Тёмный

ዲያስፖራው ፍቅረኛዬ ሳላስበው ጉድ ሰራኝ! ይምጣና እና በህዝብ ፊት ‘እንመርመር’! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 728 тыс.
Просмотров 289 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,1 тыс.   
@harnetb1486
@harnetb1486 10 дней назад
የአልትራሳውንድ ባለሙያ ዶክተር ነኝ። የአልትራሳውንድ ቀን አቆጣጠር ብዙ ጥንዶችን ጥርጣሬ ውስጥ ሲያስገባ ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል። በህክምና ሳይንስና በአልትራሳውንድ እርግዝና የሚቆጠረው ግንኙነት ከተደረገበት ሳይሆን ከመጨረሻ የወር አበባ የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ነው። ለምሳሌ የመጨረሻ የወር አበባ ያየችው ከግንቦት 17 እስከ 22 ቢሆን የእርግዝናው ቀን የሚቆጠረው ከግንቦት 17 ጀምሮ ነው ማለት ነው። በዚህ መሰረት የልጅቷ የአልትራሳውንድ ውጤት ከምትለው ቀን ጋር ይሄዳል።
@thequeenofethiopia8507
@thequeenofethiopia8507 10 дней назад
100%
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 10 дней назад
Telefenwa wesdesh btagzyat en btasresyat tru new
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 10 дней назад
Btasredyat ye kenu anegager
@mahiyatube3850
@mahiyatube3850 10 дней назад
በሙያችሁ የምታቁ በኮመንት አስቀምጡላት ይህም እርዳታ ነዉ ‼️‼️
@genettesema8908
@genettesema8908 10 дней назад
ዶክተር የሙያ እገዛህ ተመችቶኛል ተባረክ።
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 10 дней назад
ዉድ ጎደኞቼ ከ13 አመት ስደት ቡሀላ 3 መታ ልጆች አርግዣለሁ ዛሬ ነዉ ሆስፒታል የምገባዉ ልወልድ በሰላም ተገላገይ በሉኝ 😢😢🎉🎉 ለናተም መታ መታ ፈጣሪ ያሳቅፋችሁ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 10 дней назад
ታድለሽ😢😢
@ባለሃገሩ
@ባለሃገሩ 10 дней назад
Tadlesh
@useuae-f6r
@useuae-f6r 10 дней назад
Amen
@ttww9470
@ttww9470 10 дней назад
ሱበሀን አላህ አላህ በሰላም ይገላግልሺ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 10 дней назад
እመቤቴ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ ❤🎉
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 дней назад
ይሄ ሰው በእህቶቹ አይምሮ ነው እየተመራ ያለው የራሱ የሆነ አስተዋይ አይምሮ የለውም ጌታ ይርዳሽ
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
Betkkl enalay yederesea new beabatesebochu chenqlat had hiwetun rasu abelasheto ahun legadegnucha lebateseb lea beatea Christian amalaju ylkal Ena demo Christian negnu tlogne yehadew esu enji ena aydelehum slezi kebad new
@zinashdamtewzelelew7494
@zinashdamtewzelelew7494 10 дней назад
በትክክል
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 9 дней назад
ዉይ የባል ዘመድ እግዚአብሔር ይይላችሁ::
@rahelnegasi8968
@rahelnegasi8968 9 дней назад
Ye zendero wende eko endehe nachew
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 дней назад
እውነት ነው
@tinbettadesse135
@tinbettadesse135 10 дней назад
ንግግር አችልም ግልፅነቷ የበዛ ነው በዚህ ዘመን ደሞ አያዋጣም የዋህነትሽን አይቶ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj 10 дней назад
ልጅቱዋ የዋህነች ምክር ያስፈልጋታል ተንኮል የለባትም መካሪ አታ ነው የኔናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማማዮ❤
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 10 дней назад
ትክክል የዋህ ነች
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 10 дней назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
100% ትክክል
@MaramawitAnteneh
@MaramawitAnteneh 10 дней назад
በጣም የዋህናት😢😢
@Travel_Jabarti
@Travel_Jabarti 10 дней назад
ቲሽ
@genethunde7549
@genethunde7549 10 дней назад
በድጋሚ DNA አባትየው ባለበት (በተገኘበት)ይመርመሩ የምትሉ👍
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 10 дней назад
@@genethunde7549 ሄዶ እነመርመር ሲላት ልጆቹን ይዛ ጠፋችበት አትፍረዱ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 дней назад
ትክክል
@HannanFedilu
@HannanFedilu 9 дней назад
Enem
@Kereyeze
@Kereyeze 7 дней назад
What is the message on this story?
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 дня назад
​@@Kereyeze be careful when u open the legs!!!!!!!
@maye5345
@maye5345 10 дней назад
አለም ሰገድ ዛሬ ልደቱ ነው የfb ጓደኛየ ስለሆነ ነው ያወቅኩት መልካም ምኞታችሁን ተመኙለት መልካም ልደት ምርጡ ጋዜጠኛ ወንድም አለምሰገድ🎉
@zabibaali9470
@zabibaali9470 10 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tiz59905
@tiz59905 10 дней назад
እንኳን ተወለድክ ወንድሜ አንተ ለተፈጠርክ አላማ በሚገባ እየሰራክ ነው በድጋሜ መልካሞ ልደት🍰🍸🍾
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 10 дней назад
መልካም ልደት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር🎂🎂🎂🎁🎁🎁
@ZANTANAALEM
@ZANTANAALEM 10 дней назад
Enkuwan teweledk Alex nef Tena desta sket emegnlhalew weldeh tedeset
@mercynancy9976
@mercynancy9976 10 дней назад
ፕሊስ አለም ሰገድ ልጅታ ልክ ነች : እርግዝና የሚቆጠረው የባለፈው ወር ፔሬድ ከቀረበት ቀንነው ፕሊስ ዶክተር ይናገር ልጅታ የዋህና እውነተኛ ትመስላለች አይዞሽ የነዚህ ልጆች አምላክ ይርዳሽ ❤😢
@rutdeme523youtube
@rutdeme523youtube 8 дней назад
ብቸኝነት ድህነት የዋህነት ግልፅነት ሱስ ይቅርባይነት በዛ የቤተሰብ ተንኮል የ መንታ ልጅ ክህደት ተደራርበው ሊያሳብዷት እሩብ ጉዳይ ነበር የቀራት ፈጣሪ መልካም ነውና ወደ እዮሀ ላካት ስለዝህ ከጎኑዋ ሁነህ እንርዳት፡፡
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
የኔ እናት የዋህ ንፁህ ግልፅ ልጅ ናት መንታ ወልዳ በብዙ አቢውዝ ውስ ጥ ሆና እንኳ የሞዴል አቋም ነው ያላት በጣም የፀይም ቆንጆ ንፁህ ተፈጥሮ ❤
@yewhin21
@yewhin21 10 дней назад
ደምሪኝ ውድ❤
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
100% ትክክል
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 10 дней назад
የዋህ ሴት ።ንፁህ ልብ ያለው ሰው ሁሌም ተጎጂ ነው😢😢😢ማጣት ክፉ ነው የትኛዋም ሴት ቢኖራት በማንም እጅ አትወድቅም።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 дней назад
@@SaraSoriya-q6m ይህች በየመጠጥ ቤት ከወንድ እምትዞር ምንዋ ነው የዋህ አይ ሀበሻ መቼም ማስተዋል ላይ የለንበትም!!
@SaraGeleta
@SaraGeleta 10 дней назад
✅✅✅🤍👈
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 10 дней назад
@@welansatesfaye5384 ለሱ ብላ እንጂ ሱሰኛ ሆና አይደለም የዘንድሮ ሴቶች ባዶ አስቀርተው ዳግም እንዳይመለስ አድርገው ወደመጣበት የሚሸኙት።።። ስለፍቅር ብዙ መስዋዕትነት ይከፈላል እሱን ብላ እንጂ እሷን ብሎ አይደለም ሲሄድ የነበረው ።።።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 дней назад
@@SaraGeleta hi my sister እብዘርቭ አድርገሻል ብዙ ግዜ እኛ ሴቶች እናጠፋለን ይህች ሴት እምታወራውን ሰምተዋል የት እምታውቀውን ነው ወድጄዋለሁ እወደዋለሁ ሌላው አብራው ጠርሙስ አጋጭ ናት!!! ጠጭእርጉዝ ሆና እምትጠጣ ይህች ታድያ ወንድየው ብሌም ይደረጋል???? ውገን እርሶ ይፍረዱ የልጅትዋ መፈላለጥ ከሀገር ለመዋት ነው እንደውም በጣም ደግ እሚደነቅ ወንድ ነው ለእኔ ገንዘብ መሰጠቱ ገንዘብ መላኩ ብዙ ግዜ እጥፊዎቹ እኛ ነን እመኑኝ!! ቶሎ እግር ማንሳት ልጅ ማምጣት የእግዚአብሔርን ፍጡር አውጥቶ መጣልንይህኡ አይዘገንንም ሴቱ እግሩን ይሰብሰብ በራሱ ለመኖር ይፍጨርጨር ወንድ ትከሻ ላይ ይህችም ገንዘብ ፍለጋ ነው የወጣችው ማንነትዋን ከነስህተትዋ ነው ያስቀመጠችው!!!
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 дней назад
በልጄ እንዴት 😢ከባድ ነው በተለይ በምትውዱት ወንድ ልጄ አይደለም የሚል ስሜት
@Kg1223gx2kp
@Kg1223gx2kp 9 дней назад
አሌክስ አንተ የእውነት ሰው ነህ በዚች ሴት ትባረካለህና እርዳት እውነታው አባታቸው ባይሆን አንተጋ መጥታ አትጠይቅም ነበር:: እናም በህግም ቢሆን ተገዶ በናንተ በኩል ድጋሚ DNA መሰራት አለበት እግዚአብሔርይባርክህ 🙏
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 10 дней назад
አዎ ትክክል ናት አልትራሳውንድ ይጨምራል እኛ በምንቆጥረው ሳይሆን እነሱ የሚቆጥሩት መንገድ ይለያል
@Mahiraya.
@Mahiraya. 10 дней назад
ደምሪኝ ማሬ
@Mte-k2m
@Mte-k2m 10 дней назад
በሰላም ተገላገይ❤❤❤❤ድንግል ትርዳሽ
@meronlindkvist6149
@meronlindkvist6149 10 дней назад
tikikil enem sostunim lijochen siweld and ken akotaterachew saygeban new😂 gin keza kenish sökaren 2 samint wedefit ena wedhuala yilalu. tikikil nat❤
@rabyaa7059
@rabyaa7059 10 дней назад
አወ ትክክል ነሽ
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
Awo enan 15 qen chemrewbgne no byea hospital uk wst tetalchaleh and circle seat yemtmesl amttew eyashekerekeru asredugne enagn alamnm bya bzu fetena dersobgnal UK 🇬🇧 wst Egzabhar amlak yrdat yena qonjo ❤❤
@romankadi6346
@romankadi6346 10 дней назад
ልጅትዋ በጣም ቆንጅዬ ግልፅ ልጅ ናት በብዙ መከራ ውስጥ ሆና እንኩዋን የሞዴል መልክ ነው ያላት
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 дней назад
ልብዋ ማን ይመልሰዋ 😢😢ልብ እኮ መስብር ካብድ ነው
@FS-ji3gk
@FS-ji3gk 10 дней назад
🤔🤔
@susukedirsusukedir1881
@susukedirsusukedir1881 10 дней назад
ይህ ነገር ቤተሰቦቹ ተንኮል አስበው ይሆናል ሁለታችሁን ለማለያየት አውቀው ከፊትሽ የልጆጅሽን ቢወስዱም ለባልሽ የሌላ ልጅ ምራቅ ይሆናል የላኩለት እና አለም ሰገድ ተባበራት አግር ሲገባ ሁለቱም በአካል አብረው የዲኤንኤ ምርመራ ይውሰዱ እናት ለምን ታልቅስ እነዚ ልጆችስ ምን አደረጉ ያለ ሀጣታቸው
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
@@romankadi6346 እዎን መልክ ከነ ቁመቱ ተስጥታታል ግን ምንም self confidence የላትም 🥲… ስውየው ግን የሚረባ እይመስለኝም የመጠጥ እና የተለያየ ሴት ሱስ የተፀናወተው በሽተኛ ይመስለኛል
@inatbizu9051
@inatbizu9051 10 дней назад
አላማወቅ ያደረገቹ ስተት ለእህቱ እሽ ብላ የልጆቿን የምራቅ ዲኤንን መስጠት አልነበረባትም እሱንምእህቶቹ እነሱ በሚወስድት የዲንን ሚርመራ አስወስደው ወይም የሌላ ልጆችም ሊያሲመረምሩ ስለሚችሉ አሁን ከመጣ አብርው ሆነው ልጆቹን ማስመርመር አለባቸው እውቀቱ ያሊቸው ስዎች ተባበሮት አለም ስገድ እድረዶ አድርግላት።
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 9 дней назад
እኔ ሲመስለኝ ግን ቤተሰቡ ነርስ ተብየዋጋር ተመሳጥረው የሌላ ህፃን ዲየንዬን የላኩለት ይመስለኛል ጌታ እወነቱን ያውጣላት😔😔
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 дней назад
አዎ እኔም የምለዉ እንደዛ ነዉ።
@blenb6171
@blenb6171 День назад
You right 👍
@tsedybirhan2499
@tsedybirhan2499 10 дней назад
እባካችሁ ሴቶች ሳትጋቡ አታርግዙ😢😢😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 дней назад
አይፍረድ ነው አግብተሽም መልካም ካልገጠመ ችግር ነው
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 10 дней назад
አያምጣው ነው እንጂ እልል ባለ ሠርግ ተጋብተው ሰንቶች ተለያይተዋል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 дней назад
አይጣል ነው በሰርግ ተጋብተውም ወልደው ይለያያሉ 😢😢
@HituSule
@HituSule 8 дней назад
ትክክል!
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 7 дней назад
ቆላቸው አ😅
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 10 дней назад
እህቱ ቀይራ ይሆናል እንጂ ሴት ልጅ ልጆቿ የማን እንደሆኑ ታውቃለች 💯! ይቺ ልጅ ደሞ ባደባባይ መጥታ የሱ ነው ብላ አትከራከርም ባይሆኑ ኖሮ ምክኒያቱም ውርደቱ ለራሷ ነውና! ልጁ ዱርዬ ይመስላል
@Zanta81
@Zanta81 10 дней назад
እኔም እንደዛ አይነት ጥርጣሬ ነው ያለኝ ። 85 % እህቱ እና ሃኪምዋ ተማክረው የቀየሩት ይመስለኛል
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 10 дней назад
በፍፁም አትሳሳቱ የሱ መስሎት ተደስቶ ሁሉነ ማድረግ ጀምሮ DNA ነዉ እሱነም ምነ ያህል እነደተጎዳ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
@@Zanta81200% ነው የቀየሩት
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
@@sushyybabiz6458ድንጋይ🤛🏾
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
​@@Zanta81drama new aladeregem weym yelala wend setew yhonal
@mihretkitaw9116
@mihretkitaw9116 10 дней назад
በጣም የሚያሳዝነው ለቤተሰቡ ችግሯን ነገረች ብሎ የሸሸ ሚዲያ ላይ ወጣች ብሎማ አሁንማ አበቃላት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@betsiyes6447
@betsiyes6447 9 дней назад
Enam esun new yeferahu endew egzbher yerdat yena enat
@ElshadayAssefaZiggel
@ElshadayAssefaZiggel 9 дней назад
አሁንማ በቃ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 9 дней назад
እኔም እሱን ነበር ያሰብኩት ግን እመቤቲ ከነልጆ አለቻት
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 9 дней назад
@@mihretkitaw9116 ከየዋህነት ነው ምንም እልገባትም ....እለምስገድ ግን እጥፍታል ...ይሄንን በማገናዘብ እሳን ሜዲያ ከማውጣት የስነ ልቦና እማካሬዎች ጋራ ቢያገናኛት ብሎም በግል ቢመክራት በቀላሉ የምትመለስ ልጅ ነበረች🥲
@AgewKemant
@AgewKemant 9 дней назад
ልጅታ የዋህ ነች እልገባትም....የእለም ስገድ ነው ጥፋቱ ... የልጁታን ጉዳይ ስምቶ በግል ወይም በስነ ልቦና እማካሬዎች ቢያስመክራት ሜዲያ ባያወጣት ጥሩ ነበር...ሜዲያ ማድመቂያ እደረጋት እልጠቀማትም!!!
@ሀገሬ
@ሀገሬ 10 дней назад
የዋህነት ምንጊዜም በዙ መስዋትን ያስከፍላል እመኑኝ ለጊዜው ቢከፋትም ቢክዷትም ፈጣሪ ግን የተሻለ ነገር ይዞላታል ይብላኝ ለከሀዲወች
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 5 дней назад
ይብላኝ
@amiyasin1704
@amiyasin1704 10 дней назад
አይዞሽ ልጆቹ እንደሆኑ ስለሚያውቅ ነው በወራትም ቢሆን የሚረዳሽ ድሮም ሰካራም ወንድ ከሀዲ ነው ጠንክሪ
@yewhin21
@yewhin21 10 дней назад
ደምሪኝ❤ውድ
@FertunaAshuye
@FertunaAshuye 9 дней назад
እንግዲ ሴቶችዬ ከዚህ ታሪክ የምንማረው በራሳችን የምንተማመን ሰው እንድንሆንና የሰው ጥገኛ እንዳንሆን ትንሽም ብትሆን የራሳችን ገቢ እንዲኖረን ስራ መስራት እንዳለብን አስተማሪ ነው ከሰራን እኮ የምን ሀብታም የምን ዲያስፖራ አይደለም እንዴ ።😎
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 8 дней назад
ትክክል
@HayatTofak
@HayatTofak 8 дней назад
ትክክል
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 7 дней назад
Exactly
@mekdesgetachew8791
@mekdesgetachew8791 4 дня назад
Tebarekilign demo fikir yikedmal
@useuae-f6r
@useuae-f6r 15 часов назад
Leke neshe Ename Esimamalew
@nestsnetnani9713
@nestsnetnani9713 10 дней назад
የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ ስታሳዝን በጣም ውስጧ ንፁ ነው በጣም ነው ያሳዘነችን ጌታ ሆይ
@abayabay690
@abayabay690 10 дней назад
እናትዬ ምስኪን ነሸ። እሱም በጣም መልካም ሰዉ ነዉ! ይሄ ለብዙ ሰዋች ትምህርት ይሰጣል። የሁለታችሁን ሚስጥር ለሰዉ ማዉራት አልነበረብሽም !! ቤተሰቦቹ ግን እግዚአብሄር ምህረት ያድርግላችሁ እጅግ ክፉ ሰዎች ናችሁ።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
እዎን እሳ ምስኪን ነች...ስውየው ግን የሚረባ እይመለኝም የመጠጥ እና የተለያየ የሴት ሴሰኛ ይመስለኛል...በእውነት ከልቡ ቢዉዳት ኖሮ የማንንም ወሬ እይስማም ነበር...!!!
@ywbmeazi4530
@ywbmeazi4530 9 дней назад
የሌላ ሰው ምራቅ ሰተውት ነው የሚሆነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 дней назад
@@ywbmeazi4530እውነት ነው ክፉዎች
@yenayena8676
@yenayena8676 8 дней назад
እውነት ነው
@Beaa2144
@Beaa2144 8 дней назад
ምን አወራች። ብታወራስ
@omg7745
@omg7745 10 дней назад
ድህነት ነው ያስጠቃት እንርዳት እና ሀብታም ስትሆን ያምናል
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 10 дней назад
አለምዬ የልጅቷ አቆጣጠር ትክክል ነው :: በህክምና እርግዝና የሚቆጠረው ከovulation ጀምሮ ነው:: ልክ የሴቷ እንቁላል released ሲሆን ጀምሮ ነው የሚቆጠረው:: አልትራ ሳውንድ 2 ሳምንት ይቀድማል::ብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ ስትከራከር አይሀለው:: የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት እንግዳ አድርገህ በዚህ ጉዳይ ለይ ትንተና ቢሰጡ ጥሩ ነው::
@milli12354
@milli12354 10 дней назад
Big true❤❤
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 10 дней назад
መድሀኒት የሰጡት ምን ይሆን
@masereshaalemayehu611
@masereshaalemayehu611 10 дней назад
betame arife hasabe new alemsegede bezume alegebawem bezu gize setochune sikeraker ayalew ena kalaweke bayekerakere
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
እንዳንዴ ድርቅ የሚለው ነገር🤔ሁሉን እውቃለሁ ባይ እንዳንዴ የሚከራከርበትን ነገርም እያውቀውም 😢😢😢
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
Betkk enanm agatmogne asqedma alwaldm 15 qen agudlachuhbgnal byea eri byea seta gebawst gebchalew kea hospital gar yawm UK 🇬🇧
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 10 дней назад
አለም ሰገድ ጋር መቶ ያለቀስ መጨረሻው ሳቅ ይሆናል ተባረክ
@yewhin21
@yewhin21 10 дней назад
ደምርኝ ማር❤
@etk3995
@etk3995 9 дней назад
ስታምር! ካለሜካፕ! ሞዴል ወይንም አክተር ትመስላለች:አወሯሯ ሁሉ 👌
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 10 дней назад
እኔ ወንድ ነኝ ከዚህ እህታችን የተረዳሁት ነገር ቢኖር በተለይ ወንዶች በቤተሰብ እንደ ጋሪ የሚነዳ ወንድ ለትዳሩ ብቻሳይሆን በሂወቱ ላይ ቁማር የሚጫወት ልፍስፍስና አቁዎም እንዳይኖሮው መወሰን እንዳይችል ተደርጎ ወደ መቃብር እንደሚሄድ ሊታወቅ ይገባል እላለሁ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 10 дней назад
Awo😢
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 10 дней назад
እውነት ነው
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 8 дней назад
ትክክል!
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 8 дней назад
ሀቅ
@CoffeeBuna-xn3vn
@CoffeeBuna-xn3vn 10 дней назад
በጣምነው የምታሳዝነው! የእሱ ቤተሰብ የሰራው በፍቅርላይ የሰሩት ተንኮል ነው ጥሩ አማካሪ እና ሁለተናዊ ድጋፍ ያስፈልጋታል! እግዚአብሔር ይርዳሽ
@NoorNoor-gj3gr
@NoorNoor-gj3gr 10 дней назад
😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
@habtamabera1481
@habtamabera1481 10 дней назад
Atfreji betesebochu Tru nachew ene endeteredawet lijetuwa genzeb becha new hasabuwa
@mrsa3706
@mrsa3706 10 дней назад
​@@habtamabera1481 ቤተሰቦቹ ጥሩ ናቸው?😂😂😂 ጥሩ ሰው አታውቅም. ለብር ብላ ከሆነ ለምን መጀመሪያ እግሩን እንዲሰበስብ አይመክሩትም ቤተሰቦቹ. ከተጫወተባት በኃላ ነው እንዲየሚያደርጉት. ባልየው ደግሞ ህፃን ነው በቤተሰቦቹ የሚመራ
@yesalalewatube4540
@yesalalewatube4540 10 дней назад
😏😏​@@habtamabera1481
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 9 дней назад
የሱ ቤተሰብ ናቹ በርግጠኝነት ይቺ ወርቅ ልጅ ናት የታደለ ይወስዳታል​@@habtamabera1481
@hilinae512
@hilinae512 9 дней назад
ልጂትዋ ማለት የፈለገችው ፔሬድዋ የመጣው ግንቦ 16 ነው ከዛ 4 ቀን ቢቆይ እና ሰኔ 1 እሱ ቢመጣ 9 ቀንዋ ነው ከቆመ ማለት ነው ። አልትራ ሳውንድ እሚቆጥረው የመጨረሻ ፔሬድ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ስለሆነ ልክ ናት ሀምሌ 2 ስትሄድ 47 ይሆናል። መጨረሻ ስትጠይቃት ተጨናንቃ ነው ግንቦት ለማልት ሰኔ ያለችው ። እመብርሀን ትርዳሽ
@melkamnigat2909
@melkamnigat2909 6 дней назад
Ewunet new
@maranatageta6600
@maranatageta6600 10 дней назад
የዚህ ታሪክ ባለቤቶች ግን ዋጋ ትከፍላላቹ በተለይ ሴት ሆናቹ ሴት ላይ ግፍ የምታደርሱ ህፃናትን የምታስርቡ ክፉ ዘር ይበቅላል እቤታቹ እርግማን ይገባል ይችን ልጅ ይቅርታ ጠይቃቹ ችግራችሁን ፍቱ 😡😡🥹🥹😭
@kokobkebede7172
@kokobkebede7172 9 дней назад
እግዚአቢሄር ያስከፍላቸው የክፋት ጥጎች
@6s8f7d
@6s8f7d 9 дней назад
Be tekekel sat honew sat lay ayekebedem ega belew ayasebum
@mahderdegene8135
@mahderdegene8135 10 дней назад
ከሁሉም እናትዬው እህቶች ይገርማል ቤተሰቡን የሚረዳው እሱ ከሆነ እንዲስማሙ አይፈልጉም እርዳታው ስለሚቀርባቸው ፈጣሪ ብድሩን ይከፍላቸዋል።
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
አይ አይመስለኚም እሷ ካወራችው እደተረዳሁት ቤተሰቦታቹን እሚረዳ አይመስለኚም ምክንያቱም ውጪ ሀገር እህቶት አሉት ብዛ ጥሩ ኑሮ ላይ ያሉ ናቸው እሱ እኮ ሰርቶ መና ነው ምን ዋጋ አለው ሲሰራው አዲሳበባ መቶ ጠጥቶበት በልቶበት ጨፍሮበት በትኖት ይሄዳል ይሄ ሰው እረፍት ሲመጣ ጥሩ ቤተሰብ ቢኖሩት ጎትተው ፀበል ማስገባት ነበር
@abuhaile6517
@abuhaile6517 10 дней назад
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር እውነት ነው እሷው እንደተናገረቸው ሰውዬው ጭፈራ የሚወድ ብኩን ሰካራም ነው፤ ይሄኔ አንዷን ይዞ እንደልማዱ እየጨፈረ ነው!
@KeyaTolosa
@KeyaTolosa 9 дней назад
No way betasebun hulunem yemirada isu naw
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 9 дней назад
ፖለቲካ ትክክል ነሽ
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 8 дней назад
የፈለገ ቢኖራቸው የወንድ ቤተሰብ ጠገብኩ አያውቁም እህቱ ራሱ በሱ ብር ነው ሶፋ የገዛችው ለሷ አዲስ ሶፋ ላለመግዛት በጣም ንቀትም አለባቸው።
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 10 дней назад
የኔ የዋህ ተዘናግታ እንጂ 10000%የሱ ነው ምክንያቱም ልጅቷ እውነት ባይኖራት ኣደባባይ ሚዲያ ኣትወጣም ነበር ኣይዞሾ የኔ ጀግና እውነት ቢደበዝዝ እንጂ ኣትጠፋም ቤተሰቦቹ ግን የምር ያሳዝናሉ 😢ኣይዞሽ እህትኣለም ጌታ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልሽ ጧሪ ቀባሪሽ ያድርግልሽ❤❤❤
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 10 дней назад
አሳዘንሽኝ የዋህ ነሸ እህቶቹ እነሱም ሴቶች ናቸው የአንቺን ህይወት ይስጣቸው
@AsterMola
@AsterMola 10 дней назад
ምናልባት እህትየው ከሌላ ህጻን ልጅ ዲኤን ኤን ወስዳ ቀይራው ይሆናል
@Jordan-ry3rv
@Jordan-ry3rv 10 дней назад
Yene hasab new ewnet new
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 10 дней назад
በትክክል ተኮል ስላለባቸው
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 10 дней назад
That's what I thought too.
@edelg2938
@edelg2938 9 дней назад
That's the first thing I thought
@hanamareyamgetnet2333
@hanamareyamgetnet2333 9 дней назад
aw
@wudewude-e4g
@wudewude-e4g 10 дней назад
የኔ እናት አይዞሽ በጣም ግልፅና የህዋነትሽ በዛላይ ትንሽ መብሰል ይቀርሻል፡ፍቅረኛም ሆነ ባል ለ3ኛ ሰው ከተወራ አበቃለት!
@astermomo9433
@astermomo9433 10 дней назад
ሴቶችዬ በተለይ የበለፀገ አገር ማትኖሩ ክሆነ የራሳቹሁን ነገር ሳትይዙ በውንድ ስር ለመኖርና ለመውለድ እንዳትሞክሩ.
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
100% ትክክል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 10 дней назад
በጣም ትክክል! ይህንን ምክር ሁሉም ሴቶች እንዲያውቁት ማድረግ ያስፈልጋል! የምንሰማው ሁሉ አስረግዞኝ ወይ አግብቶኝ ልጆቹን ጥሎ ጠፋ ነው።
@BizuyeBizuyetadese
@BizuyeBizuyetadese 9 дней назад
👍👍👍👍👍👍
@AlemTeshome-dr5sp
@AlemTeshome-dr5sp 9 дней назад
Sah
@TenyeBernu
@TenyeBernu 3 дня назад
ትክክልል
@HiwotBerhanu-v5g
@HiwotBerhanu-v5g 10 дней назад
አመለጥሽው አንቺንየመሰልሽ ቆንጆ ደሞ ለሰካራም እንዳታዝኚ እግዚያብሔር መልካም ነው በልጆች ባርኮሻል
@KeyaTolosa
@KeyaTolosa 10 дней назад
Iko❤❤❤
@gelilamesfin4038
@gelilamesfin4038 6 дней назад
በትክክል
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 10 дней назад
ወይኔ አነጋገርዋ ደስ ትላለች ግልጽ ናት 👍 አለምሰገድ ያንተ ሚድያ ብቻ ነው ሀቀኛ l like it 👍
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 10 дней назад
እነ የልጁ እህቶች አንድ ነገር እንዳደረጉ ይሰማኛል ልጁ መጥቶ ታማኝ በሆነ ቦታ ሄደው የዲንኤ ምርመራ አድርጎ ልጆቹን ብረዳ መልካም ነው።
@selamwongel1625
@selamwongel1625 10 дней назад
በትክክል
@lijegirum
@lijegirum 10 дней назад
ሴቶች እባካችሁ ከመተኛታችሁ በፊት አስቡበት:: ህይወታችሁን የምታበላሹት ስቃይ ውስጥ የምትገቡት እናንተ እና ልጆቻችሁ ናችሁ:: መሆን ያለበት በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል የማይሆን አይሆንም:: መድኃኒዓለም ልቦና ይስጠን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 дней назад
አያስመካም ከብዙ ጊዜ አንድ ቀን መውደቅ አለ ይህ ደሞ ፈጣሪ የተጻፈውን ነው ምናነሳው
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
Betkkl Amen Amen Amen
@Dekutube15
@Dekutube15 10 дней назад
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው የሆነው ሁሉ እንኩአን ሆነ ያልፋል እሺ ፀልይ ልጅችሽን ያሳድግልሽ ♥️🙏🙏
@hawahasen7824
@hawahasen7824 9 дней назад
@Kidanemihret1990
@Kidanemihret1990 10 дней назад
በጣም የሚያሳዝነው , ባህላችን እንደህ ተበክሎ እንዲህ አይነት ልቅ የሆነ ስርአት የሌለው አካሄድ አብሮ መስከር ቃልኪዳን ሳይኖር ለማረገዝ ፕላን ማውጣት በጣም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ለወደፊቱም። የዋህነት አበዛሽ።
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 8 дней назад
ይህ ሁሉ ትርምስ የመጣብን አጉል ሰልጠነን አደል😔
@sarafaris5018
@sarafaris5018 10 дней назад
ተጀምሮ እስኪያልቅ ግንኝነታቹ ትክክል ያልሆነ ነው ።
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 10 дней назад
ምንም ችግር የለውም ያው የቤተሰቦቹ አይጥነት እንጂ ምቀኞች ልጃቸውን ቁሞ እንዲቀር ነው ያደረጉት እሷስ አንዴ ልጅ አግኝታለች
@sun1October
@sun1October 10 дней назад
She is beautiful. I will get right man
@Mekdes-t5w
@Mekdes-t5w 10 дней назад
አይፈረድ ነዉ ትክክል ቢሆንም ስት አዉሬ አለ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 10 дней назад
መፍረዴ ግን አይደለም :: ሌላው ሌላ ነው: እርጉዝ ሆነሽም አልኮል ትጠጪ ነበር????? እኔ እኮ ራሴን እንኩዋን አሞኝ መድሀኒት አልወስድም ነበር :: ኮካኮላ እንኩዋን አልጠጣም ነበር:: ወይስ አላወቅሽም ነበር ልጆቹን እንደሚጎዳ?
@eded195
@eded195 10 дней назад
Who are you to judge 🤷🏽‍♀️
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 9 дней назад
#ወንድም አለምሰገድ ታደሰ እባክህን አንተ ባለህበት እሱም እሷም ባሉበት DNN ያድርጉ ተባረክ፣ እንግሊዝ ያለው ወንድምም እጅግ በጣም መልካም ሰው ነው💙🤔
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 дней назад
በጣም ነው የከሰራት ቆንጅየና ፈጣንና ብስል ሴት ፍቅርና ድህነት ግን ሰውን ጅል ያረጋል አይዞሽ የኔ ማር አንቺ ንጹህ ልብ አለሽ ሰካራሙ ሂዶ ትልቁ ሰውየው ማሙሽ የቤተሰቦቹ ልጅ ይሂድልሽ ስርአት ያለው ሚወድሽና ሚንከባከብሽ ፈጣሪ ይሰጥሻል. እግዚአብሔር ማንንም አይረሳም ለእሱ ቤተሰቦቹ ላንቺ ደሞ ፈጣሪ አለልሽ ❤
@mazerlovemazerlife107
@mazerlovemazerlife107 8 дней назад
Merdat gin alebet minm bihon
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 10 дней назад
እኛ ሴቶች ለወንዶች እንጀምንከፍለው ዋጋ ለራሳችን ብንከፍል የት በደረስን ወንዶች ሁሌም ወደ ሁዋላ እንዳስቀሩን ነው
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 10 дней назад
ትክክል የምር
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 10 дней назад
በጣም ጌታን
@zaresma
@zaresma 10 дней назад
እውነት በጣም የት እደረስ ነበር
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 дней назад
ወደኃላ እምታስቀሪው እራስሽ እራስ ነሽ ሴትነት ማክበር ቀረ ምንፍነች ወንዶች ወንዶች ወንዶች እምንለው እኛ ምን እያድረግን ነው??? ይህች የአገር ዱርዬ ናት እምታወራውን በደንብ እየሰሙ ነው እንደውም በጣም በጣም በጣም እሚደነቅ ውንድ ነው ክብርዋን ሸጣ ከእሱ ጋር መጠጥ ቤት ስትዞር ስትጠጣ በእርግዝናዋ በጣም ቆሻሻ ትራሽ ናት አሁን ሀበሻ የነፃ ወተት ስለሆነ ሰማያመዛዝን ከብት ድለሆነ አሁን ብር ይሰበስብላታል እስዋ ለጥ ብላ መጠጥዋን ሲጋራዋን እያጨሰች ለሽ ነው!!! እኔ እግዚአብሔር ትልቅ ጭንቅላት ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ በጣም ክፍት ጭንቅላት ነው የሰጠኝ የሰውየውን አልሰማሁም የእስዋ ንግግር ግን በጣም የዱርዬ ነው ልጁ እመኑኝ በጣም ደግ ሰው ነው እኔ ለዚህች ፔኒም አልስጥም እየዞረች እምትጠጣ ሳታውቀውእግርዋን ያነሳች ይህች ዱርይኡ ዱርዬ ናት!! ልጁን ላለማድነቅ ንፉግነት ነው!!
@sentayehu2121
@sentayehu2121 10 дней назад
ገጥሞሻል መሠለኝ ክክክ
@MeronNigussie-fj4dl
@MeronNigussie-fj4dl 10 дней назад
የልጁ ቤተስቦች ግን አምላክ የእጃቹን ይስጣቸዉ ጠቅላላ የተርገማችዉ ባለጌዎች😥አቺ አይዞሽ ልጆችሽ ጌጦችሽ ናቸዉ❤
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 10 дней назад
እህቶቹ ቀይረው ነው የባል እህቶች መርዝ ናቸው አብዛኛዎቹ የታወቀ ነው
@sisaydebu8523
@sisaydebu8523 10 дней назад
It's true
@Sara-yv9bs
@Sara-yv9bs 10 дней назад
የኔ እህት አትሳሳች ሁሉም ሰው አንድ አደለም ለምሳሌ የኔ ቤተሰብ የወንድማችንን መስት በጣም ነበር ይምንወዳት ግን ሞት የሚሉት ክፉ ወሰደብን ከተለየችን ሶስት አመት ሆናት እስካሁን በሃዘን ላይ ነን ልጆቿን እንደውም ባንሆን እያሳደግን ነው ሁሌም ጎዶሎ አርጋናለች
@MK-yr3up
@MK-yr3up 10 дней назад
Lk nesh
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 10 дней назад
በትክክል
@abeba2241
@abeba2241 10 дней назад
በትክክል
@VdNb-vo6jd
@VdNb-vo6jd 10 дней назад
የተወሰደውን የልጆች ናሙና ቀይረውት ሊሆን ይችላል😢
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 10 дней назад
ትክክል እህት ተብዬዋ ነች እንዲህ ያረገችው
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 8 дней назад
የስስ ለሷ ሚልክላት ገንዘብ ያቃጥላቸዋል
@AbayHailu-o3j
@AbayHailu-o3j 10 дней назад
ሴት የወለዳችሁ ሁሉ አትፍረዱ ልጆቻችን ሲደርሱ ምን እንደሚገጥማቸው አናውቅም ፀሎት ብቻ ነው የሚጠቅመን ፈጣሪ እንዲጠብቅልኝ እኛ የተቻለንን መክረን ብናሳድግም ከመጥፎ ጎደኛ ሊውሉብን ይችላሉና ወደ ፈጣሪ እንጩህ እንዲባረኩልን በድጋሚ አትፍረዱ ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 10 дней назад
ልጅ እንቢ አለ መከራ ልጅ ሲስጠን መከራ ወይ እግዚአብሄር እባካችሁ የወንድ ቤተስቦች በመሀል አትግቡ
@yewhin21
@yewhin21 10 дней назад
ደምሪኝ ❤ውድ
@TarikeAmde
@TarikeAmde 9 дней назад
Lik nesh inate
@LidiyaTesfaye-mn8gt
@LidiyaTesfaye-mn8gt 10 дней назад
ልጁቷ ልክ ናት በህክምና የተወሰነ ቀን ይጨመራል ።
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 10 дней назад
ሲጀመር ዶክቶሮች ቀን ላይ ትክክል አይደሉም
@kokobkebede7172
@kokobkebede7172 9 дней назад
ክፉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአቢሄር በልጆቻቸው በልጅ ልጆቻቸው ይፍረድባቸው
@EmuEmya-pj4zi
@EmuEmya-pj4zi 8 дней назад
Amen yedrsbachew
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej 3 дня назад
Please think twice manim ysew lij bliju yidres ayibslem medhanialem blij maninim ayikta atblu kebad neger eko new min matefa lij yiktal ere newur new .
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 10 дней назад
እህቴ አነጋገርሽ ደስ የሚል ግልፅ የዋህነትሽን ያመላክታል በጉጉት ነው የጨረስኩት አይዞሽ እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ይፈርዳል. ልጅ ክፋት ያለው አይመስለኝም ነገር ግን የባል ቤተሰብ በተለይ እህቶች በእናንተ ስንቱ ትዳር ፈረሰ እኔ የሚገርመኝ ወንድም ይገባል እንዴ ሴት ሆነው ሁሉም ትዳር ቢፈርስ በባል ቤተሰብ በተለይ እህቶች እግዚአብሔር በዘራችሁ ይድረስ ይህንን የምታደርጉ በሙሉ በእናንተ ስንት ልጆች ሜዳ ወደቁ ስንት ባል እና ሚስት እየተዋደደ ተለያዬ እህቴ አጭበርብረውሻል እንዳትለቂ ይመርመሩ እውነቱ ከታወቁ ከነዚህ ሰዎች እራቂ ሊገሉሽም ይችላሉ ድግምት ያውቃሉ ማለት ነው ኡፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና 😢😢😢😢
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 10 дней назад
እውነትሽን ነው እህቴ ደግሞ እኮ 1ሳምንት ምግብ ቻሉት ቢባሉ አማረው ነው ሚሞቱት ልብ ይስጣቸው እንዳው ለባል ቤተሰቦች ምክር የሚል ፕሮግራም ቢዘጋጅ እላለሁ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 10 дней назад
@@SintayehuMekashaw በትክክል የሀይማኖት አባቶች ቢገዝቷቸውም አይተውትም ይድናል እሱን አፍተው መጠቀሚያ
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 10 дней назад
​@@አሜን-መ3ዘ እህቴ አመል መቼ ይለቃል ብለሽ ነው
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 10 дней назад
ትክክል ነች አልትራሳውድ ይጨምራል የተረገዘበት ቀን ሳይሆን ፔሬድ መጦ የሄደበት ቀን ነው ሚቆጠር እጂ የተረገዘበት ቀን አደለም
@rahelwolde146
@rahelwolde146 10 дней назад
ሴቶችዬ የራሳቹህ ነገር ሳትይዙ ልጅ አይደለም ፍቅር እንዳትጀምሩ። ቤተሰቦቹ ራሳቸው ናቸው ድግምተኞች ኪያዬ በፀሎት በርቺ መልስ ታገኛለሽ ለሱም ህይወት ተስፋ ትሆኝዋለሽ።
@godlover7602
@godlover7602 10 дней назад
የኔ ቆንጆ የሚቀይረው ያንች ፍቅር አይደለም ነገር ግን ለሰው ልጅ ሰላም እና ሰው ወደ እራሱ እንዲመለሥ ከለጢያት ከዝሙት ከጥፋት የሚታደገው ለኔና ለአንች ሀጢያት እራሱን አሳልፉ የሰጠው ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ ነው
@bayushegame5760
@bayushegame5760 10 дней назад
ለዛውም መንታ ልጅ ይገርማል አባት ተብየው ቆም ብለህ አስብ ልጆችህን አታዝረክርክ ያንተ ከሆኑ ቶሎ እግዚያብሄርን አመስግነህ አሳድጋቸው እንዳይቆጭህ
@Ethiopian123
@Ethiopian123 9 дней назад
የኔ ውድ ሴት ነኝ በጣም ብዙ ጥፋቶችን አጥፍቼ አውቃለሁ ከሱ በላይ አንቺ አጠፋሽ በመጀመሪያ እሱ የልጆችሽ አባት እንዲሆን በመወሰንሽ ሰውዬው እንደውም ከሰካራም የማይጠበቅ ብዙ እረድቶሻል
@aynalem-r3b
@aynalem-r3b 10 дней назад
ከማይወዳቹ ሰው ጋር መኖር በየ እለቱ ህመም ነው ሴቶች የሚወዳቹ አግቡ😮
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 10 дней назад
ከማይወደንምጋ መኖር በጣም ያስጠላላል እኔ የምወደው ጥሎኝ ሲሄድ እሄው ከማይወደኝጋ 7አመቴ አሁን ግን አይኑን ማየት አልፈልግም በዚህ ምድር ላይ ከማይወዱት ሰውጋ መኖር የሚያስጠላ ነገር የለም
@MayoshaTa
@MayoshaTa 10 дней назад
​@@susuyoutube-p7mእኔ 23 አመቴ አይገርምም?
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 дней назад
አይጣል ነው የሴት ልጅ አጋጣሚዎች ይሰውራቹሁ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
በትክክል
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
Chew aydelu ayqemesu bewshet motkulshe blew ymetalu smatachewn mabreja dbeq agenda kestehala kfatache ayalq lesat shekm ashekmew 💔💔💔
@HHa-q9m
@HHa-q9m 10 дней назад
ውዴ እየለመሽው ነው እሳካሁን የደረሳቹት መጀመርያ ነው ያጠፈሽው በልመና ፈቅር የለም ይገርማል አቺ ግን ምርጥ ነሽ ጌታን ደሞ ስታምሪ
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 5 дней назад
አገኘሂ ብላ ልትበላ
@seniarkebe6290
@seniarkebe6290 7 дней назад
she is so pure may God be with you . her husband is also kind and good person. maybe family new miyataluwachu
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 10 дней назад
ልጆቹ የእሱ ይመስለኛል ባይሆን ደፍራ አትመጣም ነበር ቤተሰቦቹጋ ይመስለኛል ችግሩ እሱ ፍቃደኛ ሆኖ አንድ እድል ቢሰጣት
@kamilaq9023
@kamilaq9023 10 дней назад
አለም ሰገድ እርጋታህ ፈገግታህ ሁለነገርክ ደስ ስትል እድሜ ከጤና ያድልክ
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 10 дней назад
አሜን ፫ መልካም ነት ለእራስ ነው ቤተስብ እንሁን
@gelilamesfin4038
@gelilamesfin4038 6 дней назад
በጣም ጥሩ ሰው ነው
@luchiyatezera1273
@luchiyatezera1273 7 дней назад
አይዞሽ እግዚአብሔር እውነታሽን ያውጣልሽ ትልቅ ስጦታ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ ልጅን የሚያክል በረከት
@baniget7068
@baniget7068 10 дней назад
ልጆቹ ናቸው!!! እንዲህም አይነት DNA ምርመራ የለም!!!
@SaraGeleta
@SaraGeleta 10 дней назад
✅✅✅✅👈
@tsedybirhan2499
@tsedybirhan2499 10 дней назад
ጋዜጠኛዉ በጣም አስተማሪ ቃላትን ነዉ የተጠቀምከዉ🙏🙏🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 дней назад
ኖ ተሳስቷል ያለ ቦታው ገብቶ የማይገባበትን በቦታው ያልሆነ ጥያቄዎችን ጠይቋታል ባለ ጉዳዩ መመለስና መከራከር ነው ያለበት ባይ ነኝ .
@temesgentemesgen4398
@temesgentemesgen4398 10 дней назад
ውስጤን የረበሸ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው እህቴ እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል አይዞሽ ደግሞም እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም አንተ የልጅ አባት ተብዬ ብትችል እውነት አለኝ ካልክ በአካል ፊት ለፊት ተገኝተ ከህፃናቱ ጋር ሄደህ ዲኔ አድርገህ እውነቱን ለይ እመነኝ ያኔ ግን በዝች ምስኪን ሴት ልጅ ላይ እና በህፃናቱ ላይ ባደረከው ነገር ታፍራለህ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 10 дней назад
እሱ ግን UK እየኖረ እንደ ዉሀ ቀጂ ሀገር ቤት ሚመላለሰዉ የገቢ ምንጩ ምንድነዉ???
@zamzambashir349
@zamzambashir349 10 дней назад
Siram yalew ayimeslim
@kedist1978
@kedist1978 10 дней назад
Probably government benefit
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 дней назад
እኮ እኔም ገርሞኛል !!የጎበዝ የአስተዋይ ሰዉ ጥያቄ!!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
ተኮል😊
@geniigenni3262
@geniigenni3262 10 дней назад
እኔ ገርሞኛል 😂
@tsion3656
@tsion3656 10 дней назад
የመጨረሻ የወር አበባዋ ግንቦት ነው ከሰኔ በፊት ሰኔ 1 ዘጠነኛ ቀን ከሆነ ብዙ ነገር ያሳለፈች ሴት ከመንታ ልጅ ጋር ብትረሳ አይገርምም
@WerrySeyoum-vc6rw
@WerrySeyoum-vc6rw 10 дней назад
መፍረድ ጥሩ አደለም 🤨😏
@yemsida1758
@yemsida1758 10 дней назад
ይከሰታል ልክ ነች የሚቆጠረው ወደ ኋላ ሄደው
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 10 дней назад
እንከፍ: ወይ አታውቂ ወይ አትነቂ::
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 10 дней назад
የባል ዘመድ በአይኑ አመድ ለመጠጥ ከሚጠፋዉ ሶፋ ቢገዛ ወንድ ወንድ መሆን አለበት አይ ማጣት አይኑ ይጥፋ የሆነ ነገር ገቢ ቢኖራት እኮ አትሰቃይም ነበር እግዚያብሄር በልጅ ያዉም መንታ ሲባርከዉ ማመስገን አለበት ሰዉየዉ ግን አባት ለመሆን አልተዘጋጀም ልጅቶ በጣም የዋህ ናት ሴቶችዬ ጠንካራና ጎበዝ አላማ ይኑራችሁ ማንም እንዳይጨማለቅባችሁ በሂወታችሁ ፈጣሪ ካንቺ ጋራ ይሁን
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 10 дней назад
ሴቶችዬ እንደ አለም ሰገድ አይነት አዳም የትዳር አጋር ይስጠን የተባረከ ሰው😊❤
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 10 дней назад
በምን አወቅሽ 😮
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 дней назад
bemin awokesh setoch lezih eko new satakiw gena betayew kefetesh setesh keza media lay wotesh talekeshalesh...estiy asebiw denkoro atehunu🤦‍♂️🤦‍♂️
@amharicschool8418
@amharicschool8418 10 дней назад
How do you know Alem segued is a good husband
@Dream32663የህልምፍቺዎች
ለምን? ምን ዓይነት የትዳር አጋርነት እንደሚወጣው በምን አውቅሽ?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
በሜዲያ ላይ የተቅለስለስ ሁሉ ባል ይሆናል ብላ ነው😂😂😂
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v 10 дней назад
ውይ አለምዬ እንኳን ተወለድክልን የኛ የዋ ልበ ቀና እንደው ምን ብዬ ልመርቅክ ፈጣሪ የልብክን መሻት ይሚላልክ እነሰኳን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንክ ይባረክ👑👑👑👑🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizuarage8391
@tizuarage8391 10 дней назад
የጠይም ቆንጆ አፍቃሪ ነች አባትየውም መልካም ሰው ነው ቤተሰቦቹ አይፈልጉም እርግጠኛ ልጆቹ ባይሆኑ 50 ሺህ አይሰጣትም ነበር እባክህ በህፃናቶቹ አትፍረድ እናት አንቸ በርች
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 10 дней назад
ሰው መጀመሪያ እራሱን ማክበር አለበት ሴቶችዬ ከምንም በላይ ቢኖራችሁም ባይኖራችሁም ለራሳችሁ ክብር ስጡ
@ghebresilassemesfinmesfing7600
@ghebresilassemesfinmesfing7600 10 дней назад
ልጅትዋ ፈአርማሲ የምሰረአው በሕግ ተጠይቃ መታሰር አለባት ምከአነየአቱ ዲአነ ሇሰጲታል አነጂ ኮነዶሙንዮ ቤት አይወሰድአም በጣም የአሰአዝናል ሁለ አሕት አትዳር ወሰጥ ሰትገባ መዘዙ ቡዙነወ አግዘአበሔር ያግዝአሸ መጨረሻው ሰአቆጨው ወአነቱን ይነግረአሸአል
@sambety6764
@sambety6764 10 дней назад
በትክክል።
@tesfukebede4128
@tesfukebede4128 10 дней назад
Yese meteyeke alebate begubo yehonale Aleme ebakhe yhe gudaye hege liyweqwe vegetable!!
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
Betkkl
@selimamohammed7508
@selimamohammed7508 7 дней назад
የልጆቹና የአባትየው መመሳሰል በጣም ይደንቃል ውዶቼ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
እለምስገድ ልጅታ ከሚገባው በላይ በጣም የዋህ ነች ...ይህንን ሜድያ ባታቀርበው በግል ብቻዋን ብትመክራት የስነ ልቦና እማካሬዎችንም ብቻ ብታገናኛት ጥሩ ነበር😢😢ወደፌት በጣም ይቆጫታል..!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 дней назад
ይዋህ አይደለችም ዱርዬ ኢዝት ጎይንግ ናት እንደውም ልጁን በጣም በጣም አደንቀዋለሁ በጣም ይህችን ዱርዬ አብራ እምትጠጣ እምትዞር ገና ሳታውቀው እወደዋለሁ እወደዋለሁ ይሄ ልጅ እኮ ሊዝናንይ ነው እሚመጣው እኛ ሀገር ሴት ቫራይቲ ነው!! ወንድ ሲያዩ መርዋርዋጥ ነው!! እንዴት እንዱነዚህ አይነቶችን ለቁምመገር ይፈልግዋቸዋል??? ይፍረዱ እሱ ልጁ በጤም በጣም ደግ ነው!! አሁን ይህች ገንዘብ ሰብስቡልኝ ነው!! ይሄ ነው ይእስዋ እንቅስቃሴ!!
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
@እማማ ወላንሳ ስሞት በእድሜ ቃቃቃጣጣጣ ያለ የትልቅ ሴትዮ የሚከብድ ስም ነው...😉እንደ እድሜዎት ቢመክሩ ቢዘክሩ ጥሩ ነበር..ሲጀመር ዱርዬ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሚስጥሩን እያውቁትም..እሱ የመጠጥ ሴሰኛ ነው:: እሳ ደግሞ በየዋህነት ስለወደደችው ብቻ እሱን ለማስደስት የሄደችበት እርቀት ነው ያስጠቃት....የዋህ እንጂ ዱርዬ የምትባል እይደለችም..ትክክለኛ ዱርዬ የሚስራው እና የሚናገረው በዘዴ ነው....ሜዲያ ቀርቶ የግል ጎደኛዬ ለሚለው የሚናገረውን ለይቶ ያውቃል የግል ሚስጥሩን ይጠብቃል:: መሽነፍን ጨርሶ እያወራም..ብሎም እደባባይ ሜዲያ ወጥቶ ሚስጥሩን እይዘረግፍም...!!!
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 дней назад
@@welansatesfaye5384ነብሳን ይማረውና የእያቴ ስም ወላንሳ ነበር 😢😢😢 ልዩነታችሁ...ግን እያቴ ሩህሩህ ደግ እስተዋይ ለምስኪኖች እሳቢ ነበረች..!!!
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 10 дней назад
@@welansatesfaye5384ምነው ቤተሰብሽ ነው እሱ? ለምን ትፈርጃለሽ ብዙ ቦታ negative comments እየፃፍሽ ነው ትክክል አይደለሽም
@tiz59905
@tiz59905 10 дней назад
በጣም የ እግር እሳት ነው የሚሆንባት ክፋቱ ስቶልድ ነው ማሰብ የምትጀምረው ሁሉም ነገር የሚገባሽ ከከረፈደ ነው ኤኔ እኮ የሚወዳት በጣም የሚሳሳላት ትታ ይሆናል እኛ ሴቶች ግን ምን እንደሚሻለን😢
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 10 дней назад
እውነት ለመናገር ሰውየው የዋህ ይመስላል በቤተሰቤቹ የታነቀና በራሱ የመወሰን ድክመት ያለበት ሰው ይመስላል እሷም የሚደብር ነገር አለባት አሁን ቁም ነገሩ ልጆቹ ናቸውና ተጣርቶ በመልካም አስተዳደግ ቢሰምር መልካም ነው
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 10 дней назад
በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ በግል አዉቀዋለሁ ታሪኩ እነደምትለዉ አይደለም
@KeyaTolosa
@KeyaTolosa 10 дней назад
Ena isu metfo saw naw alalkum manesh demo anchi kene yebelete yawekshiw
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
​@@sushyybabiz6458yea London mamushe wefram acheru yhon?
@jesusking3536
@jesusking3536 10 дней назад
​@@KeyaTolosasmun bewst tsafilgne London yalea mamushe wefram acher kehonea entebabrshe
@Yodit-e3u
@Yodit-e3u 9 дней назад
እህቱ ነሽ​@@sushyybabiz6458
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 10 дней назад
ምርጥ የዓመቱ ጋዜጠኛ አለምሰገድክ መልካም ልደት ይሁንል 🎉 አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤
@fikir1677
@fikir1677 10 дней назад
ቤተሰቦቹ ግን በጣም ተንኮለኛ ናቸው እሚጎዳው ልጃቸው ነው እህትዮዋ ግን እግዚአብሔር ይቅር አይላትም
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 дней назад
እውነት ይዝገያ ይውጣል ነጊ የትሻለ ነው ታያለሽ የትሻለ እውነት የዛሬ40አመት ቢሆን እውነት ይውጣል ግን ይቅጥናል ይህ ያረገች በልጆችዋ ትዩው
@fikir1677
@fikir1677 10 дней назад
@@ተሽንፍአለው በትክክል
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 10 дней назад
ሳታዉቁ አትፍረድ እህቶቹ ተቀብለዉ ነበር DNA ነዉ የቀየራቸዉ
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 8 дней назад
የወንድ ቤተሰብ ጥሩ የለዉም
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 10 дней назад
የኔ ቢጤ የዋሀ ነሽ ይሁን እስኪ የፈጣሪ ይበልጣል እሱ ያዉቃል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 дней назад
በጣም የምገርመው በምኖርበት አገር ከሁለት ከሶስት ሴት ልጅ ወርዶ የምጨማለቅ ወንድ ነው እህቶቹ ባሌጌህ ናቸው ልጆቹን አውቀው ያስካዱት በግልፅ ማንነቱን አውጭ
@Nwlulu
@Nwlulu День назад
Yemetawekiw kehon ebakeshe asemameteshe astarkiyachew ebakeshe
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 10 дней назад
ልጅቷ ከልክ ያለፈ የዋህነትና ቅንነት አለባት እንጂ ሌላ ክፋት የላትም በጣም ነው የምታሳዝነው እግዚያብሔር እውነቱን ያውጣላት እሱም ቆም ብሎ መቶ በአካል ዲኤንኤ ይመርመርና ነገሩን ያውጣው እንጂ በደፈና መጥፎ ውሳኔ መወሰን ጥሩ አይደለም ጌታ ይርዳችሁ
@mahelet9539
@mahelet9539 10 дней назад
በዛላይ ቆንጆነሽ ነገ ጠንክረሽ አዲስ ሰው ትሆኛለሽልጅ ፀጋ ነው አትከፊ ነገ የተሻለ ህይወት እግዚአብሔር ይሰጥሻል ።ግን ልጆቹ ከሆኑ ለልጆቹ ማሳደግያ ይርዳሽ ነገር ግን ከእርሱጋር ያለሽን ነገር አቋርጭ
@aberashayele66
@aberashayele66 8 дней назад
በጣም የምትገርም ሰው ነሽ ጌታ ይጠብቅሽ እውነትም ግልጽነትሽ ያውጣሽ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 дней назад
አለምሰገድ የዋሁ እሩሩህ ደግ የሰውን ቁስል የሚገባህ የሚሰማህ ምስኪን የእንግዶችህን ሃዘን በእርጋታ በትእግስት በአዘኔታ የምትካፈል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት ይሁንልህ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ የፍሰሃ የደስታ ዘመን ያድርግልህ 🎊💥🎉🎂
@mercymercy9309
@mercymercy9309 10 дней назад
ትልቅ ስህተት ወንጀለኞች ናቸው በህግ ነው መጠየቅ ያለባቸው እንዴት እንዴት ተደርጎ ነው DNA በተጨመላለቀ ጥንቃቄ በጎደለው ሁኔታ ከቤት የሚወሰደው ????መጥፎ ክፋ እርኩስ እህቶች ጌታ ሆይ ።
@KeyaTolosa
@KeyaTolosa 10 дней назад
Gedelugn balemaweke
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 10 дней назад
@@KeyaTolosaአይዞሽ አልረፈደም... ያለበት ሀገር አንገቱን አንቀው አስመርምረው ተቆራጭ ያሰጡሻል የትንሽ ጊዜ ጉዳይ ነው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 10 дней назад
@@KeyaTolosa Ayzosh ayzosh!!!melkam yhonelleshal
@yenatube1889
@yenatube1889 10 дней назад
Ljochu yerasu new
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 9 дней назад
ፍቅር በህግ አይመለስም
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 8 дней назад
አይ የሴት ልጅ መከራ! እግዚሐብሔር ይመስገን ፀሎትሽን ሰምቶ በልጆች ባርኮሻል ይሄ ትልቅ መፅናኛ ነዉ። አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በእምነትሽ ፅኚ አግዜር እንባሽን አይቶ አይተዉሽም።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 10 дней назад
እመቤቴ ትርዳሽ እውነት ያማል አንቺ የዋህ ስለሆንሽ ነው መጥቶ ሁለታችሁም ተመርመሩ እናትነት እውነት አባትነት እምነት ነው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 10 дней назад
እ/ር ይድረስልሽ ኪያዬ የዋህነትሽ እየጎዳሽ ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 дней назад
እ/ር ምን ማለት ነው?
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 10 дней назад
እግዚአብሔር ለማለት ነው ምነው?
@Ayehut
@Ayehut 10 дней назад
​@@tigistwoubalem4867የእግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይፃፍም ለማለት ነው
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 10 дней назад
@@tigistwoubalem4867ሁለተኛ እንደዚህ ብለሽ እንዳትፅፊ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 дней назад
Ehte Egziabher blsh muluwen tsafi atasteri ​@@tigistwoubalem4867
@semahegneskezia8464
@semahegneskezia8464 9 дней назад
የአስተሳሰብ ደሃ የሆኑ ዲያስፖራዎች ልቦና ይስጣችሁ
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 дня назад
ዲያስፖራ ነው ብለው ችግር በራሳቸው ላይ የሚፈጥሩ ልቦና ይስጣቸው
@Selam_AwitH
@Selam_AwitH 10 дней назад
ስታሳዝን የእኔ እናት (ጌታ ያስብሽ)! 😢😢
@sineduayele6519
@sineduayele6519 10 дней назад
የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይሽ!!!!!! አይዞሽ እመን እንጂ አትፍሩ ተብለናል!!!!!!
@MomMom-p2n
@MomMom-p2n 5 дней назад
አዳማጭነትህ በጣም ይገርማል በተጨማሪ ምክርህ ከእንጀራ ያጠግባል በርታ
@fatejemal5542
@fatejemal5542 10 дней назад
የምርመራው ሂደት ትክክል አይደለም። በትክክለኛ ባለሙያ ናሙናው አልተወሰደም ።በትክክለኛው አያያዝ የተያዘ አይደለም ናሙናው ። መንገድ ላይ ብዙ ቀን ቆይቷል የሙያ ስነ ምግባር የጠበቀ ምርመራም አይደለም ።
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 10 дней назад
ሴቶች እባካችው ለራሳችው ክብር ይኑራችው ወንድ ላይ አትጣበቁ ጤና ካላችው ስሩ
@nonenone3420
@nonenone3420 10 дней назад
ጥንብ ፣እሱ ነው ገንዘቤን ፣ ሊበላ ነው የቀረበኝ ምክንያቱም ሁለት ስራ እሰራለሁ ፣ አዲስ መኪና ፣ትነጃለሽ ፤ ኦርጋኒክ ምግብ ትበያለሽ ፣ ብራንድ ልብስ ትለብሻለሸ ፣ ይለኝ፣ ነበር። ግን ነገሩን ሳውቅ ብዙ ሴቶችን እንዲሁ ይጠቀም ነበር ። በስተመጨረሻ አንድ ኤርትራዊ ነርስ ያዝ
@ZANTANAALEM
@ZANTANAALEM 10 дней назад
​@@nonenone3420 ykrta gn setyewa nesh anchi
@yordanoskassaye7754
@yordanoskassaye7754 10 дней назад
@@ZANTANAALEM😅😅😅😅😅😅
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 10 дней назад
​@@ZANTANAALEM😂😂😂😂😂😂 ትመስላለች ከአስዳደቧ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 10 дней назад
@@ZANTANAALEM እስኪ ጠይቂይልኝ ግርም ብላኝ እኮ ዝም አልኩ አሁን እዚ ስድብን ምን አመጣው
@blaneabye6441
@blaneabye6441 5 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን በጤና ያሰድግልሽ ፡ሁሉም ያልፋል እህቴ ፀልይ❤❤❤
@YezgetM
@YezgetM 10 дней назад
እንዳው እነዚህ ውጭ የሚኖሩ ወንዶች ምን አለ እግዛብሄር እድሚያቸውን ቢያሳጥረው የስንቱን ህይወት አበላሹት
@ktube8920
@ktube8920 10 дней назад
ጥፋቱ ያለው ከነሱ ጋር አደለም ሀያቲ ሴቱጋ ነው ጥፋቱ በዝሙት መጨማለቅ ምን ይሉታል
@zuzu-t7p
@zuzu-t7p 10 дней назад
ጥፈቱ ከሴቶቹ ነው አስበሽዋል ገና ውጭ እሄዳለሁ ብላ የሄደችበት መገድ እራሷን ዝቅ ስታደርግ ደህና አድርጎ ዘበጣት እርካሽ እራሷን ያራከሰችው እራሷ ናት
@Ethiopia4331
@Ethiopia4331 10 дней назад
እናት ሴቶቹ በልጅ አስረውውጪ መውጣት ነው ታርጌታቸው የወንድሜን ታሪክ ይመስላል አንድዋ ገና በመጣ ገና በወሩ አንድዋ አረገዝኩኝ ብላ መጣች ክብረቢስ
@Ethiopia4331
@Ethiopia4331 10 дней назад
ግን ቢያገባት ደስ ይለኛል እሱ ግን ዱርዬ ነው አግባት ስንለው ብሎክ አርጎን ጥፍት
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 10 дней назад
😂😂😂😂😂
Далее
He went ALL in 😭
00:12
Просмотров 1,7 млн
Fastest Build⚡ | Doge Gaming
00:27
Просмотров 1,2 млн
He went ALL in 😭
00:12
Просмотров 1,7 млн