Тёмный

4K ብዙ ሰው ከዱባይ ኤርፖርት የተመለሰበት ምክንያት dubai  

Fantaye Group official
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

4K ብዙ ሰው ከዱባይ ኤርፖርት የተመለሰበት ምክንያት #dubai #dubaivisa #ethiopia #visa @yonasmoh @marakiweg2023 @etubers @SileHiwotTV22 @ebstvWorldwide

Опубликовано:

 

23 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@FantayeGroupofficial
@FantayeGroupofficial 2 месяца назад
ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ካልዎት በ +971 56 255 8070 ስልክ በwhatsapp ያናግሩን
@user-wo3rf6mv6m
@user-wo3rf6mv6m 2 месяца назад
ወንዲሜ በሹፍርና ወዴዱባይ እንዴት መምጣትይችላልእባክህ አስረዳኚ በዴላላ ልጀምርአለኝግን እኔ አሁላይ ዴላላወች እየከዱነው እስኪ እንዴት ላምጣው
@kwjwtw403
@kwjwtw403 2 месяца назад
ስለዚህ ጉዳይ ብቻ ከመደጋገም አቅም ለሌለው ስራ አጥ ኢትዮጵያዊ ነጻ እድል ወይም ከሄደ በኋላ ሰርቶ የሚከፍልበትን እድል አታመቻቹም
@user-yv4fh6nw1b
@user-yv4fh6nw1b 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው
@EthioadisMaraja
@EthioadisMaraja Месяц назад
ከዱባ የ1ወር ቪዚት ቪዛ ተልኮልኝ ነበራ የሌለ ሀገር ትረቭል ሂስቲሪ አለኝ ተቀበይም አለኝ ነገር ግን ይመልሳሉ ሲባል ትኬት ለመቁረጥ ፈረዉ አንተ ምን ትለኛለክ ልቁረጥ
@Eli-wp5ul
@Eli-wp5ul Месяц назад
Wendem tebarek
@konjitseifu3324
@konjitseifu3324 Месяц назад
ወንድሜ የትኛዉን ኤጀንሲ እናነጋግር ምታቃቸዉ ትክክለኛ ኤጀንሲ ብጠቁመን ከይቅርታ ጋር
@birukitawitbizuayehu
@birukitawitbizuayehu 2 месяца назад
Credit card (international card) yikybelalu?????? Teyikikig pls
@zerihunayalew8328
@zerihunayalew8328 2 месяца назад
አብዛኛውን ግዜ በደላላ ወደ ዱባይ ከመጡ በዋላ የመጉላላት አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ይህ የሚሆነው ከምን አንጻር ነው በደላላ ከመጡስ በዋላ ስራ የማግኘታቸውን እድልን በተመለከተ እና በዱባይ ደረጃ ህጋዊ ያለሆነ ደላላ የመሰራት ችሎታ ይኖረዋል ወይ የሚሉትን ጥያቄዎችን ለመመለስ ብትሞክርልን እላለው
@meskeremayelech3189
@meskeremayelech3189 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለ እርዳታችሁ እና የምትሰጡን ኢንፎ በጣም አመሰግናለው ዛሬ አንድ በጣም የምፈልገው ጥያቄዎች ነበሩኝ የስራ ቪዛ ታሰራላችሁ ወይ እና በስራ ቪዛስ ኤርፖርት ይመልሳሉ ወይ ለስራ ቪዛስ ምንስ ማድረግ አለብን እባክህ አሳውቀን እና ህጋዊና ስራ ቀጣሪ ካምፖኒ አግኝተን የዛሀገር መንግስት በህጋዊነታችን ተቀብሎንም ቪዛ ሰጥቶን እያለ ከኤርፖርቶች እንድንመለስ የምንደረግበት ምክንያት ምንም አልገባኝም በዚህ ዙርያም ብታብራራልን
@kemer4498
@kemer4498 24 дня назад
Great info, definitely i will contact you.
@BehruBalla
@BehruBalla Месяц назад
ዱበይሄድምንምንመስፈርቶችአሉ
@AlemayehuGetinet
@AlemayehuGetinet 2 месяца назад
ሌላ ምንም አማራጭ የለም
@alemukitaw9503
@alemukitaw9503 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድም የመኖሪያ ፈቃድ ምን ያህል ጊዜ እና ገንዘብ እንደሚፈጅ የዱባይ ፖስፖርትስ ማግኘት ይቻላልን?
@mrchu5492
@mrchu5492 2 месяца назад
ፓስፖርት አይሰጡም ነገርግን የ2 አመት መኖሪያ ፈቃድ ይሰጣሉ ዋጋው እስከ 200000 ብር ነው
@capitalh94_
@capitalh94_ 2 месяца назад
ኤርፖርት እናንተ አትቀበሉንም ወይ
@AlemayehuGetinet
@AlemayehuGetinet 2 месяца назад
ወንድሜ በባንክ ምንዛሬ ለማግኘት ምን ያስፈልገኛል እባክህ እርዳኝ
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 месяца назад
300$ በሁለት ወር አንድ ጊዜ ቤሄራዊ ባንክ ይሰጥሀል ትኬትና ቪዛ ካለህ .... ከዛ ውጪ ሁሉም black market naw የሚጠቀሙት .... ዱባይም ላይም እዚህም ታገኛለህ ቤሄራዊ ጀርባ
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 месяца назад
ይህን video ማታ አይቼ ነበር .... አሁን በድጋሜ ነው የተለቀቀው ወንድም አስተካክለው
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.
የባለሀብቶች ትልቁ ችግር
14:51