Тёмный

ይሰማል ወይ? | በማሙሻ ፈንታ | Mamusha Fenta 

Equip Media
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@equipmedia2577
@equipmedia2577 10 месяцев назад
#ይሰማል_ወይ 📖 ዕብ 12: 24 የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል። - ጆሯችን በዙሪያችን ያለውን ድምጽ በሙሉ አይሰማም፤ ፍላጎታችን ያለበትን መርጦ ነው የሚሠማው። - ለምሳሌ በካፌ ውስጥ በጣም ብዙ ድምጽና ጫጫታ አለ የምንሰማው ግን አጠገባችን ያለውን ሰው ብቻ ነው። 🚩በጣም እየጮኸ እኛ ግን የማንሠማው ድምጽ --- የአቤል ደም / የመርጨት ደም (ዘፍ 4) 9፤ እግዚአብሔርም ቃየንን አለው፡- ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ፡- አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? 10፤ አለውም፡- ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። * ቅዱስ * ጻድቅ * ንጹህ 😮----- የሚጮኸው * ፍትህ * ፍርድ * ቃየል ይሙት * ሰው ገድሏል ይፈረድበት እያለ ይጮሀል 🚩 ጊዜያዊ መፍትሔ ሰጠው - ቃየንን ያገኘ ሁሉ እንዳይገድለው ብሎ ጊዜያዊ ምልክት አደረገለት። ------ ሌላ ጻድቅ ራሱን ሰጠ/ ተገደለ / ደሙ ፈሰሰ --- ይሔኛው ደም ግን የሚጮኸው * ተከፍሏል * ሀጢአት ተነስቷል * ምህረት ሆኗል * ይቅርታ ሆኗል * እግዚአብሔር ደጁን ከፍቷል - ይሔኛው ግን ጊዜያዊ ምልክት ሳይሆን የዘላለም መፍትሔ ነው። - ሀጠአታችንን፤ በደላችንን ያስወገደ ደም ፈስሶልናል። - ኢየሱስ ለምን ሞተ? የአቤልን አይነት ደም ቁጣ ማን ይሸከመው ነበር? - ይህንን ድምጽ ስለሰማን ከዘላለም ሞት አመለጥን፤ ወደዳኛው ፊት እንዲሁ መግባት ሆነልን። 🚩 ይህንን የተሻለው የደም ድምፅ በየማለዳው ትሠሙታላችሁ? - አባ አባት ብለን እንድንጠራው፣ - ሳንፈራና ሳንንቀጠቀጥ በደስታ እንድምናመልከው፣ - ከኩነኔ የጸዳ ህይወትን እንድንኖር የሚያደርገን ይህ ደም ነው፤ የሰጠን ፍቅር እንጂ እኛ ለሱ ያደረግነው ነገር ተመዝኖ አይደለም። - የኩነኔ ስሜት አይቀድስም፤ የተከፍሏል ስሜት እንጂ። 🚩 ምን ስትሰሙ ትውላላችሁ? በጣም የሚጮህ ድምፅ ስላለ ሌላውን እየሰማን ይሔንን ርስተን ይሆን? 🙏 የአቤል ደም ጩኸት * ፍትህ ፈላጊው 🙏 የኢየሱስ ደም ጩኸት * ፍቅር ተናጋሪው
@mickyfikadu4754
@mickyfikadu4754 10 месяцев назад
Amennnn
@SaronAbera19
@SaronAbera19 10 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርህክ
@misterakalu2415
@misterakalu2415 10 месяцев назад
እድለኛ ነኘ በዚ ዘመን አንተን መስማት ስለቻልኩ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ አባቴ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 10 месяцев назад
ዶክተር ማሙሻ ጌታ እየሱስ በእጥፍ ዘመንህ ይባርክ ያአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ 😇😇❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 10 месяцев назад
አሜነ ጌታ እየሱሰ ደም ከሀጤያቴ አድኖኞል መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ
@lemlemmebrahtu2110
@lemlemmebrahtu2110 21 час назад
ስለቲ ዘይንገር ውህብት ኣብኻ ዘቀመጦ ጸጋ ን ኣምላኽ ክብሪ ይኹኖ❤❤❤።ዶክ ማሙሻ ከም ሙሴ ሓይልኻ ይተሓደስ
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 10 месяцев назад
Yes, I hear it ! Thank you so much for such amazing teaching.
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 10 месяцев назад
ከሩቅ አልቀረብኩም ከተራራው ግርጌ አልተከለከልኩም በደምህ ቀርቤ አባባ ኢየሱስ አምላኬና ንጉሴ❤እወድሃለው ቤዛዬ❤❤❤❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 10 месяцев назад
Dr mamusha ጌታ ይባርክህ። ቃየን አቤልን ከገደለ ቡሀላ ያየው ሁሉ እንዳይገለው እግዚአብሔር ምልክትን አረገበት፡ ግን በዛ ሰአት ያሉት እናትና አባቱ ብቻ ናቸው፡ ያየው ሁሉ ሚለው ማንን ነው?
@Shalome235
@Shalome235 3 месяца назад
Dr mamusha ተባረክ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ ይጨምርልህ ።
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 10 месяцев назад
አዎ በደንብ ይሰማል የጌታ እየሱስ ደም ታላቅ ነው !!❤❤❤😇😇😇😇😇😇 አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ በከበረ ደሙ የገዛን ዕዳየ ሰለ ተከፈለልኝ አመሰግናለሁ ጌታዬ ክብር ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት 😇😇😇❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 месяцев назад
አሜን የተረጋገጠ እውነት ክብር ለኢየሱስ ❤ተባረክ ማሙሻዬ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌
@kidestalemu1490
@kidestalemu1490 10 месяцев назад
Demu, haile gulbeta Demu, sire mesereta Demu, honegne bikata Demu, medihanita Yes, jesus paid all. 🙌 Amen 🙏. May God bless you!
@andualemargaye6792
@andualemargaye6792 10 месяцев назад
ሮቢ ወንድሜ እባካችሁን ዝማሬውን አምልኮውን እባክህን , , , ,
@justnothing1067
@justnothing1067 9 месяцев назад
while pastor was preaching i felt like the feeling after taking a shower. it was from the inside. it was like something was washed. HALLELUJAH!!
@SirgutTamene
@SirgutTamene Месяц назад
ማሙሻ ይህን መገለጥ የሰጠህ የሰማይ አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን
@surafelfekadu9365
@surafelfekadu9365 10 месяцев назад
Getan yesemal ene enkwan tekebayenet lagegn wey geta eyesuse temesgenelegn
@bilenkebede3412
@bilenkebede3412 10 месяцев назад
The way I love you Mamushaye, even before listening to the sermon……God bless you and I am ever so grateful to you.
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 10 месяцев назад
Thank you. Blessings ❤❤❤❤
@TIlagamer2
@TIlagamer2 5 месяцев назад
Tesga kezi belay endgebagn efelegalwe ,,gena bezu algebagnm ,,sele kirstos kezi belay mederdat endchel geta yerdan ,,mamusha geta yebark3
@Grandas7358
@Grandas7358 10 месяцев назад
Dem yenageral!❤
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 Месяц назад
ሀሌ ሉያ....አዎ ተከፍሎልኛል ኢየሱስዬ 🎤🎹🎸🎻🎷😍
@birukeshetu766
@birukeshetu766 10 месяцев назад
ማሙሻዬ ተባረክ ውድድ ነው ምናደርግህ ጌታ ይባርክህ!!❤❤❤❤
@Shalome235
@Shalome235 3 месяца назад
ወንድም ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 10 месяцев назад
OMG 😰Ameeeen 🙌🙌Wangelawi mamusha Tebark
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 10 месяцев назад
የኢየሱስ ደም አንጽቶኛል ስሙ ለዘላለም ይባርክ
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 10 месяцев назад
ቀድሚያቸዋለሁ ይሰማል❤
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር ማሙሻ። ጥያቄ በአዲስ ኪዳን ወንድሙን የጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል? በክርስቶ ፍትህ ያገኘች ቤተ-ክርስትያን ስንት ደም የፈሰሰ በዚህ ዘመን ከነ አመጽ የሚሚፈጽሙ እና ንጹህ ደም ከሚያፈሱ መሪዎች ስንት ቅዱሳን ጉድጓድ ውሱጥ የጣሉ መተባበራቸው እና መደገፋቸው ደም በእጃቸው አይደለም ያለ?
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 10 месяцев назад
የፖለቲካ እየየውን ከፖለቲከኞቹ ጋር ጨርስ ። ይህ ቦታው አይደለም ። አንተም የሰው በደል እየቆጠርክ የትላንት እስረኛ አትሁን ወንድሜ ። መልእክቱን ለራስህ እንጂ ለሌሎች አትስማ ። እወድሀለው።
@yeshiharegmengesha8498
@yeshiharegmengesha8498 10 месяцев назад
ዋዉ amazing message. God bless you Dr.
@eyerusalemjerry6411
@eyerusalemjerry6411 10 месяцев назад
Adirgehilgnal ena le zelalem amesginalehu tekeflolignal semhi biruk yehun
@azebsolomon7243
@azebsolomon7243 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እጅግ የሚገርም ቃል ነው በአንተ ውስጥ ያለው አሁንም ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ
@AlmazGeleta-t8r
@AlmazGeleta-t8r 10 месяцев назад
ሻሎም የጌታ ሰዉ በርታ በፀሎት ከጎንህ ነኚ።
@Jeremylol13-jemy
@Jeremylol13-jemy 10 месяцев назад
አሜን ሃሌሉያ!!
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 10 месяцев назад
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni
@MikiasHaile-h5x
@MikiasHaile-h5x 10 месяцев назад
ተከፍልዋል ሀሌሉያ❤
@MikiasHaile-h5x
@MikiasHaile-h5x 10 месяцев назад
ሀሌሉያ
@samuelbaba8952
@samuelbaba8952 9 месяцев назад
yetezekezeke meskel yetayegnal mndnw?🤔
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 10 месяцев назад
Amen Bless you Dr mamusha
@tensumamush9918
@tensumamush9918 10 месяцев назад
Amennnn tekeflolignal simu yibarek aba aba yene abat ameseginhalehu belijih lijih aderekegn.yene wid abat endihu benetsa belijih dem.adanikegn fitihn mayet honelign ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 dr mamusha tebarek
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 10 месяцев назад
❤ የእግዚአብሔር እጅ በላበት ድል ፣ ሰላም ና አሸናፍናት አለ ። ስለዚህ ወጋኖቼ በዚህ ወር የልጆቼ ና የእኔም ጭምር የእግዚአብሔርን እጅ አፅንተን የሚንሸበት ወቅት ነውና ። ነገሮቻችን በሙሉ በእግዚአብሔር ፊት የተገለጡ ነቻውና በሚቻለችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ስትሆኑ በፀሎት አስቡን እለለሁ ። በነገሮቻችን ሁሉ የእግዚአብሔር ስኬት እንድሆንልን በፀሎት አትርሱን እለለሁ ።
@sehaity6492
@sehaity6492 10 месяцев назад
ተባረክ!አመሰግናለው❤🎉
@HiwiAbate
@HiwiAbate 10 месяцев назад
አቦ ምን ልበልህ ወንድሜ የሚወድህን የጌታ እውነት ተናግረኸዋል ለልብ የሚደርስ እውነት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 10 месяцев назад
አሜን ተባረክ የኔ ውድ ወንድም
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 10 месяцев назад
God bless you abundantly
@SamrawetEshetu-z8h
@SamrawetEshetu-z8h 10 месяцев назад
Short nice measeg ❤
@mememalase9018
@mememalase9018 10 месяцев назад
Tebarek geta yebarkh ❤ Everyone jesus gave you blood for ever because jesus love you all people pray every day open eyes everyone jesus is coming back jesus love you all ❤thank you jesus i love you jesus my father help for ever thank you ❤
@hopemezmur
@hopemezmur 10 месяцев назад
ተከፍሎልናል ❤❤❤ይገርማል,
@fereamanuel5343
@fereamanuel5343 10 месяцев назад
macekalun actakakelut
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 10 месяцев назад
❤ ወጋኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ና ፀጋው ይብዛለችሁ ። በመቀጣል ብርቱ የሆናው የእግዚአብሔር እጅ እንድ ደርስልኝ በለችሁበት ቦታ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት አስቡኝ እለለሁ ❤ ።
@HenokFayera
@HenokFayera 2 месяца назад
ባለ አደራ ነህ
@yordanosgetahun1767
@yordanosgetahun1767 10 месяцев назад
ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
@sosenanaser8565
@sosenanaser8565 10 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@mebratumelese7952
@mebratumelese7952 10 месяцев назад
የተሻለ ምናገር ድምፅ
@mememalase9018
@mememalase9018 10 месяцев назад
Mamusha thank you so much gate yebarkh ❤you and your family thank you every day geve messenger thank you ❤❤
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 10 месяцев назад
አሜን አሜን የሱሴ ደም ያዳነኝ አባቴ በዳኛው ፊት ያስገባኝ ስሙ ይባረክ ማሙሻዬ ተባረክ
@AdnakMulu
@AdnakMulu 2 месяца назад
Tibarekilign
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 10 месяцев назад
Dr. Maammee I'm very lucky to have you in my life! Truly I love you! May be you're my father or my elder brother in Christ Jesus. Again I need your prayer for my current problems I'm facing now. I believe God will hear your prayer, I need God to show me direction for my calling in his Kingdom.
@robenusbelete959
@robenusbelete959 10 месяцев назад
May God bless you Dr Mamusha, this is the most important thing to recall and the greatest good news to hear. How loved we are !!
@rakeb6029
@rakeb6029 10 месяцев назад
Amen ክብር ሁሉ ለልዑልእግዚአብሄር ይሁን ።ብሩክ ነህ DR mamush,
@ayelehuka592
@ayelehuka592 10 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ በነፃ ስላዳንከኝ። ማሙሽዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ❤🎉
@shumeyetessema819
@shumeyetessema819 10 месяцев назад
Amen. Blessed.
@saradalma9089
@saradalma9089 10 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
@aidanigatu8266
@aidanigatu8266 10 месяцев назад
አዎ ይሰማል ጌታዬ እሰከነማንነቴ ተቀበለኝ ሰሙ ይባረክ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 10 месяцев назад
አሜን
@yaredassefa1626
@yaredassefa1626 10 месяцев назад
We lov u mamushaye nurln getayesus zemenhn bethn ybark
@belenmekonnen9319
@belenmekonnen9319 10 месяцев назад
Thank you so much. An amazing message. Remain blessed brother.
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 10 месяцев назад
ወንድሜ ማሙሻ ማትያስ ነኝ ከቶሮንቶ ፈልጌህ ነበር
@ajaibeseid2257
@ajaibeseid2257 10 месяцев назад
Amen Amen ❤
@SamiEndrias
@SamiEndrias 6 месяцев назад
Amen
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@merrydavid1221
@merrydavid1221 10 месяцев назад
Beloved brother Mamusha! You are such a blessing to the church! This is what we have to hear from church blessing!
@SaraSara-nm9mk
@SaraSara-nm9mk 10 месяцев назад
Amen❤❤❤❤
@MeskeremTesema-e3k
@MeskeremTesema-e3k 10 месяцев назад
Amem amem
@SamrawetEshetu-z8h
@SamrawetEshetu-z8h 10 месяцев назад
Amen amen
@useriskuwait
@useriskuwait 10 месяцев назад
❤❤
@mastewaltesfaye1310
@mastewaltesfaye1310 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@Shalom1945
@Shalom1945 10 месяцев назад
Amen
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 10 месяцев назад
Amen
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 10 месяцев назад
Amazing message May God bless you and uses more and more for his glory man of God
@mememalase9018
@mememalase9018 10 месяцев назад
Thank you jesus my father lord thank you 😭😭💕amen amen amen
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 10 месяцев назад
Amen Amen Amen GOD bless you and your family 🙏
@selamselam366
@selamselam366 10 месяцев назад
thank you jesus you paid it 🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
@majormelese2725
@majormelese2725 10 месяцев назад
ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Jeremylol13-jemy
@Jeremylol13-jemy 10 месяцев назад
ፍትህ ፈላጊ የአቤል ደም ፍቅር ተናሪ የኢየሱስ ደም ሃሌሉያ❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ማሙሻ
@EskedarAkele
@EskedarAkele 10 месяцев назад
ሰምተናል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 be blessed 🙏🏼
@ayalneshtasissa6670
@ayalneshtasissa6670 10 месяцев назад
ተከፍሎልኛል አመሠግናለሁ❤
@OCHA1988
@OCHA1988 10 месяцев назад
የኢየሱስ ደም በሕይወቴ ይገለጽ❤
@alexanderhagos3363
@alexanderhagos3363 10 месяцев назад
God more and more in Jesus name 🙏 ❤
@alexanderhagos3363
@alexanderhagos3363 10 месяцев назад
God Bless more and more in Jesus name 🙏 🙌 ❤
@siyumzebdiyos1382
@siyumzebdiyos1382 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@niyat8918
@niyat8918 10 месяцев назад
Thanku Jesus 🙏🙏🙏
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 10 месяцев назад
አሜን አሜን!!!
@hakib5417
@hakib5417 10 месяцев назад
God bless
@xahletgetachew6330
@xahletgetachew6330 10 месяцев назад
😊❤❤hallelujah
@demes12
@demes12 10 месяцев назад
❤❤❤
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 10 месяцев назад
የወደደን ነፃ ያወጣን አምላክ ስሙ ይባረክ
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 370 тыс.
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 149 тыс.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 2 млн
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 370 тыс.