Тёмный

ያገኙተን ነገር ቻሌንጅ ማለት ...| ሰመረ ባሪያው | semere bariaw | የሳምንቱ ጨዋታ በNBC Ethiopia |  

NBC ETHIOPIA
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

9 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@meskiafework8770
@meskiafework8770 Месяц назад
ሁልጊዜ የቋንቋ ነገር በጣም ያሳስበኛል በመናገርህ ደስ ብሎኛል ሰሚ ከተገኘ😢😢😢😢
@letaygzegabhire
@letaygzegabhire Месяц назад
በጣም ትክክል ነህ የልቤን ተናገርክ
@wubayehukebede9917
@wubayehukebede9917 3 месяца назад
የአማርኛ ግድፈቶችን እንኳን አመጣህልኝ። ከመሥሪያ ቤቶች የሚወጡትን ጽሑፎች አይታችሁልኛል??? ኡኡኡ!!! የሚያሰኝ ጊዜ ላይ ነን። የኛ ፊደል አቃላይና አዋራጆች እስቲ elephant የሚለውን ቃል elefant ብላችሁ ሞክሩና ግድፈታችሁን አስቈጥሩን።
@YewubdarNesh
@YewubdarNesh 6 месяцев назад
ያገኙተን ( ያገኙትን) ስለቋንቋ አስተምረህ አንተ ላይ አገኘን ሰሜ ❤ big respect
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 5 месяцев назад
ሰምዪ ስለ ፊደል እና ስለ ተንሻፈፈ ዸሁፉ የተናገርገው የኔም ጥያቄ የነበረውን ጉዳይ ነው ያነሳኀው አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@alemgebra6041
@alemgebra6041 Месяц назад
እውነት ነው
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 6 месяцев назад
ሰሜ በርታ አስተማሪ ነገሮችን ስለምታመጣ አመስግንሀለሁ
@mimibaba5540
@mimibaba5540 6 месяцев назад
ሰሜ ያልከውን ነገር ሁሉ ደግፋለው
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 6 месяцев назад
ባርያው የመጨረሻ እኮ ነው ምታዝናናኝ ሁሌም የማስበውን ስለምትናገር አቦ ይመች።😅😅😅😅
@HayelomOnline
@HayelomOnline 6 месяцев назад
ሃሳቦችህን ብዙ ጊዜ አዳምጣለው በርታ ወንድማችን
@user-yf8kf5xq9k
@user-yf8kf5xq9k 6 месяцев назад
👏👏👏 I appreciate This guy
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 18 дней назад
SEMREE YESHENT BESHTA ATRSA
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 18 дней назад
Ilike it berta
@danayitaklilu
@danayitaklilu 6 месяцев назад
"In countries where feminism isn't widely understood, it's important to educate them on fundamental concepts. The Whistle challenge has its own history, so before offering suggestions or comments, it's crucial to inquire about how the challenge began. These women have come a long way, so let's show them respect. If you're unsure or don't understand, don't hesitate to ask questions. Remember, what you find amusing may be perceived differently by others, so let's be mindful of different perspectives. 14:32
@yetinayetgirum
@yetinayetgirum 6 месяцев назад
Same Bertaa
@DebisaGemechu
@DebisaGemechu 6 месяцев назад
Ere bariyaw telyalh bewnt.... Aboshemane😂😂😂
@KZ-vw2ze
@KZ-vw2ze 6 месяцев назад
ሰመረ ባርያው የስጋ ቤቶች ኣለባበስን በተመለከተ የሰጠከው ኣስተያየተ በጣም ነው የተሳሳትከው ለምሳሌ ገና ከእንቅልፉ ያልነቃ በዛላይ የተንገላጀጀ ኣለባበስ የለበሰ ሰው ከሚያስተናግደኝ ወጣት ልጃገረዶች ቆንጆ ኣለባበስ ለብሳ በታስተናግደኝ እመርጣለሁ በዛላይ ኣጭር ቀሚስ ለመልበስም ቅርፅ ያስፈልጋል በተለይም ቆንጆ ሆና ኣምራ ስታስተናግድ ጠቀም ያለ ጉርሻ ታገኛለች :: እንደምታቀው ቆንጆ የሚባለው እራሱን የሚጠብቅ በእራሱ የሚተማመን የለውን ማሳየት ማለት ነው :: ያንን ስላደረገች ዙሙት ፈፃሚ ኣድርገህ ኣታስብ :: የንግድ ቤትህን ካለው የገበያ ውድድር ጋር የተሻለ ኣድርገህ ማቅረብ ነው ፉክክሩ ከባድ ነው :: እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ በደረጉ ንግድ ቤቶች ላይ ቅጣት እንዲጣል ያደረገው ባለስልጣን በጣም ወፍራም ቅርፅ የሌለው ሰው መሆን ኣለበት 😅😅
@jdcell63
@jdcell63 6 месяцев назад
ማፍያ መንግስት እንደነገሰ አልሰማህም😢
@amanuelhakim7280
@amanuelhakim7280 6 месяцев назад
Fair enough wat u said abt z toilet is so correct
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 18 дней назад
astmatiker newketlebet
@EmSafi-gl4cb
@EmSafi-gl4cb 6 месяцев назад
Selam selam wendmachn berta Selamh bzt trfrf ybel
@yohanneskebede8204
@yohanneskebede8204 6 месяцев назад
Seme.......😂😂😂😂😂
@queensheba2506
@queensheba2506 5 месяцев назад
Thank you so much, my brother 🙏🏾❤️ They did it Purposely They wanted to destroy the Amharic language 🤔😭
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 6 месяцев назад
ሰሜ ሌላው ሀሳብህ ችግር ያለበት ከተማ ላይ ሽንት መሽናትን በተመለከተ ያነሳኸው ሀሳብ ነው የህዝብ ሽንት ቤት ስለሌለ ነው ያልከው ትክክል አይደለም ሀብታም በሚባሉ ጠንካራ ኢኮኖሚ ባላቸው የአውሮፓና አሜሪካን ከተሞች አይደለም ከፒያሳ ቦሌ ድረስ በሚደርስ ርቀት ከዛ በላይም ብትሄድ በየመንገዱ የህዝብ ሽንት ቤት የሚባል ነገር የለም እንኳን በእኛ ሀገር ደሀ ኢኮኖሚ ስለዚህ በየመንገዱ ሽንት ቤት ይኑር አይባልም በየመንገዱም ለሚሸኑት የይቻላል ፈቃድ መስጠትም ይሆናል እናም አንዳንዴ ምታነሳው ሀሳብ ላይ እይታህን ስፋ እረገህ የሌሎችን ተሞክሮም ማየት ብትችል መልካም ነው ዋናው ችግር ሰዉ ላይ ነው አብዛኛው ሰው አውቆ አጥፊ ነው መንግስትም ምናልባት በቅጣት የሚለወጥ ነገር ካል ብሎ ይመስለኛል ግን ምንም ሆነ ምን ተማረም አልተማረም መንገድ ላይ ከሸና መቀጣት አለበት ገንዙቡን ቢያንስ ያቆሸሸው ይፀዳበታል ብዙ ማለት ይቻላል አይቀጡ አትበል
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 6 месяцев назад
አይ ሰሜ መቀስ እኮ ነህ 😆😆😆😆
@user-vp3lx6kf4f
@user-vp3lx6kf4f 6 месяцев назад
Batem tekekel
@user-vp3lx6kf4f
@user-vp3lx6kf4f 6 месяцев назад
Kkkkk
@NuhaminKassaye-zz1js
@NuhaminKassaye-zz1js 5 месяцев назад
TRU PROGRAM NW ASATAFEM NW BERTA KETELBET
@rastedy7209
@rastedy7209 6 месяцев назад
የጅማው ፖሊስ
@gechohailu8073
@gechohailu8073 6 месяцев назад
ሰሜ እየሄድሽ
@addisujimilu7924
@addisujimilu7924 6 месяцев назад
Language lay yanesahew teru new gen chegeru Ethiopia yebezu kwankwawoche hager nate....bezu kwankwawoche yesera ena ye federal kewankwa kalehonu beker yehe cheger lesetekakele ayechelem.. ande gamebela wey afar teweledo yadege federal mesereyabet seketer Amharic metelem gedetaw new beze huneta kwankwawen bedenb sayechele federal mesereyabet kesera yehe chege mefeteru ayekerem...bezu negeroche ante endemetelew mefetehew kelale ayedelem....ante sele Ethiopia bezu selemataweke new mefetehek hula kelale yehonew.
Далее
Я ВЫЖИЛ ПОСЛЕ УКУСА ЗМЕИ!
22:56
Просмотров 988 тыс.
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
Попил😂инст: sarkison7
0:45
Просмотров 9 млн