Тёмный

ዱባይ በኤሌትሪክ ስራ እንዲሁም ፅዳት በካንፓኒ መሔድ የምትፈልጉ ወንዶች በዚህ አድራሻ መጥተው ይመዝገቡ እንዲሁም እዛ ያላችሁ,,መልእክቴ 

ወንድም ኑረዲን ሸሕ አሕመድWendem Nuerdin shehi  Ahemed
Просмотров 941
50% 1

ዱባይ በኤሌክትሪክ ስራ እና ፅዳት ሔዳችሁ መስራት የምትፈልጉ ወንዶች እንዲሁም እዛ ያላችሁና ሀገራችን,,!
ግዜ ውዱ ነገር❤😍
ይሕ የወንድማችሑ ቻናል ነው! ታርጌቱ ከሚወዱአቸው ናከሚወዱት ቤተሰብ የራቁ ወገኖቼን ወንድማዊ ምክሮቼን በአንድ ቦታ ተሰብስቦ እንዲቀመጥ ወደ ሐገር ሲገብው ቢሰሩት ውጤታማ የሚሖኑ ስራዎች ጥቆማ እንዲሑም አስተማሪ የሖኑ ና ከኔ በእውነት የተሻሉ ኡስታዞችን ምክር የኔ ፓለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሐይማኖታዊ ትምሕርቶችን የማስተላልፍበት ቻናል ነው ጌታዬ ሖይ በምናገረው የምሰራ ለሰዎችም ለሐገሬም ለሕዝቤም ለዲኔም ጠቃሚ አድርገኝ በዚሕም እርዳኝ!!! ኢትዮጵያEthiopia #ዳእዋ#ኢስላም#
ቢያዩአቸው መልካም ነው ከታች
• ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
ከቀረጥ ነፃ የሚገብው እቃዎች ዱባይ ለንግድ ለመስራት የሚያስፈልገው እና ቦሌ የተመለሱ ብዙ እህቶች • ቦሌ ዛሬ ብዙ እሕቶች ከስደት ተመላ...
❤የአረብ ሐገር ገረድ,,!!?👈❗️❓ • የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ...
Watch "አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤታማ አይሖኑም,የሚጎዱትስ በማነው?
• አረብ ሐገር ያሉ ወገኖች ለምን ውጤ...
አንቺም በሐይማኖትሽ እኔም በሐይማኖቴ መኖር ,, • Video 👈
• የአረብ ሀገር ገረድ,,?ማለት ምን ... የአረብ ሐገር ገንዘብ ?ለምን ሐብታም አይሖኑም?
የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,, • የሳኡዲ ሕግና ሐበሻው,,
በየቤቱ ያለና ሊናቅ የማይገባው በሽታ ኪንታሮት /የኪንታሮት ህመም ምንድነው?ከምን ይመጣል?ደረጃ አለው ወይ?ከባድ የሚሆነው ምን ሲሆን ነው?ይገላል ወይ?በቤት.👉👉👉👌 • Video
ብዙ እህቶችን እናቶችን ጉድ እያደረገ ያለው የጡት ካንሰር!! ለመሆኑ የጡት ካንሰር እንዴት ነው የሚይዘው?ይተላለፋል ?በምን ይታወቃል ?ምልክቶች ?መድሀኒ አብሶ እህቶች ስሙት አላህይጠብቀን👉 • Video
ሐቂቃ እንዴት አስቻለን!!!? • Video
የሙስሊሙ ፈተና, • Video
ሙስሊም ነበርኩ ,,እያለች ለምትቀጥፈው የተሰጠ መልስ • Video
ለሙስሊሞች ለክርስቲያኖች ለአማራ ለኦሮሞ ለትግሬ,,,መልእክት • ለአማራ ለኦሮሞ ለትግራይ ለሙስሊሞች...
ያማረ ትዳር ያማረ ዱኛ ያማረ አኬራ,,የት ይገኛል • ያማረ ትዳር እንዴት ይገኛል? ያማረ...
በሳኡዲ ለሚገኙ ኤንባሲ ,,ስለ እስረኞች በመስቀል አደባባይ ያስተላለፍኩበት • መልእክት በመስቀል አደባባይ ወሳኝ ...
• ሳኡዲ ላሉ መልእክቴ በሰልፉ አንሳተ...
ወደ ሐገር ምን ይዤ ልግባ ሊሴንፓሴ ,መብት ,,
እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር እያሉ አብሶ በጭንቀት በሽታ እንዲሁም ከቤተሰብና ከወገን የራቁ እና ስለ ዲን እውቀት የሌላቸውን ሰዎች እያስጨነቁ ብር የሚበሉ ዩንቨርስቲ ,,,እያሉ • እራሳቸውን የቀልብ ዶክተር በሚል የ...
የቀልብ ዶክተሮች እነማን ናቸው?..
ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እሰማ ይሁን?ለምትሉና ትልቅ ስራ ለመስራት የምትፈልጉ ልጦቁማችሁ?ጦርነቱ ያልደረሰባቸው ቦታ ቤተሰብ ያላችሁም እንዲሁም ሰበር ዜና እየጠበቃችሁ ያላችሁ👌👇👇 • ቤተሰቦቼ ምን ሆነው ይሁን?ምንስ እ...
የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው? እና አዲሱ የጉምሩክ ህግ? ዱባይ ንግድ ላሰባችሁ?ሳኡዲ ያላችሁ,?ዱባይ ያላችሁ ተጠንቀቁ!!! • የቀረጥ ነፃ እቃዎች ምን ምን ናቸው...
ረመዳን አላህ በሰላም ያድርሰን እኛ ከረመዳን በፊት ግን ወደ አላህ መመለስ ግድ ይለናል!ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ በውዱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ Ustaz yas • Video
አደገኛው በሽታ ስኳር ህመም!!!ለመሆኑ የስኳር ህመም መነሻ?በዘር ይመጣል ወይ?አብሮ በመኖርስ?መድኃኒት አለው ወይ,, • Video
👉👉👉ረሱልን(.ﷺ በህልሜ አየሁና,, እያሉ አብሶ አረብ ሀገር ያሉ እህት ወንድሞች እያጭበረበሩ ያሉ እራሳቸውን 👉የቀልብ ዶክተር እያሉ አታላዬች በfacbook እና በዩቱብ ያስተዋወቀቺው እህታችን ያስሚን ስለነሱ ትናገራለች ሙሉ በሰብርና በእርጋታ አዳምጥ • ረሱልንﷺ̎ በህልሜ አይቼ ና ዳብሰው... የቀልብ ዶክተር #ኢስላም #ዳእዋ ይደመጥ!!!
ከነዚሕ ውጪ የተለያዩ ዳእዋዎች ፈትዋዎች እና ጠቃሚ ነገሮች ተሰብስበው በየሊንኩ ያገኛሉ
በሚቀጥሉት ግዜአት በተከታታይ በአነስተኛ ገንዘብ የሚሰሩ ቢዝነሶች አትራፈይ ስራዎች ይጠቀማሉ Subscribe Like አድርጉ

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ የሰው ልጅ ከምንም በላይ ፈጣሪው እና ህሊናው መፍራት አለበት ሰው አታለን ሀብት ገንዘብ ብናካብት ያፈራነውን ጥለን እንደተወለድነው እራቁታችንን ነው የምንሄደው ከፈጣሪም ፍርድ አለብን ፈጣሪን በመፍራት እንቀሳቀስ አንተም በርታ ይሄ ልብህን ፈጣሪ ያብዛልክ አይወሰድብክ 🙏🙏🙏
@wendemnuerdinshehiahemed1147
አሚን አሚን አመሰግናለሁ ወዳጄ
@shewateorange7324
@shewateorange7324 2 месяца назад
እእ ኧረተው እናተ ደላሎች አላህ ይሥራችሁን ይሥጣችሁ ለወንድ በካንባኒ ፅዳት አምታችሁ እዚህ መሬት ታሥቆፍራላችሁ ጠሪቅላይ አላህ ይፍረዳችሁ እናተን ሁላችሁም ደላላ ባቶኑ አንዳን ጂቦች አሉ ብር ብቻ የሚያጭበረብሩ እኔ ወንድሜን አምጥቸ ተቀጠልኩ ባሥመሣይ ደላላወች
@TameratZewdu-u1k
@TameratZewdu-u1k 4 месяца назад
ወድሜ፡ስለካፓኒው፡በደብ፡መረጃ፡ይኑራችሁ፡ወጣቱን፡በካፓኒ፡ስም፡አትላኩ፡ዝብላችሁ፡ብዙዎችሁ፡በካፓኒ፡ስም፡ይመጣሉ፡እዚህ፡የሚያሰሩት፡ስራ፡ሌላ፡ነው
@ziziofikir7060
@ziziofikir7060 Год назад
እናመሰግናለን ወንድም ኑረዲን ሸሕ አሕመድ
@EmanEbrahim-sy9oe
@EmanEbrahim-sy9oe 9 месяцев назад
Bala. Anit melikm sew. Idime. Yistk
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Год назад
ደሞዝ ስንት ነው ፅዳት ለወንድ ድባይ
@user-ox4we7xq1h
@user-ox4we7xq1h 5 месяцев назад
ዋለይኩምሠላምእዴትነህወድሜ
@ekirammandafiro3647
@ekirammandafiro3647 Год назад
ጀዛከላህ ኀይር
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam Месяц назад
gn bazi muket wuchi lay endet masrat yechelalu😢
@BubufathShukra
@BubufathShukra 2 месяца назад
አሰላ ሙአለይኩም ወራህመቱ ላኢ ወበረካቱ ዱባይ መኢድ ፈልጋለሁ በጽዳትም ይሁን በሹፍርና ከቤት መኬና እሰከ ትልቅ መኬና መዳት እችላለሁ
@hasentesfaw9867
@hasentesfaw9867 Год назад
ልምድ የለኝም ግን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በጥሩ ነጥብ ተመርቄያለሁ
@HabtamuoliHabtamu
@HabtamuoliHabtamu 2 месяца назад
Silkachun lakuling
@HabtamuoliHabtamu
@HabtamuoliHabtamu 2 месяца назад
Bilbila kessan naaf ergaa
@hanayemane8546
@hanayemane8546 Год назад
ክፍያው ስንት ነው ?
@ethioscholar1820
@ethioscholar1820 Год назад
Bxm nw minameseginaw wendeme Ftari yibarkih
@yordimoges9237
@yordimoges9237 Год назад
Wendmae leset lemd yelelat outdoor sera yenoral?
@OsmanSeid-vy3zn
@OsmanSeid-vy3zn 2 месяца назад
ቁጥርክን ላክልኝ
@abdurehmandile2150
@abdurehmandile2150 Год назад
አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለይ ወበረከቱ ኑረዲን ሰለም ነዉ እኔ መይድ እፈሊገለዉ ፐሰፖረቴ ጊዘዉ ዘጠኝ ወረ አለዉ ለይዲሰት ሰጢቼ አንድ ወር ይቀረወል
@wendemnuerdinshehiahemed1147
ወአለይኩም አሰላም ኢንሻአላህ እንደተቀበልክ ይዘህ ቢሮ ና እስከዛ ወረፈ ይያዝ ካልክም ቢሮ ናና መነጋገር ይቻላል
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Год назад
እስኪ ቁጥሯችሁን
@dreamlinerfetu7097
@dreamlinerfetu7097 Год назад
ኑር ሰላም አለይኩም ወንዶች በጽዳት ሳላሪው ስንት ነው
@wendemnuerdinshehiahemed1147
ወአለይኩም አሰላም አማካኙ መነሻ 1500ድርሀም ነው
@esmaelhussen3366
@esmaelhussen3366 Год назад
በ ኤሌትሪክ ስንት አመት የስራ ልምድ ነው የሚያስፈልገው
@wendemnuerdinshehiahemed1147
እውቀት ካለ በቂ ነው
@ekramnur5737
@ekramnur5737 Год назад
tekikil❤❤
@lastpece4642
@lastpece4642 Год назад
ደመወዝ ስንት
@abdifuad5333
@abdifuad5333 Год назад
السلام عليكم يا نر الدين ፕሮሰስ የጀመርን ልጆች ምን አዲስ ነገር አለን ዱባይ
@user-ou2sg3dk2e
@user-ou2sg3dk2e Год назад
ስንት ወር ሁኖሃል ብሮ ከጀመርክ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Год назад
ሴት የትም ሀገር ያልሰራችስ መሄድ አይቻልም
@wendemnuerdinshehiahemed1147
አዎ ይቻላል
Далее
Китайка и Зеленый Слайм😂😆
00:20