Тёмный

#በ 

Al Imran tube
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@fatumayesuf6320
@fatumayesuf6320 Год назад
አቡ ሐይደር ይለያል እዲሜሕ ርዝምም ይበልልን ጠላትም እርርር ይበል❤
@susutube8643
@susutube8643 Год назад
እደው ምንም አልልም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረኝ ላኖረኝ ያረብ ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ሱበሀነወተአላ ሀያትህን ያርዝመው ከአፊያ ጋር ያረብ
@reemmohammd2325
@reemmohammd2325 Год назад
አቤት ኡስታዙና ሀቂቃ አመዛዝኖ ጥያቄ አላህ ይጥብቅህ
@JemelanwarJemal
@JemelanwarJemal Год назад
ኡስታዛችን ክብራችን 🙏🙏🙏
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v Месяц назад
ውስታዛችን አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@neimahagos5486
@neimahagos5486 Год назад
الحمد الله وشكر على نعمة الإسلام اللهم أنصر إسلام و المسلمين اللهم آمين جزاكم الله خيرا استاذ
@alalw8863
@alalw8863 Год назад
ማሻአላህ አቤት እስልምና በእውነት የተሞላች🙏🙏 የውሸት መጨረሻው ሽሽትነው በዚህም በዛም ቢል ውሽት ያው መጨረሻው ውሸትነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c Год назад
✅✅✅✅✅
@medinahussin8647
@medinahussin8647 Год назад
ሳህ ወላ አልሀምዱሊላህ
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Год назад
ማሻአላ ህአቤትእሰልምናበእዉነትየተሞላችየውሸትበዛሞበልውሸትያውመጨረሻዉሸሸትነውበዚህምቢልዉሸትያውመጨረሻውውሸትነውቀጣዩንበጉጉትእንጠብቃለን
@fatumaamohamed
@fatumaamohamed Год назад
@@user-by3vw9xm9c 1
@user-xp7lc1me2u
@user-xp7lc1me2u 3 месяца назад
Masha alah abuye anta eko tileyelh bemeseraja metasamenawu negarke yimechegnal
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c Год назад
አላህይጠብቅህኡስታዜ✅✅✅✅✅
@ZahraAli-co2yb
@ZahraAli-co2yb Год назад
ማሻአላህ ክብር ይገባው ለአንድ አላህ ሙሥሊም ላደርከኝ
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Год назад
አለህ ሆይ በኘመሀፀን የምትፈጥረቸው ፉጡረንህ ጀግነ አድርግልን የረብ የአለህ
@habitisweet101
@habitisweet101 Год назад
ማሻ አላህ ዲነል ኢስላም ለሁሉም መልስ አለው እባካችሁ ሙሉውን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ልቀቁልን።ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላ👍👍
@user-xr4lx9xi7o
@user-xr4lx9xi7o 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላህሙስሊምላረከኝ
@neimam3396
@neimam3396 Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
@voiceofhadiyamuslim
@voiceofhadiyamuslim Год назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቆት
@AsAs-vv5vx
@AsAs-vv5vx Год назад
አላሁ አክበርእስልምነ ሲጣፉጥ
@Nesra-pi5xy
@Nesra-pi5xy 3 месяца назад
A.lilah getay Muslim yarekegn yetalachu krstiyanoh comment lay allah hiday ystachu
@sadahamza3972
@sadahamza3972 Год назад
👍👍👍👍💐💐 ما شا الله
@user-ot9nx5qo6p
@user-ot9nx5qo6p Год назад
ማሻ አላህህህ አላሁ አክብር አልሀምዱሊላህ አላነኢመተል ኢስላም
@najmibintmuktar4130
@najmibintmuktar4130 Год назад
Mashallha ustazchin Alha chamiro yistih uktun
@habibmustefa
@habibmustefa Год назад
ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜና አፊያ ይስጥህ...ቄሱ ሲጠይቅ ለወንድና ለሴት ልዩነቱ ካለ ቡሃላ ቀጥሎ ያወራው ነገር ለምን በሌላ ድምፅ ተሽፈነ???
@user-sl1cp4lt9q
@user-sl1cp4lt9q Год назад
ዉነትሽነዉ
@ayishaahmed6590
@ayishaahmed6590 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አላኡመቲንኢስላም ወላሂ ሀቅንሁሌ የበላይ ነው
@zeanb234
@zeanb234 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 Год назад
ወላሂ ክርስቲያን ወገኖቸ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ አደኛ መፀሀፍ ቁድስን አያነቡም ቢያነቡት ኖሮ እደት እስበሱ እደሚጋጭ ያዩት ነበር ሁለተኛ ተበርዞባቸዋል ኦርጂናሉን ደብቀውታል አላህ እውነቱን ይምራቸው
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Год назад
ማሻአሏህ አለይክ
@AbduGet
@AbduGet Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሪፍ አስተማሪ ውይይት ነው 👌 ቀጣዩን እጠብቃለን 🙏 ሙሉ ክፍሉ ሲያልቅ ደሞ ሳይቆራረጥ በአንድ ወጥ ትለቅልናልህ ብዬ ተስፈሰ አደርጋለው ኢንሻ አላህ። ሼር
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Год назад
አቡ ሀይደርን መከራከር ያሳዝናል እንኳን የኛ የሆንክ ያረብ አሏህ ይጠብቅህ የሚገርመኝ ነገር የተረጋጋ መሆኑ እና እነሱ እሰከሚጨርሱ ፀጥ ብሎ ሲያዳምጥ ሌላው ደግሞ እሱ ሲናገር ጣልቃ ሲገቡበት አይናደድም አሏህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-ys4qc4fh7h
@user-ys4qc4fh7h Год назад
ማሻአላህ
@shafkathabbaas8270
@shafkathabbaas8270 Год назад
Please next part
@muhammedawel6002
@muhammedawel6002 Год назад
ክፍል አስርን በፍጥነት ይለቀቅልን
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ እዉነትን ያዘ መቸም አያፍር
@miftayoub3499
@miftayoub3499 Год назад
wlh ustaze gana sayot nw imbaye mimxaw.minm alilim allah janatal furdawsin yiwafikot.
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 10 месяцев назад
Yasater yarab ye Allah qal ayeqyerem
@user-mm8wn9wi9u
@user-mm8wn9wi9u 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@mohmdsadig
@mohmdsadig Год назад
Mashaa allah
@goasf9524
@goasf9524 Год назад
alhamdu. lilah muslim laderegegn geta
@ahmedyimer9764
@ahmedyimer9764 Год назад
Allah mèchem ewunetn mawek yefelege ewunet hulu gls new tmetm glts new islam yih new ye birhanun meged yagonasfal
@arebeqa
@arebeqa Год назад
Slezih Abraham amenzrowalaaa, are gud new.
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Год назад
መሸአለህ የኘጀገኑ ወስተዙነ
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Год назад
አሏህ ይጠብቅህ
@sethiotube5682
@sethiotube5682 Год назад
ምላሳቸዉኳን አሌተገራምኮ ገረድ ገረድ ይላል
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
እንደማመረ
@natishabiru
@natishabiru Год назад
ay yedimet ayn tegtmolat alu min min yitayishal siluat ayt ayit bilalech ahun sint neger eyayeh metsaf kidus lay ayyy lib yisten amlakachin fetariyachin egziabher eyesus kirstos min elhalew allah taot endehone beki mereja makreb echilalew yekuranin wurdiet masredat echilalew like
@sabrijsabrin3817
@sabrijsabrin3817 Год назад
Masha allah ❤❤❤
@hazizahaziz6072
@hazizahaziz6072 Год назад
Kkkkkkk umataaKafiraaKanaaRaabbii ilmaaJalisee subanaaAllh
@jonatangilbert4809
@jonatangilbert4809 Год назад
የክርስቲያኑ ተጠያቂ በቂ እውቀት ያላቸው አይመስለኝም
@reemmohammd2325
@reemmohammd2325 Год назад
አልሃምዱሊለህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@user-wf3me5mp3k
@user-wf3me5mp3k Год назад
እደው ኧይ አላህ ይምራችሁ ቀጥተኘውን መገድ ሌላ ምን ይባላል
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 Год назад
Silewnet Ustaz disciplined mehonachew bicha sayhon yemetsihaf kidus ewketachew betam des yilal.
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam Год назад
Ustaz rajem edme katena gar allah yesteh
@miftayoub3499
@miftayoub3499 Год назад
Amiiiiiin allah chamiro yistachew wlh.
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Год назад
ዉሰታዜዋ ሙሉአፋያ ከሙሉጤናጋ
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Год назад
ሰራተኛ ገረድናት ዋ ምነዉ ምምሬ
@user-dr6ec4sb8p
@user-dr6ec4sb8p Год назад
👍👍👍
@abdulfetahmuhamedsafi2915
@abdulfetahmuhamedsafi2915 Год назад
አንድ ሴት አራት ወንድ ብታገባ የምትወልደው ልጅ የማን ይሆናል?
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 Год назад
Min ayinet asab nw
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Год назад
ኡስታዜ ረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ያረብ
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Год назад
አልሀምዱሊላህ ሙሰሊምነኝ
@Nn-ip7qs
@Nn-ip7qs Год назад
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🕋🕋🕋🕋
@EeEe-gm8vw
@EeEe-gm8vw Год назад
እኔ አፈርኩ ለነሱ
@msfatema5467
@msfatema5467 Год назад
አለመታደላችሁ ወላሂ አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም
@user-xp8et2wz8l
@user-xp8et2wz8l Год назад
ክክክክክ ሳ
@yimerali7042
@yimerali7042 Год назад
1 ሴት 4 ወንድ የመቻልስ አቅም አላት ተረገዘውን ልጅ የማህበር ይሁን ብለህ ነው ደንቆሮ ዲኤን ኤን ኤን ብትልም ከተወለደ ብሀላ ነው 4 አግብታ የፈጮቤት እህል አለካት
@zinakabdul596
@zinakabdul596 Год назад
አልሀምዱሊላህ አለኡመተል ኢስላም ወላሂ እውነት ሁለየም አሸናፊ ናት
@mdet851
@mdet851 Год назад
እብድነዉ እሚመሥለዉ ምነዉ
@ziyadmustefa1796
@ziyadmustefa1796 Год назад
ustaz Mashallah
@RemedanRemu-qs4sx
@RemedanRemu-qs4sx 7 дней назад
Sinodosun lemn atgabzutm
@Nn-ip7qs
@Nn-ip7qs Год назад
ክክክክክክ
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ወይኔ ኢሄ ሀሽሻም ያላቅሙ ገብቶ መፅሀፍ ቅዱሱን አንሻፈፈው. ።
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c Год назад
ውሸት ጠቅላላ ውሸትነውመፅሀፍ ቸውየክርስቲያኖች
@nazziftamam7821
@nazziftamam7821 Год назад
Namatti tola
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 9 месяцев назад
ሕይወት እውነት መንገድ ኢየሱስ ነው...ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል...ኢየሱስን ያመኑ ከዘላለም ጥፋት ያመልጣሉ!
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ጥያቄ ሲጠይቀው ይሸሻል. ።
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Год назад
አቡ
@dawuddawud-xx6pt
@dawuddawud-xx6pt Год назад
እነሱኮ ካንድ ሚስት በላይ አይፈቀድም የሚሉት እንፈለጉ ዝሙት መስራት ስለሚፈቀድላቸው ነው ባመት አንደየ ደግደው ተምረሀል ይባላል
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ላረገኝ
@mohammadimam7563
@mohammadimam7563 Год назад
ምን
@user-wf3me5mp3k
@user-wf3me5mp3k Год назад
ክክክክክክ
@user-qh7pi2fd9d
@user-qh7pi2fd9d Год назад
አርዳድሽ እንዴት ነው እህቴ አንብቦ
@medinasayid
@medinasayid 3 месяца назад
ሳቄ መጣብኝ ጆሮሽ እዴት ነዉ
@fathiakhader4452
@fathiakhader4452 Год назад
🕋🕋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት ማመንዘር ነው. ? እና ሙሴ አብራሀም ያቆብ 2 ሚስት ነበራቸው ሰለሞን 700 እቁባቶች ነበሩት አመንዛሬዎች ነበሩ ማለት ነው. ቦርኮው. ?
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 6 месяцев назад
አዎ ነበራቸው ስለዚህ መፅሀፍ ቅዱስ ምን አለ?አንድስ እንከ኶ ቅዱስ የለም የተባለው ለዚህ ነው ለእኛ መማርያ እንጂ የተፃፉት መፅሀፍ ቅዱስ እኮ እውነተኛ የሆነው የሁሉንም ታሪክ ስለነገረን ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 6 месяцев назад
@@ealsanegatu7093 እና ከአንድ በላይ ማግባት ሀጥያት ነው ላለው ንገሪዋ በዛ ላይ ሙሴ አብራሀም ያእቆብ ሰለሞን አመንዛሪዋች ነበሩ እያልሽኝ ነው. ? ታድያ እነሱ አመንዛሪ ከሆኑ አንቺ ምን ትሆኝ. ? መፃሀፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት እነዚህ ነብያቶች ከአንድ በላይ ያገቡት እምነታቸው ስለሚፈቅድ ነው አንቺና መሰሎችሽ መፅሀፍ ቅዱስን ትታችሁ የቤተከደርስቲያን አስተምህሮ ስለምትከተሉ መስመር ሳታችሁ ቤተክርስቲያን ያለውን ቄስ ትተሽ መፅሀፍ ቅዱስ የሚልሽን የሚያዝሽን ተከተይ መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚያብሄር ቃል ነው ብለሽ የምታምኝ ከሆንሽ የነገረሽን ተግብሪው
@feisal6592
@feisal6592 Год назад
Hizi aotonetar zatakiwa zitumiye macnetoo badiliya brash sefuu Amin NJ,,idul, as i
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 Год назад
Are kese minw
@tamene6621
@tamene6621 Год назад
በመጀመሪያ ደረጃ ክርክሩ ፊክ ነው በመቀጠል የገዳም አባት ብላቹ ያቀረባቹት ሠው አርቲስቱ ሙስሊም ነው ምንም የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለውም በአጭሩ ራሳቹን አትሸውዱ ሞኝ ራሱን ኮርኩሮ ራሱ ይስቃል
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Год назад
አቤት ክርስታኖች ነቢያትን ያህል አመነዘረ ሲባል የማይሰቀጥጣቸው ለማሣመን ብሎ መዋሸት
@abubekerseid3395
@abubekerseid3395 Год назад
ቄሱ ግን ጤነኛ ነው
@medinahussin8647
@medinahussin8647 Год назад
እረ አይመስልኛም
@user-jb7wf6xg3c
@user-jb7wf6xg3c Год назад
አረ አይደለም
@wondehap3799
@wondehap3799 Год назад
ሰላልገባችሁ ነው እንጂ መምህሩ መልሱን መልሰዋል ። መጀመሪያ አስተውሉ ።
@user-wf3me5mp3k
@user-wf3me5mp3k Год назад
ምን ብሎ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Год назад
😂😂😂እኔ አፍሬ መልሷል ትላለህ
@zeanb234
@zeanb234 Год назад
ወድከሆን ምህርት አብ በተወይየ
@alimrantube
@alimrantube Год назад
መምጣቱ አይቀርም ስለ ሀሳቡ እናመሰናለን🙏
@helina5990
@helina5990 4 месяца назад
ኦርቶዶክሶች ክርክር አትግቡ ባካችሁ አምላክ አይወደውም
@Gospel-Tube-net
@Gospel-Tube-net Год назад
የሳተው ማነው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IJ5jJt473GM.html
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Год назад
the only religion fair equal for human is islam today large black africa american converted to islam even the richset white evangeliset , protastante christian wonder with by the fastset religion islam , ,
@hassenomer1194
@hassenomer1194 Год назад
These people are disoriented or pre programmed and just flow in the canal opened ! Reasoning out is not part of their belief rather dogmatic path ! I feel sorry for them ,they cannot answer human challenges! How could they face Almighty Allah 's question? May Allah saves us from such bully blindness that never set free human beings from ignorance and bias !
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
አኡዙቢላህ እነዚህ ክርስቲያኖች ግን ስለእምነታቸው አያውቁም በድፍረት ነው እንዴ የሚያወሩት ባለፈው 1ዱ አስተማሪ ተብየ ሂዋን ከገነት አስባረረችን ለኛ ከሂዋን ይልቅ ማሪያም ናት ምጠቅመን ምናምን ሲል ሰማሁ አሁን ደግሞ ይሄ ኢብራሂም አ. ሰ ዝሙተኛ ነው ኢስማል ድቃላ ነው አለ ያኢላሂ ምን አይነት ከእውቀት ነጻ ናቸው አልሀምዱሊላህ አላ ድነል ኢስላም
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 Год назад
እሥተግፊረላ ቁርአን ልክ አደለም ይላል እንዴ ምን አይነት ውሸት ነው ወይ ውርደት ለምን የተጠየቀው አይመልሥም አላህ ሥብሀነላ ግልፅ ውሸት ኧረ እፈር አቡኪ አትልቀቀው አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልህ ግን እሄ ፍልጥ ሠውዬ ጋር ይቅርብህ ውሸታም ነው ሀቁን አያምንም እንዴ
@abduyimam7851
@abduyimam7851 Год назад
ምንም በሉ ምን እሄውላችሁ - =》2 ሚስቶችን ማግባት - ኦሪት ዘዳግም 21:15 - 1ኛ ሣሙኤል 27:3 - 1ኛ ሣሙኤል 25:43 -1ኛ ሣሙኤል 1:2 - 2ኛ ዜና መዋዕል 24:3 - ኦሪት ዘፍጥረት 4:23
@abduyimam7851
@abduyimam7851 Год назад
=》3 ሚስቶች - ኦሪት ዘፍጥረት 36:2-3 =》4 ሚስቶች - ኦሪት ዘፍጥረት 30:1-13 =》7 ሚስቶች - ትንቢተ ኢሳያስ 4:3
@abduyimam7851
@abduyimam7851 Год назад
=》14 ሚስቶች - 2ኛ ዜና መዋዕል 13:21 =》18 ሚስቶች + 60 የጭን ገረዶች - 2ኛ ዜና መዋዕል 11:21 =》700 ሚስቶች + 300 የጭን ገረዶች - 1ኛ መ.ነገስት 11:3
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
ቆይ የ4 ምን ገረማቸው እ። መጽሀፋቸውን አያነቡም እንዴ። 700 ሚስት 300 ውሽማ ሚል ታሪክ ያለው መጽሀፋቸውን አያነቡም እንዴ
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 6 месяцев назад
ሰለሞን ብዙ ሚስትም ቁባቶችም ነበሩት ነገር ግን መፅሀፍ ቅዱስ ለሰለሞን የከፈለውን ብድራት ሰቶታል በጎ ስራውን እንጂ መጦፎ ስራውን ውረሱ አልተባለም
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Год назад
አው ካንድ ሚስት በላይ ማግባት ማመዘር ነው ሀቅው ይሄነው
@ekramabdu6129
@ekramabdu6129 Год назад
ተይ እንጅ ሙስሊም ሆነሽ የአላህን ቁረአን ልታስተባብይ ነዉ?
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ወይ ስምሽን ወይ ሀይማኖትሽን ቀይሪው በእስላም ስም አትነግጅ ስለማታውቂው ነገርም ትቦ አፍሽን አትክፈችው ከከፈትሽው ይገማልና.
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Год назад
አንተ አንድ ጥያቄ ትጠይቃለህ ሰውየው ቡዙዙዙዙ ይናገራል ምንም አይገባም
@miftanasir1447
@miftanasir1447 Год назад
እስልምና ራሱን እውነት ለማድረግ የሚጠቀመዉ መደፅሀፍ ቅዱስን እንጃ ቁርሀንን አይደለም ቁርሀን ራሱ ዉሸት ስለሆነ መፅሀፍ ቅዱስ እውነት ስለሆነ ቁርሀን ያልገባችሁን ከነሱ ጠይቁ ብሎ ይነግራቹሀል ቁርሀን በራሱ ያልቆመ የክርስቲያኖች መፅሀፍ ድጋፍ የሚያስፈልገው መፀሀፍ ነው ክርሰትናን እዉነት ለማድረግ ቁርሀን አያስፈልገንም ለእናንተ ግን መፅሀፍ ቅዱስ ያስፈልጋቹሀል ይህ ማለት እዉነተኛዉ መፅሀፍ እምነት መንገድ ሕይወት ለጥያቄዎች መመልስ የሆነ መፅሀፍ ነዉ ተቀበሉት ተረት ተረት ይብቃ የአረብ ተረት የአረብ ባህልና ቋንቋ ከማሳደግ በቀር ትርፍ የላችሁም ባወራ አንዳች አይገኝም በተገለጠ ነው እንጂ እግዛቤር እውነቱን ይግለፅላችሁ
@kadejaawol3639
@kadejaawol3639 Год назад
😁😁😁😁😁
@manalelmeri5361
@manalelmeri5361 Год назад
Kkkkkkkk kuran
@najehkirix9529
@najehkirix9529 Год назад
Mnm Aeyigebachuh yeseyitan feres Aeauzubilahi minesheyitanregm
@manalelmeri5361
@manalelmeri5361 Год назад
አፈዘዘው እኮ አቀበጣጠረው እኛማ እንዲገባቹህ ነው የምትከተሉት እምነት ውሸት እንደሆነ በራሳቹህ ማምታቻቻ የመልስ ምት እየተመለሰላቹህ ቱ መቼም በቁራአን ማስረጃ ቢሰጣቹህ ሰለማትሰሙ እንጂ ቁራአን እውነት እውነት ነው ያልተከለሰ አንዱ ካንዱ የማይምታታ ሲደ ቀጥ ያለ ነው እ አቤት ሃቅ መያዝ እንዲህ ነዋ ሚያኮራ አልሃምዱ ሊላህ ሙስሊም ሙእሚን ሰላም ላደረከኝ ጌታ ሳይበረዝ ጥርት ያለችዋ እምነት
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ሚፍታ ናስር የሚለው አረብ አገር ለመግባት የተጠቀምክበትን ስም ወደዛ ጣለውና አባትህ ባወጣለህ እወነተኛ ስም ማለት ወንድ አፍራሽ ቦጋለ በሚለው ተጠራ አየህ እንደናንተ አይነቱን ጳውሎስ የፈጠረላችሁን ነጭ የማምለክ ሀይማኖት ማለት ክርስትናንና እንዳንተ አይነቱን ክርስቲያን ለማስቀዘን ቁርአን አያስፈልግም ሲጀመር በቁርአኑ ስለማታምንበት ስለዚህ በዚህ ማትዮስ ማርቆስ ሉቃስና ዩሀንስ በቸከቸከት በገዛ መፀሀፍ እርኩስህ ነው የምናስቀዝንህ. ገባህ ቦርኮው. ?
@user-hx3kl1ng3y
@user-hx3kl1ng3y Год назад
👍👍👍👍👍
Далее
Едим ЕДУ на ЗАПРАВКАХ 24 Часа !
28:51
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 4,3 млн