Тёмный

ዱላ ቀረሽ እና እልክ እስጨራሽ የሀይማኖት ክርክር 😳 

ፈላህ ዩቱብ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@hayatbaba1001
@hayatbaba1001 Год назад
አልሀምዱሊላህ ወደተፈጠርኩበት ሀቀኛ ሀይማኖት ለመራኝ አላህሡባሀነወተአላ አልሀምዱሊላህ ወሊላሂል ሀምድ ውድየኢሥላም ልጆች ቁርአን ሀፊዝ እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ 🙏
@user-xm8ez8xb9e
@user-xm8ez8xb9e Год назад
አላህ ያድርግሽ ማር
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w Месяц назад
አይይይይ ፈጣሪ ትክክለኛዉን መገድ እያልሽ ነበር ቀን በቀን እምትሰግዱት ግን አሳሳታችሁ እግዚአብሄር ይምራችሁ ማነብነብ ብቻ😢😘
@nafeesavip7470
@nafeesavip7470 Месяц назад
አለህ የሪግልሽ ዉዴ📚📚📚
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb Месяц назад
@@user-rp2ri6wk3w ዝም በይ ባክሽ ከፎቶ ከ3 አምላክ አምላኪነት ወታ ወደ አንዱ ሁሉንም ፈጣሪ የፈጠረን አሏህን ነው የያዘች ያኡመል ሙሀመድ ሰለለሏህ አለይሂ ወሰለም ✌️ አብሽሩ ላታህዘኑ እነሏሀ ማዕና
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb Месяц назад
አብሸሪ ሀያትየ ጀምረሽ ከሆነ አሏህ ያግራልሽ ገና ከሆን ጥሩ ኡሰታዝ አለ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Год назад
አልሀምዱ ሊላህ እረበል አለሚን ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ በሸሂድም የምንሞት ያረገን
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Год назад
አሚንንን ያረብብ እህቴ
@user-pe7hj2fy8j
@user-pe7hj2fy8j Год назад
እራሥህ ፋጡር የምታመልከዉ ገሀነብህ ግባ ወላሂ የጀመአ እኔ ክርሥታን ነበርሁ ሣኡዲ መጥቼ ሥገባ እናቲ ክርሥትና ካልተነሣሽ ብላ ቄሥ 200 ብር ከፉላ እራቁቴን ዉሀ አፈሠሠብኝ ወለተ ማራም አለኝ ሥሜን ግን አልሀምድሊላ ደግሜ ሥመጣ አላህ ወፋቆኝ ሠለምሁ አልሀምድሊላ ድአ አድርጉልኝ
@eilham2682
@eilham2682 Год назад
አላህ ያፅናሽ እህቴ ለሌሎችም ቀናውን ምገድ ይምራቸው
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Месяц назад
ማሸአላህ አላህ ያፅናሽ እህት🎉
@firdwos
@firdwos Год назад
ያረብ ያአሏህ በነፃ ለሰጠኀኝ ቀጥተኛውን መንገድ ባትመራኝ አልመራም ነበር اللهم لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك ٱللَّـﮬـُمَّ صـَلِِّےوَسَلِّـمْ؏َـلَےسَيِّدِنَـا مُحَمـَّدْ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 Год назад
አልሃምድ ሊላህ ሙስሊም ላረገን ጌታ ወገናችን እውቀት ታጥቀህ ና ንጾጾር እውቀት ይሻል አፊ ሲከፈት አይምሮ ይለኮል
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
አረ ደግሞ እስልምናኮ ዳግም በትንሳኤ ሚስት አግብተን እንኖራለን እሚሉ ገለቴ ወች ናቸዉኮ😂❤
@aymen_m8288
@aymen_m8288 5 месяцев назад
በአላህ ጌትነት እና በመጨረሻው ቀን ያመነ በጎ ስራንም የሰራ ይድናል ይላል ኢስላም
@user-nq2qk5mj9e
@user-nq2qk5mj9e Год назад
ያረብ አልህምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝጌታ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Месяц назад
እኛ ክርስትያኖች ክርስቶስን አምነን ወደ ዘላለም ህይወት እንደምንገባ እርግጥኛ ነን እናንተ ግን እርግጥኛ ባለመሆናችሁ ለማስረዳትንኳ ዙርያ ጥምጥም ነው ነው ምትባዝኑት ምክንያቱም በቀጥታ በአላህ ስታምን ከሲኦል ትድናለህ የሚል ቀጥተኛ ቃል የላችሁም ። ጥሩ ስራንኳ ብትሰሩም እርግጥኛ አይደላቹም ትልቅ ስኬት እና የዘላለም ህይወት አይገናኝም ። የተሳካለት ሁሉ አይድንም ። በክርስቶስ የሚያምን ግን በስራው ሳይሆን በእግዚአብሔር ፍቅርና ምህረት ጌታ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ገነት ያደርሰዋል ። መዳን በመልካም ስራ ወይም የሃይማኖት ስርአትን በመፈፀም ሳይሆን በክርስቶስ መድሃኒአለም በማመን እና የሃጢአትን ይቅርታ በማግኘት ነው። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !!!!!!!!
@user-so5mh2sk8x
@user-so5mh2sk8x 23 дня назад
እየሱስ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እኔ አምላካችሁ ነኝ ተገዙኝ ብሎ በግልፅ አንድም ቦታ አላለም በግድ አምላክ አደረጋችሁት ነብይነቱም ለእስራኤል ህዝብ ብቻ ሁኖ ሳለ ለአለም የተላከ ነው አላችሁ እግዝአብሄር የትሂዶነው እየሱስን ምታመልኩት ሀገር እንኳን ለመምራት የበላይ የሆነ ብቸኛ የሆነ ያስፈልጋል ምክንያቱም በስላጣን ስለሚጣሉ
@umhamza6749
@umhamza6749 Год назад
አላሀዱሊላህ ሙስሊም ላዴርገን. ጌታ
@SemiraSemu-sl2qg
@SemiraSemu-sl2qg 2 месяца назад
Ahe damo estikini let mata yaalaàaaaaaaaaaaaaa getayeeeeeeee3
@user-sp9ko4oh7t
@user-sp9ko4oh7t 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም በጣም ትልቅ ስጦታ ነዉ ለሚገባን በዲነል ኢስላም ዉስጥ ኖሮ በሱላይ ወደ አሄራ መሄድ 😢😢ያረብ የምወዳቸዉ ሁሉ ዲነል ኢስላም ወፍቅልኝ ያአላህ 🤲
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
እና ደግሞ ክርስትና እየሱስን በማመን ብቻ የዘላለም ህይወት አለን ❤❤ እስልምናስ የዘላለም ህይወት የላቸዉም ገሀነም ብቻ😢
@abdulhamidkedir8168
@abdulhamidkedir8168 Месяц назад
ገዳይ ሌባም አስገድዶ ደፋሪ ብንሆንም በ jesus ቢቻ ስላመንን?
@user-pz2ui2ru1r
@user-pz2ui2ru1r Час назад
❤❤❤ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር አይ ሙዘመም ሳይመሽብህ ተመራ
@kewenyareshd9847
@kewenyareshd9847 Год назад
አላህ ሂዲያውን ሰእቶህ የምናይህ ያድርገን ሀቅን የያዘ አያፍርም
@user-rh4qe2lh7m
@user-rh4qe2lh7m Год назад
ሀቅ እና ባጢል ግልፅ ነው አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@fatumamohammed5730
@fatumamohammed5730 Год назад
አንድ ስንዝር አላለም ክክክ አንድ ስንዝር ብቻ ከሆነ ምንም የሚያግደን ነገር የለም ኢንሻ አላህ
@fatumamohammed5730
@fatumamohammed5730 Год назад
አላሁ አክበር ሙስሊሞች ግን የት ናችሁ ላይክ እያደረጋችሁ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
መጣንንን
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 8 часов назад
ክክክክክክክ ሁሌ እስልምና ላይ ስተት በባትሪ መፈለግ ነው የቀረህ አንተ ተስፋ የቆርጥክ ወንበዴ አላህ ቀጥተናውን መንገድ ይምራህ አሚንንንን👏👏👏👏 ውስታዘና❤አላህ❤ይጠብቅህ አሚንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏
@gardman4879
@gardman4879 2 месяца назад
አልሀምዱሊላ አላህ እኛሙስሊሞችን መርቶናል
@user-ed3jp7ls3d
@user-ed3jp7ls3d 23 дня назад
አልሀም ዱሊላህ ሙሲሊም ላደረከኚ ጌታ ምስጋና ይገባህ🌹
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u Год назад
ሱበሀን አላህ ይምራህ ቀጥተኛዉን መንገድ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀንዱሊላህ ወላሂ በየሚድያዉ ዚጌያችሁን የምታባክኑ እህት ወድሞች እሄን ጣፋጪ ቁረአን እናቅራ ወሬዉ እራሱ ለማዳመጥ ይዘጋል ቁረአን ግን አይጠገብም
@alahamalaham
@alahamalaham Год назад
ሡበሀን አሏህ ክህደት አልሀምዱሊላህሙሥሊም ላረገኝ አሏህ
@biniyamgirmanerea4620
@biniyamgirmanerea4620 Год назад
አላህ ምዱሊላ ሙስሊም ያድረገኝ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Год назад
አላሀምዱሊላህ ያኛ ጀግኖች ቆይ ክርስቲያኖች አዴነገር የኛ ቁራአን በመካ ዋሻውስ ጥነው የወረደው የናተንስ መጣሀፍ ማን አዋረደላችሁ የትስ ቦታለይ ነው የወረደው መልሱልንእኪ አላህ ይዲኩም☝☝
@fantahunareda894
@fantahunareda894 14 дней назад
መንግሥተ ሠማይ የሚባለው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቢቻ ነው ሌላ የለም
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 День назад
እየሱስ እራሱ በኣላህ ፍቃድ ነው ጀነት የሚገባው ምፅ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 Год назад
ክርስቲያን ወገናችን ማስርጃ የለውም ዝም ብሎ ነው ያኢላሂ
@multezemsiraj4104
@multezemsiraj4104 Год назад
አልሃምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም
@user-ul2ce6iv9s
@user-ul2ce6iv9s Месяц назад
እኛሙስሊሞችአልሀምዱሊላ።ጀነትንእንመኛለን።እገባለንምባላህፈቃድ
@AwelMurad
@AwelMurad Месяц назад
አላሁ አክበር❤
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Год назад
አይ ኡስታዝ አሁን ይህን የመደር እብድ ወደ ሚድያ ማምጣትህ
@user-hm9hp5mj7v
@user-hm9hp5mj7v 4 месяца назад
ፈሪ ከመጀመሪያ እሱ የተናገረውን ለምን ቆረጥክ ሌላ ጊዜ ክርክር ከመጀመሪያ ጀምሮ ሳትቆርጥ አስተላልፍ 😅
@70ethiopia81
@70ethiopia81 25 дней назад
Not full video😂
@rahmaall2508
@rahmaall2508 Год назад
ማሻአላሕ
@mehbaethio6716
@mehbaethio6716 3 месяца назад
አልሀምዲሊላ እስላም ላደረገኝ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Месяц назад
ቁርአን ለሴቶች ያለው ቦታ የወረደ ነው ። ሴቶች የባሎቻቸው እርሻና ተገዥ ናቸው በራሳቸው አስተሳሰብ ህይወታቸውን መምራት ቢፈልጉ በባሎቻቸው እንዲደበደቡ መሃመድ አዟል። ባጠቃላይ ሴቶች ለክፉ ባሎች ሳይቀር ስጥ ለጥ ብለው ካልተገዙ በቀር ገነት አይገቡም ። ኧረ ጉድ
@AwolEbrahim-mv6vq
@AwolEbrahim-mv6vq 29 дней назад
Masha allah
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
12:21
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ከይት አምጥቶ አንደሚያውራ በጣም ነው የሚገርመው አንድ ሱራ ቅራልኝ በለው አይችልም እርግጠኛ ነኝ ደደበ ነው
@user-jc1nn4or6z
@user-jc1nn4or6z 15 дней назад
እስልምና አብርሀምን የት ያውቀዋል
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Год назад
ክክክክ ሚስጊን ይህ ካፊር በጣም ያሣዝናል ሁልጊዜም አይዋለሁ ዝም ብሎ ያለ እውቀት ይደርቃል አይ ካፊር ሁልጊዜም ከእስልምና የሆነ ስህተት ፈለጋ ነው የሚሮጠው አለች ደግሞ የእሡ ቢጤ መሃይም ዝም ብላ እንደ ዝንብ ጥልቅ የምትል
@hayatmohammed5696
@hayatmohammed5696 Год назад
አላህ,ይጠብቅህ,ኡስታዝ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Месяц назад
መሃመድ ከብዙ ሴቶችጋ ከግመልጋ ሳፍቀር ዝሙት አድርጓል ታድያ እንዲህ አይነት እርኩስ ሰው እንዴት የሃይማኖት መሪና የአምላክ መንገድ አስተማሪ ይሆናል ?
@YuaraaAbdulKarimYuaraaAbdulKar
@YuaraaAbdulKarimYuaraaAbdulKar 7 дней назад
ፀጥ ብለሽ አእምሮሽ ውስጥ የመጠውን አታውሪ ደግሞ ነብያችን ሰ ዐ ወ የእኛ ውድ ማሪ ናቸው ።
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om Месяц назад
አላሁ አክበር ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ አለሀምዱሊላህ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አንድ ስንዝር ከቀረን ምን ያግደናን 😂ወገናችን አላህ ይምራህ አንተንና አመሳያወቹህን
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Год назад
ሡበኻን አሏሕ ግልፄ እኮነው ነብዩሏሕ ኢሣ እየሡሥ በነብይነት ካመናችሑ .በመጨረሻው ነብይ በረሡል ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም 💝🌹በፉረቃን ካመናችሑ ጀናት አሏሑ ሡበኻነ ተአላ የገባው ቃል ነው ....እረሡል ሠሏሑ አለሒ ወሠለም ሢላኩ ....አይሑዶች ወይም ነሣራወች ሐቁን የውቃሉ ....ምዲነው ወደኩፍረ የነዳቸው ምቀኝነትና ኩራት እሚያወጣቸው መስሎቸው
@-Ele
@-Ele Год назад
አሰላሙ አለይኩም ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌷
@ZabibaHussain-mm1zk
@ZabibaHussain-mm1zk Месяц назад
አላሃምድሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ክርስታን ወገኖቻችን አንብቡ ዝም ብላችሁ አትንጫጩ ማንበብ ሙሉ ያደርጋል
@MsganTadese
@MsganTadese 9 дней назад
kkkkkkkkkkkk
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Год назад
አኡዙቢላህ እንደሰዉ ልጂ አልላህን የማይፈራ ከሀዲ የለም አልላህ የመረጣቸዉ ሲቀሩ
@GsYs-jt6lz
@GsYs-jt6lz 2 месяца назад
አልሃምዲሊላህይ ሙስልም መሆነችን❤❤❤❤
@kadijamedia.3739
@kadijamedia.3739 Год назад
ውአሊኩሰላም። ውራህመቱላሂ። ወረካትሁ.ዋውውውው.የኛጀግና.ውስታዝ አላህይጠብቅህ
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om Месяц назад
አላህ ይጨምርልህ ትንሹ አቡሀይደር
@XhCi-gb1el
@XhCi-gb1el 2 месяца назад
ኢሸአላህ ኡስቷዞቻችን አላህይጠብቃችህ
@user-tq5qm2xv4v
@user-tq5qm2xv4v Год назад
ሠሻአላህ ፈራሀን ጎበዝ
@Eman-hl2ub
@Eman-hl2ub Месяц назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌነታ
@user-jc4hh7uj8p
@user-jc4hh7uj8p Год назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ልክ አንደሱ ማለት ነው
@hhhgggg9277
@hhhgggg9277 Год назад
አልሀምዱሊላህ አላ ኒያመተል ኢሳላም ያ
@user-gr2or2mi4y
@user-gr2or2mi4y 19 дней назад
Mashallah wendime
@tebah1277
@tebah1277 23 дня назад
አልሀምዱሊላ❤
@Maruf-gy6rg
@Maruf-gy6rg 4 месяца назад
አላሁ አክበር ማሻአላህ
@thabangaleseng9294
@thabangaleseng9294 Месяц назад
አንተ ሰዉ ና ወደ እየሱስ የነበር የለው የምና እሱ ብቻውን በቂ ነው ......
@Rehima-lc6tc
@Rehima-lc6tc Месяц назад
አንተ ና ወገናችን እሱማኮ ሰውን ማምለክ በቅቶንት ፈጣሪን ወደማምለክ መቶ ነው መጀመሪያ መጨረሻም የሌለውን የማይወለድ የማይወልድ ፍፁም የሰዋዊይነት ባህሪ የለለውን አሏህ አተገዛ ነው እየሱስ ሰው ነው እኔ ከራዴ አንዳችም ላድርግ አያለኝም የተላኩትን ቢሆን እንጂ እንደላከኝ አፈርዳለሁ ፍርድም ቅን ነው የለው መፀሀፏችሁ ላይ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ የሚል አንድም ቃል የለም እና ና ሰው አምልክ ነው የምትለው?
@user-dr9ku3bl1c
@user-dr9ku3bl1c 7 дней назад
Sew Eyesusn Bemamen Bcha ydnal Aetkerakeru
@Zebibajemal-ff3yz
@Zebibajemal-ff3yz 3 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ሐምድ
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om Месяц назад
የኛ ጀግነ ትንሹ አቡሀይደር
@Ramukaka-kr7rv
@Ramukaka-kr7rv 2 месяца назад
Sawiyew tabala Allah akbar
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 3 месяца назад
የት፡ያውቁታል፡በእነሡንጓራቸው
@ksaksa47
@ksaksa47 11 месяцев назад
ماشالله
@kedijaumer5956
@kedijaumer5956 Год назад
ክክክክክክክክ አሰረደትህ ሙተሀል አልሀምዱሊላህ
@user-lq2ns4gt1i
@user-lq2ns4gt1i 11 месяцев назад
Allahu akber ye zi sewye ktfet yetaweke new eko allhamdulillah muslim laderegegn allah
@fatmabinaslam4165
@fatmabinaslam4165 Год назад
አላሁአክበር
@begood4all157
@begood4all157 Год назад
ሙስሊም ጀነት እንደ ሚገባ በዚህች ምድር ላይ ሙስሊም ፈጣሪውን የሚገዛበት መንገድ ማየት ብቻ በቂ ነው። አንድ ፈጣሪ የማይወል የማይወለድ መላእክቶችን በመላእክት ያምናል ነብያቶችን በመልእክተኛነት ያምናል ለፈጣሪው በቀን አምስቴ ንጽህናውን ጠብቆ ይሰግዳል ካለው ሃብት ዘካ ይሰጣል አስካሪ መጠጥ ይከለክላል ውሸት ይከለክላል ነብስ ማጥፋት ይከለክላል ሌሎችም ትእዛዛቶች አሉ ይፈጽማል ምንም እንከን የሌለው እምነት ነው
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Год назад
አልሃምዱሊላህ የፈጠረን አልተፈጠረም ንግግርህን አሣምር
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Год назад
ቴክቶክ እሚባለውን ላውርድና ልይእደ አውርጅም አላውቅም ሶ ክርስታኖች በመጋረጃ ነው እምታወሩት በመረጂ መቸይሆን እምታወሩት ክክክ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Год назад
ይቅርብሽ አታዉርጂ ቲክቶክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል በጣም ሰዉያበላሻል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
አረ ይቅርብሸ
@user-mq4nz3nl2y
@user-mq4nz3nl2y 8 месяцев назад
አላሁ አክበር
@user-bj4bg4oc2j
@user-bj4bg4oc2j Год назад
አሏህ አክበር ግንኮ ታድለናል አልሃምዱሊላህ
@WasKan-iz5mo
@WasKan-iz5mo Месяц назад
ውዪኔ. መጰፈ. ቁዱሰ. አንደዚህ ነው. እንዴ. ይህንን. ነው. የምትማሩት. በጣም. ይገርማል. ከዳቅል. መሐመድ. በደንብ. አርጋቹ. ትምህርት. ውሰዱ. እሽ. ገነት. እንዲያሰገባቹ. እሽ. ግን. ዲያቆል. መሐመድን አዪምሮውን. ቢታዪ. የተሻለ. ዪመሰለኛል እና. አደራቹሁን. አትርሱት. ገደል እንዳዪከታቹ. አላህ. ቀጥተኛውን. መንገድ. ዪምሬቹ. ሰላዳመጣቹኚ. አመሰግናለው
@user-bj4bg4oc2j
@user-bj4bg4oc2j Год назад
ደሞ ይስቃል አኡዙቢላህ
@user-ul2ce6iv9s
@user-ul2ce6iv9s Месяц назад
አተሙጀሌምሠውየማንነውየእሥልምናን።ማእናእድትናገር።የፈቀደልህ
@user-hz6wb1rn5w
@user-hz6wb1rn5w Год назад
ለምንድነው የማይከታተለው
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew Месяц назад
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 8 часов назад
አነተ ተስፋ የቆርጥክ እስልምናላይ መተእ ትቀጥፈ
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ቁራአኑን አንብበው በለው አያነብም
@user-xk4jz4ii6y
@user-xk4jz4ii6y 5 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኚ
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ሰብከት ነው መልሰ የ ያዘው
@fayemohamed9229
@fayemohamed9229 4 месяца назад
Akka islamati namni tokko dilii yoo hojjate egas irra toobate hulii itti hin debi’uu jadhe Rabbi kadhate raramef janata seena. Yoo oddo hin toobatin dilitti odoo jiru du’ee hangaa dili hojjate saan adabame egas jannata seena.oddo dili hin hojatin yoo du’ee qaxita janata.
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Год назад
አላህን የለመነ ሁሉም የጄነት ሽታም አያገኝም።
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
እሱኮ ያለማሰረጃ ነውኮ የሚናገረው የኛ ሰንት መረጃ አቀረበለት ይሄ ቀጣፊ አንድም ነጥብ ያለው ነገር አልተናገረምኮ አጭበርባሪ
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ደሞ ይሰቃል እንደ አዋቂ 17:57 ምንም አያውቅም ደደብ ነው
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Год назад
الحمضلله النءمتل اسلم🌹🌹🌹☝☝☝
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Год назад
الحمدلله على نعمة الإسلام ብለሽ ፃፊ ።አስተካክይ አረበኛ ካላወቅሽ ደግሞ በአማረኛው ፃፊ🙂
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Год назад
@@user-tf6cs3sm9i ሽኩራን
@user-bh2ew7od1b
@user-bh2ew7od1b Год назад
ያአላህ የዚህ ሰው ቀትፈትስ ጠና የአላህ ዝሙብሏ ይቀጥፈል
@yemegnushal
@yemegnushal 11 дней назад
ፅሁፋችሁ ግራ እናንተ ግራ የገባችሁ ።አይ ሙስሊሞች !!!
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ደሞ ይሰቃል እንደ አዋቂ ምንም አያውቅም ደደብ ነው 17:03
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Месяц назад
መፅሃፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰውን የወደደበት ታላቅ ፍቅር ምህረት ማዳን እና በክርስቶስ ለሚያምን የተዘጋጀ ድንቅ የሆነ የዘላለም ህይወትን የሚናገር የህይወት መፅሃፍ ነው ።
@bereketshambel-gi2gr
@bereketshambel-gi2gr Месяц назад
muslimoch danu.... videown aychewalehu tekorto tekorto des yalewn yelekekelachhu ....video 2 seat limola yetewesenu dekikawech yekrut regim video new lemn tekorete sikeyl austazachhu belela kerekr kerstoa amlak mehonun endamen alayachhum ....lbachhun kfetu yemedan ken zare new
@amentulahwodf565
@amentulahwodf565 Год назад
ተርበተበተ
@fayemohamed9229
@fayemohamed9229 4 месяца назад
Gafii kiristiyanaf? Namni tokko yoo duniya tanarra dilii ykn cubbu fadhee dalage yoo iyasusitti amaane janata seena jachuudha,fakkenyaf sagagalumma, nama ajjesu,horii nama saamu, nama akka male midhuu,hadha fi abba midhu……?
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ደሞ ይሰቃል እንደ አዋቂ ምንም አያውቅም ደደብ ነው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
እንዴት ደም እንዴማፈላ ሴታሴት ሙድ መያዙ ነው ምን ያሰቀዋል በሁሉም መለሰለት ግን እሱ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Год назад
አፉእሲኪደርቅ ነገረዉያላህንቃልየያዘመቸምአይሸነፉም👍👍👍👍👍አላሁአክበር
@user-kl7ik6fq5i
@user-kl7ik6fq5i 5 месяцев назад
ኢሳም እራሱ በአላሀ ራህመት ነው ጀነትሚገባ በሰራው አይደለም
@tofiknegeya
@tofiknegeya Месяц назад
ተብታባ
Далее
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 716 тыс.
ዱላ ቀረሽ የሀይማኖት ክርክር
1:14:54
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 716 тыс.