Тёмный

ደባሎቹ - ክፍል 30 | Debalochu - Ep 30 

Birabiro Tube ቢራቢሮ
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

#ደባሎቹ አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም በቢራቢሮ ዩቲዩብ ቻናል ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።
#debalochu
Ethiopian New Amharic comedy 2024
Copyright ©2024 Birabiro
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa/Ethiopia
#entertainment
#movies
#Ethiopian Movie
#debalochu_ደባሎቹ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2024
#ደባሎቹ_አስቂኝ_ድራማ
If you are new to this Entertainment channel, please subscribe and become a family. Thank you for being a family.
#Best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 410   
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 26 дней назад
ዉይይይ ስልኬ ባይኖር ግን በምን እፅናና ነበረ😢😢😢😢😢ሲከፋኝ መፅናኛየ ስልኬ ነዉ እናተስ😢
@user-ou7vv2hv4n
@user-ou7vv2hv4n 26 дней назад
እእእእእህህህህ😢😢😢
@YeshialemMose
@YeshialemMose 25 дней назад
እኔም
@zebutube99
@zebutube99 26 дней назад
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@DjdjrrjhhJehrh
@DjdjrrjhhJehrh 26 дней назад
እሽ ማን ነው የሚለው ቻናሉ
@seidahmed3355
@seidahmed3355 26 дней назад
ሡለሏህ ወአለይሂወሠለም ያሀቢበሏህ❤❤❤❤❤
@almazahmed6809
@almazahmed6809 26 дней назад
ስለላሂ አለይሂ ወስለም
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 26 дней назад
እስኪ ደምሩኝ በቅንነት. በስዴት18አመት 😢
@seidahmed3355
@seidahmed3355 26 дней назад
@@Tube-ip9xt የምርሽነዉ እህት
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c 26 дней назад
ሀገር ልገባ ወር ቀረኝ እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢 ወድሜም 😢😢😢ሞቶብኛል 😢😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢
@SaTa-hm3kc
@SaTa-hm3kc 26 дней назад
ሠላም ግቢ እሕቴ😢😢😢 እሱንም ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@user-ii5wj8nq1y
@user-ii5wj8nq1y 26 дней назад
መልካምጉዞ በሰላም ግቢ ወድምሽም ነብሱን በአፀደገነት ያኑረው
@wubete10
@wubete10 26 дней назад
በሰላም ግቢ እህታለም ለሀገርሽ ያብቃሽ ይሱንም ነብሱ በሰላም ትረፍ🙏😥😥😥😥
@ZemenayAle
@ZemenayAle 26 дней назад
Slame gebe ehta
@user-ic4uw9ov7q
@user-ic4uw9ov7q 26 дней назад
ፈጣሪ ያጽናሽ ምኞትሽን ያሳካልሽ
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 27 дней назад
ማነው እደኔ ይህ ድራማ የናፈቀው በሳምንት 2 ግዜ አርጉልን
@Btty-le2xf
@Btty-le2xf 26 дней назад
እኔ
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 26 дней назад
እኔ ዮአዳን ነው በጣም ያሰከረኝ
@banchasres3980
@banchasres3980 26 дней назад
እኔም በሳምንት ሁለቴ አደለም ሶስት ጊዜ ቢሆን ደስተኛ ነኝ በጣም ነው ደስ ሚለው
@Btty-le2xf
@Btty-le2xf 26 дней назад
@@banchasres3980 ❤
@HewanGtachwu
@HewanGtachwu 27 дней назад
በሳምት ሁለቴ ልቀቁልን ካልፈለጋቹም ተውት
@Hayat_ah-p9p
@Hayat_ah-p9p 26 дней назад
🎉🎉🎉ቤተሰብ እሲ የኮኮቤ አድናቂዎች ልያችሁ
@Abdirazp
@Abdirazp 27 дней назад
ኢስኪ ዞሬ ላይክ አሩጉኝ😢
@Asrar-hf1yy
@Asrar-hf1yy 26 дней назад
😂😂😂😂❤
@21-xe9tg
@21-xe9tg 26 дней назад
ለምን 😂
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 26 дней назад
ምክንያት?😂😂😂😂
@AnatashaAthyobi
@AnatashaAthyobi 26 дней назад
😂😂😂ለምን
@ZeynebaSeid-on7wc
@ZeynebaSeid-on7wc 26 дней назад
ዙሪ እሺ😂
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 26 дней назад
የአበረ አድናቂዎች❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@busyline3833
@busyline3833 26 дней назад
አብርዬ ስወድህቀብራራ❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 26 дней назад
❤❤❤​@@busyline3833
@madinahassen
@madinahassen 26 дней назад
ለማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያልታሠበ እንጀራ ይስጣቹህ እፎፎፎፎይይ የሚያሥብል ንሮ ኑሩልኝ የኔ ጀግኖች
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@ZaharaKder
@ZaharaKder 26 дней назад
አሚንንንን❤
@ቤክ
@ቤክ 27 дней назад
እኔ ግን በዝ ሰዓት እንደ አበረ የተመቸኝ ሰው የለም 👍❤❤❤❤
@user-yj3fb3mu6c
@user-yj3fb3mu6c 26 дней назад
Inemi❤
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 26 дней назад
እኔም❤❤
@user-nm9fm1ub3b
@user-nm9fm1ub3b 26 дней назад
እኔም እኪ 😥
@rgh7403
@rgh7403 26 дней назад
@FjfDcc-zv1jf
@FjfDcc-zv1jf 26 дней назад
እኔም❤❤❤
@Hha-g8f
@Hha-g8f 26 дней назад
ቤኪ ታግተህ የከረምክ አመስልም አምሮበሀል
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 26 дней назад
አበረ ፍቅርን ለማየት ቶሎ ልቀቀኩት❤❤❤
@user-cf7iy6vd8c
@user-cf7iy6vd8c 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MisraUtipia
@MisraUtipia 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@Mstawte
@Mstawte 26 дней назад
ማነው እደኔ ኮመንት የማንበብ ሱስ ያለበት 😂😂😂😂
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 26 дней назад
ኮመታተሮች ግን ቁጭ ብላችው ነውደ ምትጠብቁት 😂😂😂 ምርጥ ድራማ ነው ዩዩ ደነ አደለከም ያልፍል😂 ኮኪን አቶ አበር እያሰኮበለልከ ነው 😅😅😅 አሰተማር ድራማ ነው እነ ገለቴ ከገባቸውነ ከተማሩበት ።
@kiyaye050
@kiyaye050 22 дня назад
What 😬
@TGMTube-bs3xd
@TGMTube-bs3xd 26 дней назад
እስኪ ማነው አበረን እሚወደው እዴኔ❤❤❤ እምትወዱት ብቻ ላይክ አርጉ
@basimarteima1006
@basimarteima1006 26 дней назад
አልወደውም 😂ስለዚህ አላደርግሽም 😅
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 26 дней назад
አበረ እና ኮከብ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እማማ እንኳ ደህና መጣቨ ወደቤተሰቦቹ ይቅር ማወቅ በጣም ጥሩ ነገር ነው
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 26 дней назад
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
@user-ov2bw5xv5z
@user-ov2bw5xv5z 24 дня назад
እኔእራሱ ደሞዜን እንደዚበጉጉትልጠብቅም❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 23 дня назад
@@user-ov2bw5xv5z እውነት ነው
@MahletGiday
@MahletGiday 26 дней назад
Wellcom❤❤❤ ወይኔ ኮኪ አፍረጥርጠሽ ነገርሻቸው ለእማማ በቀልድ የተጀመረ ፍቅር የምር አደረጋችሁት ቤኪ ሳይገሉህ እንደምንም አድርገህ አምልጥ ሚሻልህ እሄ ነው በቀል ፀብ አገራችን ያጥፋልን ሰላም ላገራችን❤❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 26 дней назад
ክክክክአይኮኪ በጣምነውምታስቂኝ ተገላገልሁአላለችም😂😂😂
@user-ei5hh2tb1q
@user-ei5hh2tb1q 27 дней назад
ልቀቁልንእየጠበቅንነዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 26 дней назад
ልቤን ነዉ ያመመኝ ልቤንም አላመመኝም ወይ ኮኪ ፎቃ ገባላት ታበረ ፍቅር ባይዝሽ ነበረ የሚገርመኝ❤❤❤❤❤🎁🤣🤣
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 26 дней назад
ዋው አበረና ኮኪ ስወዳቺሁ ፍቅር አሲዛቺሁኛል ❤❤❤❤
@Hanan-yutub
@Hanan-yutub 26 дней назад
Betam newu yemwedewu yihn drama gn betam yikoyal silkut tolotolo ayilekum
@TG_tube
@TG_tube 26 дней назад
እንኳን ለዛሬዋ ቀን በሰላም አደረሳችሁ❤
@alami5787
@alami5787 26 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደርሠን
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 26 дней назад
ዛሬ ደስ ይላል ደቂቃውም ርዘም ብሏል❤
@SofiaSofia-j2r
@SofiaSofia-j2r 26 дней назад
እደኔ አሸብር የሚያስቀው ማነው ተምሩ የሚናደድ ይመስለኛል
@user-ix2qu2ov9o
@user-ix2qu2ov9o 26 дней назад
ደባሎችን ዮአዳንን እጣ ፋታን አፍላ ፍቅር ዘበኛ ሁኖ የቀረ ብቻ😂😂😢
@seidahmed3355
@seidahmed3355 26 дней назад
እረእኔ 😂😂😂😂😂😂 እደዉበቃፍቅራቺን ፊልምላይ ሆኖቀረ😂😂😂😂😂😂
@shuniikedir8831
@shuniikedir8831 25 дней назад
እኔም 😂😂😂😂😂
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 27 дней назад
ካሜራ ማን አንሷቸዉ ነዉ መሰለኝ የማቆዩት ሁሉን ድራማ ኢቲዮጵያ ዉስጥ ወጣቱ ቡዙ ነዉ ጨማምራቹ ለምን አታስጀምሩም 😢😢😢
@Btty-le2xf
@Btty-le2xf 27 дней назад
ልቀቁልን ተዉ አትኩሩ እድህ
@user-vj1jo9xu9q
@user-vj1jo9xu9q 27 дней назад
አበረንአፈቀርኩትመሠል❤❤❤❤
@MarthaMartha-uj1eo
@MarthaMartha-uj1eo 26 дней назад
አራ
@user-yu4kc8zo3i
@user-yu4kc8zo3i 26 дней назад
አበረ ጀግና ወዳወድ የፍቅርሰው ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 26 дней назад
በረከት ሁሉም ገንዘብ ነው የምትፈልገው አደል ያልደከሙበትን አረ እፍር
@adiseewunu
@adiseewunu 20 дней назад
ወዳወንድ ቋራጥ ጀግና አረማመዱ አነጋገሩ በደብ ሠርቶታል አበረ ዋውውው
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 26 дней назад
ወላሂ እማማ በጣም ናፍቀውኝ ነበር😢😅❤❤❤❤❤
@Salam-qh9ym
@Salam-qh9ym 26 дней назад
ዩዩዮ በኪ😂😂😂😂😂😂 እንኩዋን ደህና መጣህ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 26 дней назад
ዮዮ ፀጉርህ ዋው ምርጥ ነው የወንድ ልጅ ፀጉር እንዲህ ነው
@user-xf8fu6dr4s
@user-xf8fu6dr4s 26 дней назад
በፍቅር እየገደለኝ ነው አበራ የፍቅር ሰው
@user-di1we8vp9g
@user-di1we8vp9g 26 дней назад
ልቤነው ያመመኝ አላለችም የኔ ቆጆ😅😅😅😅😅😅😅
@user-ir6mm6pk7r
@user-ir6mm6pk7r 26 дней назад
ላበረ ሳልናገር ልቀቁት😂
@seblebelete3984
@seblebelete3984 26 дней назад
እዉነት ነው
@susunegn-iq9sp
@susunegn-iq9sp 27 дней назад
ተኝቸ ነበር ድንገት ስንቃ ተለቆ አየሁት አይይ ሱስ😂😂😂😂
@SaTa-hm3kc
@SaTa-hm3kc 27 дней назад
መች ተለቀቀ😮😮
@susunegn-iq9sp
@susunegn-iq9sp 27 дней назад
ማለቴ ማስታወቂያውን ሳይ ሊለቀቅ ነው ብዬ ቁጭ አልኩኝ😂😂😂​@@SaTa-hm3kc
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 26 дней назад
አመሺም አለመሺም ሱስ ሆነውብኛል ወይ ጉድ ለካ ቡና ብቻ አይደለም ሱስ
@susunegn-iq9sp
@susunegn-iq9sp 26 дней назад
@@user-dg1uh6kf1k የምር እኔ ራሱ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 26 дней назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🎉❤
@emmewhhw7465
@emmewhhw7465 26 дней назад
አበርየ የኔ ማር❤❤❤❤የአበር አፍቃሪወች እሰኪ በላይክ አሳዪኝ❤❤
@ፍቅር439
@ፍቅር439 26 дней назад
ለአበረ ደመላሽ የምለውን ዘፈን ጋብዙልኝ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 26 дней назад
የቤኪ ቲሸርት መቼ ነው የምትቀየረው 😂😂 ዲራማው ጀምሮ እስከሚያልቅ አትቀየርም ማለት ነው 🤭
@AyanElmi-cp6nx
@AyanElmi-cp6nx 26 дней назад
ኧረ ያበረን ነገር መላ በሉኝ በጣም ነው የወደድኩት 😥🥰🥰🥰🥰
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 26 дней назад
አረ አበረ😂😂😂😂😂😂😂
@user-tn6br9bk6i
@user-tn6br9bk6i 24 дня назад
እየመጣሽ።ተኝአላለም🤣🤣🤣🤣
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 26 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዮዮ ቴገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ContentBalkhHound-ue7ds
@ContentBalkhHound-ue7ds 26 дней назад
አበረ king😂❤
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 27 дней назад
በአበረ ፍቅር ልሞት ነው ያጀመአ መላ በሉኝ🥺🥰
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 26 дней назад
😅😅😅ተይ በህግ አቤ የኔ ነው ልነጥቂኚ ባልሆነ
@slmslam215
@slmslam215 26 дней назад
ክክክ
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 26 дней назад
@@user-dg1uh6kf1k ይበቃናል አልቀሽም🤣🤣🤣
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 26 дней назад
🥺😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fikrubelay5033
@fikrubelay5033 26 дней назад
አበረ የኔ መሆኑን አታቁም እዴ አንከባበር😂😂😂😂
@appseth8007
@appseth8007 26 дней назад
ጭንቅ የሆነ ቦታ አቆማችውት ቶሎ ይለቀቅ መክት የምትባል ደም የጠማህ ወደልብህ ተመለስ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 26 дней назад
አይ ዮዮ አንተ እኮ አትናገር❤❤❤❤❤
@naemaadam4175
@naemaadam4175 26 дней назад
አበረክክክክ
@BinAwol
@BinAwol 26 дней назад
ስራችሁ ሚዲያ ላይ በጣም ተወዳጅና ተቀበይነት ያገኘ ነው እናተ ለምን ቀዘቀዛችሁ? በሳምንት ሁለት ሶስት ጊዜ መልቀቁ ቢቀር ደቂቃውን እንኳን ቢረዝምልን ምን ችግር አለው ?
@BahIran-es6zh
@BahIran-es6zh 26 дней назад
ዋውዛሬደስይላል ደሞም ኩክና አበረ መዋደዳቸው
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 15 дней назад
ቤኪ በጣም አሳዘነኝ ዛሬስ ደሞ ያስቀኛል 😊😊😊
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 26 дней назад
ዋው የተዋጣለት ድራማ ነው ተወዳጆች በርቱ
@gatogatometka30
@gatogatometka30 26 дней назад
አይበኪ😂😂😂
@AnatashaAthyobi
@AnatashaAthyobi 26 дней назад
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ❤❤❤ቶሎ ልቀቁ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 26 дней назад
አይ ቢኪ 😂😂😂
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 26 дней назад
አበረ ግን መቸ ነዉ የሚስቀዉ
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 26 дней назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ኩኪ እና ቤኪ😂😂😂😂😂😂😂😂
@MariamMohammad-bi6zh
@MariamMohammad-bi6zh 26 дней назад
አደኛ
@MoMo-ng2gp
@MoMo-ng2gp 26 дней назад
ኮኪ አበረን በገጠር ባህል ድል ባለ ሰርግ አግቢው❤❤❤❤❤❤❤
@user-qr6mw7yt4n
@user-qr6mw7yt4n 27 дней назад
ኢቲ ቀልቀላ ሉላን አውጧት 🧐❤❤
@Abav1221Asbshavnsox
@Abav1221Asbshavnsox 26 дней назад
ቤኪ እንኳን ዴህና መጣህ
@HanaGetahaun
@HanaGetahaun 25 дней назад
አበረ ይለያል የምትሉ🎉🎉❤❤❤
@user-xo1gs4hp3h
@user-xo1gs4hp3h 22 дня назад
Ene melawe editing sete saru demetse maxefate terasalachu ende batarafa filemu tsade nwe baretu❤❤
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 26 дней назад
የተበበሰ ማጠ ጭረሽ ተበረ ፍቅር እዞንል😂😂😂😂😂😂😂
@user-hb1xo1tc2p
@user-hb1xo1tc2p 26 дней назад
ቤኪ ሲያሣዝን
@shjking2439
@shjking2439 26 дней назад
በረከት ወፍራል😂
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 26 дней назад
አዎ ገረሞኛል
@user-pr5do9rw8l
@user-pr5do9rw8l 26 дней назад
አይ ቤኬ
@sofi-rv1tz
@sofi-rv1tz 26 дней назад
አፈቀርኳት ብየ ደፍሬ ነገርኩት ላባቴ እዚህ ላይ አበቃ የኔአለም ደም መላሺነቴ😂😂😂 ላበረና ለኩኪ ነዉ🙄ፍቅር ከበቀልን ያሸንፋል❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 26 дней назад
ወይ አንች ልጅ በጣም ጥሩ ነዉ አበረን እኔምወድጀዋለሁ
@amaamm-yr6wh
@amaamm-yr6wh 26 дней назад
ኮሜተሮች ጨረሳችሁ ባበረፉንቃፎቅቃችሁ የለ እንደ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@Medi-1H
@Medi-1H 26 дней назад
ያበረ ፎቃ 💃💃
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 26 дней назад
ቤኪ አቤ አበራ እያለ ስያቆለምጥ😂😂😂😂
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 25 дней назад
ኢስኪ የአበር ቆንጅና ድስ የሚል ስው ዋወ❤❤
@MotiurRahman-gi8tf
@MotiurRahman-gi8tf 27 дней назад
መቸተለቀቀ ገና አይደል ነው ለናተ ተለቋል😅
@jemilagatahun
@jemilagatahun 26 дней назад
በጣም ተንዛዛ😢😢
@21-xe9tg
@21-xe9tg 26 дней назад
ዮዮ ግን ምን አስመስለውሃል 😂
@metikyeenatua
@metikyeenatua 25 дней назад
Betam desi yelali enameseginalin🙏🙏😍😍😘😘😘
@ZahraZahra-tm3jv
@ZahraZahra-tm3jv 26 дней назад
የለቀቅ❤❤❤
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e 26 дней назад
ዮዮ አበረ ነገሰብህ 😅😅🎉
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 26 дней назад
ዮዮ እኮ ድምቀት ነዉ ለፊልም
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e 26 дней назад
ዱሮ ነበር አሁንማ አቤ አልሰማሽውም
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 25 дней назад
@@user-yb4cc6vp3e ምን አለ😁 አቤ
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 26 дней назад
ዮዮ የፊልም ንጉስ ነዉ ምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@aziza1426
@aziza1426 20 дней назад
ያበረ አድናቂ❤❤❤
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r 26 дней назад
የአሸብር አረማመድ😂
@semira2583
@semira2583 26 дней назад
ማነው እደኔ አበረን የሚወድ❤
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y 27 дней назад
ልቀቁልን🎉
@user-yw4lt7eh6u
@user-yw4lt7eh6u 27 дней назад
እረ ልቀቁልን❤❤😢
@Emebetwebetu
@Emebetwebetu 25 дней назад
አበረ ስወድህ❤
@Hibetullah23
@Hibetullah23 26 дней назад
እኔኮ ኮኪ ባኖር ይሄን ድራማ አላይም ነበር❤🎉 ስትመቼኝ
@user-qg8ce8in3i
@user-qg8ce8in3i 27 дней назад
ኧርልቀቁት
@DbdbEjdj-yx6mw
@DbdbEjdj-yx6mw 26 дней назад
አይ አሸበር ከመሻበር ወደ መሸበር ክክ😂😂😂😂
@HhxHjx
@HhxHjx 26 дней назад
❤❤❤አበረየ ስወድክክክ
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv 25 дней назад
ቶሎ ተሎ❤
@GeteHailu-ew4du
@GeteHailu-ew4du 26 дней назад
ዛሬ ደሞ አጠረ በጣም
@emushewatube
@emushewatube 26 дней назад
ለፍቅር ሲባል ጥላቻን መተዉ እና ሠላምን ማስፈን ግድ ነዉ ኮኪ አበረን በማፍቀሯ ተመቸኝ
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 26 дней назад
ወይ ጉድ ካበረ ፍቅር ይዞኛልልልልል
@NoorA-i8m
@NoorA-i8m 23 дня назад
Esiki eindnen abrne yemitiwodu like gechugne
@f8863-z7k
@f8863-z7k 26 дней назад
በረከትና በኪ መላጣ ሆናችሁሳ😂😂😂
Далее
ደባሎቹ - ክፍል 31 | Debalochu - Ep 31
24:05
Новый уровень твоей сосиски
00:33
በልደቴ ቀን በሳት ተቃጠልኩ!!!
53:08
ደባሎቹ - ክፍል 32 | Debalochu - Ep 32
27:15