላልገባኝ ነው
@serkalemhaftu8553
@serkalemhaftu8553 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ 3 месяца назад
እንኳን ደስ አላችሁ
@እህተማሪያም
@እህተማሪያም 6 месяцев назад
ውበትበተዋህዶ❤❤❤❤❤ምልካምጋብቻይሁንልህ❤❤❤❤
@EmebetZere
@EmebetZere 6 месяцев назад
የኔ ትሁት እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤
@alembogale1649
@alembogale1649 6 месяцев назад
እንኳን ደስ አለክ ግን አልገባኝም ሽምግልና ውይስ ምላሽ የሽምግልና ደንብ ተቀየረ እንዴ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 6 месяцев назад
ያለዉ ማማሩ አለ ተቀይሯል
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 6 месяцев назад
ምንድነው ይሔ ሰርግ,መልሰ,ሽምግልና/ኡፍ እረ እባካቹ አወቅን 2 ብላቹ ሕጉን አፈረሳቹ።
@uaealain9484
@uaealain9484 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል
@mekaamare2296
@mekaamare2296 6 месяцев назад
እንኳን ደስስስስ አለህ ወንድማችን
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 6 месяцев назад
ቡራዬ እኳን እመብርሃን ለዚ አበቃችክ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላቹ ባርኮትዬ
@ወለተኪዳን-ገ1አ
@ወለተኪዳን-ገ1አ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርው
@alhilamobile796
@alhilamobile796 6 месяцев назад
እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ❤❤❤❤
@Adishewtii
@Adishewtii 6 месяцев назад
ቡሩኬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚ አበቃክ❤❤❤❤❤
@Sara-k7w1s
@Sara-k7w1s 6 месяцев назад
Baroki uuufffff ba dasta alaqasku hukani lazi baqaki ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፎሎ.አረጉኝአዲስጀማራኝ
@ፎሎ.አረጉኝአዲስጀማራኝ 6 месяцев назад
ልልልልልልልል🎉🎉❤❤❤
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 6 месяцев назад
Enikuan des aleh❤❤❤
@genetmelese7487
@genetmelese7487 6 месяцев назад
እደዚህ አይነት ሺምግልና
@RaaNee-c6y
@RaaNee-c6y 6 месяцев назад
Ellllllllllllllllll ellllllllllllllllll congratulations ❤
@Abc-nb6ib
@Abc-nb6ib 6 месяцев назад
እንካን ደስ አለ ብሩኬ
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mssnoon1874
@mssnoon1874 6 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልል ❤❤❤❤
@solisoli5968
@solisoli5968 6 месяцев назад
ምንድነው እንደዚህ ማካበድ?ድራማ ነው የሚመስለው እፍ😏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 месяцев назад
እናንተን ብሎ ተዋህዶ ባህል እያጠፋቹ ከመቼወዲነው ወዱ የሚሄደው በናንቸቤት ሰልጥናቹሞታችዋል ሰይጣኖች
@yikerta0006
@yikerta0006 6 месяцев назад
ምቀኛ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 месяцев назад
@@yikerta0006 በዚ ባህልንስርአትላጠፋቹት ወራዳ በሰይጣንአልቀናም
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 месяцев назад
@@yikerta0006 እኛየምናውቀው ሽማግሌ ወዱበሌለበትነው ተልኮ የነበረው ዘመናዊ በናንተቤት ተለያቹ ሰለጠናቹማለትነው የሰይጣንን
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 6 месяцев назад
በመጀመሪያ ከመሳደብ መጠየቅ እሱ ብቻ አይደለም ሁሉም ጋር ያለ ነው ሽምግልና ከተቀበሉ በኃላ ወንዱ ከነሚዜው ማታ ይሄዳል ከቅርብ ወዲህ የመጣ ነው ❤❤❤ብሩክ እንኳን ደስ አለህ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 месяцев назад
@@DengelmareyamAmalajea ታዲያምንይሁን እናንተ በየጊዜውእየመጣቹ በምትፈጥሩት ስርአት መጠበቅነው ቤተክርስቲያን ፋሽን ብላቹ የመዝልነገርእደመናፍቅ ሽብሻቦላይ መዝል ከበሮይዞመሽከርከር ይሄከያሬድ ዜማወቶ የዘመናዊዳንስጭፈራማለትነው ፈጣሪ እኮ ያባቴቤት መነገጃአደለም ያለውይሄንየመሳሰሉትን ስርአትማጥፋት ዘር ማስመሰልየመሳሰሉትንነው የመጣጊዜፈጣሪ አይምረንም ዝምሲል ታግሶን ነው ሰውየቤተክርስቲያን የሀገሩነገር ሊያሳዝነው ይገባል የቤትህ ቅናት አቃጠለኝ አደል የሚለው ህጉንና ስርአቱን ከልባችን እንጠብቅ
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 6 месяцев назад
ትዳራችሁን ያብርሀም የሰራ ትዳር ያድርግላችሁ 💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏
@hdhhdj3545
@hdhhdj3545 6 месяцев назад
እግዛብሔር ትዳራቹሁ ይባርኩላቹሁ❤❤❤❤❤❤
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 6 месяцев назад
Woooow❤❤
@hfj4001
@hfj4001 6 месяцев назад
መልካም ጋብቻ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 6 месяцев назад
ደሞ ባልና ሚስት ከአንድ ወዝ ይቀዳል ማለት እደናተ ነው የኔ ሆደ ባሻዎች❤❤❤
@SelamAsefa-l2j
@SelamAsefa-l2j 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wubnshemelkie4792
@wubnshemelkie4792 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ🙏🙏🙏
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 6 месяцев назад
እንኳንደስአለክእልእልእል
@CellnettCellnetusjdj
@CellnettCellnetusjdj 6 месяцев назад
መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ
@dgfzfyzgf8725
@dgfzfyzgf8725 6 месяцев назад
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@uaealain9484
@uaealain9484 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ እንኴን ደስስስ አላችሁ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 360 тыс.
Я ИДЕАЛЬНО ПОЮ
00:31
Просмотров 587 тыс.
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 491 тыс.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 790 тыс.
Я ИДЕАЛЬНО ПОЮ
00:31
Просмотров 587 тыс.