Тёмный

🛑 ጥሪ ለተሃድሶዎች | ዘመናችሁን በከንቱ አታባክኑ | ተሃድሶ መነሻው ኦርቶዶክስ መድረሻው ፕሮቴስታንት ነው|tekel tube |ቴቄል ቲዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ኢየሱስ ስላልኩ ተገፋሁ | በግድላት በድርሳናት ላይ ጥያቄ ስላነሳሁ ተባረርኩ | ስለ ኢየሱስ ስለሰበኩኝ ታገድኩኝ ለሚሉ ወደ ቤተክርስቲያን በንስሃ እንዲመለሱ በፍቅር እንጠራቸዋለን
tiri le tehadisowoch #church #ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #tehadiso

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 291   
@BinyamShitaye-fi5ci
@BinyamShitaye-fi5ci 9 месяцев назад
ተባረኩ ገና የሔዱት ይመለሳሉ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 месяцев назад
ለምን በሰው ስም ዩቱዩብ አካውንት መክፈት አስፈለገ ? በራስክ. አመጣም
@mimimola7057
@mimimola7057 9 месяцев назад
ትክክል
@seren1437
@seren1437 9 месяцев назад
ጋሽ ቢኒ የድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ መጨረሻህን ያሳምርልህ 🙏🙏
@weaganeshjordan
@weaganeshjordan 9 месяцев назад
​@@seren1437ቢኒያም መችነው ኮማቹ😂
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 9 месяцев назад
ክብር በልልን ቢኒያችንን
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 9 месяцев назад
ሳያቹ ልቤ በሀሴት የሞላል ወንድሞች የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤
@tko4438
@tko4438 9 месяцев назад
የኔ እንቁች የተዋህዶ ልጅች በጣምም እምወዶችሁ❤❤🎉 እቡ❤ ኢዮብ❤ አኬ❤ ልድተ ቃል❤ መዝሙረ ያሬድ ❤ ዘ ማርያም ዘለቀ❤ ወዘተ ። እምወዶት እናቴ ክዳን ምህረት ትጠብቃችሁ የኔ ትወዶጆች❤❤❤🎉🎉🎉🎉ክብረት አሕዋተይ❤😊 ደሞ ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የኔ እንቁች😊💒
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 8 месяцев назад
አሜን👏❤👏
@MokeYe-wj3rq
@MokeYe-wj3rq 9 месяцев назад
በረታ ወንድማች ጴንጤ ውሉ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ፀንታ ትኑር ❤❤❤
@kidye16ema
@kidye16ema 9 месяцев назад
እኔ ቃላት ያጥረኛልበእናንተ ደስ እየተሰኘሁ ነዉ ተባረኩልኝ ❤።"አምላካችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነቱ"❤
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 9 месяцев назад
ተባረኩ የሚለው አነጋገር የፕሮስታንት ነው ውዴየ ንቂ ቃላት ስትጠቀሚ
@kidye16ema
@kidye16ema 9 месяцев назад
@@tube-vs6rd አረ በመድሐኒአለም መፅሐፍ እናንብብ እንረዳ ለእነሱ ማነዉ የሰጠዉ እኔ ምን ላድርግ ቅዱስ ገብረኤል ነዉ መባረክን ያስተማረኝ🙏🙏🙏
@ለሚወለተማርያም-ቸ4በ
@ለሚወለተማርያም-ቸ4በ 9 месяцев назад
የተሳሳትሽው አንች ነሽ ውዴ ተባረኩ እሚለው ቃል መፅሀፍ ቅዱሳዊ እንጂ ለፕሮ ማን ሰጣቸው😊​@@tube-vs6rd
@ገልገሎጉዮላ
@ገልገሎጉዮላ 9 месяцев назад
የዘመኑ ምረጥ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባረካችሁ። እኔም እንደ እናንተ ለመሆን ሁለም እመኛለሁ ።በእዉነት ቀንቻለው።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 9 месяцев назад
በርቱልን ወንድሞቻችን ጎበዞች ምድር ወንበዴ ሁላ ቢዝነሰ ነው በእየሱሰ ሰም መነገድ ምድር አጭበርባሪ ሁላ ህዝቡን ያጃጅላሉ እናንተ በርቱ እመብርሀን ትርዳቹ እነሱ ጭንቅላታቸውን ያድሱ የእናት ጡት ነካሾች
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን በርቶልን የተዋህዶ እንቁዎች
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 9 месяцев назад
ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ወጣቶች በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@azutube6342
@azutube6342 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🥰🥰🥰
@BeimnetAbebe
@BeimnetAbebe 9 месяцев назад
እናንተ ወንድሞቼ ክርስቲያኖች ኦርቶዶክሳውያን በዚህ ዘመን መናፍቅ መሆን ሞት እንደሆነ ያለሰባኪና አስተማሪ በግልጽ መነሻቸውም መድረሻቸውም ይታያል እናንተ ግን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በተጋድሎ በርቱ የቤተክርስቲያን ፈርጦች❤❤❤❤❤❤
@ባዩሼ
@ባዩሼ 9 месяцев назад
የኛ እንቆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወዳችኋለን ጸጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን ታልቤ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 9 месяцев назад
❤❤❤
@zenuyeselaselij8654
@zenuyeselaselij8654 9 месяцев назад
እግዚአብሔር የመስገን እናቴን ያሰነሷ አምላክ 🥰🥰🥰
@yosefe5083
@yosefe5083 8 месяцев назад
ወንድሞቼ ምንም የሚያጨናንቅ ነገር የለም ከሔዱ ሄዱ ነው ከኛ የሚጠበቀው እራሳችንን ማፅናት ነው
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
@saragetachew-w2d
@saragetachew-w2d 9 месяцев назад
በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን የኛ ብርቱ ወንድሞች ፀጋውን ያብዛላቹ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 месяцев назад
አሜን
@matilove3643
@matilove3643 9 месяцев назад
ታድላችሁ ወጣትነታቹን በመልካም የተጠቀማቹበት አሁንብ አብዝቶ እውቀትን ይጨምርላቹ እግዚአብሔር ።
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በቤቱም ለዘላለም ያኑራችሁ
@senaytichenekew
@senaytichenekew 9 месяцев назад
ቃል ህይውት ቃለ በርካትን ይሰማልን ጠአጋውን ያብዝላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ሥላሴ በእናንተ በኩል በሶሻል ሚዲያው በተለይ ወጣቱን ወደ ትክክለኛው ሐይማኖት እርሷም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየመለሳቹና በውስጥ ያሉትንም እንዲፀኑ እያገዛቹ ስለሆነ ስለ እናንተ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን።ሚጠት(Back to the origin orthodox tewahedo.)
@talaalex2032
@talaalex2032 9 месяцев назад
ውዶቻችን ተባረኩልን ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 9 месяцев назад
ሰነፍ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ይሆናል ጎበዝ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ይሆናል 👏👏👏👏😆😆
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ 9 месяцев назад
በስላሴ ስም የመጀመሪያወቹ ሰባኪያንና መዘምራን ተሰብስበው ሲወጡ ኦርቶዶክስ የፈረሰች መስሏቸው ነበር 😊አሁን የነሱ መውጣት የበለጡትን ልጆቿን አስነሳች ቤተክርስቲያን ውድ እናቴ ቤተክርስቲያን በጎቿን ልትሰበስብ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ የእውቀት ብርሃኑን ያብራላችሁ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን ግን ከመታበይ ተጠበቁ ሌሎችም የወጡት በትቢታቸው ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጣችሁ ወንድሞቻችን አሜን!!!!
@menuyimesleke6937
@menuyimesleke6937 9 месяцев назад
አቡዬ ወንድሜ በጣም ያምራል የበለጠ እንድታምሩ ደግሞ እንግዶችህን በቤተ ክርስቲያናዊ የአለባበስ ስርዓት ነጠላ ቢኖራችሁ ደግሞ የበለጠ ውብ ትሆናላችሁ ለወደፊት ይሄም ቢታሰብብበት 🎉ፈጣሪ በቤቱ ያጽናችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምወዳችሁ ወንድሞቼ❤
@hibertlema3575
@hibertlema3575 9 месяцев назад
የኔ ወንድሞች ተባረኩ ልቦና ይስጣቸውና !ጊዜ የለም ተመልሰው ለንስሀ ያብቃቸው
@Ethio-Blink
@Ethio-Blink 9 месяцев назад
ተባረኩ ወንድሞቼ... እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
@rahealabraham3819
@rahealabraham3819 9 месяцев назад
የኔ ዘመን ሀዋርያት በቤቱ ያጽናልን በርቱልን❤
@ራኬብ-ዀ5ደ
@ራኬብ-ዀ5ደ 9 месяцев назад
አዎ በሀሰተኛው ኢየሱስ ስም እውነተኛውን እየሱስ አትሸፍኑ መናፍቃን።
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 9 месяцев назад
❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 месяцев назад
ተባረኩ የኛ እቁ ልጆች እነሱንም ልቦና ሰቷቸው ተፀፅተው ወደ ቤታቸው ለመምጣት ያብቃቸው ጌታ ኢየሱስ ሆይ ልጆችህን ጎብኚ❤❤❤❤
@betty8479
@betty8479 9 месяцев назад
የድንግል ማርያም ፍሬዎች ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በርቱልን ❤❤
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 9 месяцев назад
የእኔ ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ እናተን ስለስጠን አመስግነዋለሁ እንደእናተ አይነት ያብዛልን በጣም ነው እምወዳችሁ የእኔ ውድ ወንድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሃን እምዬ እናቴ አትለያችሁ የእኔ ባለማሕተቦች 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagimWinner-f9y
@DagimWinner-f9y 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@sifansifan3546
@sifansifan3546 9 месяцев назад
የኛ ብርቱዎች በቤቱ ኑሩልን 🥰🥰
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤
@selamselam8035
@selamselam8035 9 месяцев назад
እናንተ ማለት ልዩ የኦርቶዶክስ እንቁ ወጣቶች❤ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ
@Zedebregenete
@Zedebregenete 9 месяцев назад
የመጀመሪያው ቪወርና ላይክ እኔ ነኝ😊
@misrach2350
@misrach2350 9 месяцев назад
ውንድሞቸበእናንተ፣ትምህርትበእምነተ፥እንድፅናአድረጋችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱያፅናችሁ ፀጋውንያብዛላችሁ ፣በጣምነው፡የምውዳችሁ፣በክርስቶስፍቅር❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋⛪⛪⛪⛪🙏
@zeniworku7388
@zeniworku7388 9 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች
@Adisutesefa
@Adisutesefa 7 месяцев назад
.እግዚሀብሄር ይርዳቸው ይመጣሉ ሆዳቸው ሲሞላ ህሊናቸው ይጠይቃቸዋል ያውቁታል እውነቱን
@betty2042
@betty2042 9 месяцев назад
አግዚአብሔር ይባርካቹ ተዋህዶን የመሰለች የነፍስ ማረፊያ ትቶ ሲቅበዘበዙ መኖር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 9 месяцев назад
ወንድሞች ቃልይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር የጠፉትን ወደእዉነቱ ይመልሳቸዉ በርቱ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 9 месяцев назад
የዘመኑ ሐዋርያት ናችሁ ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Tsebelemaryam
@Tsebelemaryam 9 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ዘበናችሁን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 9 месяцев назад
ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 месяцев назад
ዉይ ወንድሞቼ ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ በዚህ እድሚያችሁ ሃይማኖታችሁን በእዉቀት ለያዛችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ምስጋና ይገባል ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሜን
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 9 месяцев назад
ዶግማ ውን ለተረዳ ሰው በፍፁም ኦርቶዶክስን አይተውም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አለት ላይ ነው የተመሰረተችው ሰው እንዴት ወደ 46000 ቦታ ለተከፋፈለ መሰረት ወደሌለው እምነት ይሄዳል
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 9 месяцев назад
ሠማይንና ምድር ያለ ምሶሶ ያቆመ አምላካችንና መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችው የድንል ማርያም ልጅ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 9 месяцев назад
የኔ እንቁ የተዋህዶ ልጆችሸር ኢዮባ አቡ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 9 месяцев назад
Enameseginalen ahun legnam moral honachun hulem geta bilen weten milut lay sirubet kezi bewala afachewin endyizu tebarekulign
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን
@HcHc-m6q
@HcHc-m6q 9 месяцев назад
ወንድሞች ቃለ ህይወት የሰማልን ስወዳችሁ🥰🥰🥰
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 5 месяцев назад
ኢዮብ የምትባል ልጅ ግን እግዚአብሔር አትፈራም ሰው ለማዳን ብለህ ትለፋለህ ግን የሰው ነፍስ እያጠፋህ መሆኑ እውቅ በውስጥ የምታርገው ነገር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ከአፍ ክርስትና መሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
ተዋህዶ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ የሚላት በፈተናዋ የማትወድቅ ሙሽራዋ ጉልላትዋን ክርስቶስ በፍቅር አምልኮዋ እለት እለት ናና ማራናታ እያለች የምታመልክ ውድ ንፁ ሃይማኖት ናት ❤ የቅዱሳን ገድላቸውን ለልጆችዋ ጽናት በመከራ በፈተና በርሐብ በጥማት ሁሉ እንዲፀኑላት እያስተማረች ታበረታለች :: መናፍቃን የሐሰተኛው መሲህ መንገዱን ጠራጊ ስለሆኑ ፈተናም የለም ሁሌ በአዳራሽ ጭፈራና ደስታ ነው ያለው 😢 ማራናታ ናልን ጌታ ስለሁሉም ማስተዋልን ያደለን
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 9 месяцев назад
ኧረ አቡዬ ምን አይነት ሃሳብ የምታነሳው keep it up!!!!!!
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 9 месяцев назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@MemeMomo-gi8nf
@MemeMomo-gi8nf 9 месяцев назад
Ufffff indawi mini laderigachew geta iyesusi kiristiyosi be idime Ina be Tena balachubeti yitebikachew wudoche emebirehani alew ti belachew TEBAREKU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emmyderbew5998
@emmyderbew5998 9 месяцев назад
እውነት ነው እባካችሁ ወደ ቤተክርስቲያን ኑ በፍቅር እንጠብቃችኋለን🙏🙏🙏
@mazenpromobil5539
@mazenpromobil5539 9 месяцев назад
ተባረኩ ወንድሞች በናንተ በዙ ተጠቅሜለሁ❤❤❤❤
@yordanosgebremariam6000
@yordanosgebremariam6000 9 месяцев назад
እዝራና ፅጌሬዳ ሞራል ሆኑን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 9 месяцев назад
በርቱ ደስ ትላላቹ ወንድሞች 😍 ኢሄ እዮብ የሚባለውን ልጅ ወንድምሽ ነው ብለው ይጠይቁኛል ምናችን ነው የሚመሳሰለው ይሆን 🤔🤭 እኔ የማቀው እዚሁ ሚዲያላይ ነው 😀
@misrach2350
@misrach2350 9 месяцев назад
መንፈሳዊ፣ውንድመነውበያቸው😂😂❤❤
@NIQIYA_tube
@NIQIYA_tube 9 месяцев назад
እህቴ😂
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta Месяц назад
እዉነት በጣም ያሳቅኝ 😆😆😆😆😆 እዩጪፋ 😆😆😆😆😆😆😆😆 ተዋህዶስላደር ግክኝ አምላክ ተመስገን ልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LemlemAga
@LemlemAga 9 месяцев назад
Ytewahido enkuwochi bertulin enwdachualen mdanialem yitebkachu❤❤❤
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 3 месяца назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤ወድሞቸ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤🙏
@EOTC_React
@EOTC_React 9 месяцев назад
❤❤🎉🎉😂
@tigisteadanich
@tigisteadanich 9 месяцев назад
እድሜ ይስጣቹ በዉ ነቱ ቃለህይዋት ያሰማልን በርቱልን ጀግኖች❤❤❤❤❤❤እቁ ናቹህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 месяцев назад
አቡዬ እዮባ ወንድሞቼ❤❤❤ የኛም ምርጦች በቤቱ ያፅናን
@kasu3477
@kasu3477 8 месяцев назад
የኛ ብርቱዎች ከዚ በላይ የምታገለግሉበትን ብርታት ፀጋውን ያብዛላቹ ወድሞቼ ❤❤❤❤
@RgbRgb-pj5bh
@RgbRgb-pj5bh 9 месяцев назад
ኢዮባየ አቡየ ሰወዳቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት መልካም የድህነት ጥሪ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@MollaKelemu
@MollaKelemu 2 месяца назад
እምየኦርቶዶክስ ዘላለም ትኑር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@merondemis
@merondemis 8 месяцев назад
Bertulen yene tewdajoch❤❤❤
@MimiMaklit
@MimiMaklit 6 месяцев назад
ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር
@melesebelay3070
@melesebelay3070 Месяц назад
እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም ኦርቶዶክስ መታደስ እንዳለባት አምናለሁ። ጸበል፣ ታቦት፣ ጾም፣ ገድላት ፣ ድርሳናት፣ ሌሎችም ግልጸኝነት ያስፈልጋት።
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን በራቱ ተበራቱ ወንድሞቼ ማራያምን ስሰማቹ ሌቤ ደስ ይለዋል❤❤❤❤
@abisinia2771
@abisinia2771 9 месяцев назад
የህንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለሁሌት ከፍለዋልኮ😢 የታደሰች ኦርቶዶክስ እና ያልታደሰች ኦርቶዶክስ ብለው😢 ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ አይሰራም😢
@jembia7857
@jembia7857 9 месяцев назад
ተባረኩ የተዋህዶን እምነት ሳይረዱ እኮ ነው ዝም ብለው መድሀንያለም እውነቱን ይግለፅላቸው
@Tube-rv4no
@Tube-rv4no 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ተባረኩልን❤
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 9 месяцев назад
ኢየሱስ ስላሉ ሳይሆን አማላጅ ነዉ ፍጡር ነዉ ወንድሞች አሉት ስላሉ ነዉ የተገፉት
@isayaswoldesilassie8746
@isayaswoldesilassie8746 9 месяцев назад
zemenachhu ybarek yagelglot zemenachhu ybarek
@komaistekle4512
@komaistekle4512 9 месяцев назад
እንኳዕ ዳሓን መፃኩም የተዋህዶ እንቆች😍🥰እናንተ ሳይ ልቤ በሀሴት እንዴት እንዲሞላ በእውነት ለናንተ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም🙏
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 9 месяцев назад
አቡ አንተ በምትሰጠን ትምህርት በጣም ነው የምንማርበት ተባረክ እድሜህን ያርዝመው
@MulukenAsefa-y2i
@MulukenAsefa-y2i 9 месяцев назад
ያለነው እንጸናለን የሄዱት ይመጣሉ።ተበባረኩ ወንድሞቻቸን❤በርቱ🥰🥰
@TashaleBalay-jw9cy
@TashaleBalay-jw9cy 9 месяцев назад
ተባረኩ ወንድሞቼ ❤❤❤ መልካም የገና በዓል ይሁንለችው🙏
@Maletube-nh6oy
@Maletube-nh6oy 5 месяцев назад
የእኛ እንቁዎች እኛ ከእናንተ ብዙ ተምረናል:: እግዝአብሔር ይመስገን ገና ብዙም እንማራለን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚአብሔር
@mulumulanish9038
@mulumulanish9038 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የተዋህዶ እንቁዎች ❤❤❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 9 месяцев назад
Tebareku EGZEABEIR yenanten aynet wetatochn yebzaln ema birhan tetabkachu❤❤❤❤❤❤
@HaymiyeMariym
@HaymiyeMariym 9 месяцев назад
ለኛ ለተዋህዶ ልጆች እናንተ እግሮቻችን ምታፀኑ እንቁ የተዋህዶ መምህራኖቻችን ናችው ትምህርታችው ለሄዱት ብቻ አይደለም ለኛ ላለነው ነው የማርያም ልጂ ጌታ ነን መዳሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ ለ፲፪ ሀዋራወች የሰጣቸውን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ በ፼፼፼፼ ይሢጣችው በርቱ❤❤❤❤
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 9 месяцев назад
ቤተሰቦቻቹ እንዴት ይኮሩባቹ ይሆን እኔ በናንተ እንዲ ከኮራውባቹ❤❤❤
@marthasisay4318
@marthasisay4318 8 месяцев назад
ክርስቶስ ስንል ተገፋን ሚሉት እኮ ሀሰተኛውን ክርስቶስ ስለሚሉ ነው እኛ ደግሞ እውነተኛውን ክርስቶስ ስለምናቀው አሁንም በሀሰት ስሙን ቀለል ሚያረጉ ካሉ መገፋታቸው ማይቀር ነው
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 8 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እውነተኛይት መንገድ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asefnak4764
@asefnak4764 9 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4DNEXYJKn8c.htmlsi=A7_t5VusaGIWcS4U Pepepe mekere motehal ante eko atemkere haymanotegna
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
ከዚህ በላይ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ❤❤❤
@betelehemdessie1305
@betelehemdessie1305 8 месяцев назад
እረ እቺ ዘርፌ የምትባለው ጉድ ኦርቶዶክስ ሆኜ ሱሰኛ ነበርኩ ያለችውን አስተምህሮቱ ሱስ የማስጣል ሀይል የለውም ምናምን ያለችበትን ድራማ ንገሯት እስቲ
@Zedebregenete
@Zedebregenete 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ትለያላቹ🥰🥰
@WolelaSolomon
@WolelaSolomon 8 месяцев назад
Asmesay hula wendimun yemitela nefse geday nw eyale mexhaf qidus.menafq eyalachu yemitisadebu ahun demo amang nen lemalet titralachu.Orthodox bexega nw midanewu eskalalech dires yehaset timihrt teqelaqlobachuwal.
@kasilas498
@kasilas498 9 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ ጊዜው የተዋህዶ ነው ዘንዶውም እያጓራ ነው
@Biniamafewerki-il4rv
@Biniamafewerki-il4rv 9 месяцев назад
❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ክርስቶስ በመሰረታት አንዲት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ምግባር ምስጢራት እና ሀይማኖት ስናስተባብር ብቻ የዘላለም ህይወት እናገኛለን በተረፈ በጥልቁ ማህበርተኞች ሉተር ካልቪን እና ዊዚንግሊ የተቋቋሙት የሰይጣን ማህበርተኞች መጨረሻቸው እሳትና ዲን ነው በርግጥ መጨረሻችን እንዲያምር በፀሎት ልንበረታ ይገባል አብ ያልተከለው ወደኔ አይመጣም እንዳለ አምላካችን ክርስቶስ እናም እናስተውል ሰይጣን ሊቀመላዕክት ይሁዳም ሀዋርያ ነበር እናም ቅድስት ስላሴ መጨረሻችንን ያሳምርልን የጠፉት ወገኖቻችን ልብ ሰጥቶ ህይወታቸውን እንዲያተርፉ ይፍቀድላቸው እንላለን
Далее
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 107 тыс.
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 1,5 млн