Тёмный

ይድረስ ለፓስተር ዳዊት ሞላልኝና ለፓስተር ታሪኩ ቴዎድሮስ 

Ermias Abebe Official
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 617   
@samiatresso6544
@samiatresso6544 3 года назад
ኤርሚ ተባርክ ሁሌም በእውነት ላይ ቆመህ ወንጌልን ስለምትሰብክ ስላንተ እግዛብሄር ክብሩን ይውሰድ !!!!!
@lovekingdom6086
@lovekingdom6086 3 года назад
ሰላም ኤርሚ ትምህርቶቺህን በ facebook አንድሁም በ youtube ላይ ሁሌ ብትለቅልን መልካም ነዉ
@samet6277
@samet6277 3 года назад
አንተን ያስነሳል እግዚአብሔር ስሙ ይበረክ እግዚአብሔር ይበርክ ተበረክ ወንድሜ
@kumebullo368
@kumebullo368 3 года назад
ኤርምዬ ገታይባርክ አንተን🙏🙏💕🕊🌷
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 3 года назад
“የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥2
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 года назад
ፓስተር ዳዊት እና ፓስተር ታሪኩ መልስ ስጡ ኤርማያስ ለመወደድ ሳይሆን ለእውነት የቆመ ወድማችን ነው ::
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 3 года назад
ለምን ለምን መች ስራ አጡና፡ ምን በወጣቸው፡ እሱ ማነው በተንጨረጨረ ቁጥር መልስ ሃሃሃሃሃሃሃሀሀሀሀሀሀሀ
@achukagirma1131
@achukagirma1131 3 года назад
@@jesusisthewaythetruththeli2106 you will go to the same fire 🔥 with the False preachers you love! There God is there stomach! GOD IS WITH ERMIAS!
@mael1884
@mael1884 3 года назад
When I was a child I spoke like a child.we use to argue about words in the church when we first met christ.when are we going to grow up
@supertime7030
@supertime7030 3 года назад
I think you have to be Jesus follower not human It is human he may be in false track
@mulugetamesfin9190
@mulugetamesfin9190 3 года назад
ኤርሚ ጸጋ ይብዛልህ በርታ ወንጌል ይለውጣል በጣም ሲያወዛግቡን ነበር
@librameja5283
@librameja5283 3 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙏🏻
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 3 года назад
“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16
@josedemeke4921
@josedemeke4921 3 года назад
አሜን አሜን አሜን !!!
@ስታየውኢየሱስጌታነው
ዘመንክ ይለምልም ተባረክ ልጆችክ ቤትክ ትዳርክ እኛ የምንከተለው የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ነው ስለኛ ዋጋ ይከፈለው እሱንን ብቻ ማየት ይሁንልንን አሜንን
@abrish3316
@abrish3316 3 года назад
ፓሰተር ዳዊት 0911206967
@teklezgitsegay3917
@teklezgitsegay3917 3 года назад
Brother Ermiyas the God of heven is on your side ayzoh.
@teklezgitsegay3917
@teklezgitsegay3917 3 года назад
That is true with out me the Bible says you can do nothing.
@teklezgitsegay3917
@teklezgitsegay3917 3 года назад
Amen for ever.
@mikiyashaile8963
@mikiyashaile8963 3 года назад
Zemenh ylemelm
@getachewtadesse7222
@getachewtadesse7222 3 года назад
ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ እነዚ የቸርች ኢንቨስትመንተ ላይ የተሰማሩ እኮ ናቸው they don’t deserve the title of apostle
@bettybbc777
@bettybbc777 3 года назад
የሚያመቻምች ፓስተር በዝቷል ....አንተ ግን እግዚአብሔር ይባርክ
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 года назад
Very true 👍
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
ስለዚህ የእየሱስ ስጋ ኬት መጣ?
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@@bilenniguse8737 ከድንግል ነዋ የተዋሐደው
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
@@ኢትዮጵያንለኢየሱስ ጥሩ ስጋው ከቅድስት ድንግል ማርያም ከተዎሃደ እንደ ኤርሚያስ ያሉ ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ ሁሉም አጥያት ሰርተዎል ብለው ማርያምም የዛ አጥያት ቀማሽ ከሆነች እየሱስም አጥያት አለበት ማለት ነው?
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
እራሱም እያመቻመቸህ ነው
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 3 года назад
ኤርሚያስ እኔ በግሌ እያዘንኩልህ ነው፡፡ አካሄድህ ጥሩ አይደለም፡፡ የሚሰማህ ከሆነ ብዙ ማስተካከል የሚገባህ ነገር አለ፡፡ እባክህን ከቅርብ ያሉህን ወዳጆች አማክር፡፡ ሰውን ተችተህ ማስተካከል አትችልም በፍቅር አስተምረህ ካልሆነ፡፡ ሰው ሲደሰት የሚያስቆጣህ ከሆነ ይህ ከእ/ር አይደለም፡፡ ኢየሱስ እኛ እንድንደሰት እሱ አዘነ እንጂ በህይወት ዘመናችን እያዘንን እንድንኖር አይደለም፡፡ የሚገርመኝ አንተ ጳውሎስ በጌታ የሆኑትን ሲያሳድድ የነበረው ለህግና ለሀይማኖቱ ብሎ ነው ታዲያ ጌታን ሲያገኝ ከማሳደድ በፍቅር ተሰደደ፡ አንተም እንዲህ ወንድሞችን እያሳደድክ ጌታ ተገልጦ ተው እንዲልህ ከፈለክ አንዴ ተገልጧልና ይከብድብሀል፡፡ እናክህ ተው፡ የፍቅርን ወንጌል ስበክ
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Speak the truth brother or sister
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
አትታመም ይላል ግን እነሱ ሲያማቸው ወደ ውጭ ለህክምና ይሄዳሉ መታመማቸውንም ለማንም አይናገሩም ከትምህርታቸው ጋር እንዳይጋጭባቸውና ዋጋ እንዳያሳጣባቸው። ስንቱ በበሽታ ተሰቃየ የሞተም ይኖራል እግዚአብሄር ግን ሀሉን ያያል ይፈርዳል።
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
ምን አለ ኤርሚያስ ጋ ቢያመጧቸው ወዳው ይድኑ ነበር
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 3 года назад
Geta yirdan
@godislove1134
@godislove1134 3 года назад
Atitamemum ayilum entamemalen gin fewsachin yetsena new yemilut bemgrfu kusil tefwsenal new yemilut
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
ኤርሚያስ አቃቂር እያወጣ ይምራቸው ነበር የምድራችን ንፁህ አጥያት የሌለበት ሰው ነው እሱጋ አምጧቸው
@dawit8699
@dawit8699 3 года назад
ኢየሱስ ማለት ውስጥ ያለው ነው የሚለውን ትምህርት ለምታምኑ ኢየሱስ ስለሀጣያቴ ደሙን አፈሰሰልኝ ወይስ ኢየሱስ ደም አፈሰሰልኝ ነው ? ደሙን ካላችሁ እና ኢየሱስ ያለው ውስጥ ነው ካላችሁ ውስጥ ያለው መንፍስ ደም አለው እንዴ ? ? ስጋውስ የኢየሱስ ካልሆነ የማን ነው ? እናንተስ ያላችሁት ውስጥ ነው ማለት ነው ? በስጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ ሲል ስጋችን የእኛ እንደሆነ እየተናገረ አይደለምን ?? እንደ ወንጌላዊ ኤርሚያ አይነት ሰው እና ስጦታ ባይኖር ሰይጣን እንዴት ደስ ባለው ነበር ?
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 года назад
God bless you
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 3 года назад
“እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥” - ዕብራውያን 10፥19-20
@samuelbiruke6237
@samuelbiruke6237 3 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ። 1ኛ ዮሐ 4:3 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ኤርሚያስ ትውልዱ የሽምጥ እየጋለበ ነው ቢሰማህም ባይሰማህም ማስተማርህን ቀጥል ጥረትህን በጣም አደንቃለሁ አበረታታለሁ ተባረክ በብዙ!
@emeba951
@emeba951 3 года назад
ኤርሚ ፍፁም የሆነ እምነትና ትምህርት የሰጠህና ለእኛም አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ !
@nebiathabte6580
@nebiathabte6580 3 года назад
ኤርሚ ጌታ በብዙ አብዝቶ ይባርክህ🙏 የሚያሳዝነው ትውልዱን ማስናከላቸው ነው አንተ የቻልካውን ያህል ትጥራለህ ተባረክ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን🙏💕🙏💕
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
ስለዚህ የእየሱስ ስጋ ከት መጣ?
@brhanezerabkurk1789
@brhanezerabkurk1789 3 года назад
y.kristos.wetader.neh.gifabet.god.blees.you.haw
@ቆንጅት-ቈ8ጐ
@ቆንጅት-ቈ8ጐ 3 года назад
God bless you ermi ወደጆች ሆይ መንፈስን ሁሉ እትመኑ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆና መርምሩ ። ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና። የእግዚአብሔር ን መንፈስ በዚህ ተውቀለችሁ። እየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጠ የሚተመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው እየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጠ የማይተመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም ። ይህም የክርስቶስ ተቀዋሚው መንፈስ ነው ይህም እንዲመጠ ሰምተችኋል አሁንም እንኳ በዓለም አለ። 1ኛ ዮሐ 4 :1-3
@misikirfiseha6520
@misikirfiseha6520 Год назад
ዬናታን እየሱስ ከማርያም ስጋ አልነሳም ብሎ ሲናገር አሜን ትላለህ አደል
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 3 года назад
አንተ ግን በጌታ ፀጋ በርታ ፀጋው ይጠብቅህ እውነቱን ከመናገር ዝም አትበል::
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
ህዝቡን ለማደናገር ቃሉን በመናገር ይጀምራል ከዛ ግን አፍራሽ የሆነ ይናገራል ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማያምን ሁሉ የስህተት ትምህርት ነው።
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
የእየሱስ ስጋ ኬት መጣ?
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 3 года назад
ኡኡኡኡ Japii የሚባለው ሰው እግዚአብሄር ይገስጽህ ያጋንንት ትምህትት 😥😥😥😥😥
@godislove1134
@godislove1134 3 года назад
Yet tawkiwalsh japin werga
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 3 года назад
@@godislove1134 anchim antem yeseyitan timihirt degafi neh nesh geta yigesisi yigesisish
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ይላል ቃሉ በርታ ወንድሜ ኤርሚያስ ።
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 3 года назад
የሰማል
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 года назад
በምድራዊ ጥቅም የተበተቡ ናቸው የጌታን ነገር ቀሎባቸዋል ትውልዱ ወንጌልን እንዳይቀበል እንዳይድን መሰናክል ሆነዋል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
@asmelashtadesse
@asmelashtadesse 3 года назад
ፓስተር ጃፕ ስያስተምር ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ በዝህ ምድር ላይ ስመላለስ ያድግ የነበረው 5 ፣ 10 ፤ 15 ፣…. ያለው ሰውኛ ማንነቱ ነው ፡፡ ኢየሱስ ፍጹም አምላካዊ ማንነቱ አምላክ ስለሆነ ልያድግም ልጨምርም አይችል የጃፕ እሰተምሮ ስህተት አለው ብዬ አልበይንም የደረሰበት ስላልደረስኩ እናንተም ከምፍረድ መጄመርያ ቀርባችሁ መጀመርያ ፓስተር ጃፕን አነጋግሩት ትችትማ እውቀት ወይም አውነት ልሆን አይችልም ፡፡
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 года назад
አሁን ምን dislike ምያስደርግ ነገር ኖሮ ነው።dislike ምታረጉት በእርግጠኝነት እውነት እንዳይወጣ የምትፈልጉ ሰው መሆናችሁና በንቆላዌን ትምህርት የምትመሩ እንደሆናች እወቁ።ኤርም እግዚአብሔር ይባርክክ! ለዝህ ትዉልድ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላክ ሐዋርያ ነህ።
@sibistesibiste3071
@sibistesibiste3071 3 года назад
brother , some people don't even know what it is,...
@tesfayeabera9614
@tesfayeabera9614 3 года назад
እረ ልክ ነህ ጳውሎስ ድንኳን እየሰፋ ነው እንዳልከብድባቸው ውጪ ሲመጡ ቀዳዳ ጫማ አርገው ያገለግላሉ ከዛ በረከት ነው ብለው ይገዙለታል
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 года назад
ወደ ጢሞቴዎስ 3 ፣ 16 ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት የሕያው እግዚአብሔርም ቤት ከርስቲያን ነው ።እግዚአብሔርንም የመምሰል ምስጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው። በሥጋ የተገለጠ በመንፈስ የፀደቀ ለመላእክት የታየ በአሕዛብ የተሰበከ በዓለም የታመነ በክብር ያረገ ። ሀሌሉያ ክብር ለታረደው በግ የነፍሳችን ቤዛ ስሙ ይክበር ይመስገን እየሱስ ጌታ ነው።
@yordisemere7267
@yordisemere7267 3 года назад
God bless you dear! Keep going you helps us to open our eyes.
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 3 года назад
ለእግዚአብሔር ቤት ያለህን ቅናት እደንቅሀለዉ ተባረክ
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
ምኑ ነው ቅንአት ምቀኛ ነው ሲጀመር የሰዎችን እግር የሚከተል የራሱ አቋም የሌለው ውሸታም እውነትን ከፈለገ ከራሱ ሚስት እስኪ ይጀምር
@safwanakalba5024
@safwanakalba5024 3 года назад
እበክህ እበክህ እበክህ እበክህ እበክህ እበክህ አውቀለሁ አውቀለው እየልክ ጦርነት አትቀስቅስ ማንም የሰረውን የጭደል አንተ ስለ መፅሐፍ ቅድስ ትንሽ መውቅ ትችለለህ ሼር ሼር አዲርጉ እየልክ የኃይማኖት ጦርነት አትቀስቅስ ነብያቶችን ስለተቀውምክ ራስህን ፉፁም አርገህ አትቁጠር እበክህ አትሰደብ
@safwanakalba5024
@safwanakalba5024 3 года назад
እበክህ አተፈጀ አበክህ እበክህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናለው ጦርነት አትቀስቅስ
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 3 года назад
ኤርሚዬ ተባረክ። ዛሬ በጣም ለወንጌል እንቅፋት እየሆኑብን ያሉ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች በብዛት እየወጡ ነው። በተለይ ህይወታቸው ለአህዛብ መሰናከያ ወደ ጌታ እንዳይመጡ አሰናካዮች ናቸው። የእነ ቢዮንሴን አለባበስ ቤ/ክ ከገባ ቆየ። ቤቢሻወር፣ ሰርግ ፣ ልደት እያሉ የቸርችን ገጽታ በአለማዊ ፋሽን በከሉት። በእኛ የተነሳ ክርስቶስ ይሰደባል የተባለው ይኸው ነው።
@ለሺድተኸርቁደሳለኝ
ኤርሚ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይቀደስ ብዙ ጊዜ እየሆነ ያለው ችግር ስመለከት ማነው የሚገስፀን በማለት ውስጤ ያዝን ነበር እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ቅሬታዎች አሉት ተባረክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ቀጥል
@sarayakob4169
@sarayakob4169 3 года назад
ወንድሜ ይህ ልክ አይደለም ብለህ ትክክለኛውን ይህ እንዲህ ነው ብለህ አስተምረን እያነፃፀርክ ከመፅሀፉ ቅዱስ እውነቱን ብቻ አስተምር ኦርቶዶክስ ፔንጤ እያልክ አታወዳድር እውነቱን ብቻ አስተምር እባክህን የሚጠቅመንን።
@tzt1964
@tzt1964 3 года назад
ወንድም ኤርምያስ ሰላም ላንተ ይሁን ምንም እንኳን ባንተዋወቅ እኔ ላውቅህ እወዳለሁ አንተ ከየትኛው ወገን ነህ እራስህን ግልጽ አድርግና ከዛ ስለምታምነው እምነት በሶስት አካል የምተለውን ስላሴአዊ ትምህርት አንተ እንደገባህ አስተምርና ከዛ የሚሰሙህ ከሚሰሙት ጋር አመዛዝነው እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እንደ እ/ር ቃል ይመዝናሉ :: አሁን እንኳን በዚህ ቪድዮህ ላይ እኔ ከኦርቶዶክስም ከዚህም በወንጌላዊነት አገለግላለሁ ብለሀል ወይ ኦርቶዶክስ ነኝ ወይ ደግሞ ክርስቲያን ነኝ በለንና የየትኛው መረዳት እነዳለህ እንወቅ አሁን ከሰማነው ከ ጃፒ አስተምህሮ በኔ በኩል ስህተት ነው ብየ እንዳልል አንተም ብትሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆኖ በምድር እንደተመላለሰ አምናለሁ ብለሀል እሱም እንዲሁ እንዲሁም እያስተማረ ነው ሰለዚህ አስተምህሮው እውነት ነው ሠው ሙሉ መረዳት እንዲኖረው ሙሉውን ሀሳብ መስማት አለባቸው እሱ ከተናገራት ጥቂት ቃል ውስጥ ምንም ስህተት አላገኘሁም በኔ በኩል ነው አንተ አሁን ብዙ ከተናገረካቸው ነገሮች ውስጥ ብዙ ስህተት ሰማሁ አንደኛ እ/ር በሶስት አካል ተገልጿል ያልከው ሥላሤ የሚለውን አሰተምህሮ ከየት ነው ያገኘኸው ይህ አባባል መፅ/ቅዱስ ውስጥ የለም ካለ ደግሞ ከላይ እንደጠቀስኩት ያንተን መረዳት በመፅሀፍ /ቅዱስ የተደገፈ አስተምህሮ አቅረብ እና ሰው ልዩነቱን ይወቅ አሁን ስንት ሰዎችን እያወገዝክ ነው እኮ ጃፒን ብቻ አይደለም እየተቃወምክ ያለኸው ማነው ጴንጤ ማነው ሙሉወንጌል ማነው ኦርቶዶክስ ማነው ሐዋርያ ማነው ነብይ እነ ማን ናቸው ፓስተሮች ግልጽ አይደለም በኔ መስፍርት ያልካቸው በሙሉ ማናቸውም በክርስቲያን መስፍርት አላካትታቸውም ክርስቲያን ማለት በእየሱስ ክረስቶስ በስጋ መገለጥ ስለ ሰዎች ሀጥያት የሞተ ከሙታን የተነሳ በመንፈስ ያረገ ብሎ በእየሱስ ከርስቶስ የሚያምንና በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር ማለት ነው ክርስቲያን ማለት ደግሞ ክርስቶሳዊያን ማለት ነው እየሱስ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው በሎ የሚያምን ማለት ነው (ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ) :: በመጨረሻ ላይ ስላቀረብከው ወንድም ከእ/ር አትጠብቁ ስላለው ወንድም ግን በኔ በኩል ጥያቄ አለኝ ቢቻልህ ሊንኩን አስቀምጥ ሰዎች በደንብ አስተምህሮውን እንዲመረምሩ እላለሁ በወንድማዊ ፍቅር ተባረክ :: ወንድም ፀጋዬ
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 года назад
ኤርሚ ትጋትህ ደስ የሚል ነው ለክርስቶስ ወንጌል ያለህ ቅናት ተባረክ በብዙ
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
ብዙ ባታሞግስ ጥሩ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚለን መርምሩ ስለዚህ መመርመር አለብህ
@aklilubashe7377
@aklilubashe7377 3 года назад
ሃሜት እንጅ ይህ ምክር አይደለም ።ስም ሳይጠቅስ ማስተማር ይችላል
@bilenniguse8737
@bilenniguse8737 3 года назад
@@aklilubashe7377 እሱ እራሱ ማን ነው?ስለሰው የሚፈተፈተው
@Adam-qw9mr
@Adam-qw9mr 3 года назад
ጃፒ ያለው እየሱስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው። የእየሱስ ክርስቶስ ከሰውነቱ ባለፈ አምላካዊ ማንነቱን ነው። መናገር የፈለገው ። ሰው መሆኑ አልካደም 😇 መጀመሪያ ሰው መሆኑን በደንብ አሰረግጦ ተናግሯል ? አንተም አምላክነቱን አሰተምር ብትባል። ? ከእንግዲህ በኋላ ክርስቶስ በሥጋ አላውቀውም ልትል ትችላለህ😇 ታድያ ሰው መሆኑን ካድክ ማለት አይደለም ።
@woldemariam3498
@woldemariam3498 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
@abiy1997
@abiy1997 3 года назад
ወንድሜ ኤርምያስ ከ 81አሀዱ ቅዱስ መጽሐፍ ወደ 66 books የወሰደህ ምን ይሆን። እኔ በኢየሱስ ሐይል ነፃ ወጥቻለሁ። only a few have a chance to escape from Protestant jail. ወንድሜ ምስጢርን የሚገልፅ ዓምላክ በሰማይ ቤት አለ እንበል 12።
@jemo5716
@jemo5716 3 года назад
እኔ እንደዚ ሐቁን ሥትናገር ማለቴ እዉነቱን ሥትናገር ነዉ ዉሥጤ ሐሤት ያደርጋል ማለቴ አሑንም ወደ ንሥሐ የሣቱትን መልሣቸዉ። የዘንድሮ ፓሥተሮች በገንዘብ ሠክረዋል። ፓሥተር ታሪኩ የዛሬ 17,18 አመት የነበረዉ ፀጋ አሑን ግን ሠክረዋል ።
@workafrhuanley3996
@workafrhuanley3996 Год назад
ጌታ ኢየሱስ በደሙ እስከ ቤተስብሕ ይሸፍ ንሕ የጥበብና የመገለጥ መንፈስ ይጨምርልሕ
@bluedropsltd1212
@bluedropsltd1212 3 года назад
ፉክቻችን ስህተቶቻችን ትዕቢታችን የቅዠት ትንቢቶቻችን እርስ በርስ አለመቀባበላችን አለመደማመጣችን ንጉሱ የሞተልን ተደብቆ ቤተ እምነቱ ሰው ሰው ስጋ ስጋ ሲሸት ወንጌሉ ሲቀያየጥ ለራስ እንዲመች ት/ት ሲዘጋጅ ሰዎች እ/ርን በሰው ት/ት ብቻ መፍራት በዚህ አዲስ ኪዳን የፀጋ ዘመን እያለን በሀይል ሀይሉ በሙላት አለመገለጥ ትውልድን በምድራዊ ድሎት ት/ት ብቻ ማንጠልጠል ለምሳሌዎች የሚሆኑ አገልጋይ መመንመን አንዱ ሲቆጣ ሌላው አለመስማት አለመከባበር የበጎች እረኛ እስኪገለጥ ወንጌሉን በህብረት ላለማድረስ መተራመስ ዋጋው የሰው ሁሉ በእጁ እንደሆነ አለማስተዋል መገለማመጡ እርስ በርስ መበላላቱ ክብር ከሰው መፈለግ ኸረ እንደው ወዴት እየሄድን ነው?? ምን አይነት ወንጌል አድኖን እኛ ጋር ሲደር ነቀፌታ የበዛው ህይወት አቅም የሌለው ሀይል የማይገለጥበት ህይወታችን የማያወራበት ንግግራችን የበዛበት ዘመን ....ገብተን የማናስገባ በር ይዘን የምንተናነቅ የጩኸት የፉጨት የብዛት ትውልድን ማብዛት በእምነት ሳይሆን በግድ በጩኸት እንዲዋሀድ ማድረግ ብቻ ከእናንተ ብዙዎቻቹ አስተማሪዎች አይሁኑ ይላልና አስቡበት ......አስተማሪዎች ነን ባዮች። አትንኩኝ ባዮችን የበጎች እረኛ እንደ ቃሉ ያልሆነውን ሁሉ በመንሹ እየነካ ማጣራቱ አይቀርምና ደግማቹ አስቡበት በእ/ር ከመተፋት ከቅዱሱ እ/ር ጋር መጣላት መድቀቅ ነውና ...
@shola7687
@shola7687 3 года назад
ኤርሚ አሳዘንከኝ እንደዚህ አትናደድ እውነትህን ነው ጴንጤ ውጥንቅጡ ጠፍቷል ግን እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
@samiatresso6544
@samiatresso6544 3 года назад
እውነት ካላቹ ውጡና መልስ ስጡ እናንተ የሀሰት አስተማሪዎች !
@solona2000
@solona2000 2 года назад
ሆዲቸው አምላካቸው ...... ክብራቸው በነውራቸው ላይ የሆኑትን በደንብ ንገርልኝ ። የጌታን ቤት የንግድና የወንበዴ ዋሻ ላደረጉ ፣ ሁለት ጊዜ የሞቱ ፣ የክህደት ኑፋቄ አሾልከው ያስገቡ ፣ በ2 ንፋስ የተፍገመገሙ ፣ የሁለት ጌታ ባሪያዎች በ2 እግር አንካሶች :: በገንዝብ የድንዛዜ መንፈስ የገባባቸው መጨረሻው ጥፋት ያገኛቸው ። በምንዝርና ተዘፍቀው በቅድስና ተመላለሱ የሚሉ ።
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 3 года назад
አቤት የሚገርም ነው ወንድሜ ኤርሚ አስተውዬ እንድስማ እንደሚያስፈልገኝ ነው ያየሁት ! በጣም ትክክል የመስለ ውስጡ የተበላሽ ትምህርት ጌታ ይጠብቀን
@tigistmulugeta767
@tigistmulugeta767 3 года назад
አረ ወንድሜ እነ ቶሎሳ ጉዲና ለወንጌል ብዙ ዋጋ የከፈሉ አባቶች ናቸዉ አንተ ዛሬ መተክ ምን እያልክ ነዉ ።
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
እሄ ጃፒ እኮ ህዝብ ይዞ እያጠፋ ነው በተለይ ቃሉን የማያነቡትን የማያጠነትን
@godislove1134
@godislove1134 3 года назад
Yet tawkiwalsh japin
@chereneterketo1123
@chereneterketo1123 2 года назад
ኤርሚ አተን ስለሰጠን ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለው እዲ ንገርልን
@temesgenergicho4392
@temesgenergicho4392 3 года назад
በሐሰተኛ ነብያት የተነደደ አዕምሮ ባንተ እየተጽና ነው።ብዙወችን እያተላሉ ስለሆና እውነትን ንገራቸው።
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 3 года назад
ዓላማን መሳት እኮ ነው ። እግዚአብሔር እኮ ምድርና መላዋ የሱ አይደለችም ወይ ነገር ግን ከድህነት ወደ ባለፀጋ እንድንመጣ ሳይሆን የዘላለም ሕይወት እንድናገኝ ነው ክርስቶስ የሞተው። ይልቁኑ የመጨረሻ ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ወንጌል እንስበክ ፣ ሰዎች ከዘላለም ሞትና ጥፋት እንዲያመልጡ የጌታ መንግስት ይሰበክ። ተባረክ ኤርሚያስ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
ጳውሎስ ቢኖርማ እሄንን መቁዋቃም አይችልም ነበር በጣም ያሳዝናል በእግዚአብሄር እውቀት ላይ ከፍ ከፍ ያለውን የሰውን እውቀት እናፈርሳለን።
@yeneneshbekele3928
@yeneneshbekele3928 2 года назад
ወንድሜ ተባረክ ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ኦወድሀለሁ
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 3 года назад
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4
@bineyamtilahun5303
@bineyamtilahun5303 3 года назад
እግዚያብሔርን አትጠብቁት ሲል ሰማው ልበል ኤርሚ ? ነው ወይስ ጆሮዬ ነው? ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም የሚለውን የጌታን አስተምህሮ ቃል በቃል የሚክድ እኮ ነው!! እግዚያብሔር አምላክ እውቀት ከማጣት እንዳንጠፋ ይርዳን !! አንተ ግን ወንድሜ ሁሌም እውነቱን ተናገር!! ኤርሚ ድሮ (በብሉይና በሐዋሪያት ዘመን) ከነበረው ስህተት ይልቅ የአሁኑ ለየት የሚያደርገው የሚነገረው የስህተት አስተምህሮ በሰከንዶች ልዩነት ወደ አለም ሁሉ መሰራጨቱ ነው (በቴክኖሎጂ ምክንያት)፡፡ ምንም እንኳን ያኔም ዘንድሮም በሀሰተኛ ነቢያትም ሆነ አስተማሪዎች እየተካደ እና እየተሰደበ ያለው የእግዚያብሔር ልጅ እየሱስ ቢሆንም!! እየሱስ በስጋ እንደመጣ የማይቀበል እና የማያምን ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው!! ስለዚህ ወንድማችን አንተም ቴክኖሎጂው በሚፈቅድልህ ሁሉ እውነትን( ክርስቶስ እየሱስን) መስበክን እንዲበዛልህ፣ጸጋም እንዲትረፈረፍልህ ጸሎታችን ነው ወንድማችን!! እነሱም ምህረት ይብዛላቸው!! እኛም የቆምን መስሎን እንዳንወድቅ ጌታ ይርዳን!! በርታ!! ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ!!
@segniguta6569
@segniguta6569 3 года назад
Tebarek!
@abebeheliso1084
@abebeheliso1084 3 года назад
God blesse you.🙏 ወነድሜ የውሸት ትንብታቸው አልቋዋል ። ወሸትና ስንቅ ያላቃል ።እነዚህ ወሸታሞችን የምትከተሉ ተጠንቀቁ። መጨረሻ ዘመን ሐሰተኛች አሉ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ። እውነት እዛ ነው ያለው።።
@yosefyosef8268
@yosefyosef8268 3 года назад
ይነበብ ወንድም ኤርምያስ ለእግዚአብሔር ቤት ያለህ ቀናኢነት እና ለወንጌል በምትከፍለው ዋጋ ለብዝዎች የመዳን ምክንያት አድርጎሀል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።ነገር ግን አንድ ቅር የሚለኝ ነገር አለ ብዙ ግዜ ሀሰተኛ አስተማሪዎችን ስትቃወም እሰምሀለው 1.አንደኛ ነገር የምትቃወማቸው ሰዎች ፊት ለፊት መጋፈጥን አትፈልግም ።ትዝ የሚልህ ከሆነ ከወራቶች በፊት አንተ፥ኢዮሲ፥እና ናቲ አንዲሁም ፖል ሁናችሁ ሀይሉ ዮሀንስን አስተምህሮቱ ትክክል እንዳልሆነ ሀይለቃል እየተጠቀማቹ ስትቃወሙት ነበር በተለይ አንተ በተደጋጋሚ ግዜ። እርሱም በምላሹ ከ ሶፎንያስ ሞላልኝ ጋ ባደረገው ውይይት ኤርሚ ከአንተ ጋ መነጋገር እንሚፈልግ ሲገልጽ አንተ ግን በምላሹ በአደባባይ ለመነጋገር ፍቃደኛ አልነበርክም።እንደውም እርሱ በአደባባይ ለመነጋገር ከጋበዘህ ጀምሮ ለ 2 ወር የሚይክል ግዜ ከ youtube ጠፍተህ ነበር የጠፋህበትን ምክንያት የፍርሀት ይሁን የድንጋጤ አላውቅም። 2. ነገር ደሞ ሰው የእግዚአብሔር መንግስት የሚወርሰው ባለው የእውቀት ጥግ ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስን ባፈሰሰው ደሙ በፍጹም ንስሀ በመቀበል ፥ እራስን በመግዛት በጽድቅና በቅድስና በመመላለስ እዲሁም በመንፈስ ፍሬ በመገለጥ በምንኖረው ሂወት ነው።እውነት ለመናገር ከሆነ ኤርሚ አንተ እንኳን ስለ ስላሴ detail አታስተምርም ብዙ የማታውቃቸው ነገሮች አሉ ።በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ የማናቃቸው ምስጢራት አሉ ።ሁሉን ካላወቅን ግን ሲኦልን እንገባለን ማለት አይደለም።መሰረታዊው ነገር በመዳንናችን፥በቅድስና መመላለሳችን፥አንዲሁም በመንፈስ ፍሬ መመላለሳችን ነው። መንግስተ ሰማያት የምንገባው በእውቀት ቢሆን ኖሮ የብዝዎች መዳረሻ ሲኦል ነበር የሚሆነው። 3. ሀዋርያው ዘላለም በተመለከተ ደሞ አንድ ቀን በ exodus program ከ ቤቲ ታፈሰ ጋ ባደረገው ቃለምልልስ ላይ እየሱስ ስለኛ ሀጥያት የወረደበት ጥልቀት ለመግለጽ ሰየጠነ የሚል ቃል ተጠቅሞ ነበር ። ነገር ግን ብዝዎች ሰየጠነ የሚለው ቃል ለእየሱስ አይመጥንም ብለዋል ።ሀዋርያም ለቃሉ ይቅርታ ጠይቋል አንተ ግ ሁሌ እችን ቃል አየደጋገምክ ሁሌ ትከሰዋለህ ለምን? ወንድም ኤርሚ እነ ዘበነ ለማ እና እነ ምህረትአብ ሁል ግዜ ነው የምትጠሪቸው ካንተ ጋ እንዲነጋገሩ በአደባባይ። ሀይሉ ዮሐንስ እና ሀዋርያው ዘላለም ጌታቸው አንድም ቀን ከአንተ ጋ እዲነጋገሩ ጋብዘሀቸው አታቅም ደግሞም አትፈልግም ለምን?
@tewahadolezelalem394
@tewahadolezelalem394 3 года назад
ወንድሜ በጣም ይገርማል 3 ወር በፊት ቁጭ ብዬ ስሰማህ ዜሬ ሸኢትዮዺያ የሚደረገውን ተናግረህ ነበር እኔ ተዋህዶ ነኝ What ever it is ስለክርስቶስ የሚመሰክር ሁሉ እሰማዋለሁ ወንድሜ ቀጥል የሚገርመኝ በትግራይ ላይ ተናግረህ ነበር ባአንተ መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶስ አድሮ መናገር የሚፈልገውን መልእክት ያስተላልፋል በርታ በጣ ም ነው የምሰማህ
@Favor3
@Favor3 3 года назад
የቤቴ ቅናት ይበላኛል ተብሎ እንደተጻፈው ለዚህ ነው እየሱስ በአለንጋ የገረፋቸው
@bereketmehari7642
@bereketmehari7642 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ጌታ ምን አለ በሉቃስ ወንጌል 18/8 የሰዉ ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነት ን ያገኝ ይሆንን ይላል ስለዚህ እምነት ጠፍቶ ጥሎ ማለፍ ሆኗል መጽሀፍ እንደሚል ሆዳቸው አምላካቸዉ ክብራቸው ምድራዊ ነዉ ያለዉ ለእነዚህ ነዉ ለለገንዘብና ለስም ለዝና የሚሰሩ ብዙዎች ናቸው እንዲሁ አይቀሩ እ/ ር ይበቀላቸዋል
@semharshimels485
@semharshimels485 3 года назад
ሰላም ለአንተ ይሁን በእዉነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሕዝቡ እንዲነቃ ማድረግህ ጥሩ ነው ።
@saradesign9507
@saradesign9507 3 года назад
እኛ ኦርቶዶክስ ዉያን የጌታችን የመዳኒታችን ደም በልባችን ታትሞል የድግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etyealemi2219
@etyealemi2219 3 года назад
ውሸት።
@mechalewgyesus8249
@mechalewgyesus8249 2 года назад
ሙት ስሜት የለውም ቢቆነጥጡት አይሰማውም። የሚነጋገሩትና ስለእውነት የሚጮኹ ሕያዋንና ስሜታቸው የሚሠራ ናቸው!!!
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 года назад
እውነትም ተናገር እውነቱን ትክክለኛውን ስም ሰጠኸው ንክ ልካችንን ነገርከን ለእኛ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
ግን፡ያለዉ፡እየሱስ፡በቁመት፡በእዉቀት፡በሞገስ፡አደገ፡ይላል፡ሀሰተኛ፡ትምህርትን፡እቃወማለዉ፡እየሱስ፡አንድ፡ነዉ፡እዉነት፡ይሰበክልን፡
@tedrosemu
@tedrosemu 3 года назад
ኤርሚ በምታደርገው ሁሉ ጌታ ይባርክህ፡ እኔ ኣሁንም ኣማኞች የሆነው i think እንደገና ኣሃዱ ብለን ትምህርትን መማር ሳያስፈልገን ኣይቀርም፡ ሰው ቃሉን ኣናውቀውም ወይንም ኣልገባንም ። የክርስትና መሰረት የሆነውን እውነት እንዴት እናደባልቀዋለን፡፡ ጌታ ይርዳን ፡ ወደ መንገዱ ይመልሰን፡፡
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 3 года назад
አይ መናፍቃን አፋችሁ ቃል አጣጣላችሁ ቢዝነስ አሰባሰባችሁ፣ መቀናናታችሁ፣ መመቅኘታችሁ አንድ አይነት
@bethlehemzewdu17
@bethlehemzewdu17 3 года назад
forward the video to 48:35 minutes and watch መጀመሪያ ኦርቶዶክስ ምን እነንደሚያስተምር መርምረ እወቀቅ ፣ መናፍቃን ማለት እናነንተ ነናችሁ፣ ከመፅሃፍ ቅዱስ ውጪ የምታስተምሩ!!!
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 3 года назад
መናፍቅ እናንተ ናችሁ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጌታ በምህረቱ ይጎብኛችሁ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
አሜን አሜን ጸጋው ይብዛልህ እወደሃለሁ
@broumanabroumana4665
@broumanabroumana4665 3 года назад
ዮናታን፡የሚናገረውን፡እየሰማህ፡አደለ፡በክርስቶስ፡ስም፡ይነግዳሉ
@burte0018
@burte0018 2 года назад
ወንድሜ ኤርሚያሰ፡ በጣም፡ይገርማል፡የቤቱ፡ ባለቤት፡ ቤቱን፡ ይረከብ፡፡ለምን፡ የአባቴ፡ቤት፡ የሸቀጥቤት፡አይሆንም፡ብሎል፡፡አንተ፡ ግን፡ ከአባታችን፡ከዳዊት፡ ጋር፡ እንደነበረ፡ከአንተ፡ ይሁን፡፡
@helenabeba3795
@helenabeba3795 3 года назад
እግዚኣብሄር ይባርክህ በዚ ዘመን የሚያስፈልገው እውነተን ይዞዋ ክርስቶስን መመስከር ነው
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 3 года назад
God bless you brother Ermiyas!!! .
@Lolll-s2o
@Lolll-s2o 3 года назад
When stand for The Truth, sometimes you will remain alone! But be strong! All of this time so called pastors are work for food not for God’s kingdom! Ermi you’re doing great be strong!Truth always win
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 3 года назад
“ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው።” - ሐዋርያት 1፥9
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 года назад
Ermy, i can see that you are under Jerermiah anointing. He faught the false prophets nd teachers.God is for you!
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 3 года назад
“ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥3
@barackmusicstudio421
@barackmusicstudio421 3 года назад
ተባረክ..ይጨምርብህ..ያብዛልህ..።
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሀለሁ እውነትን ወንጌልን ብቻ ሰለምትናገርና እንደሌሎቹ ወንጌልን እነደሚሸቃቅጡት ስላልሆንክ ተባረክ ይሄ እውነት አይወሰድብህ
@leulemanayea2967
@leulemanayea2967 3 года назад
እኛ እኮ የሚያሥተምሩን ሁሉ ትክክል ይመሥለናል እዉነት ነዉ ተሸዉደናል ጌታ ያዋርድልን ሃገራችንን ሠላም ያርግልን የእነሱ ጥፋት ቁጣ እንዳይመጣ እንጸልይ
@eyobyalemmebrat7451
@eyobyalemmebrat7451 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ኤርሚዬ እውነትን ስለምትናገር እውነት ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 года назад
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል ይላላል የእግዚያብሔር ቃል መፀሐፍ ቅዱስን ወንጌልን በደንብ ማንበብና ማጥናት ያስፈልጋል።
@meserettaye2617
@meserettaye2617 3 года назад
ተባረክ ጌታየሱስ አገልግሎትህን ይባርክልህ እውነቱ ትምህርት ስላስተማርከኝ የጌታ የየሱስ እማኝ እውነቱን ወንጌሉን የምከተል በመሆኔ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው
@leulemanayea2967
@leulemanayea2967 3 года назад
ተባረክ ኤርሚ
@Ketintubetkitu
@Ketintubetkitu 3 года назад
እጅግ የተወደድክ የእግዚአብሔር ታማኝ ባርያ የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ፅድቅ አይሰራም ቁጣህ ወደ ንዴት እየተለወጠ ስለሆነ ጤናህ ላይ ጉዳት ያመጣብሀል ብዬ እፈራለሁ ነገር ግን የቤቱ ቅናት የሚበላው እንዳንተ እየሱስን የሚመስል ሰው በዚህ ዘመን ማየት ያስደንቃል ተባረክ።
@emeba951
@emeba951 3 года назад
እውነትን ለማስረዳት በጌታ ቅንዓት የተናገረው እንጂ ቁጣ እኮ አይደለም
@behailulpmekirea1592
@behailulpmekirea1592 3 года назад
ሁሉም ከእውነት በታች እንጂ በላይ አይደሉም አይሆኑም ተናገረ እውነቱን እንደአንተ ያለ አንድ ስለአለኝ አምላኬን አመሰግናለሁ አንተንም ሀይሉን አብዝቶ ይጨምርልህ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 года назад
ኢርማያሰ ለምን እየተናድክ ታወራለህ ቀሰ ብለህ ፍሬ ሀሳብን ለመናገር ሞክር። የተናገረበት አውድ ይዘህ ሰውንም ለመመለስ ሰሚውንም ለማሰረዳት በተረጋጋ መንፈስ አሰረዳ እጂ አትሳደብ። ንግግራችሁ በጨው የተቀመመ ይሁን ይላል።pls በመናደድ ሰው አትመልሰም።አዳንዴም አሰተምር ነቀፋ መፈለግ ብቻ አይሁን።
@yohannestekeste5913
@yohannestekeste5913 3 года назад
በነዚህ መናደድ አይደለም ጎትቶ ማሰወጣት ነበር ወንጌል ከማጣመም የበለጠ የሚያናድድ ነገር አለ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
ጌታ ኢየሱስ በቤተመቅደስ የነገድ ማናሪያ አደረጋችሁ ይህ የፀሎት ቤት ይሆነናል ተቢሎ ተፀፈዋል ቢሎ ስገለባቢጥ ነበር እግዚአብሔር በክብሩ ስመጡ አይታገስም ኤርም በርታ ለዝህ ነው እውነተኛ የእግዚአብሔር ቅናት ነው
@tigistzed4346
@tigistzed4346 3 года назад
Tebark Ermiya wodem
@unify9481
@unify9481 3 года назад
ወንጌላዊ ኤርምያስ በርታ በርታ እውነት እውነቱን ግለጥ
@dawit8699
@dawit8699 3 года назад
እውንት ብለሀል እየሱስ ማለት ውስጥ ያለው ከሆነ ስጋው ለምን መቃብር ውስጥ አልተገኘም ? ብሎ መጠየቅ የነ ጃፒ ትምህርት ደጋፊዎች መፅሀፍቅዱሳዊ መልስ ብትሰጡን? ወንጌላዊ ኤርሚያስ እንደ አንተ ለነፍሳት ግድ የሚላቸውን ጌታ ያብዛልን ::
@aklilubashe7377
@aklilubashe7377 3 года назад
ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚደሰቱት ለሌላው ሰው ስም ተጠቅሶ ሲነገርና ሲታማ ነው ። ስለ ሰዎች መልካም አድንቆ መናገር ልምዱ የለንም ።
@mekdeswiner1177
@mekdeswiner1177 3 года назад
ኤርሚ ጌታ ምስክረን ሞጆ አማኑኤል ቸርች ህይወተን ልበላ ነበር ባጠቃላይ ቼርች ረክሳለች መድረክ ላይ በድፍረት የምወጣ ሁሉ ይገርመኛል
@fafiamen4118
@fafiamen4118 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ እድሜህ ይርዘም
@angelinamadonna1918
@angelinamadonna1918 3 года назад
ወደ ዕብራውያን ምዕ. 2) ---------- 14-15፤ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ። 16፤ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17፤ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18፤ እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና። Ermi geta eyeredah new.Gebriele Paratore.
@brayami4650
@brayami4650 3 года назад
አቦ!!! ኤርሚ በርታ እ/ር ባለ ፀጋው በፀጋ አበልፅጎሀል።
@yoyome6043
@yoyome6043 3 года назад
ነውረኖች
@shola7687
@shola7687 3 года назад
ስጋው ክርስቶስ ካልሆነ ለምን ከሞት ለምን መነሳት አስፈለገው????ስጋው ተቀብሮ ለምን አልቀረም??
@berhanehabtit9092
@berhanehabtit9092 3 года назад
እግዝአብሄር ይባርክህ !!!!!!! አንተ እውነቱን ተናገር ፡፡ ቢሰሙህም ባይሰሙህም አንተስ ዝም ብለህ ከእግዝአብሄር የሰማሀውና ያየሐውን ብቻ ፡ ሳትጨምር ሳታጎድል ፡ ተናገር ፡፡ ደግሞም አይሰምሁም ፡ አንተ ግን ቢሰሙም ባይሰሙ እውነቱን ተናገራቸው ፡፡ የሰው ምስክርነትንም አትቀበል ፡፡ መልካምም ይሁን መጥፎ ፡ የሰውን ምስክርነት አትቀበል ወንድሜ ፡፡ ያንተን መስካሪ እሱ እግዝአብሄር ብቻ ነው ፡፡ መንገድህን በእግዝአብሄር ይቅና ወንድሜ !!!!!!!
@abrahamted5951
@abrahamted5951 3 года назад
እውር እውርን ሊመራው በትበት ሲል ይልሀል ይሄ ነው.እነሱስ ለይቶላቸዋል. አንተን ማን እንበልህ. በግማሽ ልብህ ኦርቶዶክስ ጏዳ ውስጥ ትዳክራልህ. ከአፍህ የሚንበለበልው ደግሞ.....
@zea.6723
@zea.6723 3 года назад
Glory be to God, for giving us servants like you. God bless you my brother!
@achukagirma1131
@achukagirma1131 3 года назад
Amen AMEN amen
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
ኦርቶዶክስ ላረከኝ ተመስግን ብዙ ባላቅ የእግዚአብሔር ስም ጠርቼ አልዋሸም ብስሙ አልነግድም
@asfawargaw9889
@asfawargaw9889 3 года назад
ወንድም ኤርሚያስ ስለትምሕርትህ ጌታ ይባርክህ ስለዚህ አስተማሪ የሰጠኸው ማብራሪያ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ውሰጡ ነው ሲልምንለማለት ፈልጎ እንደሆ ጠይቀኸዋል በዚህ ላይ ማብራሪያ ብትሰጥበት ጌታ ይባርክህ
@broumanabroumana4665
@broumanabroumana4665 3 года назад
ይህ፡የብልፅግና፡ወንጌል፡ጉድ፡አመጣብን።
@felmetataye3830
@felmetataye3830 Год назад
አንተ የደደቦች አስተማሪ የደደቦች ደደብ ካንተ ሙስሊም ቤ/ክ ያውቃታል አንተ እንኮን መንፈሳዊ ምድራዊ መሰረታዊ ነገር እንኮን ምታውቅ አይመስለኝም እስቲ ለአንድ ሰው ሚያስፈልግ መሰረታዊ የኑሮ መጠቀሚያ ንገረኝ እስቲ ከመጠለያ ጀምረ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
ማን ያስተምረን ኤርሚ please please please please please please በተጠናከረ መልኩ በአግባቡና 1አይነት ትምህርተ ስላሴ አና ነገረ ስጋዌ እንዲሁም ስለ ጌታችን አማላጅነት ትምህርት ይሰጥ ብሎም መፅሐፍ ይደረስ እንደ ትምህርተ ሀይማኖት ምትስማሙ LIKE ✉✉✉ ይድረስ ለ ኢ.ወ.አ.ክ.ህ.
@mimitube270
@mimitube270 3 года назад
ፓስተር አስፍው በቀለ አስተምረዋል ዩትዩቡን ቼክ አድርግ:: እህ ደሞ ትዝታው ሳሙኤልም አስተምሯል እያተማርም ነው
@segniguta6569
@segniguta6569 3 года назад
Lk blehal! Ye Egziabhern kal betkkl betetenakere melku memar alebn.
@zedotubeziana8525
@zedotubeziana8525 3 года назад
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Далее
ለኢትዮጵያዊያን ጆሮ ያለው ይስማ
1:09:53
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 142 тыс.
ኑ ይሄን ጉድ ስሙልኝ
1:39:15
Просмотров 28 тыс.
ለዶ/ር መስከረም ለቼሳ
1:34:00
Просмотров 23 тыс.
በዶ/ር ማሙሻ   ፈንታ
2:01:13
Просмотров 33 тыс.
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
Просмотров 15 тыс.