Тёмный

በዶ/ር ማሙሻ ፈንታ 

SPEAK The Truth
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 июн 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 года назад
ዶክተር ማሙሻ የምታስተምረው የእግዚአብሔር ቃል ትውልድን የሚያስመልጥ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን
@mezmursong46
@mezmursong46 4 года назад
Tebarek
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
ንገርልኝ። ወንድሞቼ ቀሉን ማነብነብ ብቻ ምን ይጠቅማል በቃሉ ውስጥ ያለውን ሀይል አሳዩን ህዝቡን ፊደል አጥግባችሁ ሁሉ ትእቢተኛ ለመሪዎች የማይተዘዝ እንደ እናንተ በሰው ድካም የራሱን ጽድቅ የሚያሳይ ሆነ አስቲ ጉልበታችሁ መሬት ይንካ የጸሎት ጥቅሙን በተግባር ተጠቅማችሁ ለህዝቡ ምሳሌ ሁኑ መንፈሳችሁ ለነገር ነው አይሰለቻችሁም እጅ እጅ አላችሁን ሰው እንዴት ለነገር ይደራጃል የአምልኮ መልክ ይዛችሁ ሀይሉን የመካዳችሁ ምልክተ ነው ተመለሱ ስም ይዛችሁ አትሙቱ “እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥4-5
@user-nm9tg5bz8x
@user-nm9tg5bz8x 4 года назад
ሁላቹም ተባረኩ በዶ/ር ትምህርት በጣም ተጠቅሚያለሁ ተባረክ
@pastorsolomonmamo615
@pastorsolomonmamo615 4 года назад
ዶክተር ማሙሻ ፋንታ ገራሚ ምራቁን የዋጠ የበሰለ አገልጋይ ነህ የወንጌልን እውነት የምስራቹን ብቻ መስክ ነው ትውልድን ከጨለማ እስራት የሚፈታው እነንትና እውነት ናቸው እነንትና ስተት ናቸው ማለት ማንንም ነጻ አያወጣም በሰው ድካም ታዋቂ ለመሆን ካልተፈለገ በቀር ተባረክ ማሙሻ ::
@mulualemalemayehu3634
@mulualemalemayehu3634 Год назад
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክልን፡ ፀጋ ይብዛልህ፡ እንደዚህ እውነትን ገልጠው የሚያስተምሩ ሰዎች በዚህ ዘመን እጅጉን ያስፈልጉናል።
@yayufantu3530
@yayufantu3530 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ በዚ መጨረሻ ዘመን ሊነገረ የሚገባ እውነት ወንጌል ብቻ መሰበክ አለበት ተባረኩ
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 4 года назад
በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወንድሞቼ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ትልቅ መረዳትና መባረክ ሆኖልኛል ጌታ የተባረከ ይሁን ማራናታ
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 года назад
ይህን በማስማቴ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር አምላከ ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ የወንጌል እውነት በማሰማችሁ ደግ አርጋችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን 🙏🙏❤
@mesiyeab9653
@mesiyeab9653 2 года назад
የማይሰለች ስብከት የማይጠገብ ሁሌም የሚናፍቅ የጌቶች ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ የይሁዳ አንበሳ የትንሳኤው ጀግና ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!!!--- ተባረኩ
@bisiabr9370
@bisiabr9370 4 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ እናንተ እውነተኛ ወንጌል ስለምታስተምሩን ሉኡል እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🏻🙏🏻💖
@user-wb8cv2pi1w
@user-wb8cv2pi1w 4 года назад
ኧረ ኦርቶዶክሶች እነዚህኮ ፕሮፔስታንንት ናቸው ቅዱሳንን እመቤታችንን ይሳደባሉ በሌላኛው ፔጅ ደግሞ ምቀኛ እንዳትሉኝ እሺ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 4 года назад
@@user-wb8cv2pi1w ይቅር ይበልሽ እኛ ቅዱሳንንና የጌታን እናት ማርያምን እንወዳቸዋለን። የእግዚአብሔርን ቃል ስለተረዳን፣ የእግዚአብሔርን ክብርና አምልኮ ግን ለማንም እንሰጥም፣ አለቀ። እንኳን ቅዱሳንን ቀርቶ አንቺን እንደፈለግሽ ብትናገሪብንም አንሰድብም። አንቺ ግን ለራስሽ ስትይ መፅሐፍ ቅዱስን ለምን አታነቢም? እንደ ስራ ፈት አልሽ አልሽ ከምትይ። መፃፍ ከቻልሽ ማንበብም ትችያለሽ፣ መፅሀፍ ቅዱስን አንብቢ። ከተረታተረት ውጪ።
@user-wb8cv2pi1w
@user-wb8cv2pi1w 4 года назад
@@abebatafesse1515 አመሰግናለሁ መፀሀፍ ቅዱስ ደግሞ አነባለሁ ሊያውም ፰፩ አሀዱን አንቺስ የምታነቢው፰፩ አሀዱነው ፮፮ነው የምታነቢው
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
ንገርልኝ ከሰሙ ወንድሞቼ ቀሉን ማነብነብ ብቻ ምን ይጠቅማል በቃሉ ውስጥ ያለውን ሀይል አሳዩን ህዝቡን ፊደል አጥግባችሁ ሁሉ ትእቢተኛ ለመሪዎች የማይተዘዝ እንደ እናንተ በሰው ድካም የራሱን ጽድቅ የሚያሳይ ሆነ አስቲ ጉልበታችሁ መሬት ይንካ የጸሎት ጥቅሙን በተግባር ተጠቅማችሁ ለህዝቡ ምሳሌ ሁኑ መንፈሳችሁ ነገር ነው አይሰለቻችሁም እጅ እጅ አላችሁን ሰው እንዴት በነገር ይደራጃል የአምልኮ መልክ ይዛችሁ ሀይሉን የመካዳችሁ ምልክተ ነው ተመለስ ስም ይዛችሁ አትሙቱ
@user-wb8cv2pi1w
@user-wb8cv2pi1w 4 года назад
@@sisayabate6233 ፁሙ ሲባሉ ጌታ ፆሞልኛል ፀልዩ ሲባሉ ጌታ ፀልዮልኛል ይላሉ መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል የማቲወስ ወንጌል 7~21 በሰማያት፡ያለውን፡የአባቴን፡ፈቃድ፡የሚያደርግ፡እንጂ፥ጌታ፡ሆይ፥ጌታ፡ሆይ፥የሚለኝ፡ዅሉ፡ መንግሥተ፡ሰማያት፡የሚገባ፡አይደለም። 22፤በዚያ፡ቀን፡ብዙዎች፦ጌታ፡ሆይ፥ጌታ፡ሆይ፥በስምኽ፡ትንቢት፡አልተናገርንምን፥በስምኽስ፡አጋንንትን፡ አላወጣንምን፥በስምኽስ፡ብዙ፡ተኣምራትን፡አላደረግንምን፧ይሉኛል። 23፤የዚያን፡ጊዜም፦ከቶ፡አላወቅዃችኹም፤እናንተ፡ዐመፀኛዎች፥ከእኔ፡ራቁ፡ብዬ፡እመሰክርባቸዋለኹ። 24፤ስለዚህ፥ይህን፡ቃሌን፡ሰምቶ፡የሚያደርገው፡ዅሉ፡ቤቱን፡በአለት፡ላይ፡የሠራ፡ልባም፡ሰውን፡ ይመስላል። እነርሱም እየሱስ እየሱስ መማለት አይገቡም ስራ እና እምነት ያስፈልጋል ለማንኛውም ማስተዋሉን ያድለን።
@lecoo3334
@lecoo3334 11 месяцев назад
ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ።
@caffebuono7009
@caffebuono7009 3 года назад
የጌታ ሰላምና ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ኤርምሽ። ድምፅህን ከሰማሁ ሰንበትበት አለ። ባለህበት ቦታ እና ሁኔታ የማይዝለው ክንዱ ይደግፍህ።
@fasikahagos1820
@fasikahagos1820 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶ/ር ማሙሸ መቼም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ
@misrakfiseha8027
@misrakfiseha8027 4 года назад
ዋዉ ማሙሻ አውቃለሁ ያልኩትን ሁሉ አፈርኩበት ኢየሱስን በሚገርም መንገድ አሳየህኝ ተባረክ እውነት አይወሰድብህ ይጨመርልህ ውንድሜ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
ንገርልኝ ወንድሞቼ ቀሉን ማነብነብ ብቻ ምን ይጠቅማል በቃሉ ውስጥ ያለውን ሀይል አሳዩን ህዝቡን ፊደል አጥግባችሁ ሁሉ ትእቢተኛ ለመሪዎች የማይተዘዝ እንደ እናንተ በሰው ድካም የራሱን ጽድቅ የሚያሳይ ሆነ አስቲ ጉልበታችሁ መሬት ይንካ የጸሎት ጥቅሙን በተግባር ተጠቅማችሁ ለህዝቡ ምሳሌ ሁኑ መንፈሳችሁ ነገር ነው አይሰለቻችሁም እጅ እጅ አላችሁን ሰው እንዴት በነገር ይደራጃል የአምልኮ መልክ ይዛችሁ ሀይሉን የመካዳችሁ ምልክተ ነው ተመለስ ስም ይዛችሁ አትሙቱ
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 4 года назад
በእውነት በጣም ግሩም ትምህርት ጌታ እየሱሰ ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርከው የእናንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 4 года назад
እጅግ የተወደዳችሁ ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏼 እውነት ነው ሰው እውነተኛውን ወንጌል ጠንቅቆ ካወቀ የተሳሳተውን መለየት አያቅተውም:::
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 4 года назад
ተባረኩ ወንድሞቼ ዱክተር ማሙሻ የማደንቅህ የእግዚአብሔር ታማይ ልጅ ነህ ዘመንህ ይባረክ ተባረኩ ሁላችውም ወገኑቼ
@bbezawitddinku125
@bbezawitddinku125 4 года назад
ፓስተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ እየሱስን ብቻ ስለሰበክልን የብዞቻችን ደስታ ይህ ስለሆነ ወንድሜ ኤርሚያስ ሁላችሁ ተባረኩ 🙏
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Год назад
አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@dawit8699
@dawit8699 4 года назад
ዶር. ማሙሻ መፅሀፍ ቅዱስን መሰረት ያደርገ የእውነተኛውን ወንጌል ምንነት , የሰውን እውንተኛ ማንነት , የሚዜዎችን ሚዜነት አልሰማንም ነበር ማለት እስከማንችል ድረስ በእውነተኛ ትህትና ስላስተላለፍክልን እግዚአብሔር ይባርክህ :: ይህንንም ወቅታዊ መልእክትእንድንሰማ ሁኔታውን ያመቻቻችሁ ሁሉ በእግዚአብሔርልጅ ስም ተባረኩ ::
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Год назад
ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 года назад
ተባረኩ መልካም ውይይት ነው በተለይ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ በሚለው ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት አገኘሁ ተባረኩ ከልብ 🙏
@fekadugirma9290
@fekadugirma9290 4 года назад
አቤት አቤት ምን አይት ድንቅ የክርስቶስን ህይወትን የምያሰይ ድንቅ ትምህርት ነው
@edenhhailu
@edenhhailu 4 года назад
ኤርሚ በጣም ተባረኩ እኔና መላው ቤተሰቤ በጣም ጠቅማችሁናል ብዙ ጠቃሚ እውቀት አግኝተናል ለሌሎችም አሰምተናል እባክህ በዚሁ ቀጥሉ ኤርሚዬ።
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
ንገርልኝ ወንድሞቼ ቀሉን ማነብነብ ብቻ ምን ይጠቅማል በቃሉ ውስጥ ያለውን ሀይል አሳዩን ህዝቡን ፊደል አጥግባችሁ ሁሉ ትእቢተኛ ለመሪዎች የማይተዘዝ እንደ እናንተ በሰው ድካም የራሱን ጽድቅ የሚያሳይ ሆነ አስቲ ጉልበታችሁ መሬት ይንካ የጸሎት ጥቅሙን በተግባር ተጠቅማችሁ ለህዝቡ ምሳሌ ሁኑ መንፈሳችሁ ነገር ነው አይሰለቻችሁም እጅ እጅ አላችሁን ሰው እንዴት በነገር ይደራጃል የአምልኮ መልክ ይዛችሁ ሀይሉን የመካዳችሁ ምልክተ ነው ተመለስ ስም ይዛችሁ አትሙቱ
@abel3188
@abel3188 4 года назад
Oh my God I couldn’t wait to listen to this session with all my body being an 👂
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад
አሜን አሜን ኤርሚዬ ሰለ እንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁላቸውም እወዳችኋለሁ ❤😘
@tekabegebre1072
@tekabegebre1072 3 года назад
I just wanted to write to let you know how much I appreciate the positive influence you've had on my life. Thank you for your teaching about the true Gospel and the word of God! I’ll be forever grateful.
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 года назад
❤️❤️ ሰላማችሁ ይብዛ ቡሩካኖች ሰው ስእለ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ማውራት መስበክ መታደል ነው
@binyegeta2920
@binyegeta2920 4 года назад
ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹህ በርቱ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከናተ ጋር ነው። ዶር ማሙሻ ተባረክ ፀጋም ይብዛልህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 3 года назад
Thank you Lord
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 года назад
GBU more and more ! ! ! Dr. Mamucha enkoa bselam fitih ke wendmochachn sle ayeneh ye Egzeabher sm yetebareke ykun geta Jesus Christus abzto ybarkh.
@yared7699
@yared7699 3 года назад
ዶ/ር ማሙሻ በእውነት ለክርስትናዬ ያነፅኝን ትምህርት ተጠቀሜለሁ። ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ
@genatgenat625
@genatgenat625 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mesiyeab9653
@mesiyeab9653 2 года назад
እዚያብሔር ስሙ ይባረክ!!! ስለእናንተ፡፡ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የእውነት የእግዚያብሔር አፍ ናችሁ፡፡ እዚያብሔር በዚህ ጨለማ አለም ብርሀን አድርጎ ጨው አድርጎ ያስቀመጣችሁ ፡፡እግዚያብሔር እስከፍፃሜ ያፅናችሁ፡፡ በጣም እንወዳችኀለን!
@genatgenat625
@genatgenat625 Год назад
በእውነት ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባረካቻው እጂ የተባረካቻው ነው ዘመናቻው ይባረክ
@samiadera
@samiadera 4 года назад
ተባረኩ ጥሩ የትምህርት ጊዜ ነበር ዶ/ር ጸጋውን ያብዛልህ
@derejedandita3468
@derejedandita3468 4 года назад
ዶ/ር ተባረክ እውነተኛ የ ጌታ ባሪያ። እኔ በአብዛኞቹ የ ወንጌል አገልጋዮች የተሸቀጠ ወንጌል ሰልችቶኝ ከቤቱ የራቅኩ ምስኪን ነኝ ደግሞ እንደገና በተስፋ የምበረታው እንደ ዶ/ር ያሉ ጌታ እውነተኛ አገልጋዮች ጌታን ሲሰብኩኝ እንደገና እታደሳለሁ። እኔ ደካማ ፍጡር ነበርኩ ጌታ በሆነልኝ የዳንኩ ነኝ። በምንም መልኩ ሰው እራሱን ከጌታ ጋር ሊያስተካክል አይገባውም ነውርም ነው።
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 4 года назад
Amen 🙏 haleluya ~ wegelachen sele ♥️ EYESUS ♥️becha
@eyerusalemayalew8068
@eyerusalemayalew8068 3 года назад
ዶ/ር እግዚአብሐር ይባርክሀ ።ኢየሱስ ብቻ ይሰበክ።
@ewnet539
@ewnet539 4 года назад
ዘመናችሁ ይባረክ! ጸጋ ይብዛላችሁ!
@WEDIGOYITA
@WEDIGOYITA 4 года назад
May God bless you my brethren, i am so happy to listen this pure gospel. Dr Mamush, he is my favorite servant of Christ. We Eritreans love you so much. Rejim ediemie yisit.
@saraabrha8617
@saraabrha8617 4 года назад
God bless all of you wonderful preaching
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 года назад
ዶክተር ይብዛልክ ኑርልን ከሚያወዛግቡን ጥያቄዎች ስላሳረፍከን ተባረክ 🙏
@theblessedhandsblessed3854
@theblessedhandsblessed3854 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። የተወደዳችሁ የ እግዚአብሔር ባሪያዎች
@mercyyohannes300
@mercyyohannes300 4 года назад
May God Bless you Beloved. Thank you for preaching us the True Gospel of Jesus Christ.
@sofitareko462
@sofitareko462 11 месяцев назад
የምወዳችሁ ወንድሞች ኢረሚዩ ፀጋው የበዛልህ
@solomonhailu8694
@solomonhailu8694 3 года назад
አሜን ኢየሱስ ከቀሳቁስ መስጠት ይበልጣል
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 года назад
እወዳቸዋለሁ 📖📖💯💯
@terushetwoldemariam9714
@terushetwoldemariam9714 4 года назад
ሰላማችሁ እሁንም ይብዛላችሁ ጥርት ያለ ወንጌል ሁል ጌዜ የ ዶ/ር ማሙሻ ስብከት ፍቅር የሆነውን እየሱስ ልባችን ውስጥ ያስቀምጥልናል የዘመንህ ቁጥር የተባረከ ይሁን ሁልግዜ ናልን እናንተ ወድሞቼ እሁንም እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይውጣ !!
@eyesusyadenal8383
@eyesusyadenal8383 4 года назад
One of the kind gospel teacher Dr.Mamusha much respect, God bless you and your family.
@isayasmebrahtu1185
@isayasmebrahtu1185 4 года назад
I like his teaching about holiness. God bless you
@genatgenat625
@genatgenat625 Год назад
ተባረኩ ለዘላለም
@josephmerhawi3240
@josephmerhawi3240 3 года назад
betam gerami tmhrt new tebareku
@shalomgodistruemarcy5004
@shalomgodistruemarcy5004 4 года назад
Amen hallelujah amen 🙏 god bless you brothers 👏🕊👏🕊💦🕊💦🕊💦🕊💦🔥🔥🔥
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 года назад
Tebareku Tiru Giza Neber Geta ymesgen
@tigistteferi8465
@tigistteferi8465 4 года назад
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
@netsanetabeyo7657
@netsanetabeyo7657 4 года назад
Betam getan eberikalo dr mamushe Ewnetge wogele kente temirlo geta abezito yebereke hulachum teberaku
@wedemulat1430
@wedemulat1430 4 года назад
Tebareku 🙏🙏🙏👏👏🖐👍👍❤❤❤
@derehailuali4991
@derehailuali4991 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ድንቅ ትንታኔ ነው ።
@tenayeteni2599
@tenayeteni2599 4 года назад
Thank you brothers for explanations about Jesus God bless you
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 года назад
እሄን ትምህርት ካስተላለፍክ ወዲህ ማለቴ ነው አንድ ወር ሆነክ። በዚህ ብቻ ምልክትን ማስተላለፍ ስለቻልኩ ነው ተባረክ
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 4 года назад
ገና ሴልሰማው ነው ደስታዬን መግለፅ የፈለኩት ዶክተር ማሙሻ የተወደደ ሰው ነው እና ስለጋበዛችሁልን ተባረኩ
@selambegeta6250
@selambegeta6250 4 года назад
Yesemal tebareku
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 года назад
ወንጌላዊ ኤርሚ ዶክተር ማሙሻ ናቲ ኢዮሲ ህያው እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን
@amanuel2087
@amanuel2087 4 года назад
TEBAREKULEN TSEGAWEN YABZALACHU TEBAREKU 🙏
@saragirma8210
@saragirma8210 3 года назад
Tebarekhuu amennnnnnnnnnn yabate ljoche
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 2 года назад
ይሰማል ተባረኩ
@edenmebrate1721
@edenmebrate1721 3 года назад
This is a pure gospel. thank you Dr.mamusha
@nigestzewdie6729
@nigestzewdie6729 4 года назад
የወንጌል ባለቤቱ፣ ምንጩ እግዚአብሄር ነው፤ የተመሰረተው በእግዚአብሄር ነው ላኪው እግዚአብሄር ነው፡፡ ወንጌል የሰው ከሆነ ወንጌል ሊሆን አይችልም፡፡ ወንጌል በሰው አስተሳሰብ ላይ ከተመሰረተ የእግዚአብሄር ወንጌል ሊሆን አይችልም፡፡ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ግልፅና ጥርት ያለ አስተምህሮ ነው በርቱ፡፡
@ethio-fact4896
@ethio-fact4896 4 года назад
This man is out of this world.... He knows what he is talking about.... Wonderful
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y 4 года назад
ምንም አልልም በሁሉም ነገር ድንቅ ቆይታ ነበራችሁ። እባካችሁ አገልጋዬች ንቁ እግዛብሄርን ብቻ ልጁን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከፍ አርጉና አሳዩልን
@tombely-uz4fj
@tombely-uz4fj Год назад
ይሕ ነው የዘላለም ሕይወት።
@kurimecha4053
@kurimecha4053 4 года назад
ተባረኩ።
@mazaseyum6711
@mazaseyum6711 Год назад
ጌታ ይባርካቹ በርቱ ጌታ ኢየሱስ ይርዳቹ
@nigestzewdie6729
@nigestzewdie6729 4 года назад
ወንድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ…..
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 4 года назад
Wow 😳 Dr. Mamusha wed wedmachen enwedhalen ♥️tebareku hulachum
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 4 года назад
ዶክተር ማሙሻ እንወድሀለን ። በአንተ መልካም ትምህርቶችህ ተባርከናል። ከተኩላዎች እንድንጠበቅ ፊት ለፊት ተጋፍጠሀ የመከርከንና እንድንነቃ ያደረከንን አንረሳም። አሁን እያደረክ ባለኸወ ነገር ደገሞ እናመሰግንሀለን።
@HanaHana-tq7ol
@HanaHana-tq7ol 4 года назад
ሰላማችው ይብዛላች የአባቴ ብሩካን
@sarasara8690
@sarasara8690 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የሰማነው ቃል በልባችን ይታተም ለትውልድ ሁሉ ይሄንን እውነት ማውቅ እንድችሉ እግዚአብሔር የልቡናቸውን አይን ያብራ እንወዳችኃለን
@tekdes309
@tekdes309 3 года назад
Impressive preacher Dr Mamush! We love you! Gospel is all about Jesus
@denkulebelo8108
@denkulebelo8108 4 года назад
God bless you and all🙏🏾❤️🙏🏾
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 Год назад
ተባረኩ
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 4 года назад
Dr Mamusha, such a humble man with sense of humor ! bless u ol :-)
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 года назад
ዶክተር ማሙሽ one of my fevorite percher i also Thanks all of you
@birhanujemal-du7zv
@birhanujemal-du7zv 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 4 года назад
Tebareku
@abebewolderufael2591
@abebewolderufael2591 4 года назад
God bless you my brothers, This is The True Gospel !!!!
@abebagessesse7715
@abebagessesse7715 4 года назад
Dr mamusha is a very good & blessed man & a real gospel teacher.i respect him.
@fekadugirma9290
@fekadugirma9290 4 года назад
O my father doctor mamusha my best and teach true is change with my life you are true sarvant of jesuse
@tgsy836
@tgsy836 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@tigistteferi8465
@tigistteferi8465 4 года назад
በሚገርም አገላለጽ ነው ዶ/ር ማሙሻ ያስተማርከው ጌታ ይባርክህ
@haddishgodana5119
@haddishgodana5119 4 года назад
God bless u everyone ...
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 года назад
አረ ኤርሚዬ ምነው ድምጽህ ጠፋ ሚስ አረግንህ ብቅ በል ቸሩ መድሀኒታችን ከጎንህ እይለይ🙏🏻🙏🏻🙏🏻 በጣም ነው ምንወድህ ከነመላ ቤተሰብህ ተባርክ
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 3 года назад
very interesting group that I should follow.
@lemlemgirmazgi3872
@lemlemgirmazgi3872 4 года назад
Wow I don't have any words God bless you Guys
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 года назад
ኤርሚ ናቲ ዮሲ ጌታ ይባርካችሁ
@shewayesiyoum3041
@shewayesiyoum3041 4 года назад
Dr Mamusha Yetelay Ewnategen Wongele Sebike New. Egziabher Zemenu ,Zeruni Yebarek.Betam Yemakeberewo Astemare New.
@giziesisay2141
@giziesisay2141 4 года назад
ወንድሞቼ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
@user-iw7kb1nm8m
@user-iw7kb1nm8m Год назад
God bless you 🙏 speaking about the truth "Jesus" always fresh speaking about "Jesus"
@yosefemiru8625
@yosefemiru8625 4 года назад
God bless you!!
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 2 года назад
ይሰማል
@saramisgana7775
@saramisgana7775 4 года назад
Real preaching thanks God
Далее
ኡኡኡኡ ይሄንን ጉድ ዓለም ይስማ
1:38:14
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13
ለዶ/ር መስከረም ለቼሳ
1:34:00
Просмотров 23 тыс.