Тёмный

ይድረስ ለዕዝራ ኃይለሚካኤልና በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ለነበራችሁ| ተግሳጽ | ቴቄል ቲዩብ || ወንድም አቡ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 491   
@ayuwas2751
@ayuwas2751 9 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ሰው ከስተቱ ሲመለስ እነ እከሌ ይቀየሙብኛል ብሎ ሂወቱን ያበላሻል እንደ ፣እኔ ለምሳሌ ሙስሊም ሁኘ ነበር 7 አመት ያህል ግን እግዚአብሔር በምህረቱ መለሰኝ እና ሙስሊም እንድሆን ምክንያት የሆነኝ ነገር ወዴ ቤተ ክርስቲያ ተጠግቼ ተረዳሁ እና እኔ ወዴ ቤቴ ስመለስ ፊታቸውን ያዞሩብኝ ወድንሞች እህቶች አሉ በራሳቼው ይተከሉ ብየ ነው ዝም ያልኳቸው ለነሱ ብየ አይደለም ሃይማኖቴን የምቀረው እና በአመንበት ነገር እነከሌ ይቀየማሉ ብሎ ነገር የለም ሲፈልግ ገደል ይግባ ሁሉም እግዚአብሔርን ከያዝን ሌላው ቀላል ነው!!
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 9 месяцев назад
በቤቱ ያጽናሽ ጎበዝ ሁሉም ከእግዚአብሔር ከነፍሳችን በታች ነው
@abc12452
@abc12452 9 месяцев назад
በትክክል እኔም የሚገርመኝ ኢሄ ነዉ ልቦና ይስጠን
@Memmare
@Memmare 9 месяцев назад
እግዚአብሔርን መከተል እንጂ የምን ሰውን መከተል
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
እኔም እንዳንቺው ነበርኩ በውነት እኔጃ ብቻ ሀጅ ኡሙራ ሁሉ አርጌ ነበር ግን ተመስገን ወደጌታዬ ተመለስኩ እና ግን ከሰው ትችት አልደረሰብኝም እኔ ስሰለም ብዙ ሰው አያውቅም ስመለስም ሰው ብዙ አያቅም ለዛ መሰለኝ
@badrea36
@badrea36 9 месяцев назад
ይሄ ልጅ ለሰዉ ክብር አለዉ ❤
@habtammola3228
@habtammola3228 9 месяцев назад
ጎበዝ ነሺ አንችም ተማሪ እህቴ🥰
@badrea36
@badrea36 9 месяцев назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ሀቅህ ላይ ነዉ የለዉት ልጁ ስላ ምማችኛ ነዉ ምከተታለዉ ❤🎉
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 9 месяцев назад
ላንቺም ይጠቅምሻል መስማትሽ ጥሩ ነው
@mafiw
@mafiw 9 месяцев назад
@@habtammola3228 የማይቀሙሽን እድል መርጠሻል እህቴ። ቅን ልብ እንዳለሽም ማሳያ ነው
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 месяцев назад
​@@badrea36 የልጅ አዋቂ ነው
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 9 месяцев назад
🙏ወንድማችን ምርጥ ወጣት የቤቴ ተዋሕዶ ልጅ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዛልክ ትጠብቀክ🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲
@azebtufa7389
@azebtufa7389 9 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 9 месяцев назад
ተባረክ አቡ እድሜናጤና ይስጥህ ።
@ራኬብ-ዀ5ደ
@ራኬብ-ዀ5ደ 9 месяцев назад
ችግሩ የጥቅም ጉዳይ ነው ሲሄዱም ሲመጡም ካልሆነ የህይወት ጉዳይ ከሆነ ይህ ምክንያት ሊሆን አይችልም አቡዬ የኔ ወንድም ጸጋውን ያብዛልህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hrtube3377
@hrtube3377 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛለህ ጌታ እግዚአብሔር!!!!!!!
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 месяцев назад
እግዚአብሔር እናንተን መሣሪያ ስላደረገ በቤቱ ያፅናችሁ ወንድሞቼ
@meriapps
@meriapps 9 месяцев назад
Ufiii 😭😭😭😭😭 waqqayyonii bichanii bara Tajilaa kee sifi yaa dheresuu Obbolleessaa koo❤❤❤❤
@girmazebre
@girmazebre 8 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 9 месяцев назад
በቃ ትክክለኛ መልስ የአባትን መደሰት እንጂ የወንድምን ደስታ አለመጠበቅ ደግሞም ዝቅ ብትሉ ባርያ ብትሆኑ እሱ ከፍ ያረጋችኋል ማንም ቢመለስ ለራሱና ለራሱ ብቻ ነው እባካችሁ በቅንነት አምላካችሁን ብቻ አገልግሉ ይህን ትንሽ ልጅ ስሙት
@mikalmicheal
@mikalmicheal 9 месяцев назад
😊❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
"አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)።"ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈፅሞ ስለተሰጠች ሐይማኖት እንድትጋደሉ እፅፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።"(ይሁዳ.፩፥፫)።ሚጠት(Back to the origin orthodox tewahedo.)። የዘመናችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛ ፍሬዎች እግዚአብሔር በቅድስት ቤ/ያን ያፅናችሁ።አቡዬ ተባረክ።
@mulualemnewadem5217
@mulualemnewadem5217 9 месяцев назад
ከልቡ ካላመነ ቢመጣም ለብዙወቹ መሰናክል ነው የሚሆነው አንድ ቀን ከልቡ አምኖ ይመጣል
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 9 месяцев назад
እረ እየዋሸ ነው ራሱ እዝራ ገብቶ እያለቀሰ መስክሯል አይወጣም ኦርቶዶክስ ሆኗል ወደኋላ አይመለስም
@የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ
ወንድማች፣ድንግልማርያም፣የገለፀለችልህ፣ልቦና፣የአለም፣ሀሉም፣ሰዎች፣ትክፈትልን፣በጣም፣ልዮነህ
@HaiLumulalemHailu
@HaiLumulalemHailu 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን...ወንድማችን...ፀጋውን ያብዛልህ...በቤቱ ያፅናህ
@tsilove6819
@tsilove6819 9 месяцев назад
አቡዬ የኔ እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ክፉ አይንካህ ❤️
@merimeri4096
@merimeri4096 9 месяцев назад
ከእግዛብሔር ከአባታችን ከጌታም ከእየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለ እናንተ ይሁን ::የ መጀመሪያ ከማች ነኝ 🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
አሜን
@ArsemaAm
@ArsemaAm 9 месяцев назад
በጣም
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 9 месяцев назад
እኔጃ ምን ብዬ እንደምገልጽህ በእውነት ቃላት አጣውልህ !እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰለወንድሞችህ መመለስ ያለህን ጎጎት ሳይ በእውነት እንባነው ያነቀኝ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አቡዬ የእኔ እንቁ ባለማተብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምትወዳት እመቤታችን ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ ❤🙏❤
@TayechZeynu
@TayechZeynu 9 месяцев назад
እውነት እውነት ነው የተናገርከው ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ ጎበዝ በርታልን
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 9 месяцев назад
እሹሩሩ ተብለው መያዝን ይፈልጋሉ ከሰዉ የሚገኝ ማባበል ከመፈለግ በሰማይ ስለሚሆነዉ ደስታ ብታስቡ
@nanatena
@nanatena 9 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏👏❤️🥰
@hiwetmengehsa2235
@hiwetmengehsa2235 9 месяцев назад
ሰለሞን በጣም ውሸት ነው በጌታ ስም አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ከፀጋ ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜ😘😘😘😘👏👏👏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልን ወድሜ እግዚአብሔርን በለው አደለም የመጡት ክብር ፈልገዉ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ ይስጠን ለዉላችንም ተባረክልኝ የኔ እቁ ወድሜ አቡዬ 😍😍😍😍😍
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 9 месяцев назад
ስለ ክርስቶስ ስትል የፈለገ ነገር ቢያሣቅቁህ አትፍራ መፍራት የየሱስ ክርስቶስን ፍርድ ነው የአማላጆቻችንን ፍርድ ነው መፍራት ዛሬስ የውስጤን አውጥቼየ ነገሬው የሚያስረዳኝ ነው አጣሁኝ
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 9 месяцев назад
ወንድሞቻችን አቡ ባለው ላይ አንጨምርም በቃ ኑልን እኛም እንደሰት በሰማይ መላእክት ዘንድም ደስታ ይሁን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 9 месяцев назад
ፈተናን ለመቋቋምና ለመጽናት ጌታ አቅም ይሁነን፡፡ ስም አጥፊዎች እረፉ ልቦና ይስጣችሁ፡ ሰዎች ሲመለሱ ደግሞ ደስ ይበለን፡ እንደግፋቸው፡፡
@yosefsewasew
@yosefsewasew 9 месяцев назад
መገፋትን መናቅን በሃሰት መከሰስን እንደ በረከት ለመቀበል ቅዱሳን አባቶች ይሽቀዳደሙ ነበር። ዛሬ ግን ..... 😢
@SelamHailu-w5v
@SelamHailu-w5v 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አቡዬ የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 9 месяцев назад
ሰለጠፈው ልጅ አደ ነገር ልናግር እውቀት የለኝም መማራ እጅ እነሱ የሚጠፉት አውቀው ነው ማለት ነው የበለጠ ይደረግልናል እያሉ አውቆ የጠፋ ሰው እና ሰው ያጠፈው አደ ሊሆን አይቸልም የበልጠ እግዚ አብሄር ያጋልጣቹኋል እኳንም የበልጠ ጥቅም ሊደረግልህ
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 9 месяцев назад
በእውነት ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሠማል ን እመብርሀን ፀጋውን ብዝት ታድልግልህ ቅዲስ ሚካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን❤❤❤
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ 9 месяцев назад
ቃል ህይወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልካ ክብር ሓውና አሜን
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ ሆ ሲጀመር እነሱ የሚመጡት ለማገልገል ነው እንዴ ? እኛ እኮ የእግዚአብሔርን ቃል የሚነገረን የሚገለግል አላጣንም ። so መጀመሪያ ምዕመን ይሁኑ ። እኔ አገልግሎት ላይ እንዲገቡ አልፈልግም ። ምክንያቱም መጀመሪያ እምነታቸውን ማወቅ አለባቸው እነሱ ሳይገባቸው ለእኛ አስተማሪ ለመሆን መምጣት ምዕመናን ደሞ ምንም የማያውቁ መንጋ ይመስላቸዋል ሰለሞንን ጨምሮ ማገልገል ላይ ገና ከመምጣታቸው መግባት ማሰባቸው ትክክል አይደለም ። ምዕመን ለመሆን ይምጡ በተረፈ የውስጤን ስለተናገርክ አመሰግናለሁ አቡ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 9 месяцев назад
አቡየ በርታልን እናመሰግናለን
@hamerebareyawe3815
@hamerebareyawe3815 9 месяцев назад
እኔእንደሚረዳው ሰይጣን ወሰደው መለአክ መለሰውወደቤቱአለቀ ከሰውይልቅ የእግዚያብሄርን ደስታ እናየመላእክትን እልልታ ተመልከቱ እኛነገ እዚህ ቀሪነን የሚይሞትደስታ በሰማይ አለ
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 9 месяцев назад
እናት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ነበልባል ልጆችን ወልደሻል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ያሉትን ያፅናልን የወጡትም ይመለሱ በጥልቁ ያሉትም ማስተዋልን ይስጥልን አሜን
@tiblets756
@tiblets756 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ
@Hayat-z5o
@Hayat-z5o 9 месяцев назад
ቃለሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን አቡዬ❤❤❤ እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይክፈተዉ ምንም አልልም እኔ😢😢
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 9 месяцев назад
ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እውነተኛይቱን ቤት ትተው ከሔዱ
@Bezawit7
@Bezawit7 9 месяцев назад
አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 9 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ👏👏👏
@mamonegeronegero6285
@mamonegeronegero6285 9 месяцев назад
የእኛ ኢየሱስ በእውነት እና በመንፈሰ ይመለከል
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 9 месяцев назад
አምላካችን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያቆይልን
@Ayu-pn8xr
@Ayu-pn8xr 9 месяцев назад
ላስተዋይ ሰው በቂ ነገር ነው
@user-xw1ne8im6cfast
@user-xw1ne8im6cfast 9 месяцев назад
ሰለሞን አቡበከር የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው እሱን የምንሰማበት ጆሮ የለንም።
@dehinasewshemelis9131
@dehinasewshemelis9131 9 месяцев назад
ጸሎት አድርግ፤ይሄኔ ሰይጣን አንተን አጥብቆ ይፈልግሃል፤አንድ ሰው ስለእግዚአብሔር ሲያስብ ወደ ትልቅ ጦርነት እንደገባ ይወቅ፡፡ማሸነፊያው ደግሞ ጸሎት ነው፤ስለዚህ ጸሎት እንዳታቋርጥ አደራ አደራ አደራ፡፡የሰይጣን ፈተና በእውቀት አይሸነፍምና፤ሰይጣን በእውቀት ቢሸነፍ ኖሮ እነ አርዮስ አርዮስ አይሆኑም ነበርና ጹም ጸልይ ምጽዋት ስጥ ስገድ፤ያኔ እውቀትህን መንግስተ ሰማያት እንድትወርስበት ትሆናለህ፡፡ያልኩህን አድርግ፡፡
@KelemAwoke
@KelemAwoke 9 месяцев назад
Abuye Kalehiwot Yasemaln🙏🙏🙏
@RuthRuth-ro8ut
@RuthRuth-ro8ut 9 месяцев назад
ወንድሜ ቤተ ክርስቲያን ማለት እኮ ህንፃ አይደለም በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነና በቅድስና እግዚያብሄርን በሚያከብር ህይወት የሚመላለሱ ሠዎች ስብስብ ነዉ ጌታ ደሙን ያፈሰሰዉ ለህንፃ ሳይሆን ለሠዎች ነው እየሱስ ሲመጣ የሚወስዳት ቤተ ክርስቲያን ህንፃዉን ሳይሆን በስሙ የሚያምኑትን በደሙ የነፁት ሠዎች ነው በእዚጊያብሄር ልጅ የሚያምን ሁሉ ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚያብሄር አንዲያ ልጁን ወደ አለም ልኮታል
@serkalemasefa1803
@serkalemasefa1803 9 месяцев назад
ፀጋው ይብዛልህ አቡየ❤ ሲመስለኝ ወደ ምንፍቅና ሲሄዱ ፕሮቴስታንቶች እንደሚያደርጉት በ ስጦታ እና ገንዘብ እንድናንበሸብሻቸው የመጠበቅ ስሜት አላቸው፣ የፕሮቴስታንቲዝም approach ፓለቲካል ስለሆነ ከ መንፈሳዊነት ሳይሆን ተቀናቃኝ ብለው የሚያስቡት ኦርቶዶክስ ቤ/ን ላይ ተፅእኖ ለማድረስ ከ ተሀድሶያውያን ጋር ማይስማሙበት ትምህርት ቢኖርም በጣምም በብዙ መልኩ ያግዙዋቸዋል። ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን።
@mafiw
@mafiw 9 месяцев назад
ወንድሜ አቡ ጥሩ ብለሃል ወንድምአለም😢 ነገር ግን በእኛም በኩል ሚድያ ላይ ያለውን መንጋ መገሰጽ አለብህ። በጣም ብዙ ሰው ሰውን ማሸማቀቅ ነው ስራው ፣ፍቅር እስከ ጥግ መስጠት አለብን። የእኛ አባት ፍቅር ነው! እኛም ብንመስለው እላለሁ። ብዙ ነገር ማህበራዊ ገጽ ላይ ስለሕናይ ነው።
@AshenafShiferawu-ri4fu
@AshenafShiferawu-ri4fu 9 месяцев назад
የተዋህዶ እንቁ የእናቴ የእመብርሓን ልጅ 💟አቡዬ🇪🇹 ስልክህ ላክልኝ። በማርያም!!የሆነ ጥያቄ አለኝና ደውዬህ ልጠይቅህና። በእውነት ቃል ህይወት ያሰማን።እመቤታችን ትጠብቅህ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 9 месяцев назад
Telegram lay anagriwe
@tekeltube5210
@tekeltube5210 9 месяцев назад
ቴሌግራም @AbuNak ላይ "ስልክህን" ብለህ ጻፍልኝ
@wendeniguse
@wendeniguse 9 месяцев назад
መመለሱን ስሰማ አቤ......ት የምሆነውን ነው ያሳጣኝ። ስወደው። አሁንም እግዚአብሔር ከምንፍቅና ይጠብቀው ❤❤ ከቤተክርስቲያን ውጪ ድህነት የለም። አቡ ተባረክ
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን❤
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤barta wandemachen qele eyote yasmalen
@fguhgvjdgihthk8477
@fguhgvjdgihthk8477 4 месяца назад
ወንድማችን ምርጥ ወጣት የበቴ ተዋሕዶልጅ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልክ ትጠብቀክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ አቡዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ትክክል ነህ❤😊 እግዚአብሔር ልቦናም ይስጣቸው 😢😢
@ethio6437
@ethio6437 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
@rediatashebir7047
@rediatashebir7047 9 месяцев назад
አቡ እግዚአብሔረ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ ይቅርታ የደረግልኝና ሰለሞን አቡበከር ተመለስኩ ሲል እራሱ ንግግሩን በደንብ ከሰማኸው መንፈሱ ትክክል አይደለም እንደ ቢዝነስ ኪሳራ ነው የቆጠረው በተረፈ በትክክል ነው ያስተማርካቸው ፈጣሪ ልቦና የስጣቸው ለምን ግን አምልኮአቸውን በቤተክርስቲያን አንጀራቸውን በሌላ ሥራ አያደርጉም ትልቁ ችግራቸው ይሄ ይመስለኛል መድረክን መታየትን መፈለ ና መታየትን መፈለግ አያስፈልግም አቡ በእውነት ሁሌ የማስበውን ነው የተናገርከው አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክለህ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ለነሱም ማሰተዋል ይሰጣቸው
@genetayano6059
@genetayano6059 9 месяцев назад
wondime abu Egziabher tsegawun yabzalih
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን 🙏🥰🥰🥰
@21enate66
@21enate66 9 месяцев назад
የኛ ሰዉ በጣም ከባድ እና አስመሳይ ይበዛዋል ሆኖም ሰዉን መመልከት ይጥላል እዝራ ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ብርታት ይሁነዉ እና ወደ እዉነት ይምራዉ 🙏 አቡዬ ተባረክ በርታልን ወንድሜ❤
@የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ
እኔ፣እወነት፣ሲመጣ፣ለደስታ፣አልቄሼነበር፣አሁን፣ግ፣እጅግ፣አዛናለሁ፣ግን፣አቡ፣ለምን፣ቀጥታ፣አደውልለትም፣አርጋግጥ፣እኔ፣በጣም፣አዘንኩኝ፣በምሰማውነገር
@Ethioallinone
@Ethioallinone 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ግን ሰለሞን ተሀድሶ አይደለም እንዴ
@tekeltube5210
@tekeltube5210 9 месяцев назад
አይደለም ተወዳጅ ተመልሷል ክርስቲያን ነው።
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 9 месяцев назад
አንተ ልጅ ምን አይነት አንደበት ምንአይነት መረዳት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክ የጠፉው ልጅ አባቴ ቤት ሄጄ የሚደፉውን ትራፊ እበላለሁ ነው ያለው ሰለሞን የሚለው በአንዴ አናት ላይ አስቀምጡን ማለት ልክ አይደለም ያሳድፍራል ከፕሮቴስታንት ለመጡት ያለው እነሱ እኮ ገና የቤተክርስቲያን ጠአም ያልቀመሱ እንግዶች ናቸው ሰፉ አርገን እናስብ እንጂ
@peacelove4778
@peacelove4778 9 месяцев назад
እዝራ ወንድማችን አኩኩሉ ኤየተጫወተ ነው 😮 ያሉትን በቤቱ ያፅናልን ፈጣሪ አክተራቸው በጋሻው እልህ ይዞት ነው😢😢
@TegesteTegest
@TegesteTegest 3 дня назад
ልባናህን አይቀይርው አብዬ ምርጥ የተዋህዶልጂ ነህ እግ ዚ አብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጣቸው ለእነሱም
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ለነሱም ይመልሳቸው ወደ ቤታቸው ገጠመኝ ብሰሙ ጠላታቸው ብያውቁ ጥሩ ነበር
@tube-lk1yf
@tube-lk1yf 9 месяцев назад
tebark abu
@MarakiDemise
@MarakiDemise 9 месяцев назад
አቡዬ አንተ እዉነትን ተከታይ ኪዲዬ ከክፍ ትጠብቅህ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ይኽ ምክንያት አይሆን ም ሊሆንም አይችልም ክርስትና ማለት ፈተና ነዉ ስድቡም ወቀሳዉም ያልፋል
@salima44-z8w
@salima44-z8w 8 месяцев назад
በርታ..ወንድማቺን
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d 9 месяцев назад
Abu. Rejim. Yagelgilot. Zemen. Imegnilikalew. Min. Metadel. Ina. Memerex. Be. Wexatinet. Indezi. Amennnnnnnnnnnn.
@negashdesta7200
@negashdesta7200 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ነው አንደበትህን የሚያከናውንልህ!! እግዚአብሔር ይባርክህ።
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 9 месяцев назад
አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ የምንወድህ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
ላይክ ሼር እያረግን እናግዘው ወንድማችን
@TegesteTegest
@TegesteTegest 3 дня назад
የቆየነውዴ ግን ነው ተመልሶ ህዶል እዝራ ይገርማልፈጣር ልባናውን ይመልሰለት
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 9 месяцев назад
🙏🙏ወንድማችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏😍😍😍❤❤❤
@redimarie3694
@redimarie3694 9 месяцев назад
ጥቅም እና ምቾት ነዉ እንዴ መደዛ ወደዚህ የሚያደርግ። እንዴ ስለክርስቶስ ፉቅር ምንም መከራ ሰዎች ቢያደርሱ ከእዉነተኛዋ መንገድ እንዴት ይወጣል።
@yeshibekele4449
@yeshibekele4449 6 месяцев назад
Egziabher kekifu yitebikh betsegaw yatinah ensasalihalen
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 8 месяцев назад
አቡዬ የልጅ ትልቅ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 9 месяцев назад
ወድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በርታልን❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 9 месяцев назад
ሰላም አቡ ❤❤❤ እንኳን በሰላም መጣህ🎉🎉🎉
@Aksumite24
@Aksumite24 9 месяцев назад
ችግሩ የሚመጡት አገልግሎቱን አስበው መሆኑ ሊሆን ይችላል። ግን ደግሞ ከአገልግሎቱ ውጪ የገቢ ምንጭ ከሌላቸው የሚረዱበት መንገድ መኖር አለበት።
@ruthtadesse4906
@ruthtadesse4906 9 месяцев назад
ቤተክርስቲያን የቅዱሳን ስብስብ ናት እንጅ ኦርቶዶክስ ያቆመችው ህንፃ አይደለችም ።
@israel9958
@israel9958 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አቡዬ፤ ክርስትና ተጠብቆ መኖር ነው፤ ከክፉው ዓለም ማምለጥ ነው፤ አገልግሎት የመንፈስ ቅዱስ አሰራር ነው፤ የክርስቶስ ፍቅር የገባው ሰው ፣ዘማሪ ሰለሞን ያለው ነገር አያሳስበውም፤ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ እንዳለ መልካም ክርስቲያን ሆኖ በእግዚአብሔር ቤት ተጠብ መኖርይጠበቀበታል።
@MollaKelemu
@MollaKelemu 2 месяца назад
አቡየ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@Sultanselam8030
@Sultanselam8030 9 месяцев назад
ኦርቶዶክስን የጎዷት የተረት መፃህፍትና የነዘበነ ተረት ተረት ነው። ቤተክርስትያን አስተምህሮታን መፈተሽ አለባት።
@nebyathelem3374
@nebyathelem3374 9 месяцев назад
Egzabehar yebarkeha Abuye baminame ayenata qale legaliselah alchelma❤ qaleh heyotan yesamalin❤❤❤❤
@habtammola3228
@habtammola3228 9 месяцев назад
አቡዬ ሁሌም በዚህ ናልን የተለያዩ ጥያቄዎችን መልስ እየሰጠህ አስተምረን❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mr.medhanye
@mr.medhanye 9 месяцев назад
ወይቁም ለከ ስሙ ለአምላከ ያዕቆብ ወይፈኑ ለከ ረድኤተ እመቅደሱ ወእምጽዮን ይትወከፍከ ወይዝክር ለከ ኩሎ መሥዋዕትከ
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 9 месяцев назад
እንዲደረግላችሁ ነው የምትመጡት ወይንስ የጌታ ፉቅር ገብቷችሁ?
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 9 месяцев назад
እዝራ መልስ ሰጥቷል ንሰሀላይ ነኝ ብሏል ኦርቶዶክስ ነኝ ፀልዩልኝ ብሏል ፀልዩለት
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 месяцев назад
ሶልየ ሲያሳዝን ክርስትና እኮ ከባድ ነው ደሞ የመናፍቅ መንፈስ ከያዘ አይለቅ ገንዘብ እየቸገራቸው ሊሆንም ይችላል
@ALLATONE-yk3nl
@ALLATONE-yk3nl 8 месяцев назад
egziabher ytebkh
@tesfamulugeta2887
@tesfamulugeta2887 8 месяцев назад
ሰለሞን አቡበከር እራሱ የፍኖተ ውድቅ የጴንጤ መዝሙር አቀናባሪ አይደለም።
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 9 месяцев назад
wiy wendme yeliben hasab bezirzir. andebet honeh letefut wendmna ehtochachnn slemekerkln betam amesegnalehu Medhanealem Chrstos Ye hiywot kaln yasemah.
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
ይገርማል 😢 የመለሱ ዜና የሰማው ቀን ያነባውት እንቧ የምር ደግም ስወደው እኳ 😢እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ይመልስ 😢
@RomanGenet
@RomanGenet 9 месяцев назад
ተመልሷል ኢኮ ኢዝራ ሶል ተሳስቷል
@SelamSendeku-t5e
@SelamSendeku-t5e 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ያነጋገር ጥበብ ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22