Тёмный

ያለፉት 6 አመታት ሻምፒዮኑ የአብይ አድርባይ የቱ ነው? ድምፅዎን ይስጡ 04/04/24 

Reyot
Подписаться 292 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #DagnachewAsefa #DanielKibret #SisayAgena #WedajenehMeharene #BirhanuNega #DebebeEshetu #EdmealemGza #Reyot
Please support Reyot Media. Go Fund Me: gofund.me/afe7...
Get your Ticket here for an online Reyot appreciation event
www.eventbrite...

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 772   
@Reyot
@Reyot 5 месяцев назад
Get your tickets to Reyot Appreciation Day 2024 here: www.eventbrite.com/e/reyot-appreciation-day-2024-tickets-875825296037?aff=oddtdtcreator
@dagmawiyohannes4172
@dagmawiyohannes4172 5 месяцев назад
ሁሉም የ 1ደኛ አንደኛ ናቸው ማንም 2ተኛ የለም ከነዚ ውስጥ ቴዲ የፈሰሰው የሰው ደም ትንሽ ትልቅ የለውም !!!! ለሁሉም ሰርተፍኬት ይላክላቸው !!! ቴዲ አንተ የተለየህ ድንቅ ሰው ነህ በርታ 🙏🙏
@getachewfenta4567
@getachewfenta4567 5 месяцев назад
1.ጋኛቸው አሰፋ 1.ጋንኤል ክብረት 2.አደናግራቸው ጽጌ 3.ደደበ እሸቱ 4.ብርአምጡ ነጋ 5.ጠላቴነህ ማህረነ
@Sarahj962
@Sarahj962 5 месяцев назад
Well put
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 5 месяцев назад
😂😂😂የሚደንቅ ስያሜ
@sisaygetachew22bayu
@sisaygetachew22bayu 5 месяцев назад
1.ጋኛቸው አሰፋ 1.ጋንኤል ክብረት 2.አደናግራቸው ጽጌ 3.ደደበ እሸቱ 4.ብርአምጡ ነጋ 5.ጠላቴነህ ማህረነ
@hanaisler3325
@hanaisler3325 5 месяцев назад
Ewnetem ddebe eshetu!!!kkkkkk 👌👌👌
@GherghisWelday
@GherghisWelday 5 месяцев назад
ጎንደሬው ለማኝ በየነ
@berhanugashu4290
@berhanugashu4290 5 месяцев назад
ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት ብርሩህ አእምሮ ነው ያለህ በእውነት እንኮራብሃለን በጣም እናመሰግናለን በርታ
@azebeawete4680
@azebeawete4680 5 месяцев назад
ለእኔ ሁሉም ኣንድ ናቸዉ ::ሁሉም በኣንደኛ ደረጃ ናቸዉ እነዚህ ኣረመኔዎች
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 5 месяцев назад
ወዳጄነህ
@GherghisWelday
@GherghisWelday 5 месяцев назад
ታማኝ በየነ
@aklilufeshatsion7025
@aklilufeshatsion7025 5 месяцев назад
ቴዲየ በኢትዮጵያ ታሪክ ተሰምቶ የማያውቅ ታሪካዊ የኣደርባዮችና የኣስጨፍጫዊዎች ወድድር በማዘጋጀትህ የድንቅ ሰዎች ሪከርድ በቀዳሚነት በመያዝህ ልትኮራ ይገባሃል፡፡እግዛቢሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
@peacewinn8887
@peacewinn8887 5 месяцев назад
ቴድየ የእነዝህ ሴጣኖች ተግባርና ክፋት ሰንደህ በማቅረብህ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@user-Loyalists
@user-Loyalists 5 месяцев назад
ሁሉም መልስ ነው ❤❤❤
@getachewgebreselassie593
@getachewgebreselassie593 5 месяцев назад
1ኛ አደር ባይ ዲያቆን ጋኔን ክብረት
@mangogogo9250
@mangogogo9250 5 месяцев назад
ዋው በጣም በጣም አስፈላጊ እና አስተማሪ ዝግጅት እውነት ነው እነዚህ ለአምላካቸው እንደዚህ እንኳን አይደፋም ። በጣም መቀጠል የሚገባው ምርጫ my vote all deserv the first level but for the media 1danel kebret .berhanu nega , andargachew sege 2 Debebe eshetu and his followers 3 dagnachew asefa 4 sisay agena
@DesaleSharew-ox5ms
@DesaleSharew-ox5ms 5 месяцев назад
አንደኛ ዳንኤል ክብርት
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 5 месяцев назад
ቴድየ የእነዝህ ሴጣኖች ተግባርና ክፋት ሰንደህ በማቅረብህ ፈጣሪ ይባርክህ
@hadashailu158
@hadashailu158 5 месяцев назад
በጣም ተቸገርኩ ለመምረጥ ግን ሁሉንም የቀረቡትን ዘርፍ በኣንደኛነት የቀረቡት ትክክል ነው ድምፄን የኣንደኛነት መለያ መስጠቴ ይቆጠርልኝ። ቴድየ ግን እግዝኣብሄር ኣብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን ታስፈልገናለህና❤
@ZerfneshDagnew
@ZerfneshDagnew 5 месяцев назад
ወዳጄነህ ዋና ርካሽ ተላላኪ የፍጅት ተባባሪ
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 5 месяцев назад
ቴዲየ ታሪክ እየሰራህ ነው እና በርታ ለወደፊቱ ሃቀኛውን ታሪክ ለመፃፍ ለሚፈልጉ ሰዎች ከነማስረጃው እያስቀመጥክላቸው ነው🙏 የፍረሰድ ቀን ሲመጣ ደግሞ ይሄንን ማስረጃ ማቅረብ በቂ ነው። ቴዲየ እረድም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ 🙏 ኑርልን❤
@zelealemkassa133
@zelealemkassa133 5 месяцев назад
1 ኛ ዳንኤል ክብረት 2ኛ ብርሃኑ ነጋ 3 ኛ አንዳርጋቸው ፅጌ 4 ኛ ዳኛቸው አስፉ 5ኛ ወዳጄነህ ማሃረና 6 ደበበ እሸቱ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 5 месяцев назад
7 ኛ. አብን ( በለጠ ሞላ......)
@3elll315
@3elll315 5 месяцев назад
!!!
@tsegaybaimot7084
@tsegaybaimot7084 5 месяцев назад
ሁሉም አንደኛ የጋኔን መንፈስ የተጠናወታ ቸው
@Mgeberhiwot
@Mgeberhiwot 5 месяцев назад
ሁሉም አንደኛ ናቸው ከጅንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ
@teddyketema167
@teddyketema167 5 месяцев назад
ሁሉም አጋንት ናቸው !
@fitsumi6494
@fitsumi6494 5 месяцев назад
TEDSHAA ENEM & ABZAGNAW SEW TESHEWEDUAL BRO . FETARE YEHUNEN
@davebetty3616
@davebetty3616 5 месяцев назад
፩ ዳንኤል ክብረት ፪ አንዳርጋቸው ጽጌ ፫ ዳኛቸው አሰፋ
@kiyabelete4407
@kiyabelete4407 5 месяцев назад
1 ዳንኤል ክብረት 2 ብርሀኑ ነጋ 3 ሲሳይ አጌና 4 ወዳጄነህ መሃረነ
@YilmaTesfaye
@YilmaTesfaye 5 месяцев назад
1/ ዳንኤል ክብረት 2/ አረጋ ከበደ 3/ ደመቀ መኮንን
@TemesgenAsmamaw-wc7lq
@TemesgenAsmamaw-wc7lq 5 месяцев назад
ለኔ ሁሉም አንድ ቢሆኑም ለደረጃ ያህል 1ኛ_ የአድር ባይነት ውሀ ልክ የሆነው ሲሳይ አጌና 2ኛ_ ጋንኤል ክብረት 3ኛ_ ብርአምጡ ነጋ 4ኛ_ ዳኛአጥ አሰፋ 5ኛ_ ደደበ እሸቱ 6ኛ_ የአለማችን አስመሳይ እባቡ ወዳጅአጡ ይማረውና ቴዲ ስለምታደረገው ነገረ በሙሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ በርታ ።
@JosefWodin
@JosefWodin 5 месяцев назад
Teddy thank you very much my brother!
@Jordan16523
@Jordan16523 5 месяцев назад
መምረጥ ቢቸግርም ሁሉም ኣንደኛ ናቸዉ። ቢሆንም ግን መምረጥ ግዴታ ከሆነ ዳንኤል ክብረት። ሁለተኛ ግን እቸገራሎህ ሁሉም ሁለተኛ አርግልኝ። አመግናሎህ
@letebrhantesfahuney1754
@letebrhantesfahuney1754 5 месяцев назад
ርእዮት ሁሉ ያቀረብካቾው እኔም በክፉነታቾው ከጭንቅላቴ ውስጥ የሚመላለስቡኝ ሰዎች ናቾው።
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 5 месяцев назад
Me too !!!
@GherghisWelday
@GherghisWelday 5 месяцев назад
ታማኝ በየነ ተረስቷል
@Yoni1189
@Yoni1189 5 месяцев назад
Name and shame ...በጣም አሪፍ ፕሮግራም 👏👏👏
@surafelmesfin2237
@surafelmesfin2237 5 месяцев назад
ከሀይማኖተኞች ነን ባዮች 1 ዳንኤል ክብረት 2 አቡነ ጴጥሮስ
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 5 месяцев назад
ሁሉም አንድ ናቸው በተለይ ግን የእግዛብሄርን ቃል የሚያውቅ ሰው በዚህ ደረጃ ማየት በእውነት ያማል ፍርድ ከፈጣሪ ያገኛሉ። ሁለት ቴዲዎች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች።
@amiharina2063
@amiharina2063 5 месяцев назад
All of them are CHAMPION 🏆champion 🏆 🥇 🏅 💪
@negashbabu9942
@negashbabu9942 5 месяцев назад
Debebe Eshetu number one
@FikremariamAtsbaha
@FikremariamAtsbaha 5 месяцев назад
ማን ከማን ትለያለህ የቛንቛ ኣጠቓቐም ካልሆነ ሁሉም የቲግራይ ህዝብ አንዲጠፋ ምኞታቸው ነው
@haftamuasmerom4586
@haftamuasmerom4586 5 месяцев назад
1. ዳንኤል 2. ደበበ 3. አንዳርጋቸው 4.ሲሳይ 5. ሃይለማርያም 6.ብርሃኑ 7. ወዳጄነህ🎉
@mulugetaaraya6262
@mulugetaaraya6262 5 месяцев назад
Daniel is number one!
@addiswold3462
@addiswold3462 5 месяцев назад
ዋው ኘሮግራም እግዚአብሔር የንሰሀ ጊዜ ይስጣቸው የሚጸጸት ልብ ይስጣቸው .
@12ke883
@12ke883 5 месяцев назад
All of the above
@tsegamezgebu4429
@tsegamezgebu4429 5 месяцев назад
I can't stress enough how much this media contributed to educating society. Thank you ❤
@jhonidee2065
@jhonidee2065 5 месяцев назад
ለካንስ ንዴት በራሱ ክፉኛ ያስቃል!? ቀላል ተዝናናሁ እንዴ ቴዲዬ። እናመሰግናለን
@sayteayele2598
@sayteayele2598 5 месяцев назад
ለኔ ሁሉም ለየ ካታጎራቸው አንደኛ ናቸው
@esayasketema965
@esayasketema965 5 месяцев назад
ተመስገን ጥሩነህ
@ABUDANELA
@ABUDANELA 5 месяцев назад
የኣደርባዮቹ የወንጀል ብዛትና ጥልቀት የተነሳ እኔ ለመምረጥ በመቸገሬ ሁሉም ወንጀለኛ እና ነብሰ-ገዳይ ናቸው ። የፍርድ ቀን ሲመጣ የእጃቸው የሚያገኙ ይሆናል ። ቴዲ ግን ለታሪክ እና ለህሊናህ የሰራኸው ስራ በጣም ክብር እና ምስጋና ይገባሃል ። ወንጀሎኞቹ ግን እስከወዲያኛው ዘር ማንዘራቸው ድረስ የሚያፍሩበትና የሚሸማቀቁበት ስራ ነው የተሰራውና እናመሰግናለን!!!
@aklilug9086
@aklilug9086 5 месяцев назад
1. Daniel Kibret, 2. Daganchew Assefa, 3. Wedajeneh Meharene, 4. Debebe Eshetu, 5. Sisay Agena, 6. Birhanu Nega
@LiyaHagos-x6j
@LiyaHagos-x6j 5 месяцев назад
ድምፂ ስለሆንክልን እናመሰግናለን
@AdanebanteGugusa
@AdanebanteGugusa 5 месяцев назад
ቴዲ በእውነት ይህንን ፕሮግራም ማዘጋጀትህ ልትመሰገን ይገብሃል ቀጥልበት።እራስክን ግን በሚገባ ጠብቅ እነዚህ ኣጋንንቶች ጉዳት እንዳያደርሱብህ።እነዚህ የማይተኙ ዲያብሎስ ናቸው።
@Habeshawi26
@Habeshawi26 5 месяцев назад
Thank you 🙏🏾
@addishiwot3656
@addishiwot3656 5 месяцев назад
1) ዳንኤል ክብረት 2) ብርሀኑነጋ 3) አንዳርጋቸው ጽጌ 4) ወዳጄነህ መሀረነ 5) ዳኛችው አሰፋ
@mark7578
@mark7578 5 месяцев назад
I can’t thank you enough brother Teddy for all your endeavors in creating awareness & informing the public. As always, your program is relevant, informative, well articulated, thoughtful, educational, evidence based & put in perspective. I never missed your program. Of all the RU-vid channels across the platform, yours is unmatched & is making a huge difference in the public’s awareness & understanding. Keep it up!
@dawitbahtawaldeselasie605
@dawitbahtawaldeselasie605 5 месяцев назад
ቴዲየ ትንተና ትችላለህ አይገልፀውም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@mikiasalemayehu989
@mikiasalemayehu989 5 месяцев назад
Excellent program!
@FkaduZerai
@FkaduZerai 5 месяцев назад
1ኛ ሳጥናኤል ክስረት 2ኛ ዳናቸው ኣሰፋ 3ኛ እሸቱ ደበበ። ኢትዮጵያ እስካለች ግዜ ድረስ ከነዚ ሰዎች ልትማር ይገባል።
@assefam4442
@assefam4442 5 месяцев назад
ቴዲ እባክህ ባለቀ ቦኔቱ መነኩሴ የዘላለም የአሽቃባች የምስክር ወረቀት ይላክለት ።
@AdanebanteGugusa
@AdanebanteGugusa 5 месяцев назад
ሁሉም ኣንደኛ ናቸው ግን ደረጃ መስጠት ስላለብን 1ኛ ዳንኤል ክብረት ነው
@addishiwot3656
@addishiwot3656 5 месяцев назад
1) ብርሀኑ ነጋ 2) አንዳርጋቸው ፅጌ 3) ወዳጄነህ ማህረነ 4) ሲሳይ አጌና 5) ደበበ እሸቱ 6) ዳንኤል ክብረት
@mihretteklom54
@mihretteklom54 5 месяцев назад
1, Daniel kibret 2, wedajeneh 3, Debebe Eshetu 4, sisay agena
@novelethio9891
@novelethio9891 5 месяцев назад
1 ዳንኤል ክብረት 2 ዳኛቸው አሰፋ 3 ብርሃኑ ነጋ 4 ሲሳይ አጌና 5 ደበበ እሸቱ
@MuhammadArebo
@MuhammadArebo 5 месяцев назад
ሁላችሁም ዋጋትከፍላላችሁ እሩቅ አይሆንም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለአብይ ሰራዊት ሞት ለካድሬና ለባንዳ ቅጥረኛ
@Michael-v2g7n
@Michael-v2g7n 5 месяцев назад
እረ ቴዶ የቱን ልምረጥ ያልረሳሁትን ዳግም ጨመርክብኝ እንዲህ ልበላቸው ግም ለግም .... አንተግን ይብዛልህ ጀግና 💪🏾
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 5 месяцев назад
ወዳጄህ ማሃሪ 😢😢😢 የመጨረሻ መርዛም ሰውነው 😢😢😢
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 5 месяцев назад
ከስፖርት ምድብ ሀይሌ ገ ሰላሴ ከአክትፊት ታማኝ በየነ
@SolomonAlemayehu-p2j
@SolomonAlemayehu-p2j 5 месяцев назад
አንደኛ - ጋኔኤል ክብሪት!!
@almazgermay451
@almazgermay451 5 месяцев назад
Teddyee yne jegna Egzabiher ybarkih lela min ybalal ❤❤🙏
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 5 месяцев назад
1ኛ ጋንኤል ክስረት 2ኛ ሲሳይ አጌና ሱፐር ሻንፕዬን አድር ባይ ብያቸዋለሁ።
@terhasderess264
@terhasderess264 5 месяцев назад
Thank you Teddy.❤❤❤ All of them are champions. Just to rank 1. Daniel Kibret 2. Debebe Eshetu 3. Sisay Agena 4. Birhanu Nega 5. Wedageneh Meharne
@Yonas_for_the_world
@Yonas_for_the_world 5 месяцев назад
1ኛ. ጋኔል ክብረት 2ኛ. ብርሀኑ ነጋ 3ኛ. ዳኛቸው አሰፋ 4ኛ. ሲሳይ አጌና 5ኛ. ደደበ እሸቱ 6ኛ. ርገመነ ጠላቴ
@efratakeren7967
@efratakeren7967 5 месяцев назад
Daniel is the most
@elsabetgeto7361
@elsabetgeto7361 5 месяцев назад
1ኛ ዳንኤል ክብረት ፣ 2ኛ ዳኛቸው አሰፋ ፣ 3ኛ ብርሃኑ ነጋ ፣ 4ኛ ሲሳይ አጌና ፣ 5ኛ ደበበ እሸቱ ፣ 6ኛ በቀለ ወልደኪዳን
@SMT-rh2ru
@SMT-rh2ru 5 месяцев назад
1st. danile kibret
@bethsucks7712
@bethsucks7712 5 месяцев назад
nember one GETACHEW REDA!
@salemeyu9858
@salemeyu9858 5 месяцев назад
አንደኛ ዳኔል ነው
@Queen.berhan
@Queen.berhan 5 месяцев назад
Thank you for the opportunity.My choice is all of them🙏😭
@tigiluamente2615
@tigiluamente2615 5 месяцев назад
Daniel kibret is the champion
@ablante8059
@ablante8059 5 месяцев назад
1 Daniel Kibret
@markostefera6424
@markostefera6424 5 месяцев назад
1. daniel kibret 2. Birhanu nega 3. Sisay 4. Debebe eshetu 5. Dagnachew 6. Maharene
@latitsegaye-li2wr
@latitsegaye-li2wr 5 месяцев назад
አሳዛኝ ትውልድ
@shambut.woyessa5609
@shambut.woyessa5609 5 месяцев назад
1- Daniel 2- Berhanu 3- Dagnachew 4- Wodajeneh 5- Debebe 6- Sisay
@hailaygebru
@hailaygebru 5 месяцев назад
1;Danieal Kibre 2;Debebe Eshetu 3;Sisay Agena 4;Wedajeneh Maharene 5;Dagnachew Asefa
@peacewinn8887
@peacewinn8887 5 месяцев назад
1ኛ ዳኒኤል ክብረት 2ኛ አንዳርጋቸው ፅጌ 3ኛ ብርሃኑ ነጋ 4ኛ ዳኛቸው አሰፋ 5ኛ ወዳጀነህ ማሃረና 6ኛ ደበበ እሸቱ
@yohanneswoldu4658
@yohanneswoldu4658 5 месяцев назад
1 ዳንኤል ክብረት 2 አብነ ፋኑኤል 3 ታማኝ በየነ
@genetmelkam435
@genetmelkam435 5 месяцев назад
Thanks very much for all Reyot media 🌷🌸🌸🌷🌸🌷💐🌺🌸🌷💐🌺🌸🌷❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅
@MaryMagdalene_2127
@MaryMagdalene_2127 5 месяцев назад
አብዮት አህመድ በእውነት ከሊቅ እስከደቂቅ ማንነታቸው ገልጦልናል
@saraberhane84
@saraberhane84 5 месяцев назад
ዳኒኤል ክብረት ሲሳይ ኤጌና ብርሀኑ ነጋ ወዳጀነህ መሀረነ
@agazitek5286
@agazitek5286 5 месяцев назад
No one beats the Diyaqon Kibret...He is something else
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 5 месяцев назад
Tedi! I can’t thank and thank you enough how relevant and informative your program is. All of them have deep hated against the people of Tigray. But, now what I realized is they just focus on their belly and pocket.
@kebedegizachew3922
@kebedegizachew3922 5 месяцев назад
1. Sisay Agena 2. Seyoum Teshome 3. Araya Tesafamariam
@elsagebredingle5315
@elsagebredingle5315 5 месяцев назад
1ኛ ዳንኤል ክብረት ዳኛቸው ደበበ ሲሳይ ኣጌና ብርሃኑ ነጋ የሻእቢያ ገረድ ወዳጄነህ
@haileseged1124
@haileseged1124 5 месяцев назад
1/ ደበበ 2/ ብርሀኑ 3 /ዳንኤል 4/ሲሳይ 5 / ዳኛቸው 6/ ወዳጄነህ ኡኡኡኡ በጣም አስቸጋሪ ነው ቴዲ !!! ብእድሜና በመጣ መንግስት አደርባይነት እንዲሁም ስራ ዘርፍ ነው እና በጣም ከባድ ነው
@aklilufeshatsion7025
@aklilufeshatsion7025 5 месяцев назад
1ኛ- ዳኒኤል ክብረት 2ኛ-ዳኛቸው ኣሰፋ 3ኛ-ደበበ እሸቱ 4ኛ- ሲሳይ ኣጌና 5ኛ- ብርሃኑ ነጋ 6ኛ- ማሃረነ ወዳጄነህ
@AsterYacob-q1y
@AsterYacob-q1y 5 месяцев назад
1- Daniel Kibret 2 - Daniel Kibret 3-Daniel Kibret
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 5 месяцев назад
ታማኝ በየነ, ብርሃኑ ነጋ, አንዳርጋቸው ጽጌ , ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ , ዶር ዳኛቸው አሰፋ
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 5 месяцев назад
ሲሳይ አጌና መሳይ መኮንን ናትናኤል መኮንን
@solomonhailu4706
@solomonhailu4706 5 месяцев назад
#1 Daniel Kibret
@kebedegizachew3922
@kebedegizachew3922 5 месяцев назад
1. Debebe Eshetu 2. Tewodros Teshome 3. Abrar Abdo 4. Hanna Yohannes
@achichiwediatbiya9178
@achichiwediatbiya9178 5 месяцев назад
ርእዮት /ቴዲ የሚገርም ዝግጅት ነው አደንቅሃለሁ ። በጣም ብዙ ፣ብዙ ወንጀለኞች አሉ እነ ባጫ ደበሌ ፣ ጳጳስ አብርሃም ፣ እንደ ሲሳይ አጌና ሁሉ ከመንግስት ሚድያ ራሱን አስችሉ እንደ አርአያ የመሠሉ ቢቀርቡ የሚል አስተያየት ጨመርኩኝ
@rtek5867
@rtek5867 5 месяцев назад
Tedros tebarekkkk! Melake Si Ol should have been in the category
@awetgebremeskel8745
@awetgebremeskel8745 5 месяцев назад
1, Daniel Kibret 2, Danachew Asefa 3, Brhanu Nega 4, Andargachew Tsige 5, Debebe Eshetu 6, Wedajeneh Meharene 7, Tamagn Beyene 8, sisay Agena
@YA-mg4vz
@YA-mg4vz 5 месяцев назад
1.Daniel kibret 2.Birhanu Nega 2.Andargachow Tsge 3.2.Dagnachow Asefa 4.Debebe Eshetu 5.Wedajeneh Meharene 6.Sisay Agena
@AddisLiveMusic
@AddisLiveMusic 5 месяцев назад
ወኝድሜ ቴዎድሮስ በመጀመሪያ እነኝን ሆዳሞች በማሰባሰብክ በቅድምያ አመሰግናለው እንደኔ አመለካክት እያንዳንዳቸው ያቀርብካቸው ሁሉም አንዱ ክአንዱ የሚለያዩበት ምንም አይነት ምክንያት የለም ሁሉም በአቅማቸው ለህዝባችን መሞትና መሰቃየት መሰደድ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው እና ሁሉም አንድ ናቸው አውንም ሁሉም ህዝባችንን ያሰቃዩ ያጐሳቆሉ ናችው እሁንም ለኔ ሁሉም 1ኛ ናቸው አመሰግናለው
@senaykiros8377
@senaykiros8377 5 месяцев назад
አንደኛ ጋንኤል ክብረት
@yemanetsegaye2985
@yemanetsegaye2985 5 месяцев назад
I am sorry hulim
@mugu-v3v
@mugu-v3v 5 месяцев назад
ይህን መስማት ያማል በምድር ላይ ስይጣን የለም ያልኩበት ጊዜ ነበር ""የስይጣን ስይጣን ግን ዳንኤል ክብርት """ዳንኤል ጋኒል""መርጫለው መምርጥ ግድ ስለሆነ !!!!ድምፂን አደራ!!!😢😢😢😢
@bkaau1
@bkaau1 5 месяцев назад
1. ጋንኤል ክብሪት 2. ብርሃኑ ነጋ 3. ዳኛቸው አሰፍ 4.አንዳርጋቸው ጽጌ 5.ሴሳይ አጌና
@haileguesh5996
@haileguesh5996 5 месяцев назад
1. Dagnachew Assefa 2. Debebe Eshetu 3. Daniel Kibret 4. Wodajeneh Mahrene 5. Birhanu Nega
@yalig8221
@yalig8221 5 месяцев назад
Daniel kibret is outstandingly number 1 ኣደርባይ
@realtube6031
@realtube6031 5 месяцев назад
አንደኛና ሁለተኛ ብለህ ደረጃ የሚሰጣቸዉ አይደሉም ይልቅ በእነዚህ ወንጀለኞችና ክፉዎች የፈሰሰዉ የንፁሃን ደም ይፋረዳቸዋል ለማንኛዉም ሁሉም የዲያብሎስ ወዳጆች በመሆኑቸዉ ወደ መሬት እንደወደቀዉ ሁሉ እነዚሁ ገዳዮች መዉደቃቸዉ አይቀርም
@AlmazGermay-j9e
@AlmazGermay-j9e 5 месяцев назад
Teddye Egzabiher ybarkih zemenik ybarik🙏 ❤️❤️le enezih demo Egzabiher ke semay fird ystachew 😭😭bizegeyim Egzabiher yferdal ::
Далее
Unique deep painful back massage for Lisa #chiropractor
00:11
ИСЧЕЗНИ ВОДУ ДО КОНЦА
00:43
Просмотров 495 тыс.