Тёмный

ደሞዝ ምን ያደርጋል?!!  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 264 тыс.
50% 1

Tsagazab Gorfneh is an 8-year-old boy who is playful and sweet-spoken. In this episode, we want to show how the games brought by technology are influencing children's development.
ህፃን ፀጋዝአብ ጎርፍነህ የ 8 አመት ልጅ ሲሆን የተንኮላተፈ እና ጣፋጭ አንደበት ያለው ህፃን ነው።በዚህ ክፍል ማሳየት የተፈለገው ቴክኖሎጂ ያመጣቸው ጨዋታዎች እንዴት በልጆች እድገት ተፅእኖ እየፈጠረ እነዳለ ነው።ህፃኑ ከኮሜድያን እሸቱ ጋር በጣም አዝናኝ እና አስቂኝ ቆይታ አድርጓል።
ደሞዝ ምን ያደርጋል?!!
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

10 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 11 месяцев назад
ወይኔ ልጁ ኣንደበቱ ሲጣፍጥ የኔ ኮልታፋ❤️🥰
@userenter2635
@userenter2635 11 месяцев назад
ወይኔ አደበቱ ሲጣፍት ፅድት ያለ ሕፃን💞💞ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon 11 месяцев назад
demerung
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 11 месяцев назад
ማነው እንደኔ የሀገር ሰላም በጣምም ያስጨነቀው 😢
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 11 месяцев назад
እኔ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 11 месяцев назад
እሼ ማስታወቂያው ቀንስ የልጆቹን እረዘም በታደርጉ ጡሩ ነው ❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 месяцев назад
አግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጉህ አሼ የምወደዉ ፣ፐሮግራም የኔ ለጆች አድገዋል ትዉልድን በጥሩ ስነ መግባር አየቀረፅከ ነዉ አራስህ ድንቅ ነህ
@sefimedi
@sefimedi 11 месяцев назад
አንተን ሳይ youtuber የመሆን ፍላጎቴ ይጨምራል። ከአንተ ጋር መስራት እምችልበት ዘዴ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር። ደመወዝ አያስፈልገኝም ነበር ልምድ ማግኘቴ ብቻ በቂየ ነበር።
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 11 месяцев назад
ሂደህ ስራ
@user-zd8fy6xr8q
@user-zd8fy6xr8q 11 месяцев назад
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ቀጥተኛውን መገደ ይምራን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 11 месяцев назад
የኔ ማር ኡፋፋፋ አፉ ሲሳፍጥ አባቴ እድግ በል❤
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke 11 месяцев назад
የኔ ጣፈጭ ደስ የሚል ህፆን እድግ በልልን ❤❤❤
@warkamedia
@warkamedia 11 месяцев назад
እስኪ እንደኔ ዶንኪ ቱዩብን በጉጉት የምትጠብቁ🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu 11 месяцев назад
እኔ
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 11 месяцев назад
እኔ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon 11 месяцев назад
demerung
@lishangind0530
@lishangind0530 11 месяцев назад
Inem alewu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@freyfood1323
@freyfood1323 11 месяцев назад
Me
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 11 месяцев назад
አገሬ ኢትዮጲያ እወድሻለዉ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤እሺ👍
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 11 месяцев назад
ማነዉ እደኔ ድቅ ልጆችን የሚወድ👍👍
@user-ro9wc5ok9c
@user-ro9wc5ok9c 11 месяцев назад
እኔ ❤❤❤❤❤
@GafatStudio2127
@GafatStudio2127 11 месяцев назад
በእውነት እሼ ትለያለህ ለፕሮቴስታንቱ፣ ለሙስሊሙ ለኦርቶዶክሱ በእኩል የምትመዝን ቅንና የዋህ ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ🙏🙏🙏
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 месяцев назад
በአላህ ማነው እንደኔ የሀገር ሠላም ያሳሠበው 😢😢😢😢😢
@35ftfuu
@35ftfuu 11 месяцев назад
የማይሰለችና ምርጥ ፕሮግራም
@fanatube196
@fanatube196 11 месяцев назад
እኔኳ በጉጉት የምጠብቀው ነገር መዳምም ብጠራኝ ሳልጨረስ ነቅነቅ አልልም አደበተ ጣፍጭ የሆ ልጅ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ሰላም ለናት ሀገራችን ያምጣልን
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o 11 месяцев назад
ዛሬ አንደኛ የእኛ መልካም እሼ❤
@askidesta4271
@askidesta4271 11 месяцев назад
ሠላም ለእናት ሀገራችን እና ለህዝቦቿ🙏🙏🙏
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 месяцев назад
ከእሼ የተማርኩት ነገር ቢኖር በላሁም አልበላሁም ሰራሁም አልሰራሁም ፈጣሬን ማመስገንን ተምሬ አለሁ ❤❤❤❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 11 месяцев назад
የነዝህ የህፀነት ንፁህልብ የሀገረችነን ሠላም ይመልሥልን እግዚአብሔር በሞገሡ ያሠድግህ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 11 месяцев назад
የኔ አደበት ጣፋጭ ደስ ሲል 😘
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 11 месяцев назад
ብዙ እይታ ለማግኘት እድል ያስፈልገዋል ማለት ነዉ ይገርማል ይህ ልጅ እና ከዚህ በፊት የቀረበዉ የገጠሩ ልጅ ጣፋጭ ንግግራቸዉ አስቂኝ ነበሩ እይታቸዉ ግን በጣም ትንሽ ነዉ 😒
@s0lomon150
@s0lomon150 11 месяцев назад
እሼ በጥንካሬህ ቀጥል ያው የጊዜው ሁኔታ እየተፈታተነህ እንደሆነ ይሠማኛል በማሥተዋል ተጓዝ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከዘረኞች ተላቃ ሠለሚቱዋን ኢትዮጵያን አምላክ ይፍጠርልን, አሜን በሉ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 месяцев назад
የኔጣፋጭ
@briktimelakuhaylehayle-ps8in
@briktimelakuhaylehayle-ps8in 11 месяцев назад
የኔ ኮልታፋ ጣፋጭ. ❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 месяцев назад
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ::
@selamselam5939
@selamselam5939 11 месяцев назад
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 11 месяцев назад
እውነት ነው ኑሮ ተወደደ ተብሎ ሳይበላ አልታደረም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 👏 ጌም ለህፃል ልጂ ትልቅ በሽታ ነው👆
@luwamyohannes2382
@luwamyohannes2382 11 месяцев назад
😂
@user-ds6zh3vv7d
@user-ds6zh3vv7d 11 месяцев назад
ፈጣሪ አገራች ሰላም ያርግልን እጅ እንስቃለን ገና
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 11 месяцев назад
እሼ መልካም ሰው💚💛❤🔥🔥🔥🔥💕💕💕እንወደሃለን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 11 месяцев назад
እሼ መልካም ሠው ፌስቡክህ ሰርቶ ደግሞ በፌስቡክ ለመምጣት ያብቃህ እንወድሐለን❤
@user-qm8xo9ll6r
@user-qm8xo9ll6r 11 месяцев назад
አንደኛ ነኝ እሼ የኔን ወንድሜ ብታቃርብሊኝ ደስ ይለኛል። ሰለም ሁኑ
@tube896
@tube896 11 месяцев назад
የኔ ፍቅር እድግ በል የኔ ጌታ እውይ ልጆች እኮ ውሽት አያውቁም
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 11 месяцев назад
ድንቅ ልጆች ❤👌
@BlenAsefa-vf2mc
@BlenAsefa-vf2mc 8 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 11 месяцев назад
ሰላም ለሀገራችን እፍፍፍ ማነው እደኔ የሀገሩ ጉይ ያስጨነቀው😢😢ያረብ ሰላሙን አምጣልን
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 11 месяцев назад
ኧረ ሳኦት ምነው እንደዚ እየጣፈጡ ቢያስ ሰላሳ ደቂቃ ብታረጉልን ይህ ልጅ ደሞ የባሰበት ማር ነገር
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤
@Husna563
@Husna563 11 месяцев назад
ግን የዛሬው ደቂቃው አነሰብኝ ለኔ ብቻ ነው 🙄🥰🥰
@YonasBerhaneKeleta
@YonasBerhaneKeleta 11 месяцев назад
Your focus on the growing brain would ultimately help us bring brilliant minds and thinkers, keep it up!
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 11 месяцев назад
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም
@Kalkidan727
@Kalkidan727 11 месяцев назад
ኡፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 11 месяцев назад
ደስ የሚል ልጅ
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ አቢየ❤❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 11 месяцев назад
❤❤❤ እግዚአብሔር መጨርሻችን ያሰማርልንንን
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 11 месяцев назад
yene tafach betam des yemel lij❤❤❤❤
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n 11 месяцев назад
👏❤❤❤❤
@amrechii
@amrechii 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉MOG minewo eshtu ❤❤❤❤🌽🌽🌽🌽🌽😳
@shemsianuri
@shemsianuri 11 месяцев назад
የኔ ማር ደስ ሲል ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ😂😂😂😂
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 11 месяцев назад
እውይ ደስ ሲል የኔ ዘመን ልጅ ነው ዬኔ ተብታባ😍😘
@habtamuyoutube
@habtamuyoutube 11 месяцев назад
Donkey RU-vid እንዴኔ የሚወደው❤🎉🎉
@marthahidego7902
@marthahidego7902 11 месяцев назад
እድግ በል የኔ ቆንጆ
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 11 месяцев назад
ማነው እንዴ እኔ ዶንኪ ቲዩብን እሼ ስለሚመቸው ሰብስክራይብ የሚያስደርግ ?? እኔ ለሽልማት ሳይሆን ዩቱብ የሚያይ ሰው ካየሁ ጓደኛም ይሁን ሌላ ገብቸ ጠቅ አደርጋታለሁ ማለት ነው። በቃ እሼ ትመቸኛለህ! ትክክለኛውን መንገድ አላህ ይምራህ!!!
@Berihun212
@Berihun212 11 месяцев назад
👍😍
@mebrahtikiflemariam1002
@mebrahtikiflemariam1002 11 месяцев назад
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mizankassa9854
@mizankassa9854 11 месяцев назад
እሸቱ ማኛ ሰው❤
@talaage22
@talaage22 11 месяцев назад
Amen ❤️❤️❤️❤️
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 11 месяцев назад
እሼ መለ ሽ ሁንልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@Fatima-ye9wl
@Fatima-ye9wl 11 месяцев назад
ደሥ ሢል ልጁ
@selamselam4407
@selamselam4407 11 месяцев назад
Zema yared nafiqagnalach ❤❤❤eshetu
@habeshanews27
@habeshanews27 11 месяцев назад
እድግ በል
@BontuChannel55
@BontuChannel55 11 месяцев назад
❤❤
@fasikabrhane
@fasikabrhane 11 месяцев назад
በጉጉት ነው የምጠብቀው ❤❤❤❤❤
@grgyfytewgizelenemna9518
@grgyfytewgizelenemna9518 11 месяцев назад
አውነትነው ስለሁሉም ተመስገን ማለትነው
@user-qk2qc6sd5h
@user-qk2qc6sd5h 11 месяцев назад
❤🎉🎉🎉
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 11 месяцев назад
❤❤❤
@AKSTE-ng6mx
@AKSTE-ng6mx 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@foziyaahmadfoziyaahmad5038
@foziyaahmadfoziyaahmad5038 11 месяцев назад
🥰🥰❤️❤️
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤የኔ ማር ማር እድግ በል❤❤❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 11 месяцев назад
❤አላህ ያሳድግህ ለቁምነገር ድረስ🎉
@user-tx2kv3hv2w
@user-tx2kv3hv2w 11 месяцев назад
Yasaw maga esheya edema ena tana kana keruwachehe
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 11 месяцев назад
❤❤👍👍
@battykebede5485
@battykebede5485 11 месяцев назад
😍
@fatiya5708
@fatiya5708 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@DemekeWuletaw-tw7yj
@DemekeWuletaw-tw7yj 11 месяцев назад
❤❤❤😁
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b 11 месяцев назад
እሸምረጥሠዉ
@smdn13
@smdn13 11 месяцев назад
እሼ ተባአረኩ አንተ እና መላው የዶን ግ ሩፕ
@tsisami9841
@tsisami9841 11 месяцев назад
እሼ ዛሬ ደግሞ አጠረ በጣም
@beshadudibeba996
@beshadudibeba996 10 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@hana4049
@hana4049 11 месяцев назад
የምርጦች ምርሕ እሼ!!!!
@hawahawa987
@hawahawa987 11 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት ወላሂኢትዮ ብሆን ልጅንን ድንቅልጆች እድቀርብልኝ ብዙእጥርነበር በጣምየሚወደው ፕሮግራም ነውበዳታ ነበር እሚከታተለው በጣምይወደው ነበር ይሄንፕሮግራም ወይድህነት ፍላጎቱን ሳላሳካለት በጦርነቱምክኒያት ያለኝንንብርት።ሳጣ ተሰደትኩ ይሄንፕሮግራም ሳይሁሌም የልጄፍላጎት ይታየኛል፡፡
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 11 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 11 месяцев назад
እሽቱ ❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 11 месяцев назад
ሠላምናችሁ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@robenussolomon6603
@robenussolomon6603 11 месяцев назад
Denk lijoche is ur best content. Please dont make it shorter and shorter
@mesitube8396
@mesitube8396 11 месяцев назад
የኔውድ አፍደስሲል አድግበል
@kiya9587
@kiya9587 11 месяцев назад
እሼቱ ግን ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ላይ ፍቅር ቀንሳሃል በፊት እኮ በሳምንት ሁለቴ ነበር የምታቀርብልን እና ደግሞ በሳምንትም አንዴም ሆኖ ሰዓቱን በጣም ቀንሳቹታል
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 11 месяцев назад
የኒም ጥያቄ ነው ሀብታም ሆነያ በቃ😂😂😂
@filsenTube
@filsenTube 11 месяцев назад
በአላህ ዱአ አርጉልኝ 😢😢
@addisw1713
@addisw1713 11 месяцев назад
ምን ሆንሽ/ህ 🤔
@filsenTube
@filsenTube 11 месяцев назад
@@addisw1713 duniya fetnawa bzu new
@kuurrig1793
@kuurrig1793 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aminaa8788
@aminaa8788 11 месяцев назад
😂😂😂🥰🥰🥰
@ami3506
@ami3506 11 месяцев назад
ሶስተኛ ነኝ 👍
@BikilaGetacho-gt2nd
@BikilaGetacho-gt2nd 11 месяцев назад
እሸቱ ፍቅር እወድሃለሁ
@alamalemu2737
@alamalemu2737 11 месяцев назад
🇪🇹🙏
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 11 месяцев назад
እሼ ጠፋህ በስላም ነው
@wayinilove1031
@wayinilove1031 11 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋
@sanasana2935
@sanasana2935 11 месяцев назад
እህቴ የልጃችንን ጥርስ ጠዋት ሳይበላ ምግብ በአመድ ድድን እሽት አርጊና ጥርሱ የተንሻፈፈበት ቦታ አሽተሽ አስተካክይለት ይስተካከላል እህቴ በርቺ እኔ እንደዛ ሆኖብኝ እናቴ አስተካክላልኝ ነው አስተካክይለት
@RamlaMifitah-bl1vp
@RamlaMifitah-bl1vp 11 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Далее
Rescuers free cow burried in mud in Northwest Oregon
00:12
IF YOU BLINK, YOU LOSE  👁️
00:36
Просмотров 4,9 млн
До конца😂😂
1:00
Просмотров 545 тыс.