Тёмный
No video :(

ያልተሰሙ ወጎች ክፍል 4 ከዘማሪ በስፋት መላኩ ጋር 

kebron Media[ ኬብሮን ሚዲያ ]
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

የኬብሮን ቻናል ቤተሰብ መሆን ማትረፍነው!
የተለያዩ ወቅታዊና አስተማሪ አዝናኝ መንፈሳዊ ልዩ ፕሮግራሞችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የምንለቃቸውን ቪዲዎችን ከወደዱ Like share አድርጉ!
የተለያዩ አስተያየት እና ጥያቄዎች ካላችሁ ከታች ባለው የፌስቡክ ሊንክ እና ስልክ ቁጥር መጠየቅ አስተያየት መስጠት ይችላሉ!
/ andrew345678
0963063027

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@user-sv2cm7ms8s
@user-sv2cm7ms8s 3 года назад
በስፋት ዝማሬክን ሰምቼው አላቅም በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልክ😥😥😥😥
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 4 месяца назад
ለሁላችሁም ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እማፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእት ያሰማልኚ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
እልልልልል የሚስገርም ፍቅር ሚገርም ትህትና ይህን መዝሙር ስወደው ሰምቸ አልጠግበውም እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ወንድማችን በስፋት መላኩ
@user-uu1kd7uk7w
@user-uu1kd7uk7w 2 года назад
ዝማሬ መላክትን ያስማልን ዉድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@user-ij3zm5ww3b
@user-ij3zm5ww3b 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እንኳን ወደ ቀጥተኛ ተዋህዶ እምነተችን በሠላም ተመለስህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@geedaslessdd3514
@geedaslessdd3514 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች
@user-vx2mv2qg1r
@user-vx2mv2qg1r 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እኔም የዚያን ጊዜ የሚለውን ዝማሬ በጣም ነው የምወደው በእውነት በርታልን አይዞህ ለበጎ ነው ከጎንህ ነን 👏⛪
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 2 года назад
ወንድማችን ዘማሪ መላእትን ያሠማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን! እግዚአብሔር የልቡህን መሻት ይሙላልህ ! አይዞህ
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ እኛ የተዋህዶ ልጆች የምንመለከተው አላማዊ ዘርኝነት ሳቅ ጨዋታ ዝሙት ነው የምንመለከተው ለምን እረ የተዋህዶ ልጆችን እናበረታቸው እንቃ አላማዊ ነገር አናዘውትረ እንቃ ዘማሪ በስፋት በርታ ወንድሜ🙏
@signals8462
@signals8462 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
@marteasefa2234
@marteasefa2234 3 года назад
ክክክክ ውይ ልጅነት አስታውሳችሁኝ አብሱማ ይገጠር ልጅ በጣም እሽ ወንድማችን አይዞህ በርታ ያልፋል ወንድም አሜን አሜን አሜን
@marteasefa2234
@marteasefa2234 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱ አይዛችሁ
@Meklit27
@Meklit27 3 года назад
ወንድማችን ይህን የመሰለ ፀጋ ይዞ መድሀኒታችን ክርስቶስ የሚጠቀምበትእንደ ቅዱስ ጳውሎስ ምርጥ ዕቃ እንዲሆን እኛም በዝማሬዎቹ እንድንባረክ ወንድማችንን ከጎኑ ሆነን ልንረዳው ይገባል:: ለዚህም ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን:: የአገልጋዮችን የህይወት ተሞክሮ እያካፈልከን ብዙ ትምህርት እንድናገኝ ለምታደርገን ወንድማችንን እንዲሁም አገልግሎታቸው እንዲሰፋ ለመርዳት በምታደርገው ጥረት ሁሉ ወንድማችን አቡንም እመብርሀን ያሰብከውን መልካም ነገር ሁሉ ታሟላልህ ማለት እፈልጋለሁ:: የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
@qwre7851
@qwre7851 3 года назад
ወንድማችን በስፋት ጠንክር በቤቱ ያፅናህ
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤💒💒💒💚💛❤💒💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ ወንድሞቼ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አይዛ ውድ ወንድማችን በፈተና የሚፀና ሰው የተባርከነው መጨረሽ ያሳምርልህ ማጣት ለበጎነው አንድ ቀን ሁሉ ይሞላልፈጣሪ 🙄🙄🙄😥 ባይኖርህም በአገልግሎት በርታልን አይዛህ ይቱብ ቻናል ክፈት የራስህ ዝማሬ የምታቀርብበት
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 года назад
ወንድማችን በስፋት በርታ እግዚአብሔር አምላክ ያጠንክራክ ወንድማችን ይህ ፖሮግራም መበረታታት ያለበት ነው ቀጥልበት የጠፉትን እያመጣህ እንደዚህ ሀሳባቸውን በግልጽ እንዲናገሩ በማድረግህ በጣም ነው ደስስስ የሚለው ኬብሮን
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 2 года назад
Amen amen amen
@bhhhggaa9653
@bhhhggaa9653 3 года назад
ዝማሬ መህላክ ይአሰማለን ውንድማችን
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@genetmengasha2267
@genetmengasha2267 2 года назад
ዛማረ ማልቃትን ያሳማልን
@yeshitekayeshiteka2993
@yeshitekayeshiteka2993 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lamlamlamlam3518
@lamlamlamlam3518 3 года назад
Ameen ameen👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mamoshtaye4780
@mamoshtaye4780 3 года назад
Fetari kenategar yhune🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatmaksa7882
@fatmaksa7882 2 года назад
Endat nachu egzabhar yebarkachu wendmachenen endenredaw kutrun lakulen
@user-ij3zm5ww3b
@user-ij3zm5ww3b 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በስፋት መላኩ
@user-kw6md7ur1z
@user-kw6md7ur1z 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሞቻችን አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሮቱ ❤️❤️🙏🙏🙏
@user-xn1un8po3n
@user-xn1un8po3n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርካላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
0941662235 ዝማሬ በስፋትመላኩ ለመርዳት ለምትፈልጉ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን የሚሰረው መስትንግዶ እባካችው ወደ አገልግሎቱ እንመልሰው በ500 ብር በኢትዮጵያ ኑሮ የአስራ በኩራታችን በእግዚአብሔር ስም የቤተክርስታን አገልጋዮችን እናበረታታ
@asreraster3733
@asreraster3733 3 года назад
Welcome wandimoche ye Tawaido lijoch
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Betasaben matat Batam kabad nw 😭Ayezone Wandemachen
@user-jw8tk8ur2o
@user-jw8tk8ur2o 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያኑራችሁ የእውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ ወንድሞቼ
@madiyoutob1458
@madiyoutob1458 3 года назад
ሰላም 💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Zimare malaikt yasamalin Egzihaber Tsagawun yabzalachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😥😥😥💒💒💒
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 года назад
አሜን
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 2 года назад
Abshiri wendimee
@user-xe5xs7nq2u
@user-xe5xs7nq2u 3 года назад
ዝማሬመላይክትን።ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Inkuan dena maxachu Wandimochee 👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘
@zeniyeziwaylji3880
@zeniyeziwaylji3880 3 года назад
Seleunt ayzoke emamelk kgonk thun wedma
@asreraster3733
@asreraster3733 3 года назад
Enkuwan basalam maxachu Anbasoche
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 года назад
ሰላም ሰላም❤❤❤
@user-lf3wz1ex3n
@user-lf3wz1ex3n 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Egzihaber yibarkachuu Tsagawun yabzalachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😘😘😘
@kebebushbekele4569
@kebebushbekele4569 2 года назад
ሰላም ሰላም
@kedstettube6712
@kedstettube6712 3 года назад
ወድማችን በሰፍት በርታ ለመጀመሪያ ግዜ ዜማህንና አተን ያመኩት የሰማሁት ከድኛ ጋር ባደረከው ቃለ መጠይቅነበር በርታልን ወድማችን እመብርሀን ጥላ ከለላ። ትሁንህ የተዋህዳ ልጃች ወድማችንን እናግዝ💐
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Zemari malaket yasamalen
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 года назад
Zemaramaleykitneyasemalen 😭😭😭😭
@user-sv2cm7ms8s
@user-sv2cm7ms8s 3 года назад
በርቱ ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
@sdgd5754
@sdgd5754 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችንን በርቱልን አይዞን ዋናው ጤና ነው ይህ የጊዜ ጉዳይ ነው በርቱ ያልፋል ወንድሞቻችን።
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
Kalehiwet yasemachu bebetu yatinachu kebron tebarek
@rams2439
@rams2439 3 года назад
💕💕💕💕💕💕
@alalal1569
@alalal1569 2 года назад
መዝሙርህንእሰማለውጌታይጠብቅህ
@tigistatalay1117
@tigistatalay1117 3 года назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክር
@mihretguntaye7528
@mihretguntaye7528 3 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@zmenyfrf5522
@zmenyfrf5522 3 года назад
Amen
@fatmaksa7882
@fatmaksa7882 2 года назад
Bewenet kande amet behwala ahune new programun yayhute ahune men dereja lay new ebakh wendma melslgi leredaw eflgalew
@kebrontube2715
@kebrontube2715 2 года назад
09 11 18 61 69
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 года назад
❤❤❤❤❤
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Wandime Basifat Ayizok berta Egzihaber yibark Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@asterala89ster5
@asterala89ster5 3 года назад
🤲🤲🤲❤❤❤🙏
@asterala89ster5
@asterala89ster5 3 года назад
@user-cb8vp2tj7k
@user-cb8vp2tj7k 3 года назад
ዝማሪ መላይክት ያሰማል በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ጌች ገጠመኝ ብትል ልጅነቴን አስታወስከኝ ልፅፍላችሁ ነበር አስተያየት ተመልካቾች ግን እኔ ውደኃላ በሀሳብ ጭልጥ ከምልባችሁ እናንተው ገምቱ ጫካ ውስጥ ነበር ፍየልና በግ የምጠብቀው ውይይይይይይይ፣፣፣፣፣፣፣፣
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
የኔ ጎደኛ ነሽ እህቴ የኔ የተወለደውበት ሀገር ግን መስክ ነው ጫካ የለውም ክርምት ውሀ በውሀ ነው ግን የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እውነት
@user-jw8tk8ur2o
@user-jw8tk8ur2o 3 года назад
ወይኔ አመለጠኝ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Are yisamal
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 года назад
ዩቱብ ለምን አይከፋትም ግን
@imdove7528
@imdove7528 3 года назад
ከከከከከከከከ ወይኔ እኔስ እኮን ዳቦ ቄጣ ይዠ ልሄድ ቀርቶ ቤተክርስትያን ትንሽ ድክም ሲደርገኝ ልቀመጥ ስልም እግዚአብሄር ኢየሱስ የሜየኝ እየመሠለኝ እፈራ ነበረ ሲጀመር ፁም ከሆነ ካልፆም ደስ አይለኝ ቅዳሴዉ ሴልቅ ፀበል ጠጥቸ ወደ ቤቴ እሄድ እና እቤት እበላለሁ ለማናቸዉም በልጅነት ብዙ ጥፋቶች ይሰራሉ ግን ሴልፍ ትዝታ ይሆናል ኢየሱስ ይባርክህ በስፋት ዛሬም በብላቴናነቴ ኢየሱስ ብቻ አዳኝ መሆኑን ማወቅ የደረስሁ በዚህ ጥንካሪየ ነዉ ። መዳን በኢየሱስ ነዉ ። ሌሎች አያስፈልጉም መሸከም ከፈለጋችሁ ተሸከሞቸዉ ለእኔ ግን የሱስ በቄየ ነዉ ።
@hiwot8723
@hiwot8723 3 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
@hiwot8723
@hiwot8723 3 года назад
Salfelge asakshigni enate mesbek beker maseredat achilu Egzabihar lebona yisetachihu
@imdove7528
@imdove7528 3 года назад
@@hiwot8723 መስበክ በስበክ ሳይሆን ለመረዳት ከፈለግሽ ኢየሱስ ብቻ ያድናል አትገዛገዠ ከፈለግሽ ሀይማኖት አያድንም እሾ
@hiwot8723
@hiwot8723 3 года назад
Egzabihar lbona yistachihu ewuntu sigebachihu timetalachihu
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ የሆነሽ ጉድ ሲጅመር ፐጤን ከሆነሽ ለምን ከዚህ ፕጅ ገባሽ የሀይማኖትሽ አድምጭ እግዚአብኄር ተገለጠልን እምዲህ አለን እያሉ የማስተምሩ የውሸት ፕስቶሮች አሉ ከዛ ህጅ እና አነብንቢ ከዚህ አይገባሽ መማር ይጠይቃል ዝቅ ብሎ
@TGTG-ke6tj
@TGTG-ke6tj 3 года назад
💚💛❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@marsilas2514
@marsilas2514 3 года назад
መዝሙሩን የት ማግኘት እችላለው😔😔
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
በአዱኛ ዜማ ተለቁዋል
@tsion1325
@tsion1325 3 года назад
fetari tegawen yabezalachu
Далее