Тёмный

ይህንንስ 4...5...6...መፍትሔ ሰምታችኃል ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
መምህሬ እድሜና ጤና ያብዛልን እኔ. 2012-ኣሁን ያለ ቀናቶች ለኔ ኣዲሰ ናቹ. ያንተ ትምህርት ሰሰማ ሲሰማ ነው የሚወለው ። ተመሰገ አንተ የፈጠረልን ኣዶናይ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 года назад
ኡፍ መድሃኒአለም አባቴ ሆይ … እንዲህ እንደመከርከን ለእኛ ልቦና ይስጠን ለወንድማችን መምህር ተስፋዬ የሰማይ አምላክ በላካቸው ቅዱሳን እና መላእክቶች ሁሉም ይጠብቁህ በሄድክበት ሁሉ ክብርና ፀጋ ደስታን ይሙላብህ በክፉ የሚያይን ክፉ መንፈስ አመድ ያድርግልህ ! ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እንስማው እባካችሁ
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 года назад
መልክአ ሚካኤል እና ድርሳነ ሚካኤል ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል።
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የአገልግሎት ዘመህ ይባርክልን በፀሎት አስቡኝ አመተ ማርያም
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ ግሩም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
ምርጥ የመፍቴሄ መዋጊያ ነው ወገኖቼ ተጠቅሜበታለሁ እድሜ ለመምህር ግርሜና ለመምህር ፍሬዎች እውነት እውነት እላችኋለሁ በጣም በጣም ወገኖቼ ተጠቀሙበት ግዜ አትስጡት የተደበቀው የጓደኛዬ የሚስጥር መተት በግልፅ ነው ያወራኝ እና በናታችሁ ተጠቀሙበት በእግዚያብሄር በድንግል ማሪያም ልጅ ስም ነው የምነግራችሁ ። ብዙ ኮተት ነገር ትተን በስግደትና በፀሎት መዋጋት አማራጭ የሌለው መብቴሄ ነው ።
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
እሺ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ
@egizabehreranyenew5855
@egizabehreranyenew5855 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin unti new Egizabehr yigatislen amen
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 3 года назад
በሥማም ወወልድ ወመንፈሥቅዱሥ አሀዱ አምላክ አሜን ኤፍታህ በለኝ ጌታ የድግል ማርያም ልጂ
@martaassfaassfa8227
@martaassfaassfa8227 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ይገርማል ከ1-6 ያለውን ደግሜ ደጋግሜ አዳምጬሃለሁ የእኔንም በዙሪያዬ ያለነውን ችግር ነዉ ያሰተማርከን በፀሎትህ አሰበኝ ቤተሰቦቼ ምንም መረጃው የላቸውም ከዚህ ተፈትቼ እነሱንም ለማንቃት ያብቃኝ አሜን ፍቅርተ ስላሴ ነኝ በፀሎት አሰቡኝ
@Genet398
@Genet398 Год назад
ቃለህወት የስማልን መምህር አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yafattech9838
@yafattech9838 3 года назад
ወይኔ ማምህር ተስፋዬ ሰላም እደምን ዋልክ እኛጋር አምላክ ይመስገን እኔ አለሁ ያተም ሰላም ብዝዝዝዝዝት ይበልልኝ በናትህ በፀሎትህ አስበኝ ከነገ ጀምሬ ንሰሀ እገባለሁ እደአስጀመር ያስፈፀመኝ የድግል ማርያም ልጅ ክርስትና ስሜ ምህረተአብ ነው በፀሎት አስቡኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@tube8695
@tube8695 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ይጨምርልክ
@koreemebet4462
@koreemebet4462 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን በፀሎት አስበን ተባረክ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ድንቅ የሆነ አስተምሮ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን የሁላችንም ችግር ነው የተዋህዶ ልጆች መበርታት አለብን በጸሎት የሚገርመው እኔ መምህርን ሳላቀው ስለመናፍስት ምንም አላውቅም ነበር እድመዬ 21 ነው ግን ጸጉሬ ገና ልጂ እያለሁ ሽበት አለብኝ ሂና እጠቀማለሁ ከዛ አድቀን ከህቴ ጋር እያወራን አጋጣሚ ሆኖ ጸጉሬን ሂና ልቀባ ነው አልኳን ከዛ እሳ ታላቄ ናት ኧረ አትቀቢ መንፈስ እኮ ያሸብታል አይነጥላ አለችኝ እኔ መምህርን አላቅም እሷ ትምህርቱን ትከታተላለች ከዛ ሸር አረገችልኝ ከዛ ሳዳምጥ ለካ አጂሬው ኖራል ፊቴላይ ማዲያት አለ ነበር ከዛ መጸለይ መስገድ ጀመርኩ ንስሀ ገባሁ ከዛ መንፈሱ ተጋለጠ ተሸኝ አሁን አንድ አመት ሆኖኛል መትጋት ከጀመርሁ እግዚአብሔር ይመስገን መንሱ ከተሸኘ ብሀላ ሽበት የሚባል ጠፋ ማዲያት የነበረውም ቅባ ቅዱስ በመቀባት አሁን ደህና ነኝ ተምረን በተግባር ከኖርን ለውት አለ እህት ወንድሞቼ በማስተዋል እናዳምጥ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እውነት ነው እንበርታ የተዋህዶ ልጆች
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 3 года назад
ኤፍታህ በለኝ ጌታ🙏🙏🙏 እኳን አደርሳቹህ ለአቦነ ገብርመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብርበአል 🙏🙏🙏🏤🏤🏤💖💖💖
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
አሜን አካን አብሮዎ አደረሠን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@merionbekele3721
@merionbekele3721 3 года назад
Amani Amani amani ekuwan abiro aderesen
@user-dy4lc2tc8u
@user-dy4lc2tc8u 3 года назад
_እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ግን አሁን ካለሁበት ቦታ ጋር መዋጋት አልቻልኩም አገር ስገባ ግን ልክ ነው የማስገባው ከዛም ቢሳካልኝ ለህዝብ ለማዳረስ እቅድ አለኝ ትምህርቱን ከዛም ትንሿ መምህር ተስፋዬ መሆን ነዉ የምፈልገው ከእግዚአብሔር ጋር መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ፃዲቅ ሀይለ ጊዮርጊስ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ብለህ እስከቤተሰቦቼ በተረፈ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን_
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 года назад
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 года назад
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሄር የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ💙
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጢና ይሰጥልን
@user-tu4ir1rj6e
@user-tu4ir1rj6e 3 года назад
መምህራችን ባተላይ አድሮ ያሥተማረኝ እየሡሥ ክርሥቶስ የድግል ማርያምልጅ ይክበር ይመሥገን አተን መሥማት ከጀመርኩ ጀምሬ ህይወቴ ተቀይሯል መንፈሤ ተረጋግታ የተወለደችበትን ቀን ዳግም አግኝታለች መምህሬ በድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ቃላት የለኝም እህቶቼ እንጠቀምበት በቸርነቲ እግዚአብሄር ያሥበን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሽ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 года назад
አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን መምህራችን አዳምጬ እመልሳለሁ የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ ። የሴኔ ጾም ገነ ነው የሚፈታው ሰኞ ባልሳሳት እንኳንም አደረሳችሁ ።
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 года назад
እግዛብሄር ይመሰገን መምህሬ አንተን ለሰጠን ፈነጣሪ ድሜ እና ጤና ይሰጥህ ከሰንት ችጌሬን ተላቅቅይ አለው በመምህ ግርማ እና በአንተ ትምህርት የቀረኝ ንሳሃ መገባት ነው ፈጣሪ ይርዳን በፀሎታቹ አሰብኝ ሰምክርሰትናይን አላውውም አዲሰ መውጣት ይቻላል ወይ? ገና ልሰማው ነው ከመንት እንዳልቀደመ ነኝ እንጂ
@meanker5885
@meanker5885 3 года назад
awo Abatoche nacho yemhawtulesh
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 года назад
@@meanker5885 eshi Amsgnlahu
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 3 года назад
መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን በእውነት ይህ የኔ ህይውት ነው በእውነት በፅሎት አሰቡን ትዳሬይ በዝህ ምክንያት ነው ይፈርስው አሁን ግነ አውቅሁት በእውነት ያሳዝነኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 года назад
Amen....3
@sete9237
@sete9237 3 года назад
መ ምህር እግዛብሄር ይባርክህ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ እኔ በዘልማድ ከልጅነት ጀምሪቤተክርሰቲያን እመላለስ ነበረ ያንተ ትምህርት ህይወት ዘራብኝ ማንነቴን ፈተሽኩበት ተጠቀምከበት
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 года назад
እሽ ቃለ ህወይት ያስማልን በጣም😭😭🤲🤲🤲🤲
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 года назад
Amen mamirii eebbifami sagle jiirnya sihdha glchiu waqyyoo mana isake satii siihqu sajj
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና መድሀኒአለም ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን እውነት ነው መምህራችን በዙ ለውጥ አግኝቸበታለሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን
@mosszeku6926
@mosszeku6926 3 года назад
እኔ በጣም ነው ማደንቅህ መምህር፡አቅም ቢኖር እንደ ማንቂያ ደወል በየ ቦታው እየሄድክ ብታስተምር ሁላ ደስ ይለኛል።ህዝቤ ገና ተኝቷል ጠላቱ አለወቀም።
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 года назад
ስንት አመት ካገለገለበት ቤተክርስቲያን ተባሮ እንዴት ነው የማንቂያ ደውል የሚያስተምረው?
@rediredi4126
@rediredi4126 2 года назад
memherya yena yegna abat yena yegna memher zemnhe yebarek embrhan esekmechershaw atelyehe
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 года назад
እሺ መምህራችን እኔ እሰግዳለሁ መዝሙረ ዳዊት 22 እና 90የዝሙት መንፈስ አለብኝ ከእኔ ወጦ ከሰዎች ሁኖ ይቀባጥራል እኔ ግን ነቅቸበታለሁ በቃሌ ይጀዋለሁ አሁን ደግሞ መልካም ነገር ሰማሁ ከመምህሬ እሰግደዋለሁ❤🙏ገና እናሸንፍሃለን ጠላታችን ዳቢሎስ በክርስቶስ ሃይል
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 2 года назад
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ እኛንም ለፍሬ ያብቃን
@bewphone9113
@bewphone9113 Год назад
የኔ እቁ መምህሪ🙏🙏🙏❤
@henoktesfay6212
@henoktesfay6212 3 года назад
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kntattiyub831
@kntattiyub831 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማህ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
ወይኔ በጣም በእድሜ ዘመኔ የማዝነው እዚህ ለስደት ያበቃኝ አጋንት እንደሆ በቂ መረጃ አግኝቻለሁ ጠላቴን በግልፅ ተዋውቀናል በእግዚያብሄር ስም በድንግል ማሪያም ልጅ ስም በመለአክት በፃድቃን ሰመአታት ድል እደማደርገው አቃለሁ ተነቃቅተናል ወንድምቼ እህቶቼ ንቃ ንቁ እንንቃ የወደቀ ጠላታችን አይጥለንም አባታችን የሰጠንን ትጥቅ እንታጠቅ ።
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 года назад
መምህር እባክህ አውቃለሁ ሁሌም ያንተን ገጠመኝ በሰማህ ቁጥር በፀሎት አስበኝ ነዉ እምለው ነገር ግን በዬ ቀኑ የምትልቀው ገጠመኝ የኔ ህይወት ጠምደው የያዙኝ ናቸዉ በዝህ እድሜ ሰውነቴን ትልቅ ያስመስለኛል እሞሆይ ይለኛል ሰው ሁሉ በነገራችን ላይ ገና በህፃንነቴ ጀምሮው እንድህ ስሉኝ በጣም እናደዳለሁ መምህር ህይወት ብልሽትሽት ብሎኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ ነኝ ከስደት አለም ሀጥያተኛ ከምሆኔ የተነሳ ነዉ እና ለንስሀ ሞት እንድበቃ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 года назад
ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልኑ ኑ የተዋሒዶ ፍሬዎችእናዳምጥ።
@senibini2065
@senibini2065 3 года назад
መምህር _ እኔ ከምታስተምረው ትምህርት እደተረዳሁት ወንድ ዛር አይነት ጥላ አለብኝ በቀን 10 ጊዜ በላይ እራሴን አረካለዉ የወንድ ስሜት ነው የሚሰማኝ እራሴን ስነካካ ብልት ያለኝ ነው የሚመስለኝ በዙሪያዬ በጣም ብዙ ሌዝብያን አሉ ሚስት እድሆን የጠየቁኝ አሉ ግን እስካሁን እራሴን አረ ካለው እንጂ 8 አመት ሆነው ወንድም ሴትም ነክቼ አለቅም በስደት ነዉ ያለሁት አሁን ግን አንተን መከታተል ስጀምር ገና ልቤ ሲያስብ ለመፀለይ ያም ያም ነው የሚጠራን በስራ ቢዚ እሆናለዉ ድሮ ግን መብላት መጠጣት መተኛት የወሲብ ፊልም ማየት ነበር ስራዬ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ታሪኬን ቅዱስ ሚካኤል ቀይሮት ለማውራት ያብቃኝ አሜን
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 года назад
እሺ መምህር አእምሮአችላይ ይቀመጥልን እየደጋገምሁ እለዎለሁ ልቦናየን አዲከፍትልኝ ለምስክርነት እድቀርብ በፀሎት አስበኝ ታሪኬን ፈጣሪ ይለዉጠዉ
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 года назад
መምህር ትልቅ መልስ ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን በትክክል ለኔ የተላከ ነው ብል ውሸት አይሆንብኝም ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ገባኝ መምህር ችግሩ እኔጋ እንደሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ለፈጠረ በእግዚአብሔር ፍቅር እቅፍ እንዳደረኩህ ቁጠርልኝ ።
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
እናመስግናለን፣መምህር፣እዲሜናጤና፣ይስጥልን
@mimidaneil6125
@mimidaneil6125 3 года назад
ያልከዉ ሁሉ አኔጋር አለ በጣም ይገርማል በተለይ ሰዉ ማጠራጠር እና እቃ ማበላሸት ጉድኮነዉ እግዚአብሔር ይገሰጸዉ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ በቨታችን ተዉቆ መደሀኒት ተረወ ሰለዚ በይሰአቱ መወጠ ነዉ መችም ተምን መደሀኒት አልወጠም ሚል የልም ህፀን ከለሁና በቀረ ልጀ መደሀኒቱ ጠጥቱ ከጠፈጠወ እንኩን መደገም የፈልገል ሰለዚ በይሰአቱ መወጥነዉ በረታ ዉንደሜ
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
ኧረ እኔም የመዳምን እቃ ጨረስኩት እኮ
@mimidaneil6125
@mimidaneil6125 3 года назад
አረመምህር እድሜ ይሰጠዉ
@sabanegussa2240
@sabanegussa2240 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 3 года назад
ኤፍታህ ብይ ጀመርኩ ሰምተን የምንነቃያድርገን ምመህ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 3 года назад
ሰላማቹህ ይብዛ መምህራችን እና የመምህራችን ፍሬዎች ። መምህራችን ስለ መፍቲሔ ስትናገር ኣንድ መፍቲሔ በገንዜቤ የምጠቀመው መጀመርያ ደሞዜ በኣካውንቴ ሲከተትልኝ ኣስራቱን ወዲያው ወደቤቴክርስትያን እንዲሔድ ነው ያደረጉት ከዛም በየወሩ ኣዲሱ ካርዴን መጠቀም ስጀምር ባሪኬ የቀረው በረከት ያለው ኣርግሊኝ ቢየ ካርዱን ባሪኬ እጠቀማሎህ እና ጠቅሞኛል ሞኩሩት የድንግል ማሪያም ልጆች።
@m.g5295
@m.g5295 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማመስገን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትናገራቸው ሁሉ ልብን ያረሰርሳሉ
@salme4126
@salme4126 3 года назад
መምህር በአንተ ትምህርት ትንሽ ለዊጥ አለኝ የበለጠ አሁን ባስተማሪከው ትምህርት ጠንክረ እንዳ ማሸንፍ እርግጠኛ ነኝ ፀሎት እያረጉ በቁሜ እንቅፌ ይመጣል እንዳምንብ ብዬ እጨርሳለሁ ልክ ስጨርሽ እንቅልፌ ይጠፋል
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👌 thank you God bless
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ሰምንተን እንድንለውጥ የድንግልጅ ኤፍታህ በልን ሀገሬ ሆኝ ጠላቴ ሰው ነበር የሚመሰልኝ አሁን እግዚእብሔር ይመስገን
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን በመምህር ግርማ ወንድሙ እና በአንተ በወንድሜ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት መስመር እየያዝን ነው ለቸሩ መድሃኒ አለም ምስጋና ይሁን።
@SaraSara-kc3df
@SaraSara-kc3df 3 года назад
Ameen kale hiwote yasemalein
@bjw12
@bjw12 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይይጠብቅሀ
@nkulutemesgen1834
@nkulutemesgen1834 3 года назад
መምህር እኛን ለማስረዳት ና ለማንቃት እምታረገው ጥረት ይገርማል እኔ ግን አዳምጣለው እሰማለው አንዴ ወደለይ ስል ተመልሸ ወደታች አሁንስ ደከመኝ መፀለይም መቀየርም አቃተኝ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
በረችይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ስለማይጠገበው አስተምሮክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ብዙም ነገሮችን እያነቃቃከኝ እራሴን እንዳውቅ ሆኛለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@asmaratpretty8978
@asmaratpretty8978 3 года назад
መምር እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ነው የምጠብቅ የሰኔ ፆም ነገ ይፈታል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@addiszewde8858
@addiszewde8858 3 года назад
በጣም ይገርማል ፀጉሬን ጭድ እራስ የሚያረገው ችግር እንዳለው ነው
@adu-genet
@adu-genet 3 года назад
ይገርማል በትክክል ህይወቴ ውስጥ ያለውን ነው የነገርከኝ መሉ ለሙሉ ፀጉሬ ሽበት የነበረ ቢሆንም ሁልግዜ የሽበት መንፈስ መርዝህ አይስራ ፊትን የምትሳብጥ መንፈስ በሲኦል ታሰር እያልኩ ለአንድ አመት ተቃወምኩት በየሰከንዱ በአይምሮዬ እቃወመው ነበር እንደ ጀመርኩ በቃ ተባባሰ ሽበቱ አሁን ግን እየደከመ ሽበቱ እየፈዘዘ መጣ እድገቱም ጨመረ ፀጉሬ ፊቴም እንቡጥ አለች የልጅነት መልኬ ተመለሰ አምላክ ያክብርህ.
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 3 года назад
Tebarekln memher
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 3 года назад
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እኔንም ፀጉሬን ያለ እድሜዬ በሙሉ አሸብቶብኛል። መፅናናት እስኪያቅተኝ ነው ውስጤ የተሠበረው። አይነጣላ መሆኑን አላወኩም ነበር።
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 3 года назад
ስለምታደርግልን የድነት መንገድ እና የክፍ መናፍስት ሴራ እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበቡን ይጨምርልህ።
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 3 года назад
በጣም ፈዝዥ ነበረ ግን አሁን በምትለቃቸው ትምህርቶች ብዙ ነገርን በንቃት ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ይስጥልኘ ዘመንኸን አምላክ ይባርከው አሜን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚልና እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ በአሁኑ ሰአት በጣም ይጠቅመኛል የሚጣፍጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ጊዜ ወስደህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ከቤተሰብህ ጊዜ ወስደህ ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ዋግህን በሰማይ ከነቤተሰብህ ይክፈልህ አሜን የልብህን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልህ እናመሰግንሀልን ።
@tigistgirma3793
@tigistgirma3793 3 года назад
እኔንም ፀጉሬን ያለ እድሜዬ በሙሉ አሸብቶብኛል። መፅናናት እስኪያቅተኝ ነው ውስጤ የተሠበረው።
@sraself7813
@sraself7813 3 года назад
Amen amen amen 🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖😢😢
@MariamMariam-tf5fe
@MariamMariam-tf5fe 3 года назад
Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
የሁላችንም ችግር ነው ይሄ መምህር በእውነት የሰማነውን ተግባራዊ እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን እኔ ግን በጣም ሰነፍ ነኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@merimeri9211
@merimeri9211 3 года назад
Kalawet yasemalen memehar
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 года назад
እሽ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አሜን አሜን አሜን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር አሜን አሜን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለሕይ ወትን ያሰማልን መግስት ሰማያትን ያዋርስልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️በጣም እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@seble4194
@seble4194 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እኔ ብዙ ግዜ ሰምቸዋለሁ ሁሌም አድስ ነው የሚመሰለኝ እሰማለሁ አይምሮየ ላይ አይቀመጥም አንድቀን ሰነቃ አንድቀን እሱ ሲጫወትብኝ ነው የሚወለው አባታችን ሆይ ብሎ ለመጨረስ እንኳን የት እንደሚወስደኝ አላቅም ያኔ 3__6__9_ በነዚህ ስአት ስፀልይ ከባድ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
Egzibher yimsegn amen (3) memihir tesfa silasa kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh bertalen memihir 💚💛❤🇨🇬
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 года назад
Amen amen Egziabhere Yimesgen astemari new memehirachin Egziabhere ergm edmena tena yisth enkuachin betam buzu chigr alebgn weletehawaryat bleh betselot asbegn 🙏⛪️✝️🕊🥰
@yabatamariamsaw5765
@yabatamariamsaw5765 3 года назад
Memhrachen edmena tena yesthe Yane chegre nawe hulune yangrkage Tabarek
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 3 года назад
መምህር ቃል ህይወትን ያስመልን ፀጋውን ያብዛልህ የእማ ፍቅር ልጅ አማኑኤል
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 года назад
በጣም ምርጥ አድርገህ ነው ያስተማርከን መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ቃለ ህይወት ይሰማልን ውድ መምህራችን የትም የትምህር ተቃም የማይገኝ ትምህርት ነው ያስተማርከን ቤተሰብህን ይጠብቅልህ
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህጆ እንቁ መምህራችን የስደተኞች አባት እብረሀን ትጠብቅልን🙏🙏
@fozimeseret2301
@fozimeseret2301 3 года назад
Memhr betam lanagrh efelgalehu.gn.kutrk alagegnehutm
@yilkalabebayehuwubneh8269
@yilkalabebayehuwubneh8269 3 года назад
Yaglgilot zemnwon yibarklin,kale hiwot yasmalin
@zekariyaskidana9245
@zekariyaskidana9245 3 года назад
**
@zekariyaskidana9245
@zekariyaskidana9245 3 года назад
I*#
@zekariyaskidana9245
@zekariyaskidana9245 3 года назад
, . saii
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 3 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@tigtig8146
@tigtig8146 3 года назад
መምህራች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም እግዚአብሔር የሰማነው በተግባር ለመፈፀም ያብቃን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin
@As-hq1re
@As-hq1re 3 года назад
መምሕራችን እናመሠግናለን ነፋሴ ምግብእያገኝነው ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልሕ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
@devan8265
@devan8265 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔ ግን ሰምቸ እዳልሰማ ድጋይ ነኝ አይገባኝም አምላኬሆይ እባክህን አይነልቦናየን ክፈትልኝ መምህር በፀሎት በቆምህ ግዜ አስበኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
ቃለሕወት ያሰማልን ልቦናችንን እግዚአብሔር ይክፈትልን አገራችንን ሰላም ይድርግልን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያማልን ወለተሚካኤል ብላችሁ አስቡኛ
@vhhh8480
@vhhh8480 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እኔም እየተፋታተነኝ ነዉ ብሆን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን እንደማንም ብዬ እየተካታተልኩኝ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ አማንኤል ይተመሰገን ይሁን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 года назад
Amen amen amen
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 3 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እናመስግናለን በፀሎት አስበን
@asedeberhe7675
@asedeberhe7675 3 года назад
መምህራችን ቃል ህወት ያስማልን እድሜ ና ይስህ ብዙ እየተማርን ነው
@user-bj3cs1tt1o
@user-bj3cs1tt1o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኢፍታህ ይበለን እግዚአብሔር ይፍታን እንኳን ደክና መጣህልን አይቸዋለሁ ግን ዛሬ በደብ እማረለሁ
@misiretaabate6756
@misiretaabate6756 3 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Телеграмм-Колян Карелия #юмор
00:10