Тёмный

ፈጣሪን እስክትክድ ድረስ … /ለኔ ብለሽ #3 /Solomon Diraddis tube  

Solomon Diraddis Tube
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

ፈጣሪን እስክትክድ ድረስ … /ለኔ ብለሽ #3 /Solomon diraddis tube #lovestory #solomondiraddis #ethiopian
የዛሬ ባለታሪካችን ወንድሞቿን በሞት ያጣችና በልፋትና በስቃይ ያሳደገቻትን እናቷን አመሰግናትና ሰርፕራይዝ አድርጋት የናቷን ደስታ ያየችበት ፕሮግራም ነዉ
እናታችሁን ማመስገን እና ሰርፕራይዝ ማድረግ ምትፈልጉ በ 09 94 97 97 97 መደወል ትችላላችሁ
ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ www.youtube.com/@Solomon.ayen...
እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
• አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
• ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
Facebook profile.php?...
Instagram solomon__diradd...
Telegram t.me/SolomonDir
#solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

Развлечения

Опубликовано:

 

1 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 3 месяца назад
ጀግና ልጅ ድንቅ ሴት ጥበበኛ የሚገርም ስጦታ ትልቅ በረከት ነዉ ስጦታሽ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ደስታችሁን ይመልስላችሁ ❤
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 3 месяца назад
አንተ ሰለሞን በጣምኮ ነው የምወድህ!ተባረክ መጨረሻህን ያሣምርልህ!
@sewasew-is8no
@sewasew-is8no 3 месяца назад
ሰለሞን እባክህን አልሙኒየም ባለሙያ ነኝ በግሌ እሞካከር ነበር ከዛ ያለኝን ሸጨ ስደት ተሰደድኩ በስት መከራ ስራ አኝቼ አሁን በሙያየ እየሰራሁ ነው ነገር ግን የሚከፈለኝ ገንዘብ ትንሽ ስለሆነ ቤተሰብ ማስተዳደር አልቻልኩም ያተን ቀና ፍላጎት ትብብር እፈልጋለሁ ስራ የምትሰጠኝ ከሆነ በኩንትራት ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ
@edel1883
@edel1883 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማሪያምን እባዬን መታገስ አልቻልኩም የኔ እናት እድሜ ዘመንሽን እግዚአቤሂር በደስታ ያኑርሽ 😢😢😢😢😢😘😘😘😘
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 3 месяца назад
ኡፍፍፍ እኔስ መች ነው ለሰከንድ ከልቤ ለማይወጣው አባቴና እናቴን የማመሰግነው😢❤
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ታድላችሁ እግዚአብሔር ስለወደዳችሁ ፈተናችሁ አለፋችሁ ክርስትና እንዲህናት እግዚአብሔር ይመስገን የደስታ እንባ ጌታን ያጠመቅህ ቅዱስ ዮሐንስ እኛንም ፈዉሰን ታመናል በጠናዉ🤲
@kidistabraham8757
@kidistabraham8757 3 месяца назад
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቡን የሚወድ ልጂ ደስ ይላል
@user-jr8tz8in5t
@user-jr8tz8in5t 3 месяца назад
አግዚአብሔር ዘምንህ ሁሉ ይባረክ አድሜ የማቱ ሳል አድሜ ይስጥ
@EyuelYeGebrielLij19
@EyuelYeGebrielLij19 3 месяца назад
ጓደኛዬ አሁን ጊዜውና ተራው ያንቺ ነው ከጀግናዋ እናትሽ አልፈሽ የውዲቷን ሀገራችንን የኢትዮጵያን ህመምና ስብራት የምትጠግኚላት ወቅት ላይ ነውና ያለሽው የጥንካሬሽን ልክ አውቃለሁና መጪውንም ዘመንሽን የመላእክት አለቃ ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል ያሰብሽውን እንዲያሳካልሽና የስኬት ዘመን እንዲሆንልሽ ከልቤ እመኛለሁ👏👏👏👏👏
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 3 месяца назад
ምን አይነት ጥንካሬ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 месяца назад
እናት ምስጋና ሲያንሳት ነው የእነርሱን ልብ ትእግስት ጥንካሬያችሁን ያድለን የአንቺ እናት ደግሞ ጠንካራ ብቻ አይደሉም ወርቅ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድላቸው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ በእንባ ነው የጨረስኩት እኔም የመጨረሻ ወንድማችን የ4 አመት ልጅ ነበር ታሞ አያውቅም ራሴን ብሎ ነው ሆስፒታልደርሶ ሞተ ሁሌም ከውስጣችን የማይወጣ ሀዘን😢
@user-ly7ds7zl8h
@user-ly7ds7zl8h 3 месяца назад
እኔም እናቴን የማመሰግንበት እድል ባገኘሁ የግዛብሄር ፍቃድህ ሆኖ እኔም እናቴን ለማመስገን ያብቃኝ በስደት ነን እኔም እናቴም አድቀን እደማመሰግናት ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤❤እናቴ ሺመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
@maninet702
@maninet702 3 месяца назад
የሰው ልጅ ውጣውረድ ብዙ ነዉ ነገርግን ሁሉም ያልፋል ....
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад
በጣም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 месяца назад
እናት ለዘላለም ትኑር ! ትልቅ ክብር ለእናቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታሪኩ እጅግ ያሳዝናል መጨረስ አልቻልኩም አጃቢ ሙዚቃው ይረብሻል አይመከርም የእናትም ሆነ ያገዙን ሰዎች ዋጋ የሚከፍል እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው መልካምነት ለራስ ነው እናት እናት ነች
@akalyeablij1792
@akalyeablij1792 3 месяца назад
የኔ እህት እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ እር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ አሜን
@hcjth1747
@hcjth1747 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በእውነት በእንባ ተመስጨ ነው ያዳመጥሁ 😢
@yavi7181
@yavi7181 3 месяца назад
ልጁ ግን ምናቸው ነው አልገባኘ
@Hana_tube
@Hana_tube 3 месяца назад
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@avshalomgesese2990
@avshalomgesese2990 3 месяца назад
እረቂቅ የሆነ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በእርሱ አለፈ እድሜ እና ጤና ያድላችሁ አሜን ፫
@MrBEKALU
@MrBEKALU 3 месяца назад
አንችም ልዩ ነሽ ቤተሰቦችሽም ልዩ ናቸው በቃ የእናትሽ ልጅ ነሽ 🎉
@KabWeg_Biruktawit
@KabWeg_Biruktawit 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይነስገን የ ኔእናት እድለኛነሽ እንዲህ አይነት ጠንካራ እናት ስላለሽ
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 3 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን
@bintkadir4594
@bintkadir4594 3 месяца назад
ያአላህ እዴት እዳስለቀስለቀስሽኝ 😢 አህህህህ
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw 3 месяца назад
አንቺም ወርቅ ልጅ ነሽ ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ያለው ብቻ ሲሆን ነው እኛ በጠበቅንው ምንም ነገር ማረግ አንችልም ብቻ ጥንካርያችንን ያያል በሀይማኖታችን እንድንጠነክር ያረገናል ተመስገን ሁሉም አልፎ ዛሬ እንዴህ አወራችሁት 🙏የእኔ አባት መጥምቁ ይኅንስ በፀበሉ ያልተፈወሰ የለም 🙏
@nardibekele7840
@nardibekele7840 3 месяца назад
እኔም መች ነው ያለ አባት ለኛ ስትል ብዙ መከራን ችላ ያሳደገችንን እናቴን ማመሰግን በአደባባይ 😢❤
@user-kj7zt9kt4n
@user-kj7zt9kt4n Месяц назад
Naniye yene konjo Egziabher yimesgen betam new des yalegn enkuanim fetari redash emayen lemamesgen
@azebsisay0234
@azebsisay0234 2 месяца назад
ተባረኪ
@user-cd4zb4fg5g
@user-cd4zb4fg5g 3 месяца назад
የኔ እናቴን መቸነዉ ኑሮኝ እደዚህ ሰርፕራይዝ ማድርጋት አምላኬ ሆይ እርዳይ ሰለሞንም አድቀን እመጣለሁ ፕሮግራምህ ላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት ለምኝም ቢሆንም ቃል እገባለሁ
@tsehaytadele
@tsehaytadele 3 месяца назад
እግዚአብሔር የእናቶችን ደስታ ያሳየን
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 3 месяца назад
ፈጣሬዬ ሆይ እናቴን ለማመሰገን አቦቃኝ የኒ እናት በኒ የተነሳ መልኳን ሁሎ ነገረዋን አታለች በሰው ፌት አገት አሰደፍቻታለሁ ማንም እደኒ በምድረ ላይ እናቱን የበደለ የለም😢
@user-ly7ds7zl8h
@user-ly7ds7zl8h 3 месяца назад
ውይ ሂወት በጣም ፈተናናት እኔም በጣም በፈተናነው ያደግሁት ግን ሰለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 3 месяца назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ያሁሉ ያልፎ ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤
@mimidires4954
@mimidires4954 3 месяца назад
Wow amazing story. God bless you Dir Addis owner Solomon!! Blessings to you all ❤
@user-ii1xb1pm4l
@user-ii1xb1pm4l 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እናት እና አባቴ ኢየሩሳለም ባሳያቸው ደስታዬ ወደር የለም እድሜ ይስጣቸው ብቻ
@sabamersha4902
@sabamersha4902 3 месяца назад
ምንደምል አላቅም እናት እውነት እናት ነች ❤😭😭
@samitesfaye3065
@samitesfaye3065 Месяц назад
Great job 👍
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 3 месяца назад
ያአላህአተእራዳኝእናእናቴለመሰግናት
@alexmario1097
@alexmario1097 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 3 месяца назад
እህቴ አድለኛ ነሽ በህይወት ኑረው እንደዚህ ማድረግሽ
@asas4091
@asas4091 3 месяца назад
Werekeye betam tenkara enat nat
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
ገጠመኝ አዳምጡ ዩቱብ ላይ
@almaze214
@almaze214 3 месяца назад
ቡዳ የበላቸዉ ሰወች ህክምና ሂደዉ መርፌ ሲወጉ ወድያዉኑ ነዉ የሚሞቱት😢
@mikywolday4180
@mikywolday4180 3 месяца назад
true but sad 😢
@user-qx8uj9sb9t
@user-qx8uj9sb9t 3 месяца назад
ታሪኩ ቢያሳዝንም አንኳን አለፈ ያሁሉ ችግር
@zemariabirihamtufatube
@zemariabirihamtufatube 3 месяца назад
አይዞሽ
@user-jm9km1jz3q
@user-jm9km1jz3q 3 месяца назад
አ ኔሥመቸነወ,አነቲነ,የማመሠገነዉ,በሥደተ,ላይሁኛ
@user-nl6qw7nx9f
@user-nl6qw7nx9f 3 месяца назад
soliye betam jegina neh.
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 Месяц назад
Ur hereo keep it up
@KarlKfoury
@KarlKfoury 3 месяца назад
የኔን የናቴን ታሪክ መሠለኝ😢😢😢
@yengiyani7553
@yengiyani7553 3 месяца назад
እልልልልክእውነት
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 3 месяца назад
መቸነዉ አባቴን እኔም አቅፌ የማመሰግነዉየኔ ስስት አባት😢😢😢
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l 3 месяца назад
ምንኛ መታደልነው ❤❤❤❤
@eliyasdinka8311
@eliyasdinka8311 3 месяца назад
Wow 1ffaa Jabadhu
@aminayasin4428
@aminayasin4428 3 месяца назад
ብራቦ ብርቱ ሴት
@user-vz8yw4hi1j
@user-vz8yw4hi1j 3 месяца назад
Waw des yemil tarik lej temro endzi yebatsbun welta semls des yelal temsgen
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 3 месяца назад
እናት❤❤❤❤
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw 3 месяца назад
እናት እኮ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 3 месяца назад
የእኔ ውድ እናት እና አባቴ ዛሬላይ ለእኔ ለልጃችሁ ለከፈላችሁት ዋጋ እኔም በተራዬ ብከፍላችሁና ባስደስታችሁ ምንኛ ደስ ባለኝ እና ባስደሰትኳችሁ ነበረ ግን ደግሞ ዛሬ ላይ በደ እውነተኛው ስፍራ ላይ ነውና ያለችሁት እማዪዬ አባዪዬ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑራችሁ ያሳርፋችሁ 😢😢😢😢😢😢
@user-ut1yj6mk7y
@user-ut1yj6mk7y 3 месяца назад
እኔሥ መቼነው 🎉🎉🎉🎉እማመሠግናት በስደትነኝ ዱአ አርጉልኝ🎉🎉🎉🎉❤
@papaelseifu255
@papaelseifu255 3 месяца назад
እግዚአብሔር የለም እያላችሁ፣እንዴት ይምርላችኋል ?
@hirutharter2488
@hirutharter2488 3 месяца назад
Ehte Anchi edlegna nesh .Enem edach Enaten lemamesgen eyasebkugn enate saytaseb Arefechbg Motechbgn Betam tekatelkugn mn larg .😭😭
@user-mo3jv8uh2w
@user-mo3jv8uh2w 3 месяца назад
እንቺ፡ቆረቆዳ እዙይ ሲለ አወራሺ፡ምን፡ለውጦ ልታመጮ ነው ወረኝ
@lvumamimamiye7660
@lvumamimamiye7660 3 месяца назад
Belekeso new yechreskut gen etere mezgiya eladerkeletem betrefe enem kesedet melesh enaten lememsegen yebqagin
@user-gl6eg9iq1d
@user-gl6eg9iq1d 3 месяца назад
እኔም እናቴን እማመስግንበት ቀን ይኖር ይሆን
@user-pm5pu2ib2r
@user-pm5pu2ib2r 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 2 месяца назад
Public school Mastemar ychelu neber private school ye genet megbya aydelem andande hiwotn makbed waga yaskeflal public school memarsh hiwetachewun yakel neber !
@user-mo2oe8mk9c
@user-mo2oe8mk9c 3 месяца назад
I wish to send my mum to Israel
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 3 месяца назад
ግን ችግርን የቀመሠ ሠው ሢመሠክር ያምርበታል
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 3 месяца назад
ስለ እናትኮ ተወርቶቶቶቶቶቶ አይጠገብም
@user-kt8qi2bi4y
@user-kt8qi2bi4y 3 месяца назад
❤❤❤
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Melat5uy9er8r
@Melat5uy9er8r 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robawalelign2418
@robawalelign2418 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@HaymanotAsnake23
@HaymanotAsnake23 3 месяца назад
የኔ ዉድ እግዝአብሔር አንቺን የመሰለ ልጅ መካሻ ተሰጥቶዋቸዋል ገና ብዙ ጥሩ ነገር ታያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 3 месяца назад
yes we Ethiopian never sitain wine us two times i got disease two times i killed the davil thanks GOD that you made me Ethiopian ❤❤❤❤
@MiaMia-od7cx
@MiaMia-od7cx 3 месяца назад
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaybeyazn6242
@sisaybeyazn6242 3 месяца назад
aleqe ?
@yavi7181
@yavi7181 3 месяца назад
ልጁ ምናቸው ነው አልገባኝም
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vs7yf7uo5f
@user-vs7yf7uo5f 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lelmelmlelmelm5018
@lelmelmlelmelm5018 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@kasakasa3187
@kasakasa3187 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@gfeeghgdjj4413
@gfeeghgdjj4413 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@TgEt-gf1hh
@TgEt-gf1hh 3 месяца назад
ምነው እኔም እናቴ በኖረች 😢😢
@afomeaassefa6921
@afomeaassefa6921 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@tsehaytadele
@tsehaytadele 3 месяца назад
ቅልጥፍ ያለ ፕሮግራም
@bzou632
@bzou632 3 месяца назад
እግዚ አብሔር ይመሰገነንሰለሁሉም ነገር😢😢🙏🙏🙏
@masiyye.2933
@masiyye.2933 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
RC Helicopter save the PIG 🚁🕹️🐷 #shorts
00:25
100 Дней Хардкора в Valheim | Ashlands
2:08:53
ብቸኛው አልኮል የማይሸጥ ሪዞርት
33:59
Попил😂инст: sarkison7
0:45
Просмотров 9 млн
in japan #tokyodrift
0:20
Просмотров 63 млн