Тёмный

"ዜማ ያሬድ ከ ግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ሽልማት ተሸለመች'' ክፍል - 118 |  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 2,8 млн
50% 1

"ዜማ ያሬድ ከ ግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ሽልማት ተሸለመች'' ክፍል - 118 |
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#comedianeshetu
#zemayared
#ዜማያሬድ
#newyear
#newyearprogram
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com

Приколы

Опубликовано:

 

10 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@adeytv6639
@adeytv6639 Год назад
hulm enantn sayachu nw y Ethiopia tsfa mitaygn....y Ethiopia tsfa enant nachu edgu
@distanishadii897
@distanishadii897 Год назад
Woye to
@gualwejerattigray2754
@gualwejerattigray2754 Год назад
Eshetuye mirt sew bewnet ❤️❤️
@manorfilms1987
@manorfilms1987 Год назад
✌😁😁😁
@berhanushibru2249
@berhanushibru2249 Год назад
Uo
@bright4105
@bright4105 Год назад
It is a wonderful show till we see the guy holding the hen upside down. That is called animal abuse. If you want to know how much it hurts, try to put yourself upside down and stay for 5 minutes then you will understand how much you are hurting the living hen.
@cherutube3064
@cherutube3064 Год назад
አዲስ አመት ማለት የዘመናት መቀያየር አይደለም አዲስ አመት ማለት እራስን ማንነትን መቀየር ነዉ ሰዉ ሆይ ዘመናት ለዘመናት እየተቀያየረ ነዉ እኛ ግን ያዉ እኛዉ ነን እራሳችንን እንለዉጥ ቁም ነገሩ እዚጋ ነዉ ልክ እንደ ዜማ !!
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ትክክል ቸሬየ🙏🇪🇹🇪🇹
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
ትክክል ነህ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Год назад
ሳህ ቸርዬ እውነት ነው❤❤❤
@youtoube4558
@youtoube4558 Год назад
እውነት ነው
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Год назад
ቸሩዬ ምወድህ💗 እንኳን አደረሰህ
@user-cw8pn1cd9f
@user-cw8pn1cd9f Год назад
በ2015 አቦ እንደ እሸቱ መለሰ ልብ ያለው ሰው ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ትሁን 😍🇪🇹
@fikeretesebaga5210
@fikeretesebaga5210 Год назад
Amen
@fikeretesebaga5210
@fikeretesebaga5210 Год назад
Amen eind eshitwo ayeneitwon yabezalen
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Год назад
አሜን ያብዛልን ።
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Год назад
Amen amen amen
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Год назад
ሰው ከሆንሽ እንደሱ ሰርተሽ ተለወጪ ለዉጪ ሆሆ
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
የኔ ቅመም ሃገር አይሸጥም አለች 😭እባክህ ፈጣሪ ለነዚህ ህፃናት ስትል ሃገራችንን ማርልን
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 Год назад
Amenn
@Rozaguraga
@Rozaguraga Год назад
ኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን አሚን በሉ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@user-tl8qs6fr6g
@user-tl8qs6fr6g Год назад
አሚን ያረብ
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m Год назад
አሚን ያረብ እፍፍ
@jdcell4859
@jdcell4859 Год назад
Amen
@sakaeyamoabo6297
@sakaeyamoabo6297 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@_1749
@_1749 Год назад
ዜማ ያሬድን የሚውድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ!🙏 አድሱ አመት በፍቅር የተሞላ ያድርገው
@tube2790
@tube2790 Год назад
እንደማመር🌻🌻🌻🌻
@_1749
@_1749 Год назад
@@tube2790 እሽ🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@tube2790 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@_1749 ውዴ ደምሪኝ
@eldanaterfu8443
@eldanaterfu8443 Год назад
ለራስህ ላይኩን ለመጠቀም👎👎👎👎👎👎👎💃👎💃
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Год назад
ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️🙏
@user-hv7cj9xj7u
@user-hv7cj9xj7u Год назад
አሜን
@bete_and_yididya1826
@bete_and_yididya1826 Год назад
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የንገስታት ንጉስ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ከኢየሱስ በቀር ወደ አብ መግባት የለም ኢየሱስ ሕይወት ነው ጌታ ይባርክህ ❤️❤️
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Год назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰነሰ ምርጡ ወድማችን🥰🥰🥰
@yd_2012
@yd_2012 Год назад
ህይወቷን ሙሉ የምትጠቀምበት ስጦታ ነው ያሰጠሀት:: ጌታ ህይወትህን ይባርክ ወንድሜ እሽዬ🙏
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Год назад
ዜማዬ የእኔ ቆንጆ እንዃን ደስ አለሽ የእኔ ውብ እሸቱ ደግሞ ድንቅ ልጆች የሚል ፕሮግራም በማዘጋጀትህ ብቻ ደስታችንን ሳቃችንን ከፍ አድርገሀል በጣም እናመሰግናለን
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
ዜማየ አስለቀሽኝ በትክክል ሀገር አትሸጥም 😘😘የኔ ጀግና ለቁም ነገር ያብቃሽ
@Finotemedia
@Finotemedia Год назад
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን_*
@ethiotube01
@ethiotube01 Год назад
Ameen atis bagaa geese
@nasrnalover6016
@nasrnalover6016 Год назад
ብችችቭ
@bireti7553
@bireti7553 Год назад
Kenan tenanete heleme ayecha nabere selanete mariyamen
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m Год назад
አሜን. ፫ እንኩዋን. አብሮ. አደረሰን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ወድም ደምራኝ
@mulerraya7904
@mulerraya7904 Год назад
ወይኔ ኧረ ፈጣረየ ሆይ ለኛ ሳይሆን ለነዚህ ህጻኖች ብለህ ሰላሙን ላክልንን ❤❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Год назад
ልጆቹ የሰሩት የዳሽን ባንክ ማስታወቂያ 👌👌🤩. Awesome 👏 ዳሽን ባንክ ልጆች ላይ መስራቱ እውነትም ሃገር በቀል! I love ❤️ love ❤️ love ❤️ the idea. All the kids look professional too. Donky Tube thank you 🙏 for your outstanding job! 🙏
@tsion5088
@tsion5088 Год назад
ዜሜዬ የኔ ቆንጆ ለወግ ለማዕረግ ደርሰሸ እሸቱን ደገፍ አድርገሸ ለማየት ያብቃን አሜን! መልካም አዲስ አመት 💚💛❤🙏
@manorfilms1987
@manorfilms1987 Год назад
ሁልጊዜም አንድርምጃ ቀዳሚ ዶንኪ ቲዩብ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 👍
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሩኝ
@habitamtakele2491
@habitamtakele2491 Год назад
ዜማ ያሬድ የኔማር እድግ በዬልኝ አችን ሳዬ ልቤ ሁሉ ዬደሰታል 💝💖🌷
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 Год назад
አላህ ያሳድግሽ ጎበዝ ልጅ ሀገር🇪🇹❤ አትሸጥም አለች ቅመምየ😍
@user-ir3ls9eu1f
@user-ir3ls9eu1f Год назад
ልጅ ሲወለድ የራሱን እርዚቅ ይዞ ነው ሚወለደው 😍😍ውለዱ በተለይ ወንዶች አትፍሩ ልጅ ሲባል
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p Год назад
በትክክል
@media8596
@media8596 Год назад
ሙስሊም እህቶች ደምሩኝ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Год назад
ሳሳህ
@user-rc9iy7js3i
@user-rc9iy7js3i Год назад
ማነው እንደኔ ዘማ ሱስ የሆነችበት እንዴት እንደናፍቀችኝ. እንኳን 2015 አደርሳችሁ አደርስን 💐🌼🌻💐🌼🌻💚💛❤ ዜማዬዬዬዬዬዬ ይገባሻል
@elsabettadesse976
@elsabettadesse976 Год назад
Zama yards menw endbfitu atsebme ymiySadegate ayemekrate bracwa mnegede tawra
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ያጣየው ሰብስክራይብ አረገኝ
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Год назад
ማነዉ እደኔ ዜማየ እሚወዳት የኔ ጣፋጭ እግ/ሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ዜማየ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻2015የሰላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🌻🌻🌹🌹💐
@aykelmuhye1058
@aykelmuhye1058 Год назад
የገጠር ልጆች ነፃ የትምህርት እድል ቀርቶ መገደላቸዉ ባቆመላቸዉ ሂወት እንደዚህ ናት
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Год назад
እውነት ነው ። ትምህርት ከተዘጋ አመታት ተቆጠሩ 😭😭😭😭😭😭
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
ትክክል 😭😭😭😭
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
ዜማዬ ጣፋጭ ነገር ፈጣሪ ያሳድግሽ እሄንንም እድል የሰጣችዋት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችው እሼ በርታ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ ትታየኛለች
@taibakasi9840
@taibakasi9840 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👌👌👌❤️
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@meseretzekaryas153
@meseretzekaryas153 Год назад
I'm from Eritrea 🇪🇷 but I love ❤️ you ❤️ so much 💋zemaye and happy new year ethiopian🇪🇹 Eritrean🇪🇷people ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@tsedeyhailemariam8469
@tsedeyhailemariam8469 Год назад
ይቱብላይ እሷን እንግዲህ አታስለፍልፏት ተማሪ ትሁን መልካም የትምህርት ዘመን ዜማዬ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
ዶንኬ ቲዬብ የአመቱ ምርጥ 1ደኛ ከሶሻል ሚድያ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
@meronbelay1576
@meronbelay1576 Год назад
ይድረስ ለውድ ምርጡ ኢትዮጲያዊ እሸቱ መለሠ ምን እንደምልክ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ኢትዮጲያ አምላክ ያሠብከው ሁሉ ያረግልህ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 Год назад
ኣሜን
@lilitesfeaye738
@lilitesfeaye738 Год назад
Amennnnn yegbwal
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
ምነየ ቀደማችሁኝ😂ዜማ ያሬድ የኔ ልዩ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤ለመላዉ ሸቃላወች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን 😘😘😘መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Год назад
አሜንንንን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
አሚን ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
@@melkimelki1671 ሰብስክሳይብ አረጌኝ ማማየ
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ዋውውው!! እሼዬ ታሪክ ሰራህ በእውነት የዜማ ስጦታ ተሰምቶ የማይታወቅ ስጦታ ነው። እድግ በይ 🌻🌻🌻😍😍
@temu16k
@temu16k Год назад
እንዚህን ድንቅ ልጆች እያዩ መፅናናት ነው እንጅ የሀገራችን አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታስ የጨለመ ሀዘን ውስጥ የሚከት ነው።
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
እሸቱ ሺ አመት ኑር አተ ባትኖር ኑሮ ይችን ዲቅ ልጂ አናቃትም ነበር አዲሱን አመት የሰላም ያዲነት ያዲርግልን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Год назад
እኔ ምን ሆኜ ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዜማዬ እንኳን ደስ ያለሽ ትምህርት በጣም ወሳኝ ነው እሼ የህፃናቶች የኢትዬጲያ ተስፋ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@seidhussien4893
@seidhussien4893 Год назад
Zema yared is the most talented baby and she always live in our heart more over I have the great admiration for the brilliant comedian Eshetu melese
@Gozhini
@Gozhini Год назад
And his team
@eduam2859
@eduam2859 Год назад
እሽቱ እግዝብሔርአምላክ ይባርክህ በእውነት ተባረክ ቃልየለንም !!!
@familyofficial_2220
@familyofficial_2220 Год назад
ዜማዬ የኔ ቅመም እንኳ መጣሽልን እንኳን አደረሳቹ የሀገሬ ልጆች ስደት ላይ ያላቹ ወገኖቼ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላቹ ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው
@addisalemtesfaye3150
@addisalemtesfaye3150 Год назад
አሜን አሜን
@user-hp8vz8qj3m
@user-hp8vz8qj3m Год назад
እንኳን ደና መጣህ ወደ ይቱብ መንደር 💚💛❤💐
@user-rj3hd3kx6l
@user-rj3hd3kx6l Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን
@meselteklemuzknfe2294
@meselteklemuzknfe2294 Год назад
የሴት ልጅ እድሜ አይጠየቅም 😁🤣🤣እውነት ነው ዜማዬዬ ❤️እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም አድስ አመት 🌻🌻🌻
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Год назад
አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-cf3mq5uc9f
@user-cf3mq5uc9f Год назад
Bekiche yehonech lij nat😂😂😂
@user-pm1ow6qm3h
@user-pm1ow6qm3h Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 Год назад
አቤት የሀይማኖት ዘረኝነት ይሄ የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ነው የ Orthodox በዓል አይደለም🙄🙄🙄
@meselteklemuzknfe2294
@meselteklemuzknfe2294 Год назад
@@fairouzgargoum8226 እሺ 🙄🙄
@keytech432
@keytech432 Год назад
በናታችሁ ሰውን ማባዛት ከተቻለ ይሄ "እሸቱ" የሚሉትን ልጅ ሚሊዮን ኣድርጋችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በትኑት
@yabyab5036
@yabyab5036 Год назад
የኔም ሀሠብ ነዉ
@fikertewalellgn8769
@fikertewalellgn8769 Год назад
Like newe
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Год назад
ዳንዲ ቦሩ ትልቅ ክብር ይገባዋል ትውልድን በዚህ ምርጥ ስጦታ የህጻኗን ህይወት ስለለወጡ
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 Год назад
እሸ መሸለም ያለበት ድንቅ ሰው ነው🤗🥺🥰🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
እስኪ ዜማን እምትወዷት 🤗🤗🤗👍👍👍
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Год назад
*እሸቱ መለሰ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጥልን አንተ ባትኖር እንደ ዜማ ያሬድ አይነቱ ድንቅ ተሰጥዖ ያላቸው ልጆች ማየት አንችልም ነበር*
@romantesfaye160
@romantesfaye160 Год назад
እሸቱዬ በጣም እናመሰግናለን😍 ዘመንህ ይባረክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ማለት አንተ ነህ።
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንብ
@dagisnop1995
@dagisnop1995 Год назад
ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ ሁላችንም አመስጋኝ መሆን አለብን !!!
@duhbmfoo806
@duhbmfoo806 Год назад
የኔ ጣፋጭ ዜማየ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለነዚህ የዋህ ህፃናት ስትል አምላኬ አገራችንን ሰላም አድርግልን
@hayathayat6586
@hayathayat6586 Год назад
አሚን አሚን አሚን ያረብ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Год назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@Sheqala
@Sheqala Год назад
በዩቱብ ከሚተላለፍ ነገሮች ሁሉ ይህ programየበለጠ ይለያል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@melakumelese8671
@melakumelese8671 Год назад
ዜማዬ የኔጣፋጭ መቼም አልጠግብሽም ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ እሸቱ አንተ ልዩ ሰው ነክ የምገልፅበት ቃል የለኝም እድሜ ከ ጤና ያድልክ
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 Год назад
እደኔ የዜማን መምጣት በጉጉት የጠበቀ በጣም ነው የምወዳት ዜሚ እሸቱእና መላው ኢትዮጲያውያን እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@Tihitina11
@Tihitina11 Год назад
የሴት ልጅ እድሜ አይጠየቅም🤣🤣🤣"ልክ ብለሻለ❤❤🌻🌻🌻🌻እንከን አደረሳችሁ wow እጅግ የሚደንቅ ስጦታ ነዉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!!!!ዜማዬ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ወድ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹🇪🇹መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር ስላደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን ዜማዬ አንችን ያማጠች ማህፀን በእግዚአብሔር የተመረጠች ማህፀን ናት ዜማዬ ኢትዮጵያን የምታኮሪ ድንቅ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን እመ አምላክ ከፊትሽ ትቅደም የኔ ጣፋጭ በርቺ እሽ አሼቱ እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋ ያብዛልህ የእናቴ ልጅ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌻🌻🌻2015🌻🌻❤❤❤👏👏👏
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 Год назад
ድና መልካሙ የታለች ቅመም የሆኑ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Год назад
I am short of words to express my appreciation to Eshetu. He is an amazing human being. Thank you on working on young children and build them with strong Ethiopianism feeling. This gives us hope for future strong Ethiopia. Keep it up..you are fighting those trying to destroy Ethiopia by raising smart children to stand for Ethiopia.Thank you Thank you. RESPECT
@laliestifanos1776
@laliestifanos1776 Год назад
Yegodena lijoch endi yakrb demo betam tru yhonnebere enesum endezi tru chans edl endiyagenu
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 Год назад
እሼ እንኳን አደረሰ ትግራይ ውስጥም ብዙ ሕፃን ተሰጦ ያላችው ልጆች አሉ እግዚአብሔር አንድ እድርጐን እነሱንም መድረክ ላይ ለማየት ያብቃን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን 2015 በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ።
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Год назад
አሜን የኔ ወንድም
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Год назад
Ameeeeeeen benzih mergna hewatoch mekenyat yetgray hethanat aleku betame yasazenale byebotaw lemiaylku hulu Ferrari yedereslachew
@workeneshsebhat2371
@workeneshsebhat2371 Год назад
Melkam sewochin yabzalen trbareku
@freweiniteklemariam8055
@freweiniteklemariam8055 Год назад
eshetu and zema can you guys work together it's gone be funny ❤❤❤❤❤I love both together 🇪🇷🇪🇷
@aishasulamun2881
@aishasulamun2881 Год назад
ማሸ አላህ ምርጥ ስጦታ ነዉ እንኳን ደስ አለቹ ዜማ ና የዜመ ቤታሰቦች።
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 Год назад
እውነትም ድንቅ ልጆች ልበ ብርሀኖች ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋቹ 💚💛💖
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Год назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! ደሰ የሚል መርሃ-ግብር ነው፤ አዘጋጆቹን በጣም አመሰግናለሁ።።
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Год назад
ዳሽን ባንክ የሰው ልብ ውስጥ ለመግባት በጣም እየጣርክ ነው እሽቱ በርታ ድንቅ ልጆች
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 Год назад
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” መዝሙር 65፥11 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በእድሜአችን ላይ ይችን ቀን ተጨማሪ አድርጎ በሰላም እና በጤና አምላካችን እግዚአብሔር አደረሰን 🌻🌻🌻 2015 ዓ.ም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን
@mastewalbirhane2881
@mastewalbirhane2881 Год назад
ዜማዬን እንደኔ የሚወዳት በላይክ 😍❤️🌼
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ለነዚህ ህጻናት ስትል ሠላም አምጣልን ያረብ አገር አትሸጥም
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላል እሼ የሰው ጥግ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏🤗🤗😍😍😍😍
@mkmz7
@mkmz7 Год назад
As an Eritrean, I am very proud of you all. Such a nice gesture.
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
"በቸርነትኽ ዓመትን ታቀዳጃለኽ፥ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።" መዝ 64፥11 እንኳን ደስ አለሽ ዜማ!
@mesidese9713
@mesidese9713 Год назад
የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለሽ የህፃናት አምላክ ሆይ ለነሱ ስትል ማረን ሀገራችንን ሰላም አርግልን እሽዬ ልበ ቅን መልካም ሰው ዘመንክ ይባረክ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
ምን ብየ መፃፍ እንዳለብኝ አላውቅም።ዜማየን የኔ ቡጥቅላ በእድሜሽ ግን የእውነት ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር ያሳድግሽ።ሀገርሽን የምትጠቅሜ ትልቅ ደረጃ ላይ ምትድርሽ ያድርግሽ።ቤተሰቦችሽን ምን እንደምላቸው አላቅም እንዳው ተባረኩ በእውነት
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
Congra ዜማ ያሬድ ይገባሻል 😍😍😍😘😘😘 በጣም ገራሚ ልጅ ነች እደጊ እሼ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሩኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_እሼዋዬ ላንተም እንደ ዜማ አይነት ድንቅ አንደበት ያላት ልጅ ይስጥህ በእውነት አንተም ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ይህ ያንተ ውጠት ነው_
@fafitube8904
@fafitube8904 Год назад
ይኸ ፐሮግራም በጣም የሚበረታታ ነው በጣም ተስጦ ያላቸው ልጆች የወጦበት ነው የኔ ቆጆ አላህ እጥሩ ደረጃ ያድርስሽ እሸቱም ምርጥ ሰው
@shewayemengistu1321
@shewayemengistu1321 Год назад
እሸቱ ምን እንድምልህ አላውቅም የዜማ ያሬድ ትምህርት እድል እጅግ አስደስቶኛል። እንዴት አይነት ተአምር እየሰራህ እንድሆነ ሳይ ሁሌም በአገርልጅነቴ ኮርቸብሃለሁ። እግዚአብሔር ይጨምርልህ። የምታስበውን ሁሉ እሱ ይፈጽምልህ።
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Год назад
ዋው የእውነት እሼ ቃላት ያጥረኛል ጌታን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ በሰላም በፍቅር ነፍ አመት ያኑርልን🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሩኝ
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Год назад
ዜምዬ እድለኛዋ አሁንም እግዚአብሔር የውድፈትሽ ያማረ የስመር ይሁንልሽ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏
@tesfahiwot3345
@tesfahiwot3345 Год назад
ማሳቅ እና ትልቅ መልካም ተግባር እሸቱ ተባረክ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ዜማዬ ❤❤ይገባታል ❤💝እሼ ምርጥ ሰው 2015 የስኬት ዘመን ይሁንልክ ወንድሜ ❤❤💝
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
እንዴት ደስስስ ይላል ሁሉም ሰዉ የዛሬዉ ኮሜንታቸዉ እንኳን አደረሳቹ ብቻነዉ 🌼 እንኳን አደረሳቹ ለአዲሱ አመት ለዘመነ ሉቃስ 🌻💐💐💐🌻🌻🌺🌺🌼🌼🙏🙏
@Alekubani12
@Alekubani12 Год назад
ርሑስ ኣውድኣመት ውዶቼ 😌🕊🕊🇪🇷❣️🇪🇹🕊🕊✝️🙏 ሰላም የውርደልና
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 Год назад
አሜን ፫
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
አሜን እማየ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@user-nx2mk2yp3o ውዴ ደምሪኝ
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Год назад
Amen 🕊️❤️
@sabaasefa6657
@sabaasefa6657 Год назад
እግዛብሔር አብዝቶ ይጨምርላቹ እሼም ተባረክ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራከው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
የሰማዩ አባታችን እነዚህን ምንም የማያውቁትን ህፃናት ተመልከትና ምሕረቱን አብዛልን ጌታዬ
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን 🙏 በእውነት መተሳሰብ መፍቃር አንድነት የአባቶቻችን ዘመን ይመልስልን🙏🙏
@user-mg1kw3gx9u
@user-mg1kw3gx9u Год назад
ሀገር አትሸጥም የኔ ቅመም ዜማየ😍😍😍😍💚💛❤🙏
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial Год назад
ዋው ምንም ልል አልችልም ክብር ምስጋና የእሽነት እንዳለ ሁኖ ከሃሳብ እስከ ተግባር ለዚህ እድል ምክንያት ለሆናቹህ ሁሉ!! ዜማ ያሬድ አድገሽ ሃገርሽ የምታገለግል ፈጣሪ ያድርግሽ የኔ ቅመም❤
@Davidm127
@Davidm127 Год назад
ዜማ ያሬድ ትለያለች የ Donkey Tube ፈርጧ ሁሌም ልዩ ናት እቺን ያዩ የ ድንቅ ልጆች ንስር አይኖች ሁሌም ይባረኩ።
@jonpictures8802
@jonpictures8802 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ዜማ ይገባሻል የተመቻችሁ እስኪ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ🎉 ዜማ ያሬድ ከኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አንዷ ነች እግዚአብሔር ይባርካት🇪🇹🙏🎉 ዜማን እወዳታለሁ🥰 መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን🎉🇪🇹🎉🇪🇹🎉🇪🇹
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t Год назад
ዜማ እንኳን ደስ አለሽ ወጥረሽ ተማሪ ነገ ሀገር ተረካቢ ነሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰 እሼ ራሱ መሸለም አለበት እየሰራው ያለው ነገር ቀላል አይደለም መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌺🌺🌺
@user-oq9yp5vy4m
@user-oq9yp5vy4m Год назад
"በቸርነትህ አመታትን ታቀዳጃለህ መዝሙር 65:11 🌻🌻🌻እንኳን ከዘመነ ማርቆሰ ወደ ዘመነ ሉቃሰ በሰላም በጤና አሸጋገረን አድሱ አመት የሰላም የፍቅርና የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይበት ያድርግልን🌻🌻❤🙏 እድግበይ የኔቆንጆ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ😘😘
@senaitawraris8397
@senaitawraris8397 Год назад
ፈጣሪ ህፃናትን ይጠብቅልን የተሻለውን ዘመን ያምጣልን እኔ አንድ ልጅ ነው ያለኝ እሱንም ማስተማር አቅቶኝ ጭንቅ ብሎኛል እስካሁን ምንም አልተዘጋጀሁም ወተት እየሸጥኩ ነው እራሴን እና ልጄን የማኖረው ከሰው እየተረከብኩ እሱም አንድ ቀን ሲገኝ አንድ ቀን ይጠፋል እስቲ ፀልዩልኝ ልጄ እንዳይሳቀቅብኝ ተጨንቃለሁ
@getasewalemnew9753
@getasewalemnew9753 Год назад
እሸ ትክክለኛ ስጦታ ነው ያበረከትክላት እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ እንድትሠራ ችሎታውን ይስጥህ 👌👌👌👌
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች መጪው ዘመን የሰላም ይሁን ጦርነት በቃ በለን ያረቢ💕💕🇪🇹🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
Very good. Keep rise dear brother Eshetu. I really admire. You may not now it how many people life you change. May lord bless you more and more.
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t Год назад
የኔ ቅመም ኪዳነ ምሕረት በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ
@birtukanyami1128
@birtukanyami1128 Год назад
እሽዬ በጣም ደስ ይላል ዜማ ያሬድ አይምሮዋ የመያዝና የመሸምደድ ችሎታ አላት እና ይገባታል የኔ ቅመም የኔ ኮረሪማ እንኳን ደስ አለሽ።
@meazameles7307
@meazameles7307 Год назад
የሚገርም ነው ስንት ነገር ትቼ ስጠብቃቹ ለምን እንደሆነ ዜማዬን ውድድድ ነው የማደርጋት ለቁም ነገር ያብቃት
@genettube277
@genettube277 Год назад
እኔራሡ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
ልክ እደኔ ጥፍጥ ያለች ልጅ ነች እኮ
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Год назад
ዜማ ያሬድ የኔ ልዩ እንወድሻለን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 👍
@sabahagos9645
@sabahagos9645 Год назад
እንኳን አደረሳችው ድንቅ ልጆች ዜማዬ በጣም እንወድሻለን ለቁም ነገር በቅተሽ ለማየት ያብቃን እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 Год назад
እሸ እሽ ሁን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እንትን የውለዱ እናት እድሜያቸው ይርዘም ደስታቸው ይብዛ ያባትክን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑር እሜን
@lulululu2675
@lulululu2675 Год назад
ለነዚ ንጹሃን ልጆች ስል እግዚኣብሄር ኢትዮጵያ ሰላም ያድርጋል
@zuzu601
@zuzu601 Год назад
ከልብ ማድነቅ የምፈልገዉ እሸቱ እዳተ ያለዉ መልካም ሰዉ ያብዛል አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ጥሩ ነገር የምሰማ ያድርግልን 🙏🙏🌹🌹🌹ሰላም ለኢትዮጵያ
@godisgood7456
@godisgood7456 Год назад
Ma beautiful zema coming agine❤️🌻🤣I love you this angel I can't not stop laughing Happy hoiday🇪🇷
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሰ ዓመት ይሁንላችሁ ዜማ ያሬድ የኔ ጣፋጭ በሆነ ነገር እኮ ነው አምውድሸ እደጊ ተመንደጊ🥰
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Год назад
እሸቱ ተባረክ ዜማን ስላሳየኸኝ::
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
ጌታሆይ ለነዚህ ፍልቅልቅ ህጻናት ብለህ ሰላም ስጠን 😭😭 አሹየ እድሜህን ያርዝመው ዜማየ ላች ቃል የለኘም እድግ በይልኘ የኔማረ ❤❤ ሀገር አይሸጥም በትክክል የኔ አስተዋይ ቅመም 🌼🌼🌻
Далее
Kiedy po ciężkim tygodniu idziesz na imprezę 😂
00:20
skibidi toilet multiverse 035
07:50
Просмотров 7 млн
Baby plays phonk music for the first time
0:24
Просмотров 15 млн