Тёмный

ደጃጅ አያሌው ብሩ እሁድን ከኛ ጋር 

Amhara Media Corporation
Подписаться 713 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@hkti5373
@hkti5373 2 года назад
እኒህን ጀግና ኢትዮጲያዊ በመአርግ ስማቸው ጥሯቸው ደጂ አዝማች አያሌው ብሩ የኢትዬጵያ ጀግና።
@trialtube6365
@trialtube6365 5 лет назад
የጎበዝ ጋዜጠኛ መለያ ተግባር አንዱ የተረሱ ፣ አዲስ ነገሮችን ፈልፍሎ (sreach) በማውጣት ለህዝብ ማሳወቅ ነው። ግንዛቤ መፍጠር ነው። ጥሩ ነው። good job. Now we got a complete story of Ayalew Biru
@shekurberhan411
@shekurberhan411 4 года назад
ከዎርካው ጋር ሁሌም የምትወሳ አንዲት የተበደለች አህያ ታሪክም አለ ያን ሳያወሱት በማለፋቸው ተገርሚያለሁ ታሪኩ እንዲህ ነው አንዲት ባለቤቱዎ በጭነት ብዛት ያንገላታት አህያ ነበረች አሉ አንድ ቀን ከታሰረችበት አምልጣ ወደዚህ ዎርካ ትመጣለች አሉ ከዛ ከዎርካው የተንጠለጠ ድወል ነበር ያ ድዎል አገልግሎቱ ለንጉሱ ደጅ የሚጠኑ ፈርድ ፈላጊዎች መቀመጣቸውን ለንጉሱ የሚያመለክቱበት ድወል ነበር ታዲያ እቺ አሳዳሪዎን አምልጣ የመጣች አህያ ይህን ድወል በተደጋጋሚ ሰትነካው የሰሙት ንጉሰ ፋሲል ማን ነው እኔን ሚፈልግ እንግዳ አሰገቡት አሉ የተላከውም አገልጋይ ድወሉ ወደተሰቀለበት ጀንተከል ዎርካ ሲመጣ ያየዉን ማመን አልቻለም ጀርባዎ በሸክም ብዛት የተመላለጠ አህያ በድዎሉ ትታከካለች አገልጋዬም ያየውን ለንጉሱ ይናገራል ንጉሱም አሱዎሰ ፈርድ አትፈልግም ያለህ ማን ነው አሰገባት ብለው አህያዎን ባዬ ጊዜ በጣም ተቆጥቸው ያህያዎን ባለቤት አሰጠርተው ሸክም እዳያበዛባት እና በሰርአት ምግቡዎን እንዲመግባት ፈርድን ለንሰሳትም የበየኑበት ቦታ ነው ማለት ነው ጃንተከል ያልተፃፉ ብዙ በአፈ ታሪክ የሚነገሩ ታሪኮች ያሉት ዎርካ ነው የሚመለከተው አካል በወጉ ሊያደራጃቸው እና በመፀሐፉ ሊያቀርባቸው ይገባል ባይ ነኝ ።
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 4 года назад
አንበሳው ጋይንቴ ታላቁ የጎንደር መሳፍንት ነበሩ።
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад
ደጀ አዝማች አያሌዉ ድሮ ቀደርሠባቸዉም አሁን ፋኖ የደርሠበት ሁኔ ታ ነዉ የደርሠበት ይህ ነዉ ሢገለጽ
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 4 года назад
ምናለበት ታላቁን መሳፍንት በሙሉ ማዕረጋቸው ደጅአዝማች አያሌው ብሩ ብትሏቸው??
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 лет назад
ውይ ይሄን የመጀመሪያውን ሙዚቃ ስወደው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ያስደነግጣል! ታሪክ አለማወቅ ለዛሬ ቅስቀሳ አልመች አለ።
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 3 года назад
ይገርማል ይሔ ሁሉ ሰው ሲጠየቅ ሊያቋቸው አልቻሉም ምን ያመለክተናል? ታሪክ መቀጨጩን ያሳየናል ወያኔ የታሪክ ትምህርት ካሪኩለምን ሆን ብሎ የዘጋው ስለዚህ ለቀጣዪ ትውልድ ይታሰበት ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ዋርካው አካባቢ በአትክልትና ሣር ቢተከል ውበት ይጨምራል::
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
😥😥😥😥😥😥 አያት ቅድም አያቱን እርግፍ አድርጎ በመርሳት ምክንያት የኢትዬጵያ ጽዋ መራራ እንዲያደርገው ይህ ነዉ የማይባል አስተዋጽኦ አድርጓል!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ሰማያዊዉን መንግሥት ጥላ ሆኖ ያገለግላል እንደነበር ያሳያል። ስርአታማዉ ዘመን ወርቃማዉ ዘመን🤔🤔🤔🌺🌺🌺🌺🌺
@gagobezie
@gagobezie 5 лет назад
"ደጃች" በሚል ብታስተካክሉት ይመጥናችኋል። አመሰግናለሁ።
@taddessemekonnen8252
@taddessemekonnen8252 3 года назад
I'm so sorry about my people they don't know their history.
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 5 лет назад
ጃንተከል ዋርካ መሬት ሲነካ: ወንዱ እንብኝ እንብኝ ሴቱ እንካ እንካ ::ትንቢቱ ይህ ነዉ የልጅነት ትዝታ
@milatbrehe3408
@milatbrehe3408 5 лет назад
I love gondre
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
አጀብ የሚገርምነው
@selamzeleke6724
@selamzeleke6724 5 лет назад
Desisilu
@warka2663
@warka2663 5 лет назад
ዋርካ ተክል አይደለም ዛፍ ነው። አማርኛ የማይችሉ የአማራ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች ስታስጠሉ።
@CodeWithMMB
@CodeWithMMB 5 лет назад
Jan Hoy Tikikl nachew lemetechet atchekuy. Warka new ymbalew. Zafe bahr zaf ale , ye buna zaf ale
@SoleYgebryle
@SoleYgebryle 6 месяцев назад
ጋይት አይደለም
@dediarisanadi1524
@dediarisanadi1524 5 лет назад
አያል፡ሞኝሰው፡ሚስቱን፡ለሰው፡የሚያውሰው።
Далее
Never skip this muscle !! 😱😱
00:13
Просмотров 1,5 млн
РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:05:16
Просмотров 1,3 млн
ደጃዝማች አያሌው ብሩ ማን ናቸው?
4:33