Тёмный

የ 80,000 ቢላ በዮናስ ጨርጨር ልዩ ቁርጥ በኩሽና ሰአት //ቅዳሜን ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 261 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 324   
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 2 года назад
ሉላዬ የሴት ወይዘሮ ውብ🥰ዮኒ የፕሮግራሙ ድምቀት💖ትህትና, እርጋታ, ሰው አክባሪነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ!
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
*_📢📢📢ፍትህ በወራቤ ለተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለተቃጠሉት ቤተከርስቲያን ፍትህ ለጎንደር ኦርቶዶክሳውያን ፍትህ እስላም ሰላም ነው ሲሉን ለካ እስላም ፅንፈኛ አራጅ ነው ማለታቸው ነው እስላም ፅንፈኛና ገዳይ በመግደል እሚምን ትልቁ ጣኦት ሠይጣን ነው በአለም ያለ አህዛብ በሙሉ የሚመልከው ጣኦት ሢሆን አክራሪና ፅንፈኛ የሙሀመድ የጭን ገርዶች ትመልሱልኝና ዋ_*
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 года назад
ያንች አይነቱ ነው ፅንፈኛና ህሊና ቢስ መሀመድ በአንች አፍ አይጠራም ኢስላም ሰላም እንጅ አንች መሰሎችሽ እንደምትደሰኩሩት አይደለም ኢስላምን ለማጥፋት ብትጥሩም አይሳካላችሁም አላህ ያጥፋችሁ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
@@foziyayesuf4426 እሱ የነብይሽን ስም እየጠሩ ለሚያርዱ ንገሪያቸው። ለሚያቃጥሉ ንገሪያቸው ጎንደር በግሩብፕ ተጣልተው ለተገዳደሉ ስልጢ ውሰጥ ያለ ድሀ ምን አደረጋቹ ያው በደም የምታምኑ እርኩሶች ሰለሆናቹ ነው አለም ያውቀዋል ይህንን
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 года назад
@@solianasoliana4052 እኛ በነብያችን ስም አናርድም ነብያችንንም አናመልክም በአንድ አላህ ሱበሀነ ወተአላ እንጅ አንች ና መሰሎችሽ እንጅ ወረቀትና ምስል የምታመልኩ እርኩሶች አእምሮሽን አሰሪው
@seadasirgota7455
@seadasirgota7455 2 года назад
በጎንደር አክራሪ ክርስቲያኖችን ለደረሰው የሙስሊም ነብስ ፍትህ እንጠይቃለን
@kinfelita6495
@kinfelita6495 2 года назад
I like the personality of the owner but, I always wonder why they have this VIP rooms every sigabet? For those rich and wealthy 0.5% of the population? Where do we find reasonable accommodation for LIP’s ( less important person $ like us???!!!
@abdunooradis3848
@abdunooradis3848 2 года назад
ኦአይ ንን።
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut 2 года назад
ክክክክ 0.5% of population Ethiopia is more Mafia country than colobia, Brazil so and so forth 100 millions are living under poverty line
@የኛበት1
@የኛበት1 2 года назад
Ggg
@jerusalem9878
@jerusalem9878 2 года назад
ሁለት አለም ሰዎች ነው የሚኖሩት ኢትዮጵያ ውስጥ ነብሴ
@dannytesfa
@dannytesfa Год назад
ምን ለሽ ተራ ጉርሻ ይሸጣል
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад
ጨርጨር ሸክላ ጥብሳቸዉ እና ከረሜላ ቁርጣቸዉ አንደኛ ነዉ ክትፎዋቸዉ ግን ምንም አይል ተበላ ተበላ
@berutasfea161
@berutasfea161 2 года назад
yet akababi new yalut botachew
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад
ካዛንቺስ ጋር እና 22 ጋር ትንሽ ግን ገባ ይላል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ሉላዬ ጥበብሽ ያምራል አንቺም ታምሬያለሽ❤️ ዮኒዬ ምግብ አድናቂው የኢቢኤስ ድምቀት አረ አስጎመጃችሁን ደጉ የሀገሬ ስው አብሮ ሲበላ ደስ ይላል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@redi1n_233
@redi1n_233 2 года назад
"“ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣና የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እደወለደችዉ ቀን ከኃጢአቶቹ ጠርቶ ይመለሳል፡፡” ነቢዩ (ሰዐወ)ቡኻሪ ዘግበዉታል ፍሮፍይሌን በመጫን ቤተስብ እንሁን
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 года назад
ንገረዉ ለዋናዉ ሰዉ ቀድሞ በተያዘ ጥንታዊ ቦታላይ ለሚያስፈጥረዉ በሞላ ቦታ ሰዉ መተኗከል ለሚወደዉ ሰይጣን አዲስ አበባ ሰፊ ነች ላላ አደባባይ ለምን አይሰጣቹም በሼ ስለ ልጣኑ ህዝብ ያፉዳል ቅርብ ወራጅ ነዉ
@kaleabtesfaye6988
@kaleabtesfaye6988 2 года назад
በአምሮት ተንገበገብን እኮ😋😋🤣🤣
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 года назад
እኔም አፊ ውሃ ሞላ አስጎመጀሉን እኮ😂😂😂😂
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ዮኒ ፈታ እንደ ድሮ አችን ፍቅር ይስጠን ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ
@andinetybeltal3995
@andinetybeltal3995 2 года назад
I CANT WAIT TO COME ETHIOPIA OMG I LOVE IT
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 года назад
ደስ ይላል እኔ ግን እንደዚህ ምግብ ነክ የሆኑ ፕሮግራሞችን ሳይ በቤታቸው ሆነው የዶሮ ወይም አንድ ኪሎ ስጋ መግዧ የሌላቸውን ሰዎች እንዳስብ ያደርገኛል እናም በጣም እረበሻለው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
❤️ Godbless you you have a good heart
@witnessing100
@witnessing100 2 года назад
ደርሰክ አሳቢ ነኝ አልክሳ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 года назад
@@witnessing100 አንተ ሌባ አባትህ ሙሰኛ የቀማኛ ዘር ካልሆንክ በስተቀር እንደዚ አይነት አስተያየት ልትሰጥ አትችልም
@witnessing100
@witnessing100 2 года назад
@@dulahulukegna3746 አባትክ ቀማኛ የሌባ ዘር ምን ትቀባጥራለክ ትላም
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 года назад
@@witnessing100 🤪😝😂🤣🥲
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 года назад
በሂወቴ ስጋ አጓጉቶኝ አያውቅም ነበር ዛሬ ግን ምራቄን ነው ያስዋጠኝ 👮‍♂️
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut 2 года назад
carnival
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 года назад
እነደው በቃ ታጓጓናላችሁ አባቴን አስታወሳችሁኝ...... እናመሰግናለን ዮኒ ማስታወሻ እየተው ይመለሳሉ ደስ ይላል ጉዳን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@Abawtes
@Abawtes 2 года назад
@ 6.31 , she is using her hands touching the food without using spoon to put it on the plate.that is what is going on behind in the kitchen in some restaurants. In one restaurant I used to eat,I saw them moving the spaghetti to a plate with hand.I immediately quit eating in that restaurant. cooked food to be served to the customers shouldn't be touched with hands or if you have to use a glove.
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 года назад
ጥብስ በፈላ ዘይት መጠበስ የለበትም በጣም ስህተት ነው
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 года назад
ምነው ስጋው እርድ የተቀባ የመሰለው?
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 года назад
Enam eko germgn
@basedteklu8492
@basedteklu8492 2 года назад
Gin endezzi siga endemminod siram binnod yet bederesin
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 года назад
አቶ ዮናስ የጨርጨር ባለቤት ስለ ቢጫና ነጭ ስብ ሲያወራ ልዩነታቸውን ቢጫ ስብ ከልጅነቱ ጀምሮ በሬው ሳር ሲቀለብ በማደጉ ስቡ ቢጫ መሆኑ ትክክል ነው ምክንያቱም ከሳር ውስጥ ቀለም ያላቸውን ሳር እፅዋት ስለሚመገብ beta carotene ስለሚመገብ ወይም ስለሚያገኝ ነው ቢጫ የሚሆነው ነጭ ስብ አቶ ዮናስ እንዳለው በሬው ስያርስ አድጎ እድሜው ከፍ ሲል ተቀልቦ ስለኖረ ነጭ ስብ ይኖረዋል ማለት ስህተት ነው ነጭ ስብ የሚሆነው በሬው ከልጅነቱ ጀምሮ በእህል ወይም grain ሲያድግ beta carotene ስለማያገኝ ነው ነጭ ስብ የሚሆነው እርሻ ስላረስ አይደለም ጥሩ ምሳሌ የፈረንጅ ሀገር በሬዎች ብዙዎቹ organic ያልሆኑት ወይም በሳር ያላደጉት በእህል ቀልበው ያሳደጏቸው በሬዎች በሙሉ ነጭ ስብ ነው ያላቸው ግን አርስው አይደለም ቢያርስም ሳር እየተቀለበ በተፈጥሮ አመጋገብ ካደገ ቢጫ ስብ ነው የሚኖረው ማረስ እዚህ ላይ ከለር አይለውጥም ::
@efulaefula4433
@efulaefula4433 2 года назад
The owner hospitable and humble. I will try this place
@fitseethio
@fitseethio 2 года назад
የስራቹን ይስጣቹ ... ስደት አይንህ ይጥፋ
@ashuabico5585
@ashuabico5585 2 года назад
Lol… የስራቸውን ይስጣቸው እውነትሽን ነው አሳበዱን እኮ Lol…..
@biniyammelaku6300
@biniyammelaku6300 2 года назад
ሉላዬ ራሱ ቁርጥ እኮ ነች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ekram0007
@ekram0007 2 года назад
ዬኒ (ጋዜጠኛው) ከሉላ Crush ነገር አለብህ ልበል ?!😃
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 года назад
ቢጫውን አይቼ ነጩ አስጠላኝ😂😂 wow amazing I’m craving … Bon appetite
@ለታመኑትዘመንአመጣ
ድያስፓራ ነጋደወች እባካችሁ የሄን አይነት ቀጥታ ከሀገራችን አስመጡልን ተው 😂😂😂🙏🙏 የሄንን አይቶ ሌላ ስጋ ለመግዛት ምራልም አዬኖር ለመጀመሪያ ግዜ ጓጓሁ ሆ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
Me too
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
😍😍እኔ እትዮጵያ ስጋ በጣም ነው ሚወደው አረብ አገር መጥቼ ግን ስጋ ዘጋኝ ቀምሸም አላውቅም
@Mercy1916
@Mercy1916 2 года назад
እኔ ራሱ ጌታን አይኑን ማየት ነው ያስጠላኝ ሰው ሀገር ላይ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
Hulume migeb Ethiopia new mitemew
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
@@shkorinabowey7958 በጣም ውዴ የአገራችን ሁሉም ይጥማል🙏
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
@@mahi141 እሽ አደረኩሽ እማ😍
@mikiyasdemstru1680
@mikiyasdemstru1680 2 года назад
አሪፍ፡ነው፡ግን፡ዉጪላይ፡ብትበሉ፡ጥሩ፡ነበር፡ቤትውስጥ፡ውበቱን፡አሳጣው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
It’s vip
@yohaneshabesha7826
@yohaneshabesha7826 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ብያለው ዬኒ እና ሉላየ እጅግ በጣም የምንወዳቹ እንዲሁም የምናከብራቹ ምርጥ ጋዜጠኞች አብሶ ዬኒ እኔ በግሌ በጣም ነው የማደንቅህ ትህትናህ የፕሮግራም አቀራርብህ ። ግን አውን በዚህ ፕሮግራም ላይ ትንሸ አስተያየት ጣል ማድርግ ፍልጌአለው ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እጅግ በጣም ብዙ ተመልካችህ ባገሩ ውስጥ ያለ በዝቅተኛ ደርጃ ኑሮ ላይ የሚገኝ ህብርተስብ ነው ይህን ፕሮግራም ሲያይ ምን ሊሰማቸው ማሰብ የሚያቅታቹ አይመስለኝም ስለዚህ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስታቀርቡ ደሀውን ህብርተስብ እያሰባቹ ቢሆን ይመርጣል ።
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Год назад
Aye yoni ye ebs magna beclassical new segaw yeteseraw,anedegna kurete bet new .
@siaw5419
@siaw5419 2 года назад
Yoniye siwedih yene yewah❤❤ betam asakegn 2 hod benoregn sitil🤣🤣🤣🤣🤣
@rahelu7812
@rahelu7812 2 года назад
ዮኒ ስመጣ እንዲ ነው የምታስተናግደኝ እየቆረጥክ ❤❤🙄
@abaynehtadese3527
@abaynehtadese3527 2 года назад
ለጊዜው ከሀገር ውጭ ነኝ ግን ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገሬ ከመለሰኝ መጀመሪያ የምጎበኛው ይሄንን ስጋ ቤት ነው !!!!!!
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 11 месяцев назад
😮😮ዎው ምራቄን አስዎጣችሁኝ ጨርጨር ጎረቤቴ የጥንቱ ሁሌም ጣፋጭ ነው እኔም ሀገሬ ስገባ እመጣለሁ ❤🙏😘
@abdulfathii8917
@abdulfathii8917 Год назад
befetereh ande aguresegn semoteleh
@-zedye
@-zedye 2 года назад
እንኩዋን ለዳግም ትንሣኤ አደረሰን ምራቃቺን አስዉጡን እኮ ዮንዬ
@dawitzemen9398
@dawitzemen9398 2 года назад
ምግብ ቤት ውስጥ VIP ማድረግ ሰብአዊ መብት ጥሰት ነው:: ምን ማለት ነው??....ብላቹ ብላቹ አንድ በሬ ላይ ሁለት ቤት?? ለሌላው ጎማ ስጋ ለVIP ቢጫው ስጋ....ማንኛውም ደንበኛ ገንዘቡን እስከ ከፈለ በስነስርዓት አስተናግዱ....የከተማው ሙስና ስጋ ቤትም አትድገሙት....ከፈለጋቹ ሌላ ቤት ለይታቹ VIP ብላቹ ሸቅሉ....አትጨማለቁ!! ለሰው ክብር ይኑራቹ!! ባህላቹንም አክብሩ...!! ገበታ ክቡር ነው!!
@learntulearn848
@learntulearn848 2 года назад
I like the YELLOW FATS AND WHITE FATS Analysis - I WILL GO FOR THE GRASS FEDS YELLOW FATS 💕
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
Me too that’s the real meat I used to grow up eating I live in Australia 🇦🇺 know neversean this it’s all red and white I hate the meat here I went to Ethiopia 6 years ago I break my fast to eat sega🤣🤣🙈🙈 because I don’t have time to stay up to Easter 🤣🤣🤣
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 года назад
ዋው ጉንዳን ጥብስ በዮኒ ጨርጨር በጣም የሚጥም ስጋ ጥብስ እንኳን አደረሳቹ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@ishowslows9384
@ishowslows9384 2 года назад
ይህን ጮማ ንፉና ደም መሯሯጫህ ተዘግቶ ሱኳርሽ አሻቅቦ የመድሐኒት ጎሬ ከመሆን........ .
@nahoma6771
@nahoma6771 2 года назад
ምናልባት ሃላፊነት ተሰምቶአችሁ ፅሁፌን ካነበባችሁ አስተያየቴን እነሆ ። በዝግጅቶቻችሁ ላይ በተደጋጋሚ ወደ ትልልቅ ሆቴሎች በመሄድ ስትመገቡ(ጥሩ ጥብስ ያለበት ፣ጥሩ ክትፎ ያለበት.....) ስታስተዋውቁ ተመልክቻለሁ። ለእናንተስ እንጀራ ነው። ለህዝቡስ ? በዚህ ሰአት ምን ምን ያህል ኢትዮጵያዊ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ዘነጋችሁት? ቁርስ ከቀመሰ ምሳ የመድገም ተስፋ ያጣ ህዝብ አምጦ በገዛው ቴሌቪዥን ያውም ሃገር ወዳድ ነኝ በሚል ሚድያ የናንተን ቅንጦት እየተመለከተ መሳቀቅ ነበረበት ? ይሄን ስል በቅናት ወይ በምቀኝነት አይደለም። ነገር ግን ሰው እንደመሆናችን መጠን የሰው ህመም ሊሰማን ይገባል።ጭራሹኑ ደግሞ ምፅዋታችሁን በካሜራ ፊት በማድረግ በድሃ አየተመፃደቃችሁ ከ you tube ሳንቲም ስትለቃቅሙበት ተመልካች ስትገዙበት እጅጉን አፍራለሁ። በታሪክም በህሊናም መድረክ ተጠያቂ ያደርጋችኋልና እባካችሁ ህዝቡን የሚመስልና የሚጠቅም program ቅረፁ ። ከንባብና ተሰጥኦን ከማውጣት አንፃር ለምትሰሩት ስራ እንዲሁም የተጠፋፉ ሰዋችን በማገናኘት ላደረጋችሁት ውለታ ሳላመሰግን አላልፍም ቀጥሉበት እላለሁ ።አመሰግናለሁ። በርዶናል ፍቅርን ያልብሰን!
@damtewmekke2659
@damtewmekke2659 Год назад
arteriosclerosis የምባል በሽታ እባካችሁ ሀክሞች ህብረተሰባችንን ግንዛቤ ስጧቸው
@yotamerat8766
@yotamerat8766 2 года назад
ምናለ ባታስጎመጅን እኛ ብንመጣ እንደዚህ እስፔሻል መስተንግዶ አናገኝም የስንት ሺህ ብር ሥጋ ነው ባካችሁ እኛም እደናንተ ከፍለን እንደዚህ ሲያዩት የሚያጠግብ ካገኘን እንመጣለን ።
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 года назад
#የሙስሊም ወንድሙ ህመም ያላመመው ከኛ አይደለም ?(🌹ረሱል🌹) ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😭 ፖሮፋይሌን በመኛ ቤተሰብ ይሁኑ🌹
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏🤒
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw 7 месяцев назад
እናንተ ጥሬ ስጋ የምትበሉት በጣም በጣም ታስጠላላቹህ። በውነት ከዱር አውሬወቹ ልዩነታቹህን አላይም... እንዴት ይዘገንናል🎳😱😱😱😱 ‏‪
@markonhede745
@markonhede745 2 года назад
ኣረ ተው ዬናስ ይሄን ሙድ መያዝህን ሃሃሃሃ ገባ ብሎ ትላለህ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏🤒
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 года назад
Wuyii.enante.sitibelu.ene.bexam.gwagwawu.yawum.sidet.lay.neny.bichaaa.yetebareke.yihuun.yebelachut.lexenaaa.yeterefewu.lebereket.biyalewuuu
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
በጣም ደስ ይልላ ያስጎመጃል አሁን አልጎመጅም አገሬ ስላለሁ ዮኒ መኛ ሉላየ ስታምሪ መልካም አመትባል
@kimo428
@kimo428 2 года назад
Wow ነው ስጋው ከነቆራጩ አቤት ሀገሬ የገባው ለት ብቻ ሉላ ዩኔ አበላላቹ ያስቀናል ebs ይመቻቹ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 года назад
Ayii.yoniyee.h8lumneger.yihoniletal.edimena.xenaa.temenyewulachuu.eswaam.set.weyizeroo.meslalechii.wooooow.biyalewuuuuuuu.weyiiii.sigaawuuuu.demooo.......
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 года назад
ወይኔ !!!!! በዳግማ ትንሣኤው በዓል ምድር ! አልቅሽ አልቅሽ አለኝ ሳያችሁ : እረተውው ! ዬኒና ሉላዬ የተባረከ ይሁንላችሁ. ከ ዩኬ ምድር ነኝ ::
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 года назад
Ayizon.
@danielasefa1310
@danielasefa1310 2 года назад
እናንተማ ብሉ እኛ እናያለን መቼም የቀኑለት እንገናኛለን
@titititi6005
@titititi6005 Год назад
😂😂😂😂😂
@derejemulualem9227
@derejemulualem9227 2 года назад
ዮናስ ግን ምግብ በልቶ የሚያውቅ አይመስልም ልዩ ቦታ ይይዝበታል። ምግብማ ሞልቷል የሚለውን ብትጋበዝ
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 2 года назад
Yoni ከመደሰቱ የተነሳ ቋንቋውን ይቀይራል "በሲንካ" kikikiki
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
Kkk enerase ezi Australia sofalay hoge Milewen alakine Be lesane Lefelefekugh endeee 🤣🤣🤣🤣
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 2 года назад
kemesinew aydeli tilale ende keteketachu enji beali eskebali yemibekawn yachawotachut.
@jonejo8648
@jonejo8648 11 месяцев назад
ዮናስ ባለስጋቤቱ ደግ ነው። በዛ ላይ ቢዝነስ ገብቶታል። ፈጣሪ ስራክን ይባርክ
@adissapp6197
@adissapp6197 2 года назад
ወይኔ ዘይቱ ምን ይመስላል
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@berhanugebre8045
@berhanugebre8045 2 года назад
አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን በልቸ አዉቃለሁ ጨርጨር ዮናስጡሩ ሰዉ ነው በቂርብ አዉቀዋለሁ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@fmmsm2836
@fmmsm2836 2 года назад
እንዲሁ ያስታውቃል!! እኔም ደስ ይለኛል
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 2 года назад
ከሁለት ወር በኋላ እንመጣለን 12 ልጆች 7 እስከ 8 አዋቂ አንቀርም ቦታ ይያዝልን ልጆቻችንን ምናልባት የስጋው አበላል ያስደነግጣቸው ይሆናል
@suleyman9993
@suleyman9993 2 года назад
ለምንድን ነው ግን ስጋቤቶች ጎንት እማትለብሱት እባካችሁ ጎንት ልበሱ
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 2 года назад
ይደብራል የፕሮግራም አዘጋጅ ሆነሽ ያደግሽበት ሰፈር እረ ሼም ነው የማስታወቂያው ገቢ በግሽ ገቢ ይደረጋል ጉንዳን ይበላችሁ ዮኒ ከዚህ አይነት የሰፈር አድቨርታይዚንግ ውጣ አንተ ምርጥ ሰው !!ይሄን የጉንዳን ጥብስ በምታሳዩበት ቅጽበት ስንቱ በራሕብ ይቆላል!!! የዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ ልዩነት በፈጣሪ ለመሆኑ እነዚህን የመሳሰሉ የምግብ አይነቶች በሚበሉበት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በየጥጋጥጉ እና በየቤቱ የእለት ጉርስ አጥቶ የሚኖረው ህዝብ አስቢቹታል ?ከአዲስ አበባ ስትወጡ ደግሞ የትግራይ ወራሪ ጦርነት ባወጀባቸው ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ስታስቡ ሕመማችሁ ይጨምራል ;ይቅርታ ይደረግልኝና ጦርነቱን መሐል አዲስ አበባ ማድረግ ነበር !ነውረኞች !ቢላ ይበላችሁ።!!!
@Tube-tq5uy
@Tube-tq5uy 2 года назад
እጅህ እንዳትቆርጥ ሥጋው ለምን ቢጫ ሆን አምሥለች ከዱባይ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 года назад
ትክክለኛ ጮማ ለጤና የሚመከረው ቢጫው ነው ነጩ ያው ስለምንወደው እንጂ ቅባቱ ሆድ ላይ ነው የሚጠራቀመው ምግብ ዝግጂት ስንማር ከመምህሬ እንደተማርኩት
@enoghe9474
@enoghe9474 9 месяцев назад
It would have been great if you could have shared the food with Ethiopians dying of hunger.
@samsong6746
@samsong6746 2 года назад
lol. this host guy is so animated ... its like he lives in a sitcome show.
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 10 месяцев назад
ግን ሥጋው የበሬነው ወይሥ የአህያ እኔኮ ማመን ትችለሁ
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 10 месяцев назад
ግን ሥጋው የበሬነው ወይሥ የአህያ እኔኮ ማመን ትችለሁ
@kedembittleaychluhem7023
@kedembittleaychluhem7023 Год назад
What is the substantial meaning of a single knife worth that much goddamn money..???
@ethiopianationnationalitie5043
@ethiopianationnationalitie5043 2 года назад
No! he is wrong equivocally. Yonas the owner of the house wrong this absolutely untruth. well if you give feed to caw or Feed to animal then its not for meat quality as well as economically. but it depends the quality of feed.
@SamSam-sc4rg
@SamSam-sc4rg 2 года назад
እረ በደንብ ብሉ
@getugebre
@getugebre 2 года назад
በ3ደቂቃ የሚደርሰው ኢንዶሚን ነው እንዴ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 года назад
😀😀😀
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏🤒
@soresa5238
@soresa5238 2 года назад
ሸክላ ጥብስ በጣም ለጤና ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ብዙ ዘይት ስለሚጠቀሙ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 года назад
የሰለጠነ አንበሳ ይመስላሉ ጥሬ ስጋ አበላላቸው
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 2 года назад
I suggest people should learn how to eat vegetables we Ethiopians plagued in bad eating habits red meat is like poison we don't need your justifications it's sanity to see killing innocent animals nothing to be excited
@dcghetto
@dcghetto 2 года назад
Yoni Addis Ababa semeta egabezehalew sega bezum alwedim American semeta astelaigne ye Ethiopia sayew dero seferen adisu kera abu sega betin astaweskgne 😍😍😍💙❤💛💚🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@ethiopianationnationalitie5043
@ethiopianationnationalitie5043 2 года назад
Those TV personal are also no sense of talking of the language such berew besele ....kkkk
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 Год назад
ወይ ዘይቱ ግን በሽታ ነው ዘይቱ የተጠበሰበት ጠቆሮል
@meskabate5716
@meskabate5716 2 года назад
ውይ ዬኒዬ ሁሉ ነገር ያምርብሀል
@loveall360
@loveall360 2 года назад
ዮኒ ፕሮግራማችሁ ጥራት ይጎለዋል ጥሩ ሰው ታገኙና ጥሩ ቦታ ትሄዱና ብዙ ኢንፎርሜሽን ማግኘት እና ለህዝብ ማስተላለፍ እንዲሁም ለሄዳችሁበት ቦታ በቂ ማስታወቂያ እና መረጃ ለህዝቡ እንደማቅረብ ዝም ብላችሁ በትርኪምርኪ ወሬ የአየር ሰአት ትጨርሳላችሁ አስተካክሉ እባካችሁ በቂ ዝግጅት አድርጉ እንዴት አድርጋችሁ ፕሮግራማችሁን ማስተካከል እንዳለባችሁ አስቡ ከህዝብም አስተያየት ጠይቁ። እስኪ አንዳንዴም የውጭ ሀገር የቲቪ ዝግጅት ተመልከቱ ሰከንድ አላግባብ ሳያባክኑ እንዴት ጥንቅቅ ያለ ፕሮግራም እንደሚሰሩ ተመልከቱ። እድገታችሁን ስለምፈልግ ነው በርቱ።
@morat795
@morat795 2 года назад
Yonas EBS is a very funny energetic character. He makes every show interesting.
@markonhonan702
@markonhonan702 2 года назад
Banchi eko new ebs yamarew
@abrahamabay4056
@abrahamabay4056 Год назад
MIN AYNET HODAMOCH NACHU ABC AHUN SLE TENADEKUJ SUPER MARKET HIJE GEZICHE ANDACHIM ALASADIRM INGI ADIS ABEBA LEMEDRES GIZE YSFELIGEJAL BEAL AWDAMET MALET HAGER BET NOW
@almazali4784
@almazali4784 2 года назад
እኔ ከሄድኩኘ ጥብሱን አልበላም ክትፎውን እና ቁርጡን ነው የምበላው ጨርጨር እንዳረሳው ማስታወሻ ይዛለው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@buzayehumulat4024
@buzayehumulat4024 2 года назад
ይሄንእያየው ሽሮዬ አረረች
@fmmsm2836
@fmmsm2836 2 года назад
😂😂😂😂😂 ተበላሽ ሽሮዬ የድሀ ስጋ! 🙆🙆🙆🙆
@manayehkassahun5495
@manayehkassahun5495 2 года назад
Amazing programme 👏 👏👏 arif dagma tinsaye new eyasalefin yeneberew. Keep it up 💯
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 2 года назад
እማማ ኢትዮጵያ አገሬ ናፈቀኝ 😭😭😭
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
እምነት ተስፍ ፍቅር እነኚህ ሶስት ነገርች በሰው ዘር በሙሉ ፀንተው ከኖሩ ምድነው ችግሩ ሰላም የሁሉ መሰረትነውእና ሰላም እድኖረን ጠንክረን እፀልይ አንበል ሆይ ሆይ ፈሰቅር ከፈጣሪ የተሰጠን ልዩ ስጦታነው እና እንከባከበው ይሰበራል እና ፍቅር ከተከባከቡት እደፅጌሬዳ አበባ የሚለመልም ሲሆን ችላ ካሉት ግን ውሃ እዳጣ አበባ ኩምሽሽ ጥውልግ ስብርብር የሚልነው እና እምነት እምነት የነፍሳችን ዋና ቁልፍናት በፈጣሪ ካመን እራሳችንን ካመን ሌላውንም አካል ለማመን አያዳግተንም እና እርስበራሳችን እንዋደድ 🙏🙏🙏🙏
@gebegreater9495
@gebegreater9495 2 года назад
Yonas ashkabach, sint aynet sew new yalew
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 10 месяцев назад
If you trying to eat meat Kenyatta market amazing/Nirobi/
@adamuayechew7403
@adamuayechew7403 2 года назад
Azgajwoche tehetnachue des yelyalle bertuelyee
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
ይቱብ ብር🤑 ከፈለኝ እንኳን ደስ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሙሲሊም ክርስታን እንኳን አደረሳቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን መልካም በዓል#
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 10 месяцев назад
ለመበላት የሚመረጥ አለ ;ለመብላት የታደለ አለ::😮
@merontsehaye3402
@merontsehaye3402 2 года назад
ቢጫው organic ነው ..simple, ነጩ የድልብ በሬ ነው , እባካችሁ ቀለበትና ሰአት ሼፍ አያረግም ቆሻሻ ስለሚይዝ , ከግምት ውጥ ክተቱት
@markonhonan702
@markonhonan702 2 года назад
Yhoni chole eko neshi abate
@ishowslows9384
@ishowslows9384 2 года назад
ኧረ ንካው አዳማዎች እንዳይ ሰሙሕ
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 2 года назад
ስመጣ ምርጥ ሞረድ ይዤ እመጣለው ለዬናስ
@yfuyi3048
@yfuyi3048 2 года назад
ስጋ ብሎ ዝም ነው ምራቅ አስዋጣቹን እጂ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
ይመቻችሁ አስተዋወቃችሁን ቆንጆዉን
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi 2 года назад
ሆድ አምላኩ !!!
@jaredzem9451
@jaredzem9451 Год назад
😆🤣🤣
@መኖሬለራሴነዉ
@መኖሬለራሴነዉ 2 года назад
ዋው እኔን የማፋሺገኚስ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏🤒
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 года назад
Enerasu.xire.siga.alwedim.gin.yenezi.liyu.newu.aboooo
@-tube2808
@-tube2808 2 года назад
ሎላዳይ እረ አስቀናሽኘ ስችጎርሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏🤒
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 2 года назад
Full of Cholesterol
@bereketgossaye8704
@bereketgossaye8704 2 года назад
ኧረ እነ ዋሌን መልሱልን!!!!!
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 года назад
ምራቄን አመጣቹ
Далее
Barno
00:22
Просмотров 753 тыс.
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 692 тыс.
🦊🎀
00:16
Просмотров 386 тыс.