Тёмный

የ60ዎቹ ባለስልጣናት ያልተነገሩ እውነታዎች / የአፄ ሀይለስላሴ እርግማን 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

የ60ዎቹ ባለስልጣናት ያልተነገሩ እውነታዎች / የአፄ ሀይለስላሴ እርግማን
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #emperor #ethiopia #addisabeba #mekoya #shegerfm102 #haileselassie #fetadaily #አክሊሉሀብተወልድ #60ዎቹ #Hailesilase #shegerwerewoch #shegerinfo
‪@EthioTizitaa‬

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 месяцев назад
እውነት የደርግ ታሪክ ሁሌም ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ክፉ የጨካኞች የመጨረሻው ጥግ ነው።የሰው ስጋ በልተዋል እየተባሉ የሚከሰሱት እነ ቦካሳም ያደረጉት ይህንን ነው።እኛ ግን ፈሪሀ እግዚአብሔር አለን ብለን ስለምናምን ነበር ልሁነቱ።እነ ቦካሳ፡ሳሙኤል ዶ፡ኢድአሚንም ጭካኔያቸው ይሄው ነበር የኛ ግን ከነሱ የባሰ ነው።ደርግ ሀገር ትውልድ ያጠፋ ክፉ ቡድን።ዘራችሁ አይባረክ የተረገማችሁ የእፉኝት ልጆች ክፉ ማህጸን የፈጠራችሁ።የሀገራችን ሰው ናችሁ ብለን አናምንም።የሰው ዘር ስለመሆናችሁ እንጠራጠራለን።ክፉዎች ምድር አትቀበላችሁ።Ethio Tizita ለታሪኩ አቅራርርብ ከልብ እናመሰግናለን።
@yohannessolomon8131
@yohannessolomon8131 5 месяцев назад
menge jegna nw!!😘
@yohannessolomon8131
@yohannessolomon8131 5 месяцев назад
Ene hilesilase erasachew sntun yalefd yecheresu alnebr ende ? 1953 ብ/ጀነራል መንግስቱ ንዋይን እንደ ቋንጣ ቀኑን ሙሉ ሰቅለውት የል እንዴ ? ሀይለስላሴ ምንም ያላደረገውን ልጅ እያሱን እንኳን ሰው አውሬ እራሱ በማይታሰርበት የብረት ሰንሰለት አስረው አስገድለውታል ሀይለስላሴና ሚኒስትሮቻቸው እራሳቸውን እንደ ንፁህ ሲያዩ ይደንቀኛል ምንም ቢሆን ግን ደርግ መግደል አልነበረበትም!
@fasilkagnew8822
@fasilkagnew8822 10 месяцев назад
"ይሄ ባሪያ ሊገለን ነው " የምትለዋን ቃል ለማመን ትንሽ ይከብደኛል :: በዛን ወቅት ዲክቴተር መንግስቱን የሚያውቁት የደርጉ የቅርብ ሰዎችና የድርግ እባላት ብቻ እንጅ ብዙ ሰው አልነበረም :: እራስ መስፍን በምን አውቀው ይህንን እሉ ?
@SH-ly7rt2
@SH-ly7rt2 10 месяцев назад
የእርግማኑ ወሬ ድርሰት ነው ፣ እንዲህ አይሉም።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 10 месяцев назад
የ60ዎቹ ባለስልጣናት ያልተነገሩ እውነታዎች / የአፄ ሀይለስላሴ እርግማን
@tekafogi5813
@tekafogi5813 10 месяцев назад
The emperor died in 1967 EC Right?
@SisayLab
@SisayLab 10 месяцев назад
ዛሬም እፈራለው😢
@senda9782
@senda9782 10 месяцев назад
እሳቸው ማን ቅዱስ አደረጋቸው እና ነው ረጋሚ መራቂ የሚሆኑት ? የሞተ አስከሬን ከወደቀበት አንስተዉ እንደመቅበር በየአደባባዩ እየሠቀሉ ለሕዝብ ስለሚያሣዩ ነዉ ? እግዚአብሔር የጃቸዉን ነው የሠጣቸዉ
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 7 месяцев назад
ዝም በል , ወሬኛ . ምላስ ብቻ ❗️የሞተ ሰው ሲሰቅሉ የት አየህ❓ እኛ ከምናየው የእጇን ያገኘችው ኢትዮጲያና የእሳቸው ተቃራኒ ናቸው. ተመልከት, ኢህአፓና ተማሪ በቀይ ሽብር ጊዜ አፈር በላ . ደርግም ተገዳደሉ. የተረፉትም በእስርቤት ተርመጠመጡ. የጎጃሙ አጥናፉ አባተም መንጌ ገደለው👍. ትግሬ በእርሃብና በጦርነት እየተጠናቀቀ ነው . ኤርትራም ኑሮ ከባድ ነው . አሽቃባጩ የኢትዮጲያ ህዝብም ከእሳቸው ሞት በኋላ ስቃይ ላይ ነው . እሳቸው ቢገደሉ, የሚያረጉትን አረገው , እድሜ ጠግበው , 82 በ አመታቸው ነው 82 በ አመታቸው ነው❗️
@tekafogi5813
@tekafogi5813 10 месяцев назад
The emperor was not alive when the witness says he heard it.
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 10 месяцев назад
Right! Right! this man is a big liar or the story reader, because this kind of cursing words does not come from our kind wise king for Ethiopia and Ethiopians.
@tinafiche3636
@tinafiche3636 10 месяцев назад
83 ናቸዉ
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 10 месяцев назад
Yeha barya
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 10 месяцев назад
Viva mengistu my hero i❤
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 7 месяцев назад
አንተ የሰው ስጋ ገማጭ ,የባንዳው ትግሬ አሽከር, ፋኖ ለሁለታችሁም እየመጣላችሁ ነው👍
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 4,4 млн
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 4,4 млн