Тёмный

ዮናስ በቡሄ ግጥም ካናዳ ገብቷል ...አዝናኝ ቆይታ በሻይ ሰዓት //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 251 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

18 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 338   
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 месяцев назад
ሁለቱም ድንቅ ህፃናት አክተሮች ናቸውና ለህፃናቶች ሙያ መስጠት ተገቢ ነው ሁለቱም ድንቆች ናቸው ።
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@user-hd5rr5wi3f
@user-hd5rr5wi3f 10 месяцев назад
ውይ የልጅቱ እርጋታና ስነ ስርአት ዋው ❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 10 месяцев назад
ፌኔት ጨዋ ናት በጣም ደስ የምትል አስተዋይ የተረጋጋች ልጅ ዳጊ ደግሞ ቀውጢው እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድጋችሁ
@mastewalsolomon2170
@mastewalsolomon2170 10 месяцев назад
ምን ነካሽ ጸጊ ለሔኖክ በሚታይ ነው ያሽቃበጥሽው ተከፍሎሸ መሆን አለበት any how ሁለቱም ጎበዞች ናቸው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 10 месяцев назад
አይ፣ዮኒየ፣እንዳው፣ትህትናህ፣ስርአትህ፣ከምንየመጣነው፣አንተንያሳደጉ፣ቤተሠብ፣ይባረኩ፣ያረብ፣ሳከብርህ፣🎉
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 10 месяцев назад
ልጁ የልጅ ወዝ አለው አነጋገሩ የኔ ጌታ ሲያምር ሁለቱም ተባረኩ
@sosotete425
@sosotete425 10 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ዳግም በጣም ደስ ትላለህ ትክክለኛው የህፃን በሀሪ እንደዘመኑ ልጅ መርዝ ያልሁነ ንግግር ጣፋጭ ንግግርህ❤❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@helenmulugeta9081
@helenmulugeta9081 10 месяцев назад
ፀጊ አታዳይ ልጆች ስሆኑ በእኩል እይታ ብታያቸው እላለሁ ደስ አይልም እውነት ደስ አይልም
@Eyerus879
@Eyerus879 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ከምር
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@bei77
@bei77 10 месяцев назад
የተዛባ ትኩረት ከምትሰጡ ለየብቻቸው ብትጋብዙ ይሻል ነበር ልጆች ናቸው።
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 10 месяцев назад
ፍቅር የሆኑ ልጆች ተባረኩ እውነት ነው ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንም በላይ ፈጣሪ የጠፋብንን ሰላም ይመልስልን 🙏🙏🙏
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እማ ደምሪኝ❤ ቤተሰብ ሁኑ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ፍትህ ሳይኖር ፡ ሰላምን ማስፈን አይቻልም። 🤔🤔🤔
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 10 месяцев назад
የኔ ውዶች ደስ ሲሉ እድግ በሉ እንኳን ለቡሔ ባሕል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ ቤተሰብ ይሁኑ
@befekaduthankyouseyum969
@befekaduthankyouseyum969 10 месяцев назад
ፀጊ ባላንስ አርጊ ለወንዱ ልጅ ያደላሽ ይመስላል ማቅረባቹ ላልቀረ
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 10 месяцев назад
አዳልታ አይደለም ልጁን አታይዉም እፊት እፊት ነዉ የሚለዉ ልጅ ስለሆነ እሷ እርግት ያለች ነች ለምትጠየቀዉ ጥያቄ እንኳን አብራርታ አትመልስም ፈሪ ናት
@milkodesta6040
@milkodesta6040 10 месяцев назад
Zemedwa meseln enem geremonal
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 10 месяцев назад
ሂሩቴ ኧረ የት ነሽ ሄኒ በሳቅ እየገደለን ነው😂😂😂 ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃቹ❤❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እማ ደምሪኝ ቤተሰብ ሁኚ ❤
@siiftiif9209
@siiftiif9209 10 месяцев назад
ዳጊ ዳጊ ማለት አበዛሽ እወደዋለው ግን ለሁለቱም እኩል ሞራል ስጢ(እፀገነት)
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 10 месяцев назад
ወላሂ ስለመምህር በተነሳ ቁጥር እኔም በጣም የምወደው የማመሠግነው መምህር ሽመልስ ዳምጠው የኔ ምርጥ አንድየየየየ ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@makdasmakdas9939
@makdasmakdas9939 10 месяцев назад
ዳጊየ የኔ ልዩ ወንድም እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር እደጉ
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs 10 месяцев назад
ልጅቱዋ በጣም ብልጥ ነት ደስ የምሉ ልጆች
@uaevip472
@uaevip472 10 месяцев назад
ደግ ፍቅሪ የሆና ቆንጅዬ ልጅ ፌኔትም ምሪጥ ልጅ ብቀተችሁም ዋዉ ነዉ❤❤❤
@mrsvip3428
@mrsvip3428 10 месяцев назад
ቅዳሜን ከሰዓት የማየው ለዮኒ ስል ነው በጣም ጎበዝ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን
@askidesta4271
@askidesta4271 10 месяцев назад
ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን ምርጥ ልጆች እድግ በሉ❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ፍትኃዊ አስተዳደር ፡ ሰላማዊ ሀገር ይኖረዋል። 🤔
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 месяцев назад
በኢትዮጵያ ያለው የፊልም ፕሮዳክሽን ድንቅ ነው ።
@salihom1238
@salihom1238 10 месяцев назад
Yoniye you're so lengend and l have never see like you polite person in media
@SW33T3ST3
@SW33T3ST3 10 месяцев назад
Yoni mirt saw… he is very respectful and welcoming to all his guest!!!
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 10 месяцев назад
የፌኔት እርጋታ ደስ ይላል ።
@Adeymedia0
@Adeymedia0 10 месяцев назад
ፀገነት ፌኔትን ignore አድርጋታለች። ልጅ ስለ ሆነች ይሰማታል።
@jimmaschild
@jimmaschild 10 месяцев назад
Agreed!!
@amentarik840
@amentarik840 10 месяцев назад
Lik neh
@helenmulugeta9081
@helenmulugeta9081 10 месяцев назад
እኔም በጣም ተሰምቶኛል በእውነት
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
@@amentarik840 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@abc12452
@abc12452 10 месяцев назад
ዳጊዬ የኔ ጣፋጭ💋💋💋የኔ ውድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ በርቱልኝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ ተስፋ አለኝ
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እማ ደምሪኝ ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@DEMAKETUBE6846
@DEMAKETUBE6846 10 месяцев назад
አይደብራትም እንዴ ፀገነት ልጅቱዋን ትታ እሱን ብቻ አረገችው ጀዝባ ዮኒዬ እረ አንዳንድ ነገር አስተምራት😂
@shalom744
@shalom744 10 месяцев назад
Fara ko nat
@SW33T3ST3
@SW33T3ST3 10 месяцев назад
Ye faram fara - the worst thing is that she thinks she is cool and arada 😂😂😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 месяцев назад
ምን ታድርግ ልጁ ጥልቅ እያለ😅
@shalom744
@shalom744 10 месяцев назад
@@SW33T3ST3 🤣🤣🤣 she sure does.
@DEMAKETUBE6846
@DEMAKETUBE6846 10 месяцев назад
@@SW33T3ST3betam echi duz 😂
@mesfendemissia5215
@mesfendemissia5215 10 месяцев назад
ዋው ምርጥ ተዋናኝ ናችሁ ያሳባችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ ምርጥ የምወደው ሲት ኮምነው በስንቱ
@aavnd3607
@aavnd3607 10 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ለኑፁሀን ህዝብ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ።አብይ ዳውን ዳውን
@zerguat
@zerguat 10 месяцев назад
ድው ያርግህ! ድውይ !!
@aavnd3607
@aavnd3607 10 месяцев назад
@@zerguat ተዘቅዘቅ ፈሳም ደቆሮ
@biruhtesfaye5538
@biruhtesfaye5538 10 месяцев назад
ዳጊ ደስ የሚሉ ጎበዝ ተዋናዮች ❤❤❤
@FirehiwetTadesse-gs6pg
@FirehiwetTadesse-gs6pg 10 месяцев назад
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካው ኑሮልኝ
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እማ ደምሪኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@selamawitadnew2469
@selamawitadnew2469 10 месяцев назад
በልጆች መሃል ግልጽ ማዳላት ልክ አይደለም ። ካልቻላችሁ ለየብቻ መጥራት ነው ። Totally unfair.
@nmajetube
@nmajetube 10 месяцев назад
አሜን ሰላም ለኢትዮጵያ🙏
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እማ ደምሪኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz 10 месяцев назад
ፍትህ ለአማራህዝብ ለተገፋው ድል አማራ ለፋኖ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
የካሳ ተሰማን ፋኖ ፋኖ ተጋብዘሻል፥ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QmfpRtdjSPc.html
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 10 месяцев назад
ልጁበጣም ደስ ይላል ፍቅር ነው የሚመስለው
@user-eu3zz6vu7k
@user-eu3zz6vu7k 10 месяцев назад
❤እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
@yeshiworkabeje1248
@yeshiworkabeje1248 10 месяцев назад
ፍትህ ለተገፈው አማራ ድል ለአማራፋኖ
@Senaitchernet
@Senaitchernet 10 месяцев назад
awenet new ❤❤❤❤
@ridoxteube9756
@ridoxteube9756 10 месяцев назад
ፍትህ እና ድል አይለያዩም ግን.?😅
@selam3762
@selam3762 10 месяцев назад
ክክክክክክክክክ ደከማቹው እንዴ ማቅራራቱ መፎኮሩ ክክክክክክ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
@@selam3762 ሰላም የሚባል ግለሰብ ፡ ፉከራና ቀረርቶ ይናፍቀዋል እንዴ ፧ 🫢
@GM-eu6od
@GM-eu6od 10 месяцев назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ👏👏
@keyadema4025
@keyadema4025 10 месяцев назад
ገፊዎች ናቹ እኮ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 10 месяцев назад
ጎበዞች በርቱ 😍
@bisrat1269
@bisrat1269 10 месяцев назад
I love his voice, he's so konjo
@tigtigtigtigshbriu9912
@tigtigtigtigshbriu9912 10 месяцев назад
ደግምህ ሰወዲው❤❤❤❤❤
@abatekayuma4484
@abatekayuma4484 10 месяцев назад
የክፍል ደረጃቸውን አልጠበኩትም ነበር የሁለቱነም 😢 በድራማው ሁለታችሁም ሰርታችዋል በርቱ🎉
@AbuRehmet
@AbuRehmet 10 месяцев назад
ጣፋጭ ልጆች በጣም ነው የምወዳቹህ❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@MesfinGeberasellasi
@MesfinGeberasellasi 10 месяцев назад
ድል ለምላው ኢትይጵያዊን እንጂ ልአንድ ብሔር ብቻ አይሆንም
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ኢትዮጵያውያን ✅ ኢትይጵያዊን ❌
@Edikonjo
@Edikonjo 10 месяцев назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሄኖክ ግን በጣም ነው የሚመቸኝ በስንቱ ላይ😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
አንደኛ ደረጃ ምቾትሽና ቁንጅናሽ እንዲጠበቅ ፡ 🍓🍇💐 ተበርክተውልሻል።
@Edikonjo
@Edikonjo 10 месяцев назад
@@TruthEz Thanks dear
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 месяцев назад
ስወድችው የኔ ፀጉርሽ እድሜ ዘላለሙን ስልሚተኮስ ሽሩባ እንደልጅነትሽ ፖኒተር አድርጊ enjoy your childhood 💜💜
@fewrayeadmass-wp3md
@fewrayeadmass-wp3md 10 месяцев назад
ምን አለበት? የምን ማሳቀቅ ነው? ሁሌ አታደርገው
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
[ ፖኒ ቴል ] ✅ [ፖኒተር ] ❌
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 месяцев назад
@@TruthEz 😘💜
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 месяцев назад
@@fewrayeadmass-wp3md Welcome comment allergy 🙊🙊
@myethiopia5380
@myethiopia5380 10 месяцев назад
የኔ ቆጆ ጣፋጭየሆነልጅ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ጎርምሶ ወጣት በሚሆንበት እድሜ ላይ ግን ፡ ቆፍጣና 🏀[ቦለር] እና ምርጥ አብራሪ [ቶፕ ጋን] 🛩️ እንደሚሆን ተስፋ አለን።
@Emanu2018
@Emanu2018 10 месяцев назад
ዳጊ በነፃነት እንዳደገ ያስታውቃል በርቱ
@merondebas6368
@merondebas6368 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ተስፋ ያላቹ ጭዋ ልጆች❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እማ ደምሪኝ ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 10 месяцев назад
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ 💚💛❤👈
@Kiki_african
@Kiki_african 10 месяцев назад
ድምፃችን እንዳይሰማ የሚያረጉት ጀዊሳ አፋቸውን ፡ የሸጡትን ፅንፈኞች እና ተላላኪዎች በመጀመሪያ ሸፍትነት ያቁሙና ጥያቄ የሚመለሰው በውይይት እንጂ ጠመጃ አንስቶ ማን አለብኝ እንዲያቆሙ ንገሯቸው ለጀዊሳዎች ፡ ያኔ ፡ ድምፃቸውን ይሰማል ደስ ፡ የሚለው ፡ ማንም ፡ አልወከላቸውም ፡ ጀዊሳ ፡
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 10 месяцев назад
ወዴት ነው የተገፋው
@user-ki3vp7du1g
@user-ki3vp7du1g 10 месяцев назад
ስልጣን ለጠማው ነው ሚባለው😂😂😂😂😂
@selam3762
@selam3762 10 месяцев назад
​@@tigistgirma6941ክክክክክክክክ እኮ
@amanmiko8814
@amanmiko8814 10 месяцев назад
እገፋለሁ ብሎ ተገፋሁ ይላል
@kebedeasfaw9927
@kebedeasfaw9927 10 месяцев назад
በዛሬውቀን ትክክለኛ እንግዶች ናቸው የተመረጡት የልጅ አወቂወች ናቸው እግዳ አመራረጣችሁን ሳለደቅ አላልፍም ከባአሉጋ በደምብ የተዋህደ ነው በተረፈ እነኝክን እደ አልማዝ ወድ የሆኑ ልጆች በሞገሱ ያሳድግልን ሀገረችንን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ፈጣሪ የምጣልን መጠላላትን ረብሻን ጦርነት እና እርሀብን ሀገረችንውስጥ አመድ ያርግልን በሰላም ደግሞ ለአዲሱ አመት ያድርሰን
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 10 месяцев назад
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@habhabshi1493
@habhabshi1493 10 месяцев назад
እህትና ወንድም ናቸዉዴ ደስ ሲሉ
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 10 месяцев назад
Wedochye hulatachehunim Betam new yemewedachu 💝💜 cheru Egziabher yetebkachu, edeg belulin, bertulin🙏❣ Cheru Egziabher tilik bota yaderesachu🙏🤲
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@enaya0481
@enaya0481 10 месяцев назад
ደስ ሲሉ❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@freedomnow1210
@freedomnow1210 10 месяцев назад
ሂሩቴ ለምን አልመጣችም From Eritrea 🇪🇷
@bisrat1269
@bisrat1269 10 месяцев назад
He's soooooo cute❤🥰🥰🥰
@farhiwotassefa1951
@farhiwotassefa1951 10 месяцев назад
ሁለታቹም በጣም ጎበዝ ናቹ ፈጣሪ ያሳድጋቹ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 10 месяцев назад
ስወዳችው!!!!❤🎉የበስንቱ እንቁዎች❤🎉❤ኤኔት!እና ዳጊ❤🎉❤🎉❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 10 месяцев назад
ዳግየ የኔ ቆንጆ
@selamfkri4025
@selamfkri4025 10 месяцев назад
❤❤ 11 ትምህርት ያለችው አሁን ኤረትራ ብትሆን 12 ሳዋ ሄዳ ወታደር ትሆን ነበር ትንሽ እኮናት😢😢😢
@mielamedia8697
@mielamedia8697 10 месяцев назад
ስለ ኤርትራ ምን ኣገባሽ ቅማላም ትግሬ
@selamfkri4025
@selamfkri4025 10 месяцев назад
አይ የወረደው ትግራይ ኢኔ ራሴ እረትራዊ ነይ መጀም ክፉ አልተናገርኩ ራሴ የነብርኩት ስለሆነ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 10 месяцев назад
ዮኒየ መንገጫገጭ አልከው አንተኮ በጣም አዛኝ ሰው ነህ ግን መንገጫገጭ ሳይሆን የመጣብንን መጨራረስና መዋረድ ከነአመጣብን ስረአት ፈጣሪ ይገልግለን ያረብ
@eyea7297
@eyea7297 10 месяцев назад
ፀገነት የሚሉሽ የፈረስ ከንፈር ሴትዋን ልጅ ኢግኖር አረግሻት ከልጅ ልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ ይባላል ትክክል አደለሽም
@helenmulugeta9081
@helenmulugeta9081 10 месяцев назад
በጣም አቃጠለችኝ
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 10 месяцев назад
Dagiye mecha aseweretowat!!!! Betam fetan and dess yemel lij new...
@eyea7297
@eyea7297 10 месяцев назад
@@hadasalemu5378 ሁለቱም ደስ ይላሉ እሱን ብቻውን ከወደደችው ደግሞ እቤትዋ ትጋብዘው በናሽናል ቲቪ ላይ ቤተሰቦቹን ተሞዳሙዳ ያቺን ኢግኖር ስታደርግ አታፍርም❓ ፕሮፌሽናል አይደለችም ጥርስዋ እራሱ ያስፈራኛል በቲቪ ውስጥ እንኮን የምትናከስ ይመስለኛል 32 ጥርስ ብቻ እንደሰው አይመስልም 50 ይሆናል የእስዋ ጥርስ
@samiraahmed1404
@samiraahmed1404 10 месяцев назад
ድል ለፍኖ
@BekaBeka-sz9if
@BekaBeka-sz9if 10 месяцев назад
ደስ የሚሉ ልጆች
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@wintanegasi181
@wintanegasi181 9 месяцев назад
ሉጁ በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@elsak5593
@elsak5593 10 месяцев назад
Des silu tebarku bebezu ewdachiwalew
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 10 месяцев назад
ያረቢ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@Hayate-yq3jx
@Hayate-yq3jx 10 месяцев назад
💞💞💞💞💞
@liyatube1517
@liyatube1517 10 месяцев назад
Yena konjo edg bel ❤
@EnvDhg-mt4gy
@EnvDhg-mt4gy 10 месяцев назад
አላህ ያሳካላቸው
@user-kx5fu6je1w
@user-kx5fu6je1w 10 месяцев назад
ስወዳቸው ❤❤❤
@user-qr9kc8hi6o
@user-qr9kc8hi6o 10 месяцев назад
ሚድያዋች ለአማራ ህዝብ ድምፅ እንሁን ጦርነት ይብቃ ለኢትዮ አይበጅም
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 10 месяцев назад
ጎበዝ ልጆች ናቸው
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 10 месяцев назад
ደስ ምትሉ ልጆች ናችሁ
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@marcelasmengistu3900
@marcelasmengistu3900 10 месяцев назад
ፍትህ ለሚስኪኑ ወገኔ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ፍትህ ፦ የሰላም ፣ የእድገት እና የብልጽግና መንገድ መሆን አለበት። 🤔
@tiitiy2170
@tiitiy2170 10 месяцев назад
Lemin Dagin Bicha interview ataragum! Fenetin Eko manim alteyekatim Zerengochi nachu!
@makdasmakdas9939
@makdasmakdas9939 10 месяцев назад
የኔ ጀግና
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@amina-pz6qp
@amina-pz6qp 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@SolomonAbnew
@SolomonAbnew 10 месяцев назад
Wow gerami koyita
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@teferatefera5354
@teferatefera5354 10 месяцев назад
Yane amroba❤❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 месяцев назад
ፋትህ ለምስኪን ህዝቤ ለአማራ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ፍትህ ✅
@user-fn6cm6gw2v
@user-fn6cm6gw2v 10 месяцев назад
ማሮቼየበስቱልጆች😂😂😂😘😘😘
@behailufedlunuri7430
@behailufedlunuri7430 10 месяцев назад
These two children are great in participating in a situational comedy a copy of the American sitcom 'Modern Family'.
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ሶዶማዊነት ከሚንጸባረቅበት [ሞደርን ፋሚሊ] ጋር ምንም የሚያመሳስላቸው ነገር የለም።
@alemlemma872
@alemlemma872 10 месяцев назад
​@@TruthEzTrue 👍
@huseenalii8641
@huseenalii8641 10 месяцев назад
ሜካብ የስራህን ይስጥህ ያች የምታምር ቆንጅየ ልጅ ሊጥ የተደፋባት አስመስዉ ብቅ😊
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 месяцев назад
ለልጅህ የስራ ዩኒፎርም ከሰጠኽው ልጅህ በስራ ድንቅ ይሆናል ።
@fvv1680
@fvv1680 10 месяцев назад
❤❤🎉❤❤❤🎉🎉የኔ ማሩች ሁለታችሁም አላህም ኞታችሁን ያሳካላችሁ እድግ በሉ❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
ቤተሰቤ ደምሩኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@HayuYummy-bt9re
@HayuYummy-bt9re 10 месяцев назад
Lijochu gn basal nachaw bartu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 10 месяцев назад
Wedddd new maregachuuu beretuuuu❤❤❤y besentuuu familyeee next hiruteyeeee
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@user-ul9xx3ux3b
@user-ul9xx3ux3b 10 месяцев назад
❤❤❤😊
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o 10 месяцев назад
ተሳስተህ የድሮ ጥያቄ እንዳትጠይቀው አላለችም ጸጊ😅😅😅😅
@sportnews850
@sportnews850 10 месяцев назад
እማ ደምሪኝ ቤተሰብ ይሁኑ❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ጎበዙ ተማሪ እንዳይሳሳት ፈልጋ ይሆናል ፧ 🤔
@user-ne3dn4zn6n
@user-ne3dn4zn6n 10 месяцев назад
ጎበዝልጆች
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 10 месяцев назад
❤❤❤
@mhmh7628
@mhmh7628 10 месяцев назад
❤❤🎉
@YasenZiyadu
@YasenZiyadu 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጮች
@almaztsegay88
@almaztsegay88 10 месяцев назад
❤❤❤❤dagi❤❤❤
@staytoxic6718
@staytoxic6718 10 месяцев назад
awwww I want a son😔
@marinaasemrom-kp3gp
@marinaasemrom-kp3gp 10 месяцев назад
Hirtan yemile edena tekereb❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@yonasdebarga5472
@yonasdebarga5472 10 месяцев назад
አማራ ክልል በድሮን ለሚጨፈጨፋት ህፃናት እና እናቶች እናሰባቸው።
Далее
💋🧠
00:38
Просмотров 61 тыс.