Тёмный

Ethiopia - በቴዲ ላይ አሳፋሪ ውሳኔ በዚህ መንገድ ቴዲን አታሸንፉትም ደጋፊዎች በቁጣ ተናገሩ 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 181 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

10 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 713   
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይሁን🙏🇪🇹
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
እረ በሰንቱ እንፈር ምንአይነት ድንቁርና ነው
@abby8509
@abby8509 2 года назад
ህፃኖች ናቸው ለነገሩ እነሱ ምናቸው ተነካ ደም ቢለገስ ባይለገስ ምን አገባቸው ሰው እኮነው ለሰው የሚያስበው 😭😭😭😭😭😭የታርሪክ አተላዎች
@romar8844
@romar8844 2 года назад
👍
@wondo1
@wondo1 2 года назад
በሚያፈሰው ደም የሰከረው ጠቅላይ ደሜን ከለከለኝ ህይወቴን እዳላይ። 😭☘️🌼🌹
@adicho5964
@adicho5964 Год назад
B democracy ytemrt mengst bazmari ayfersem newe yalwe weye gude Serilankan yaye ytnqeqe
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 2 года назад
ወይ ዘንድሮ ምን ይሆን ሳንሰማው የሚያልፈን ደግሞ በጎ አድራጎትም በፓለቲካ ሊሆንነውዴ ወቸ ጉድ😢😢
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 года назад
God bless Ethiopia!!!
@user-uu2zw1zb1i
@user-uu2zw1zb1i 2 года назад
"እሚጠበቅ ነው ቅሌት ብርቃቸው አይደለም ቴድዬ የፍቅር ሰው መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ከ መላው ቤተሰብህና ከ ምትወዳት ሀገርህ ኢትዮጵያ ታላቅነት ጋር።
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 2 года назад
የመላው አማራ ሕዝብ ፉኖንና መሪው ዘመነ ካሴን በገፍ በመቀላቀል መሠልጠን መታጠቅና እዬን የብልፅግና ስርሃት በማስወገድ ብቻ ነው የአማራን መሞት የሚቆመው🌹
@efrata8846
@efrata8846 2 года назад
በዚህ ደረጃ ዘቅጠዉ መዉረዳቸዉ በእዉነት በጣም ጉድ ያስብላል እነዚህ አይደለም 120 ሚሊዮን ህዝብ ቀርቶ የአፋርን ግመል ከፊት ሆነዉ ለመምራት ብቁ አይደሉም ማፈርያዎች
@jeff.t7778
@jeff.t7778 2 года назад
THANK YOU 🙏
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
ትክክል ምድረ ቆረቆንዳ
@ethiopiansvoice4596
@ethiopiansvoice4596 2 года назад
እዉነት ሲገለፅ ቅሌትቶች ይበረክታሉ ሐሰት ብርክብርክ ይላታል። ይህ ነዉ እየሆነ ያለዉ።
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ቴዴን ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጠው ።
@genettadesse9243
@genettadesse9243 2 года назад
ከህዝቡ ይልቅ ለሥልጣን ዕድሜው ብዙ ከሚጨነቅ መሪ የሚጠበቅ ነው። ወይም በራስ የመተማመን ወኔ ሲርቅ የሚደረግ ተግባር ነው።
@penieltechane2940
@penieltechane2940 2 года назад
ምን አይነቶች ጉዶች ናቸው እረ ፈጣሪ በቃችው ይበለን
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 2 года назад
የመላው አማራ ሕዝብ ፉኖንና መሪው ዘመነ ካሴን በገፍ በመቀላቀል መሠልጠን መታጠቅና እዬን የብልፅግና ስርሃት በማስወገድ ብቻ ነው የአማራን መሞት የሚቆመው🌹
@RasEthiopia
@RasEthiopia 2 года назад
Teddy Afro is the king
@eanda4291
@eanda4291 2 года назад
ህፃን የሆነ መንግሰት እንኮን ለሀገረ ቤቱንም መምራት አይችልም ፈጣሪይ እንደምንም ብሎ ይገላግለን
@tebah1247
@tebah1247 2 года назад
ፍጣሪ ይጠብቀዉ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 года назад
የደደቦች ውሳኔ ብዬዋለሁ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 2 года назад
በውር ድንብር ነው አኮ አየተመራን የለነው ሀገር የአቃቃ ጨዋታ መጫወቻ መሆና ያሳዝናል ቴድዬ ዘላለም ኑርልን
@user-gs2yy6jd8z
@user-gs2yy6jd8z 2 года назад
ቱ ወራዶች በዚህ ደረጃነው የወረዱት የብልፅግና መሪወች ኢቶቢያውይ መሆን መዋረድ የሆነበት ጊዜ ይገርማል
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 года назад
ሀቁን ስለዘመረ ነዋ በርታ ተድዬ 👍👍👍👍
@zedbaba2814
@zedbaba2814 2 года назад
ቴዲዮን ለመጉዳት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ግን በፍጹም አይችሉም እሱ እኮ ኢትዮጵያዊነቱን የሚገልጸ በቃል ብቻ ሳይሆን በመሆን ነው እንወድሃለን ቴዲዮ
@yitbarekkifle5366
@yitbarekkifle5366 2 года назад
ቴዲ ደፍሮ መሰለኝ😂😂😂😂
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 года назад
@@yitbarekkifle5366 💊 💊⚫👈 Banda!!
@mokeshe_robbi6828
@mokeshe_robbi6828 2 года назад
እና የሰሞንኛ የፈታ-ዴሊዋች ተንታኔ አንድ ነገር በቴዲ-አፍሮ ላይ እንዲሆን እየጎተጎቱ አይስል። ታዲያ በሱ ሞት አመጽ ለማስነሳትና መንግስት ለመገልበጥ ማሴር አይመስልም። ታዲያ ሚዲያው ምን ነካው የሰሞንኛ ጥብስ ያረገው?
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 года назад
100% you are TIGRE. BeShita Inawqachihualn. 🤣🤣🤣
@user-pm8zm3th4h
@user-pm8zm3th4h 2 года назад
ቴዲ ያፅናኝ ከምትሉ: እግዚዮ መሐረና ክርስቶስ ብትሉ ይሻላል:: በቴዲ ዘፈን ዪቱብና ፈስቡክ ትወርክ ማድረግ ኣቁሙ:: በኣምላክ ፊት የሚሸት ግም ነው ና::ለነገሩ የውሸት ኣልቃሾት ውሻያነዎች ናችሁ
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 2 года назад
አይ አምላኬ ሆይ ምነው ዝምታህ በዛ ምንእስክንሆን ድረስ ይሆን ዝምታህ የብዛው እባክህ አገራችንን ዘምበል ብልህ እይልን ነገሮች ሁል ግራ ያጋባል
@ahaduet1578
@ahaduet1578 2 года назад
ማፈሪያዎች በላቸው ቆይ በስንቱ ነው እሚያሳፍሩን ቴዲያችን ንጉሱ ዙፋኑ የህዝብ ልብ ስለሆነ ነግሶ ይኖራል አንድ ኢትዮጵያ💚💛❤️
@ethio_web_dev
@ethio_web_dev 2 года назад
P
@ethio_web_dev
@ethio_web_dev 2 года назад
Pp
@ethio_web_dev
@ethio_web_dev 2 года назад
Pp
@ethio_web_dev
@ethio_web_dev 2 года назад
P
@ethio_web_dev
@ethio_web_dev 2 года назад
p
@queenmama9137
@queenmama9137 2 года назад
የሀገር ሰላም እይበልጥም ለሰላም ሲባል ውድ ህይወቱን እየሰዋ ላለ ለመከላክያ እንኳን የማታስቡ አስተሳሰባችሁ የዘቀጠ ከጠላት ጋር እጅለእጅ ተያይዛችሁ ሀገርን ለማፍረስ የቆማችሁ መከላከያው ከሀገሩ በላይ ማንንምአያስቀድምም ሰላም የማትፈልጉ የህውሀት ቡችሎች እያንዳንዳችሁን ግንባር ግንባራችሁን ብሎ እንደሚደፋችሁ እመኑ ሰላም ፈጥራችሁ መኖር ግድይላል ባንዳ የሞቆጫ ልጅሁላ
@zebebaredu7826
@zebebaredu7826 2 года назад
በጣም ይገርማል ወይ አገራችን መጨረሻችን ምን ይሁን አሁንስ እሱሁ ቀን ናፈቀን
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 года назад
ቴድየየምቀኛወሬአትሰማወንድሜአተጀግናነህአላህይጠብቅህእናከብርሀለንምነዉበቀን300የንፁሀንደምሲፈሰየትነበርይኸነቀርሳመንግሰት
@ajaethiopialij2049
@ajaethiopialij2049 2 года назад
አውነት ብትቀጥን እንጂ አትበጥስም ደም መለገስ ለምን ይከለከላሉ ኤሄማ የግፍ ጥግ የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም☝
@jake8498
@jake8498 2 года назад
"ትሻልን ትቼ ትበስን አገባሁ" አለ አንዱ የከፋዉ ጭረሽ ደም አለግሱም የድድብናችሁን ጥግ ነዉ ያሳያችሁን በቴዲ አትምጡብን
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 2 года назад
የመላው አማራ ሕዝብ ፉኖንና መሪው ዘመነ ካሴን በገፍ በመቀላቀል መሠልጠን መታጠቅና እዬን የብልፅግና ስርሃት በማስወገድ ብቻ ነው የአማራን መሞት የሚቆመው🌹
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
👏
@romar8844
@romar8844 2 года назад
ግዜ የሰጠዉ ቅል ደንጋይን ይሰብራል አሉ ለሁሉም ግዜ አለዉ
@user-pm8zm3th4h
@user-pm8zm3th4h 2 года назад
ቴዲ ያፅናኝ ከምትሉ: እግዚዮ መሐረና ክርስቶስ ብትሉ ይሻላል:: በቴዲ ዘፈን ዪቱብና ፈስቡክ ትወርክ ማድረግ ኣቁሙ: በኣምላክ ፊት የሚሸት ግም ነውና:: ለነገሩ የውሸት ኣልቃሾት ውሻያነዎች ናችሁ
@romar8844
@romar8844 2 года назад
@@user-pm8zm3th4h የቱጋ ነዉ ቴዲ አፅናኝ ተብሎ የተፃፈዉ ??የፈጣሪን ቃል ብታቅማ በወሬ ሳይሆን በተግባር ትኖረዉ ነበረ መጀመሪያ እኔ ማነኝ ብለ እራስህን ጠይቅ 😏
@zewdugedamu
@zewdugedamu 2 года назад
መንግስት መውደቅ ሲጀምር ጥቃቅን ጉዳዮች ውስጥ ይገባና ራሱነ በሥራ የጠመደ ስለሚመስለው ሌላው ጉልህ ጉዳይ ሳያስበው በሾኬ ይጥለዋለ።
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
እንደ ሴሪላንካ ህዝብ እኛም ማባረር እንችላለን
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
አላህ ያንሳልን የተጨማለቀ ኦረሙማ ደም ጠጪ የበሰበሰ ቡድን እንደ ህፃን ልጂ ሁሉ የኔ ይሁን የሚሉ ቀናተኞች ቴድዬ የኛ ጀግና ኑርልን አንተ የኛ ንጉስ ነህ ቀንተውብህ ነው 💋💋💚💛❤️
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 2 года назад
የመላው አማራ ሕዝብ ፉኖንና መሪው ዘመነ ካሴን በገፍ በመቀላቀል መሠልጠን መታጠቅና እዬን የብልፅግና ስርሃት በማስወገድ ብቻ ነው የአማራን መሞት የሚቆመው🌹
@gezahegnbekele4722
@gezahegnbekele4722 2 года назад
ሳትመረምሩ አትፍረዱ ይላለሸ ያላህ ቃል ሲስተር !!
@gezahegnbekele4722
@gezahegnbekele4722 2 года назад
@@geta_amelak1913 ቆለጣም ሞክራ በማውራት መሰለህ!!
@daud3722
@daud3722 2 года назад
ቴዲ ብቸኛ ምርጫዬ ነው በአዲሱ ዘፈን ብዙ እውነታዎች ተገልፀዋል ነገርግን የዘፈኑ መልቀቂያ ወቅቱ አሁን ባይሆን ለምን ቢባል በዚ አስቀያሚ ና ውስብስ ጊዘ እንዲሁም ሆደሠፊነታችን እየደበዘዘ ባለበት ብሄርን መሥለው ና ወክለው ሌላውን እየሠደቡ እንዲው ወክለው አለመግላቸውን እርግጠኛ በልሆንበት ሁኔታ ላይ ነን ብዩ ስለማምን ነው ሌላው እና ትልቁ ሐገራችንን ስጋት ላይ በመጣል የሥጋት ኑሮ ውስጥ የዘፈቁን, ፖለቲካውን ,በበላይነት መምራት የሚፈልጉ ና የሚጠቀሟቸው የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች እነዚሀገራቸውን ሽጠው ልጆቻቸውን የሚቀልቡትን ማለቴ ነው!!! ወገኖቻችን ኑሮን በሠቆቃ እንዲያሳልፉ አስገድደዋል!!! መልካም ነገር በማድረግ እኮ ደጋፊዎች ማግኘት ይቻል
@mewokeltube975
@mewokeltube975 2 года назад
@@gezahegnbekele4722 ሂድ የከብት ልጅ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 года назад
ሰውን የሚያድን የፍቅር ደም አይደለም የሚፈልጉት ሰውን አርደው ደም መጠጣት ነው የነሱ ተግባር እረ እግዚአብሔር ሆይ ወይ ፍርድ ወይ ውረድ
@abel2933
@abel2933 2 года назад
ቢወርድ እኔ ፃድቅ ነኝ ወይስ ተኮናኝ ብሎ መጠየቅ መልካም ነው ::
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
There is no word this is Teg yederese Telacha Tedy becarefull they are doing something bad i am afraid pl take care. There is no law
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 года назад
@@abel2933 እንደየሰራችን እንቀበለዋለን
@SimoSimo-fi5gw
@SimoSimo-fi5gw 2 года назад
መከራዋ የማያልቅ ሀገር ግን ደም መለገስ ምን አይነት ትልቅ ምክንያት ቢሆር ነው የተከለከሉት?
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 года назад
ምን ደም ለመለገስ መንግስት ከለከለ ነው ያልከኝ 🤔ጆሮዬ ነው በለኝ አምላኬ 😭ሰው አይዳን ካልሆነ በስተቀር አንዴት አሄን የሰባዊነት ጉዳይ ፖለቲካ ዉስጥ ይገባል 🤔
@BT-om1zl
@BT-om1zl 2 года назад
❤🙏🏿
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
Gena lebezu askrenoch zaf metkle ysflegnale yehe bqi Aydelem. Dem melgse ayasfkegem memot becha
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 года назад
ወይ እትዮጵያ መቼ ነው ሰላም ምትሁነው የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 2 года назад
ደም ለተጎዱ ወገኖቻችን መለገስ ሰብአዊ መብት ነው።ያስከለከሉ አካላት በህግ ይጠየቁ።
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 года назад
ክክክክክ ህግ አለደ
@user-lw8xg7zz7l
@user-lw8xg7zz7l Год назад
አየ ሀገሬ ለህዝብና የሀገር መመርያ ሳይሆን የግለ ሰብ ጥቅምና ክርክር አደረጓት ሰላምሽ ይመልስ ኢትዮጵያ ባለስልጣናትም ልብ ይግዙ የኢትዮጵያ ህዝብቦች ባለንበት አላህ ይጠብቀን
@asmare5631
@asmare5631 2 года назад
ፍቅርን በጭራሺ ማሸነፍ አይቻልም ምክኛቱም ፍቅር ፈጣሪ ስለሆነ ጅሌ ታሪክ ተደገመ
@romar8844
@romar8844 2 года назад
በቃ ስልጣን እደዚ እዉር የረጋል እዴ ?🙈ህፃናቶች እንኳን አዋቂ በሆኑበት ዘመን አዋቂዎች እንደዚ ጶለቲካን እና ህዝብን መለየት አቃታቹ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ወደ ሰዉኛ ይመልሳቹ
@msani1742
@msani1742 2 года назад
ቆይ ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ ኢትዮጵያ እንድትፈርስ ይፈልጋልዴ?
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
አላወቅሺም ( ክም) እንዴ
@shitubogale.1437
@shitubogale.1437 2 года назад
እነዚህ አውሬዎች ጭንቅላታቸው የተዛባ ወያናዊያን ኦነጋዊያን ስለሆኑ ከነሱ መልካም መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ መጠበቅ ማለት ነው"""!!"!
@nestanetsisay9811
@nestanetsisay9811 2 года назад
የዜጋውን ሕይወት ለሞት አሳልፎ የሚሰጥ የፖለቲካ መስመር ።
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ኢትዮጵያዊ መሆን የሚያሳፍርበት ደረጃ ላይ ደረስን😏😏አጨብጫቢዉ አቤል እንኳን ደስ አለዉ ይሄ ጀዝባ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 года назад
አቤል ጎደኝውነው ካንተሻለ ያውቀዎል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
😥
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 года назад
ቅናት ነው
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 2 года назад
የመላው አማራ ሕዝብ ፉኖንና መሪው ዘመነ ካሴን በገፍ በመቀላቀል መሠልጠን መታጠቅና እዬን የብልፅግና ስርሃት በማስወገድ ብቻ ነው የአማራን መሞት የሚቆመው🌹
@user-pm8zm3th4h
@user-pm8zm3th4h 2 года назад
ቴዲ ያፅናኝ ከምትሉ: እግዚዮ መሐረና ክርስቶስ ብትሉ ይሻላል:: በቴዲ ዘፈን ዪቱብና ፈስቡክ ትወርክ ማድረግ ኣቁሙ: በኣምላክ ፊት የሚሸት ግም ነውና:: ለነገሩ የውሸት ኣልቃሾት ውሻያነዎች ናችሁ
@user-em8yg8kd5s
@user-em8yg8kd5s 2 года назад
ነፃነት የማያቁ ነፃ አውጭዎች አገር የወደቀችው
@kidisteshetu8620
@kidisteshetu8620 2 года назад
ሰው ሲምት መልስ የሌለው ለአንድ ዘፋኝ ጊዜ መስጠቱ ያሳዝናል። ደም አተው የሚሞቱ እናቶች አምላክ ይፍረድ
@etetudejong8756
@etetudejong8756 2 года назад
HAPPY Birth Day Teddye!!!!! Long Live Teddye one Love One Country Ethiopia!!!!!!!
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 2 года назад
ጌትሽ እና ቴዶ የአንድ ሀገር ልጆች ናቸው አባቶቻቸው ሶዶ ጉራጌዎች ናቸው ድንቅ ኢትዮጵያዊያን እንወዳቹሀለን ርጅም እድሜ ለማንም የማያሀጐበድእድ ጀግኖቼ ናችሁ አላህ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dagimmanguday4812
@dagimmanguday4812 2 года назад
በታሪክ እዳየነው መቼም የማይፈርስው ሀገር እንጂ መንግስትማ በዘፈንም ሆነ በህዝብ ሰላማዊ ተቃውሞ እየፈረስ ዛሬ ላይ ደርሰናል ከትላንት የማይማር መንግስት መፍረሱ አይቀርም
@dagimastermind2242
@dagimastermind2242 2 года назад
ከሚሴ ውጊያ አለ አጣሩልን
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ምን ሐጢያት ሠርተን ነው እንዲህ አይነት መሪ የጣለብን ህዝቡ ያነባል ምነው ፈጣሪ ዝም አልክ ሁሌም አጥፊ ነን የአንተ ምህረት ወደር የለው ድረስ አባቴ።
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 года назад
"ያልጠራ ደም"እያደሙ ደም መለገስ ለወገንም ለሐገርም አይበጅም::ደም ለመለገስ አመት መጠበቅለምን አስፈለገ? ያፍቃሪያችሁን ልደት ከደምስጦታ ነጻ አድርጉት ✍️
@kelemwadubale8176
@kelemwadubale8176 2 года назад
ፍቅር ።ያሽንፍል ሀግሬን እወዳታለሁ፣💚💛❤️🙏🙏🙏
@netsanethabtamu8472
@netsanethabtamu8472 2 года назад
ወጣምወረደ ደም ለመለገስ መከልከል የለበትም መንግስትየዘቀጠካልሆነ በስተቀር
@habtamudibaba
@habtamudibaba 2 года назад
በቴዲ አፍሮ ዉስጥ ኢትዮጵያ አፍ አዉጥታ እንደምታነጋግረን ነዉ የሚሰማኝ ሌላው አገር ወዳድ ዜጋም ከዚህ የተለየ ስሜት ይኦረዋል የሚል እምነት የለኚም በግል ቴዲን የጠሉት መስሎዋቸው ከትዮጵያ እንዳይላተሙ እሰጋለው. ምክንያቱም ከመንፈሱዋ በትር ምት አይተርፉም ይጠፋሉ 👍👍👍❤❤❤
@khadijah2570
@khadijah2570 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጅ በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ ሀገሬ አታደልሺ መጥፎ ልጆችሺ ተፈጠሩብሺ ሀገሬ የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏
@abiysusu3608
@abiysusu3608 Год назад
ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ባገኘነው አጋጣሚ ሰላምን ብቻ እንስበክ እወዳችኋለሁ የሀገሬ ልጆች
@tsion5088
@tsion5088 2 года назад
የኢትዮጵያ መሪዎች የቴዲን ያህል ኢትዮጵያን የምትወዱ አይመሰለኝም። 👑💚💛❤🙏
@gizachewyehualashet7034
@gizachewyehualashet7034 2 года назад
How the government equates itself with a musician? A government represents a nation.
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 2 года назад
ምናለ ባታራግቡ እሱ ተኮፎሶ ተከፎሶ አንተም አትሳድብ አሚገርመዉ ደግሞ ስትጨርስ ማሳረጋአክ የጌታ ሰም መዎኑዉ ሁሉም አዝማሪ ለኢትዮጲያ ዘፍኖዋል በዘፈን ከወነህ እናንተ ያጋጫቹ ሳንቲም ሰብስቡዉ
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 Год назад
@@shebirashebira7158 ገመድ አፍ!
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Год назад
ወገኖቼ ምን አይነት የበታችነት ዝቅጠት ውስጥ የወደቁ ሰዋች እየተመራን ነው ???? ሀገሬ ስንት ጀግኖች መሪዎች እንዳልመሩሽ በድንቅዬ ችሎታቸው ህዝቦችሽን በአንድነትና በፍቅር በሰላም እንዳልመሩሽ በነዚህ ህሊና ለሊላቸውና በዘረኝነት በታወሩ እጅ ወደቅሽ 😭😭ሀገሬ ከፈጣሪ ሌላ ይህን ሰቆቃና መሃት የሚያስቆም የለምና ጥሎ የማይጥልሽ ለዚች ቀን ያደረሰሽ አምላክሽ ይድረስስልን😭😭😭😭
@EmanAli-yr4qm
@EmanAli-yr4qm 2 года назад
ቴዲየ የኛ ንጉሥ እንወደሀለን የፍቅር ሠው💚💚💛💛❤️❤️💪💪💪
@mekonnenfetu2375
@mekonnenfetu2375 2 года назад
ቴዲ የህዝብ ልብ ትርታ ነው
@abeilabeil5268
@abeilabeil5268 2 года назад
ፍቅር ያሸንፍል ነው ሁሌም መልህከቱ ይሔም ማለት እግዚአብሔር ያሸንፍል ማለት ነው የኢትዮጵያ ተሰፍችንን ከሚያለሙልሙት ቁጥር አንድ ውዱ የህብ ልጃችን ነው ዛሬ በዚ ከመጡ አላቅም ፍጣሬ ቴዲ ያችንን ይጠብቅልን ከሀውሬው መንግሰት።
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 2 года назад
ቴዲ እንወድሀለን ክበርልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙
@user-us3cc3bv8v
@user-us3cc3bv8v Год назад
እዉነትን ማን ይወዴል የፅድቅናን ምገድ ማን ያገኛታል እሂሁላ አሰተሳሰብ ኋለቀርነት ነዉ
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 2 года назад
ዜና አቀራረባችሁን እወደዋለሁ።ይሁንና ጠበቅ ተደርገው የሚነበቡ ቃላት ተዘለዋል።ማላ==፥እና የጌትሽ ዘፈን
@babanate832
@babanate832 2 года назад
ምን ማለት ይቻላል በጣም ለጆሮ የሚዘገንን ነገር ነው ስንት እናቶች እንደገደሉ አላወቁም ? ለነገሩ እነሱ ያው 666 ስለሆኑ ነው ለዚህ ሁሉ ነገር የደረስነው እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ 3 ያበቃቸው ይበል
@selamgetachew5046
@selamgetachew5046 2 года назад
It is a shame that people with this kind of mentality are in charge of the Government of Ethiopia. I am really ashamed to call myself Ethiopian now.
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 Год назад
ፖለቲከኞቹ ኢትዮጵያን አይወክሉም። የሚያስተዳድሩት አ/አ ብቻ ነው ።
@algh2751
@algh2751 2 года назад
አፈር፣ይብሉ፣አፈር፣ያስበላቸው፣ያባቴ፣አምላክ፣ማን፣መርጦት፣ነው፣አብይ፣እንደዚህ፣የሚጫወትብን፣ሹልክ፣ብሎ፣ገብቷል፣ሹልክ፣ብሎ፣ይውጣ፣እሱ፣እንኳን፣ሳይጨርሰን፣አይወጣም፣እኔጃ፣መገላገያውን፣ያምጣልን።
@mekatubu4104
@mekatubu4104 2 года назад
የወረደና የተዋረደ መግስት እደት ሰው ደም ለሌለው ወገኔ ደም እሰጣለሁ ያለን ሰው አይሆንም ይላል
@bielengirma3154
@bielengirma3154 2 года назад
የ አመራውን በቂ ደም ወስደናል እያለን ነው ይሄ የሰው ደም መጣጭ😭😭😭😭😭😭😭
@aklogaklog9017
@aklogaklog9017 Год назад
ቴድየ እድሜህን ያርዝምልን ገና ብዙ እንስማለን ንጉስ ቴድሮስ የምንወደው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ተክተህ እንዳለህ አላወቁም አረ ልብ ይስጠን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 года назад
Hands up from Teddy
@adoniyasyibarek4218
@adoniyasyibarek4218 2 года назад
የዚህን ያህል መውረድ ያሳዝናል።
@getahunseyum2957
@getahunseyum2957 2 года назад
ይህ ውሳኔ ያለአግባብ ያስቀመጥናቸው ሰወች ባልላቸውም ገዢዎች ሃሳባቸው ያኮረፈ ህፃን የእጁን ዳቦ እንደሚወረውር እንዲሁ አየኋቸው አይ ግዜ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
የቴዲዬን መልካም አድራጎት በመከልከል ቴዲን ሌላ እያመመው ቁጥር 3 ሙዚቃ እዲያወጣ ካላደረጋችሁት በስትቀር በምንም አትችሉትም ቴዲዬ የኢትዮጵያ ና ሕዝቦቿ ደካማ ጎናችን ነኽ እንኳንም ተወለድክልን አባቴ ሺ አመት ኑርልንንንን👏👏👏👏
@user-pm8zm3th4h
@user-pm8zm3th4h 2 года назад
ቴዲ ያፅናኝ ከምትሉ: እግዚዮ መሐረና ክርስቶስ ብትሉ ይሻላል:: በቴዲ ዘፈን ዪቱብና ፈስቡክ ትወርክ ማድረግ ኣቁሙ:: በኣምላክ ፊት የሚሸት ግም ነው ና::ለነገሩ የውሸት ኣልቃሾት ውሻያነዎች ናችሁ
@besrategabrel2414
@besrategabrel2414 2 года назад
🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴 በመጀመሪያ ደረጃ ቴዲ አፍሮ ፦ መልካም የልደት በዓል 🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴 መድኃኔዓለም ከመላው ቤተሰብህ ጋር የእድሜ ፀጋ ከጤንነት ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ኑርልን!!! 🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 года назад
እነኝህ ደነዝ ካድሬዎች በሚሰሩት እያንዳንዱ ድርጊት ጠላት ያበዛሉ ውድቀታቸውን ያፋጥናሉ።
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 2 года назад
ሌላውን ስራ ጨርስው ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አወራረዳቸውን አሳመሩ ከሆነ አይቀር እንደዚህ ነው ግብርናው በቅቶ ወደ ዘፈን መንገድ አዘነበሉ ያርግልዎት
@asterworku543
@asterworku543 Год назад
በትክክል ተመልሷል
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 года назад
ይህ ማለት የበታችነታቸውንና በራስ የማይተማመኑ ሰገጤ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ግን ቴዲ የህዝብ ልጅ ነው 💚💛❤️🙏💚💛❤️💚💛❤️🙏 ይህ ማለት ተቃጥለዋል ማለት ነው ገና ይቃጠላሉ እግዚአብሔር ይፍረድ !!!!!!
@Tulu07
@Tulu07 2 года назад
የአሰብከው አላማ አልሆን ብሎ ቢከሽፍ ሁኔታው ሲጠጥር ጥጥሩ እንዲላላ በላላው በኩል የላላውን ወጥር!
@gbgb8064
@gbgb8064 2 года назад
ፈታዴሌ አቀራረቡ የቃላት አጠቃቀም በጣም ጥሩነው አገር በብሽሽቅ አትመራም ዋና ቃል ብየዋለሁ
@menegzemkifle8011
@menegzemkifle8011 2 года назад
ነገ ደግሞ ጠቅላዩ ወጥቶ አሜሪካም እኮ ደም መለገስ ይከለከላል ይለን ይሆናል፤ ደም ማፍሰስ ይቀለዉ የለ ለመንግሥት ደም ከመ ለገስ፤ ባጠቃላይ ደም ማየት የሚፈልጉት ሲፈስ እንጂ ሲለገስ አይደለም።
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
👌👍
@hananferid7967
@hananferid7967 2 года назад
እንጥልህ እስኪወርድ ድረስ ወሬ ተብሎ የማይወራ ነገር ቦከክ ማለትህ አሳዘንከኝ ፣ይልቁንም አድናቂዎቹ ሊዳስሱት አልቻሉም እስኪ ወረድ ብሎ ለአክብሮታቸው መልስ ዝቅ ብሎ ቢያንስ ያግኙት ኮፍሳችሁ ኮፍሳችሁ አበላሻችሁት ፣ሀገሩን ከማፍቀር ውድ ህይወቱን ለመስጠት በተጠንቀቅ ላይ ካለው ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ውጭ ወደውጭ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 года назад
በሬሳ።ላይ።ችግኝ።እተክላለሁ።ያለ።ስውዬ።አዲስ አበቤን።ሊስለቅጥ።ነው።እያፀዳ።ነው።ኡሮሙማን።ሊመሰርት።ነው።እግዚአብሔር ።ግን።ይፈርድበታል።ቀኑ።ደርሷል።ፀሎት።ብቻ።ነው።የሚያስፈልገን።።።
@Fano775
@Fano775 2 года назад
ነገሩ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው "እስራኤላውያን በግፍ አገዛዝ ወድቀው በነበረበት ግዜ ራሔል የምትባል አንዲት እናት ግፋ የበዛባት "እውነት እግዚአብሔር በዝህ ሰማይ አለህ ብላ ዕንባዋን ትረጨዋለቸ ያዕባም መንበረ ጸባዖት ደርሶ ፍርድ አግኝቷል ዛሬም የንጹሃን ደም ይከሳል ግድ የለም ይሁን
@adanekumel4278
@adanekumel4278 2 года назад
አንዳንዴ የምታቀርበዉ ነገር ከአገሪቷ ካለዉ አሳሳቢ ነገር አያስኪድም
@yhhih3709
@yhhih3709 2 года назад
ቴዲአዪዝህ ጀግናአገሩንየሚወድጠንካራነህበረታ የወራዳየመንግሰትሰብሰቦቺ አሰገዳዪገዳዮቺ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 2 года назад
ታበዱ አይቀር እድህ ንቅልቅል ነው ምግስት እሚለግስ ተጠያቂ ከሆነ በነፃ ደማቸው እሚፈስቱን ኑፁሃንን ባስቆመ ማግስት በጎ እሚሰራ ሰውላይ ፎከስ ከምታረግ መጀመሪያ ህዝብ ጠብቅ ሆደ ጩቤ አቱንብን ቴዲን ከዚህም በላይ ብታረጉ የሱን አድራጎት የሚቀዋወም ማግስት ለኢትዮም አይጠቅም፣
@birukendale9600
@birukendale9600 2 года назад
የኛ ሃገር ባለስልጣን እንደዚህ የወረደና የቆሸሸ ስዕብና ነው ያለቸው ይህ ምን እሚሉት ውርደት ነው
@user-nz7qf6qn7j
@user-nz7qf6qn7j 2 года назад
በዘረኛ መሪ ስለተመራን አይገርምም ንገር ግን ደም ባንክ ፖለቲካ ውስጥ መግባቱ አሳዝኖኛል።
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 2 года назад
የመላው አማራ ሕዝብ ፉኖንና መሪው ዘመነ ካሴን በገፍ በመቀላቀል መሠልጠን መታጠቅና እዬን የብልፅግና ስርሃት በማስወገድ ብቻ ነው የአማራን መሞት የሚቆመው🌹
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 Год назад
ለአራት አመት በህዝብ መመርጥ አራት አመት ስልጣን ላይ ለመቀመጥ ዋስትና አይሰጥም: መንግስት የህዝብ ሰላም ማስከበር ካልቻለ: ሌሎችንም የህዝብ ጥቄዎች መመለስ ካልቻለ ሌላ ምርጫ እስኪመጣ አራት አመት የመጠበቅ ግዴታ የለበትም:: ህዝብ የሰጠውን ድጋፍ መልሶ መንጠቅ መብቱ ነው
@davidsimion6191
@davidsimion6191 2 года назад
ደም ሊገሰነ ፓሎትከ ምን አገነኛው ይገርማል የአገራችን አካሄድ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Год назад
Ende hasab telek hasab new,Selam le Ethiopia
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 2 года назад
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነወ ያላነዉ ከእንሰሳ ያነሰ ባለ ሥልጣና የሉባት ሀገር ምን አይነት ወርደት ነዉ
@sisaykebede6540
@sisaykebede6540 2 года назад
አይሰማ የለ ደም ልገሳም ፖለቲካ ሆነዴ እያደር የሚብስ አካሄድ ከድጥ ወደማጡ አረ ኢትዮጵያ ምን ተሻለሽ
@marthamoges2952
@marthamoges2952 2 года назад
ምን ማለት ነው አያፍሩም እንዴ ደምለግሱ እያሉ በየመንገዱ ላይ ፀሐይ እየመታቸው ሕዝቡን የሚለምኑ በጓ አድራጌዋች እንኳን ምናልባት በቀን ሁለት ሰው ደም ቢሰጥ ነው በፍቃደኝነት እንለግስ ብሎ የመጥን በጎ አድራጌን እንዴት ይመለሳል ግፉ እየሰሩ ያሉት እኮ በበሽተኞች ላይ ነው ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ይሄንን የከለከለውን አካል ልንጠይቅ ይገባል በቴዴ ልደት ምክንያት ቢሆን ምን ችግር አለው
@meskizewde9878
@meskizewde9878 2 года назад
😂😂😂😂 "ኧረ እንጭጩ መንግሥቸታችን መቼ ነዉ የምቸታድገዉ??? ማፈሪያ 😭☹️
@khadijah2570
@khadijah2570 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ የሰው ልጅ ማለት ድሀ ለማኝ ሲጠግብ የሚኮራ ሲርበው የሚለምን ድሀ መናጢ ነው የሰው ልጅ ምን ይሻለዋል ሲያገኝ ይኮራል ይኩራራል ይሳደባል
@keralemmamaru7275
@keralemmamaru7275 Год назад
Ethiopia lives for ever,we should stand together hand in hand to fight for our freedom from this blind party(prosperity)
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 2 года назад
Ethiopia bezemenuwa endezi 4 amet yetewarede merina gize agatmuat ayawkem yetarikachen asetelita gon hono yalefal tensh gize new yekerew be ergitegninet yhen ametem ayshagerem
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
የቴዶን እሩብ ሳይደርሱ ሐገርን እንመራለን ብለው ለመጡት ፖለቲከኞች የቴዶ ዘፈን አደገኛ መርፌ ናትኮ
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
ይገርማል
Далее