Тёмный

ደስ የሚል ቀን - ደብረዘይትን ከኛ ጋር 

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

#kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
#prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
Instagram - @kirubaee_
TikTok- @kiruandbetty

Опубликовано:

 

6 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 356   
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 2 месяца назад
የቀን vlog በ12ደቂቃ ዋዉ ደስ ይላል በአጭር ደቂቃ ፍቅርን መከባበርን አሳይቻችሁናል በርቱ ዉዶች
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ለደብረ ዘይት 😂የግድግድ ምንድን ነው😂😂😂😂😂😂 ደግሞ ያገባሽ ሳይሆን የወለደሽ ጀነት ይግባ ነው ወሎየ እማይደለሽ አታስተካክይም ፍቅር እኮ ናችሁ ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
@etenesh8056
@etenesh8056 2 месяца назад
የልጅ አዋቄዎች የኔ ባለሞያ ስታምሬ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
@dgmgmmgjg935
@dgmgmmgjg935 2 месяца назад
ዉይ ብዙ አያለሁ እንደ ናት የሚጥመኝ የለም በጣም ነዉ የምወድችሁ እረግት የአላችሁ❤
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y 2 месяца назад
የኔ ፍልቅል እንኳን አደረሳችሁ❤ደሞ ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሠላም ያድርሰን ያድርሳችሁ🎉❤❤
@userd42
@userd42 Месяц назад
ወይ,ኢትዮጵያዬ,ማንም,አይደርስብሽም,አንቺ,አገር,ምርጧ,ኢትዮጵያ ጠላቶችሽን,ያጥፋቸው,ውዷ,አገሬ,ደስ,ይበላችሁ,ኪሩና,ቤቲ,ለአገራችን በፀሎት,አትርሷት,አሜን,አሜን,ኪሩዬ,አገራችን,የናፈቀን,አለን,እዚህ,እስቲ በሰላም,እንድንገባና,ገብተን,ምንም,ክፉ,ነገር,እዳይገጥመን,መርቀን,እኛም እንመርቃችሗለን,አደራ,ሼፍ,ኪሩ,ተባረኩልን,ቤቲና,ኪሩ,
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 2 месяца назад
ብስል ያላችሁ ልጆች ናችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እመብርሃን ትጎብኛችሁ
@gingotub6160
@gingotub6160 2 месяца назад
ይች ማር ዘነብ የሆነች ሚሦትክ❤❤❤የሠፈሬ ልጅ ሥወድሽ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 2 месяца назад
ቤቲ የየት ሰፈር. ልጅ ነች እኔ የአረብ ገዳ ልጅ ነኝ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 2 месяца назад
አረብ ገዳ ዴሴ ውስጥ አይዴለም
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 2 месяца назад
@@user-qf3hc2br5t ክክክክክ እና የት ልታደርገው ፈለክ ፈለግሽ ለደሴ እንግዳ ነሽ መሰል ነብሴ የምየ ሀገሬ የደሴ እምብርት ምርጦአ ሰፈሬ አረብ ገንዳ መስጅድ መናሀሪያ አረብ ገንዳን ተወልጀ ያደኩባትን ምን ብለሽ ልሰይሚ ፈለግሽ ጭራሽ ደሴ ውስጥ አይደለም ምትይው አልፈርድብሽም አድስ ገብርሽ ነው ደሴ
@gingotub6160
@gingotub6160 2 месяца назад
እና የት ነው አረብ ገንዳ,,ክክክክ..ግደለም አለማወቅ ሀፅያት አይደለም ጠይቂ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 2 месяца назад
እነሱ የዴሴ ልጆች አይመስሉኝም ነበር ለዛ ነው የጠየኩት እንጅ እኔም የዴሴ ልጅ ነኝ
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 2 месяца назад
እማ ጥፍርሺን ቀንሺው በማርያም ደሞ እወዳቺሗለሑ
@user-jb7wv4rv3g
@user-jb7wv4rv3g Месяц назад
እውነት,ጥፈሩ,ቢቀርም,ጥሩ,ነውበተርፈ,ፍቅራችሁን,ይጨምርላችሁ
@Sare-wc7sc
@Sare-wc7sc 2 месяца назад
ለሚቀጥለዉ በወሎ ባህል ነይ ከነጀበናዉ ከሱፍራዉ ከነጭሱ ከነስኒዉ ባባዲራችን አረጎዴ ቢጫ ነዉ ወሎ ላይ ብዙግዜ የምንጠቀመዉ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 2 месяца назад
ውይ ወሎ ናቼውዴ ደስ ስል ጥሎብኝ ያገሬን ሰው ስወድ
@user-wr1rb3ig6n
@user-wr1rb3ig6n Месяц назад
ማሻአላህ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አከብራችኀለሁእወዳችኀለሁ❤❤❤
@semutasew2244
@semutasew2244 2 месяца назад
አች ቤቲ ቅድም ታክሲላይ እደዛ ገፍትረሽኝ የሄድሽ እኔ ባልሽን አልቀማሁ።ምናርጌነው 😂😂😂😂 ነገር በደላላ ይሉሀል እሄነው ስቀልድነው እንኮን አብሮ አደረሰን አዝጎችየ😂❤❤❤❤
@bituu126
@bituu126 2 месяца назад
😅😅😅😂😂😂
@assistanthome578
@assistanthome578 2 месяца назад
😂😂😂
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube Месяц назад
የደሴዋ ልእልት❤❤❤❤ስታምሩ
@user-yk1wk8ej1x
@user-yk1wk8ej1x Месяц назад
የመጀመሪያየ ነው እማያችሁ በጣም ነውደስ አምትሉት ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤🎉🎉
@user-fu1iw2ln3s
@user-fu1iw2ln3s Месяц назад
ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ❤ ፍቅረኛዬን ገና ሳላገኘው እንደናንተ መሆን የሚያምረኝ ነገርስ ፈጣሪ ሆን በቅርብ ቀን እንድነሰገናኝ አንተው እርዳኝ🛐🥺
@user-zb5hm4qr4v
@user-zb5hm4qr4v 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው ምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስታምሩ በርቱልን❤❤
@halimajamal8061
@halimajamal8061 Месяц назад
የኛውቦች ወሎየወች ሑሌፈታነው ሚስትየይቱ ሠላማችሑይብዛ
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን thank you በጣም ታምራላቹህ
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 Месяц назад
አቦ ከሀገራችን ጉምቱ ባለሀብቶች የመጀመሪያ ሁኑ። ተባረኩ። ሻሎም
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i 2 месяца назад
አሜን እንኳን ኣብሩ ኣደረሰን የምሪ ኣሁን እናንተ ባሊ እና ምስት ናቹ ወይስ ታላቃ እና ቲናሽ ናቹ 😂😍ፈጣሪ ዕደመ ከጠና ይስጣቹ❤🙏
@user-md1lr1um7i
@user-md1lr1um7i 2 месяца назад
ያመሻአላ ደስ ትላላችሁ
@user-ev3qj1dx6v
@user-ev3qj1dx6v Месяц назад
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የልጅ አዋቂዎች ናችሁ መልካም በዐል
@fanoseeyetawahidoolij8817
@fanoseeyetawahidoolij8817 2 месяца назад
😂Yene wudoch siwadechu maryam❤❤❤
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro 2 месяца назад
እውነት አስቀናቹኝ እንኳን አብሮ አደረሰን እወዳቹዋለሁ
@HanaTadesse-fl9gn
@HanaTadesse-fl9gn 2 месяца назад
fetariy ytebkachu setamru betam ewedachualhu
@user-df2gv6pz3q
@user-df2gv6pz3q 2 месяца назад
Sewedachihu yemir tebareku
@user-ur5rq3bk4k
@user-ur5rq3bk4k 2 месяца назад
ዎውውው ደስ ኽትብሉ ጵቡቅት አንኳዕ ሓብሩ አብጰሓና አብጰሐኩም ❤️🎉
@Meron913
@Meron913 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን😍❤ስወዳቹ የኛ ቁም ነገረኞች ❤
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማሮች
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወይኔ ሰወዳችሁ❤ በፍቅር ኑሩልኝ❤
@mahbubamehamed3683
@mahbubamehamed3683 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤masha allah allah yitebkachihu❤❤
@nardismiss1466
@nardismiss1466 2 месяца назад
ስታምሩ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 2 месяца назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የወለደሽ ነው ያገባሽ አይደለም😂 ገነት ይግባ የሚባለው🎉
@user-zs2dd1vu1g
@user-zs2dd1vu1g 2 месяца назад
ደስ የምትሉ ጥንዶች❤❤❤
@MaseMase-nl1cd
@MaseMase-nl1cd 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያቹህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 месяца назад
በደስታ በፍቅር ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ❤❤ አቦል ጀባ ቀሀጀባ አማን ጀባ የወለደሽ ጀነት ይግባ😂 ማይ ወሎ❤❤
@Semiraarega1
@Semiraarega1 Месяц назад
ማሻአላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ በጣም ደሥየምትሉ ጥንዶች
@MesuShita
@MesuShita 2 месяца назад
yena wudochi swedachihu yefkrr temisalet nachihu ❤❤❤❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🙏ደስ ስትሉ በማርያም😍🤗🥰ፍጣሪ ፍቅራችን ያብዛላችሁ ❤️❤️
@user-bn7kq6rq2v
@user-bn7kq6rq2v 2 месяца назад
Betam nw yemwedachu ❤❤❤ kemer gen demo beyan betekrstiyan sethaji ehta tfrshen betatefew ena betkenshaw
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 2 месяца назад
እንኳን አደርሳችሁ የኔ ማሩች❤❤❤ መልካም ደብር ዘይት ይሁንላችሁ❤❤
@SaraYifrashewa
@SaraYifrashewa 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሠን በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju 2 месяца назад
ደስ ትላላችሁ ሁሊም ደስ ይበላችሁ
@swiz_good
@swiz_good 2 месяца назад
እንኳን አደረሳቹ እናንተ የልጅ አዎቄውች ስወዳቹ
@wesenedagne
@wesenedagne 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦች ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 Месяц назад
ወይኔ ሥወዳችሁ በጊሸኖ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ አቦ
@tigisttigist3735
@tigisttigist3735 2 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ምርጦች ሁሉም ነገር ያምርባችኋል ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም ያድረሳችሁ ❤❤❤❤
@userd42
@userd42 Месяц назад
እንኳንአብሮ,አደረሰን,ደስሰትሉ,ለዓመቱ,ቆንጆ,የሚሳም,ልጅ,ከእነቆንጆ, እድሉ,ይስጣችሁ,የሸክላ,ሽሮ,አትሠሩም,አ,አበባ,መጥተን,ነው,ያየነው ተጋቢኖ,ሰምተነው,የማናቀው,ስም,ለሚቀጥለው,ሥሩና,አሳዩን,የናፈቀን ሽሮ,ነውና,የተባረከ,ትዳር,ይሁንላችሁ,እያስጎመጃችሁን,በአገራችን,ምግብ,
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 2 месяца назад
ዋውውውውው ዛሬ ነው ሥብሰክራብ ያደርኳችሁ ምክንያቱም በእምነቴ አልደራደርም እግዚአብሔር አምላክ እሰከእናቱ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉 ቤተክርስቲያን የሚሄድ ሰው ደሥ ይለኛል
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 2 месяца назад
አይ እውቀይ 😂ክርስትናና ሙስሊመን አታደባልቁት ምርቃቱን ስርአት ይኑረው በተረፈ በፍቅር ኑሩ
@monarashis8786
@monarashis8786 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Месяц назад
💚💛❤🤝
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 2 месяца назад
Wow setameru web tedoh egzabehar babatahehu yenur 🙏🥰🥰
@lidacall2815
@lidacall2815 2 месяца назад
ስታምሩ ባለሞያ ሴት ነሽ በጣም ነው ምታስቀኑት ውለዱ ክበዱ ❤❤❤
@BeroBpower-qp6xs
@BeroBpower-qp6xs 2 месяца назад
በጣም ታምራላችሁ አይልያቹ ❤❤❤❤❤❤
@user-dg6jj3iy4n
@user-dg6jj3iy4n 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ውዶች ሥታምሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haaa234
@Haaa234 2 месяца назад
Endet endemwedachu allah yetebkachu
@jaydream6179
@jaydream6179 2 месяца назад
የእኔ ማሮች ስወዳችው እንኳን አብሮ አደርሰን ለትሳይው በሰላም ያድርሰን❤❤❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@awsawes2143
@awsawes2143 2 месяца назад
Arifi new gini kemirikat bohala new buna kurisi yemiyazew
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 2 месяца назад
Amen Akun Abaro Adersan ❤❤❤❤Swadachu❤❤❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 2 месяца назад
እንኳን አደረሳቹ የኔ ውዶች ተባረኩ ካይን ያውጣቹ ስወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉
@qweqwe444
@qweqwe444 2 месяца назад
ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube 2 месяца назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 2 месяца назад
አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን ውዶችዬ❤
@user-gy6sj1je5g
@user-gy6sj1je5g Месяц назад
Wooow.......desi yilal
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 2 месяца назад
❤❤❤❤yemiwdachu enkun abro adersn
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Месяц назад
እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 месяца назад
❤አቦ እችንልጂ ስወዳት ፍቅርየሆነች❤ማር ናት
@MortoukaEthy
@MortoukaEthy 2 месяца назад
እናመሰግናለን ❤❤❤
@adanelema1528
@adanelema1528 Месяц назад
ስታምሩ። Best blog ever, ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤ ደስ እምትሉ ጥንዶች❤❤
@gelilamamo8380
@gelilamamo8380 2 месяца назад
You guys look gorgeous I never watched any you tube but only your videos keep it up
@Mahi1630
@Mahi1630 2 месяца назад
የኔውዶቺ ቤተ ክርስቲያን ናፍቆኝነበር የምር ተባረኩ
@user-jl7kh1yz5q
@user-jl7kh1yz5q 29 дней назад
የኔ ማሬች አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-eq5pr5hl6m
@user-eq5pr5hl6m 2 месяца назад
የኔ ምርጦች ትለያላችሁ አይለያችሁ
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 2 месяца назад
ስታምሩ❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜሪካ ሆኜ ነው የምከታተላቹሁ፣ በጣም ነው የወደድኩት የፍቅር ታሪካቹህ ።
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam699
@selamselam699 Месяц назад
ስወድች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
@user-cb5uy9tv4c
@user-cb5uy9tv4c 2 месяца назад
ያምራል
@Eyerus21
@Eyerus21 2 месяца назад
ምርጥ ልጆች❤❤❤❤ወሎዬ ስትሆኖ ያገሬ ልጅ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Месяц назад
ምርጦች እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤❤
@serkeserke8304
@serkeserke8304 2 месяца назад
Enkun abro aderesen ❤❤tamralachihu 🥰
@user-fr6rv5gl9l
@user-fr6rv5gl9l 2 месяца назад
yena mirtoch fikrachun yabizalachu kezihim belay yebal tidaroh misala yargachu
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 месяца назад
መፍጫው ቀቅሎ ነው የሚፈጨው ነው ያልሽው እናትዬ አድራሻ አስቀምጪልን።
@SelamGetu-ui3kt
@SelamGetu-ui3kt 2 месяца назад
Enkuan abro aderesen ewodachuhalehu
@zarthoonzarthoon3190
@zarthoonzarthoon3190 2 месяца назад
ውለዱ ክበዱ ሠላማችሁ ይብዛ
@ranemojo2483
@ranemojo2483 2 месяца назад
ተባረኩ የኔ ውዱች
@user-cy6sp7le9o
@user-cy6sp7le9o 2 месяца назад
እንኳን አደረሰን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rt9if9pl1w
@user-rt9if9pl1w 2 месяца назад
የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያቹ
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 2 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ የሼፉ እና የሚስትዬዋ ቤተሰብ ደምሩኝ
@SonySony-bo1rx
@SonySony-bo1rx 2 месяца назад
በጣም እምወዳችሁ ካፕሎች❤❤❤
@user-ti1id4cs9b
@user-ti1id4cs9b 2 месяца назад
ውይ ሥወዳችአይለያችሁ❤❤❤❤❤
@yordanosfisseha
@yordanosfisseha 2 месяца назад
Bettye yene chewa swedsh
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 2 месяца назад
ደብረ ወይት ሀገር አደለም የሂድሽበትስ ደብረ ዘይት አደለም🤔
@AzmeraMuche
@AzmeraMuche 2 месяца назад
አረ በስመአብ ደስ ስትሉ እንኳን አብ አደረሰን❤❤❤❤
@KdistAmare-xd1ef
@KdistAmare-xd1ef 2 месяца назад
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 месяца назад
አሚን ስትይ ቀስ ጣቶችሽን ዱዓ አይናቅም የዉነት ዱዓ ይደርሳል አትቀልዱ ደሞ እወዳችኋለሁ ቸኮሌት ናችሁ ሁለታችሁም ግን እንተርቪዉ ካላችሁ ማየት እፈልጋለሁ ምን ላይ ቀርባችኋል?
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 месяца назад
ሁለት ቦታ ቀርበዋል እይ ግቢና ይጣፍጣሉ የፍቅር ታሪካቸው
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 месяца назад
@@sdemssi1962 እምን ላይ
Далее
አስመለሰ🤮🤢🤮🤮😂
17:34
Просмотров 108 тыс.
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 1,1 млн
በ ወይባ ጢስ አለሜን እየቀጨወ
2:20
ክርስትና Mini Vlog
5:30
Просмотров 87 тыс.