Тёмный

ያልጠበቁት ሰው ፊታቸው መጥቶ አንጎራጎረላቸው -75 | Comedian Eshetu Melese |  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 1,8 млн
50% 1

Dink lejoch is an Ethiopian RU-vid series created and produced by Comedian Eshetu Melese. The series features young adults who perform in such away that engages audience. Affiliate marketing is an advertising model in which a company compensates third-party publishers to generate traffic or leads to the company's products and services. The third-party publishers are affiliates, and the commission fee incentivizes them to find ways to promote the company.
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...

Приколы

Опубликовано:

 

20 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@melatteklay1692
@melatteklay1692 2 года назад
denki lijochi lebe birhanochi edegi belulen 😘dawetye ymr teleyalehi akibrehachew selemetahi fetari yakibrilin 🙏
@hanayemariam3023
@hanayemariam3023 Год назад
Hana
@user-ml4nb8bm3b
@user-ml4nb8bm3b Год назад
@@hanayemariam3023 p zvdhchihfc3.4
@hirutalemayehu1147
@hirutalemayehu1147 Год назад
J
@mebratewedemkun6442
@mebratewedemkun6442 Год назад
ቕቕቅቕሥ
@yiftusieragebermichale1126
@yiftusieragebermichale1126 11 месяцев назад
​@@hanayemariam3023 ++q+q⁹
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
የብርሃን እናት አይነ ብርሃናችሁን ታብራላችሁ ዳዊት ፅጌ እግዚአብሔር ያክብር በእውነት ባገኛቸው ብየ ሰመኝ ነበር የኔ ልበ ብርሀኖች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ🥰
@emueman4161
@emueman4161 2 года назад
በቅንነት ፍሮፍይሌንበመጫንስብስክራይብ አድርጉኝ
@midatsegaye8304
@midatsegaye8304 2 года назад
እሼ እግዚአብሄር ያክብር
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የብራሃኔ እናት ትድረሰላቸው
@novaentertainment9081
@novaentertainment9081 2 года назад
New video post gaba gaba balu
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 года назад
Amen amen amen ❤️
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 года назад
የበርጠሜዎስን አይን ያበራ ልዑል እግዚአብሔር አይነ ብርሃናችሁን ያብራላችሁ የኔ ማሮች እድግ በሉ 🥰😘
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kamsichinazam1535
@kamsichinazam1535 2 года назад
Amen 🙏
@metageszeleke2567
@metageszeleke2567 2 года назад
አሜን
@almazgetnet7676
@almazgetnet7676 2 года назад
@@TubeTube-vf4yb አሜን
@skalsaadi7485
@skalsaadi7485 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 года назад
እነዚህ የመሰሉ ውብ ልጆች ያሳደገች እናት በራሷ የዩቱብ ቻናል የሂወት ልምዷን ለብዙ ሽ እናቶች ታካፍለን ሀሳቤንየምትደግፋ ላይክ አድርጉ በጣም ምርጥ እናት ናት
@kiyazema985
@kiyazema985 2 года назад
እናቶች የህይወታችን ብርአኖቻችን ናቸው
@elagym5723
@elagym5723 2 года назад
በስማም እንዴት የሚያምሩ ድንቅ የተባረኩ ልጆች ናቸው ዘመናችሁን ሁሉ ደስ ይበላችሁ በጌታ ስም 🙏
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 2 года назад
አላህ ብርሀናቹን ያብራቹ ፍልቅልቅ ያሉ ልጆች አላህ በተሻለ ደረጃ ያድርሳቹ ቅመሞች 🌹🌹🌹🌹
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 2 года назад
መርሀባ ውዴ 🌹🌹
@user-vp4fk8tb5b
@user-vp4fk8tb5b 2 года назад
ኣሚን ያረብ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 года назад
Amen 🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@jamilajal9132 እንደመር
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 года назад
ዳዊት ስላከበርካችው እግዚአብሔር ያክብርህ ልበ ብርሀን የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋች
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@user-ml4yk6xm3y
@user-ml4yk6xm3y 2 года назад
አሜን
@zenahzenah8332
@zenahzenah8332 2 года назад
💗💗💗💗💗💗💗
@tinbitteshome2635
@tinbitteshome2635 2 года назад
ሶልያና፤ ሄራን እና አናንያ የኔ ውዶች እግዚአብሄር በፀጋ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ........ የኔ ጣፋጮች እናንተ ለአለም ሁሉ ደስታ የምትሰጡ ልዩ ልጆች 😘😘😘😘😘😘 ውድድድድድድድ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 года назад
ውይ የኔ ውዶች ፈጣሪ የአይናችሁን ብርሀን ያብራላችሁ እፍፍፍፍፍ አንጀት ነው የምትበሉት💔💔
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 года назад
እሼ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ዳዊት አክብረህ ስለመጣህላቸው እግዚያብሔር ያክብርህ፡🙏ልጆቹንም የምህረት አምላክ ብረሀናቸውን ይስጣቸው💓
@alemalem7815
@alemalem7815 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 2 года назад
Amen
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 года назад
አሜን፫
@ferafera850
@ferafera850 2 года назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚያብሔር ታሪክ ቀያሪ ነውና ታሪካችሁን ቀይሮ ብርሃናችውን ይመልስላችሁ የኔ ድንቅ ልጆች 🙏🙏🙏
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 2 года назад
አሜንንንንንንንንንንን😭😭😭😭❤❤❤
@tsigegulbet6516
@tsigegulbet6516 2 года назад
They're so cute, God bless them, I hope you will quintus the next part
@maremawit7265
@maremawit7265 2 года назад
Amen
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 года назад
እሼቱዬ መልካም ሰው ላንተስ የነዚ ጣፋጭ ልጆች አምላክ ከፍያለ የማታ እንጀራ ይስጥህ ወንድሜ ኑርልን እነዚንና ሌላም ብዙ ድንቅ ልጆች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን❤❤❤👌👌👌👌
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 года назад
ወይኔ የኔ ዕንቁዎች በጣም ነው ሚያምሩት ጨዋታቸው ሳቃቸው ውበታቸው ንቁ የሆኑ ልጆች እናታቸው ታድላ ፈጣሪ አይናችሁን ያብራላችሁ ለበ ብርሀኖች እወዳችሁዋለሁ😘😘😘😘😘
@ethiopia3962
@ethiopia3962 2 года назад
እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ላይክ👍 አላህ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች🇪🇹🌹
@maryamemne
@maryamemne 2 года назад
የሰርጌን ቀን እራሱ እንዲህ በጉጉት አልጠበቅሁትም ህፃናት ንፁህ ናቸው ውድድ
@emueman4161
@emueman4161 2 года назад
በቅንነት ፍሮፍይሌንበመጫንስብስክራይብ አድርጉኝ
@user-dt4nr5rv1f
@user-dt4nr5rv1f 2 года назад
😆😆😆
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 года назад
😂😂😂እኔም
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 2 года назад
ደስታቸው ደስታዬ ነው...ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርሳቸው።
@EthioDaily21
@EthioDaily21 2 года назад
የብርሀን እናት የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሄር ሆይ የእነዚህን ህፃናት አይን አብራላቸው ያለፈውን የጨለማ ዘመን በነገ ብርሀን ተካላቸው🙏
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 Год назад
Amen my deer
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
የኔ ውቦች ልዩ ናችሁ የአይን ብርሃናችሁን ልኡል እግዚአብሔር ያብራላችሁ ዳዊት የምትባል ልጅ በእውነት ከትልቅ ደረጆ ያድርስህ አክብረህ ስለመጣህ
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u 2 года назад
አሜን በጣም ፈጣሪ ያክብርህ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 года назад
Amennnnnnnnn fetre yaberalchwe yaberalacwalm Amennnnnnnnn
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
@@user-dn6hr8ui2u እህትበቅንነትሰብስክራይብአድርጊኝማርአትለፊኝማርቢደወየንአይተሽእህት
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 года назад
Amen 🙏
@sarazeray3586
@sarazeray3586 2 года назад
Amen amen amen 🙏
@alamutofia7330
@alamutofia7330 2 года назад
እመብርሀን የአይናችሁን ብርሀን ታብራላችሁ የኔ ቆንጆወች
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@venusruamar4628
@venusruamar4628 2 года назад
Aman
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
አሜኔ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 года назад
እናት ፀጋዋ በእውነት ይገርማል፡፡ እነዚህ ልጆች እንዲህ መደሰታቸውን ሳይ የእናታቻውን ድካምና ትዕግስት አስባለሁ፡፡ ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይባርክ፡ ከአፋችሁ የማትለው ድንግል ማርያም በፍቅሯ ቤታችሁን በሳቅ ትሙላው፡፡
@zeynebatube4634
@zeynebatube4634 2 года назад
የኔ ውዶች. አላህ ያሳድጋችሁ. ብርሀናችሁን. አሏህ ይመልስላችሁ. ያረብ. ለቁምነገር ያብቃችሁ💓
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 года назад
ዳዊት እግዚአብሔር ያክብር ትልቅ ነገር ነው ያደረከው የነዚህ ልጆች ደሰታ ማይት ደስ ይላል እናመሰግናለን
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 2 года назад
እሽ እና ደቭ እግዚ አብሔር ያክብራችሁ በእውነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ብዙዎች ሰምተው ላሽ እሚሉ አሉ ደቭ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ተባረክ ዋናው ድልድዩ እሸ ቢሆንም
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@ahmadturki8104
@ahmadturki8104 2 года назад
I 3
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 года назад
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ አይናችኩንም ፈጣሪ ብርሀን ያርግላችሁ የኔውዶች ያረብ😍😘
@tube6676
@tube6676 2 года назад
አላህ ሆይ እዝነት እና ጥበብ የአንተ ነው እና ተአምርህን የነዚህን ልጆች ብርሀን መልስላቸው። እደጉ የኔ ጣፋጮች
@titisamie1476
@titisamie1476 2 года назад
እግዚአብሄር ያክብርህ ዳዊት። ጣፍጭ ልጆች 😍😍😍😍😍ያው እኔም የልጅ እናት ልሆን 3ሳምንት ቀርኝ በፆለት አሰቡኝ🙏🏽
@user-bm4in4zm2p
@user-bm4in4zm2p 2 года назад
እመብርሃን ትቅረብሺ
@simretselomon345
@simretselomon345 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@samri9002
@samri9002 2 года назад
በሰላም ተገላገይ እመአምላክ ትቅረብሽ።🥰🥰🥰
@user-br1rc7fq1q
@user-br1rc7fq1q 2 года назад
እመብርሀን ትቅረብሽ❤🙏
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 года назад
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 2 года назад
ዳዊት አክብሯቸው ስለመጣ በጣም ከመደሰቴ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ፈጣሪ ያክብርህ ዳዊት እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ፕሮግራም
@zemenzemenay79
@zemenzemenay79 2 года назад
የኔ ማሮች ሰማይና ምድር የማይችሉት የተሸከመች እናት ወላዲተ አምላክ አይነብርሀናችሁን ታብራላችሁ ውይይይይ
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 2 года назад
ወይኔ እሸቱዬ በናትህ እኔም ዳዊትን ከልቤ ነው የምወደው ልነግርህ አልችልም በጣም ደስ የሚል ጐበዝና አስተዋይ በዚህ ዘመን ያልጠበኩት አይነት ዘፋኝ ነው፡፡ በነገርህ ላይ እኔ ግን ልጅ አይደለሁም ትልቅ ሴት ነኝ ግን ከልቤ ነው የምወደው ገና ተዋዳዳሪ ሳለ ነው ልቤ ውስጥ የገባው ከልቡ የዘፈን ችሎታ ያለው ለጥበብ የተፈጠረ እንደሆነ አውቅ ነበር ጐበዝ እንደነና ልዩ የሆነ ችሎታ እንዳለው ይሰማኝ ነበር፡፡ የሚገርምህ ዘፈን በዚህ ዘመን አድናቂ አይደለሁም የድሮ ዘፋኞችን ነበር የምወደው እና ሲወዳደር ጀምሮ እንዲያልፍ እመኝለት ነበር፡፡ አልፎ ለዚ መብቃቱ ደስ ይለኛል፡፡ ለኔም ንገርልኝ ከልቤ እንደምወደው ዘፈኑን እንደማደንቅና አሁንም ለበለጠ ስኬት እንደምመኝለት ንገርልኝ፡፡ እባክህ ኢሜል አድሬሱን ባገኝ እራሴው እፅፍለት ነበር ግን ንገርልኝ፡፡ እና ደግሞ ሕፃናቱንም አክብሮ ስለመጣ እግዚአብሔር ይባርከው አሜን
@hanamulushewa9509
@hanamulushewa9509 2 года назад
የኔ ማሮች ፈጣሪ ያሳድጋቹ፣ እመብርሀን ጥበብና ሞገሱን ትስጣቹ፣ እሼ እድሜክ እረጅም ነው ከነዚህ አይነት ልጆች ጋር ስለምትውል ፣ በጣም ነው የምወድክ
@emueman4161
@emueman4161 2 года назад
በቅንነት ፍሮፍይሌንበመጫንስብስክራይብ አድርጉኝ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 года назад
ሰጭም ነሽም ሂዎትም ቀያሪም ፈጣሪ ብቻ ነው የ አይናቸው ብርሃን መመለስ ለነሱ አሁን ካሉበት የበለጠ መልካም ከሆነ አላህዬ በጥበቡ ይመልስላቸው ❤️‍🔥🥰ደሞ ሲያምሩ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
አሚንያረብ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@user-uh7te7pd6e
@user-uh7te7pd6e 2 года назад
@@jamilajal9132 ።
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 года назад
Amen wedde🙏
@user-AbuIbrahim
@user-AbuIbrahim 2 года назад
አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው እውነትም "ድንቅ ልጆች"
@genitube2016
@genitube2016 2 года назад
እግዚአብሔርን ቃል የለኝም ዳዊት ፅጌ ሰው አክባሪ ስላከበርካቸው እግዚአብሔር ያክብርክ እወድካለሁ❤️እነ ሶልያናና ኤራንየ ደግሞ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ❤️
@aminaseid3254
@aminaseid3254 2 года назад
በሂወቴ እንደዚህ የጓ ጓ ሁለት የለም አስር ጊዜ ይሆናል ሰርች በማድረግ ስጠብቅ ነበር የኔ ቆንጆዎች ልበ ብርሀን ናቸዉ ዉዶቼ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@seisaysisiay1217
@seisaysisiay1217 2 года назад
ጸጸኸሸ
@addisalem7810
@addisalem7810 2 года назад
ወይኔ እሼ ተባረክ የኔ አባት ዳዊት ትልቅ ሰው አሁንም ከፍ በል የኔ ወንድም ሰው አክባሪ ክበሩልኝ🙏ሄራን እና ሶሊ እደጉልን😘😘😘
@melkamlove8771
@melkamlove8771 Год назад
እሸ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃላት የለኝም ወድሜ
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 2 года назад
እሼ ምርጥ ስው ተባረክ ዳዊት በጣም ነው ማከብርህ እነዚህን ምርጦች ከጎናቸው በመሆንህ እናታቸው እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 2 года назад
የኔ ማሮች እመአምላክ የአይን ብርሀን ትሁናችሁ❤️😘😘
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@zinetyimam3808
@zinetyimam3808 2 года назад
አላህ የአይናችሁን ብርሀን ይስጣችሁ የኔ ማሮች ልባችሁ ብርሀን እዳደረገላችሁ አይናችሁንንም ያብራላችሁ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@zula983
@zula983 2 года назад
ትላንት ነው የደመርኩሽ ግን አልመለስሽም
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ድንቅ ጣፍጭ ልጆች ዳዊት እንዳከበርካቸው ፈጣሪ ከፍ ያለ ክብር ይስጥልን በጣም ድንቅ ሰው ነክ አሼ እግዚአብሔር ይስጥክ
@user-of5sg7it8t
@user-of5sg7it8t 2 года назад
የአላህ ታምራቶች ተቆጥሮ አያልቅም አላህ በራህመቱ ብርሃናቹን ይመልሰው
@hiwotteklie3187
@hiwotteklie3187 11 месяцев назад
አላህ ማነው ?
@semira1209
@semira1209 2 года назад
አላህ አፍያ ያርጋችሁ የኔ ልዩ እህቶች እሱ ካለ ፈጣሪ አይሸግርው
@user-hv8ik6hp1o
@user-hv8ik6hp1o 2 года назад
ደስ የሚሉ ህፃናት ናቸዉ አላህ ያሳድጋችሁ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 года назад
ኦ አምላኬ እንዴት ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ተጀምሮ እስኪጨረስ እንዴት እንደተደሰትኩ እሼ በጣም ነው የማመሰግነው እነዚህን ድንቅ የአምላክ ስጦታዎች አየን አንተን አዘዘ ኦ አምላኬ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም ዳዊት ፅጌ በውነት በጣም ነው የማመሰግነው እነሱ የተደሰቱትን ደስታ እንዴት ብዬ ልግለፅልህ እንባዬን ነው ያመጡት በጣም በጣም ተምላክ አብዝቶ ይስጥህ እናት እማ እንዴት እንደምትደሰት 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@meronbekele7369
@meronbekele7369 2 года назад
እወድካለው ወገኖቻችን ስጡን ተባረክል
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 года назад
ሳቂታዎቹ ልጆች መጡ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ደስ ሲሉ ዳዊት ምርጥ ሰው🇪🇹😍😍🌹🌹
@emueman4161
@emueman4161 2 года назад
በቅንነት ፍሮፍይሌንበመጫንስብስክራይብ አድርጉኝ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
@@jamilajal9132 እህትደምሪኝእመልሳለሁ መልክትአስቀምጪልኝበቅንነይ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 года назад
ውድ ቤተሰቦች ይቀላቀሉን። በሕይወታችን የማናስተውላቸው ጥቃቅን ነገሮች በማስረጃ ይተነተናሉ ይብራራሉ። እውቀት ይሸመታል። ዘፈን ለምን ያስደንሰናል? ፎቶውን ይጫኑ።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ኡፉፉፉ አስለቀሱኝ የሚወዱትን ሰው አጠገባቸው ሲዘፍንላቸው የሚደሰቱትን ደስታ መገመት ቀላል ነዉ የኔ አማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ሽግዜ ቢቀርቡ ደስ ይለኛል አንተ እሼ እስከ ሀሙስ ልታስጠብቀን ነዉ እውነት አመት መስሎ ታየኝ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
የብርሀን እናት የሆነችው... እናታችን ድንግል ማርያም... አይናችሁን እንደ ፋኖስ ያብራላችሁ... ስለቴ ነው... ሀገሬም መግቢያ ትሆኑኛላችሁ... ከምር... ልብ ትስብራላችሁ.. አንደበታችው.. ማሮች አይምሬዋችው.. በሳል... ባጠቃላይ ልበ ብርሀኖች.... እመብርሀን ታብራላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️…. 😘😘😍😍🥰🥰👈
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 года назад
ዋዉ..ዳዊት..ምርጥ..ሰዉ..እግዛቤር..ያክብርህ
@bethel-21
@bethel-21 2 года назад
ወይኔ ዛሬ ማስታወቂያ በዛ እነሱን አይቼ ሳልጠግብ 😔የኔ ማሮች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ❤ክፍል 2እስኪደርስ ቸኮልኩ......
@bethel-21
@bethel-21 2 года назад
@@ewnettube2001 አርገሻለው ማሬ 🥰
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 2 года назад
@@ewnettube2001 ነይ እህት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነዉ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 года назад
ወይኔ ዳዊትን እንዴት ነው ሚወዱት💞💞💞 በልጅ መወደድ መታደል ነው ዳዊት እኛም ውድድድ እናደርግሀለን
@heyabwoldu8512
@heyabwoldu8512 2 года назад
ብርሃን ዓይንኽን ይመልሰልክን ፈጣሪ ኩሉኣለም ሙቁራት😘❤️😘❤️
@atsedemesay1332
@atsedemesay1332 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች ልጆች ልዩ ናችሁ የአይን ብርሃናችሁን ልኡል እግዚአብሔር ያብራላችሁ ዳዊት ፅጌ እግዚአብሔር ያክብርክ በጣም ደስ ብሎናን እናመሰግናለን
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
እሸ የደስታ ምንጭ የኔ ውዶች እመብርሀን ብርሀናችሁን ትስጣችሁ 🙏
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
እህትበቅንነይደምሪኝአትለፊኝማር
@sewmehon-kz4kh
@sewmehon-kz4kh 2 года назад
I'm so happy for them I can't stop crying I get to emotion they're so beautiful this is very great show 😍😍😍😭
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@hanidani4585
@hanidani4585 2 года назад
በመጀመሪያ እሸየ እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄን የድንቅ ልጆችን ፕሮግራም ስላዘጋጀህ እውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው በሁለተኛ ደረጃ ዳዊቴ እውነት ምረጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ እነሱን አክብረህ ሊያገኙሀህ ሲፈልጉ በመገኘትህ እውነት በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እንደ አንተ ያለ ሰው ያብዛልን ክበርልን ።!!! ድንቅ ልጆች እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የአይናችሁን ብርሃን ይግለጽላችሁ ። እናታቸው ወይዘሮ ትግስት ጀግና እናት ።❤❤❤❤❤❤
@koki_teshome12
@koki_teshome12 2 года назад
የኔ ማሮች ስወዳችሁሁሁሁ የህፃን አንደበት ንፁህ እኮነው ታድለህ ነው ዴቭ በነሡ አንደበት መወደድህ ምርጥ ሰው እኮነህ ተባረክ የብርሀን አምላክ ብርሀናችሁን ይስጣችሁ💋💋😍😍😍😍
@mulu109
@mulu109 2 года назад
የኔ ማሮች እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋች ልበ ብርሀን ድንቅ ልጆች ናችሁ እሼዬ በጣም ነው እምወድህ
@emueman4161
@emueman4161 2 года назад
በቅንነት ፍሮፍይሌንበመጫንስብስክራይብ አድርጉኝ
@saraaman4733
@saraaman4733 2 года назад
ውይ ውይ እሸቱ የሰውን ልብ መስቀል ስትወድ ምናለ አሁን ዛሬውኑ ብታሳየን የነዚህን ልጆችና የዴቭን
@ethiopiakonjo9534
@ethiopiakonjo9534 2 года назад
በጣም ትልቅ ቅን ሰው ነህ ዳዊትዬ ጌታ ይባርክህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አይናቹ ይብራ💕💕💕
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 8 месяцев назад
በውነት እነዚህን ልጆች ኪዳነምህረት ትልቅቦታ ታድርሳቸውሁላቹሁንም ሙ እወዳቹሀለሁየኔቆጆዎችእድግ በሉልኝ በኔና በልጄ ስም መልካም እመኝላቹሀለሁ ጥሩ ትምህርትቤት ቢከፈትላቹ በጣም ደስ በውነትእነዚህንልጆችኪዳነምህረትትልቅቦታታድርሳቸውሁላቹሁንምሙእወዳቹሀለሁየኔቆጆዎችእድግበሉልኝበኔናበልጄስምመልካምእመኝላቹሀለሁጥሩትምህርትቤትቢከፈትላቹበጣምደስይለኛል ❤❤❤❤❤
@gosloww297
@gosloww297 2 года назад
ያለፈውን ቪዲዮ ከአስር ጊዜበላይ አይቼው አልጠገብኩትም በጣም ደስ የሚሉ ድንቅ ልጆች እግዚአብሄር እናንተንም እሼንም ይባርካችሁ
@naney6677
@naney6677 2 года назад
የኔ ልበ ብርሀኖች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ🥰
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
እህትአትለፊኝደምሪኝማር
@missayeaemero6888
@missayeaemero6888 2 года назад
እሼ ማርያምን የወጣቶች ተምሳሌት ኢትዮጵያ ቁጭ ብልው ከውጭ ሀገር ብር እሚጠብቁ ስንት የአገር ሸክም ባሉበት ሰው እራሱን ችሎ በሀግር ደረጃ ያውም ትውልድን ማነፅ በጣ ም ቃላት የለም የጥፈችብንን ኢትዮጵያ ባንተ ውስጥ እግዚአብሔር እየመለሰልንነው ብዬ አስባለው እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራህ ወንድሜ እንዳትታበይ እሱ ይጠብቅህ እኔም አንድ ቀን እገሬ ስመጣ እመኛለው ያንተ ፕሮግራም ለመሳተፍ 🙏
@koki_teshome12
@koki_teshome12 2 года назад
እሼ የተባረክህ ሰው ነህ ለኛ ለስደተኞች ሁሌ ድምፅ እደሆንከን ነው አባቴ ተባረክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
እነዚህ አበቦች የሚያምሩ የእግዚአብሔር ስጦታዎች እድግ ብሉልኝ አይኑ እያየ ድብርብሩ ከወጣ ክፉ ስው እናንተ ትሻላላችሁ ማርያምን ሲሉ ልብ ይስነጥቃሉ እመቤቴ ማርያም ትዳብሳችሁ ታሳድጋችሁ የነገ የትነበርሾች ናችሁ ተባረኩልኝ❤️😘🥰😍💕
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 года назад
AMEM AMEN AMEN 🙏
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 года назад
የኔ ውቦች ፈጤሪ ብርሀናቸውን ቢሰጣቸው ኡፍፍፍፍ ፍቅር የሆኑ ልጆች በአካል አግኝቻቸው እቅፍ አድርጌ በሳምኳቸው ብዬ ተመኘሁ 😥😘❤️❤️❤️
@samrawitalemu8069
@samrawitalemu8069 2 года назад
ውይ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ዳዊት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏❤
@user-vv6ey2fo5o
@user-vv6ey2fo5o 2 года назад
እሼ እናመሰግናለን ጥረትህ ድካምህ ሁሌም ፍሬአማ ይሁን ዳዊት ረጋ ያልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አክባሪያችን !!!
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገራቶችሁሉ ይጠብቃችሁ ዉድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ዉዱ እረመዷን መጣልን አልሀምዱሊላህ አላህ ፆመዉ ፆማቸዉን የሚቀበላቸዉ ባሮቹ መካከል ያድርገን። ያረብ
@user-xi4gs3xs9l
@user-xi4gs3xs9l 2 года назад
ያረብ የአይናችሁን ብረሀን አላህ ይመልስላችሁ እና ደስታችሁን ይመልሠው
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 года назад
አላህ እዲሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጣቹ የኔ እናት የእናታቸዉ ለዛ አጄብ የሚያሥብል ነዉ ዴሥ የሚሉ ልጆች ዴሥ ከምትል እናት ጋ ተባረኩ
@user-ip3ks1vb1e
@user-ip3ks1vb1e 2 года назад
ምርጥ የማይጠገቡ ልጆች ለቁም ነገር ያብቃችሁ🥰❤️
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 года назад
እድግ በሉልን! እንዴት ደስ የምተሉ ቆንጆ እና full of energy ፍቅር የሆናችሁ ታዳጊዎች ናችሁ። እግዚአብሔር ልበ ሙሉ አድርጎ ፈጥሯችሁዋልና የምትፈልጉትና የምትመኙትን ለመሆን እሰከ መጨረሻው ይርዳችሁ!❤️
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 года назад
ውድ ቤተሰቦች ይቀላቀሉን። በሕይወታችን የማናስተውላቸው ጥቃቅን ነገሮች በማስረጃ ይተነተናሉ ይብራራሉ። እውቀት ይሸመታል። ዘፈን ለምን ያስደንሰናል? ፎቶውን ይጫኑ።
@meseretalemu9206
@meseretalemu9206 2 года назад
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊት እግዚአብሔር ያክብርህ እነ ሔራን የድንቅ ልጆች ውበትና ብርሃን ናቸው አድገው ሀገርን ለማስጠራት ያብቃቸው።
@lemlemnegash9592
@lemlemnegash9592 2 года назад
እንዴት እንደምታምሩ መግለፅ አልችልም ፈጣሪ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አይናችሁ ያብራላችሁ እናተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 года назад
ዳዊት መልካም ስው እግዚአብሔር ያክብሪህ እነዚህን ልጆች አክብርህ ስለመጣህ!!
@danawit8306
@danawit8306 2 года назад
ዳዊትየ አንተ ልዩ ሰው ነህ ምርጥ የኛ ስጦታ ዳዊትየ ዘመንክን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x 2 года назад
የአለም ብርሀን የሆነ ሁሉን ማድረግ የሚችል የአለም ጌታ ቸሩ እግዚአብሄር የአይናችሁን ብርሀን ያብራላችሁ 🙏🙏🙏
@bizuhan
@bizuhan 2 года назад
ደስ የምትሉ ፍቅር የሆናችሁ ልበ ብርሐን ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድጋችሁ❤️❤️
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 года назад
እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያደርሳቹሁ በጣም አስደምመውኞል እናታችውንም ሳላደንቅ አላልፈም ጠንካራ እናት ነች ዳዋታችን እግዚአብሔር ያክብርህ የልጄቹን አይምሮ ስለያዘክልን ከበርልን
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад
እናታቸው መሻ አላህ ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 2 года назад
እናቴ እመቤቴ የአይናቹሁ ብረሀን ታብራላቹ ወይኔ ደስ ሲሉ ደግሞ ማሪያምን ሲሱ ደስ ስትሉ እግዛቤሐረ በጥበብ ያሳደጋቹሁ
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 2 года назад
በአንደበትሽ 10ግዜ የምትጠሪያት ማርያም ካአፍሽ የማትጠፋዋ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ከልጃ ከወዳጃ አማልዳ አይናችሁን ብርት ታድርግላቹ እመብርሀን ታሪክን ትሥራ በእናተ ላይ የኛ እናት እመብርሀን ምን ይሣናታል ሁሉን ታደርጋለች ትድረሥላቹ ታሣድጋቹ
@tinajabril48
@tinajabril48 2 года назад
በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ያክብርህ ዳዊት የኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ብርሃንን ያድላችሁ ሃገር በእናንተ ትኩራ
@amrisasaifu8584
@amrisasaifu8584 2 года назад
ዳዊት በጣም ነው ምወደው ወላሂ እኔም አንድ ቀን ባገኚህ 😢💔ድንቅ ልጆች 🥰🥰
@emueman4161
@emueman4161 2 года назад
በቅንነት ፍሮፍይሌንበመጫንስብስክራይብ አድርጉኝ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 года назад
የኔ ማሮች እመብረሃን ብረሃናቹን መህምነት እና በፀበሏ ትግለፅላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏💖💖💖💖
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
የኔ ማሮች እመብረሃን ብረሃናቹን መህምነት እና በፀበሏ ትግለፅላችሁ
@genettekeste271
@genettekeste271 2 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤
@alk8567
@alk8567 2 года назад
በጣም እወዳቸዋለሁ ፈጣሪ አይናቸዉን በምህረቱ ይክፈትላቸዉ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 года назад
እሸትዬ የኔ ንጉስ ልጄ በጣም ደስ አለኝ እንደው በእነዚህ ልጆች ብቻ ተባርከ ተባርከህ የሰማይ ቤትህን አዘጋጅህ እናከብርሀለን እንደ ሲተቃቀፋ ምን እንደሚሉ ከዳዊት ጋር ሲገናኙ እረዘም ብሎ ቢቀረፅ ኖሮ ውይ በእንባ እየታጠብኩኝ ነው ያየሁት በደስታ ለእናታቸው ክብር ይገባታል
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ እመብርሀን ብርሀን ትሁናቹ❤❤
@user-uj3rr9vz3m
@user-uj3rr9vz3m 2 года назад
እውነትም ድንቅ ልጆች ለማየት ጓጉቼ ነበር እሼ ምርጥ ሰው ዳዊት እግዚአብሔር ያክብርህ ልጆቹም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋችሁ❤ የብርሃን እናት እመብርሃን አይናችሁን ታብራላችሁ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
እህትበቅንነትደምሪኝአትለፊኝማር
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
መረ በቀንነት ደሞርኙ አድስ ጀመርነኘ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
@@jamilajal9132 ደምረኝእመልሳለሁአትለፈኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ደምሪኝ ነውያልኩሽ እህት
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ደምሪኝ እህት በቅንነት
@radiyamohammed3353
@radiyamohammed3353 2 года назад
ያረብ የኔዚህን እርግቦች አይን አብራላቸው 😍😍😍አላህ ያሳድጋቹ ፈድሻወቼ እወዳቹሀለሁ❤️❤️
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 года назад
ደስስስ ሲሉ እመብርሀን ታሳድጋችሁ የበርጠለሚዎስን አይን ያበራ ቸሩመድሐኒ አለም ብርሀናችሁን ያብራላችሁ
@bvu1803
@bvu1803 2 года назад
የኔማሮች አላህያስድጋችሁ ዳውይትም ወድማችን ክበርልን እነሱንልታይበመጣትህ በረካሁን ወድሜ
@ad1187
@ad1187 2 года назад
አምላኬሆ አንተ በስራህ ትክክል ነህ ለፈጠርከው ፍጡርም አንተ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ ። ሔራን እና ሶሊያና እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
እህትደምሪኝአትለፊኝማር
@ad1187
@ad1187 2 года назад
@@emufaisal796 ይቅርታ ያው እንዲህ ቁምነገር የሆኑ ነገሮች እያለው ብዙም አይመቸኝም RU-vid
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u 2 года назад
እማምላክ በተቀደሱ ጣቶችዋ ንጉስ ልጅዋን ጌታን ባቀፈቹው ጣቶችዋ ትዳብሳቹ የኔ ልጆቼ🙏🙏🙏
@jamilaa9961
@jamilaa9961 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@rechoayele3925
@rechoayele3925 2 года назад
ተባረኩ ልጆች ዳዊትም አክብረህ ስለተገኝህ ተባረክ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አይነ ብርሀናችሁን ይክፈትላችሁ የኔ ውዶች
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 года назад
የኔ ማሮች 💐💐💐💐አላህ ምንም አይቸግረውም የአይን ብርሀናችሁን ይመልስላችሁ ዳዊትየ አክብረህ ስለመጣህላቸው ክበርልን አባቴ
@sebleweledesmayat3136
@sebleweledesmayat3136 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርህ ዳዊት የሰው ውሃ ልክ ❤❤❤
Далее
Part 2
00:31
Просмотров 10 млн
Что есть абьюз? | или че? | шч
0:36
Make you laugh and forget your worries
0:20
Просмотров 10 млн