Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
45:48
/የቤተሰብ መገናኘት/ "ከሀገር ስወጣ ልጄን ባገኝ ብዬ ተስዬ ነበር ... ልጃቸውን ያገኙት እናት እና አባት ደስታ //በቅዳሜን ከሰዓት//
31:43
Уникальный вездеход АРКТИКА. СОБИРАЕМ ЗАНОВО ХОДОВУЮ!
33:17
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
На самом деле, все не просто 😂
00:45
Самый умный комик. Выпуск 22 [Щербаков, Лисевский, Гудков, Малой, Пушкин]
1:44:02
የ17 ዓመት ጏደኝነት እና ጭንቅ! እንዳልክ አሰፋ ምን ገጠመው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Подписаться 729 тыс.
Просмотров 302 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
2 тыс.
@EyohaMedia
2 месяца назад
Endalkachew Assefa Dafa ስልክ +251966028548 CBE 1000236500423 Berhan Bank 1011242342251 Go fund me account! gofund.me/a67f8e1b
@ክእሎትክህነት
2 месяца назад
የአለምዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን የፍትእ አባት ተምሳሌት መንግስት ቢኖር የሰላም አለቃ አርጎ ይመርጥክ ነበር ግን አለመታደል ሆኖ ያለንበት ግዜ ዝም ነው አንተ ግን በርታ ከጎንክነን❤❤🙏
@almedenderkiyab9126
2 месяца назад
alme pls live gebana sew eyedewel enderda yederge sew selemewedek yesetal live geba keza birr yesebsebe pls pls
@oneethoipan9565
2 месяца назад
#ኢቢኤስ ተባበራቸው ተመልካች ስላላቹህ
@Alahwaki
2 месяца назад
Alah ceriso yimatew ወላሂ ያማል betamm ያሳዝናል ደሞ ቆንጆ ሊጅ 😢💔
@almedenderkiyab9126
2 месяца назад
aln almeyaaaaa esty endemenwedew enasayewe alm segeden yemeweddd live geba birrr yesebseb aln
@unievrsal-tube
2 месяца назад
እስኪ አዲስ አመት ይህን ጋዜጠኛ ለሌሎችም አረያ እንዲሆን በስነመግባርም፣በማዳመጥም እና ሰውን በመርዳትም በሁሉም ነገር መልካም ስለሆነ ይሸለም ምትሉ 🙌🙌🙌
@sadiyakedirkoliso
2 месяца назад
አለን❤❤
@Salam-m7u
2 месяца назад
አዎ በእውነት ይሸለም በዛላይ ትህትናው
@TizuNigussie-wy3my
2 месяца назад
እኔ እራሴ ልሸልመው እፈልጋለሁ
@tiz59905
2 месяца назад
ሀገራችን ላይ ብዙ ተከታይ ያለውን ሰው እንጂ የሚሰራ ሰው መች ተሸልሞ ያውቃል ዓለም ሰገድ ሽልማት ከላይ ነው ደግነት ሁሌ አይለይ የኔ ታላቅ ወንድም እወድሀለው❤❤❤❤
@seada9327
2 месяца назад
ዛሬ ለመጣበት የቻልነዉን ምላሽ እናግዝ
@adanchgirma5940
2 месяца назад
የዓለም ሰገድ አድናቂዎች የት ናችሁ ❤
@haymanotaweke9248
2 месяца назад
❤❤❤❤
@FitsumKebede-hp7df
2 месяца назад
ine alewu
@toyiba7644
2 месяца назад
እዚህ
@የማርያም2121
2 месяца назад
አለሁ
@gizachewalemisha1144
2 месяца назад
አለሁ
@ytfhdzuzu
2 месяца назад
አለም ሠገድ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብሎ ይሸለምልን የምትል እጅ አውጡ❤
@rehimabadi1597
2 месяца назад
❤
@genethunde7549
2 месяца назад
Lijun tebabren kasakemnew le alemseged endshelemenew yemikoterew
@mihertgebre8222
2 месяца назад
❤❤❤❤
@HabtamuAweke-l5d
2 месяца назад
8,000 ሰው 1000 ብር ብናስገባ = 8,000,000 ብር ይመጣል ስለዚህ በርቱ ፈጣሪ ደግሞ የኛን እርብርብ አይቶ ይረዳዋል ሙስሊም ክርስቲያኑ በየእምነታቹህ ፀልዩለት እግዛብሄር ይሄ ቀን አልፎ ከጎናቹህ ሆኖ ለምስጋና ያብቃዉ ። ሁሉም ያልፋል የዘማሪ አቤልን መዝሙር አዳምጥ እንዳልኬ። የራሴን አስገባሁ እግዛብሄር ከመድሃኒቱ ያገናኘዉ አመሰግናለሁ ።
@aben266
2 месяца назад
እኔ 1,000 አስገብቻለሁ እናተስ ?
@popizewdie8378
2 месяца назад
Tebarku
@aben266
2 месяца назад
@@popizewdie8378 አሜን
@emmaibelievegod9360
2 месяца назад
በትክክል ግድ ነዉ የሁላችንም እርዳታ ያስፈለገዋል ተባረኩ
@ayeshaAy-n2z
2 месяца назад
አሏህ አፊያውን ይመልስለት
@BilAloo-k2o
2 месяца назад
8 ሚሊዮን ለኢትዮጲያ ህዝብ ቀላል ነዉ እንረዳዋለን ኢንሻአላህ በሰላም ታክመህ ዲነህ ለማየት ያብቃን
@MulluTesfaye-pw7qo
2 месяца назад
የስንቱን እንባ ያበሰ እንዳልክ ሲያለቅስ ማየት ይጨንቃል😢
@eyarslaewarkneh4548
2 месяца назад
ፈጣሪ ይርዳው የስው ልጅ ከንቱ ነው
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@mame.f3798
2 месяца назад
አይዞህ የኔ ልጅ የድንግል ልጅ ይማርህሌላ ምንም አልል
@alemkebede5848
2 месяца назад
አውነት ነው ይጨንቃል ልብ ይነካል አዝናለሁ ሦስቱንም ምርጥ የህዝብ አገልጋዮች እንባ አባሾች ገና ሲጀምሩ ከሬዲዮ ጀምሮ አውቃቸዋለሁ እረጅም አድሜን ይስጥልነ የታመመውን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘው አይዞአችሁ ሁሉም መልካም ይሆናል።
@Saragrima
2 месяца назад
አንቺዬዋ
@EyuEndu
2 месяца назад
እነዚህ 3 እንቁዎች የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ናቸው ብርቅዬ ሰዎች ናቸው ለኔ የቻልነውን ማገዝ ግዴታችን ነው እባካችው ቲክቶከሮችና ትላልቅ ፔጆች አሰባስቡ እሽቱ መለሰም ግዴታውን እንዲወጣ ሹክ በሉት ይህ ወጣት ይዳን
@LubabaMamo
2 месяца назад
ትክክል ወላሂ አላህ አፊያዉን ይመልስለት
@sewuTube-rf3lu
2 месяца назад
እኔን ከኩላሊት በሽታ ያዳነኝ መድሀኒአለም ለሱም ይድረስለት ይድናል መድሀኒአለምና እመቤቴማሪያም ይድረሱልህ
@rasayifat5726
2 месяца назад
ጠጠር ይሆን?
@Keabe-q8z
2 месяца назад
እግዝያብሔር ይማርህ
@AmelworkyemerBesher
2 месяца назад
ብትክክል እግዚአብሔር ይቻላል
@tgethio6945
2 месяца назад
አሜን እኔንም ይድነኝ
@NigstWelde-q2s
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@tesfatesfa8445
2 месяца назад
የስውሯ ማርያም ቅቤ እምነቷን ስለት ተሥላችሁ አድርጉለት እግዚአብሄር ይማረው
@meseretgetahun5595
2 месяца назад
ካልቀየረ ኘሮቴስታንት ነበር my friend መልካም ሰው ነው እመብርሃን ትጎብኘው
@sikosolo3276
2 месяца назад
አወ ልክ ነሽ ፀበል እና እምነት ባይለየው ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይማረው
@luna1997.
Месяц назад
Enantenm egzabher ymara hu wede krstos ymelsachu wedezelalem hywet ,yaltesafen manbebe berasu beshta nwna
@aben266
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይማረው 1,000 ብር አስገብቻለሁ በይበልጥ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት እመቤቴ ማሪያም ለጭንቃቹ ቀን አትለያቹ 🙏
@Medi-Habeshawit
2 месяца назад
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ታደሰ የአመቱ ምርጥ ሚድያ እዮሀ ሚድያ የአመቱ አፀያፊ ተግባር የህፃን ሔቨን አሰቃቂ ግድያ😥😥😥
@MercyN-m4k
2 месяца назад
እንዳልክን አንረሳውም ዩቱዩብና ቲክቶክ በሌለበት ሰአት ሀሙስ በናፍቆት ነበር የምንጠብቀውና ስንት አስደሳች አሳዛኝ ታሪክ ሲያሰሙን የስንቱ ትዳር ሲጠገን የማንረሳው ጋዜጠኝ ነው እንዳልክን እናግዘው ከአለምሰገድ ጥሪ ቀርቦልን የማዳም ቅመሞች የትናችሁ እህቶቼ❤❤❤
@galilaatnafu8779
2 месяца назад
😢😢😢😢❤❤❤
@abebech3154
2 месяца назад
እንዳልክ ካለቀሱት ጋር የምታለቅስ ከሚጨነቁት ጋር የምትጨነቅ የቅኖች አምላክ እግዛቤር ይርዳህ አይዞህ ኢትዮጵያን ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤
@EtsehiwotShewatatek-c5v
2 месяца назад
እመቤቴ ማርያም ትዳብሰው አይኑ ከመነካካቱ በፊት ፀበል ውሰዱት የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት የስንቱን ታሪክ ለውጣለች አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ
@mulunesh3599
2 месяца назад
እዳልክዬ አንተ የብዙዎችን ችግር ስትፈታ የብዞችን ህይወት ታድገሀል። ዛሬ ደግሞ የኛ ተራ ነው እግዚአብሔር ይርዳንና የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ አናንስም!
@babalove1405
2 месяца назад
አለም ሰገድ አትጠራጠር እመቤቴ ወላዲት አምላክ በሽታውን ሁሉ ምራ አይኑንም ገልጣ ላይ ነስጋ አብቅታው በደስታ እየመራን እንደ ሚሄድ 200% ፐርሰንት በእናቴ ድንግል ማርያም ሙሉ እምነት አለኝ አንዳችም እንዳትጠራጠር ። 🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@masetewal6914
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️😢🙏🙏🙏
@felenuna8034
2 месяца назад
አዳኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰራውን እራሱ የፈጠረውን የሚፈውስ እርሱ ላይብቻ እናተኩር እግዚአብሄር ፈውስን ይላክለት
@tenayeshure7957
2 месяца назад
አሜን
@nardoszrguytube9112
2 месяца назад
እንዳልኬ እስካሁን በሰውም በሰማይ ስላስቀመጥከው የመልካም ስራህ መዝገብ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ የምትችሉ እንዚህን መልካም ሰዎችን ውላታ እናስብ 😢
@AzebMamo-m8v
2 месяца назад
እንዳልክዬ አይዞህ አንተ የዘራሀው መልካም ዘር ለወንድምህ ምህረት ያደርግለታል አይዞህ ፈጣሪ አያልቅበትም
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@MahlietTsige
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይማረው መንፈስ ቅዱስ ከሀኪሞች ጋር ይስራ እንዳልክየ አይዟችሁ።
@muluwerk2011
2 месяца назад
ይህን ጂግና ጋዜጠኛ ማነው እንዴ እኔ የሚያዴቀውና የሚያክብርው?እርጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@godislove5271
2 месяца назад
7,500 ሰው $10 ነው የሚደርስብን እናግዘው አይዞህ እንዳልክ እግዚአብሄር ይድረሰላችሁ እግዚአብሄር ይማረው አሜን!
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@Jojogeb1
2 месяца назад
@@Cutepets_1-c ጤነኛ ናችሁ ግን? እንደዚህ አይነት የሚያሳዝን ነገር እየተወራ እየደጋገማችሁ ደምሪኝ ማለት????
@meseretrefera2664
2 месяца назад
😂😂😂 እግዚአብሔር ይስጥሽ yeselechegn ኮመንት ቢኖር ጌታን እብድ ናቸው መሰለኝ ሲያስጠሉ @@Jojogeb1
@godislove5271
2 месяца назад
@@Jojogeb1 ይች መቀነስ ነው ያለባት
@itsmee5496
2 месяца назад
Challenge accepted
@semiraabajebel7573
2 месяца назад
እናንተን እየሰማሁ ነው ያደኩት መንገዴን ጠርጋችሁልኛል ለኔም በጣም አመሰግናለው❤❤❤
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@EdenAbebe1969
2 месяца назад
እንደው አንተ ሰው አለምሰገድ እድሜህ ይርዘም በምትሄድበት የመቤቴ ምልጃ ይከተልክ አሜን በሉ❤❤
@hanaethiopia1059
2 месяца назад
Amen 🙏🏽
@jemilaMuhamed-kf6ri
2 месяца назад
በጣም አማራሪ ነበርኩ ይሄንሳይ ግን ሁሌም ፈጣሪየን ማመስገን እንዳለብኝ ትምሬአለሁ እና ሁላችንም ፈጣሪያችንን እናመስግን አልሀምዱሊላህ አላህ ያሽርህ ወንድሜ
@emmaibelievegod9360
2 месяца назад
እግዛብሔር ጨርሶ ይማረዉ ወንድሜ እንዳልክ አንተ ጥሩ ሰዉ ካለቀሰ ጋር የምታለቅስ ከተቸገረ ጋር የምትቸገር ሁላችንም የቻልነዉን መረባረብ አለብን አይዞህ ወንድሜ🙏
@fs-ul9tv
2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ምንድነው ዋስትናችን የ 28 አመት ወጣት ሁለት አይን እና 2 ኩላሊት ማጣት አሳዛኝ የሚለው ቃል አይገልፀውም እግዚአብሔር ይጎብኝህ ወንድማችን 😢😢😢💔💔💔
@wineywelde3367
2 месяца назад
Amen Gad help this boy & family.
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@lovelet0124
2 месяца назад
እንዳልክ እባክህ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰደው እባክህ ይድናል እርግጠኛ ነኝ። ንስሀ ይግባ እና ውሰደው እባክህ።
@LuYo-ik8pm
2 месяца назад
Amen
@sababekele8721
2 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏
@hannaabraham3566
2 месяца назад
እንዳልክ ለተቸገሩት እደደረስክላቸዉ ለአንተም መደሀኒያለም ይዲረስልህ 😢😢😢
@mennataye3397
2 месяца назад
ደጋግ ሰዎች ይፈተናሉ እግዚአቢሄር መጨረሻዉን ያሳምርልህ
@amelworkdesta4601
2 месяца назад
ሰማእቷ ቅ አርሴማ በዘንባባዋ ትዳብስህ ወንድሜ አዟቹ የእዮሀ ተከታዮች ይሔ አይከብድም ። ፈጣሪ መድሐኒያለም እሱ ይጨመርበት🙏 አይዞህ እንዳልክ 🙏
@hanajovani6021
2 месяца назад
የድናል እግዚአብሔር የሚወደዉን የፈትናል እጅ አየጨክንም አይዛችሁ እግዚአብሔር የማርህ ወድሚ
@je5469
2 месяца назад
ጌታ ይርዳቹሁ የኢትዮ ህዝብ ከጎንህ እንደሚቆም አልጠራጠርም😢❤
@dagimtiroro5489
2 месяца назад
እንዳልክ ከምሳሌዎች አንዱ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር እንኳን ራደህ ለወንድምህ የእግዚአብሔር እጅ ይዘረጋል ሰዎችም 🖐️🖐️🖐️እጃቸውን ይዘረጋሉ
@kidistmesfin2476
2 месяца назад
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃቸዋል። አይዞን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@genetayele9059
2 месяца назад
እንዳልክዬ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው የአቅማችንን እናደርጋለን ልቤ ነው በጣም ያዘነው
@direharerej
2 месяца назад
ጌታ እየሱስ ለምስጋና ይብቃው አምላኪ ሆይ ማረው🙏🙏❤❤❤
@netsanetmolla1705
2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል እንዳልክን የማውቀው ከ 13 አመት በፊት በፋና ሲተላለፍ እርቅማዕድ ፕሮግራም ሲመራና ሲያዘጋጅ ነው ....... የብዙዎችን እንባ አብሷል በጣም ቅን ሰው ነው ...... መልካም ነህና መልካሙን ሁሉ ይዞልህ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለው .......
@sarabekele3347
2 месяца назад
አትያዘኝ አይባልም ማረኝ ነው። ደሞ እግዚአብሔር ይምራል ! ተስፋ መቁረጥ የለም መሀሪ ፈጣሪ አለን
@gebrehannabalcha6280
2 месяца назад
የአለም ሰገድ ወዳጅ ነኝ ያላችሁ የትአላችሁ ? ይህ ልቡ ርህሩህ አእመሮ ብሩህ የወሆነ ምርጥ ጋዜጠኛ ወዳጆች ብቅ ብቅ በሉ !❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@TsegaDermolo-i4t
2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውሰው አይዞህ ለቅሶህን በደስታ ይቀየር።
@hidayaabdellah4926
2 месяца назад
የሚዲያ ባለቤቶች ቲክቶከሮች ደጋግ ኢትዮጵያዉያንን አስተባብሩ ሌሎችን ሲረዱ ሲያስረዱ የነበሩ ሰዎች ናቸዉ ተቸግረዉ ከፊታችን የቆሙት ዮኒን ከአላህ ጋር እናትርፈወ
@DanielGetachew-v6j
2 месяца назад
እባካችሁ በእነዚህ ወገኖች በኩል ለዚህ ወጣት ልጅ እንድረስለት ውጭ የምትኖሩ ዳያስፖራዎች በተለይ ምክንያቱም የናንተ ገንዘብ ምንዛሪው ስለሚያይል ነው ለወገን ደራሽ ወገን ስለሆነ የው።
@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة
2 месяца назад
ወላሂ እኔም ነገዬን ፈራው አሏህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት አሏህ ካልነበረበት ያስገኘው አለሙን ሚቆጣጠረው ጌታ ይሁን በሚለው ቃሉ ብቻ ሚሆን የአለሙ ጌታ እሱ ሙሉ ጤንነቱን ይመልስለት እኛንም አሏህ በማይቻል ነገር እንዳይፈትነን እራሴን እሱ ቦታላይ አድርጌ ሳልኩት ወላሂ አሏህ ያሽረው
@negashtersit7630
2 месяца назад
አቤቱ ሐያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለታመሙ ፈውስን ተስፋ ላጡ ተስፋ ለተራቆቱ ልብስን ለተራቡ ምግብን የምትሰጥ አንተ ነህ እና የታመመውን ገና ለጋ ወጣት ወንድማችንን በምህረት እጆችህ ዳሰህ ከህመሙ ፈውሰው።
@saradesta3038
2 месяца назад
እንዴት ብዬ ለፅናናህ እንዳልክ ከጎን ነገ አግዚኣብሔር ደግሞ ይረዳሀል
@meseretrefera2664
2 месяца назад
ምሕረቱ የማያልቅ ልዑል እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይዘርጋለት ይዳብሰው ይማረው 🙏ደሞም ይምረዋል እሱ አያልቅበትም ♥️🙏
@Kidist19
2 месяца назад
ሶስቱ የእርቅ ማዕድ ወርቃማዎቹ የማከብራቹ🙏 እንዳልክ አንተንም ወንድምህንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ አይዞህ ይህ ጨለማ ጊዜ ያልፋል🙏 ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
2 месяца назад
ከጋዜጠኞች እንዳልክ አሰፋ ከሬዲዪ ምንተሰኖት ይልማ ትእግሰት ዎልተንጉሰ እንዲሁም አሌክሰ መሰረት በዙ ተሻገር ጣሳው ከእግዚሀብሔር በታች ሀገርን ለማዳን እሰከ ጥግ ዎጋ የከፈላችሁ ናችሁ ጀግና ማለት ከራሱ ይልቅ ለሌላው የኖረ ማለት ነው ያ ማለት እናተ ናችሁ💚💛💓
@ሎዛ
2 месяца назад
እምቤታችን ድንግል ማርያም በቀሚሷ ዳሳ ምህረትን ታሰጥልን🙏አይዞህ ወንድም እንዳልክ
@abebashzegeye3379
2 месяца назад
የእግዚአብሔር ታምራት ብዙ ነውናሰማህቱ በርሜልቅዱስ ጌርጊስ ውሰዱት ይድናል አይኑም ህክምና ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያድነናል ግን እግዚአብሔር ን እናስቀድም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርህ
@SeneduYelak
2 месяца назад
እኔ በሬዲዮ የእርቅ ማዕድ ላይ የምሰማው በአካል ስላየው ደስህ ብሎኛል እሱን ፈጣሪይ ይማረው በጣም ይከብዳል ምነው በልጅነቱ ፈጣሪይ ይድረስልት
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@belaynegash6550
2 месяца назад
@@Cutepets_1-cደምሮ ያውጣሽ
@hailemesfin1864
2 месяца назад
አይዞህ እንዳልክ ሁሉ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ጋ ነው አይዞን
@NatikAkiye-ce9fl
2 месяца назад
ወይኔ በእውነት በጣም ያሳዝናል። እባክሽ በቻልነው እንርዳ። እነዚህ ሰዎች የስንቱን ችግር የፈቱ ናቸው አሁን ችግር እቤታቸው ገባ። የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በፀሎት እንርዳ። ልጁን ሳላየው ልቤ ተሰበረ
@yikertaendale1112
Месяц назад
እግ/ር ይችላል አይዞችሁ ድኖ ይመሰክራል በዮሀ ሚዲያ አለምዬ ይሳካል በጌታ አምናለው
@YetenayetAsfaw
Месяц назад
መልካም የሆነው እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክለት አይዟችሁ ደግሞ ድኖላችሁ ለምስጋና ያብቃችሁ!
@tigetishome2984
2 месяца назад
ወይኔ እዳልክዬ የስንቱን እባ እዳላበስክ ዛሬ ስታለቅስ ማየት እዴት ያማል 😭
@tsehayabebe2367
2 месяца назад
ደጉ ሰምራዊ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉንም ማድረግ ይችላል አይዞን ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም አይልም ጎ ፈንድሚ ቢከፈት ሁሉም እጅን ይዘረጋል እግዚአብሔር ነገራችሁን ሁሉ ያከናውንላችሁ የሁሉም እናት አዛኝቷ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ::
@getachewalmaw3677
2 месяца назад
ሰማይና ምድርን የዘረጋ አምላክ ጨለማዉን ብርሃን ብርሃኑን ጨለማ የሚያደርግ አምላክ እናቱ ማሪያም ኩላሊትህንም አይንህንም በምረት እጆቿ ትዳብስህ።
@eden2056
2 месяца назад
Amen Amen Amen
@peace2all51
2 месяца назад
አዳኝ ፈዋሽ እየሱስ ብቻ ነው. መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ
@BezawitAbebe-bu9mi
2 месяца назад
እንዳልክዬ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን አይዞክ እንጸልያለን,,እቺ ምድር ጊዚያዊ ድንኩዋናችን ናት ብዙ ነገር ሲፈራቅብን ተስፋ መቁረጥ የለብንም ,,እንባ እና ለቅሶ ,ህመም የሌለባት መኖሪያ ጌታ አዘጋጅቶልናል,,,,ደግሞ በዚም ምድር ቢሆን ጌታ ፈዋሽ ነው ,ሁሉም ያልፋል አይዞክ ነገ ደግሞ በምስጋና በሳቅ ትቆም ይሆናል,,,,,, በጌታ ሀይል በርታ
@tsigedesta7553
2 месяца назад
አለምሰገድ አልፎ አልፎ እከታተልሃለሁ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ተመልካቾችህን በደዚህ ሁኔታ ስትቀርብ (ስትጠይቅ) አንተ ጠይቀሕ እጁን የማይዘረጋ የለምና በርቱ፡፡ ልጃችንን ወንድማችንን ምሕረቱ የማያልቅበት ጌታ መድሐኒአለም ይዳብስልን፡፡ እኔም እተባበራለሁ፡፡
@umdunia5681
2 месяца назад
ያ ረቢ ስሜቱ ከባድ ነው ስለ ሁሉም አልሃምዱሊላህ ኢንሻላህ ታክሞ ድኖ ተደስታችሁ የምንሰማ ያድርገን አላህ ያሽረው ከመድሀኒቱ ጋ ያገናኘው!!
@christianworldtube
2 месяца назад
አይዞህ እንዳልክዬ ትናንት በሰው ችግር አብረህ ስታለቅስ እንባ ስታብስ ነበርና እግዝአብሔርም ላንተ ችግር የሚቆሙ ወገኖች ያዘጋጅልሃል! ያለንን 100ብር ቢሆን አያስገባን አይዞህ እንበለው ! በህይወት እያለ እንድረስለት እባካችሁ!?እግዚአብሔር ይማርልህ እንዳልክዬ!
@Hanan-kn6dn
2 месяца назад
ውይ ውይ የሰው ችግር የሚቀርፉ ሰዎች ለካም የራሳቸውም ችግር አለባቸው አይ እግዚአብሔር ይማርልህ እንዳልክዬ አይዞህ😢😢😢
@ግእዝቲዮብ
2 месяца назад
በጣም
@MsParadise-z9t
2 месяца назад
Enagezachew eminchelewen
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ያበሰ እንዳልክ ስያለቅስ ማየት አንጀቴ በላኝ😢😢 ወንድማችን እግዝአብሔር ይማረው ጠናው ይመልስለት😢
@eritrealove7981
2 месяца назад
እንዳልክ በጣም ማደንቀው ጋዜጠኛ ነው፡ ፈጣሪ ኣምላክ ፍጹም ምህረትን ያውርድለት፡ ኣይዞህ እንዳልክ ወንድማችን ፈጣሪ ይምረዋል ይድናል።
@tiz59905
2 месяца назад
ሶስታቹም ቅን መልካም ሰዎች ናቹ በ 📻 እከታተላቹ ነበር እርቅ ማአድ ላይ ሶስታቹም በጣም አድማጭ ናቹ የሰው እንባ የምታብሱ እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏
@جنات-ذ1و
2 месяца назад
አለምየ በጣም ነዉ የማከብርህ ስደተኛዉ እህትህ ከሳኡድ አረቢያ🙏
@zizumohammed683
2 месяца назад
የዝህ የስው ትህትና ትግስት ደስ የሚለው lik. አላህ ከስው አውሪ ይጠብቀን
@asekagnew
Месяц назад
እንዳልክ የኔ ጌታ ከልጅነቴ ጀምሮ መልካምነትህን ስሰማ ነው የኖርኩት የሰውን እንባ ያበስክ አንተ ዛሬ አታለቅስም ደግሞ እመብርሃን ታድንልሃለች ሁሉም ሰው ከ1ብር ጀምሮ የቻልነውን እንረዳሃለን አይዞህ አለም ቲጂ ምርጥ ጓደኝነት አለምዬ ያንተ ትህትና ይገርመኛል እመቤቴ ትጠብቃችሁ እግዚያብሄር ይማርህ ዮኒ የኔ ጌታ ትቆማለህ ታያለህ እንደ አልአዛር ከጉርጓድ ያወጣሀል ፀልዩ እንዳልክዬ ራስህን ጠብቅ ።
@txhffyxh9171
2 месяца назад
ዛሬ በጣም ወሳኚ ወሳኚ ሰወች ነው ያመጣህልን አለምሰገድ እዳልክ በጣም አድናቂው ነኚ አይዞህ እዳልክ መድማችን
@ruhamabarkot4802
2 месяца назад
እንዳልክየ እኔኮ ልቡን ደገፍ ሲያደርግ ሀሌም ይልሳዝነኛል ለካ እያመመህ ነው ማለት ነው የኔ ውድ😢😢😢😢ብቻ ሁላችሁንም እንወዳችኋል😍😍ትጂየ😍ልጁንም እግዜአብሄር ይማርው
@abeebakassaye3195
2 месяца назад
የልብ ህመም ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
2 месяца назад
ጀግናው ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ከወንድም እህቶችህ ይ ጓደኞችህ ጋር ስላየንህ ደስተኛ ነን የጋዜጠኛ እንዳልክ አሰፋን የወንድሙን ህመም ሼር ስላደረከልን እናመሰግናለን ከጎኑ ነን እግዚአብሔር ይምረዋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይማረው ከሁሉም በሽታ ድኖ በጤናው ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@DanaTeferaAsfaw
2 месяца назад
እንደአልክ እግዚአብሔር የወንድምህን ሙሉ ጤንነት ተመልሶለት ለማየት ያብቃህ አይዞህ ወንድሜ የምህረት አምላክ ሀዘንህን በደስታ ይቀይርልህ የኔ ደግ ወንድም❤
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
2 месяца назад
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አለምሰገድ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይጨምሩ ይስጥክ
@btrueeth
2 месяца назад
እኔም የሆነብኝ ይኼው ነው። ያላሰብኩት በሽታ መጥቶ ህይወቴን መሰቃቀለው። አይኔንም ማጣት እችላለሁ። አይዞህ ዮኒ አላውቅህም ግን አምላክ ላንተ ባፍንጫህ እስትንፋስ እስካለድረስ ተስፋ አለህ እና ተስፋ አትቁረጥ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
@hellenzewdu7179
2 месяца назад
Tigest Waltenigus🥇🏆💐 Alemseged Taddese 🥇🏆💐 Endalkachew Assefa 🥇🏆💐
@Gelila67
2 месяца назад
ከወለዱ እንዳ አንተ አይነት መልካም ትሁት ብልህ መውለድ ነው እግዚአብሔር እናትህን በጣም ይወዳታል አንተን የመሰለ ልጅ የሰጠት የዓመቱ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አለምሰገድ ታደሰ የዘመኑ ጀግና ❤
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@ጽናት
2 месяца назад
ውዶቻችን ቲጂዬ፣ እንዳልክዬ፣ አለምዬ፣ ዮንዬ እይዞአችሁ። እግዚአብሔር ይረዳናል። ያለንን ሁሉ አዋጥተን ወንድማችንን እናግዘው። እናንተ የሀገር ዕንቁዎቻችን ናችሁ። ዮንዬ የሁላችንም ወንድም ነው። አይዞአችሁ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም ዮንዬ ይድናል። በርቱ።አብረን አለን ከጎናችሁ ነን። ❤❤❤ዮንዬ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ ያድርግህ ትድናለህ። አይዞህ ወንድምአለም።
@danielk.4183
Месяц назад
እጅግ በጣም ያማል አይዞህ አንተ ልበ ቀና እንዳልክ አይዞህ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልህ ጨርሶ ይማረዉ ሐዘናችሁን ወደ ደስታ ይለዉጥላችሁ እኔም አሁኑኑ ብር 1000 ገቢ አድርጌአለሁ
@mahletbelayneh7960
2 месяца назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።እናንተም እግዚአብሔር ብድር ይክፈላችሁ እንደልክ በርታ ጠንከር በል እግዚአብሔር ለሁለችሁም ጤነችሁን ይስጣችሁ።
@teyebaaderejee
2 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዳልክዬ ይሄን የሚያክል ድብዳ ተሸክመህ ነው የሰውን ችገር የደረብከው አላህ ያሽርልህ አፊፊያ ያርገው በጣም ነው ያዘንኩት💔😭😭😭
@firehiwotseblegiorgis301
2 месяца назад
በፈጣሪ አስጨናቂ ፈተና እግዚአብሔር እጁሰፊ አዛኝ አምላክ በምህረቱ ይጎብኘው 🤲 እኔ ከእናንተ ባላውቅም ከህክምናው ባሻገር ፀበል ብታፀብሉት መልካም ነው ።
@kalina8827
2 месяца назад
እንዳልክ ለስንቱ የደረሰ በተለይ ያቺ በአባቷ የተደፈረችዋን ልጅ አልቅሶ ብር እርዷት እባካቹ ሲል የነበረ ሰው ነው እመቤቴ ለቅሶህን ወደሳቅ ትቀይረው 🥺
@Cutepets_1-c
2 месяца назад
ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤
@emushfikadu-ec3hn
2 месяца назад
በጣም😢
@GenetLigabawገኒሊጋባው
2 месяца назад
አሜን፫
@Zewdnesh.DWodage
2 месяца назад
እንዳልክ ቲጂ አለምዬ ምንም እንዲነካችሁ አልፈልግም ምክንያቱም እናንተ ሳታውቁት እኔን ቆሜ እንድሄ አድርጋችሁኛል ፈጣሪ ይከተላችሁ
@simretzeray5719
2 месяца назад
አይዟችሁ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እንባችሁንም ያብሳል እንዳልክም ወንድምህ ድኖ ፈጣሪ ለማመስገን ያብቃችሁ!
@YeshiFisha
2 месяца назад
እንዳልክ አድናቂህ ነኝ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ ይድረስለት ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን!!!
@MisirWet
2 месяца назад
እንዳልክየ አይዞህ። እግዚአብሔር እኮ ሁሉን ይችላል ። እናንተ እኮ የሁሉ ቤተሰብ ናችሁ። አይዞአችሁ። እኔም የአቅሜን አደርጋለሁ። አለምሰገድና ቲጂየ ተባረኩ። ጌታ ኢየሱስ በሁሉን ቻይነትህ ይሄንን የታመመ ልጅ ጎብኘው።
@KikifikerfikeryenaKikifikerfik
2 месяца назад
ትንሹ ወንድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ ቅዱስ ገብርኤል አለ ትድናለህ የኔ ጀግና
@Nawal04
2 месяца назад
አይዞህ ወንድሜ አንተ የብዙ ሰዎችን እንባ እንዳበስከው አላህ የወንድምህን ሙሉ ጤና ይመልስልህ 🤲🤲
@neimasani5818
2 месяца назад
አላህ አፊያውን ይመልስለት ኢንሻአላህ በቻልነው አቅም ከጎናቹህ ነን
@mezgebegashaw7531
2 месяца назад
ህይወትን እንደዛሬ ፈርቻት አላውቅም።"ሰውን ታስበው ዘንድ ምንድነው?"አለ ነቢዬ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት!በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምላችሁ።በእውነት ልብ ሰባሪ ነው።
@MagdasTeketeleny
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢😢
@YonasYohannes-m8f
2 месяца назад
የስውሯ ማርያም ፀበል እና እምነት ፈዋሽ ነው። እዛ ውሰዱት ይድናል
@vxdgougf1707
2 месяца назад
ምርጥ ጋዜጠኞች 👌👌👌👌👌ከ ፋና fm ጀምሮ አድናቂያቺሁ ነኝ 👌👌👌👌
@astergeberemichael7237
2 месяца назад
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ብርሃንህን ትመልስልህ ተአምሯን ትግለፅልህ ወንድሜ ፈጣሪ ምህረት ሰጥቶህ ለምስጋና ለመምጣት ያብቃህ
@selamaf8711
Месяц назад
እንዳልክዬ እንዴት ከልብህ ሰው ነህ ሩህሩህ መልካም ቅን ሰው ነው። እግዚያብሄር አዎቂ ነው ለነገሮች ሁሉ መፍትሄ አለሁ ሁሉን ማረግ የሚችል አምላክ የምታመልከው አምላክ ካንት ጋር ነው ❤
@zufantessam
2 месяца назад
የሁላችሁንም ህመም ነው ያመመኝ አምላክ ድብስ ያርግላችሁ እናንተ ማለት ስንታመም የምታስታምሙን ስንሰበር የምትጠግኑን ናችሁ አምላክን የምለምነው የስንቱን እንባ ያበሳችሁት በዚህ ልጅ ምሮላችሁ ካሳችሁን ይመልስላችሁ አርሴማ እናቴ ትማርለችሁ
@hiwi-ts9ch
2 месяца назад
የአንድ ማኪያቶ ለ ዛሬ ብንተው ትል ነበር አይዞን
@welansatesfaye5384
2 месяца назад
እንዳልክ አይዞህ ወንድሜ በርታ በርታ እንረዳዳለን!!!!
@romanurga5755
2 месяца назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ላክለት
@3001-m7z
2 месяца назад
እንዳልክ የምንወድክ ስታለቅስ ማየት ያማል ፈጣሪ ይማረው ያለንን እንርዳ
Далее
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 114 тыс.
31:43
/የቤተሰብ መገናኘት/ "ከሀገር ስወጣ ልጄን ባገኝ ብዬ ተስዬ ነበር ... ልጃቸውን ያገኙት እናት እና አባት ደስታ //በቅዳሜን ከሰዓት//
Просмотров 237 тыс.
33:17
Уникальный вездеход АРКТИКА. СОБИРАЕМ ЗАНОВО ХОДОВУЮ!
Просмотров 469 тыс.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
Просмотров 25 млн
00:45
На самом деле, все не просто 😂
Просмотров 554 тыс.
1:44:02
Самый умный комик. Выпуск 22 [Щербаков, Лисевский, Гудков, Малой, Пушкин]
Просмотров 946 тыс.
1:07:12
አይጦቹ ፍራሻችንን ቤታቸው አረጉት ክፍል፦ 2 #addiction #2024 #wife #home #love #lovestory
Просмотров 244 тыс.
41:31
ዋንቲያ የኢትዮጵያ ሕዝብን በይፋ ይቅርታ ጠየቀች|wantiya|abrilo|ዋንቲያ እና አብሪሎ ስለግንኙነታቸዉ ተናገሩ /#abbaytv#sekela#habesha
Просмотров 434 тыс.
18:47
Ethiopia - ሰራዊቱ ከባድ ጭቅጭቅ አስነሳ፣ የጦሩ ነገር ሊለይ ነው፣ ያወዛገበው የጎሳየ ዘፈን፣ ስለ አዲስ አበባ ኮንደሚኒየም የተሰማው፣ ፓርቲዎች ታገዱ
Просмотров 167 тыс.
33:48
ባሌ እራሱን ሲያጠፋ አጠገቡ ነበርኩ! ....ባለ ታሪክ ቲክቶከር ፍሬህይወት
Просмотров 138 тыс.
34:37
ልንጋባ ቀን ተቆርጦ ድንገት ጉድ ሰማሁ የ4 ዓመት ፍቅሬ መዘዝ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
Просмотров 329 тыс.
39:58
የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 217 тыс.
1:16:13
‘ደለለኝ’ ቅቤ ምላሱ አታለለኝ ማሬ ነሽ ብሎ ሸነገለኝ! የሰውን ልጅ የክፋት ጥግ ያየሁት በእሱ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 260 тыс.
31:01
ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት ባለቤቴ ላይ የደረሰው የመኪና አደጋ ከባድ ሚስጥር አወጣ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 260 тыс.
48:57
ከሃገሩ የወጣ! ለሰርጌ ያሰብኩትን ድንገት ጉድ አደረገኝ! እርግማኗን ታንሳልኝ እና ይቅርታ ልበላት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 150 тыс.
33:37
ከአውሮፓ የመጣችው እናት ለምን ‘ጎዳና’ ወጣች? የተሳሳተው የህይወት መንገዴ እዚህ ላይ ጥሎኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 227 тыс.
33:17
Уникальный вездеход АРКТИКА. СОБИРАЕМ ЗАНОВО ХОДОВУЮ!
Просмотров 469 тыс.