Тёмный

ያለ'ኔ ||አዲስ_ነሺዳ||የከውኑ_ሞገሥ_4||ምርኩዝ_22||MinberTV 

Minber TV
Подписаться 582 тыс.
Просмотров 1,2 млн
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 429   
@Its_Me_Ebra
@Its_Me_Ebra 2 года назад
መሀመድ ፈረጅ በቃ ብዕሩ አንተው ፃፈው የምርኩዝ የጀርባ አጥንት ኢማን ትግል ፅናት ✌️✌️
@AliAminOfficial
@AliAminOfficial 2 года назад
መቀበል ያቃተኝ ምነው ያቆምኩህ ደርሰህ ከበሬ፣ ያወቅኩት ላንተ እስኪገለጥ ኡዝር ያጣሁ ሰባ ቆጥሬ፣ የዘመን ሸክም ክምሩ በጀንበር ግዛት ባይለቅም፣ ከሥሩ ፀንተን እንገኝ ቅርንጫፍ ግንድ ሆኖ አያውቅም።
@ahamidakmel9094
@ahamidakmel9094 2 года назад
አላህዬ በዲንም በድንያም በዘር ከመከፋፈል አንተው ነጃ በለን ልክ እኮ ነው ያላቹት ኪታቡ ሲሞጠል ከየምዕራፍ ሲተሀፈዝ ቅርጧሱ ሳይቀር ሙአሊፉ ሲሸመደድ ሸርሁ ሳይዛለፍ ሀርፍ ምነው በኡኹዋ በባቡ ማታልፉ
@AliAminOfficial
@AliAminOfficial 2 года назад
ስሜቴን ቅድሚያ ሰጥቼ አድሬ ፍፁም ላሳቤ፣ ስንቱን ካፋፍ ላይ ገፋሁት ሰፊውን መንገድ አጥብቤ፣ ማወቄ መስሎኝ ማሸነፍ ስፎክር ቆጨኝ መኖሬ፣ ከካዕባ የሚልቀውን ወንድሜን ቀልቡን ሰብሬ።
@fatumaendris9159
@fatumaendris9159 Год назад
Mashiala
@sman1324
@sman1324 2 года назад
ነሽዳዎቻችን የሚያስተላልፉት መልእክት በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ለምንድን ነው የሙዚቃ መሳሪያ የምታስገቡበት ? አሏህን ልንፈራ ይገባል
@agf2247
@agf2247 2 года назад
በፁሁፍ ቢያቀርቡት ይሻል ነበር ወይ?
@بنتمحمد-ق4ق
@بنتمحمد-ق4ق 2 года назад
ሣሕ
@hussenyimer3756
@hussenyimer3756 2 года назад
የነሺዳውን ግሩም መልእክት ከልብ እንድናደምጠው ያደረገን ሙዚቃው ሥላለበት ነው ።እንደኔ እንደኔ የመሳሪያው ድምፅ ሊያነጋግረን አይችልም ሙንሺዶቹ ያወጡትን ድምፅ መሳሪያውም እንደዛ ነው ሜሎዲውን የሚለው እና ሁለቱም መልካም ነገሮች ማሥነገሪያ ነውና የሚል ሐሳቤን አሥቀመጥኩ ካጠፋሁ አፉ በለኝ
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ 2 года назад
@@hussenyimer3756 ትክክል
@ferdwsmuktar1689
@ferdwsmuktar1689 2 года назад
Hak nw wellahi
@funzone7275
@funzone7275 2 года назад
በጣም የወደድኩት ስንኝ "ቅርንጫፍ ግንድ ሆኖ አያውቅም"😘
@semirnur4826
@semirnur4826 2 года назад
ወላሂ አሪፍ ነሽዳ ግን ማነው ያለ ሙዚቃ መሳሪያ አያምርም ያላቹ? ኧረ አላህን እንፍራ! በቃ ተውት ዘመን ነሚሻገረን አሻራ አታበላሹት። ረሳቹት እዴ የመጀመሪያው ፊዳከ ነሽዳ አዴት እደሚያምር
@sdd-sagaleedirreedhawaa9415
@sdd-sagaleedirreedhawaa9415 2 года назад
በቃ ሚንበሮች ትለያላቹ የጥበብን ሃይል በትክክል ተረድታቹኋል
@mehdichala2074
@mehdichala2074 2 года назад
መሀመድ ፈረጅ እራሱ አሁን ላይ ለእኛ ኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተሰጠ ስጦታ ነው አላህ ይጠብቅህ
@NoMore0768
@NoMore0768 2 года назад
ሱብሃን አላህ ድንቅ ነሺዳ ድንቅ መልክት ነውም በርቱ አልልም ምክሩ ለኛው ነውና ሚተርፈው ወንድማማቺነት ያረቢ አንተው አስተካክለው።
@nnur9988
@nnur9988 2 года назад
የልብ አድርስኮ ነዉ ምርኩዝ ኘሮግራም። እዉነትም ምርኩዝ። ዘመን ተሻጋሪ እይታ በዚ ስራ ዉስጥ አስተዉያለሁ። እባካችሁ ሚንበሮች ከከፍታችሁ እንዳቶርዱ አደራ።👏👏👏👏👏👏
@agf2247
@agf2247 2 года назад
አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቡና ሙሀመድ በጣም ውብ ነው ተጠቃሚ ያርገን አሁንም መልክቱን መረዳቱ ላይ ልብ እንበል ማስተዋልን ማገናዘብን ይስጠን አሁንም ኮመንትች ዘፈን ነው ተው የምትሉ እህት ወንድሞች ዋናውን ግንዱን ትታችሁ በቅርጫፍ ነውና ቁምነገሩ ላይ እናተኩር መልክቱን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ግጥሙን አቅራቢ ማሜ ያችን አላህ ሚዛን ሀሰናትህን ከፍ ያርግልህ ዱንያ ወል አኼራያረብ
@abduselamreshid8324
@abduselamreshid8324 2 года назад
ሙሐመድ ፈረጅ ፣ ግጥም ተፈርጆልሐል ፤ ኢኽላስ ፣ ተውፊቅ እና ሰዳድ ይልግስህ
@AmanYasin8651
@AmanYasin8651 2 года назад
ረሱል ሀቢቡና መሃባ የሚጨምር በጣም ምርጥ ነሽዳ ነው ሙስሊም ሙስሊማት ላይክ ግጩ አለሀምዱልላሂ❤❤❤
@asmamawahmed
@asmamawahmed 2 года назад
ያለ'ኔ (የተመቻችሁን ስንኝ ኮሜንት ላይ ሼር አድርጉ!) ልክ እንደ ጅረት ሳይታክት ሌት ተቀን የሚፈስ፣ አድማሱን ተሻግሮ በናፍቆት መዲና የሚደርስ፣ ይኸው ሰላምታዬ፣ ለውዱ ነቢዬ፣ አሰላም አለይከ ሃቢብ ስጦታዬ፣ ሳይነግሩኝ የተዉት የለም ምን ቀርቶ ሃቢብ ካንቱማ፣ እኔው ነኝ የጎደለብኝ ውዴዋ አንቱን ሳልሰማ፣ መንገዱን ገር አድርጎልኝ ያሳየኝ ሁሉን አስፍቶ፣ ማን ሰጠኝ ሰይዲ ያላንቱ ወንድምን መውደድ አብዝቶ። ስሜቴን ቅድሚያ ሰጥቼ አድሬ ፍፁም ላሳቤ፣ ስንቱን ካፋፍ ላይ ገፋሁት ሰፊውን መንገድ አጥብቤ፣ ማወቄ መስሎኝ ማሸነፍ ስፎክር ቆጨኝ መኖሬ፣ ከካዕባ የሚልቀውን ወንድሜን ቀልቡን ሰብሬ። መንገድህ ባያሳምነኝ ባየሁት በኔ ዒልም አቅም፣ ጀርባህን ሰተኸኝ አትሂድ መጨከን ከቶ አያፀድቅም፣ ሃሳቤ ባይገጥም ካንተ ቢለያይ መልኩ ቢርቅም፣ ወንድምነቴ ይቀድማል ያለ'ኔ ጨርሶ አትደምቅም። አዝማች እንጉርገጉሮ ሳናጣ መሄጃ መንገድ ሳያንሰን፣ እራቀ መድረሻው እንዳይሆን ቀርተን፣ ስንት ዘመን ሸኘን ቆመን ከጠባቡ፣ ተስኖን መላወስ አቅቶን መሳቡ። ወይ አልተራመድን በጊዜ ነቅተን፣ ኡኹዋን የረሳን ኒዕማ ሆኖልን፣ ላመል በጠበበ በኩርማን ጉያችን፣ መች አስተቃቀፈን ኪታብ መያዛችን። የበኒ ቁረይዛው የአሱር ሶላት፣ ሁሉም ቢከውነው በተረዳበት፣ መች በሽታ ሆኖ ኡኹዋ ፈረሰ፣ ማን ተመስግኖበት ማንስ ተወቀሰ? ይህ ነው እስልምና ይህ ነው የእኛ ዲን፣ ወንድምን የሚያክም ቀልብን የሚያድን። ያወቅኩት የገራው ለኔ ካራቀህ አንተን ከቅፅሩ፣ መምከን ነው ሂክማ ማጣቴ ካለአደብ ፊደል መቁጠሩ፣ ኢጅቲሃድ ያረከው ባይሰምር ላትሆን መቼም ባለዕዳ፣ ቁጭቱ በቁም ገደለኝ ለማይቀር ማግኘትህ ምንዳ። ብገፋህ ሳላገናዝብ ዕይታ ንባቤ አንሶ፣ ምን ቢያምረኝ ውስጤ ቢጨክን ቂብላህን መቀየር ደርሶ፣ ተሳስሯል በዲን ልባችን ኡኹዋው መቼም ላይላላ፣ ድምቀት ነው ልዩነታችን ያቆመን በኢስላም ጥላ። መቀበል ያቃተኝ ምነው ያቆምኩህ ደርሰህ ከበሬ፣ ያወቅኩት ላንተ እስኪገለጥ ኡዝር ያጣሁ ሰባ ቆጥሬ፣ የዘመን ሸክም ክምሩ በጀንበር ግዛት ባይለቅም፣ ከሥሩ ፀንተን እንገኝ ቅርንጫፍ ግንድ ሆኖ አያውቅም። እንጉርጉሮ ኪታቡ ሲሞጠል ከየምዕራፉ፣ ሲትሃፈዝ ቅርጧሱ ሳይቀር ሙኣሊፉ፣ ሲሸመደድ ሸርሁ ሳይዛነፍ ሃርፉ፣ ምነው በኡኹዋ በባቡ ማታልፉ፣ ስንት ዘመን ሸኘን ፈውሱን ስናርቀው፣ አብቃቅቶን ዟሂሩ ባጢኑን ሳናውቀው፣ የስንቱን ሩህ ቀማን ህመሙን ዘንግተን፣ በውሃ አስገድደን ተይሙምን ረስተን፣ በፈህም ነው እንጂ ቀሊሉ ሚሰፋ፣ በወንድም ነው እንጂ ተራራ ሚገፋ፣ አንሞላም ለብቻ ኡኹዋ ከጠፋ። ምን ባይገጣጠም ያንተ ሃሳብ ከሃሳቤ፣ እኩል ባይመዘን ባልጠጋህ በንባቤ፣ ምናል ብታሳየኝ ምልከታህን በሂክማ፣ አመል ካልቸገረ መች ይጠባል ቤቱማ። ስትከባበሩ ማየት እንጂ ሌላ አንሻም፣ ይህ ነው እስልምና ያላቹንን ቃል አንረሳም፣ መተባበር እንጂ ኃይል የሚያድስ ሚያበረታ፣ ወንድማማችነት የኛ ዓለም ነው ከፍታ!!!! ሙሀመድ ፈረጅ
@semuetube5094
@semuetube5094 2 года назад
ኧረ ምርጉዝን ሁሉንም ልቀቁልን በአላህ አሪፍ ፕሮግራም እንደሆነ ስምቻለሁ 🥺💚 ነሽዳው ማሻ አላህ በርቱ አሪፍ ጥምረት 👑
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 года назад
ማሻአላህ ግጥሙን ሙሀመድ ፈረጅ እደፃፈው ገምቸ ነበር እሱ ሲሆን ደግሞ ይበልጥ __አላህ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ወንድም የሚንበር ቲም በሙሉ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ በሚንበር ቲቪ ብዙ ምርጥ ትምህርቶች ይተላለፉሉ እደምሳሌ የኔ መንገድ የኛ ነብይ በተለያዩ እይታወች ብዙ ብዙ አሉ ግን በተለይ ሚድያ ተጠቃሚወች ለም ሸር አታደርጉም ለምን ድናችን ሲነካ ብቻ ኡኡ እንላለን እኛ ማሸነፍና መልስ መስጠት የምንችለው ውብ ትምህርቶችን ላላወቁት እድደርስ በማድረግ እጂ ስላንቲ በመግጠም ሊሆን አይገባም እባካችሁ ሶሻል ሚድያን ለጡሩ እንጠቀምበት በአላህ ይሁንባችሁ
@nurianuri5455
@nurianuri5455 2 года назад
ያአላህ እንዴት ይነዝራል ማሻአላህ ግሩም መልክት !!!!!!
@yusufhassen2212
@yusufhassen2212 Год назад
5 ነገሮችን ከ5 ነገሮች ከመምጣታቸው በፊት ተጠቀሙባቸው!! 👍 1.ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት 2..ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት 3.ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
@susutube360
@susutube360 2 года назад
የግጥም መልእክት ረቂቅ ነው🎉🥰ማሜ እድሜና ጢና አብዝቶ ያድልልን😊
@ahamidakmel9094
@ahamidakmel9094 2 года назад
ስንት ዘመን ሸኘንፈውሱን ስናርቀው አብቃቅቶን ዟሂሩ ባጢኑን ሳናውቀው የስንቱን ቀማን ህመሙን ዘንግተን 😭 በውሃ አስገድደን ተይሙምን ረስተን በፈህም ነው እንጂ ቀሊሉ ሚሰፋ በወንድም ነው እንጂ ተራራም ሚገፋ💪💪 አንምላም ለብቻ ከኸቁ ከጠፋ
@mom946
@mom946 2 года назад
ልክ እንደ ጅረት ሳይታክት ልክ ከ የሚፈስ አድማሱን ተሻግሮ በላኩት መድና የሚድርስ ይሄው ስጦታየ ውዱ ነብየ አ ሰላም አለይከ ሃቢቢ ስጦታየ🙏🙏🙏 ማሻላ ሁሌም ተደማጭ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 года назад
ነሽዳዉ ልብ ይነካል ያስለቅሳል ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ያስቀምጣል። ግን የሙዚቃ መሣሪያ ባይኖረወ የበለጠ በሙሉ ልብ ይደመጣል። ማሻ አላህ ምርጥ ድምፅ አላቸው የሙዚቃ መሣሪያ አያስፈልግም። በተረፈ ምርጥ ነው ። መሀመድ ፈረጅ ማሻ አላህ ያንተ ግጥም እንከን አይወጣዉም። ህጻናቱን በመጨመራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።
@nurbintebrahim1547
@nurbintebrahim1547 2 года назад
ግጥም ማሜ አላህ ይጠብቅህ ቀለምህ ሁሌም ልብ ያቀልጣል💐💐💐
@abunilemedia9235
@abunilemedia9235 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ሸህ ገዛሊ ስለ ነሽዳ ምን ይላሉ አይን ጥሩ ነገር ማየት ትወዳለች አፍንጫም ጥሩ ሽታ ትወዳለች ጆሮም ጥዑም ዜማ ትወዳለች ይላሉ
@AbdukerimBamud
@AbdukerimBamud 10 дней назад
ሙከምል ኑሪሳቦ 3:08
@AbdukerimBamud
@AbdukerimBamud 10 дней назад
ሙካምል
@ethiodire8953
@ethiodire8953 2 года назад
ኢስላም የአባታችን አደም የእናታችን ሃዋ የተፈጥሮ እምነት ነው ነቢ ሙሀመድ የመጨረሻ ነብይ እና የዚህ ዘመን ትውልድ መልክተኛ ናቸው የመጨረሻውን ህግ ቁዱስ ቁረአንም ከአላህ ተወረደላቸው ፈጣሪያችን አላህ የማይቀየር ጥንታዊ የማይሞት የማያንቀላፋ ህያው ዘላለማዊ ሃያል ነው ክብር እና ምስጋን ይድረሰው
@mudinabdella2861
@mudinabdella2861 2 года назад
Asalamualikum..warh..wab, Mohmmed Faraj we love Minber Tv . But there is the comment also i like to mention. How woman's are not covered & Screaming & making big noise like big Music programs.
@mariammariam3750
@mariammariam3750 2 года назад
اللهم صلى 🍀 وسلم🌺 وبارك☘️ علي سيدنا💚 وحبيبنا💚 محمد عدد ما ذكره الذاكرون🌹 وغفل عن ذكره الغافلون🍀 عدد ما كان🌺 وعدد ما يكون 💚وعدد الحركات والسكون☘️ صلاة تنحل بها العقد🍀 وتنفرج بها الكرب🍀 وتقضى بها الحوائج☘️ وتنال بها الرغائب 🌙 صلى الله عليك يا خير الورى 🌺قد صار حبك في🌙 شراييني دما💚وعلى آله وصحبه الطيبين الطاهرين أجمعين🌙 يارب العالمين💚💚 اللهم أمين 🍀🌙☘️
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 года назад
ማሜ ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ገጣሚ አንደበተ ርቱ ብቻ ለኢስላም የምታደርገው ነገር ሁሉ ጀዛከላሁ ኸይር ከነመላው ቤተሰብህ ረቢ ይጠብቅህ
@mariammariam3750
@mariammariam3750 2 года назад
🇪🇷🌙💚🌙🕌🇸🇦🕋🇸🇦🌙🕌🌙💚🌙🇪🇹اللهم أبطال البطل اللهم انصر اخواننا في كل مكان اللهم وحده سفوفان جميع المسلمين يارب الله يفك اسره المسلمين في كل مكان 🌙💚🌙🍀☘️⛴️🏃⛴️🍀🌺☘️🌙💚🍀🌺☘️🌙💚🌙
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 года назад
ስራው የሚምበር እንደሆና እና እንዳልሆነ በግጥሙ በቀራራቡ ሁላንትናው የስታውቃል
@salahadinsultan4914
@salahadinsultan4914 2 года назад
ማሜ ግጥሞችህ ልብ ያርዳሉ ቃላቶች ይታዙሀል አላህ ይጨምርልህ።
@NoMore0768
@NoMore0768 2 года назад
This Is My Second comment i am so surprized art with basic concept May Allah bless all of you thanks for effort To Prepare This Sweet Mesag
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 года назад
ማሻአላህ ውድ የሚንበር ቲቪ አዘጋጆች እንዲሁም ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ
@anufriki5030
@anufriki5030 2 года назад
ወንድም ሙሃመድ ፈረጅ አንተ ድንቅ የጥበብ ሰው አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ሃብታችን ነህ ወላሂ
@nejunejuti7233
@nejunejuti7233 Год назад
Mn muzika newa ?
@zebibaumerft
@zebibaumerft Год назад
Mohammed ferej is antiyouth as 1 muslim we have to fear allah using music instrument is heram therefore he has to protest such action for the people those take poim from him. Because
@meriyammeriyam1839
@meriyammeriyam1839 2 года назад
ሀሪፍ ነው ግን ባአላህ የሙዚቃ መሳሪያ አጨምሩ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 года назад
አር ተው ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቼ ይትነቹሁ ገብተን እንመልከት
@kalidawel6266
@kalidawel6266 2 года назад
ማሻ አላህ ምርጥ ነሺዳ።ምርጥ ስንኞች፥ ትልቅ መልዕክት ያለው ግጥም ከቆንጆ አቀራረብ ጋር ።አላህ እናንተን ይጠብቅልን ።
@ጀነትመሀመድ
@ጀነትመሀመድ Год назад
ኧረሚንበሮች አላህን ፍሩ ሴትእናወንድ አንድላይ መቀመጣቸው ሳያንስ ነሽዳው ግጥሙአሪፍ ክላሲካሉ ምንያደርጋ እያወቅን ባናጠፍ ጥሩነው ።ብዙሰውች እነበድሩሁሴንአሉ ችግርባይኖረውነው ይላሉ እንዳለው ያውቃሉግን ምንምአላሉም ለምን? ቁርአን ላይየለም ሀድስምላይየለም አላህንልንፈራይገባል
@sahimaahim4725
@sahimaahim4725 Год назад
‏عطر فمك بالصلاةِ على خيرخلق الله ﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ💎 💎ﷺاللهم صلِّ وسلم ع نبينا محمدﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺﷺ💎 ﷺﷺﷺ💎 ﷺ ﷺ💎 8 على الحبيب محمد_ﷺ😭🤲😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋😭🤲🤲😭🤲😭🤲🤲
@rashadloba8383
@rashadloba8383 2 года назад
መሃመድ ፈረጃ ከምንም በላይ እይታክ በጣም ነው ምወድል ሁልግዜም ግዜውን ጠብቀ ምጣመታቸው አሳቡች ደስ ይላሉ አላሃ ይጠብቅ እውነትም አተ የአገር አብት ነህ
@musilmaasharfuu1847
@musilmaasharfuu1847 2 года назад
Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌💯💯💯💯💯
@nefisaseid5982
@nefisaseid5982 2 года назад
ሚንበሮች የኔ አንደኞች❤
@emuzuzutube
@emuzuzutube 2 года назад
ማሻላህ ነሽዳቹ ልቤ ይነካል ፊዳካ አብ ዋኡመ የረሱለአለህ ሰለአለሁአለህወሰላም
@jamalmala1317
@jamalmala1317 2 года назад
ማሸአላህተባረክላህ።የኔጩጩወች።አናተ።ተተምጦደምቀ።አላህለቆምነገረያብቃችሆ የኡመትኢስላምልጆች።አላህይጠብቃችሆ አገራችአላህምያረገልን
@hamdiyahamdiyaa966
@hamdiyahamdiyaa966 2 года назад
MASHALLAH ☝☝☝
@hamdantube
@hamdantube 2 года назад
ማሻአሏህ፤ ድንቅ ነው! በተለይ፦ - እኛ እያጠበብነው እንጅ ኢስላም ሰፊ እንደሆነ - ስለ ወንድማማችነት - ስለ ሂክማ - በጥቃቅን ነገሮቸ ስለ መገፋፋት የተነሱት ሃሳቦች ምርጥ ናቸው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 2 года назад
Wow MashAllah betam des ylal yhaw selamtaye wdu Nebeye (S.A.W.)
@እምአፈናአንእምመሀመድ
አላሁመ ሰልይ ወሰለም አላነብይናሙሀመድ
@ubaxnimco7636
@ubaxnimco7636 2 года назад
.You are great Mashallaah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 All nashid of mahamed faraji is best Every single words are heart touch. Keep up bro ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ. ﷺ. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@arsitube972
@arsitube972 2 года назад
mashallaah
@zuziz5232
@zuziz5232 9 месяцев назад
​5😊
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም አላህ ልቦና ይሰጠን
@BrightIT14
@BrightIT14 2 года назад
ማሻዓሏህ ወላሂ ውስጥን የሚነዝር ነሺዳ
@madinaaahemad6954
@madinaaahemad6954 2 года назад
Masha aallahaa masha aallahaa masha aallahaa masha aallahaa masha aallahaa masha aallahaa masha aallahaa masha aallahaa ❤❤❤❤💔💔🙏
@naduahm3236
@naduahm3236 2 года назад
ግን እኮ እናንተ ናችሁ ሚሊኒየም አዳራሽ መዉሊድ እናክብር ላሉት ወንድሞቻችሁ እንቅፋት የሆናችሁት ሁሌም ምቀኞች ናችሁ ዉሃብያዎች ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 года назад
የህብረት ነሺዳ ድምቀት አሊ አሚንን ??😭
@temimasaed4718
@temimasaed4718 Год назад
ማሻ አላህ ደስ የሚል ልብ ያም ናከ፣አላህ አገራችን ሰላም፣ አድርልን🇰🇼☝🇪🇹
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማሻ አላህ ቀልብን የሚያድስ የሚያስደስት ነሺዳ ነው
@hindeyahussaen506
@hindeyahussaen506 2 года назад
Mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah jazakallaahu keyrani sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam 🥰🥰🥰🥰💯💯👍👍❤️❤️❤️❤️✔️✔️💘💘💘💚💚
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Год назад
No body perfect except Allah.....
@muhabahabib243
@muhabahabib243 2 года назад
ማሻ አላህ ወንድሞቼ አሪፍ ምክር ነው
@انتل-ه2ل
@انتل-ه2ل 2 года назад
መሸሀለ ቀጢሉበት ጡሩ ነገሪ አይሰለችም
@Kedija6466
@Kedija6466 2 года назад
አላህ ዪስቱር ስልጥኛ ሙዚቃ ይመስላል ያለ ክላሲክ ብሆን ምን አለበት
@سعيدع-م4ر
@سعيدع-م4ر 2 года назад
አላህ በተውሂድ አንድ ያርገን😢😔
@zamzamsaed1189
@zamzamsaed1189 2 года назад
ግጥሙ አሪፍ ነበር ግን የሙዚቃ መሣሪያ የምታሥገቡነገር ማይፋ
@rabitube7432
@rabitube7432 2 года назад
ደስ የሚል ማሻ አላህየነሽዳ ጣዕም ያለው
@hikmaareb4020
@hikmaareb4020 2 года назад
መሀመድ ግጥሞችን እደሰማው ነው ያንተ መሆኑን የማውቀው በጣም ነው የምወድህ ኑርልን
@Ahmufaki
@Ahmufaki 2 года назад
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤🫶 ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🥰 ይሄ ነው ነሺዳ ያለ ምንም የሙዚቃ መሰሪያ የተሰራ🥰🥰
@Nesradinrabi
@Nesradinrabi Год назад
Jimmitti sanyii koo Asumaan gad xuqii maatii naaf tahi subscribe tuqii bira kuti hamtuun sin xuqinii
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሜ ብዕርህ አይንጠፍ ምርኩዝ ላይ የሚቀርቡ ነሺዳዎች ታሪክ ማይረሳቸው ምርጥ ግጥም በምርጥ ቅንብር በምርጥ መድረክ
@Shaika-ft6rk
@Shaika-ft6rk Год назад
Masha Allah libe yinakale maliktuuu
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 2 года назад
ነሸዳው ማሻአላል ገን መሳራውን ባይኖር
@feysellmohammed6581
@feysellmohammed6581 2 года назад
ደስ ነሚል ትላንታችንና ዛሬያችንን በደምብ የሚገልፅ ነሺዳ
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን !! እንዴት ግሩም የሆነ መዝሙር ነው:: እያለቀስኩ ነው የሰማሁት: ቃላት የለኝም.. ..ድምቀት ነው ልዩነታችን...
@emanjimma730
@emanjimma730 2 года назад
Masha Allah gurum nashida new Allah yaganagnen yegna wudu nabiy صلي الله عليه وسالم🥰❤👌
@addismyway64
@addismyway64 2 года назад
እኔን ግራ እያጋባኝ ያለዉን የሙዚቃዉ መሳሪያ መጠቀም እንዴት ይታያል??? ነዉ ሀላል የሆኑ አሉ ወይ???እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ለአላህ ብላቹ መልሱልኝ???ዑስታዞቻችንም ስላየዃቸዉ ነዉ!!!
@sadnursidsid9445
@sadnursidsid9445 2 года назад
ዉብ ነሺዳ ዝም ብሎ የሚንቆረቆር ማሻአሏህ
@zeynebibrahim5765
@zeynebibrahim5765 Год назад
አሰላምአለይኩምእባካችሁወንድሞቼበነሺዳስምየሙዚቃመሳሪያአትጠቀሙየረሱልስምእየተጠራየሙዚቃመሳሪያእባካችሁንአላህንእንፍራ
@xayyibajimma3188
@xayyibajimma3188 2 года назад
ماشاء الله تبارك الله يفيظاكم الله ❤❤❤❤❤ ምርጥ ስራ ነው መሜ ወንድሜ ማሻ አላህ 🙏❤
@soof-umartube
@soof-umartube 2 года назад
#Mawlid #Mubarak
@zeyenabaibeyemuhey
@zeyenabaibeyemuhey 2 года назад
አቤት ፈትዋ ኧረ ተዉ ግን 😅 ግጥሙ ማሻአላህ እጆችህ ይባረኩ ድምፀ መረዋዎቹ እናንተንም አላህ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ጀሚዓን!
@Moadyad
@Moadyad Год назад
ለገንዘብ እስልምናን አታርክሱ ዘፈን እኮ ነው ይሄ ሰው አትፎግሩ ኦፍ ስታስተሉ ወይም ዘፈን ስሩ 🙄🙄🙄🙄🙄
@mousman22
@mousman22 2 года назад
ወንድምነቴ ይቀድማል ያለኔ ጨርሶ አትደምቅም"""👌
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 2 года назад
ምርጥ ነሺዳ ነው ማሜ ሁለየ ነሺዳወቺህ አንጀቴ ይባላሉ ይህን እስልምና ይህነው የኛ ዲን
@mousman22
@mousman22 2 года назад
ውዶቸ ወላሂ ምርጥ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረቢ!!!
@አልሀምዱሊላህ-ሠ8ሐ
@አልሀምዱሊላህ-ሠ8ሐ 2 года назад
ይህ የመሰለ ነሺዳ ላይ የሙዚቃ መሳሪያ ምን ይሰራል
@MalkaaTube
@MalkaaTube 2 года назад
💖
@shmsbnetnuritube502
@shmsbnetnuritube502 2 года назад
በርቱ ጥሩ መልእክት ነው
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
🌺🌹🌷🌷🌷🌷 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@muridashemsu1556
@muridashemsu1556 2 года назад
እረ ባአሏህ የምዚቃ መሳረያ አትጠቀሙ
@momin8886
@momin8886 2 года назад
አልሀምዱሊላ አለ ኒዕመተል ኢስላም
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
ማሻ አላህ አላሁ ሆይ ቀልባችንን አስተሳስር ምርጥ መልክክት ያለ አንድች ማሳመረያ በውብ ድምፅ የታጀበ
@mariamali6961
@mariamali6961 2 года назад
🥰🥰🥰 waaaaw is a beautiful nashida Mohamed Ahmed and all brothers Macha'Allah
@kedijazeynu9141
@kedijazeynu9141 2 года назад
ማሜ እውቀት አሁንም አላህ ይጨምርልህ
@nursuleman2978
@nursuleman2978 2 года назад
Mashallah Mashallah
@صابرينمنجستو
@صابرينمنجستو 2 года назад
ማሜ ክበርልን አላህ ዱንያ አኺራህ ይመር
@rahimarahima1439
@rahimarahima1439 2 года назад
Sallallaah aleeyhi wassaallam Sallallaah Aleeyhi wassaallam Sallallaah Aleeyhi wassaallam Sallallaah Aleeyhi wassaallam Sallallaah Aleeyhi wassaallam Sallallaah Aleeyhi wassaallam Sallallaah Aleeyhi wassaallam maashaaa Allaah maashaaa Allaah Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar Allaah Akubar
@amyman3107
@amyman3107 2 года назад
ማሻ አላህ የምወዳችሁ በምክኒያት እኮ ነው
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 2 года назад
ሀቢቢ ሰለላዋለይ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@rahmetmohammed8365
@rahmetmohammed8365 2 года назад
❤❤❤❤አሪፍ ስራ ነው
@nejatahmed2904
@nejatahmed2904 Год назад
Wendmachen mamy allah kef yadergh
@Animofight
@Animofight 2 года назад
የውዱን ነቢይ ❿ ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ተግባራትን ለማግኘት profilun ተጭነው ይግቡ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 года назад
መሸአለህ አለህ ይጠብቃቹሁ
@shemsubaissa8061
@shemsubaissa8061 2 года назад
Masha Allah! Wisdom!
@1234abcd-b5t
@1234abcd-b5t 2 года назад
ልዩ ስራ ነው ♥♥♥
Далее
Как снимали мой клип POLI - Котик
00:37
28 сентября 2024 г.
0:52
Просмотров 1,8 млн