Тёмный

ደረጀ ኃይሌ ከተሾመ አሰግድ ጋር! BENEGERACHIN LAY  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 354 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Опубликовано:

 

30 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 741   
@Yenetesfa
@Yenetesfa 2 года назад
እኔ የኔነህ እባላለሁ። በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት የተመረቅሁ የመጀመሪያው አይነስውር ነኝ። ማለትም በዲግሪ ፕሮግራም። ጋሽ ተሾመን በማዳመጤ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል። እድሜ ይስጥልኝ ጋሽ ተሾመ። ባገኝህ ደስ ይለኛል።
@monetjerra2179
@monetjerra2179 2 года назад
አይ ትዝታ 35 አመት ወደ ኋላ ወሰደኝ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ዘፈን በነዝህ ጊዜ ቀረ ጋሼ ተሾመ እድሜ ይስጥህ አቶ ደረጄ አንተም ክብርና ምስጋና ይገባሀል ።
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm 2 года назад
የእውነት የመሳሪያ ተጫዋቾቹን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዞች ናቸው
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 года назад
ኡፍ የወጣትነት ዘመኔን ነው ያስታወስኝ ደስ የሚል ዘመን ዘረኝነት ጎጠኝነት የሌለበት ፍቅር የነበረ ዘመን
@ethiolove7431
@ethiolove7431 2 года назад
የተሾመ አሰግድ ዘፈኖቹ ሁሉ ደስ የሚል ትዝታ ውስጥ ውስድ አርገውን ነው የሚመልሱን : የተለየ አርቲስት ነው : ትልቅ ክብር ይገባዋል
@syumyohannes
@syumyohannes 2 года назад
No words. Dereje is an unparalleled amazing journalist ever in Ethiopia.
@profic9222
@profic9222 2 года назад
ጋሽ ደረጀ በስራህ ስኬት
@saminoid5444
@saminoid5444 2 года назад
አቤት ታሪክ🙄🙄🙄🙄; ጥበብ ; ድምፅ ምናለ በዚያን ግዜ በኖርኩ ያሰኛል። ተሾመ አሰግድ የምንግዜም አንደኛ ድምፃዊ : ደረጀ ኃይሌ አንደኛ ጋዜጠኛ 🙏🙏🙏
@bereketzeleke1654
@bereketzeleke1654 2 года назад
አድናቆት መግለፅ እጅግ ከባድ መሆኑ የገባኝ አሁን ነው ሰው ፊልም ደጋግሜ አየው ሲል ሰምቼ አውቃለሁ ደሬ የአንተንና legend መዚቀኛውን ተሾመ አስግድን ወግ ጊዜ ውድ በሆነበት አገረ አሜርካ 3 ደግሜ ሰማውት አጋባብህ ሙዚቃ ሳይቆም ተሼን ይስተዋወክበት መንገድ ከዛ ተሼ ሙዚቃውን ሲቀጥል ነፍሴ ለመለመች ወጋችሁ አይጠገብም ተሼ ሙዚቃን የተራቀቀባት ገመዶ ፈትሎ የለበሳት የህይወት ኩታው ናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ! የጋዜጠኝነት ውሃልክ ብስለት ዝነጣ እረጅም ዝግጅት የምትወስድ ሳይህ የምጠግብ የ አገሬም Larry King በርታ አንተን መሰል ይብዛልን
@temesgenyeshanew9883
@temesgenyeshanew9883 2 года назад
እንኳን በሰላም ለሃገርህ አበቃህ ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ::ረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባታችን❤️❤️❤️
@abaweabawe9438
@abaweabawe9438 2 года назад
ዋውውውው ድምጽ ነዘረኝ እይይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሃገር ናፍቆት ልጅነት ዘመን ጉዋደኝነት ሰፈር የሰፈር ልጆች ፍቅር ይ0ልጅነት ፍቅረኛ ስንቱ ስንቱ ኤትዮጽያዌነት ኡፍፍፍፍፍ እንባባ ህምምምምምም
@dawitdave6328
@dawitdave6328 2 года назад
ድምፃዊ፣ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የብዙ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች ጋሽ ተሾመ አሰግድ በጣም ትልቅ የጥበብ ሰው ነው! ደቡብ አፍሪካ ላይ እህቶቹን አውቃቸዋለሁ ስርአታቸው ከቤተሰብ ነው! እድሜ ይስጥህ ተሽዬ🙏
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 года назад
ያንን የፍቅር ዘመኔን ስላስታወስከኝ በጣም በጣም አመሰግናለው ጋሽ ተሾመ ክብር ይስጥልኝ ከጤና እረጅም እድሜ ኑርልን 😘😘
@-ethiopians3555
@-ethiopians3555 2 года назад
Made me cry... I met Teshome in Virginia, gave him a ride to his brother's house, 5/6 yrs ago...What a memory! Dereje you are one of a kind!
@Dantov708
@Dantov708 2 года назад
አቤት ስነ ስርአት፣ አቤት አለባበስ፣ አቤት ድምፅ ። ረዥም እድሜ ከሰፊ ቀለብ ጋር የኢትዮጵያ ድንቅ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 года назад
I love hearing about history from ordinary people that lived through it. It's politicians and activists that twist history. You would never hear from politicians the side of Hileselase he gave personal testimony to. This man is in the best shape for 70 years old. His memory is intact. May the Lord give him a longer and healthier life.
@alekabirru5937
@alekabirru5937 2 года назад
Dere, this is another master piece interview. Bravo!! The song you pulled and Teshe sang, brought a lot of memories. I left my country 33 years ago and I almost cry with this song. "Enquan wodaj gizem fit yazoral.."
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ጋዜጠኞች number one ደርጄ አቤት ስነምግባር ከእውቀት ጋር ታድሎሀል
@newlife2805
@newlife2805 2 года назад
ውይ ደሬ ስወድህ እኮ በምክንያት ነው❤️❤️ እንግዶችህ ሁሌም የማይጠገቡ 🙏🙏ደሬ ልጅነቴን ያስታውሱኛል እነዚህ ዘፈኖች 🙏አቶ ተሾመ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 2 года назад
A born Artist with a healing voice. Those good old days are gone for good like it was never there. Thanks Dereje for bringing this nobel artist to our memory back !
Далее
Teshome Aseged Yene Akal || Begena Studio
3:17
Просмотров 119 тыс.
ephrem tamiru
3:03:58
Просмотров 1,8 млн