Тёмный

ግብረ ሰ***ምን እቃወማለው ! | የ10 አመቱ ህጻን አስደነገጠን |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 326 тыс.
50% 1

Join us as we delve into the remarkable mind of Edomias Sirac, a 10-year-old wonder child with an extraordinary understanding of spirituality and a unique perspective on the current state of the world. In this captivating video, Edomias shares his profound insights and observations, offering a fresh and thought-provoking outlook that transcends his child age. Prepare to be inspired and enlightened by this remarkable prodigy's wisdom beyond his years.
የዛሬው ድንቅ ልጅ ህፃን ኤዶሚያስ ሲራክ ሲሆን የ 10 አመት ህፃን ነው ። ህፃኑ ከእድሜው በላይ ሰለመንፈሳዊ ነገር የሚያውቅ እና በአሁኑ ጊዜ አለም ሰላለችበት ሁኔታ በራሱ አመለካከት የሚገልፅ ድንቅ ልጅ ነው ዛሬ ከ ኮሜዲያን እሸቱ ጋር አስደናቂ ቆይታ አድርገዎል ይከታተሉን።
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu ግብረ ሰ***ምን እቃወማለው ! | የ10 አመቱ ህጻን አስደነገጠን | #ethiopia #kids #amazing #brilliant #new
#wonderfull #child #prodigy, #spirituality, #world #perspective, #wisdom, #insights, #young #philosopher, #enlightenment, #spiritual #awareness, #exceptional #intellect, #prodigious #talent, #gifted #child, #youth #wisdom
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

18 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 713   
@TesgaTesga
@TesgaTesga 6 месяцев назад
እችን ኮመንት ምታነብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ!!❤
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 6 месяцев назад
አሜን❤
@user-zy2vz2nm5l
@user-zy2vz2nm5l 6 месяцев назад
Amen Amen Amen!!!
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 6 месяцев назад
አሜን❤🎉
@rtdedd9901
@rtdedd9901 6 месяцев назад
አሜን፺ ይጠብቀን
@user-mehimisstory12
@user-mehimisstory12 6 месяцев назад
እርግጠኛ ነኝ ይሄን ጊዜ ካለፍኩት አንድ ቀን ዶንኬ ቲዩብ ላይ ቀርቤ ያሳለፍኩትን እና የተደረገልኝን ነገር እንደምናገር አውቃለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 💔🥹😢
@meherat938
@meherat938 6 месяцев назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይላል የጌታችን ጣፋጭ ቃሉ! ስለ ሕፃናት ብሎ ይማረን አማኑኤል አምላካችን! መጨረሻህን ያሳምርልህ አባብዬ❤
@getemar7075
@getemar7075 6 месяцев назад
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen 🙏🙏🙏
@ZA18514
@ZA18514 6 месяцев назад
በስደት ያላቺሁ ወገኖቼ ፈጣሪ የረፍትእጀራ ይስጠን😢😢😢 አገራቺንን ሰላምያርግልን እሼ ጀግናነህ🎉🎉🎉🎉🎉
@hanahailu4368
@hanahailu4368 6 месяцев назад
🙏 AMEN
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 6 месяцев назад
Amen 😢
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 6 месяцев назад
አሚን ውዴ
@alnejoum7442
@alnejoum7442 6 месяцев назад
amen
@Teshaleteshale-qy5xm
@Teshaleteshale-qy5xm 6 месяцев назад
በጣም ሚገርም ልጅ ነዉ አስተዋይነቱ እርጋታው የእውቀቱ ጥግ በጣም ነዉ ሚደንቀው እሼ እራሱ በጣም ተመስጦ ለብዙ ሰአት ዝም ነው ያለው እናም በሞገስ ያሳድግህ ❤❤❤
@fatmah6936
@fatmah6936 6 месяцев назад
እኔም
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 6 месяцев назад
ማርያም ፊደል የሁሉ መማሪያ በንጽሕና በንጽሕና ተጽፋለችና የኔ ጌታ እመ አምላክ በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ እንድህ አድርገው ያሳደጉህን ቤተሰብ ክብር ያድልልን
@daniMan-pq9mi
@daniMan-pq9mi 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን የምትሉ እስኪ ሁላችሁም አሜን🙏በሉ...... ሠላም❤ ፍቅር ❤ጤና...መተሳሠብ........ ይስጠን........አሜን....❤❤❤❤❤❤
@salamamrga7839
@salamamrga7839 6 месяцев назад
አሜን
@user-sw9qr2vh8y
@user-sw9qr2vh8y 6 месяцев назад
ተስፋ አለኝ በነዚህ የተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ ታብብላች💒💒❤እደግ👏👏
@Kiyaplus
@Kiyaplus 6 месяцев назад
ህፃናትን ፈጣሪ ያሳድጋቸው 🙏🙏
@jdjhw9221
@jdjhw9221 6 месяцев назад
በእውነቱ የሚገርም ልጅ ነው ቸሪቱ ድንግል ማርያም ታሳድክህ በሐይማኖት ያፅናህ 😘
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 6 месяцев назад
እንድህ ያሉ ልጆችን ደግመህ ደጋግመህ አቅርብልን በጣም ብዙ ተስፋ ያላቸው ልጆች አሉ
@user-bw2st6fl6o
@user-bw2st6fl6o 6 месяцев назад
ኢትዩጲያኖች በሙሉ እንደ እሸቱ ቢሆኑ😢
@TingstAngucha-ge4pd
@TingstAngucha-ge4pd 6 месяцев назад
አድ የተራበ ሠው አይኖርም
@user-pf1yk4cf7x
@user-pf1yk4cf7x 6 месяцев назад
ያኔማ በቃ እግዚአብሔር ከኛጋር ይሆን ነበር 😭
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 6 месяцев назад
በስመአብ ይገርማል እግዚአብሔር ያሣድግህ በሉ አሁን ለዚህ ልጅ የላይክ ምአት አያሥፈልገው ተባረክ❤❤
@EbuyGere
@EbuyGere 6 месяцев назад
መአት ማለት ግን እኮ ቁጣ ማለት ነው
@Batl.14
@Batl.14 6 месяцев назад
ምናይነት ቤተሰቦች ዘመኑን የዋጁ እንዳሉ በድንቅ ልጆች ላይ እያየን ነው ለዝህ ቤተሰቦች ክብር ይገባል እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ ቀጥሉበት በእውነት በዝህ ክፉ ዘመን ልጆቻችሁን በጥርሳችሁ ነክሳችሁ እያሳደጋችሁ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን እናመሰግናለን በእውነቱ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 месяцев назад
እዲህ ነው ልጅ አስተዳደግ ❤ እግዚአብሔር በቀኝ ያቁመን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ❤ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ❤
@tigist9632
@tigist9632 6 месяцев назад
አሜን፫😢
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 6 месяцев назад
እውነት ምርጥ ልጅ እመብርሀን ታሳድግህ የጀግና ልጅ ያንተ እንዲህ መሆንም የቤተሰብ አስተዋፅኦ አለበትና❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 6 месяцев назад
ቤተሰብ ለልጆቻቸው እድገት ወሳኝ ናቸው ፈጣሪ ለሁላችንም የተባረከ ልጅ ይስጠን ❤በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🌻🌻ይህንን የሚያነብ ሁሉ ቤቴን እይሁልኝ 🙏🙏🙏
@Life_is_beautifullllll
@Life_is_beautifullllll 6 месяцев назад
ልጅ አይመስልም😊 እንደ ትልቅ ሰው ይናገራል, በራስ መተማመን በጣም አስደናቂ ነው just wow❤👏
@sinalemma2459
@sinalemma2459 6 месяцев назад
የዚህ ልጅወላጆች በጣም የተባረከ ልጅ ስላላችሁ እድለኞች ናችሁ ። ኤዶምዬ መድሃኔአለም ከዚህም በላይ በፀጋ በበረከት ያሳድግህ በቤቱም ያፅናህ።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ድንቅ ልጅ ማለት ይህ ነው ቤተሰቦቹንም እናመሰግናለን እሼ ተባረክ
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 6 месяцев назад
አላህ በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ አላህ ይባርካቸዉ እናትና አባትህን አላህ ይባርክህ ልጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 месяцев назад
አሜን
@tube896
@tube896 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግልን የሕፃን መምህር ብዬሃለሁ እደግልኝ እድግ በል ከዚህ በላይ ፀጋና ጥበብን ይግለፅለህ
@HayimFiker
@HayimFiker 6 месяцев назад
ስለናተ ህፃናትና ስለቀደሙት አባቶች ብሎ እየሆነ ያለውን በቃ ይበለን በቤቱ ያፅናን❤
@user-bl6ir7uk4b
@user-bl6ir7uk4b 6 месяцев назад
ተሰፍ እግዚአብሔር ነወ በዚች ምድር ስንኖር ብዙ ነገር ተሰፍ ያስቆርጣል በችግር እና በመከራ ያላችሁ እግዚአብሔር ተሰፍ ይሁናችሁ አሜን 💚💛❤️
@eyerusalemtadesse7936
@eyerusalemtadesse7936 6 месяцев назад
እመብርሀን በጥበብ በማሞገስ ታሳድህ ደስ የሚል ጨዋታ ነው ያሳየህን ❤❤❤❤
@samira1464
@samira1464 6 месяцев назад
የኔ ጌታ እግዚአብህር በጥበቡ በመጉሱ ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ ሀገራችነንም ስላም ያረግልን በእውነት በጣም ገራሚ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወድም ❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 месяцев назад
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ክብር ለወላጆችህ ከወለዱ አይቀር በስነምግባር ማነጽ ነው ሀገራችን ህዝባችን አለምን የስው ዘር በሙሉ ሰላም ይሁን
@user-gv1fz5oy2j
@user-gv1fz5oy2j 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ❤❤❤ ግብረሰዶም ያጥፋልን አገራችን ሰላም ያውርድልን❤😢
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ🙏🙏❤❤❤ ለወላጆቹ ትልቅ ክብር አለኝ ❤
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we 6 месяцев назад
እኔም አሁን ክርስቲያን ነኝ ተብየ እቆጠራለሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቤን ክፈተው
@makedimakedi560
@makedimakedi560 6 месяцев назад
እውነት እግዚያብሄር ይባርክህ በቤቱ ያቆይክ እግዚያብሄር ያሳድግክ እደግልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@Appl4765
@Appl4765 6 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን በምህረትህ ጠብቃት🙏🙏
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 6 месяцев назад
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ።ከዚህ በላይ ጥበቡ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ልጅ❤
@ggg-275
@ggg-275 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ በሞገስ ያሣድግ ቤተሠቦችህ ክብር ይገባቸዋል❤❤
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 6 месяцев назад
ግሩም ድንቅ ሕፃን እግዚአብሔር ያሳድግህ እመብርሃን ከገሃነበ እሳት ትሰውርህ❤
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 6 месяцев назад
ዉይኔ ግድሽ ሰላም ሁሉንም ልጆች ስመኝ ልጆቼ እንዲሆኑ ያንተ ደግሞ ተለየብኝ እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅልህ ስለ እመቤታችን የዘር ሐረጓን ስትናገር አ ብዬ ነበር የሰማሁህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@musemamilove4519
@musemamilove4519 6 месяцев назад
ዋውውውው በጣም የሚገርም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ በመጎሱ ያሳድግህ እውነት ገርሞኛል ❤❤❤❤ ስለ ሃይማኖቱ ያለው እውቀት ከዚህ በላይ እንዲታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ የልጅ አዋቂ ። መፅሐፍ ምሳሌ 22:6 ተጋብዛሃል በትግርኛ ። በአማርኛ 21:6 መሰለኝ 😊 እውነት ነው የነነዌ ሰዎች በ3ት ቀን ነው የማራቸው በልባችን ከለመንን እግዚአብሔር ይሰማናል እኛ ግን ከፍተናል 😢 እሼ እናመሰግናለን እንዲህ ያሉ ልጆች ሁሌም አምጣልኝ ወንድማችን
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 месяцев назад
ውይይይይ የኔ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን እድግ በልልን አባቴ በጣም ይገርማል አቤት ጌታ ሆይ ማረኝ ለስሙ ክርስትያን ሁኜ ቀረሁ በፆሎታቹ አስቡኝ😢
@banchayehudinku9073
@banchayehudinku9073 6 месяцев назад
በእውነት ይህን ልጅ ያስተማ መምህር እግዚአብሔር ይባርከው
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 6 месяцев назад
በእውነት ኢትዮጵያን የማያት በህፃናቱ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ።
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 6 месяцев назад
እሼ መሌ እንኳን ደህና መጣህልን ብዝት ብዝትት በልልን ❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛል የኔ ቋንጆ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nardos5997
@nardos5997 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጥበቡንናፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አያውጣህ ተባረክ ❤እመብርሃን ታሳድግህ ❤
@zuzu4528
@zuzu4528 6 месяцев назад
ለእናንተ ንፁህ ህፃናት ልቦች ሲል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላሙን ያውርድላት ❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰው አርጎ ፈጥሮናል ሰው እንሁን ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🙏🙏🙏🙏
@tigist9632
@tigist9632 6 месяцев назад
አንደበተ ጥዑም የሆነ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 6 месяцев назад
ቃለ ኅይወት ያሰማልን ታናሽ የመዝሙሩ ጨዋታ ተመችቶኛል እመብርሀን ታሳድግህ
@hanayemaryamlij
@hanayemaryamlij 6 месяцев назад
ተባረክ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንዴት መታደል ነው እንተን የውለዱ በጣም እድለኞች ናቸው
@user-gs7km1wu5n
@user-gs7km1wu5n 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክ እናቴ ቅድሰተ ማርያም ትጠብቅ የኔ ጀግና
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 6 месяцев назад
ህፃናትን ፈጣሪ ያሳድጋቸው🙏🙏🙏
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 6 месяцев назад
እመብርሃን በዘርፉፉ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግ በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦችን አመሰግናቸዋለሁ ❤❤❤
@MelakuMaru
@MelakuMaru 6 месяцев назад
Abo edg belily andebeth endet yitaftal
@FantaneshKonjo-lw6uc
@FantaneshKonjo-lw6uc 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏 ለወላጆቹ ክብር ይገባቸዋቸል🙏🙏🙏
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አባት በምገስ በጥበብ በቤቱ ያሳድግህ ስለ እናንተ ስለህጻናቱ ብሎ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ለመላው አለም ምህረት ቸርነቱን ያውርድልን ይማረነ❤🙏👏💕
@SamrawitfentayeFenthunsamri
@SamrawitfentayeFenthunsamri 5 месяцев назад
የእኔ ጎበዝ እግዚአብሔር ያስድግኸ በፀጋ በገስ በጥበብእሼ ጀግናችን መድሀኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሀገራችንን ስላሟን ይመልስላት በቸርነቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jh7hy8zz6f
@user-jh7hy8zz6f 6 месяцев назад
ፈጣሪ ያሳድግህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛ ሰው ሀገር ያለነው ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤
@user-xi6wu1rl3q
@user-xi6wu1rl3q 6 месяцев назад
የድንግል ልጅ አማኑኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ🙏❤ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግ 🙏 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አቡሽዬ ያንተን 1/2 እንኳን አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድለኝ😢😢🙏❤ አፈርኩ ማርያምን😢 አምላኬ ሆይ ወደ ቤት መልሰኝ ማስተዋልልን አድለኝ🙏
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 6 месяцев назад
እፃናቱ በአሰተሳሰብ በለጡን ኢትዮጵያ አገሬ በአዲሱ ትውልድ ተሰፋአለሽ ተግተሽ ፀልይ
@Dandibor1216
@Dandibor1216 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ደስ የሚል ስብከት
@user-dd1uz5kp1c
@user-dd1uz5kp1c 6 месяцев назад
የኔጌታ እድግበልልኝ እድሜሕን አብዝቶ ይስጥሕ እሸ አንተም እግዜ ይጠብቅሕ ልጅሕንም አድጎ እንደዚሕ አይነት ቃል እንዲአሰማን ምኞቴ ነው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 месяцев назад
የፀጉር ቤቷን ሴት ክፍል ሁለት ወዲህ በሉት ዋ
@alahamalaham
@alahamalaham 6 месяцев назад
ጎበዝልጆቹ ትልልቆቹን በልጠዋል ይህን የማባቁትሁሉ ናቸዉኮ የሀይማኖት ንፅፅር እያሉ እሚዘባርቁትእኔሙሥሊምነኝግን ሥለሀይማኖታቸዉ እደህ የተማሩ ልጅች ደሥ ሲሉኝ
@alem6980
@alem6980 6 месяцев назад
መጀመርያ ያሳደጉት ወላጆች በጣም አደንቃቸዋለሁ ለልጁም እግዛቢሄር አምላክ ይባርክህ ጤና ይስጥህ አሜን ከ🇪🇷
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 6 месяцев назад
አውነት ነው መጀመራያለስው ልጅ ክብር መሰጠት ነው 🥰❤️💕❤️👏👏👏👏💐💐💐💐
@user-ir6sv4ht8u
@user-ir6sv4ht8u 6 месяцев назад
አወ እግዚአብሔር ይመሰገን ብትል ቡዙ ነገር አለ🙏❤❤❤በዛ ሰዓት እዚኣ ደቂ ዓደይ እግዚአብሔር ይመሰገን ንበል🙏😭😭
@cadistba5885
@cadistba5885 6 месяцев назад
የኔ ጌታ ወላዲተ አምላክ እሷ ታሳድግክ ልጇ ወዳጇ ቅዱስ አማኑኤል በጥበብና በሞገስ አሁንም ያሳድግክ በቤቱ ያፅናክ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤
@genet19
@genet19 6 месяцев назад
በሰመአብ እፈዘዘኝ ይህ ጻን መታደል ነዉ እንዲህ አይነት ልጅ ሲሰጥ በጥበብ በሞገሰ ያሳድግህ ከቤቱ አይለይህ የኔ ልጅ ቃለሕይወት ያሰማልን
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 5 месяцев назад
እድግ በልልኝ ንየኒአባት እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ እኔ ከንቱዋ ከአንተ ብዙ ተማርሁ እቤቱ ጌተየ በምህርትህ ልቦነውን ስጠኝ ከንቱ ሁኜ ቀረው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳይ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 6 месяцев назад
Yene geta egzaber kaze belay tsagahun tabzale 🙏❤❤❤
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 6 месяцев назад
እሰይይይ አንተን ላሳደጉ ወላጆች ክብር ይገባችኋል በእውነት ስለ እመቤቴ ማርያም የሚናገር ሰው እንዴ ደስስ እንደሚለኝ በእንባ ነው ማዳምጠው
@user-zs1zu5cj8s
@user-zs1zu5cj8s 6 месяцев назад
መች ይሆን የልቤን ተንፍሸ እፎይታ የማገኝዉ አይ ብቸኝነት😭😭😭
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 6 месяцев назад
የኔ እህት አይዞሽልኝ ለሁሉም ቀን አለው
@user-xs4kt5cd1i
@user-xs4kt5cd1i 6 месяцев назад
አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፍል❤
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 6 месяцев назад
አይዞሽእህትአለም
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b 6 месяцев назад
እግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ በቤቱ ያፅናህ
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 6 месяцев назад
በእውነት በዚህ ሚዲያ የሚቀርብ ልጆች የእውነት ድንቅ ናቸው ለእምነታቸው ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅር ልጆችን እንደዚህ ነው ማሳደግ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ❤የኔ ቤተሰብ ጣኦት እያመለኩ ነው ያሳደጉን አለመታደል ፈጣሪ ልጂ ሰጠቶኝ ከፈቀደልኝ ልክ እንደዚህ እንዳሳድግ ምኞቴ ነው🙏😢
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g 6 месяцев назад
ተባረክ አንተ ትንሽ ልጅ እሼም ዘመንህ ይባረክ የእመቤታችን እናት የሐና እናት *ሄርሜላ *ነው ስሟ ብለው አንድ አባት አስተምረውን ነበር ካልተሳሳትኩኝ❤
@selamkidan3392
@selamkidan3392 6 месяцев назад
እድግ በል እመብርሀን ታሳድግህ❤❤❤❤❤
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 6 месяцев назад
ትንሽ ይቸኩላልጅ ጎበዝ ነው አቢየ ትንሽ ረጋ በል በተረፈ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 месяцев назад
አስተማረከኝ እኔ ከንቱዋን እድግ በል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ባባየ❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ እውነትም ድንቅ ልጅ ❤❤
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 6 месяцев назад
የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳድግህ በቤቱ ያጽናሀ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 6 месяцев назад
የሚገርም ነው በኢትዮጵያ ምድር ህሊና ያለው ከህፃናት ነው 😊 እግዚአብሔር ስለነዚህ ህፃናት ብሎ ይታረቀን በእውነት ጌታ ሆይ
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 6 месяцев назад
የኔ ውድ ልጅ አባይዬ እደግልኝ፡ የኔ ፍቅር ፡ እመብርሀን በ እቅፍዋ ታሳድግልኝ፡ ትልቅ ደረጃ ድረልኝ ።❤
@user-bl6ir7uk4b
@user-bl6ir7uk4b 6 месяцев назад
የአንደበጣፍጨ እመቤቴ ታሰደገህ ጎበዝ ልጅ ❤፣
@patient1325
@patient1325 6 месяцев назад
Brillant kind ❤ my Lord bless you
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@fshayehadgu2521
@fshayehadgu2521 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለት ቤተሰቦቹን ነው ያየሁበት ተባረኩ በእውነት እንደዚህ አይነት ልጅ ስላሳደጋችሁ ክብር ይገባችሆል እሼ አንተንም እግዚአብሔር ይጥብቅልን
@tigitk5795
@tigitk5795 6 месяцев назад
በጣም እግዛብሄር ያሳድግህ በቢቱ ያፀናክ ልጄ ቤተሰቦቾክን እግዛብሄር ያክብራቸው ተመሰጌን እንደዚ ያሉ ልጅችን ያብዛልን እመብርሀን ልቦናክን ታብራው
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 6 месяцев назад
በምን ቃል ልግለፅህ ባባ እግዚአብሔር አምላክ በግማና በሞገስ በመላዕክት ጥበቃ በቤቱ ያሳድግህ ፍፃሜህን ያሳሜረው
@negashtersit7630
@negashtersit7630 6 месяцев назад
እመቤታችን ቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም በረድኤቷ አትለይህ እንዳለ ነገረ ማርያምን በጣፋጭ አንደበትህ ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃህ።
@sarameketie2621
@sarameketie2621 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገሰ ያኑርህ በርታ ቤተሰቦችህ በደንብ የታደሉ ናቸው በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን !!
@user-kg5sw9dk9u
@user-kg5sw9dk9u 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ፍፃሜህን ያሳምረው የተባረክ❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሳድግህ የኔ ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤❤❤❤❤❤
@megfusmart7674
@megfusmart7674 6 месяцев назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ሱብሀነ ወተአላ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ !!!❤❤❤
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ከዚህ በላይ እዉቀት ይጨምርልህ ❤
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ እንደት እደምጣፍጥ የኔ ቆንጆ እፎይ ❤❤❤❤❤❤
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 6 месяцев назад
የልጆች ግዜየ በጣም ደስ ይለኛል
@user-ld3ur9wg3u
@user-ld3ur9wg3u 6 месяцев назад
እንደው የእናተ አምላክኢትዮጸን ይማራት❤❤❤
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 6 месяцев назад
ብእውነት ቃል ህይውት ያስማልን እመብታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርክትዋ ይደርብን❤❤❤
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 6 месяцев назад
የዘመኑ ህፃናት እሱ ይጠብቃቹ
@user-dq9bc5cj2x
@user-dq9bc5cj2x 6 месяцев назад
እጅግ ድንቅ ነው እሼ እግዚአብሔር የኢትዮጵያዊያን ጥበበኞችን በእናንተ ቻላን እየፈለፈላችሁ ነው በርቱ
@senitube2203
@senitube2203 6 месяцев назад
የኔ ማር የእዉነት ድንቅ ልጅ እደግልን😍😍🙏
@efratatube286
@efratatube286 6 месяцев назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ መክሊትም ይላቸዋል እና ልጆችን በእግዚአብሔር ቤት ማሳደግ ማለት ነገ የእግዚአብሔር አገልጋይ ይተካሉ !😘✝️😊 እደግልን
Далее
🙌🏆🙌 #36Ligas #RealMadrid
00:16
Просмотров 2,8 млн
OXXXYMIRON - МИР ГОРИТ (2024)
03:26
Просмотров 543 тыс.