Тёмный

ዮአዳን (ክፍል 11) 

ለዛ
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 452 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 932   
@DanielMamo-w1j
@DanielMamo-w1j 3 месяца назад
ተመስጌን ከስንት ጊዜ በኃላ ተለቀቀልን አረ እባካቹን በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 3 месяца назад
ዮዋዳንን የሚወድ😊
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
ይህን ድራማ የምታዩ በሙሉ እረፍት ያለው እጀራ ይስጣችሁ ያረብ ቅመሞችየ😢😢😢😢😢😢
@ሙሉሃይለ
@ሙሉሃይለ 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@amaamm-yf4zh
@amaamm-yf4zh 3 месяца назад
አሚንንንንንንን😢😢😢😢
@FayisaasuteAhmed
@FayisaasuteAhmed 3 месяца назад
አምንንንን
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 3 месяца назад
አሚንንን ያረብ😢😢😢
@yeBb-fw3fy
@yeBb-fw3fy 3 месяца назад
Amen❤❤❤
@One-Tanemo
@One-Tanemo 3 месяца назад
እህ ድራማ በስቶ ብበዛ ሁለት ቀን በላይ መቆየት የለበትም ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ለምትሉ? በlike❤🎉
@mulatuaddis9095
@mulatuaddis9095 3 месяца назад
ብዙ ተከታታይ ድራማዎችን አይቻለዉ ይሔ ግን ይለይብኛል ዮኣዳ የሴት ልክ ሺ አመት ኑሪ ማሒ የእናት ምትክ የዮኣዳን ቀኝ እጂ ድራማዉ ላይ ብቻ ሳይሆን በእዉነታዉ አለምም እንዲሁ ከተበደሉት ጎን ሂኝ ይመቻቹ ሳሚ ደግሞ እቴቴን ስትሞልጫት ምችትትት ይለኛል በተለይ አንዴ በጥፊ ብታዞራት ብሩኬ ግን እንዳይጨነቅ እነማሒ ነገሩን በሚስጥር እንዲይዝ አድርጋቹ ንገሩት ካልሆነ እኔ ልነግረዉ ነዉ ብሩኬን ሲጨንቀዉ ይጨንቀኛል
@Yogh-o1v
@Yogh-o1v 3 месяца назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😢😢😢😢😢
@Rew444-g9b
@Rew444-g9b 3 месяца назад
ኧረ ቶቶለ ልቀቁት 😢😢😢😢ስጠብቅነበር😢😢😢 እኳን ሰላም መጣቺሁ❤❤❤❤❤❤
@ሠአዳ-ፐ2ፐ
@ሠአዳ-ፐ2ፐ 3 месяца назад
ቶቶሉ ልቀቁልን
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn 3 месяца назад
ተዋችሁት ብዬ ተስፋ ቆርጨ ነበር ቆያችሁኮ
@zindzind3952
@zindzind3952 3 месяца назад
ወይኔ እኒህ እናትናልጅ አቃጠሉኝ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 месяца назад
እኔም😂
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
በጣም የምያስቃኝ ሰም ነው
@abetube8757
@abetube8757 3 месяца назад
በወር አንድ ጊዜ ነው እንዴ የሚመጡት
@AyelecheMogese-r2z
@AyelecheMogese-r2z 3 месяца назад
ዉይ እናትና ልጅ ድፍት ያድርጋችሁ እናንተን እማላይበት እፍ
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 3 месяца назад
የልጅ እና የዚህች እስስት ሴት መጨረሻ ለማየት የናፋቀው በላይክ ይግጫኝ❤
@Zuzu-b1o
@Zuzu-b1o 3 месяца назад
አንደኛ🎉🎉🎉🎉
@samirahzazy
@samirahzazy 3 месяца назад
እራሴ አንደኛ❤❤❤
@sumay1234
@sumay1234 3 месяца назад
ዱአ አርጉልኝ ትምርት እዳሎድቅ በናታቹ😢
@HayemeHaym
@HayemeHaym 3 месяца назад
ኦኦኦምነውቶሎቶሎብለቁት😢😢😢😢
@shibiruamare
@shibiruamare 2 месяца назад
አቶግሩም አብረሀት የምትኖረው ምስትህ አላወካት ???
@سعداهبينتمكونن
@سعداهبينتمكونن 3 месяца назад
የናትና የልጅ መሰሪነት መቼ ነው የሚጋለጠዉ ግን
@selam518
@selam518 2 месяца назад
ሀኒታ❤🎉
@Mastewal12893
@Mastewal12893 3 месяца назад
ይሄን የምታነቡ ሁሉ የአላህ ሰላም አይለያችሁ የመዳም ቅመሞችዬ የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ
@MadinaEimar
@MadinaEimar 3 месяца назад
አምን እህቴ
@سالشامسي-ش4ظ
@سالشامسي-ش4ظ 3 месяца назад
አሚን
@تلالا-ر9ث
@تلالا-ر9ث 3 месяца назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍🤲
@SamerSamer-o1s
@SamerSamer-o1s 3 месяца назад
አሚን
@Rhima-lg3wz
@Rhima-lg3wz 3 месяца назад
አሚን
@EwttiEwti
@EwttiEwti 3 месяца назад
ማርያምን ከፍቶኛል አሞኛል ፆሎት አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
@M.-dl6tk
@M.-dl6tk 2 месяца назад
አላህ ያሽርሽ እማ😢😢😢
@zeybaaraze9343
@zeybaaraze9343 2 месяца назад
አላህ አፊያያርግሽ❤😢😢
@مانعاليامي-ظ4ت
@مانعاليامي-ظ4ت 2 месяца назад
አለህ አፊያ የድርግሽ
@haymiTube-hm3kc
@haymiTube-hm3kc 2 месяца назад
እግዛብሔር ይማርሽ😢😢😢
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 2 месяца назад
Igzaber yatsinash ayizush
@Tigist21
@Tigist21 3 месяца назад
በናታቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በተረፈ እወዳችኋለሁ😊
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 3 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@habeshawit-e4f
@habeshawit-e4f 3 месяца назад
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጠብቀን❤❤
@الال-ي6ث9غ
@الال-ي6ث9غ 3 месяца назад
አሜን፫
@Mekdes-uu9tm
@Mekdes-uu9tm 3 месяца назад
አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@giasbd1278
@giasbd1278 3 месяца назад
መላአክ ይጥበቃልዴ😮
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 3 месяца назад
አሜንንንንንንንንን
@AsdMohammad-uy4je
@AsdMohammad-uy4je 3 месяца назад
ከፍቶኛል ላይክ አረጉኝ😢😢😢
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg 3 месяца назад
Ineen wude
@Mara-uw9cz
@Mara-uw9cz 3 месяца назад
አብሽሪ ውዴ አይክፉሽ❤❤❤
@6ygh-c2l
@6ygh-c2l 3 месяца назад
አብሽር
@TgasTagas
@TgasTagas 3 месяца назад
አይዞሽ የኔ ማር
@TgDesalegn
@TgDesalegn 3 месяца назад
ሰብስከራይብ እንደራረግ
@ልደትዬእናቴ
@ልደትዬእናቴ 3 месяца назад
ይች ክፋ ሴትዮና መቀስ የሆነች ልጅ ክፋታቸው ተጋልጦ ማየት እንደኔ የናፈቀው አለ
@IndiaWomen-s5c
@IndiaWomen-s5c 3 месяца назад
ነበር ግን ተንዘላዘለ
@Tuba-m8t
@Tuba-m8t 3 месяца назад
እኔ ባንደኛ ደረጃ ነበር የምፈልገው ግን 😢
@Gojamewa.gojamewa
@Gojamewa.gojamewa 3 месяца назад
ካራክተሩነወረ አትስደቧቸው
@SamiraSayed-n4v
@SamiraSayed-n4v 3 месяца назад
ወላሂእኔም እንድሀይነትፈሊምሣይ በጣምነው ደሜእሚፈላው ደግነቱእወነትአይደለም ያረቢ እናትናአባታችንንአላህይጠብቅልንንንያረቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢ
@fyhtyty-rp3sf
@fyhtyty-rp3sf 3 месяца назад
🙋🙋🙋🙋እኔ😂😂😂
@EphLov
@EphLov 3 месяца назад
እስኪ ዮአዳንን የምትወዱ ብቻ ላይክ ግጩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SeadaEmam-f4i
@SeadaEmam-f4i 3 месяца назад
ይህን የምታዩ በሙሉ የእርፍት እጀራ ይስጣችሁ ከምቾት ጋር ይስጣችሁ ❤
@getetilaye5905
@getetilaye5905 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@مقنس
@مقنس 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@KonjoKonjo-fo1li
@KonjoKonjo-fo1li 3 месяца назад
አሚንንንን
@Huda19998
@Huda19998 3 месяца назад
አሚን ላችም ❤❤❤
@اال-ج6م6ق
@اال-ج6م6ق 3 месяца назад
አሚንህቴለሁላችንም
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 3 месяца назад
ዋው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዩአዳ የምትወዱ ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤
@KedijaKedija-si1kw
@KedijaKedija-si1kw 3 месяца назад
ሀይ
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 3 месяца назад
በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን ፕሊስ 🥰🥰🥰🥰
@UaeUae-w8d
@UaeUae-w8d 3 месяца назад
ልድያንነ እነቷን የምጠለ😢😢😢😊
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ 3 месяца назад
የዊዳንን እደነ የሚወድ❤❤
@amiramuhedin3
@amiramuhedin3 3 месяца назад
የመጀመሪያ ኮመንት የማዳም ቅመሞቼ ብር ቆጥቡ ለሆነውም ላልሆነውም አታባክኑ ምክሬን ነው😊😂
@Mastewal12893
@Mastewal12893 3 месяца назад
አችም ቆጥቢ የኔ ቅመም ለምክርሽ 🙏
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 3 месяца назад
❤❤
@ميريحمود-ت1غ
@ميريحمود-ت1غ 3 месяца назад
😂😂😂
@Koko-dz7pd
@Koko-dz7pd 3 месяца назад
እሽ አችም እየቆጠብሽ ❤ 😂😂😂
@ጓልተዋህዶ
@ጓልተዋህዶ 3 месяца назад
ይመችህ/ሽ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
ዮአዳን የኔ ምስጊን ስወድሽ ሱስ ሆንሽብኝ የኔ የዋህ❤❤❤❤😢
@EthhXfhhh
@EthhXfhhh 3 месяца назад
እረ በማርያም ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ❤😢
@MikletAmare
@MikletAmare 3 месяца назад
ለድራማ ብላችሁ በማርያም አትበሉ እባካችሁ
@Molla-pe8rs
@Molla-pe8rs 3 месяца назад
በጣም 😢🥺
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
​@@MikletAmareልክነሽ ለድርማ ብሎ ማህላ
@negeregnawa
@negeregnawa 3 месяца назад
አንደኛ የሚባለዉ እስከመጨረሻዉ ያየ ብቻ ነዉ እሺ😢😢😢😢መታችሁ አንደኛ አንደኛ እንዳትሉብኝ😂😂😂😂😂😂ጨረስ እኔ ግማሽ አድርጊአለሁ
@monarashis8786
@monarashis8786 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Mara-uw9cz
@Mara-uw9cz 3 месяца назад
😂😂😂😂❤
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ 3 месяца назад
ሳወላ😂😂😂😂
@Ismil-c8c
@Ismil-c8c 3 месяца назад
ተቀድመሻልዛሬሁልሽም
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 3 месяца назад
😂😂😂
@MH-ro8rl
@MH-ro8rl 3 месяца назад
ይህን ድራማ የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ጤና ይስጣችሁ
@AnnoyedHockeyHelmet-bi3gp
@AnnoyedHockeyHelmet-bi3gp 2 месяца назад
Amen
@AmnaAmna-kx7ul
@AmnaAmna-kx7ul 2 месяца назад
አሚን ያረብ ❤❤
@MetiiShoma
@MetiiShoma Месяц назад
Ameen
@ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ
ምስክን ዮአደን እና መህሌትን እኔ በጣም ነው ምወወደቸዉ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
ይሄ ድራማ ሁሉም ሰው በጉጉት ነው እሚጠብቀው እኔ ብቻ ነኝ እምጠላሁ ክፋት ማየት ሽልችት ብሎኛል እናም ዛሬስ ምን አለ ብዬ ሳይ ሌላ ክፍት ወንጀሎኞቹ ሲያዙ ያን ግዜ መከታተል እጀምራለሁ
@tsitsitsitsi4723
@tsitsitsitsi4723 3 месяца назад
የሚገርመው 12 ቀን መጠበቃቸው።
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 3 месяца назад
ለምን ቶሎቶሎ አትለቁም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በተረፈ ቆጆነዉ❤❤❤❤
@SaniyaMll
@SaniyaMll 2 месяца назад
😂😂😂😅
@FAFIyoutube-r3n
@FAFIyoutube-r3n 3 месяца назад
ዛሬ ብቻ ነወ የማየወ ሀገር ልገባ 5ቀርኝ በሠላም ግቢ በሉኝ😢❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 месяца назад
ሠላም ግቢ
@dhhdu3449
@dhhdu3449 3 месяца назад
Baa salam gibii❤❤❤❤❤
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 3 месяца назад
Beselam gebi emebete tiketelishi
@AaAa-kq7kh
@AaAa-kq7kh 2 месяца назад
ታድለሽ በሰላም ግብ
@GetnhggFyurr
@GetnhggFyurr 2 месяца назад
በሰላም ግቢ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
ኧረ በፈጠራችሁ ቶቶለ ልቀቁልን 😢 እኔማ በየድራማው እየገባሁ ዮአዳንን ልቀቁልነ ማለት ጀምሬ አለሁ 😢😢
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 месяца назад
አወ ፍትህ 😂😂😂
@shagahailu2781
@shagahailu2781 3 месяца назад
ኧሯ ለሽሽሽ😅😅
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 3 месяца назад
እኔም😅😅😅😅😅
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh 3 месяца назад
😂😂😂😂
@njvip3364
@njvip3364 3 месяца назад
ከፍቶኛል ዱአ አድርጉልኝ ከዝህ ችግር እንድወጣ😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 3 месяца назад
አይዞሽ አላህ ያውጣሽ ካልሽበት ችግር
@tabiagfddd
@tabiagfddd 2 месяца назад
አይዞሽ አላህ ያቅልልሽ
@njvip3364
@njvip3364 2 месяца назад
@@عبداللهمحمد-ر4ذ አሚንንንን
@njvip3364
@njvip3364 2 месяца назад
@@tabiagfddd አሚን
@ghghghh217
@ghghghh217 3 месяца назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ 😮 በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 3 месяца назад
ይሄን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤ በሰው ሀገር አሞኛል ጥርሴን በፀሎት እና በዱአ አስቡኝ😢 ወድሜም ሞቶብኛል😢 በጣም ከብዶኛል😢😢😢😢😢😢
@tigistgudisa3644
@tigistgudisa3644 3 месяца назад
Fetari yabertash ehite 🙏
@SifenSasu
@SifenSasu 3 месяца назад
አይዞሽ ወንድምሽንም ነፈሱን ይማረው😢😢
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr 3 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ የወንድምሽን ነፍስ ይማርልሽ
@Hiwotsara2903
@Hiwotsara2903 3 месяца назад
Fatar tsinatun yisxish 😭😭ayzshi
@HiwotEndeg
@HiwotEndeg 3 месяца назад
Yena Enate Fetery Yetesenash fetery yemresh Ayezosh entyeee
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 3 месяца назад
ቆይ እናተ ለምን ቶቶሎ አለቁም😢😢 ላትጨርሱ አትጀምሩ
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 3 месяца назад
ተኝታችህ ከርማችህ ስመጡ ደግሞ ደይቃ ለምን እደምታሳንሱ ነው የማይገባኝ youtub የምገበው እናተን ለማየት ነበር
@HelenDadi-l9m
@HelenDadi-l9m 3 месяца назад
ኧረ ክፍል 12 ልቀቁልን🙏
@SaraYared-sl2op
@SaraYared-sl2op 3 месяца назад
ኧረ ተሎ ቶሎ ልቀቅሉን በስምአም 😢😢😢❤
@SwUrHiyaw
@SwUrHiyaw 3 месяца назад
የዊዳንን እና ማህሌት ሚወዳችሁ እንደ እኔ😘 ኧረ አትቆዩ ቶሎ ቶሎ ልቆቁልን💙
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞችዬ በያለችሁበት ቦታ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው መውጣታችን መግባታችሁ ይጠብቅ 👸❤🙌 ማን እንደ እኔ እናት ልጁን የሚጠላ 🤭😂😂😂😂
@ZinabMoh-y3n
@ZinabMoh-y3n 3 месяца назад
ለምን
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 3 месяца назад
ምንድነው ባአመትነው እዴ ምትለቁት ኧረቶሎቶሎ ልቀቁልን በፈጠራቹ ዮአዲ ናፈቀችን
@fekr-m9n
@fekr-m9n 3 месяца назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አታሠቃዩን በጣም ደግሞ የወደድኳዋችሁ
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp 3 месяца назад
በጉጉት እየተጠበበኩኛ ነበር እንኳን ደና መጠቹ።
@የሩሱሊወዳጂ
@የሩሱሊወዳጂ 3 месяца назад
ዮአዳን የኔ ምስጊን ስወድሽ ሱስ ሆንሽብኝ የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RoziG-l9u
@RoziG-l9u 3 месяца назад
በጣም በጉጉት እየጠበቅነው ነው እባካቹ ከቻላቹ እንደዚህ ቶሎቶሎ ልቀቁልን እናመሰግናለን❤🙏
@AmeenaHussein-f1z
@AmeenaHussein-f1z 3 месяца назад
ደስ የሚል መጨረሻ እደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 3 месяца назад
የዩአዳን አዲናቂዎች 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@AyisaAyisha-kv5wq
@AyisaAyisha-kv5wq 3 месяца назад
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😀😀😀😀
@ሃናን
@ሃናን 3 месяца назад
አረ ተናፈቃቹ ተሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤የምትሉ በላይክ👍👍👍❤❤
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 3 месяца назад
ለምድነው ቶለ ቶለ እማለቁልን በጉጉት እኮነው እምንጠብቃችሁ ማነው እደኔ በጉጉት እሚጠብቅ
@Rfff-gg5jv
@Rfff-gg5jv 3 месяца назад
አንተልጂ በጣም ታሥደሥተኛለህ ባለቤቶን አቃጥለህ ድፋት❤❤❤
@AlfiyaKedir-ey7dj
@AlfiyaKedir-ey7dj 3 месяца назад
የኔ,ድከም,ምንየምሉት,ነው ትለንት ሊሊ ቤት መፈለጌስ😂ለመንኘውምእንከንደነ መጠቹ❤❤
@KiyaDevafikr
@KiyaDevafikr 3 месяца назад
እህቴ ሞታብን ሀዘን ውሰጥ ኝ በጣም ከፈቶኛል😢😢 አፀናኑን እሰት
@BirhaneHussen
@BirhaneHussen 3 месяца назад
😂😂😂Allah metnanatwn emgnlshalh ayzsh🎉
@BirhaneHussen
@BirhaneHussen 3 месяца назад
Ayzosh eht ftary nbse ymar😂
@ferengutube-r3y
@ferengutube-r3y 3 месяца назад
ፈጣሪ መፀናናቱን ይስጣችሁ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 месяца назад
Ayizosh Ihite Igziabher metsnanatun yisitish
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 3 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢
@MissRahmaa
@MissRahmaa 3 месяца назад
እኮን ሠላምመጣችሑ ግንአተቆዩት
@Fixhc-d7d
@Fixhc-d7d 3 месяца назад
የመጀመሪያ ነኝ 😢የምር ስጠብቀው የነበረ የስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hikram-zb1ge
@hikram-zb1ge 3 месяца назад
ግን ለምንድነው ተሎ ማይለቀቀው ኧረ ልቀቁት ምን ኢሼ
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 3 месяца назад
እኳን ሰላም መጣችሁ ይዛችሁት ከረማችሁኮ ለቀቁ አለቀቁ እያልኩ ስጠብቅ ነበር ባታቆዩት
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 3 месяца назад
የዋዳን ስወድሽ❤❤❤❤❤እርጋታሽን ስወድልሽ የነቆጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በተረፈ.ኡላቹም ደስትላላቹ በርቱ ደሞ ቶሎቶሎ ልቀቁ ልን
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 3 месяца назад
ቶሉ ተሎ ልቀቁልን እንጅ❤❤❤😢
@selambougale9614
@selambougale9614 3 месяца назад
ነቅዝ ስታስጠላ እናት ናልጅ መርዞቺ😢😢
@BintKemal-ep2iu
@BintKemal-ep2iu 3 месяца назад
እኔ ምለው ለምን በሳምንት ሁለቴ አትለቁም በሰላም ነው 13ቀን የምትቆዮት
@ፍሬህይወትበላይገርሉበየነ
አሰራ ሁለትንም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@LiduZed
@LiduZed 2 месяца назад
ሁሉም የእውነት ጎበዝ ተዋንያን ናቸው ወደድኳቸው ❤❤❤ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሩትዬሀለበዊት
@ሩትዬሀለበዊት 3 месяца назад
ለዛ ብሶች ነቹ የኡነት ቶሎ አትለቁም ወይ ረዘም አተደርጉም😮
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 3 месяца назад
እኔ በጣም የሚያጓጓኝ የእናት እና ልጅ ክፉት መጨረሻው ምን ይሆን ሚጋለጠው 😢
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 3 месяца назад
የዚን ፊልም መጨረሻውን ያሳምረው እውነት መስሎ በጣም ይዘገንናል🙅
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf 3 месяца назад
እንደዚህ ፊልም የሚያስጠላኝ የለም 😢😢😢😢😢
@PpP-c1e
@PpP-c1e 3 месяца назад
አረ በትክክል ልቀቁልን እባካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FhGu-n1y
@FhGu-n1y 3 месяца назад
መጨረሻዉ ናፈቀኝ😢😢😢
@salamtasfu
@salamtasfu 3 месяца назад
❤❤❤ ወይኔ ተቃጠልኩ😢
@Neyma-d4p
@Neyma-d4p 3 месяца назад
ደባሎቹን ልቀቁልን አበረ ናፍቆኛል
@የሩሱሊወዳጂ
@የሩሱሊወዳጂ 3 месяца назад
😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@halimamohamed-lu6qx
@halimamohamed-lu6qx 3 месяца назад
በሳምንት2ቀን ልቀቁልን
@SumayaaSumayaa-s
@SumayaaSumayaa-s 3 месяца назад
Adany neny laki argulnlny 🎉🎉
@ةلمال
@ةلمال 3 месяца назад
ዮአዳን የኔ ምስጊን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 3 месяца назад
ዮያዱንዬ❤❤❤
@AyisaAyisha-kv5wq
@AyisaAyisha-kv5wq 3 месяца назад
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😅😅😅
@BintKemal-ep2iu
@BintKemal-ep2iu 3 месяца назад
@ለዛ በሳምንት ሁለቴ ልቀቁ ፕሊስ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
ልቀቁት አ ምንሼ ነው
@zed8332
@zed8332 3 месяца назад
ዋውውውው በጉጉት ነበረ የመጠበቀዉ❤❤🎉
@Eldana-cy2lx
@Eldana-cy2lx 3 месяца назад
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ please 🙏
@GehuwIuwi
@GehuwIuwi 3 месяца назад
ይሄንኮሜትየምታነቡ በሙሉ አላህየርፈትእጀራይስጣቹሁ❤❤❤
@ZemenuBerihun-pg4mr
@ZemenuBerihun-pg4mr 3 месяца назад
አች ቆሻሻ ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያሳጥረው😊
@Ekuየጀምsis
@Ekuየጀምsis 3 месяца назад
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤
@ToybaAhmed-yn9xr
@ToybaAhmed-yn9xr 3 месяца назад
ቶቶሎ ልቀቁልኝ በአስራምስትት ቀን አንደዜ እየለቀቃችሁ አታጎጉን
@ልደትዬእናቴ
@ልደትዬእናቴ 3 месяца назад
በስንት ጊዜ መጣ ይህ ድራማ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 месяца назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የጎዳላቹን ሙሉ አርጉ ደስ ያሰኛቹ🙏🙏🙏❤
@mekiyaali-ty3mx
@mekiyaali-ty3mx 3 месяца назад
Amnnnnnn
@user-up8d
@user-up8d 3 месяца назад
የለዛ ተከታዬች ፕሮፋይሌን በመጫን የሰራሁዋቸዉን ስራ እዬትና አበረታቱኝ ትወዱታላቹ በቤታችን የምንጠቀምበትን ሰሀን አብረን እንሰራለን አበረታቱኝ
@BraktMulti
@BraktMulti 3 месяца назад
ቆይለምድነው የማትለቁልን ቐስአቱ😢
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад
ዴምሪኝ ሰወድሽ❤
@Heavensami
@Heavensami 3 месяца назад
ነገ እንደምትለቁልን ተስፋ እናደርጋለን ውዶች❤❤❤👇👍👍
@grme-ih3ge
@grme-ih3ge 3 месяца назад
የዊዳንና ማህሌትን እደኔየሚወድ❤❤❤
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 3 месяца назад
ክብር ለተመልካች ብዙ አስጠበቃችሆን
Далее
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
Просмотров 464 тыс.
ሐረግ ( ክፍል 1 )
40:21
Просмотров 334 тыс.
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 4 млн
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 503 тыс.
ዬአዳን (ክፍል 9)
33:38
Просмотров 395 тыс.
ሐረግ ( ክፍል 4 )
31:42
Просмотров 167 тыс.
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 4 млн