Тёмный

ዮኒ ማኛ ስለ ኡስታዝ አቡ ሀይደር 

Jenet engenagn degan tube
Подписаться 1,3 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@fozitube4459
@fozitube4459 2 года назад
አላሁ አክበር እንድህ በግልፅ የሚያወራ ሠዉ ደሥ ይለኛል ይመችህ አቦ ዮኒ ማኛ አንተንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ
@helibntbabatube4629
@helibntbabatube4629 2 года назад
እኔሳ ብትል
@zedyt5303
@zedyt5303 Год назад
Good Aboo namati toltaa
@AyshaShafi-zx3qs
@AyshaShafi-zx3qs Год назад
ene migermegn bzugize ewnet slemtawera des tlegnalah wendme
@sikosilo86
@sikosilo86 3 года назад
እንኳን መሰከርክልን አላህ አንተንም ወደቀጥተኛው መንገድ ይመልስህ
@AS-ig8si
@AS-ig8si 2 года назад
ሰልሞል አሉ
@myhero6436
@myhero6436 2 года назад
@@AS-ig8si ውሸት ነው እህት ልጁ አቋም የለውም አንዴ ሰለምኩ ይላል አንዴ ተዋህዶ ነኝ ይላል
@wowwor9355
@wowwor9355 Год назад
@tekabe5091
@tekabe5091 2 года назад
እሱ እኮ እውቀት ስላለውም ብቻ ሳይሆን ለእውነት ስለሚቆም ነው ለእውነት የሚቆም ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው ተመችተኸኛል
@هزاعالشريف-ج3د
@هزاعالشريف-ج3د 3 года назад
ማሽአላህ ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ
@ነጅምያስራጅ
@ነጅምያስራጅ 3 года назад
ትክክል ዩኒ ማኛ አልሀምዲሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባዉ
@mukerembireda3979
@mukerembireda3979 3 года назад
Atsadeb
@hjjj8740
@hjjj8740 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@hjjj8740
@hjjj8740 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ነስሩመሀመድዋበላ
@ነስሩመሀመድዋበላ 2 года назад
አለህ ወክበር መሸአለህ ኡስ ታዝ አለህ ይጠብቅልን
@ፎዝነኝየስልጤዋሽቅርቅር
አለሀሙዱሊላህ
@madina4756
@madina4756 3 года назад
አቦ ይመችህ እስኪ ንገርልን እነዚህ ደነዞች የማይገባቸው 😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍
@guguu5147
@guguu5147 2 года назад
አንቺ ነሽ ደነዝ ብዳታም ውጪ ከዚክ
@SamiraSami-e8m
@SamiraSami-e8m 3 месяца назад
ኣላህ ዋእክበር ኣላህ ዋእክበር ሱቡሓናላ
@اتتع-ح4ل
@اتتع-ح4ل 2 года назад
አብሀይዴር አሏህያኑርልን የሥላምጀግና
@farajakader7806
@farajakader7806 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fafiyutub3893
@fafiyutub3893 3 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁በጣም አሳከኝ ወላሂ ማሻአላህ አቡሀይደርን ለኛ ሢል ያኑረው
@rahmaali5551
@rahmaali5551 3 года назад
ትክክል
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 года назад
ክክክክክክክ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
እስልምና አያስገድድም አቡ አይደር ንግግር ረጋ እያለ ነው ምያወራው
@madalayila518
@madalayila518 3 года назад
Yoni ❤❤
@jamaneshi8711
@jamaneshi8711 Год назад
ክክክክንንን
@እሙሀሊማነኝ
@እሙሀሊማነኝ 2 года назад
አወ አብ ነዉ አዉቆ መከተል
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 3 месяца назад
ተክቢር አለሁአክበር አላሁአክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ አላህ ሂድያ ይስጥህ
@ودعثمان-ح9ل
@ودعثمان-ح9ل 3 года назад
እረ. ተመቸኸኝ.
@zinetube3541
@zinetube3541 3 года назад
ተክቢር አላሁ አኩበር አቡ ሀይደር ይመችህ የኔ ጀግና አልሀምዱሊላ ሙሲልም ላረከኚ ጌታ ወላሂ
@madina4756
@madina4756 3 года назад
አልሀምዱሊላህህህ ኒአመል ኢስላምምምምምም ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@merdiyaabazid7304
@merdiyaabazid7304 2 года назад
P ppppppppp Ppplp PlpppppplppppppppppPp pppp
@umii7353
@umii7353 3 года назад
ሁለቱም ስለያዘ ሳይሆን ሀቅን ስለያዘ ነው በየትኛዉም ሀገር በየትኛዉም ቋንቋ ቢከራከሩ ሙስሊሞች ነው ሚያሸንፉት
@ahmedgebeyehu8429
@ahmedgebeyehu8429 3 года назад
እና አንተስ ምን ትጠብቃለህ ሸሀዳ ያዝ እንጅ!!!
@hawy728
@hawy728 3 года назад
ወላሂ እያወቁ ነዉኮ የጠመሙት አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራቸዉ
@ሉሉየማየናፍቂ
@ሉሉየማየናፍቂ 3 года назад
ታዳ ምን ትጠብቃለህ አተኮ እዉነቱ ገብቶሀል ለምን ሞት ሳይቀድምህ ወደ ተፈጠርክበት አትመለስም በመሰለኚ ደስላኚ እሚባል ነገር የለም
@الحمدللهوشكرلله-غ3ش
አላሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር እንድህ አይነት ምስክርነት አድሳችን አይደለም ሁሌም ኢስላም አሸናፊነው
@lubabamuhammed2122
@lubabamuhammed2122 3 года назад
ሀሀሀሀ ጎበዝ አቅማችሁንእወቁ ተባረክ ኡስታዝና
@ዛኪርቻናል
@ዛኪርቻናል 3 года назад
ዮኒ ማኛ ትክክል እዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሠዉ ኡስታዙና የኛ አኩሪ ጀግና መአበሪያ ግንዳችችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@zinetube3541
@zinetube3541 3 года назад
እረ ዬኒ አሳቀኚ ወላሂ አደት አትሠልምም ታዳ
@ኢክራምየረሱልተከታይነኝ
ያቦሀይዴር ጭንቅላት ልክእንዴንብቀፎ በእውቀት የተሞላና ጣፍጭ አንዲበትያለው የእስልምናተከታይነው አላህ ይጠብቅህ
@ኢክሩነኝየሰያውልጅ
እረ ይመችህ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂💕😂😂😂
@fafiyutub3893
@fafiyutub3893 3 года назад
ንግግሩ ደሞ ወላሂ በጣምነው የሜረካው ማሻአሏህ አላህ ይጨምርለት
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
🙈😂😂😂 እስልምናችን ሙሉ ነው አልሃምዱሊላህ
@abdulmuneimalbeshir6021
@abdulmuneimalbeshir6021 2 года назад
ዮኒ ማኛ አቡ ሀይደርን እንዳደነቀዉ ሁሉ የእስልምናንም እዉነትነትና ትክክለኛነት ማዉራትና መመስከር አለበብህ ምክንያቱም አቡ ሀይደር የሚናገረዉ ቅዱስ ቁርዓን ዉስጥ ያለን እዉነት ነዉ፡፡
@osmanmuha3736
@osmanmuha3736 3 года назад
ማንንም ሳፈራ የራስህን የምትናገር ጀግና ነህ ስልህ
@hananmilkias8893
@hananmilkias8893 2 года назад
አላህ ፍጣሮ ይሞራህ እውነት ንጹ ልብ ያለህ ሰው ነህ
@ዛኪርቻናል
@ዛኪርቻናል 3 года назад
ዮኒ ማኛ ትክክል እዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሠዉ ኡስታዙና የኛ አኩሪ ጀግና መአበሪያ ግንዳችችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@semutina7853
@semutina7853 3 года назад
እናመሰግናለን! አላህ እዉነተኛዉን መንገድ ይምራክ
@haleemahusain5640
@haleemahusain5640 3 года назад
ወላሂ ኡዝታዝ አብ ሀይደርን ስላሞገስክ ሳይሆን እውነት ስላወራህ ላይ ሠብስክራይብበደስ☆☆☆ተኝነት
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 3 года назад
Ewnet
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 2 года назад
ዮኒ ማኛ ግን ልጆኮ ኤንዳተ እየሣቀ አቃተኝ ክክክክክ ግን ቁም ነገር ይመችሕ ወላሒ ሣቅሕ ፈገግታሕ በጣም ደስ ይላል ልጄ ደግሞ በጣም ይወድሐል እሺ ሠምተሐል ወላሒ አቡ ሐይደር የኛ ጀግና ኡስታዝ አላሕ ይጠብቀው☝️🕋
@zaedomohammed9436
@zaedomohammed9436 3 года назад
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር ማሻኘላህ ለዘላለም እስልምና ትነግሳለች
@hananmilkias8893
@hananmilkias8893 2 года назад
ውዎ እንደ እዝ አሮቆ አሳቢ ተፎቶ እኮ ነው እኮ እች እግር ጠባብ ይሆነችው።
@hayattesema4388
@hayattesema4388 11 дней назад
ትክክል ተናገርክ ዩኒ አተም ከመሞትክ በፊት ሥለምና አዲ ፈጣሪን ብቻ ተገዙ ማሻአላህ በል ሥለኡሥታዛችን
@abdulsemedjabir9140
@abdulsemedjabir9140 2 года назад
የኔ ወንድም እባክ ሙስሊም ሁን የሙስሊም ወንድም ሁነኝ
@huk8980
@huk8980 3 года назад
ወላሂ በጣም አሳከኝ ፈጣሪ ያስቅህ ግን ለማወቅም ሰይሆን እውነት አሸናፊ ነው
@ዛኪርቻናል
@ዛኪርቻናል 3 года назад
ዮኒ ማኛ ትክክል እዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሠዉ ኡስታዙና የኛ አኩሪ ጀግና መአበሪያ ግንዳችችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 года назад
የኒ ማኛ እኔ ብዙ ተኩታታይሕ አይደለሑም። ነገር ግን ይሕንን ቪድዬ በአንድ ጓደኛዬ አማካይነት አይቼ ማለት ያለብኝን ማለት ስላለብኝ ነው የመጣሑት። አቡ ሐይደር አሉ ከሚባሉ የኢትዮጵያ ስለሐይማኖቱ አስተማሪዎች አንዱ ነው። እስልምናን ከቤተሰቡ የወሰደ ብቻ ሳይሖን እንደማንኛውም እስላም ሰለ እስልምና ጥልቅ እውቀት ለማዳበር የሚጥር ጥሩ ሙስሊም ነው። በእርግጥም መጽሐፍ ቅዱስን ያነበበው ሰውን ለመስበክ እና ሐይማኖቱኅ ለማስቀየር ሳይሖን የእስልምና ክርስትና አምልኮት በምንድን ነው ልዩነቱ የሚለውን ለማወቅ እና የቱ ላይ ነው የተላለፍፍነው ከሚለው የሑለቱም ሐይማኖቶች ካለው ክብር የተነሳ ነው። በዚሕም በእስልምና ሐይማኖት የተኩበሩት እና የተወደዱት ነብዩ ሙሀመድ ስ.አ.ወ እንዲሕ ብለዋል እውቀትን ፈልጎት። ስለዚሕ ሑሉም በአይማኖቱ በሚያመልክበት ማንበብ ማንበብ አዋቂዎችን መጠየቅ መረዳት ያስፈልጋል። ስለዚሕ ወንድም ማኛ ስትናገር ሳቁ ቢቆይሕ እና ስርአትና አክብሮች ባለው መንገይ ቪድዬዎችን ብትሰራ የተሻለ ነው። ብዙ ተከታይ ሊኖርሕ ይችላል እኔ ተከታይሕ አይደለሑም መሖንም አልፈልግም ግን የተሻለ ስርአት ባለው መንገድ ቢሖን ይመረጣል። ተራ የመንደር ቋንቋዎችን ባትጠቀም ጥሩ ነው። በዚሕ ላይ ሰውን ለመፍረድ አትችልም ምክንያቱም ሑሉም ሰው ሐጥያተኛ ነው ፍርድ የአላሕ ብቻ ነው። ምክር መስጠት ትችላለሕ እንጂ መፍረድ መብትሕ አይደለም። እንድ ቪድያሕ ላይ እንዲሑ ስንቱ ሙስሊም ነው ቁርአን የሚቀራው ስትል ሰምቼሐለሑ ቅኝ ሐይማኖት ምናደርገው ሑሉ ነገር አናወራም ይሔ የሐይማኖቱ አስተምሮት ነው። በተረፈ ይሔ የግል አመለካከቴ ነው ። በንግግሬ ካስቀየምኩሕ ይቅርታ ወንድም።
@aishaaisha2450
@aishaaisha2450 3 года назад
ኡሱታዝ አቦ ሀይደር አለህ ይጠብቅክ 🥰🥰🥰🥰
@azmerageta8771
@azmerageta8771 2 года назад
አሚንንንን
@አብዱሙሀመድ-ተ7በ
@አብዱሙሀመድ-ተ7በ 2 года назад
ዮኒ ነጭ ነጫ ስታወሪ ትመቺኝ አለሽ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ 3 месяца назад
ትክክል እውነት/ኢሥላም አሸናፊነው ማሻአላህ ኡሥታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@special_painter
@special_painter 2 года назад
እውነት ጣፋጭ ናት።
@JacfarbadrudiinYuusuflobi
@JacfarbadrudiinYuusuflobi 4 месяца назад
በጣም ተመቸሀኝ ነገሪ ግን ዛክሪ ናይክንስ ምንትላሌ አለምን ያንቀሳቀሰው
@abukassultan9705
@abukassultan9705 12 дней назад
አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቀው ሁሌም የሚያሸንፈው እውነት ነው
@dggeth1314
@dggeth1314 10 месяцев назад
ሲጀመር የረሱል ሰ አ ወ ተልኩዋቸውምእኔንአምልኩኝ አይደለም ማርያም ወይምመርየም እየሱስንሳትወልደውበፊት ሰማያትንናምድርንየፈጠረውን የማርያምንእናት ሀናን አባቷንም እየሱስ ሳይወለድበፊት የተላኩነብያትን የመጀመሪያዎችንሰው የሰውልጆችንአባትአዳምያለእናትያለአባትእናታችንሄዋንን ያለእናት እየሱስን ያለአባት የፈጠረውን ከሱበፊትምንም ፍጡርያልነበረውን በሻውሰአት ፍጥረትአለምን ፈጥሮያስገኘውን አምላክነው ምናመልከው የነብዩም ሰ አ ወ ተልኩዋቸውም ያስተማሩትም የሚያመልኩትም አንተየፈጣሪን መልክተኛቢሰድቡብክ ምንታረግነበር?
@እህቴበሂወትባትኖሪምእወድ
እኔን ያሳሰበኝ አቡ ሀይደርን የሚተካልን ወላሂ
@ኡሙረያንአልሀምዱሊላሂሰለ
ኧረ በሳቅ ሰራ አጣህ አዴለ አቡ ሀይዴር ጄግናነዉ ክፉ የከፋችሁ ካፊሮች ሰትባሉ ቀኝ ጎንአልፈጠረባችሁምየጥመት ጎንነዉ ያያዛችሁት።
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ Год назад
የቦክስ ግጥሚያ አደረከውዴ ዮኒ በዕርግጥ ለክርክር እውነትን መያዝ ብቻ አያሸንፍም
@HiHi-go4wn
@HiHi-go4wn 3 года назад
እውነትም ማኛ ነው ላይክክክ በድብ አርጉት ትክክል ውሽት ለምን
@antenehtesfahun9187
@antenehtesfahun9187 Год назад
የሄዉ ከብት የመሆንህ ምክንያት ግን ትምህርት ተምረሀል ድንቁርናህ በዛብኝ ከብት እንኮን ከአንተ ይሻላል
@ahmedinahmed2158
@ahmedinahmed2158 2 года назад
ሙስሊም ስለሆንኹ ሳይሆን ስለ እውነት ተመቸሀኝ ደግሞ ከሳኩ አመት በላይ ሆኖኝ ነበር በቃ አንተ ግን ኮርኩረህ ኮርኩረህ ኪንታሮቴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ዋው ተመቸሀኝ። እውትም ማኛ ማኛ ነሽ thank you bro
@osmanseid-zn1ef
@osmanseid-zn1ef Год назад
ዮኒ ስማ ወገኔ አላህ ሂዳያ ይስጥህ አላህ ሂዳያዉን አይፈግህ እና እዉነቱን ከተረዳክ በትክክል ልብህን ጥርት አድርገህ ስለም ። ምክንያቱም ህይወትክ አደጋ ላይ ነዉ ካልሰለምክ በአላህ አንድነት ከልብህ ካልመሠከርክ ነገ ልትሞት ትችላለህና በክህደት ላይ ሆነህ ከሞትክ ደሞ በስከ ዘለአለም ህይወትክ ይበላሻል የዘላለም ቤትህ ደሞ የአኼራ ቤት ነዉ ።
@አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ
አቡ ሀይደር የኛ ውድ ኮከብ አላህ ያቆይልን
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 3 года назад
አንተ እውነቱን ውስጥህ አውቋል እመን ሞት ሳይቀዲምህ
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 3 года назад
Allah kalfekedelets
@gccx7734
@gccx7734 3 года назад
እውነትን የያዘመቼምቢቤን ኣሸናፊነው
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 года назад
እኔ የማይገባኝ ሙስሊም ገዳይነው ስትሉነው ውነትናውራ ከተባለ ማነውአድሰው በስህት ቢሞት እሰአራት አምስት ቤት የምትገዳደሉ ደምአለብን የምትሉ የሙስሊሙዘሪሀ በደብሰላልገባችሁነው
@AhmedHusen-lo6wq
@AhmedHusen-lo6wq Месяц назад
በፍርድ ቤት ሳይሆን በመረጃ መናገር ነው ዋናው ቁም ነገሩ
@jameljamal5546
@jameljamal5546 2 года назад
ዮኒማኛ።አድናቂህነኝ።ይመችህ።እውነቱተናግርበመሸበትማደር😁😁😁😁😁
@abduyasin2490
@abduyasin2490 3 года назад
ዮኒ አብ ሃይደር በሁሉም ዘርፍ ይችላል አንተ ደግሞ ምታጥረገርገው እቅጭ እቅጩን ስለሚናገር ነው ማስመሰል አይችልም
@mohamedzewdu1538
@mohamedzewdu1538 3 года назад
ዮኒ በጣም እውነተኛ ሰውነህ በጣም መመስገን የሚገባህ ሰውነህ።
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 года назад
እሱ እኮ እውቀት ስላለው ብቻ አይደለም ከመፃፍ ቅዱስ ላይ ከሱ በላይ ቄሶች ያቃሉ ግን መልስ የላቸውም
@ahmedinahmed2158
@ahmedinahmed2158 2 года назад
ሙስሊም ስለሆንኹ ሳይሆን ስለ እውነት ተመቸሀኝ ደግሞ ከሳኩ አመት በላይ ሆኖኝ ነበር በቃ አንተ ግን ኮርኩረህ ኮርኩረህ ኪንታሮቴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ዋው ተመቸሀኝ። እውትም ማኛ ማኛ ነሽ thank you bro
@seidyimer2242
@seidyimer2242 2 года назад
አቡሀይደር ማሸአላህ ሙስሊምን አስጠራህ
@ሩቂነኝየዊላዳውንአብሳሪ
ኧረ አታስቁኝ ኡስታዝ
@dechasmussa3119
@dechasmussa3119 Год назад
ጠበቀነት ሰይ ሆን በቂ አሣመኝ መረጃዎች በመያዝ ነው።
@AhmedHusen-lo6wq
@AhmedHusen-lo6wq 3 месяца назад
ዮኒ ማኛ አቋምህን ግለጥ አስመሣይ አትሁን
@aeeazz1755
@aeeazz1755 2 года назад
ታዳ ለምን አትሰልምም 🤣🤣🤣🤣 ወላሂ አልሀምድሊላ ሙስሊም በመሆኔ
@yusirakornma
@yusirakornma 18 дней назад
አንተ ባለጊ አንተ ነህ እንጂ ተንከሲስ
@fafiyutub3893
@fafiyutub3893 3 года назад
አተ ግን ክርስትና የውሸት ሀይማኖት መሆኑን እያወክ ለም አሁኑ ወደ እስልምና አትመለስም
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
አላህ ያጠመመውን እሱ ነው መላሹ አላህ ይመልሰው
@tamimakadir
@tamimakadir 2 дня назад
ante domaa neek yeteregemki
@ሉሉየማየናፍቂ
@ሉሉየማየናፍቂ 3 года назад
ትክክል ግልፅ ነዉ የተናገርከዉ
@mahadesign9261
@mahadesign9261 3 года назад
Islam is the perfrcet religion😎😎😎😎🥰😍😘
@raziqa8242
@raziqa8242 3 года назад
ኸረ በሳቅ ወሏሂ ኢስላምን ላወቀዉ ብርሀን ነዉ
@yaallahgivemesebr2331
@yaallahgivemesebr2331 2 года назад
Islam hule tkkl new ustaz allah yanurh edme ysth❤❤❤👏👏👏
@esfxe5043
@esfxe5043 2 года назад
ክክክክክክክክክክክ
@KeryaAbdenur
@KeryaAbdenur 16 дней назад
አላሕ ወአክበር
@Seid-rv6yd
@Seid-rv6yd 2 месяца назад
አንተ ግማታም ቨደነዝ ማወቅህነዉ የገማህነህ እሺ
@Seid-rv6yd
@Seid-rv6yd 2 месяца назад
ኡስታዛንን አትካ እንድሁም እምነታችንን
@sikosilo6708
@sikosilo6708 2 года назад
ጎበዝነህ አንተ እራስህ ሀይማኖት የፈለገውን መከተል ይችላል ዩውኒየ አደቅሀለሁ
@ethiopia5582
@ethiopia5582 3 года назад
ወዶነ እዳይመስላቺሁ ተቃጥሎነው
@rukyahabib4660
@rukyahabib4660 2 года назад
😃😃😃😃😃😂😂😂😂
@Fatumatube3599
@Fatumatube3599 3 года назад
እውነትን እያወቀ ሰው እንደት ያጠፋል ታድያ
@AS-ig8si
@AS-ig8si 2 года назад
እኮ ጥሩ ጥየቄ
@ekremjemalhussen6730
@ekremjemalhussen6730 Год назад
ከዳኒ እውነት ለሁሉ ጋ አገናኘው
@najiibali1581
@najiibali1581 2 года назад
እንደዚህ እውነት እነቱን መናገር 👍👍👍 ጥሩ bro
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 2 года назад
ተባረክ
@nuruaddisu9517
@nuruaddisu9517 2 года назад
የአቡ ሀይደርን ቁጥር ምታቁት
@fatumabintjemal8222
@fatumabintjemal8222 3 года назад
እና እውነቱን ካወክ ለምን አሰልምም
@safiyaamuhammad3568
@safiyaamuhammad3568 2 года назад
አላ አክበር አላ አክበር
@user-rq8ek57qn1c
@user-rq8ek57qn1c Год назад
ዬኒ ማኛ እንዴት ነህ ሰላም ነህ ሰላምህ ይብዛ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አላህ ጨምረህ እኔ በጣም ትመቸኛለህ በምታደርጋቸው ነገሮች🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍄🌷🌷
@gradetree108
@gradetree108 2 года назад
Abo yemecheh
@gradetree108
@gradetree108 2 года назад
Ewnetegan manem ayewedewem
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy Год назад
አቤት ሳቅ 😂😂❤
@sikosilo6708
@sikosilo6708 2 года назад
ማር ነህኮ ዩኒይ
@hikhu
@hikhu Год назад
Sayaqu mawrar ebakachu amanuel wusedit
@abdurehemanmohammed5360
@abdurehemanmohammed5360 3 года назад
እና ከናንተ እውቀት ያለው የለም? ለምን እውቀት ካለው ጋር አታገናነውም
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 3 месяца назад
ያአላህ እኔግን ለአቡ ሀይደር ረዥም አመት ተመኘው ሳሳሁለትም ወላሂ የሡን መሠሎችንም ያብዛልን🎉
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 879 тыс.
ይፈለጋል ሙሉ ፊልም  | Seifu on EBS
1:45:57
Просмотров 654 тыс.