Тёмный

ያስቀመጥነው በጎ ተግባር ከወዴት አለ? ኡስታዝ አቡበክር አህመድ - ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

28 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Год назад
ጀግናው አቡኪ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ🤲
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 Год назад
አሚይን
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች
@user-mi5jq8vh8c
@user-mi5jq8vh8c Год назад
መጽሐፍ እንዲህ በአዋቂው በባለቤቱ ማንነት ላይ ተፅፎ ሲነበብ ደስ ይላል፤ የኔ ማራኪ ልብ አንጠልጣይ መጽሐፍ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ነው፤ ኡስታዝ እጅግ እናመሰናለን፤ ሁሌ ተናገር ሁሌ አስተምር እርቅ የሆንክ ሰው ነህ!
@ablakat4821
@ablakat4821 Год назад
አቡኬ ልዩ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ያገር ልጅ እውነት ነው ሁላችንም ድርሻችንን መወጣት አለብን አሚን አዲሱ አመት የሰላም ይሁንልን ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ እናቴ💚💛❤
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Год назад
ወሎ የፍቅር ተምሳሌት ስለሆነች ነው መከራው የበዛብን
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Год назад
አሜን በውነት
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Год назад
የወለደችኝ በማር በወተት ያሳደችኝ ባለ ውለታዬ እናት ህገሬ ኢትዮጵያ ልዘለዓለም ትኖራለች። የመጽሐፉ መጠሪያ " ማነ2 ጠላታችን? " የሚል ንው ።
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Год назад
ማነውጠላታችን የሚል ነው። ወይም በኔ ሊንክ '" kesemonu eyita gibuna. ሁሉን መርዳት ይቻላል”
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 Год назад
አራባና ቆቦ ነው ነገሩ ይህን የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ
@zemariam1122
@zemariam1122 Год назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን ኡስታዝ ይመቸኛል
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Год назад
ወላሒ አንድምቀን ክፉ አይናገርም ምርም የሚወደዲነው አላህ ይጠብቃቸው 🤲
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
በአፉ መልካም ነዉ ልቡ ግን ክፉ ነዉ ሥራዉ እሶ ከአህመዲን ጀበል ጋር ነዉ በመስቀል አደባባይ እንዉረስ ከፕሮቴስታንት ጋር አብሮ አልነበረ እንዴ አቢዮት አደባባይ እያለ ሲታሽ የነበረ በሰዉነቱ አልጠላዉም ተግባሩግን ከአጥፊዎቹ ጋር ነዉ
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 Год назад
@@user-fz9ie5ih8m hager yegara new eraswedadoch selahonachu tetalutalachu ahmadin men aregachu defenoch
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Год назад
@@user-fz9ie5ih8m ረ ተይ ልቦና ይስጥሽ አቤወት አደባባይ ወይም መሥቀል አደባባይ ምዲሩን የፈጠረው አንድ አምላክነው ምድር የሁላችንምናት ትተነው ለምንሄድው መሬት ኡኡኡኡኡኡ አትበሉ በላው ተጠቃሚ ያርገን🤲
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y Год назад
@@user-fz9ie5ih8m እደራስሺ / እደራስህ ካሰብሺው ነዋ ሰው የራሲን ነው በሰወች ላይ ግምት የምንሰጠው
@slislo7749
@slislo7749 Год назад
አላህ አገራችንን ስላም መከላክያችንን ስላም ህዝባችንን ስላም ያድርግልን አሜን
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
ኡስታዝ አቡበክር አህመድ we all Ethiopians love you! keep the good work up!
@merhaba9036
@merhaba9036 Год назад
ኡስታዝ አቡበክር ማሻአላህ አነጋገርህ ለራሱ ልብ ይመልሳል ጀዛከላሁ ኸይር
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Год назад
አቡኪ የኛ እቁ አላህ ሁለየም አተጋ ይሁን እድሜና ጤናም አብዝቶ ይስጥል ያረብ
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Год назад
አፍፍፍ አቡከሬ ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ ልክ እደኩተር ወዳጄነህ እደናተ አይነቱን ያብዛልን የኔ መልካሞች 😘🙏🙏🙏
@yunus7860
@yunus7860 Год назад
አቡኪየ ለአላህ ብየ እወድሀለሁኝ ከኔ በላይ አላህ ይውደድክ ወንድሜ
@kfleyohans7100
@kfleyohans7100 Год назад
አቡኬ እውነትም ልዩነኸ እድሜ ይስጥህ።
@Seid7bekele
@Seid7bekele Год назад
ረበል አለሚን ጤናና ረጂም እድሜ ይስጥህ🤲🤲
@halimayoutube2732
@halimayoutube2732 Год назад
ኡስታዜ እጂግ እናመሰግናለን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@TheDailySpark360
@TheDailySpark360 Год назад
ኡስታዝ አቡበከር ምንኛ ትልቅ የፈጣሪ ሰው እንደሆንክ። እንኳንም የኛው የኢትዬጲያዊያን ሆንክ ኩራት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@emutube818
@emutube818 Год назад
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ
@hawahawawi3972
@hawahawawi3972 Год назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@user-hl6nl4om5x
@user-hl6nl4om5x Год назад
አቡኪየ የኛ ሰላም ሰባኪ ሁሌ ሰላም ሁንልን ጠላቶችህን ድፍት ያርግልህ
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Год назад
ጠላትን ድፍት ያርገው አይባልም ከነዛ ውስጥ ገብቷቸው የሚመለሱ ይኖራሉ እና🤗🙏🇪🇹✌️
@user-hl6nl4om5x
@user-hl6nl4om5x Год назад
@@birhanuatsebha6726 እሽ ስለምክሩ አመሰግናለሁ
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Год назад
አቡኪ ሁሌም የምመርቅህ እግዚአብሔር በቸርነቱ ለገነት ያብቃህ አሜን
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Год назад
ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከሀያት ጋር ይስጥህ አላህየ አገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ 🤲🤲🤲
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 Год назад
አሚይን
@ameenanaser5610
@ameenanaser5610 Год назад
ኡስታዛችን እድሜናጤሄና ይስጥእ አላይጠብቅ
@user-dt4jz7mx1n
@user-dt4jz7mx1n Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዙና
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Год назад
Abukey allah yetebkeh
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Год назад
ኡስታዝዬ በጣም ትልቅ ት/ት ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Год назад
ጀዛካላህ ኸይር ኡ/አቡኪ መሰሎችህን ያብዛልን
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Год назад
Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰🌹
@FatimaFatima-ij1kl
@FatimaFatima-ij1kl Год назад
አላህ ይጠብቃቹሁ ያገሬ ልጆች ሀገራች ስላም ይመለስል
@marcanm1014
@marcanm1014 Год назад
ይሄን የሰው ዉሀ ልክ ስወደው አቡኪ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ
@madiiyoutube2926
@madiiyoutube2926 Год назад
አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስነነ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Год назад
Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@enayko5471
@enayko5471 Год назад
Ustaz habubeker nurolegn ante Merte abat Ene emnete yr orthodox Tewhado new betam new yemiwadew emneten gin uztaz betam new yemewadek ye makaberk yewnet uztaz nek 😘🙏🙏
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 Год назад
Masha Allah
@muejifarawi9527
@muejifarawi9527 Год назад
ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ ኡስታዜ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@saratube9100
@saratube9100 Год назад
አላህየ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቡኪ አላህ ይጠብቅህ አባቴዋ ዱኒያ አሄራህን ያሳምርልህ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ሁሉም ሰላም ይሁን ሰላምን ይስበክ በያለንበት ሀይማኖት እንጸልይ ዱአ እናድርግ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@lelu2259
@lelu2259 Год назад
ልዩ ነህ እኮ አቡኪ ሀገራችን ሰላም ህዝቦቿንም አማን አላህ ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alinuredin3724
@alinuredin3724 Год назад
አላሁ አክበር
@walaywa2238
@walaywa2238 Год назад
ጌታየሠለምህንላገራችን
@naimaagro4275
@naimaagro4275 Год назад
Yene jgna 💖💖💖🙏🏿
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Год назад
* THANK YOU, Oustaz Abubeker Ahmed!! Our BELOVED ETHIOPIA is So BLESSED, for Having a GREAT SON like You: A REMARKABLY INTELLIGENT and PROMINENT Religious SCHOLAR, and the SAGE Ethiopia would, SERIOUSLY, Need at This CRITICAL JUNCTURE!!! * It's The RIGHT MOMENT for the YOUNG Generation of ETHIOPIANS - to Diligently PAY Attention - to the Wisdom that Comes Out of the People, Like You; They Sure Would BENEFIT a LOT !!!!! * TOBIA Of the Arts World: SUPERB Programs; SUPERB Shows!!!! * EGZIABEHARE/ALLAH BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
@kerimaseid2928
@kerimaseid2928 Год назад
ጀግናችን
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Год назад
Enbobo min Eyalu new ustaz aboke
@abditube7845
@abditube7845 Год назад
Ustazachn allha yethbiqek
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p Год назад
የኔ ስስት ባባየኮ በክሪ የኢትዮጲያውያን የመልካም ልቦች ንጉስ የኔ ልዩ በክሪ በክሪ በክሪ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Год назад
አቡኪ አላህ ይብቅህ ኡስታዜ ሰላም ለሀገራችን
@housseinhoussein5997
@housseinhoussein5997 Год назад
አቡኪ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 Год назад
Masha’Allah ustazya
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Год назад
# Stop war Ethiopia people & Tigray people forever 🤩🤩🤩💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 Год назад
Masha Allah Abuki
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 Год назад
አንደበቱ ርቱእ ንግግሩ ጣፋጭ ግርማ ሞገስ አላህ ስላም ያድርግህ አቡኪ
@anisasani7564
@anisasani7564 Год назад
አቡኪ የኛ እንወድሀለን 😍😍😍
@hasanboss
@hasanboss Год назад
ዋዉ በጣም ገራሚ ሠው ገራሚ ሀሳብ
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Год назад
ብዙ ብለናል የማይሰሙ.ኃይላት ስለበዙብን ችግራችን ጨመረ ፣ ስለዚህ ችግራችን እስክ ዛሬ ያለው ብአብዛኛው ያለው በመሪነት.ከሚመጡት በመሆኑ ሕዝባችን ይህንን አልተገነዘበም ፣ አዲሱ የኔ ራዕይ የተገለጸበት መጽሐፍ ሰሞኑን ለሕዝብ ስላቀረብሁት ሕዝቤ ተመልከቱና አስተያየት ስጡበት። መልካም አዕምሮ ካለን እንጠቀምበታለን ፣ ከልለን ግን እንተወው ። እኔ ውደ 80ንያው ስለሆ ንሁ የሥልጣንም የዘረኝነትም የሳዲስትም ባህሪ የለብኝም። የ60 ዓመታት ታሪኬን ከመጽሐፉ ውስጥ ይመልክቱ።
@halemahussen9118
@halemahussen9118 Год назад
አቡኬልክነህአገራችንሠላምሽየመለሠ
@jameywatson6897
@jameywatson6897 Год назад
አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ዓፊያ ጋር ይስጥህ::
@Tube-py6lb
@Tube-py6lb Год назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@madiiyoutube2926
@madiiyoutube2926 Год назад
ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ አንተ የሁሉ አሳቢ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
ኡስታዙና ጀናችን
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 Год назад
◾️የህያ ቢን ሙአዝ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል። ✅ ዱንያን ብቻ የሚጓጓና ለሷ የሚለፋ ሰው አላህ ከፃፈለት በላይ የሚበላው ነገር የለም። በዚህ ሰው ላይ ሶስት አይነት የጉድለት አይነቶች ይገባሉ። እነሱም፦ ①) አላህ በሰጠው ነገር ላይ አመስጋኝ ሆኖ አታገኘውም። ②) አላህ ከሰጠው ነገር ላይም ለሌሎች አይሰጥም። ③) የዲን ስራ እስኪያመልጠው ድረስ አላህ ያልወሰነለትን ነገር ለማግኘት ሁሌም ይለፋል ይደክማል።
@tiybagizawo7035
@tiybagizawo7035 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mamemome8341
@mamemome8341 Год назад
ጥቂት የማይባሉ ዜጎቻችን ለሆዳቸው ያደሩ በዝባዦች፣ ዘራፊዎች፣ ሌቦች፣ ቀማኞች፣ ሸብር አራማጆች፣ ተንኮሎኞች፣ ሰባቂዎች ናቸው። እነዚህ ዜጎች በህዝብ መገናኛ አውታሮች የምያሰተላልፉት ዜና ጸረ ሠላምና ልማት ነው። ህዝብንንና መንግሰትን የምያቃርን ነው። ተግባራቸው የሀገራችንን እድገትና ሰላም የማይሹ መንግሰታትን ፍላጎት ማራመድ ነው። ለዚህ ነው ከድህነት ፈጥነን መውጣት ያቃተን። *******
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Год назад
Abuke yematetegeb Allah hayate yestehe
@Oumitopia
@Oumitopia Год назад
Ustazaa !!!
@sadikkamal799
@sadikkamal799 Год назад
our hero we love u
@hirutf8228
@hirutf8228 Год назад
💚💛❤👍
@missmariam9273
@missmariam9273 Год назад
I think those motivational speakers should speak to the politics not the citizens at this point , all civilians in Ethiopia are a victim of hate, war, discrimination, displacement one way or another because of the politicians and the constitution that is divisive.
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Год назад
Abuki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@peace2all51
@peace2all51 Год назад
ጉደኛ ምሳሌዎች ዋው
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Год назад
አኔ ምለው ጦቢያ ምን አይነት ፐሮግራም በሆነው ሁሉንም ቤተ እምነት የሚያሣትፈው ብዙም ተከታትዬው አላቅም
@saratube9100
@saratube9100 Год назад
እረኛየ ድራማ የታየበት ነው አ
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Год назад
@@saratube9100 OK
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
usetaz abuki meriyachen
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Год назад
ወንድሜ ደረጀ. ኃይሌ መጽሐፌን በ.ምን መልኩ. እንደምታገኝ ዘዴውን ባላውቅም እስከ ዛሬ ካገኘሃቸው ባልታሪኮች. ለየት. ሳልልብህ አልቀርምና ቸ. ር. .
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Год назад
አልቀርምና ቸር ይግጠመን
@maryamzarito7920
@maryamzarito7920 Год назад
ያረብሀገራችንንሠላሙመልስልን
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
አቡኪ
@getachewhaile3946
@getachewhaile3946 Год назад
ጦ .ቢ .ያ ማለት ጦር : ቢኖር ያሸንፋል::
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
A bk
@getayalewe1009
@getayalewe1009 Год назад
Recently, when I was reading a document about Ethiopia's past, I saw something very surprising, that is, people who look like TPLF have been in Tigray for a hundred, even thousands years. In the past, the fathers of Tigray have the same political view as the TPLF, what is the view of "seeing themselves as God and other members of as slave " They do not believe in the equality of people, they think that they are a special peoples. These people are not all natives of Tigray, but they are people who were in power like the TPLF .It is surprising that for many centuries, someone who did not come from another region of Ethiopia came to Tigray land and managed their region, but Tigray made political elites go to another region of Ethiopia to govern and rule, but on the contrary, they did not give power any authority other than the natives of Tigray themselves or their families. This kind of situation has created problems for Tigray's political elite and other Ethiopians both in the past and now. In other words, one of the biggest problems of disagreement between the politicians of Tigray and other Ethiopian politicians is that once the people had had one country, Ethiopia, was not together, but they were running the country separately. The previous political leaders of Tigray had political power and economic power in Eritrea, Shoa, Gonder, Gojam, Ormo region, but in the other hand people from Eritrea, Addis Ababa, Gondar, Gojam, Oromo and other Ethiopian regions or places have never came and had a political power in Tigray, this has become a big problem for the past and the current Ethiopia's.if the former Ethiopian political elites came to Tigray and ruled in the region. Life would have been greatly interconnected, What is the main reason why TPLF is attacking the people of Ethiopia? They want to control Eritrea, Shoa, Gondar, Gojam, Ormo, and other parts of Ethiopia by force. What does TPLF want? They want to be Ethiopia and Eritrea Pharaoh's king and want other peoples to be slaves and servants. Because TPLF do not believe in the equality of people, they think that they are special people. Not only that, the sad thing is the 10-year-old children of Tigray died for Egypt, not for Tigray. Tigray fought for the Egyptian government and for the Egyptian economy every one of us knows this very well. In any case, Egypt has been the enemy of Israel for 430 years, and in this era, it has become Ethiopia's biggest enemy. Just a few days ago , I read the history of Ethiopia. The Egyptians impoverished Ethiopia for more than 430 years, with 95% of the peasantry controlled by Egypt's Coptic religious leaders. It means 95% of Ethiopia's economy was under Egyptian influence. What I understand from this is that Ethiopia's economy was under Egyptian Coptic and leaders' control. The Egyptians who made the rules and regulations of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, who are religious in the name of religion, were Coptic. Ethiopian farmers are forbidden to work more than two days a week by twisting the word of God of the Bible, 6 working days and 1 day off, i.e. 20 to 24 days of fake holidays. Who established these laws and regulations in Ethiopia? Egyptian Coptic and Egyptian government, that was How Egypt took control of Ethiopia's economy, Egypt was destroying Ethiopia economically, Now they are destroying the youth of Tigray Ethiopia with stupid and cruel politicians. After many years the cruel ones who saw and observed the evil of Egypt. The former president of Ethiopia, Mengstu Haile Mariam, expelled the Egyptian Coptic from the country, and the Egyptian politicians were angry about this. They started plotting. Eritrea separated from Ethiopia. Shabia and TPLF were established in their country and trained in Egypt and Sudan. After the Egyptian Coptic members were expelled from Ethiopia by the Ethiopian security forces, the Ethiopian people started working in Ethiopia for the first time for 6 days and it was the Ethiopian evangelical churches and Muslims who did this. The 44th Ethiopian Orthodox Tewahedo religious holiday was dissolved by the former Ethiopian President Mengstu H/Maryam, which was established by Egyptian law. "After that, the Orthodox and Ethiopian farmers were freed from slavery in Egypt “The LORD will fight for you while you keep silent.” Exodus 14:14 God says to the current Ethiopia, the Egyptians you see today are not only for today, but you will not see them forever .All the people and horses of Egypt who were trying to destroy Israel drowned in the Jordan Sea, and all those who wanted to destroy Ethiopia and the rider Egypt and the horse TPLF will be drowned in the river of the Dead Sea. The horse and the rider he has thrown into the sea Exodus 15 1 The rider is an Egyptian and the Egyptian Horse TPLF both will sink in the valley of death. Ethiopia won over the chariot and the rider Egypt , and the horse, TPLF.
@yassinnurye1900
@yassinnurye1900 Год назад
አቡኪ የዋህቢው መሪ እንደት ነህ አንተ የአባቶቻችንን ታሪክ እጥብ ለማድረግ ቀን ከሌት የምትሰራው ታታሪ ፈጣሪ ስራህን ይከፍለሀል ። ብቻ ቃል ያጥረኛል ....
@foz2810
@foz2810 Год назад
ተማር ተውሂድህን ዝም ብለህ
@user-by4dt9gd5f
@user-by4dt9gd5f Год назад
ወላሂ ማፈሪያነሽ አቺ ፍየል።
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Год назад
Junta new Enbobo yasgebak min lagot Ene ankel kwad hula yesira sun new yemita genew kesu seku
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g Год назад
ሁሉም ሙስልም እንደ አንተ ብያስብ መልካም ነበር ትለያለ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
አደለ ያስብ እንዴ እንዴት ያለ ሰዉ አገኘሽ በይ ከዉሃብያ ጋር የሚዉል የሃገር ሸክም እንጂ ፋይዳ የለዉም
@foz2810
@foz2810 Год назад
@@user-fz9ie5ih8m ስለዋህብያ የት አውቀሺ ነው እና አንች ተውሂድን ለማወቅ ሙስሊም መሆን ያስፈልጋል ሆ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
@@foz2810 ሙስሊም መሆን አይጠበቅብኝም የዉሃብያን ሴራ እማ ድብን አድርጌ አቃለሁ አብደል ወሃብ እንደመሰረተዉ ኢትዮጵያ ደግሞ በ1970ቹ ሁለት የሀረር ሰወች ከሳኡዲ ሄደዉ እንዳስፋፉት እና ሰለማችንን እንነሱን አይ ወሃብያ አይገድልም ካልሽ እስላም አንድ ከሆነ አረጅ ነዉ ሁሉም ማለት ነዉ
@foz2810
@foz2810 Год назад
@@user-fz9ie5ih8m ክክክ ወላ አስቅሸኝ ወሃብያ ማለት አልወሀብ ከአላህ ስምች አንድ ሲሆን መንሀጂ ስለፋያ የረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወስላምን ሱና የተከተለ ሁሉ ዋሀብይ ይላችዋል እና አሁን የምትይው ስው ሳይሆን የመስረተው ረሱልን የተከተሉ ሳሀብቻ ናችው እረስልም ጭምር ተውሂድ ቢኑር ኑሩ ዛሬ ሀገራችን ባልተናወጥች ነበር ተውሂድ ማለት የአላህን አንድነት የሚመስክራ ነው ጭት ቃሚወች ናችው ዋሀብያ እያሉ የሚጠራችው ገባሺ እውቂ እና ስውን ትለክፋለሺ
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 Год назад
የተናገረውን እንጂ የሚያስበውን አየኸው?
@jonast.4188
@jonast.4188 Год назад
ታዲያ ለትግራይ ህዝብ ተሰፋው ምንድነው ? ዶ/ር አብይ አህመድ ወይንሰ ደብረጽዮን
@fikirtekeba2623
@fikirtekeba2623 Год назад
Asemesaye, selamawe Mesile tiru Adelem mehone new tiru Gonder yalayehewen aweretehi Yeager sime matifate Zarime Negem aneresame.
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 Год назад
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹👹
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Год назад
በወለጋ በመተከል በግፋ ለተጎዱ ወገኖቻችን ፋትህ አትገፋቸው ለፋትህ ያልቆመ አምላኩን አያቅም ::ወሬ ብቻ
@aminaahmed470
@aminaahmed470 Год назад
የሞኝለቅሶ መልሶ መላልሶ!!
@rslan3809
@rslan3809 Год назад
كذبت
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 Год назад
ጋዜጠኛ ማለት ታዋቂ ሰው ከሆነ በምንም ይታወቅ በምንም በቃ መጋበዝ ነው? ይህ ሰውየ እኮ "ሚዲያን መቆጣጠር አገርን መቆጣጠር ነው"ብሎ ጥንፈኛ ሙስሊሞችን ያሰለጠነ በትክክል የሀይማኖት ጦርነት እንዲከሰት ነገሮችን የሚያመቻች የበግ ለምድ ለብሶ ደግሞ የሰላም ሰው የሚመስል፣ወለጋ ላይ በሽዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ሲሞቱ ተንፍሶ የማያውቅ አማራ ክልል ላይ ኮሽ ሲል የሚያለቃቅስ አርትሶች ሆይ ሰላም የሚመጣው ሰላም በሌላቸው ሰዎች አይደለም።
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
የገዳዬቹ ዘመድ ነሽ እንዴ ምነው አንዘረዘረሽ ከገደላችሁን ማንም ሆነ ማን ለኛ ያው ነው
@hawahawawi3972
@hawahawawi3972 Год назад
ኡስታዝ አቡበከርን የመናገር ሞራሉ የለሽም ምክንያቱም አታቂዉም አፍሽን አትክፈች
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
እዉነትሽን ነዉ ከእነአህመዲን ጀበል ጋር ከእነ ሙጅቢ አሚኖ ጋር ነዉ የሚሰራዉ በአፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 Год назад
@@hawahawawi3972 ሀዋ እኔ ቂል አይደለሁም በስሜት ሰዎችን የምደግፍቀት እውቀትም ሆነ እድሜ ላይ አይደለሁም። ጳጳስም ይሁን ሸህ ለሰው ልጅ ከሰውነቱ ባለፈ በማንነቱ የሚደግፍ ከሆነ አልደግፍም።ስለሰደብሽኝ አይደለም ስድብ መጨመር ትችያለሽ። አንድ ሀቅ ግን ልንገርሽ አገር ሰላም የምትሆነው ከራሳቸው በፊት ለሌላው በሚያስቡ ሰዎች እንጅ ሌሎችን እየገፉ እኔ ብቻ በሚሉ ሰዎች አይደለም። እኔ እስልምና ን የማከበርው እስላሞች እኔን እንዳያከብሩኝ ስል ነው። ደግሞ በታሪክ ካየሽ ብዙ ጊዜ ሳቱን የጫረው ነው በሳቱ የሚበለው።ሰውን ሳይሆን እውነትን ደግፊ እኔንም አህመዲንም አታውቂንም ግን ገና እርሱ ሙስሊም ስለሆነ ብለሽ ... ለማንኛውም ጥንፈኛ ሰው ሀይማኖተኛ ነው ብየ አላምንም።
@user-eq8fg5wm1q
@user-eq8fg5wm1q Год назад
@@serkalemzewudie9807 endanchi ayinetu ediut dedeb new ahun eminayewin astesasesb eris bers endinitelalala neger kemitablayi mindinew yetenagerew bilesh bitasbi konjo neber gin anchi respect yeleshim deddeb nesh
@sikosilo215
@sikosilo215 Год назад
አንተ ለማያውቅህ አስመስል የስልጣን ጥመኛ መስጂዶቻችንን ዘርፈሀል ኡለማወቻችንን አስገድለሀል እንዳተ በሙስሊሙ ላይ በደል ያደረሰ የለም
@TechTalk767
@TechTalk767 Год назад
Kentu diskur🙄
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
አንተ ያስቀመጥከው የትኛው በጎ ነገት እንደ ሸንበቆ ተመዘክ እንደ ሙቀጫ የተንከባለልክ ዝቃጭ አፍ አለኝ ብለክ ስታወራ አታፍርም የያዘክ በሽታ ያሰናብትክ በአፍ ብቻ የምትኖር የት ነበርክ 450ሰው መስኪድ ሲታረድ እየመረጠ የሚያላዝን እንደ አንተ አይነት አስመሳይ ሰው ያስጠላኛል አስቀያሚ
@user-hl6nl4om5x
@user-hl6nl4om5x Год назад
ማነኝ አልክ አንተ ግማፍ ማናባክ ነህ ኡስታዝ አቡበከርን የምትሳደብ አንተን ይድፋህ ።ለመስጅዱ መቃጠል ማነው አቡበከርን ተጠያቂ ያረገው ግም ለትልቅ ሰው ክብር የለለው ሰው ሳይ ያስጠላኛል
@omerseid9634
@omerseid9634 Год назад
ደካሞች ራሳቸውን አያዩም ሌላውን እንጅ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
ጎንደር ሙስሊም አለቀ ብሎ ዋይ ዋይ ሲል ወለጋ 5ሺ ወለዮ እስላም ሲታረድ ፀጥ ፀረ አማራ እና ፀረ ኦርቶዶክስ ነዉ በከፉ ግን ተወዳጂ ልቡ ሌላ
@vipvv8988
@vipvv8988 Год назад
ካወቅሽ ዝቃጭ አንች ነሽ ተቀምጠሽ ሠው የምታረክሽ
@user-hl6nl4om5x
@user-hl6nl4om5x Год назад
@@user-fz9ie5ih8m አንች ደግሞ የለየልሽ ነሽሳ አቡኪ ሰላም ሲሰብክ እንጅ የእምነትም ሆነ የብሄር ጥላቻ የለበትም አትቀባጥሪ ነይ በማስረጃ። የጎደር ሙስሊም ላልሺው አዎ በዘሩኝነት የሞተ እና በእምነቱ የሞተ አንድ አይደለም የጎንደሩ እና የወለጋው ምክኒያቱ ይለያያል እሺ ዘብርቄ ።ክርስቲያኖችም ይመሰክሩለታ አቡኪን ከዳንች እውር አእምሮ ካላቼው ውጭ
Далее
НОВАЯ ПАСХАЛКА В ЯНДЕКСЕ
00:20
Просмотров 1,3 млн
🤔
00:28
Просмотров 914 тыс.
МЕГА ФОКУС С КАЛЬКУЛЯТОРОМ
00:33
АМ АМ
1:31
Просмотров 895 тыс.
Be Mine
3:28
Просмотров 1,7 млн
Who
2:51
Просмотров 2 млн