Тёмный

ይህንን ቪድዮ ሳታዩ ሻይ አትጠጡ! የሻይ ጥቅምና ጉዳት, መጠቀም ያለባችሁ መጠን እና መጠጣት የሌለባቸው ሰዎች| benefits of drinking tea 

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#youtube #teabenefits #የሻይጥቅም ‪@RU-vid‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedown...
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@123abay
@123abay 10 месяцев назад
ዶክተር ተባረክ አገላለፅህ በሚገባን መልኩ ነው እውቀቱን ይጨምርልህ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እጀን አሞኛል በጣም ይደርቃል ይሰነጠቃል ሁለየ ባልዚን እቀባለሁ ይብሳል ጥፍሬ ይሰባበራል መፍትሄ ካለህ❤❤
@woodz-vi5rn
@woodz-vi5rn 27 дней назад
Naies
@RahmaRahma-se6xj
@RahmaRahma-se6xj 2 месяца назад
አመስግናለሁ ጤና ይስጥህ
@serkalemabate1619
@serkalemabate1619 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዶ/ር
@user-sj4us6pk4u
@user-sj4us6pk4u 6 месяцев назад
ተባረክ እራሴ በጣም እያመመኝ ነበር በጣም ቀነስኩኝ እኮ
@alaamm5123
@alaamm5123 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@user-sj4us6pk4u
@user-sj4us6pk4u 6 месяцев назад
በጣም እየጠጣው እራሴን እያዞረኝ ነው አጥንቴ ቀሪ እኮ ሻዩ ነው ብዬ ጠርጥሬ ሠርች አድርጌ ነው ያገኘውህ አመሠግናለው
@hawaendris7407
@hawaendris7407 10 месяцев назад
እናመሰገናነን
@user-po8wu5cc7j
@user-po8wu5cc7j Месяц назад
ሰለም ዶክቶር አሮንገዴ ሻይ በበዶ ሆድ ነው ወይስ ከምግብ ቦሀለነው የሚጠጠው በሱከር ነው ወይስ በበዶ ነው የሚመከረው ኢበክህ ዶክቶር መልስልኝ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏❤እኔ ሻይ እንቅልፍ ነው የሚነሳኝ በዚህ ምክንያት ትቻለሁ ከሰንት አንድየ ማታ ማመሸት ሰፈልግ ብቻ ነው የምጠቀመው ሻይ
@sifaansifaan5172
@sifaansifaan5172 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f 10 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ምክር ስጠኝ እኔ ምላሴ ነጭ ሆነብኝ ውስጡ ይቀስላንአዳዴየ ጠርን መጣብኝ ንፀህና ጉዳይ ነው ብየአሳጠብኩን ያው ጠርን አለው ምላሴን አፀዳለሁ እና ምርመራ ማርግ ያለብኝ እዴት ነው ሙሉ ምርመራ ነው ወይስ ምላስ መዳኒት አለው ፕሊስ ደኩተር እኔ ሰው ጋር መቅርብ አልቻልኩም ግን መተት ነው ይሉኝን ግራ ገባኝ😢😢😢😢
@keriyatojesus9651
@keriyatojesus9651 5 месяцев назад
😢😢😢አይዞሽ እህቴ እንደዛም ከሆነ ወደ ወንጌላዊያን አብየተ ክርስትያን ሂጂና ይፀልዩልሻል ጌታ ኢየሱስ ያድድንሻል❤❤❤
@Samrawit7516
@Samrawit7516 9 месяцев назад
ዶክተር ስለትምህርትህ እናመሰግናለን የኔ ጥያቔ በሰውነቴ ጠጠር በተደጋጋሚ ይፈጠራል በራሱም ይጠፋል ምን ማድረግ ኣለብኝ
@udhhd7khudhhd7kh6
@udhhd7khudhhd7kh6 10 месяцев назад
ሰላም ዶክተር. ጥያቄ ?ልጀ እየነሰራት አልፎ አልፎ ስትጫወት በጣም ከዘለለች ይነስራታል 5 ዓመት ተኩል ነዉ እድሜዋ መፍትሄ ካለህ አመሰግናለሁ
@RabiaHussen-yg6lh
@RabiaHussen-yg6lh 10 месяцев назад
ሻይ በጣም እጠጣለሑ ግን ዱባ ነኝ
@NuradinDesta
@NuradinDesta 10 месяцев назад
😅
@NuradinDesta
@NuradinDesta 10 месяцев назад
ገማድ በያቀኑ ዘላል ዘለል በይ
@RabiaHussen-yg6lh
@RabiaHussen-yg6lh 10 месяцев назад
@@NuradinDesta አይይይ የመዳም ስራ ከሥፖርትም በላይነውኮ ለምክረወ አመሠግናለሑ
@tupe8497
@tupe8497 10 месяцев назад
ዶክተርዬ ሲበዛ ሻይም ቡናም ሲበዛ ድካም አልዉ
@betibeti409
@betibeti409 3 месяца назад
ዶክተር ፊቴ ላይ ለምጥ ወጣብኝ ምን ላርግ ሻይስ ምን አይነት ልጠጣ ምን አልባት ሚረዳኝ ካለ መክሳት እፈልጋለሁ ምን አይነት ሻይ ልጠቀም መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለው
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 10 месяцев назад
እርፍ ዶክተርየ እኔ መቀነስ አልፈልግም ግን ሻይ እጠቀማለሁ በቀን ሁለት ግዜ ኬሎየም ከፍም አይየል 48 ነኝ ትንሽ ብጨምር ደስ ይለኛል ግን አል ጨምር አልኩ
@Nebsu-hb6bt
@Nebsu-hb6bt 10 месяцев назад
Anede nan ke kilo chimir 😂😂😂
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 10 месяцев назад
@@Nebsu-hb6bt የኔውዲ ብታይ አመት ካመት ያችው ነኝ አልጨምር አልቀንስ ክክክክ ባደራ የተቀመኩ ነው እሚመስለሀው
@Saleema-wx4iy
@Saleema-wx4iy 8 месяцев назад
እኔ 35ግን በቀን ሻይ ሶስት ቡና አንድ ሳልጠጣ አልውልም ብቻ ጉዳት አለው አሁንእማ ጥርሴንም ያሳመመኝ ሻይመሰለኝ
@user-ic5su6fm7u
@user-ic5su6fm7u 3 месяца назад
❤❤❤️🤲🤲🙏
@tadessewasa3469
@tadessewasa3469 8 месяцев назад
እኔ ደም ማነስ አለብኝ እና በቅርቡ እራሴ ይዞራል በደመነብስ ሁላ ነው ምራመደው ምንድን ነው ሻይው ይሆን እንዴ ብየ ተጠራጥሬ ሰርች አረኩ አመሰግናለሁ ዶክተርየ
@mameali5612
@mameali5612 10 месяцев назад
ላይክ ሸር እያደረግን እናበረታታ
@healtheducation2
@healtheducation2 10 месяцев назад
አሜን አመሠግናለሁ!
@marthat6031
@marthat6031 10 месяцев назад
እኔ ሻይ እጠጣለሁ ግን ግሪን ቲ ወይም ማታ ሲነመን ወይም ከሞሚላ ነው በተለይ ከሞሚላ ማታ ላይ ሰላም እንቅልፍ ይሰጠኛል ሰኳር አልጠቀምም
@gyjghyhfjfh5368
@gyjghyhfjfh5368 8 месяцев назад
እና ግሪን ቲ ክብደት ኣይቀንስም ??
@user-pp5og5dh4w
@user-pp5og5dh4w 9 месяцев назад
እኔ ኣፍ ልቤን በጣም ቅስለት 😢ይስማኛል ምን ማድረግ ኣለብኝ ዶክተርየ👌
@JhdTiu-qk7nr
@JhdTiu-qk7nr 10 месяцев назад
ዶክተረ አኔ የ7ወር እርጉዝነኝ እና አረጓዴ ሻይ እጠቀማለሁ ችግረ ያመጣብኝ ይሆን
@JhdTiu-qk7nr
@JhdTiu-qk7nr 10 месяцев назад
ደሞ ደማነስ አለብኝ ኪኒን እየተጠቀምኩ ነው።እንዳየኸው መልስልኝ ችግረ እማመጣ ከሆነ እንዳቆም
@123abay
@123abay 10 месяцев назад
አረንጔደ ሻይ ለእርጉዞች አይፈቀድም ይመስለኛል በተረፈ ዶክተር ይመልስልሻል ብየ አስባለሁ
@zenitube4006
@zenitube4006 10 месяцев назад
እህቴ ሀኪም መታየቱ አይከፋም ለበሽታ ጊዜ አትስጡ ወዳዉ መታየትበጊዜ መድሀኒት በቀላሉ ማግኘት ይቻላል በቆየ ቁጥር ስር እየሰደደ ነዉ የሚሔደዉ ምክሬ በሐኪም ታይዉ ነዉ የምለዉ እኛ ስደተኞች ለራሳችን አንሆንም አላህ ይድረስልን
@user-cp2pn7mh7o
@user-cp2pn7mh7o 9 месяцев назад
አረጉዋዴ ሻዪ ምን ጉዳት አለው
@balainesh8473
@balainesh8473 10 месяцев назад
እኔ ሻይ ወተት ሁሌም ጣለዉ አሁን አሁን ግን ሬስ ምታት ተቸገርኩኝ ሁሌም ራሴን እያመመኝ ነው😢😢😢😢
@Saleema-wx4iy
@Saleema-wx4iy 8 месяцев назад
ሻይ ወተት ጉዳት የለውም
@fatumaseid6041
@fatumaseid6041 6 месяцев назад
ሻይ ያወፍራል ብለዉኚ ስጠጣ ከርሜ ተበላሁ
@fatmah1744
@fatmah1744 10 месяцев назад
ጨጓራ አለብኝ አልችልም መጠጣት😢
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 10 месяцев назад
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 10 месяцев назад
እር መላ በሉኝ እኔ ሆዴ ውስጥ የቆሰለ ነገር አለው በአለፈ ጡቴ ውስጥ አብጦ ነበር አሁን እኔ ግራ ገብቶኛል
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 10 месяцев назад
እኔ በጣም ጭንቆኛል እህቴ እግሬ አብጦ ቀረ እፍፍፍ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 10 месяцев назад
@@Me-gq1jj አይዞሽ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 10 месяцев назад
ብቻ ኢከብዳል በተለይ ስደት ላይ ሁነሽ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 10 месяцев назад
ወላሂ እኔ ባለፈ በጣም ፈርቼ ነበረ ጡቴ ውስጥ ሲያብጥ እና አሁንም የቆየ ያመኛል ብቻ አልሀምዱሊላሂ
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 10 месяцев назад
@@ZeyenebaShemsedin-hw6so እና ተሻለሽ ጡትሽ እህት የኔ ስነካው የሆነ ጠጠር አለው ድንጋይ ነው እፍፍ ሓኪም ቤት መሄድ አልችልም እግዛቢሄር ሆይ ይቅር በለን ማረን እፍፍፍ
@user-dj8iq9ou1t
@user-dj8iq9ou1t 9 месяцев назад
ቀይ ሻይ ጥቅም አለው የለውም ?
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አለው!
@ananigusse3663
@ananigusse3663 9 месяцев назад
እድሜ ልኬን ጠጥቼ ምንም አልሆንኩም አታጋን
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
በህይወታችን ላይ የሚጎዳን ነገር እኔ ምንም ስላልሆንኩ እናንተም ምንም አትሆኑም የሚለው ነው! የሁሉም ሰው immune system የተለያየ ነው!
@user-sj4us6pk4u
@user-sj4us6pk4u 6 месяцев назад
ተባረክ እራሴ በጣም እያመመኝ ነበር በጣም ቀነስኩኝ እኮ
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር
Далее