Тёмный

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፤መጋባት እና መግባባት+++ክፍል 8+++የመግባባት ኃይሉ ምንድነው? 👆👆👆👆👆 Subscribe ማድረጎን አይርሱ 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 93 тыс.
50% 1

አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ይተባበሩን
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

21 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 237   
@martaberhanu854
@martaberhanu854 3 года назад
" ይህ ሚስጥር ታላቅ ነዉ"ምስጋና ለእግዚሐብሔር ላስተማረን አምላክ ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ማኅበረ ፂሆን መልካም ስላረጋቹልን ፀጋዉን ያብዛላቹ
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የነፍሴ መጋቢ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏❤
@user-ny5wm1kw7g
@user-ny5wm1kw7g 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች የዉነት በጣም በምፈልገዉ ሰአት ነዉ የሰማሁት የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@abejea
@abejea 3 года назад
እኔም
@fikrtbahru377
@fikrtbahru377 3 года назад
እኔም እንዴት ደስ የሚል ነው
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 3 года назад
እዉነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏 መምህር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@kokalama1004
@kokalama1004 2 года назад
ከማግባቴ በፊት ይህን ትምህርት ስለሰማሁ እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል ወድማችን ብዙ ሰው ወደመልካም መገድ እየመራህ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወድ መምህራችን ማስተዋልን ይጨምርልህ 🙏☝🙏🙏
@digsiehabtie8315
@digsiehabtie8315 3 года назад
ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልክ ።
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልኅ የተዋኅዶ ፍሬ የቤተክርስቲያን መኩሪያ ነህ🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹 የተዋህዶ ልጆች ላይክ አድርጉ
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ዲ/ን ሄኖክ በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ በሰማነዉ 30 60 100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ድንቅ ትምርት ነዉ
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 3 года назад
ላይክ ላይክ እስቲ ኣርጉ የተዎህዶ ልጆች ጥቅም ኣለው ቪውሱ እና ላይክ እኩል ይሂድ ይህ እንቁ የሆነ የቤተክርስትያናችን ሊቅ እናበርታው።
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 года назад
ግን ሙዚቃ ሲሆን በጣም ይታያን ትምህርት ሲሆን አይታይም ለምንድነው 😔😥😥
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 3 года назад
ብጣምም
@maydamayda1240
@maydamayda1240 3 года назад
Lek nesh le nebschan sihon angenim lesga desta gen negnialn geze yenoral be xelotachu asbun
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ጊዜው እህቴ ፍጣሪን እርሰተናል
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 года назад
ሁሉም በዳቢሎስ እጂ ያታሰር ስለሆነ እንዴት መንፈሳውይን ይመለከታል እናቴ እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 года назад
እኛ Share,Like,Subscribe ካደረግን ለሌሎች ይደርሳል ስለዚህ ለሌሎች እናጋራው 💚💛❤
@goodplaza3849
@goodplaza3849 Год назад
እወነት እኔ ቃላት ይለኝም ለመምህራችን እድሜ ና ጠና ኣብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
@solomungizaw
@solomungizaw 3 месяца назад
ይህ ትምህርት ለህቶቻችንም ለኛም ለወዶች አስፈላጊ ትምህርት ነው
@simplegirl9344
@simplegirl9344 3 года назад
እግዚኃብሄር ይመስገን። ዲያቆን ኄኖክ ኀይሌ ቃል ህይወት ያሰማልን።
@mesemese3004
@mesemese3004 3 года назад
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልክ እመብርሀን ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏👏👏👏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን እድም ከጤና አብዝቶ ያጉናፅፍልን አሜን አሜን !!
@henokezt
@henokezt 3 года назад
አዋጅ አዋጅ ❤️❤️ የመጋቤ ብሉይ ወሃዲስ የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ የሆነ ስብከት በኢትዮፒያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ላይ ይለቀቃል ለማየት ምስሉን ተጭነው ይግቡ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️ --
@saronaddis9068
@saronaddis9068 3 года назад
Yetun misel ?
@sabatesfaye7617
@sabatesfaye7617 3 года назад
መምህር ጸጋውን እብዝቶ ይጨምርልህ በቃ እኔ የመምህርን ትምህርቶች ስሰማ ልብን እንደሚነካ መዝሙር ነው የምሰማው ለስብከት የሚሆን ሰው ምሳሌ አጠቃቅቀሙ ሁሉ ነገር በሚገባን መልኩ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ 💞💞💞😘
@mekdes320
@mekdes320 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@mahiberetsion
@mahiberetsion 3 года назад
ክፍል 1 የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5P4gQxd0dtw.html
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 года назад
Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke ❤❤❤ yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 2 года назад
ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ 🙏🙏🙏🕊🕊🕊❤❤❤
@meseretbireda1489
@meseretbireda1489 3 года назад
I used to be so jealous on motivational speakers what if they touch all the points in the spiritual angel to awaken us to live as God's will ….Deacon Haile am so pleased and want more on every aspect of our life May God bless you Kale hiwot yasemalin
@zeed7938
@zeed7938 3 года назад
You should follow him on Instagram. He’s been posting articles for a while now. I never miss it. We are so lucky to have him. Thank God
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 года назад
አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ ጥበቡን እግዚአብሔር ይጨምርልህ አሜን ፍትፍት ያለትምህርት የማይጠገብ በእውነት የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን አሜን❤❤❤
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 3 года назад
መምህሬ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 года назад
በዉነት እጹብ ድንቅ ሚስጥርነዉ ስለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡልእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በዉነት ትምህርትህን ስሰማ ጌታበሚያዉቀዉ ደስታነዉ የሚሰማኝ በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምትናገርበት ሁሉ አደበት ይሁንህ ሀይል ይሁንህ እኛንም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን 🤲💠
@goitomnegasi7454
@goitomnegasi7454 3 года назад
ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልኝ መምህራችን እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘበንህ ይባርክ
@alemashagirerytgh6285
@alemashagirerytgh6285 3 года назад
አዲስ ገቢ ነኝ ለዚህ ቤት መምህራችን ምን ለበለዎት ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን እንደት አይነት ድንቅ ትምህርት ነው የሰማንውን በልባችን ፃፍልን አሜን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tigesttube5763
@tigesttube5763 3 года назад
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምራችን ግሩም ትምርት ነው
@slainvip2303
@slainvip2303 3 года назад
Ena mesegnalen memhr kalehiwet yasemaln tsegawn yabzalk yedgl lj🙏🙏🙏🙏💚💛💓
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 3 года назад
Kale Hiweten Yasemalen Memherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@trngotrngo669
@trngotrngo669 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 года назад
ከባድ ነው ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
@solianaberihun
@solianaberihun 3 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት የተማርነውን ኖርን ዘመናችን የተሻለ እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤
@user-pk4qj2xg1d
@user-pk4qj2xg1d 3 года назад
በጣም እየተጠቀምንበት ነው እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜን እና ጤና ይድልልን
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 3 года назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራች ፀጋዉን ያብዛልህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ይባርክህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-rf3tj4qv2z
@user-rf3tj4qv2z 3 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን። ባጣም አይሙሮ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላእክ በለህበት ይጠብቅህ
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 3 года назад
Fetariy tsgawon yabizaline amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-rw2md3qy9i
@user-rw2md3qy9i 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትዘመንህን ይባርክልህ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-zd8bk3lk6g
@user-zd8bk3lk6g 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እናመሰግናለን መምህር ፈጣሪ ጸጋው አብዝቶ ያብዛልክ!!!
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 года назад
Amen amen amen memeherachn kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot
@user-qt5yv3rz8k
@user-qt5yv3rz8k 2 года назад
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ለእኛም የሠማነውን በልቦናችን ሥለሁሉምነገርእግዚአብርይመስገንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንእረጅምእድሜከጤናጋርያድልልንፀጋውንጨምሮጨምሮያብዛልህለእኛምየሠማነውንበልቦናችንያሣድርብን
@shaduganda8929
@shaduganda8929 2 года назад
በእውነት ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አንተን የወለደች እናት ሺ ዓመት ትኑር ፀጋውን ታብዛልን እመበርሃን በቤቱ ያፅናክ
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@aaaass2462
@aaaass2462 3 года назад
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
@user-cf2ss2rb1u
@user-cf2ss2rb1u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 года назад
ቃለህይወትሰማልን
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 3 года назад
ስወድህ እኮ ከአይን ያውጣ የምታወራዉ ነገር ሁሉ ጥፍጥ የሚል ነዉ ዘመንህ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@robeldinberu1006
@robeldinberu1006 3 года назад
እነዚህ ተከታታይ ትምህርቶች ለኑሮም ሆነ ለህይወት(ለስጋም ለነብስም) በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 7 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@aa11aa83
@aa11aa83 2 года назад
ቃለህይወትያሠማልንመምህርበእድሜበጤናያቆይልን አቦቀንህይብራቀኔንአበራህውደሥበሚልአደበት
@babanon9062
@babanon9062 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 года назад
የሂወትን ቃል ያሰማልን👍💯❤🙏
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ በረከትን ያድልልን
@genetassefa6376
@genetassefa6376 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@AsekalaeDesta-dk6zh
@AsekalaeDesta-dk6zh 4 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ጨምሮ
@yedingelmariamlij9889
@yedingelmariamlij9889 3 года назад
አጅግ በጣም ትልቅ ተምህርት ነው ረጅም አድሜ ከጤና ጋራ ተመኘው ተዋህዶን በ ጋብቻ ላይ በጣም አስተማሪ ያስፈልጋል 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sq2rb8vt6e
@user-sq2rb8vt6e 2 года назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እዴሜ ጤና ይስጥልን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ያለ እውቀት ያለ መተዋዉቅ ኑሮ ይህው ግራ እያጋባን። መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥህና አንቃን አሳውቀን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 3 года назад
📚⛪💐❤️💚😘ቃልውትን ያሰማልን መምህር 💚😘💐⛪📚🙏
@user-wb3ri2up1m
@user-wb3ri2up1m 3 года назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን እድንኖረው በቸርነቱ ይርዳን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-qt5yv3rz8k
@user-qt5yv3rz8k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@rehmatsaeed3850
@rehmatsaeed3850 2 года назад
ቃለሂወትያሠማልን መምህር በእዉነት ደስየሚል ትምህርት አሜን የሠማነዉን በልቦናቺንያሳዴርብን👏👏👏
@hewangirms9341
@hewangirms9341 3 года назад
Kale heywoten yasemaln
@user-dp1pv5yx2q
@user-dp1pv5yx2q 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን የኛ ውድ መምህር
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 3 года назад
Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 3 года назад
አሜን ፫ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በእውነቱ ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን
@entertainment2346
@entertainment2346 3 года назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ከትህትና ጋር ይስጥልን
@elsabetdesalegn7670
@elsabetdesalegn7670 3 года назад
Kale hiwote yasemalen memeherachin
@bezamar9450
@bezamar9450 3 года назад
መምህር በእውነት ትክክል ብለዋል. መግባባት ወይስ መግባ ባት ያሉት በትክክል የኒ ህይወት ስለሆነ እሄው ሳልግባባ ተጋብቸ. ከንቱ የሆነ ህይወት እኖራለሁ. ባጋጣሚ ኩሜንቱን ካዩት. ስልከወን ይተውሉኝ አመሰግናለሁ
@raheladisu9603
@raheladisu9603 3 года назад
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፤ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን፤ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ።🙏
@according6414
@according6414 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን!!!
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 Год назад
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN!!
@user-vs5tm8om5i
@user-vs5tm8om5i 2 года назад
ቃል ሂወት የስማዓልና
@hiwotberehanu8391
@hiwotberehanu8391 3 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋውን በረከቱን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህሬ
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 года назад
_በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን ፫_
@solomungizaw
@solomungizaw 3 месяца назад
ተባረክ መምህራችን
@edenbinega4215
@edenbinega4215 3 года назад
አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dokter1768
@dokter1768 3 года назад
ቃለህወትያሰማልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
ኤፌሶን 5÷22 ይህ ሚስጢር ታላቃ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህችን
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ። ።ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
@selamawittadesse792
@selamawittadesse792 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡፡
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 года назад
Amen kal hiwet yasemaln
@user-xe8qp7ct7t
@user-xe8qp7ct7t 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ቃለሂወት ይሰማልን መምህራችን
@tigistadane8423
@tigistadane8423 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@birtukantolera4448
@birtukantolera4448 Год назад
Barsisa bayye sii kabaja ,waa,e jirenya koo dubata sagale jirenya sii haa dhagesisu!
@TheMaggie656
@TheMaggie656 3 года назад
Amen 🙏!!! QHY!
Далее
DIY rocking horse for your kid #diy #parenting
00:57
Просмотров 4,1 млн
КРАСИМ ДЕНЬГИ В РОЗОВЫЙ!
01:01
Просмотров 479 тыс.
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
09:35
Просмотров 637 тыс.