Тёмный

"...ያለፈው ዘመን ይበቃችኋል" 

Mahibere Kidusan
Подписаться 477 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ዓምደ ወራዙት

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@EOTCMK
@EOTCMK 4 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share ru-vid.com
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 года назад
ከዚሕ የመጣነው ኧረ ባሀላችንም አይደለም በመፈሶዌ እንዴየሜል የለም የሰው ሀገር ባሕልነው ሁሌም ፍቅር አስተምሮናል መድሐኔያለም በቃ ይሕ አስፈላጌ አይደለም
@ሁለተማርያም
@ሁለተማርያም 4 года назад
ማህበረ ቅዱሳን በገጠር ያለው ወጣት አስተምሩልን ።ባለ ማወቅ በምራባዊይ ባህል እየተለልነ ነው።
@Mokie-EKN
@Mokie-EKN 4 года назад
ጥቀ ሰናይ ውእቱ በርቱ ኀበ ዝ ነገር ከማሁ አቅርቡ በእንተ ውርጃ
@mebrihitgebresilase2132
@mebrihitgebresilase2132 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጣቹ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ብርሀንምስጋነው
@ብርሀንምስጋነው 4 года назад
ገባ ገባ በሉ አብረን እንበልከት ማህበር ቅዱሳንን ከማያገባን ቦታ አንገኝ እህቶቼ
@besufekadu3895
@besufekadu3895 4 года назад
እሽ ማማየ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔስ ባላታይም የሚለው ቀን አይገባኝም
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 4 года назад
እሽ እህታችን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
ትክክል እህታችን ብዚ ተመልካች የለም ይገርማል
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 4 года назад
Ewunet blehel
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 года назад
እኔስ ሸቃልነቴ ብዙ ነገርን አስተምሮኛል ክብር ለመልካም ሸቃሎች ለኔ የደስታ ቀኔ የቤተሰቤ ደስታነዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@youssef7918
@youssef7918 4 года назад
በሚቀደድ ካርድ በሚረግፍ አበባ የተገለፀ ፍቅር ምን ያህል ይቆያል ጥሩ አባባል ነው ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሄር ጨምሮ ያበርታችሁ በርቱልን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን
@woldemikeal3705
@woldemikeal3705 4 года назад
እኔ ደግሞ ከሚያሰጠሉኝ ቀናቶች ይቺ ቀን ነው የራሳችን ያልሆነ ነገር
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 4 года назад
በጣም
@ብርሀንምስጋነው
@ብርሀንምስጋነው 4 года назад
መከበር የለበትም ያላችሁ እናመሰግናለን በርቱ እኔም መከበር የለበትም ባይ ነኝ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 года назад
ወጣት ሲሳይና ወጣት ምንተስኖት ቤተክርስቷናን በደንብ ያቃቷል ጎበዞች የማኅበረ ቅዱሳን ፍሬ ናቸው የግቢ ጉባኤ አባል መሆናቸው በደንብ ያስታቃል "ውይ ሴቶቹ ከእውቀት ነጻ ክክክ
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
አይ እኛ በቃ የነጭ ባሕል አክባሪ ሆነን ቀረን ገዳማት ሔደን እንዝናናለን ያለችው ልጅ 😭😭አሳዘነችን
@zeryhun8600
@zeryhun8600 4 года назад
Watch "HISTORY OF VALENTINE'S DAY: A PAGAN HOLIDAY" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-alhcW6uR3uU.html
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 года назад
ወጣት ምንተስኖት እና ወጣት ሲሳይ👏👏👏 ለሌሎች አረአያ የሚሆኑ ምርጥ ወንድሞች ናቸው። መድኃኒዓለም ከዚህ በላይ ጥበቡንና ማስተዋሉን ያብዛላቸው። በእነርሱ በብዙ ደስ አለኝ✟❤
@qweqwe444
@qweqwe444 4 года назад
በስመአብ ልቦናችን ይመልስልን ባላማወቅስንት ሀፂያት እንሰራ ይቅርይበልን አቤቱ ጌታ መንገድህ ምራኝ
@ሰውከመምሰልሰዉእንሁን
ወይ አንቺ አለም ገዳማት ሄደን ተዝናናን አይሰማ የለ ጆሮ ጉድ ይሰማል ይሄ የሚያሳየን ምህመን ላይ ብዙ መሰራት ፣በቃለ እግዚአብሔር መታነፅ እንዳለብን ነው ። አላማዉን መድረሻውን ወጤቱን በደንብ ልንማር ይገባል። አመት ጠብቆ ሳይሆን እለት እለት ስርዓተ ቤተክርስቲያን ማማር አለብን።
@tegsttegst8844
@tegsttegst8844 4 года назад
አይገርምም ወዮልን
@qweqwe444
@qweqwe444 4 года назад
በትክክልል እግዚአብሔር ልቦናችም ይመልስልን
@zeryhun8600
@zeryhun8600 4 года назад
Watch "HISTORY OF VALENTINE'S DAY: A PAGAN HOLIDAY" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-alhcW6uR3uU.html
@haileselassie4987
@haileselassie4987 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: የቤተክርስቲያናችን ስርዓት እኮ ልዩ ነች:: አለማዊ ህይዎታችንን አስጊጣ አስውባ የአለምን ውጥንቅጡ የወጣ ኑሮ የተቀደሰ እና የተዋበ ታደርጋለች:: ምን አዚም እንደያዘን አላቅም የምራባውያን ድብልቅልቁ የወጣ ህይዎት ሙጥኝ ይዘን ገደል እየገባን ነው:: እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ቤተ ክርስቲያን ኑ በጣም ከምናስበው በላይ ብዙ ነገር አለ:: ዋናው የቤተክርስቲያን አስተምሮ ለስጋ ወደሙ ማብቃት እና የክብሩ ወራሽ ለመሆን ነው ነገር ግን ይችን ጨለማ አለምም በብርሃን ለመኖር ታበቃለች:: ስለዚህ ኑ እባክችሁ:: ሃይምኖታችን ልዩ ናት እያሉ መደስኮር መንግስተ ሰማያት በር አያደርስም :: ካልኖርንበት እና ካልተጠቀምንበት እንደ መናፍቃን እና አህዛብ ነን:: ይህን ያልኩበት ምክኒያት አብዛኞቻችን የዚህ አባዜ ስለተጠናወተን ነው:: የእግዚአብሔር ምህረት አይለየን
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 года назад
እኛ ኢትዮጵያውያኖች የኛን በሃይል ትታን በነጮቹ እስታኤልን እየጠፍን ነውና ልቦና ይስጠን በተላይ ሴት ልጅ የተቀደሰ ገላዋን ብትሸፍን እላለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-er6cc6ss1v
@user-er6cc6ss1v 3 года назад
ሁለቱ ውንድሞቻችን በጣም ከልብ እናመስግናለን በርቱልን ቤተክርስቲያን አድራ ጠብቁ ሁሉም ህዝብ ክርስቲያኑ መቃወም አለበት ።
@tigist422
@tigist422 4 года назад
ማህበር ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋጋችሁ ብዙ ነው
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
ወይ ፈጣሪዬ አባቶች የምጋደሉበት ለአገር እና ለህዝብ የምጸለዩበት ገዳማት ማዝነኛ ተባለ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን ሁሉት ወጣቶችን አደቃለዉ ምንተስኖት እና ባለመነፅሩን
@user-od9tc4pk8i
@user-od9tc4pk8i 4 года назад
ሰማያዊ ቲሸርት የለበሰው እና ወንድማችን ምን ተስኖት ፀጋውን ያብዛላችሁ!!! ማህበረ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን!!!!!
@abaynehwoldemariam3209
@abaynehwoldemariam3209 4 года назад
ወንድሞቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን በተላይ ሁለት ወጣቶች ንግግር በጣም ደስ ብሎኛል ከግብ ጉባኤ ትምህሮ ከወጡ የወጣቶች ንግግር በጣም ደስ ይላል
@yoktan-mettematembien5182
@yoktan-mettematembien5182 4 года назад
you have teach Ethiopian orthodox christian people through releasing of serious issues like this and keep us
@ሰውከመምሰልሰዉእንሁን
እዉነት ነው ያለፈው ዘመን ይብቃን ማስተዋል ጥበብን ያድረን።
@ወለተስላሴየተዋሕዶልጅነኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አይይይ የሰው ሐገር ባሕል ይዘን ገደል ገባን አቤቱ ይቅር ይበለን ይሕን የመጣብንን ወረርሽኝ እንቃወማለን የዝሙት ቀን ነውጂ ፍቅር በአንድ ቀን አይወሰንም እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን ባሕልና ትውፊት ያለን ነን በሰው ሐገር በሕል አንጠመድ ወገኖቼ እናስተውል
@qweqwe444
@qweqwe444 4 года назад
በትክክክል መምህራችንን የሚገርም አገላለፅነው
@meronwoldu6711
@meronwoldu6711 4 года назад
Mintesnot ena sisay egziabher yibarkachu...ahun kalachu yebelete mastewal yistachu!!!!
@ኮከብየተዋህዶልጅ
@ኮከብየተዋህዶልጅ 4 года назад
ቃለህወት ያሰማልን
@user-xk5yb7tk7o
@user-xk5yb7tk7o 4 года назад
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፍልን በእውነት የምን ባላን ታይድ ዳይ ነው እንደ ሀገር እኛን ኢትዮጵያ ዊ አይመለከትም እንደ እምነት ክርስቲያን አይመለክተንም እር መደርሻችን የት እንደው አይታውቅዝም ብለን በደፍነው እምንጉዝ ትውልድ ሆንን ልብ የለን ማስተዋል የራቀን እር ማስተዋልን ያድለን እኔስ ስሙ ሲጠራም አልውደው ሁለቱ ውንድሙቻችን ምንተስኖት ና ሲሳይ እንዲህም ሰባኪ ውንጌሉ ገልፀውታል ቃለ በርክት ያስማልን ለዚህ ቀጥ ላጣን ትውልድ ማስተዋልን ይዳልን
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 4 года назад
እንዴት ደስ ይልል አስታያታቹ ትክክል የሰው ወርቅ አያደምቅም በኢትዮጵያናታችን ነው መወብ ያሌብን የሀረችንንም በዓሎን ብናያቸሁ አክብራን አጫርስም ግን ምን ወጋ አለሁ ስራችን መኮራጂ ሆና እኔ የሶስቱ ወልዶች አስታያተቸሁ በጣም ደስይላል ነጭ የለባሰው ሰመያዊ ሻምዝ የለባሰሁ ዊን ጠጂ ሻምዝ የለባሰው አስተያተቸሁ በጠም ምርጥ ነው እንደ እናንተ አይናት ይብዛልን ምን አሌባት ሁሉም ፍጡር እንድ ብያስብ ከመልካሙ ያጋናኛን ቀላል አይዳሌም እኔ ከምክራቹ እጅግ በጠም ብዙ ነገር አግቻለሁ አመሰግናለሁ በጠም እድሜና ጤና ይስጥልን ይጠቀሙባተል ብለቹስለ አቀራባቹልን ኑሩልን መን እንዳ እናተችን ቤተክርስትያን እንዳ አባቶቸችን ለህይወተን ያስባል ኑሩልን
@maherali848
@maherali848 4 года назад
አረ ሰዎች የምከበር መቸ አጣን እግዚአብሔር የሰጠን ብናከብረዉ አያልቅም ይህ ቀን ወደት እየወሰደን ነዉ ለትዉልዱ ክፉ ትምህርት ነዉ የምያስተምር ማለት በምያክርበት አገር ለዝሙት ና የሰዉ ህይወት የምያጠፉበት ነዉ ብቀር ይመረጣል
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 года назад
ጥሩ አቀራረብ ያለውና አስተማሪ ዝግጅት ነውና በርቱ። በዓል ከተብዬው ቀን በፊት አቅርባችሁት ቢሆን የብዙዎችን ሃሳብ ሊያስቀይር ይችል እንደ ነበር አልጠራጠርም።
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 4 года назад
ወንድማችን ዲያቆን ደረጀ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 года назад
ባለመነጠሩ ተመቸህኝ ተባረክ አንኛው ወንድም ጎበዝ ነው ተባረኩ እኔም በሰደት 10 አመት አሰቤው አላውቅም በጣም ነው የሚያስጠላኝ
@sarabekel7599
@sarabekel7599 4 года назад
እኒ አላክቡሪም የእኒ ቫላታይን የሙትልኘ በደሙ የገዛኘ አምላክ ቡቻ ነዉ የምታክቡሪቶሞ ካላቹ ትልቅ ስህትተ ነዉ አምላክ አይፉቅደም 100 እስክ ያማታክቡሩ ካላቹ በላይክ ገጨ አደሪጉ
@user-st6cu8kx2u
@user-st6cu8kx2u 4 года назад
አይሰማ ጉድ የለ ገዳማት ሂደን አለች እኮ ይቅር ይበላችሁ ይህንን የምታመልኩ የማያልቀው የመድሃኒዓለም ፍቅር ብቻ ነው ይህ እኛን አይመለከተንም የሌላውን አለም እየተከተልን እኮ ወደ ማይጠቅም ነገር እየገባን ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@youssef7918
@youssef7918 4 года назад
እፍፍፍፍ አይ አንቺ አለም ስቱን ወጥመድ ታጠምዳለች ብቻ እዳንጠመድ ፈጣሪ ይርዳን
@meseratmeserat205
@meseratmeserat205 4 года назад
ወዲሞችማሀበረቅዱሳን፡፡የእግዜቤአሔር፡ቤተሰቦች፡በርቱልን፡ቅጡየጠፋዉትዉልዲ፡መልካምግንዛቤነዉ
@wudasetube.3
@wudasetube.3 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ግን አብዛኞቹ መስቀል አስረዋል እንጂ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ማለት ይቻላል :: አሁን ገዳም ሄዶ መዝናናት አለ በረከት ማግኘት እንጂ :: መነፅር ያደረከው ልጅ እና አድኛው ልጅ በጣም ጥሩ ገለጣችሁት ስለ ሀይማኖት ብዙ አውቃችሗል ጎበዞች ሌሎቹ ግን መማር ይጠበቅባቸዋል :: እናም ወጣቱ ትምህርትያስፈልጋል :: ይህ ቫላንታይን ዳይ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች መከበር አያስፈልገውም :: ዲያቆኑ ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ::
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 года назад
#ሁል_ጊዜ #በጌታ #ደስ 3ይበለን እየተባልን በዘፈንና በመጠጥ በዚያ ቀን #ጌታን መርሳት ነውና እናስተውል የሰይጣንን አሰራር እንመርምር አዚሙን ጌታ ይሰባብረው #ማኅበረ #ቅዱሳን #እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ🙌❤
@geniye5973
@geniye5973 4 года назад
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ልክ እንደ፡ወጣት፡ሲሳይና ወጣት ምንተስኖት፡ያለመልካም አመለካከት ያለ አስተዋይ ወጣቶችን ያብዛልን የደነቆረ ትውልድን ያጥፋልን አሜን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አምላካችን ሴቶች እህቶቼ ማስተዋሉን ያድለን አሜን አንድም እኮ በነሱ ተፅህኖም ይሆናል ለወንዶቹ የምንሆነው እኔ እንደሚመስለኝ የዛን፡ቀን ሴቶች አይ ማክበር ያለብን በዛን ቀን ብቻ አደለም ማለት ትችያለሽ እኮ።ግዴታ የቫላንታይን ቀን ጠብቆ እንዲከባከብሽና ውድ የሆኑ ስጦታዎችን እንዲሰጥሽ አትጠብቂ። ሁሌም በየትኛውም ወቅትና ጊዜ ቢንከባከብሽና ብትንከባከቢው ለእጮኛሽ ሁሌም ፍቅርሽን ብትገልጭለት እሱም እንደዛው ይህንን ሁሌም ብንተገብረው እየተለመደ የሚሄድ ይመስለኛል።ለማንኛውም ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን።🙏🙏🙏
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 года назад
እውነት ነው ወንድማችን በስራታችን ባህላችን ብለህ የሌላውን ሀገር ባዕድ የሆነ የማናውቀውን ነገር ስላየን ስለመሰለን ሰለተመቸን ብቻ ጥሩ ነው ብሎ እውነትነውወንድማችንበስራታችንባህላችንብለህየሌላውንሀገርባዕድየሆነየማናውቀውንነገርስላየንስለመሰለንሰለተመቸንብቻጥሩነውብሎመውሰድማበረታትበጣምጥፋትነው። ድ ማበረታት በጣም ጥፋት ነው። እንዲያውም እንደትምህርት በቤተክርስቲያን ትምህርት ሊሰጥበት ይገባል። ለምን ቢሉ ታናናሾቻችን ወደ ፊት የሚወለዱት ህፃናት ላይ ጥለን የምንሄደው መጥፎ የሀይማኖት የለሾች አምላክን የማያውቁን ከንቱ ፀረ መንፈሳዊነትን እና ባህላችን የሚያስረሱ ጎጂ እንጂ ፍቅር በአንድ ቀን አይገለፅም። በማወቅ እራስን እየጠበቁ በመጠንቀቅ ቢከበር ጥሩ ነው ወዘተ እያሉ የደሰኩሩ አሉ። ሁሌም የነጮችን ርጋፊ ቆሻሻ ብልግና የተሞላበት የከንቱዎችን ትተን የራሳችን ወርቅዬ ባህሎችና ስረዓቶችን በማጎልበት መጠቀሙ ብልህነት አዋቂነት እና የራስን እምነትም መጠበቅ ነውና ክፉ ጎኑ አልታይ ላላቸው ልብና ማስተዋል ይስጣቸው ሊማሩ ሊመረምሩ ሊአውቁ ይገባል የሰውን ሰልቫጅ ከመሰብሰብ ። ይህን ላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታልን እናመሰግናለን ስለ ምትመግቡን ዘላለማዊ ህይወት ሰላም ሁኑልን
@نوناالعنزي-ط5ق
@نوناالعنزي-ط5ق 4 года назад
ቃልህይወት የሰማልን ህዝቤ እውቀት በመጠቱ ጠፋ የለው ቃል ዛሬም የኦርቶዶክስ ልጆች እየጠፋ ነው
@tadeletekeba13
@tadeletekeba13 4 года назад
Wow ምንቴ ተመችተሀኛል ሌሎቻችሁንም በጠም አመሰግናለሁ
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጣቹህ ማህበረ ቅዱሳኖች ወይኔ ወንዶቹ እግዚአብሔር ፍፃሜአቹህምን ያሳምረው በእውነት ደስ ይላል
@lidiya727
@lidiya727 4 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንጌል ይሰበክ ክርስቶስ ይሰበክ ሰው ባለማወቅ ብዙ ሀጥያት እየሰራ ነው። መጤ ነገር ይጥፋልን ሽማግሌ መላክ ቀርቶ በየቦታው ታገቢኛለሽ ወይ የሚባባሉት ነገርስ ምንድነው አስተምሩበት
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Mehaber kedusane beretu Egezeyabere kenate gare yehone
@filmonafewerki7884
@filmonafewerki7884 4 года назад
ቃለ ሕይወት የስምዓልና ፈጣሪ ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርኽ ኣዚ ጠቃሚ መሃሪ መደብ
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 года назад
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 года назад
በጣም ደሰ የሚል መልእክት ነዉ እናመሰግናለን
@bizuwarkayalewa1032
@bizuwarkayalewa1032 4 года назад
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን የሰው ሀገር ባህል እየተከተልን በኃጥያት ወደቅን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በጣም የሚያስጠላ በአልነው የእርኩስስራነው
@shashef7715
@shashef7715 4 года назад
Egzabher yemesgn akebrem alewekm
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 4 года назад
ኧረ መከበር የለበትም ባይነኝ እዲውም የዝሙት ቀን በሚል ይስተካከል የዘማዊያን ቀን በሚል ይስተካከል
@aynalemdeme2550
@aynalemdeme2550 4 года назад
betam des yemil tmhirt new eskahun keteteyekut huletu wendoch tru gnzabe alachew minew hulum endezi bigebaw tru neber mahbere kidusanoch bertulin endezi mete bahil new twldun yegedelew
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
በእውነት እኔ ኣላክብረውም
@AMAW24
@AMAW24 4 года назад
በፍፁም መከበር የለበትም ለራሳችን ባህል ይህን ያህል ክብር ብንሰጥ ጥሩ ነበር በምእራባውያን ተፅእኖ ውስጥ እራሳችንን ለምን እንከታለን ለኔ የምእራባውያንን ባህል ሁሉ እየለቃቀምን modern slavery ውስጥ እየገባን ነው የሚመስለኝ
@user-yb9sz6is2v
@user-yb9sz6is2v 4 года назад
እኔ የሚገርመኝ በሚርግፉ አበባ እዴት የማይርግፉ ነፉስን ያቆሸሻሉ ይህ ባህል ይቅርልን እያልን ድምፃ እናስማለን
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 года назад
ባላንታይን እኛን አይወክልም ሠይጣናዊ ሰርአት ነው
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 4 года назад
የእኔ ባላትይን ክርስቶስነው ማስተዋሉን ያድለን
@elsabetyemaryamlgi1760
@elsabetyemaryamlgi1760 4 года назад
ልቦና ይስጠን
@user-jw6oq6qw3r
@user-jw6oq6qw3r 4 года назад
ምን አለበት ስለሀገራችን ባህል ምንተይቅ ብንመራመር። ስንት ነገር እያለ የሰው አጨበጫቢ ባንንህን ቀራሳችን ላይ ጋዝ ባናርከፈክፍ ትውለድ ሆይ ተመለስ። ፅዋው ሞልቶአል በራሳችን ግዜ እሳት አንድደናል ከእግዚአብሔር መአት። ማነው የሚድነን እባካችሁ አባቶቻችን አድኑት ትውልድን ፀልዩለት። አስተምሩት እባካችሁ ለነገሩ ስአቶ ደርሶል በስራችን ከምድረገፅ የምንጠፋበት ስአት።
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 года назад
Thank you master
@አመተስላሴመልኩ
@አመተስላሴመልኩ 4 года назад
ቫይረስ ነው የመጣብን
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 года назад
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@tubeb7035
@tubeb7035 4 года назад
በፍቅር ዘላለማዊ ነወ አንድ ቀን የሚከበር አደለም እኛን አይወክልም
@user-dt4hn2oj2l
@user-dt4hn2oj2l 4 года назад
እኔ ይሄንን አልቀበለውም ሲጀመር ከወንድልጅጋር እጅለጅተያይዞ መሄድ ያስጠላኛል
@alamguzaw885
@alamguzaw885 4 года назад
ማስታዋልን ያድለን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 года назад
Mahebere kidusian keleb Enamesegenalen.
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 4 года назад
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
በፍጹም በኢትዮጵያ ምድር ባይከበር እመርጣለሁ ።።
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 4 года назад
ወጣት ምንተስኖት ጸጋውን ያብዛልህ ጎበዝ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
@user-er6cc6ss1v
@user-er6cc6ss1v 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቤተክርስቲያን የማትፈቅደው ነገር ህዝብ ክርስቲያኑ መከተል የለበትም ወይም መፈፀም የለበትም ።
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
በእዉነት ቃለ ህይወትን ለሁላችሁም
@jemane5706
@jemane5706 4 года назад
ወይ ፈጣሪ ስንት የምናከብረው ያማር ወዝ ያለው ወግና በአል እያለ ይሄን የዝሙት በአል እያለ ይገርማል አረ ወጣቶች እናስተውል ብቻ አምላክ ይቅር ይበለን እግዝኦ ፈጣሬ
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 года назад
እውነት ነው ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏😭😭😭
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 года назад
ባህላችን አይደለ የሚያከብሩት ያሳዝናሉ
@eyasutafese7775
@eyasutafese7775 4 года назад
Melikam Tmhrt Nw Enameseginalen
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 года назад
ወጠት ምንተስኖት አነገጋሩ ዋዉውውውውው
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 года назад
ጤዛዊ ፍቅር ቂቂቂ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
ነብስን ማቆሽ በሚርግፍ አበባ እረ ይቅርባ ችሁ
@tigisttigisttube501
@tigisttigisttube501 4 года назад
Wanat naw
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 года назад
ባላታይን ጣሆት ነው ብዬ ነው የማምነው ለአገራችንን አይመጥነውም
@werkiwer7989
@werkiwer7989 4 года назад
Valentine,day,yesetan,ken,new,
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 4 года назад
ጎሽ ወንድሜ ሰማያዊ ሸሚዝ የለበሰው አንጀቴን አራሰው እስኪ ንገርልኝ
@نوناالعنزي-ط5ق
@نوناالعنزي-ط5ق 4 года назад
መስቀል በአንገት ለይ አስሮ ወደ ዝሙት መሄድ የሰዝናል
@genetshale731
@genetshale731 4 года назад
እኔ አልቀበለውም ወላ ያናደኝል
@shewalove6943
@shewalove6943 4 года назад
ጉድ በይ ጎንደር "ገዳም ለመዝናናህ? አይ የኛ ነገር ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@emufikir6014
@emufikir6014 4 года назад
ከረረር ደይ ከረባት ደይ የካልሲስ ደይ መቸ ነዉ የሚከበረዉ???😄😄😄😄 ምን ጉድ ነዉ
@danielsebsib3454
@danielsebsib3454 4 года назад
አሳጥሩታ አንድ ጉዳይ ለይ አንዛዛችሁት
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 года назад
መከበር የለበትም ግን ትዉልዱን እንደዚህ የሚያነቃ ፕሮግራም ባለመሰራቱ ብዙዎች አብሶ የኦርቶዶክስ ልጆች ጠፍተዉበታል::
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 4 года назад
አረ ወዲያ ባህልም አይደል ቤተክርስቲያንም አትፈቅድ እንዲ ከትዳር በፊት ያለ ግንኙነት ዝሙት ነው ዝሙት ደግሞ የሀጥያት ራስ ነው ባለትዳሮችም ቢሆኑ ባመት አንድ ቀን ሳይሆን ሁሌ ሊፋቀሩ ይገባል ግን እጮኛሞች ግን እግዚአብሔር ፍሩ እግዝኢ እኮ ነው እናንተው
@shewalove6943
@shewalove6943 4 года назад
ጓደኛ የለኝም ያሉትን ሁለቱን ማጣመር ነበር አንድ አይንልት አመለካከትም አላቸው። ኮሜንቶች ምን ይመስላችሀል ባገኛቸው በሆነ ምክንያት ነበር የማቀራርባቸው
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 года назад
be ewnt mehabre kedusan bertu be wetatu zurya bertu men yakl wetatu lay mesrat edal kelijochu melshe yasetawkal Kesmwacu 2 wendmoh melkam negre new yetmarkut Enym 365 ke ye fikre ken new
@shewalove6943
@shewalove6943 4 года назад
ወጣት ትንቢትንና ወጣት ምን ተስኖት ሁለቱም ጓደኛ የላቸውም ስደት ነውጂ ያለሁት እዛው ብሆን አጣምራቸው ነበር
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 года назад
Red represent blood do the math
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 года назад
Alchole, sex, party it is basically good for who that own business, you sell a lot of drinks, flawoers, sex, very sad day
Далее
ቱባ እውነት - TUBA EWNET
40:16
Просмотров 5 тыс.