Тёмный

ዮናስ እና የአውሮፓ ጉዞ ልዩ ትዝታዎቹ //ትዝታችን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 111 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Tiztachin_On_EBS
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

24 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@user-wz9gn7wc6w
@user-wz9gn7wc6w 8 месяцев назад
ማነውዴኔ ይወኒንየሚወድ አስፊቲንምአላህ ያሽረውያረብ
@userd42
@userd42 8 месяцев назад
አቤት,ዮኒ,የምንወደው,ደስ,የሚል,የአራዳ,ልጅ,ኑርልን,በተለይ,መዚቃው,,የሚያሳየን,ሠፈር,ከጥንት,የአራዳ,ልጆች,ጋር,ውይ,በትዝታ,ነው,የሚገለን,እኮ,,ዙርያው,ገደል,ሆነብን,እኮ,እንዴት,ብለን,እንያት,አገራችንሸ,መታፈን,ፈርተን,በሩቁ,,,,እያየናት,ቀረን,አምላኬ,እስኪ,ቶሎ,የሸዋ,መኳንንቶቹን,አምጣልንና,አገራችንን,,,,,እንያት,ዮኒ,የዛሬው,አለባበስህ,በጣም,ደስ,ይላል,,ተባረክልን,ዮኒዬ,በትዝታ,,,,አትግደለን,እሺ,,በተለይ,ሙዚቃው,,ፀገነትና,መቅደስ,ደሞ,በሳቅ,ነው,የሚገሉን,,,ይመቻችሁ,,የአገራችን,ልጆች,ወአሜሪካም,ዞር,በል,እስቲ,ዮኒ,ተባረክልንንንን,
@neimasultan41
@neimasultan41 8 месяцев назад
ከአንድ አላህ ውጭ የሚመለኩት ሁሉ የሡን እርዳታ ይፈልጋሉ የፈጠራቸውም እሡነው🌹ከፍ ያልከው ጌታችን ሆይ ጥራት ይገባህ
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 8 месяцев назад
😂ምንአገናኘው
@ummlky1994
@ummlky1994 8 месяцев назад
ዮኒ ምርጥ ሰው እኳን በሰላም መጣህልን የEbs ድምቀት አተና መቅድየ ተናፍቀህ ነበር ❤❤❤ አስፊቲንም እግዚአብሔር ምህረትን ይስጠውና በሰላም ለሀገሩ ያብቃው እግዚአብሔር ይማርህ አባታችን አዛኝ እሩህሩሁ አስፊቲ 🙏🙏🙏❤️
@tesfayesimaneh7876
@tesfayesimaneh7876 8 месяцев назад
እንኳን በሰላም ተመለስክ ዮኒያችን ስለጎበኘሀን እናመሰግናለን ተስፋዬ ነኝ ከኦስትሪያ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 8 месяцев назад
ዮኒ አጓቴን አሰታወሰከኘ ሮም ባቲካን ቤተክርስቲያንን ውሰጥ ሳሰጉበኘው ይየውን ሁሉ እፁብ ድንቅ ይሄን በዛን ጊዜ አንዴት እንደተሰራ የአምላክ ሰራ ትግርት እየለ ማየት አልቻለም💞
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 8 месяцев назад
አሜሪካ ፡ ደሞ ፡ እኔ ፡ ነው ፡ የምጋብዝህ ፡ ወንድሜ ፡ beg respect 🫡
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 8 месяцев назад
You deserve more you are so respectful and lovely men
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 месяцев назад
ዮኒይ እንኳን በስላም መጣህልን የኔ ጌታ እንባማው
@Orthodox9888
@Orthodox9888 8 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8iSN9KYaea0.htmlsi=4oDEdoFXyMse1NhP
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 8 месяцев назад
እንኳን በስላም መጣህ ዮኒዬ ገር ልብ ያለህ ደግ ስው ስለሆንክ በአንዴ ወጥተህ ስንቱን አየህው ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ይሁን ሲል ያትረፈርፈዋል አሁንም የልብህን መሻት ይሙላልህ ከነ ቤተስብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ
@helentesfaye943
@helentesfaye943 8 месяцев назад
ዬንዬ ወንድሜ😘 ልጅ አባቱ እግር ስር ቁጭብሎ ታሪክ እንደሚሰማ ነው አፌን ከፍቼ የሰማውህ ይገባሀል የኔ መልካም ሰው እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 8 месяцев назад
Ohhh thank u Dear
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 8 месяцев назад
ዮኒ ሞቅታ የኢቢኤስ ድምቀት እንኳን ወደ እናት ሀገርህ በሠላም ተመለስክ
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 8 месяцев назад
ዮኒ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም አለም አስፋውን አላህ ያሽረው በላም ወደ ሀገሩ ያምጣ በጤና ያረብ❤❤❤
@info7034
@info7034 8 месяцев назад
እኮን ደና መጣክ ዮናያችን ምርጥ ሰው♥♥♥
@helenbelay6106
@helenbelay6106 8 месяцев назад
you are so good telling the story
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህልን እንወድሃለን በርታልን🙏
@senaytserbessagadissa439
@senaytserbessagadissa439 8 месяцев назад
ዮኒ ምርጥ ሰው እንኳን ሰላም መጣህ እህቴ ቤት ስለተጋበዝክ ደስ ብሎኛል
@LidoAseko
@LidoAseko 8 месяцев назад
ዮኒ አድናቂህ ነኝ እባክህ እስት ኢትዮጵያዊያንን ምከራችው አንድ ሀገር የምትለማው ቀን ከሊት በመሥራት እንጂ በዘር በጦርነት አይድልም እባካችሁ ለስላም ለእድገት ለሥራ እንቆም ።
@user-nn8si1rc8u
@user-nn8si1rc8u 8 месяцев назад
ዮኒ እናመሰግናለን አኛንም በምናብ ስላስጎበኘኽን!!!
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 8 месяцев назад
እኮን ደና መጣክ ዮናያችን ምርጥ ሰው
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 8 месяцев назад
አቤት አገላለፅ ዮኒዬ ትረካማ አንተ ጋር ቀረ ‼️ ይመችህ አቦ ‼️‼️‼️ እኛንም እኮ አስኮመኮምከን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቢሲንካ ትላለህ አንተ ትርጉሙን ባላውቀውም 😂😂😂😂😂
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኑርልን ዮኒ ወንድም🎉🎉🎉🎉
@hiruttesfaye151
@hiruttesfaye151 8 месяцев назад
very happy for you, you deserve all that and more 👏
@mohamedfato8676
@mohamedfato8676 8 месяцев назад
አስፊው መሸሻንአላህያሽረው
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 8 месяцев назад
ዮኒ እንኳን በሰላም ወደ የምትወዳት አገርህ ና ቤተሰብህ ገባህ መጥቼ ሙሽን ላገኝህ ፈልጌ ነበር ግን አልሆነም ደስ ብሎኛል ሁለተኛ አገራችን ስላየህ ሰው በመሆን ብቻ የሚከበርበት አገር ጀርመን ታሪኳን ጠብቃ የምትኖር አገር ናት ❤ አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ይማረው ይዳብሰው🙏
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 8 месяцев назад
ዮኒዬ እንኳን ደስ ያለህ ❤ አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ልብ ያለህ ሰው ነህ:: አውሮፓን እኔ በምናብ አንተ እየተናገርክ እንዴት ብዬ ተሸከረከርኩባት😂😂😂😂😂
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 месяцев назад
ዮኒዬ እንኩአን በሰላም ተመለስክ :: እግዚአብሄር የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ::
@ziye1715
@ziye1715 8 месяцев назад
Enkan dehna metahe yoni ❤
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 8 месяцев назад
How he explain things .....it's really amazing❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ጨዋነት
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 месяцев назад
ተናፋቂ የሆንክ ሰው ነው ነክ❤
@lidiyagirum3869
@lidiyagirum3869 8 месяцев назад
best storyteller (History) 👌👌
@godolyas8273
@godolyas8273 8 месяцев назад
Yoni betam des ylal i am 🇪🇷 🇨🇭 btmeta demo wawwww
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 8 месяцев назад
Yoni enpuan dena metah 🙏asfitinm egzabher ymarln🙏
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 8 месяцев назад
ውይ ዮኒ ሁለቸኛ እንዳቴድ የሃገራችን ድምቀት ነህ ❤❤
@seiyraaa5703
@seiyraaa5703 8 месяцев назад
ļ . . . t tt tt t tt
@mail2hasset
@mail2hasset 8 месяцев назад
Ye Europe tizita leyu nw thank you for sharing Yoniti🌺🌺
@marmar803
@marmar803 8 месяцев назад
እጎበዝ ፤ አስተዋይ፤ እና ጥሩ ተራኪ ነበርክ ፤ አንተ የተናገርካቸውን ሁሉ እየሰማሁ አሁን እኔ እነዚህ ሁሉ ቦታዎች ብገኝ እና ባየው እንደዚህ አጣፍጬ እተርከዋለሁ ወይ እያልኩ ነበር የሰማሁት አውቃለሁ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ አንደበትና እውቀትን ጨምሮ ሰቶሀል ፤ ለማንኛውም ትዝታህን ስላጋራኽን በጣም እናመሰግናለን ቢሲንካ ☺️🙏 !!
@zeriabrooktube
@zeriabrooktube 8 месяцев назад
Best description Yoni, welcome home!
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤እሒን ፕሮግራም ስወደው❤❤❤ዮኒየ በርታልን ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 8 месяцев назад
ዮኒዬ እንኳን በሰላም ላገርህ ልቤተሰብህ አገባህ ያየሀቸውን ትዝታወችህን ስላጋረራኸን ያህዌ ይባርክህ ይጠብቅህ አድናቂህ በጠቅላላ የኢቢኤስ ፕሮግራሞች ወዳጅ
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 8 месяцев назад
Yoniye,😂 you are so amazing the way you talk and express your feeling. Please come to America 🇺🇸
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 8 месяцев назад
Thank u dear
@user-rc2lk4ef6c
@user-rc2lk4ef6c 8 месяцев назад
4:29 4:31 ❤❤ ላአንተ ደስስስ ብሎኛል። 🎉🎉🎉🎉 ይገባኻል❤❤❤ 🎉🎉
@melkamroulier896
@melkamroulier896 8 месяцев назад
ምርጥ ሰው የህን ፕሮግራም ሳይ አምስተርዳም ነበርኩ ❤
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 8 месяцев назад
Wawww yoni am glad you enjoyed your journey gbu I hope going to abel to visit the UK and the rest of Europe
@sintayehuabire7840
@sintayehuabire7840 8 месяцев назад
ዮኒዮ እንኳን ደህና መጣ የEBs ድምቀት❤
@clicktocash
@clicktocash 8 месяцев назад
Thank you yoni for sharing your travel experiance
@fhddfhad4800
@fhddfhad4800 8 месяцев назад
ዬኒ ምርጥ ሰው ❤
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 8 месяцев назад
You deserve it Yoni 🫡 !!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 месяцев назад
ዮኒዬ በጣም ተስማምቶሃል:: I am glad you got this opportunity 👍🏽🙌🏽🇪🇹
@tark_cr2cp
@tark_cr2cp 8 месяцев назад
ዮኒ ወንድማችን ነፍ አመት ኑርልኝ
@uaem7819
@uaem7819 8 месяцев назад
እኳን በሰላም መጣህ ዬኒ እንወዳአለን ቢስካ❤❤❤❤❤❤
@user-xc5jz1ro9n
@user-xc5jz1ro9n 8 месяцев назад
Yoni betam aznenal Frankfurt satmeta😊😊😊😊❤❤❤❤
@anesakebede1475
@anesakebede1475 8 месяцев назад
I am happy for you ❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 месяцев назад
ዪገባሀል ዪዉኒ መልካምነት ትትና አዛኝ ሠዉ አክባሪ ሁሉን አዲሏሀል ዪዉን መልካም ሠዉ
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z 8 месяцев назад
Welcome Yoniye❤
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 8 месяцев назад
እንኳን በሰላም ደርሰክ በሰላም ተመለስክልን ደስታክ ደስታችን ነው 🙏
@hasena4047
@hasena4047 8 месяцев назад
@arsamatvyoutube
@arsamatvyoutube 8 месяцев назад
❤❤
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 8 месяцев назад
ለኛዎች አስረደልን የጭቃ ቤት ብርቅ ሆኖ ለሚያፈርሱ የሰው ሀገር ስልጣኔ የት እደረሰ ጎበዝ ነህ አድናቅህ ነኝ
@Sada-hx7yf
@Sada-hx7yf 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@clickclick7878
@clickclick7878 8 месяцев назад
❤❤❤
@Orthodox9888
@Orthodox9888 8 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8iSN9KYaea0.htmlsi=4oDEdoFXyMse1NhP
@user-qc4bw1mj6b
@user-qc4bw1mj6b 8 месяцев назад
شكرا يوني على هذا الرنامج الحلو استمر الله يكون في عونك
@semirakerim1180
@semirakerim1180 8 месяцев назад
ሰሉ አለን ነቢ
@MekdesMose-fh2ic
@MekdesMose-fh2ic 8 месяцев назад
ይዮን እንኳን ደና መጣህልን ምርጥ ሰው
@user-wi3sw1dp1t
@user-wi3sw1dp1t 8 месяцев назад
ዬኒ በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ተመለስክ።ሌላው ቅር ያለኝ ዘግይቼ ማየቴ እንዳለ ሆኖ ሙኒክ ናዚ አይሁዶቹን የጨፈጨፈበትን ካምፕ በስሱም ቢሆን ሳትናገር በማለፍህ ፤ ምስጋናውን ተቀብለናል 🍀 ሙኒክ ቢሲንካ።
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 8 месяцев назад
ዮኒ ትዝታችን በኢ ቢ ኤስ ስታቀርብ የመግቢያ ሙዚቃዎቹ የአለማየሁ እሼቴን የጥላሁንን በጣም ትዝታ ቀስቃሽና የድሮውን የሀገራችን ሁኔታ የሚያስታውስ ስለሆነ ቀጥልበት
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 8 месяцев назад
ዩኒ እባክህ ክፍል ሁለት ይኑረው ሌላው በሦስት ነገር አደነቅሁህ አንደኛ የማታውቀውን በግልፅ አላውቀውም ነበር ማለትህ ሁለተኛ ጉራማይሌ ቃላት አለመጠቀምህ ሦስተኛ ይህን አዝግ የሆነ የፖለቲካ ቃል አለመጠቀምህ ከቅልጥፍናህ ጋር አስደንቆኛል ።
@merryyosef9727
@merryyosef9727 8 месяцев назад
ዪኒ ኖርዌን ስላየሃት እናመሰግናለን ብርዱን ገና መቼ አየሀውና ግን ደስ ይላል አይተህ በመሄድህ ኖርዌ ከባድ ዌሰርዋ እንጂ አሪፍ አገር ነው ❤
@user-zf5rq1tu2w
@user-zf5rq1tu2w 8 месяцев назад
Enkan be Selam gebake 🎉🎉🎉
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 8 месяцев назад
ዮኒ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበረህ ጀርመን ወደ ኑረንበርግ ብትመጣ ኖሮ እናገኝህ ነበር ሌላ ጌዜ አምላክ ሲ ፈቅድ ይሆናል
@meyekasa5478
@meyekasa5478 8 месяцев назад
ይመችሽ ያራድዬ ልጅ ፈታ በይ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 8 месяцев назад
ዋው እንኳን ደህና መጣህ
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 8 месяцев назад
ዮኒ እርግጠኛ ነኝ እኛ ሃገር አይቻልም እንዳትነካ ብቻ ለምደህ እዛ ሁሉ ነገር እሺ እየው ግባ።ንካው ያስደነቀህ ይመስለኛል ።እኔም በምኖርበት ያየሁት ይሄንን ነው የእኛ ሃገር መቼ ይሆን ሁሉም ነገር ቀና ሆኖ እንደልብ እንደዚህ በነፃነት መኖር የሚቻለው ብዬ እመኛለሁ።
@tadela3984
@tadela3984 8 месяцев назад
እዉኳዳናመጣክ ዮኒዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 8 месяцев назад
ወንድሜ ዬናስ በጣም ደስ ይላል ምንም እንደሌለን ሰለተመለከትክ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 месяцев назад
Becenka❤❤❤❤❤❤❤ i am happy for you.
@Anumma572
@Anumma572 8 месяцев назад
Enqwan Desse Aleh Melkam Sew.
@muluadebie7945
@muluadebie7945 8 месяцев назад
❤❤❤😍🥰💐
@UMAbdelah
@UMAbdelah 8 месяцев назад
اللهم انصر اخواننا المسلمين في فلسطين
@aberalemma
@aberalemma 8 месяцев назад
Well done Yoni!
@meseretkassa1803
@meseretkassa1803 8 месяцев назад
ዮኒዬ አይይይ ጀርመን ደርሰህ Wuppertal የተባለውን ክትማ በሰማይ ላይ የሚሄድ ባቡር ያለባትን ከተማ ሳታይ ተመለስክ ወደፊት ስትመጣ እናሳይሃለን🚟🚟🚟
@user-uf4ki9gk2t
@user-uf4ki9gk2t 8 месяцев назад
welcome back😍😍
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 8 месяцев назад
Electric-Autobus not only in Wien, In Germany also 👍.To visit Germany you need more time maybe next trip 👍
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 8 месяцев назад
Yoni abo yemecheh nice program ene demo adds abba nafeken eko
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 8 месяцев назад
ጎዞ ካንተጋ ማረግ ተመኘው አድናቆትህን አድንቄያለው ነገሩችን የማየት ችሎታህን የሚገርን ነው ይመችህ።
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 8 месяцев назад
👍👏❤😀♥👌
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 8 месяцев назад
👍woow❤❤❤❤
@mekdelawithwoldemichael8447
@mekdelawithwoldemichael8447 8 месяцев назад
come to America
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 8 месяцев назад
Yonisha ygebahal ante melkam sew enkuwan beselam temelesk le konjye balebet & lemiyamrut lijoch🎉
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 месяцев назад
nice youynye
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 8 месяцев назад
በጣም እናመሰጏናለን እኔንም አንሸራሸርከኝ የተንከባከባችሁት አኢትዮዽያዉያን ኮራንባቹ❤❤
@susenesh
@susenesh 8 месяцев назад
Next time come to North America specially, to Canada.
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 8 месяцев назад
መልክት ለኢቢዬስ እኛ የመዳም ቅመሞች ሁል ግዜ ሴር ኮሜንት ላይግ የምናረገው ባብዛኛው እኛ ነን እናንተም ትላላቹ ትለያላቹ እናንተ ተላላቹ እናም የህታችን ለይላ በሳውዲ 11 አመት እስራት በኃላ የሞት ፍርድ ተፈርዶባታል ወይም 2 ሚሊየን ኤሪያል እንድትከፍል ተብላለች የቀራት ሁለት ወር ከምናምን ነው እባካቹ እባካቹ እህታችንን እንታደግ ኢቢዬስ የመዳም ቅመምን እንድታግዙ እንጠይቃለን 😢😢😢😢😢
@user-wn6kr1kt4d
@user-wn6kr1kt4d 8 месяцев назад
Munich ❤️
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 8 месяцев назад
Come to America yoni I will show you the all stats
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 8 месяцев назад
አይ ዮኒ እይታህና አገላለፅህ ገራሚ ነው እኔ ኢሮፕ ነው ያለሁት እዚ አይቸግርህም አይንህም ጥሩ ነገር ያያል ግን አብዛኛው ሰው ደስታው የራቀው ነው እና ሌላም ብዙ ችግሮች አሉ በተለይ ብርዱ ለ8 ወር ነው ሚቆየው ባይኖርስ ያስብላል እና ሰው ሀገር ቤት መኖር ነው ሚመኘው እና ያንተ አተራረክ ሀገር ቤት ያለሰው ሰው ያሸፍታል ድሮም ሰው ፈላጊ ነው ጨመርክለት ገለፃህን ወድጄልሀለው
@tinsae5303
@tinsae5303 8 месяцев назад
China is same ,,,,,all metros are underground. Well, considering the population. They got the whole other city underground. I’m yet to explore more here in Europe. I like your curiosity, someone like me, finally 🙂
@user-qn4mw4jl8j
@user-qn4mw4jl8j 8 месяцев назад
እኔዛሬአደኛነኝ
@alganishhaile3487
@alganishhaile3487 8 месяцев назад
Yoni west germen new Enkuan dehna metah Betam ewedehaleu ❤😂😂🎉
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 8 месяцев назад
Anete wedake yarebe agere eshet lgane paylete edrgeche alsmkeme....
Далее
ДВЕ МЕДИЦИНЫ В ОДНОЙ СТРАНЕ
43:03
СКАЗАЛА ЖЕ НЕ ПОЙМАЕШЬ
0:19
Просмотров 3,5 млн
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 3,6 млн