Тёмный

ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠኋቸዉ Solomon Diraddis Tube  

Solomon Diraddis Tube
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ይህ ቪዲዮ እኔ የተነሳሁበትን ሳልረሳ ጠንክሬ ሰርቼ ለዚህ መብቃቴን ማሳያ እና ሁሉም ወጣት ስራ ሳይንቅ የተገኘዉን መስራት እንዳለበትና ጠንክሮ ከሰራ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ እንደሚችል ማሳያ ነዉ
ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @solomon.ayenew
እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
• አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
• ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
Facebook profile.php?...
Instagram solomon__diradd...
Telegram t.me/SolomonDir
#solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

Развлечения

Опубликовано:

 

26 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Месяц назад
ማርያምን ምን ደስ እደሚለኝ ታቃላችሁ ሰው ሰርቶ ሲለወጥ የተነሳበት የማይረሳ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Месяц назад
እኔም❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Месяц назад
❤❤❤🎉🎉
@sewasew-is8no
@sewasew-is8no Месяц назад
እኔም አይሙኒየም ባለሙያ ነኝ እስኪ ስራዎችን ስጠኝና ከስደት ገላግለኝ እድሜየ አለቀ ለውጥ ሳይኖር
@tsehaytadele
@tsehaytadele Месяц назад
እውነት ነው መነሻውን ሚያስታውስ ሰው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Месяц назад
በጣም ጀግና ታታሪ የመጣህበትን የማትረሳ ለሰው ልጆች ቅንን የምታስብ ብርቅዬ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏🙏🙏
@BilagiAmare
@BilagiAmare Месяц назад
ለምን ሰብስክራይብ አታደርጉትም ግን ይህን ጀግና በቅንነት 100K እናስገባው እስኪ
@sofyeahmed7355
@sofyeahmed7355 Месяц назад
ማሻአላህ አላህ ከዚህ በላይ ይስጠህ ትልቅ ደረጀ ይደረስህ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Месяц назад
በሀገሩ ላይ ሰርቶ የተለወጠ ማሳያ ሶል ጀግና ነህ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 Месяц назад
በጣም ጉበዝ ያሳለፍከውን ያለመርሳትህ ❤❤❤❤
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 Месяц назад
ዋው ደስ ሲል ሰው ያለፍበትን መንገድ አለመርሳት ትልቅ መታደል ነው
@user-kb1ze5bb8c
@user-kb1ze5bb8c Месяц назад
አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጀግናነህ እኔም በጣም ነው ስራ የምወደው ግን ሰራ መውደድ ብቻ ውጤታማ አያድርግም አንዳዴ ግራ ይገባኛል እግዚአብሔር ጥበብንና ማስታዋልን ስጠኝ❤❤❤
@WosagnGebeyew-xt2cx
@WosagnGebeyew-xt2cx Месяц назад
ሰለሞን ድር አዲስ አሉሚኒዩም በጣም የማደንቀውና ለሁላችንም ምሳሌ መሆን የሚችል ወጣት ነው መነሻውን ያልረሳ ታላቅ ሰው።
@eyuentertainment
@eyuentertainment Месяц назад
ፈጣሪ ካሰብክበት ያድርስህ ወንድሜ… 😍
@Hana_tube
@Hana_tube Месяц назад
ትልቅ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ
@Tube-kr7ru
@Tube-kr7ru Месяц назад
ሶልዬ የኔ አንበሳ videoህን በቀን አንዴ እንኳ ሳላየዉ አልዉልም ብርታቴ ነህ ሲደክመኝ እንኳን አንተ ያለፍክበትን ሳስብ ብርታቴ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከዉን ያሳካልህ እናትህንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km Месяц назад
ለሌሎች ትረፍ ሲልክ ነው ዝቅ አድርጓ ያስተማረክ እግዚአብሔር አይሳሳትም 🙏🙏
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Месяц назад
አላህ ያግዝህ የእኔ ወንድም ባለሆስፒታሉ
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 29 дней назад
አላህ ይባርክልህ ይጨምርልህም ጭምር ያለፍከበትን አለመርሳትህ ጎዳና የሚሰሩትንም ጎብኝተሃል አላህ ይጎብኝክ ችግራችን ያለፍንበትን እንረሳለን
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Месяц назад
ወንድማችን አንበሳ ነህ። እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ
@user-sr2ny3bz1h
@user-sr2ny3bz1h Месяц назад
ጀግና እድሜ ከጤና ያድልክ እግዚአብሔር
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q Месяц назад
የኔ ወንድም ያሳለፍከው የህይዎት ተሞክሮ ከእኔ ጋ በጣም ይመሳሰላል ልዩነቱ የእኔ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቸ ተገቢውን ነገር አድርገው አስተምረውኝ ነገር ግን በት / ት ስኬታማ አልሆንኩም እናም ቤተሰብ የከፈሉልኝ ዋጋ በጣም ያሳስበኝ ስለነበር እራሴን ቀይሬ እነሱን ለማስደሰት ያልገባሁበት ጉድጓድ የለም አሁን ግን ስደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር በሰላም ካቆየልኝ ውለታየን በትንሹም ቢሆን ለመክፈል መንገድ ላይ ነኝ አንተ ግን በጣም ትለያለህ በተለይ ደግሞ የነበርክበትን ወደኋላ ተመልሰህ የምታሳየን ነገር በጣም ነው ደስ የሚል ::❤❤❤❤❤❤❤❤
@akt-tube
@akt-tube Месяц назад
በጣም ገራሚ ነው ። በርታልኝ። አከብርሃለው አርአያየ ነህ።
@user-wd7lh9mj4p
@user-wd7lh9mj4p Месяц назад
ሰላም ሰላም ሰለሞን ዋዉ ብዙ ካንተ ተምሬያለው ብዙ ፈተና ቢበዛብንም 🎉🎉🎉
@KasahunDessie
@KasahunDessie Месяц назад
ጠቢቡ ሰለሞን ይመችህ
@user-dc5ml7hh8g
@user-dc5ml7hh8g Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ❤
@user-xr4bo4xg3i
@user-xr4bo4xg3i Месяц назад
ፈጣሪ ይባረክህ ትልቅ ሰው ነህ ትልቅ ቦታ ያድረስህ እግዚአብሔር
@universityofethiopia
@universityofethiopia Месяц назад
ሰላምህ ይብዛ ወዳጄ መልካም አርአያ ነህ
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Месяц назад
ዋው ጀግና ነህ እግዚያብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ካተ ብዙ ተምራለሁ
@qweqwe444
@qweqwe444 Месяц назад
ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa Месяц назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣክ ታሪክ አስተምሮኛል ተነቃቅቻለው🎉🎉🎉❤❤❤
@mimidires4954
@mimidires4954 Месяц назад
ጀግና። ❤❤
@user-tf8xr4dw6o
@user-tf8xr4dw6o Месяц назад
በርታልን
@Getaneh188
@Getaneh188 Месяц назад
ሶል እኔም እሱ አካባቢ ነው የተወለድሁት። አሁን ጥሩ ደረጃ ለይ ነኝ። በጣም ኮርቸብሀለሁ። ቆይ ስራ አሰራሀለሁ።
@zena4992
@zena4992 Месяц назад
እግዚአብሄር ይባረክህ ❤❤❤
@user-xv4be3sw1q
@user-xv4be3sw1q 28 дней назад
አማረን አገኛችውት በናታች እኔ በየቀኑ ቢዶውን እያየው በማልቀስ ልሞት ነው
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Месяц назад
ኑርልኝ የአገሬ ልጅ❤❤❤
@talatalaian2620
@talatalaian2620 Месяц назад
ምርጥ ሰው
@-yam-leseb9344
@-yam-leseb9344 Месяц назад
ጀግና 👍
@user-qy8fb3st3o
@user-qy8fb3st3o Месяц назад
Very n nice
@samitesfaye3065
@samitesfaye3065 20 дней назад
Great job 👍
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Месяц назад
ትልቅ ሰው❤❤❤
@Gggf-ud9tx
@Gggf-ud9tx Месяц назад
ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤
@HalimaMohammed-jk4qw
@HalimaMohammed-jk4qw Месяц назад
ትለያለህ የትውልድ ጀግና ነህ ቀጥልበት
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 Месяц назад
good content
@zindzind3952
@zindzind3952 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlmazShambel
@AlmazShambel Месяц назад
የኔ ጀግና ጎበዝ
@Belaydejen
@Belaydejen Месяц назад
Yeene jagina wedime ❤❤❤❤❤
@user-ip4ct3lc7q
@user-ip4ct3lc7q Месяц назад
❤yamr hulem.bayk.yalbxgabk.at.bach❤🎉
@Baranesh-ts1wy
@Baranesh-ts1wy Месяц назад
Eigzabhre chemiro chemiro yisith kefi Yale derga lay yadirsih eindate yalu melkam sewechen Eigzabhre,yabzalin
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 Месяц назад
ሶልዬ 🎉
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Месяц назад
❤❤❤❤🎉
@qweqwe444
@qweqwe444 Месяц назад
ሰላም ይብዛ ወንድሜ❤❤❤
@user-mu1fw3qy9m
@user-mu1fw3qy9m Месяц назад
Sol my 😊😊😊 betam jegnaneh wondima egzeabhair kezih belay kef bel❤❤❤
@kingofAmhara
@kingofAmhara Месяц назад
Wow❤❤❤❤❤ አንተ ጀግና ሰዉ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Месяц назад
❤❤❤
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y Месяц назад
👍🙏❤
@user-lr1pm6oh5d
@user-lr1pm6oh5d Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@sadarcooking-tq9zc
@sadarcooking-tq9zc Месяц назад
Fetari kasebkew belay Chemro chemro chemro ystk
@user-ov9cd7en2t
@user-ov9cd7en2t Месяц назад
❤❤❤❤❤ጀግና በርቲ
@HermonTekle-dp5yw
@HermonTekle-dp5yw 15 дней назад
Eshi sol enam serice endilewate agizen pl
@user-qp1nb7gw6c
@user-qp1nb7gw6c Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaytadele
@tsehaytadele Месяц назад
ሶል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@helenbelay6106
@helenbelay6106 Месяц назад
I am still weighting the price my name is Helen I am living in United State
@mulu5
@mulu5 Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tameyebuzelij5513
@tameyebuzelij5513 Месяц назад
🤙🤙🥰🥰
@user-jr2jt2tt2c
@user-jr2jt2tt2c Месяц назад
💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Месяц назад
ጋሽ ጠብቀእ❤
@user-tw7qe5ti1y
@user-tw7qe5ti1y Месяц назад
❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l Месяц назад
ትልቅ ሰው💚💛❤
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Месяц назад
ላይክና ስብስክራይብ ያንሰዋል
@helenbelay6106
@helenbelay6106 Месяц назад
Hi how much is it
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh Месяц назад
ኧረ በማርያም እፈልግህአለው
@alwaseem993
@alwaseem993 Месяц назад
😂😂😂
@EsubalewMekonnen-jm6et
@EsubalewMekonnen-jm6et Месяц назад
ሰለሞን ከሸቱ የተለየ ነው
@zizziz1501
@zizziz1501 Месяц назад
❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Месяц назад
❤❤❤
Далее
МОЩЩЩНОСТЬ ZEEKR 001 FR
00:46
Просмотров 1,9 млн
Смотри до конца 😻💔
0:44
Просмотров 8 млн
😨 СТАЛА ПИЛОТОМ НА 24 ЧАСА
0:36