Тёмный

ደስ ሚሉ የገጠር ጨዋታዎች ETHIOPIAN TRADITIONAL PLAY 2020 

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 103 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

ቅልሞሽ .ሰኞ ማክሰኞ.ዥዋዥዌ .እረ ስንቱ
ግቡና ተመልከቱ

Опубликовано:

 

24 фев 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 827   
@habfilmproduction
@habfilmproduction 4 года назад
ሀገርኛ ስራዎች ወደናንተ መልቀቃችንን እንቀጥላለን እንዲቀርብላችሁ ምትፈልጉትን ሁሉ ፃፉልን እናቀርባለን አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 4 года назад
እኛም እናመሰግናለን ማሮችየ ምን አባቴ ላርጋችሁ ሁሉም የኔ ላይፍ ነበር አሁን ግን እድሜ ለስደት ከሁሉም ነገር አርቆኛል ግን ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር ያቃል አገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 года назад
የኔ ምርጦችየ እኮን ደህና መጣችሁ በማንነቴ አላፍርም እኮራለሁ እንጅ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው በርቱ የኔ ደሞችየ
@zinetuyimerhassen7042
@zinetuyimerhassen7042 4 года назад
እሽ ዴመቀና ዴመቁ ናፍቀውኛል
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 4 года назад
እኛም እናመሰግናለን ማሮችየ ይህ ሁሉ የኔ ላይፍ ነበር ግን ምን ያደርጋል አሁን ላይ በስደት ላይ እገኛለው ግን ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር ያቃል አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
@tgabout930
@tgabout930 4 года назад
በርቱ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 года назад
Well come ማነው በማንነቱ የማያፍር የገጠር ልጅ መሆን ምነኛ መታደል ነው እኮራለሁ የአርሶ አደር የገጠር ልጅ በመሆኔ አንዳንድ ሽንፍላዎች ግን ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ወደ ሀገራችሁ ስትሄዱ ሚስኪኑ የውሀ ህዝቤን ግራ አታጋቡ እራሳችሁን አትካቡ ስነ ስርዓት ያዙ
@selamselam4748
@selamselam4748 4 года назад
እኔ አለሁልሽ ማማዬ
@user-yp1ps1fz8y
@user-yp1ps1fz8y 4 года назад
እኔምአለሁልሽማሬዋየአሁንስአልቅሽአልቅሽአለኝ
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 года назад
Enie Aleu Ye Geter Lje Mehon Metadel new
@alainkanaan9997
@alainkanaan9997 4 года назад
Yayesh Mulatu እኔ የአርሶ አደር ልጅ ነኝ ። አረም አርሜ__ጎልጉሌ__ የከብት እበት ጠርጌ አሁንም ያዉ ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ❤️❤️ገጠር ቀልቤ ነው😎😎😎
@user-vm1cg2vk7s
@user-vm1cg2vk7s 4 года назад
በጣም የገጠር ልጅ ነኝ
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 года назад
😭😭😭😭😭😭አይ ትዝታየ ተነሳብኝ ማነው እንደኔ የስደት ብሱተኛ የሆነ
@user-wc6gw9ls9x
@user-wc6gw9ls9x 4 года назад
የፍቅር ምርኳኛ ነኝ አይዞን ሁላችንም ነን
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 года назад
አይዞን
@user-de6ey6kl8x
@user-de6ey6kl8x 4 года назад
እኔ አለሁልሽ
@hadeah8910
@hadeah8910 4 года назад
እኔ አደኛ
@user-oz9ex9te6j
@user-oz9ex9te6j 3 года назад
እኔውደ
@user-ts5eq7jp2k
@user-ts5eq7jp2k 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችው ማነው እስኪ የልጅነት ትዝታ ያለበት
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 4 года назад
እኔ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 4 года назад
@@masaretyilink6735 ✋
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 4 года назад
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 года назад
እኔ ሊደፋኚነዉ ምታረጊዉ አለሺ ልጂነት ተመልሶ አይመጣ ተለያየን ያሉትምሥደትለያየን 😭😭😭
@user-ts5eq7jp2k
@user-ts5eq7jp2k 4 года назад
@@user-qg6uw7di9m ልጅነት አይመለስ ከስደት በሰላም ተመልሰን ለሀገራችን ያብቃን
@user-py5de2gd7d
@user-py5de2gd7d 4 года назад
አየ ትዝታ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት እስኪ ማነው እደኔ ገጠር ላይ ያደገ ኦፍፍፍፍፍ
@user-xr2xk5cr9y
@user-xr2xk5cr9y 4 года назад
እኔ
@user-oz9jx7sz7f
@user-oz9jx7sz7f 4 года назад
እኔም አለሁልሽ
@zainabyousof9035
@zainabyousof9035 4 года назад
እኔ አለሁልሽ
@user-ip4ir3wu3b
@user-ip4ir3wu3b 4 года назад
እኔ
@emebtyoutube5117
@emebtyoutube5117 4 года назад
ልጅነት ውብ ነው የዛሬ አያርገውና በማዳቤት መቃጠል
@nemaethiopia4415
@nemaethiopia4415 4 года назад
አቦ በስደት ላይ የልጂነት ትዝታ ጨዋታ ተጨምሮአይቻልም አይ ግዜ ስቱአለፈ ግን ደስ ይላል ሂወትይቀጥላል በጣም ታምራላቺሁ ምቺትይበላቺሁ የሀገሬልጆቺ
@adanechworku866
@adanechworku866 4 года назад
እናመሰግናለን ብዞቻችን የገጠር ልጆች ነን በማንነታችን ልንኮራ ይገባል ዛሬ ያለንብትን ሳይሆን የመጣንብትን ማሰብ አለብን የሰው ሀገር የሰው ነው ሀገራችንን እንውደድ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቅ
@aziza1131
@aziza1131 4 года назад
ዋው፡እኮን፡ደናመጣቹህ፡በትዝና፡ልቤሄደ፡እደኔ፡ልቡ፡በትዝታ፡የተረበሸ፡ላክ፡በሉኝ፡ወለላዋ፡ሀገሪ፡እህ
@user-jm8wy2tc3d
@user-jm8wy2tc3d 4 года назад
ይሄ ሁሉ ጨዋታ አልፎኛል ልጀ ትጫወትልኝ እኔ ስደት እያገላታኝ ነው ልጀን ለማሳደግ ቤተሰቦቸን ለመረዳት ወጥቸ የልጀን ናፍቆት አልቻልኩም እስኪ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ እህቶቸ
@user-tc5if6fm9o
@user-tc5if6fm9o 4 года назад
ሰላም ያገናኝሽ ልጅሽም እድግ ትበልልሽ የኔማረ
@bertukanmelse6586
@bertukanmelse6586 4 года назад
አይዞሽእህቴ እኔምእንዳች የልጅእናት ነኝ አይዞሽማር
@hzhshshshgsgsgshshs3088
@hzhshshshgsgsgshshs3088 4 года назад
እንሻአላህ አይዞሽ አላህያገናኝሽ
@user-hh6tf1rk4l
@user-hh6tf1rk4l 4 года назад
አብሽሪ ማር
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 года назад
አይዟሺ ውዴ ሁሉም የራሡ የሆነ በሺታ አለው ለሠው የማይነግርው
@user-er9rv4hn2l
@user-er9rv4hn2l 4 года назад
አይ ልጅነቴ ማርና ወተቴ አይ ግዜ ወደ ኃላ አይመለስ እኔስ አገሬ ናፈቀኝ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እስኪ ማነው አገሩ የናፈቀው በላይክ ያሳየኝ ።።።።።።።።
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 года назад
እኔም ናፍቀውኛል
@allqua4766
@allqua4766 3 года назад
ስደትአይኑይጥፋ
@user-ik1gi8hs5e
@user-ik1gi8hs5e 4 года назад
እንኳንም የገበሬው የአርሶ አደሩ ልጅ ሆንኩኝ❤️❤️❤️ በማንነቴ እኮራለሁ 😍 ማንነቴ ኩራቴ ነው 💘💘💘💘💘እስቲ ማነው እንደ እኔ በማንነቱ የሚኮራ Like ይግጨኝ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 года назад
እፍፍፍፍፍ አሁንስ ሃገሬ ናፈቀኝ ወንዙ ሸንተረሩ ንፋሱ ሁሉ ነገር ባይምሮዬ ዞረብኝ 😢እባክህ ጌታ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አርገልን የወጣነውንም ለሃገራችን ምድር አብቃን 🙏 ማንነቴን አረሳም የገጠሯ የአርሷደር የገበሬ ልጅ ፍቅር ነኝ❤
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
አሜን አሜን
@user-ht2dy7zl9m
@user-ht2dy7zl9m 4 года назад
አሚንንንውዴ
@user-fm7wp1pn7l
@user-fm7wp1pn7l 4 года назад
አሜን
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 4 года назад
Amiiiin eheta
@astufkir2535
@astufkir2535 4 года назад
አይዞሽ እህት ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ ትገቢያለሽ
@zk5450
@zk5450 4 года назад
እርመዳንደርሰማነውእደኔበጉጉትእየጠበቀያለውላይክ
@yasminalb2903
@yasminalb2903 4 года назад
ኢሻአላበአላህፋቃድ
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 года назад
አወ እየደረሰ ነው ኢንሻአላህ እኔ ደሞ ገና ካሁኑ ስሀኑ ትዝ እያለኝ የመዳም ስሀን ድክም አለኝ እህህህህህህህህህ
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 года назад
እውይ ተይው አይ ነገር አረመዳን ሢመጣ ደሥ ይለኝ ነበር አገርላይ ግን አሁን ትዝ እሚለኝ ሥራው ነው መቆም መቀመጥ የለ መሯሯጥነው እኔሥ ዘድሮን ነው ላረፋ አገርቤትነኝ
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 4 года назад
ውይ እረመዳንን ነው በጉጉት የምጠብቀው እንዴት እደሚያስጠላኝ የእቀው ብዛት ትዝ ሲለኝ
@ghvc6650
@ghvc6650 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የልጅነት ትዝታ ወይልጅነት አለፈች አሁን ከየት ትመጣለች እሚገዛ ቢሆን በጣም ነው ደስ የምትሉ
@mustefakbret4041
@mustefakbret4041 4 года назад
ኑግ እንደ ሱፍ ላይነፃ አሸቅቦ ዉሃ ላይወጣ ልጅነት ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ 😭😭 አይ ስደት ዛሬን አያርገዉና ይህን ሁሉ አሳልፈነዋል እኔ ፊልም አልከታተልም ማንነቴን ግን ተከታትያለሁ በጣም ደስየሚል ነዉ በርቱ
@zbibaomer38
@zbibaomer38 4 года назад
ትክክል
@zyneba.a9028
@zyneba.a9028 4 года назад
ትክክል እህት እደዚህ ብለን አድገን ከሰው ሀገር ኖረን ሀገር ስንመለስ የምቆበጣጠሰው ነገር ግርም ይለኛል ያደግንበትን እንረሳል መቸም ስንሰደድ የተለያየ ስራ መስራታችንን እንረሳዋል
@fatumatube1670
@fatumatube1670 4 года назад
አሁንም ልጅ ነበርን ስደት ቤለቀን ነሮ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 года назад
እቃቃምተጫዉተንበትነበር፣እዳሁኑ፣ዘርሳይቆጠር፣አየጊዜ፣ግንአሁንማንይጫወትይሆናል
@makimom7955
@makimom7955 4 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለታላቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ ሀጥያትን መደምሰሻ መንግስተ ሰማያትን መውረሻ ያድርግልን መልካም ጾም🙏
@user-zt1rm6bs2x
@user-zt1rm6bs2x 4 года назад
አሜን አሜን የኔ
@user-zt1rm6bs2x
@user-zt1rm6bs2x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tr6ej3cg6t
@user-tr6ej3cg6t 4 года назад
Amen Amen Amen enkwan abro adersen
@user-fu7by4iq8f
@user-fu7by4iq8f 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fm7wp1pn7l
@user-fm7wp1pn7l 4 года назад
አሜን
@ddsuu4083
@ddsuu4083 4 года назад
ወይኔ መታደል ባገራችሁ ፈታ የምትሉት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔ ሁለየም የመዳም ምርኮኛ ነኝ እንደኔ አገሩ የናፈቀው ላይክ
@degetnuabeta7345
@degetnuabeta7345 4 года назад
ኡፍፍ ፍፍፍ ናፍቆት ልደፍኝ ነው አይ ስደት ስንቱን ለያየህን ይህን ኮረና አጥፍተህ አገራችንን ሰላም አርገህ በሰላም መልሰን
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 года назад
ገመድ ዝላይ መቶግዜ ነበር የምዘነው ስንወዳደር ዛሬ አስር አልሞላም ሲደክመኝ ልጂነት አላፊነው ውዶቸ እናትነት ይወፍቀን በልጆቻችን ልጂነት ይታያል 😍😍😍
@user-mj6mt7hn3b
@user-mj6mt7hn3b 4 года назад
ወይ ስደት ስቱን አስረሳን በጣም ደስ ይላል ገጠር መወለዲ
@gallxeg5328
@gallxeg5328 4 года назад
♥♥♥♥
@missesaida9685
@missesaida9685 4 года назад
እናመሰግናለን በትዝታ ስለመለሳችሁን የወሎ ልጅ ነኝ ሊያውም የገታ
@mesietube8261
@mesietube8261 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የገጠር ልጅ በመሆኔ በጣም በጣም ደስ ይለኛል ያኮራኛልም በዛው ልክም በትዝታ ማዕበል ስምጥ እላለሁ ወህ እረ በናፍቆት ተንገበገብኩ አምላኬ ሆይ ለውቢቷ ሀገር አብቃኝ በስደት አይለቅ ዘመኔ
@Ahmed-du6tj
@Ahmed-du6tj 4 года назад
አይዞሽ ውድእህቴ አንድቀን አላህአሳክቶልሽ ወደሀገርሽትገቢያለሽ ዋናውጤናነው
@mesietube8261
@mesietube8261 4 года назад
@@Ahmed-du6tj እሽ እህታለም ስደት ክፉ ነው በስደት ያለነውን በሙሉ ፈጣሪ ለሀገራችን አፈር ያብቃን አሜን
@mustefakbret4041
@mustefakbret4041 4 года назад
አብሽሪ ሆቢ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
ምን አለ ትዝታየን ባትቀስቅሱት።እኔ ከጓደኝየ ጋ ውሃ መቅዳት ሄደን ስንምለስ ጀሪካውን ስብሬ እቤት አልገባም ብየ ከገለባው ተሽሽጌ አድሬ አለሁ።አይ እደኔ አገሩ ትዝ ያለው፣አለ ትዝዝዝዝዝዝዝ አለይ
@fatumatube1670
@fatumatube1670 4 года назад
አይ የኔ ጓደኛ ደግሞ እንስረዋን ሰብራ የጨህችው ትዝ አለኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
እኔ እገረፍለሁ🤔😥😥😥😥
@user-od5lk4vn4n
@user-od5lk4vn4n 4 года назад
ኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ትዝታ አለ አይ ስደት ከቶ መች ይሆን የምትለቀን
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
@@user-od5lk4vn4n አይዞሽ ቀን አለው ተስፍ አትቁርጭ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 года назад
እኔም.እስራ..ስብሬ.አለሁ.ቦድየን ገባሁ..ገመዱን ይዥ..ክክክ
@user-zu4ml8ix9i
@user-zu4ml8ix9i 4 года назад
መጨናነቅ የለ ንፁህ አየር ያለበት ገጠር አይ እንጨት ለቀማ ሄደን ይመሽ ነበር ስንጫወት ዘርኝነት የለ ሁሉ ነገር ንፁህ
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 4 года назад
እህህህህህህህህህ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 года назад
አሁንማዘርመቁጠርሆነ፣አየጊዜ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 4 года назад
በጣም ውዴ
@user-oz9jx7sz7f
@user-oz9jx7sz7f 4 года назад
ከትምርትቤት ምላሽ እደዚህ ነበር እምንጫወተው እሁን ላይ ግን ብትትናችን ወጥቷን ልጅነቴን ሳስታውስ ከመሀከላችን አዷ ጓደኛችን በስደት ሙታብናለች አላህ ይረህማት ሁልጊዜም አስታውስሽ አለሁ የኔ የዋህ ነፍስሽን ይማረው ሌላ ምን እላለሁ
@user-vq8nn6lh3i
@user-vq8nn6lh3i 4 года назад
😢😢
@user-vf5xr3uz4f
@user-vf5xr3uz4f 4 года назад
ነፍሷን ይማራት
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 года назад
እኔም በቅርቡ በስደት ጓደኛየን አጥቻለሁ አላህ ይርሀማት
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 года назад
አይ ሞት ሱበሀን ያለስ ሁሉን ያያል እህህህህ አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወቃት ያረብ
@faaaa1666
@faaaa1666 4 года назад
ነብሷን,ይማረወ,ማር,ሁላችንም,ሀጅ,ነን
@jemilaahmed9718
@jemilaahmed9718 4 года назад
ጥርት ያልኩ ኢትዮጵያዊ ያውም የገጠር ልጅ ነኝ. በማንነቴየምኮራ ኢትዮጵያዊ መሆናችን መታደላችን ነው ወላሂ ውይይይይ
@iloveyoumama2608
@iloveyoumama2608 4 года назад
ብታወሩ በጣም ያምር ነበር ለሚቅጥለው ድምፅ ቢኖርው
@mszinet2401
@mszinet2401 4 года назад
ትዝ አለኝ ሀገሬ ያአላህ በሰላም ከቤተሠቦቻችን ጋር ያገናኘን
@grg7510
@grg7510 4 года назад
ስውዳችሁ በርቱ አሁንስ ትዝ አለኝ አገሬ😢😢😢😢😢
@user-il5nv3mb1e
@user-il5nv3mb1e 4 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፋፊ እዴትነሽ
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 года назад
እኔም
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 4 года назад
ውድ ልጆቼ እንዴት እንደምታምሩ ፡፡ ንፁህ የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ፍልቃቂዎች እንዲህ ማንነታችንን እስኪ አሳዩን የለውጥ ቅመሞች ናችሁ፡፡ በዚህ ዘመናዊነታችን መሰልጠናችንን ይሁን መሰይጠናችንን በሚያስኮመኩመን ጊዜ የናንተን ስራዎች ሳይ ቅመምነታችሁ ጐልቶ ይታየኛል፡፡ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ፡፡ ምርጦች ናችሁ፡፡
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 года назад
ኧረ ትዝታ በትዝታ አረጋችሁኝ ውይ ስደት የስራህን ይስጥህ እደቀልድ የገባሁበት ስደት አልቅ ብሎኝ ይሄው እለፍለሁ የገጠር ልጅ የሆነችሁ እስቲ ለያችሁ እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ የእውነት ልጅ ነቴን በደብ ነው ያስታወስሁት 😭😭ጓደኞች ናፈቁኝ 😭😭
@rabiaali7455
@rabiaali7455 4 года назад
አብሽር ሁቢ ለበጎ ነው ሁላችንም ነን
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 года назад
እሽ ማማየ
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 года назад
😭😭😭😭😭😭
@aditube4950
@aditube4950 4 года назад
ኧረዛሬስ ስደት አስጠላኝ ማነው እንደኔ ያስጠላው ላይክ ግጩኝ
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
እኔማር
@tikietikest176
@tikietikest176 4 года назад
እኔምማሬእፍ
@user-ot3oh3ws6r
@user-ot3oh3ws6r 4 года назад
@@tikietikest176 እኔም
@astergizat7652
@astergizat7652 4 года назад
እኔም
@user-ot3oh3ws6r
@user-ot3oh3ws6r 4 года назад
@@astergizat7652 እኔምውድ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የአገሪ ልጆች የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@najatali5961
@najatali5961 4 года назад
አይይይይ፣ኧረ፣ልሸቅልበት፣አይይይይ
@user-ij2uq3lr6o
@user-ij2uq3lr6o 4 года назад
እንኳን ደህና ቆይሺን
@zizutube4534
@zizutube4534 4 года назад
ውይ ትዝታ ትዝታ አለብኝ የገጠርልጅ ነኝ ያውም የወሎ የለምለሚቱ ሐራ እስኪ የሀራ ልጆች ላይክ ተኛኑኝ ስወዳችሁሁ
@user-ip4ir3wu3b
@user-ip4ir3wu3b 4 года назад
አለሁልሽ የወሎ ልጅ
@fhfr5434
@fhfr5434 4 года назад
ያገሬ ልጅይ አላህ ባለችሁበት ይጠብቃችሁ
@seadamohamed1064
@seadamohamed1064 4 года назад
ሀራ አውቀዋለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
@mekaah6660
@mekaah6660 2 года назад
ይህን ጫውታለመግለፅ ቃለት የጥረኛል ውድ የሀገሬልጆች ዝምታን መርጨ በትዝታ በሥደትላይ ልኑርአይዟችሁ ቀጥሉበት ታምራላችሁ💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 года назад
Eshi ehit
@shebakashebaka1464
@shebakashebaka1464 4 года назад
እረ እንደዚህ አልተጫወትኩም ትምህርት እያለ ከዛ ስመለስ ውሃ ቤት ፅዳት ፈትለክም አልልም ትንሽ ብወጣም እጠራለሁ ደስ ይላል እድሜን ሳልጫወት ለአረብ ሃገር በቃሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@fantaifantai3729
@fantaifantai3729 4 года назад
እኔም እንዳች ትምህርት ቤት ግን ሰኞ ማክሰኞ የሚባል እንጫወት ነበር አይ ትዝታ
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 года назад
እኔም ከትምህርት ቤት ስመጣ ውሃ ሄጀ እዛው ስንጫወት አምሽተን እቤታችን ከጎደኛቼ ጋር ትምርት ስንሄድ ባንድ ውሃም ባንድ እዛው ስንጫወት ዋል ነበር እምንለው ገጠቦሽ ስንሯሯጥ እንውል ነበር እቤት ስንሄድ ለምን ቆየሽ ስባል ጉራው በስቶ እላታለሁ እናቴን ውሸቴን ስጫወት ውየ አይ ልጅ ነት እሁድ እሁድ እንጨት ሰበራ እንሄዳለን ሩቅ ቦታ ከዛም ልብስ እናጥባለን አሁን ግን የመዳም ስራተኛ እፍፍፍ መቼ ይሆን ከዚህ እምወጣው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
አይይይይይ እኔም ብዙም አልተጫወትኩም ሴት እኔ ብቻ ነኝ ሁሉም አግብተው ሴቶቹ ትልልቆች ነበር እና ከቤት ስራ እና ከትምህርት ቤት ብዙም ግዜ የለኝም እፍፍፍፍ
@user-ve4ul9ug2u
@user-ve4ul9ug2u 4 года назад
በጣም ነዉ የተመቸኝ ይሄ ፊልም
@adamcell1527
@adamcell1527 4 года назад
እናንተ ለብር ነዉ የተቀረፃችሁበት እኔ ግን ኑሬበታለሁ ይመስገን ገጠር መወለዴ አይ ሥደት ብቻ ተመስገን ለሁሉም
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 4 года назад
አይ ትዝታ ስታምሩ አወይ ኑሮ አለ ይሁኔ በላይ በትዝታ ልቤ እያሰላሰልኩት ልያቹህ በስደት ያለቹሁ እህት ወድሞቹ በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 года назад
አሚንንንንንን
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 4 года назад
ውይኔ ብጣም ነው የምታምረው አግሬ ትዝ አለኝ አቤት ስደት ስንቱን አጣን
@user-xe3su2ct9v
@user-xe3su2ct9v 4 года назад
ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት የተጫወቱት ሁሉ የኔ ትዝታ ናቸው አይ ገጠር ሀገሬ ናፈቀኝ
@zainabahmed3082
@zainabahmed3082 4 года назад
ወይኔ ፅድት ያልኩ የገጠርልጅነኝ ከልብ አመሰግናለሁ ታያችሁ በትዝታ ስምጥ እላለሁ ወይኔ ልጅነት ወይኔ ሀገሬ አየስደት ውድእህቶቸ ከስደት መልስ አደራ ብዙ ከማንነታችሁ እንዳትርቁ ማለቴ አብረውን ያደጉ ሰወችን ችላ እንዳትሉ ሁሉንም ከድሮ የበለጠ ፍቅር ስጧቸው እንዳትቀየሩባቸው ብዙ እህቶች ከስደት መልስ ለሰላምታ ሰው ስለምትመርጡና ስለምት ጠየፉነው ደሞ ባይኔ ያየሁትን ነው
@cqlmd3306
@cqlmd3306 4 года назад
ትክክክልእህቴአቦየልቤንነውየተናገሽው
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 года назад
ያምራል ሁሉም ስንጫወት የነበረው ነው እኔ ሁሌም አርብ ከምማርበት ትምህርት ወደ እናቴ ቤተሰቦች እሔዳለሁ እና ስሔድ መንገዳችን ላይ ትልቅ ወንዝ አለ ከወንዝ ማዶ እናት ቤተክርስቲያን አለች የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ነው እና ስናልፍ ሁሌም ድንጋይ እንይዝ ነበር ከአለት ላይ ምርጥ ድንጋይ መርጠን እንይዛለን እኛ የመረጥነውን ትላልቆች ይቀሙናል ለድብድብ ወንዙ ላይ ስንደባደብ ዉለን ማታ እንገባለን ኧረ ስንቱ ትዝታ ነበር ወይኔ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለኢትዮጵያ አምላክ ኢትዮጵያዊ ስላደረገን ብቻ።
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 4 года назад
እንኳን በስላም መጣችሁ ውዶች አይ ትዝታ ገጠር መውለድ እንዴት መታደል ነዉ ከአለባበስ ጀምሮ ንፁሁ ልብ ያለን እኮ ነን ኢትዮጵያ አገራችን ስላም ፍቅር ይስጥን ዘረኝነት ከምድር ያጥፋልን በስደት ያለነውን እግዚአብሔር ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን
@salitf994
@salitf994 4 года назад
አወየ ትዝታ አይ ልጅነቴ በጣም ነው ልብ የሚነካው በርቱ እናመሰግናለን💓💓
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 4 года назад
ሐብቴ፣በጣምነው፣የምናመሰግነዉ፣በጣም በትዝታ፣ደስእያለኝነዉያዬሑት፣👍👍👍👍🕊🕊🕊🕊🕊፣ወፍዬብሪ፣ለእመይና፣ላበይ፣ናፋቆቴን፣ንጠሪ
@slamako5368
@slamako5368 4 года назад
ዋው በጣም ትዝታ የሚቀሰቅስ ጨዋታ ነው እኔም የገፀር ልጅነኝ
@user-tt4nt4tv5v
@user-tt4nt4tv5v 4 года назад
የልጂነት ጓደኞች ሁሌም በልቤ አላችሁ ከሁሉም በላይ ደግሞ ደንሱየ ከአፈር በታች እስክሆን አርሳሺም አንቺም ስደት እኔም ስደት ቢነጥለን ያ ሁሉም የሚቀናብን ፍቅራችን አለ ዘላለም ሌቱ እስኪነጋ እንችኩል ነበር ለመገናኘት ይገርማል አሁን ሳስበው በስዓት እህት ባይኖርኝም ከእህትም በላይ ጓደኛ ስላለችኝ እድለኛ ነኝ እስኪ በጓደኛችሁ ትዝታ የምትናፍ ላይክ በሉ ምን ያክል ነን 😭😭😭😭ሁሌም እውድሻለሁ
@yilkalyeshalem779
@yilkalyeshalem779 4 года назад
በጣም ደሰ የሜል ስራና ትዝታነው ትላክሲካሉ እራሱ በሽተኛ ይፈውሳል።
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 года назад
አቤት ልጅነት ተመልሧ አይመጣም ፈታበሉ ግን እናተ እኮ ልጅ አይደለችሁም እኔ እኮ እናተን አላህልም ግን ያለሁት ሥደት ነው በናተ አይነት እኔ ገና ጩጨነኝ😭😭😭😭😭😭
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 4 года назад
Before I even watch the movie I love the music make me cry I'm so so tired staying another People country i missed my family so much.😢
@user-fm7wp1pn7l
@user-fm7wp1pn7l 4 года назад
አይ ስዴት. ስንቱ አሳየን. ኡፍፍፍፍፍፍ ትዝታዬ ተመስግን ብቻ አምልኪ ሰላም ለሀግራች አብቃን. ኢትዮጵያ ጠብቅልን
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
አቤት ጂዋጂዊዉ ሳምር የምር ውስጤን ነው ያላወጣችሁት በጣም ያምራል በርቱ ከሜራባዱን በጣም ነው ማደቀዉ በጣም አሪፍ ነው ዋዉ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 года назад
ዝላይ በጣም የምወደው ጨዋታ ነው ትዝታየን ቀሰቀሳችው ምን አጠፋሁ የኔ ቆንጆዎች ያምራል ቀጥሉበት ስደት አይኑ ይጥፋ አሁንስ ሀገረ ናፈቀኝ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 года назад
ስወዳቹ በጣም ደስ ይላል ትዝታውስጥ ከተታቹኝ
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 года назад
ወይይይ በትዝታ ሄድሁ 😍😍😍 ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ በርቱ በውነት ባህላቺሁን የማንቁ ጀግና ተዋናይ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 года назад
ሁሉንም ተጫውቸዋለሁ ትዝታ ሆኖ ቀረ እንጅ
@yassinseid7303
@yassinseid7303 4 года назад
😍💌
@user-rv2vc6rt8b
@user-rv2vc6rt8b 4 года назад
ዋውውው ስጠብቅ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹህ
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 4 года назад
በርቱ ጉበዙች በጣም ደስ ይላል
@martamarta799
@martamarta799 4 года назад
በጣም ምረጥ ሰራ ባህል ወጉን የሚያሳይ በረቱልን
@user-vf8no7up2g
@user-vf8no7up2g 4 года назад
ዋው እኔ ስወዳቺሁ ያልቃል እያልኩ ደቂቃውን ነው ቶሎ የማየው
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 года назад
ወይኔ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ ውድድድድ
@user-qt4sl5tz9t
@user-qt4sl5tz9t 4 года назад
ዋው ትዝታ ቀሰቀሳቹብን ጎበዞች በርቱ
@bfiker7097
@bfiker7097 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😥😥😥😥😥ወይኔ የእውት ሆድ ባሰኝ ያድኩበት ባህል ሀገሬ ትዝአለኝ ትዝታ ነጉስ ነው የማይ ጠፋ ደርሰ ወደኋላ መላሺ የጥቱን አስታውሶ እናመሰግና ለን 👏👏👏👏👏
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 4 года назад
Wowww baxam desiyilal yenya yeduro cawota
@teshayteshay6648
@teshayteshay6648 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ልጅነቴ ናፈቀኝ አይ የሰው አገር ትዝታ ብቻ😭😭😭😭😭
@weWe-kg8nh
@weWe-kg8nh 3 года назад
በጣም ታምራላችሁ
@uaeuae980
@uaeuae980 4 года назад
አንደኛ ናቶአመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጅነት ላስታውሳችሁ👌👌💛❤💚💙
@user-xf2hw2yu1d
@user-xf2hw2yu1d 2 года назад
ውውው የአገሬን ትዝታቀሰቀሳችውት
@weyneshetmuelat3508
@weyneshetmuelat3508 4 года назад
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳንም ገጠር ተወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@asinegnyezidnafaki4083
@asinegnyezidnafaki4083 4 года назад
ገመድ ዝላይና ሰኞ ማክሰኛ ት/ት ቤት አንደኛ ነበርኩ አይ ትዝታ ማንም የማይወስድብን ሀብት ነውኮ
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ አገር አደው ምን ውገ አላው የሰደት ነገር ምን አላ ሁልምበሀገር ለይ ነው የሚየምረው ብች አልህምዱሊላህ ምነ ይደረገል እድት ደሰ ይላላል የገጠር ልጅ መሆን የረብ አገርን ሰላም አደረገልን እኛንም ሰደት ይበቅችሁ በላን
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
ወይኔ ይህን ጨዋታ ስወደው ኡፍፍ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ😔😴ልጅነት ሀሳብነና ጭንቀት የሌለበት ነጻ ህይወት😍 በትዝታ ሰመጥኩልክ😌😴😴😥
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 4 года назад
ስወዳችሁ ልጅነቴ የልጅነት ትዝታዬ ጓደኞቼ ሀገሬ ናፈቅሽኝ በርቱ በጣም ደስ ይላል
@mesi5687
@mesi5687 4 года назад
እስኪ ሰርግ ቤት ሂዶ ማታ ከዳሱ ተኝቶ የልብሱን ቁልፍ የተሰረቀ ማነው😁😁
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 4 года назад
ክክክክክክምን
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 года назад
ክክክክክክክክ. ያጋጥማል
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 года назад
🤣🤣🤣🤣
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
ክክክክክክ
@fasica5354
@fasica5354 4 года назад
የኔ ውድ ነገር የእውነት አሳቅሽኝ ክክክክክክክክ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 года назад
የልጂነት ትዝታ፣ዋው
@user-vp7ct7dh7x
@user-vp7ct7dh7x 4 года назад
አየ ትዝታ ደሥስስስስስ ይላል
@yowardanosngusa4760
@yowardanosngusa4760 4 года назад
አይትዝታ ያባቴ ሡሪ አዝራር ምጨርስበት ትዝ አለኝ
@wkssih174
@wkssih174 Год назад
ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ አይይይይ ልጅነቴን ሳልጨርስ ነው ስደት የተሰደድሁት እህህህ አይ ብቻ ተመስገን ወይኔ ማነው እደኔ የገጠር ልጅ ገጠር ውስጤ ሀገሬ ናፍቆኛል አይይ እምዬ ኢቲዮጲያ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Год назад
Ayizon
@user-eb6cz5xk3t
@user-eb6cz5xk3t 2 года назад
አይትዝታ የገጠርልጅመሆን መታደልነው ሲያምሩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ይችልጅነትተመልሳአመጣ
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 4 года назад
በትዝታ ሰመመን ሄድኩ እናመሰግናለን
@user-zt1rm6bs2x
@user-zt1rm6bs2x 4 года назад
እፍፍፍፍ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁኝ ደስስስስ ስትሉ
@user-ps5si1oq9x
@user-ps5si1oq9x 4 года назад
አይይይይይ ትዝታየ ትዝታ ያለበት እደኔ
@user-we3jm6vy4m
@user-we3jm6vy4m 4 года назад
አይይይይ ልጅነት እንደ ዋዛ አለፈ ትዝታ ሁኖ ቀረ ስደት ልጅነታችንን አስረሳን የገጠር ልጅ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን♥♥♥
@user-lq4qb5hd5z
@user-lq4qb5hd5z 4 года назад
ዋዉዉዉ ዛሬ 5ነኝ ተመሠገን 👏😍😍😍💚💛❤ ለሀገረችን ሰላም🙋
@sedaathuoby8492
@sedaathuoby8492 4 года назад
በጣምዴስትላላችሁ
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 года назад
የገጠር ልጅ መሆን እዴት ድስ ይላል 💖💖💖💖💖💖ያሁሉ ጨዋታ ቢደገም አማረኝ ትዝታው ብቻ ነዉ እስካካሁን ያኖረኝ💖💖💖💖💖💖
@user-zt7ww3hh8m
@user-zt7ww3hh8m 4 года назад
ምናለ ባታስለቅሱኝ ውይ ትዝታ ውይ ስደት የስራህን ይስጥህ
@samerbounehme9843
@samerbounehme9843 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቹው
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 3 года назад
ዋዉዉ ደስ ሲል
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 4 года назад
አይ ትዝታ ኡፍፍፍ ልጅነቴን አስታወሠኝ ዛሬ ስደት ይጨፍርብኛል ወናዉ ነገር ጤና ለበጎ ነዉ
@taibataiba3175
@taibataiba3175 4 года назад
ውይይይይ ዴስ ሲል እግዝሔቤር ይባርክህ
@user-zq3vj6ct6x
@user-zq3vj6ct6x 4 года назад
አረ ደስ ሲል ሀገሬ ትዝ አለኝ 😘😘😘😘👌👌👌👌😢
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያ በርቱ
@FatmaFatma-fx2kn
@FatmaFatma-fx2kn 4 года назад
ዋው ስያምሩ ትዝታ ያለበት
@user-rd5xj8zv2f
@user-rd5xj8zv2f 3 года назад
እፍፍ ትዝታ♥😔😔
@abaylal8634
@abaylal8634 4 года назад
እድሜእና ጤና ይሰጣቹህ
@kokab5725
@kokab5725 4 года назад
ወይኒ እናተ ልጆች የዚህ ጭዋታ ትዝታ አለብኝ ዥዋዥዊ ወይኒ
@user-sy1hd5sw2i
@user-sy1hd5sw2i 4 года назад
ትዝታየ ይመቻችሁ
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 года назад
አቦ ሰላማችሁ ብዛት ይበል ሁሌም ኑሩልን
@khanbaba-jd6kj
@khanbaba-jd6kj 4 года назад
በጣም ነው የመወዳችሁ
Далее
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40