Тёмный
No video :(

ዲ/ን መምህር ያረጋል አበጋዝ Ethiopian Ortodox Church Memeher Yaregal  

Yealem tube የዓለም ትዩብ
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@eliaslegese1321
@eliaslegese1321 2 года назад
እንግዲ ጆሮ ያለው ሁሉ መስማትን ይስማ ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 года назад
ነገሮችን በቅንነት ብናስበው አይሻልም ወንድሜ
@kalualedemissie9552
@kalualedemissie9552 8 месяцев назад
ምንኛ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤ ወገኖቻችን ሰምተው ቢጠቀሙ መልካም ነበር
@nebyudaniel2553
@nebyudaniel2553 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@madesign21
@madesign21 2 года назад
ምንም ሌላ አልመኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 👏
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 2 года назад
ምን አለ ይህን የመሰለ ትምህርት ቀርፃችሁ አንዳንዴ እንኳን ካሜራውን በደንብ ጊዜ ሰጥታችሁ ወደ ምዕመኑ ብታዞሩት ድባቡን ማየት ይናፍቀናልና በተለይ ከሀገር ርቀን ላለን(ከሀገር ውጭ ላለን)። ቃለ-ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ያረጋል አበጋዝ
@dagimworku9952
@dagimworku9952 2 года назад
በ dr memher zebene lemma RU-vid ላይ ብዙ ትምህርቶች አሉ ልክ
@fikrenahom6088
@fikrenahom6088 6 месяцев назад
“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” - ዕብራውያን 9፥24
@KidistGeremew-fg8on
@KidistGeremew-fg8on Год назад
እውነት እድሜውን ያርዝምልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለእነሱ ብቻ ሳይሆን ለአማኞች ለሆነውም ይጠቅማል
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፡፡
@fikrenahom6088
@fikrenahom6088 6 месяцев назад
“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” - ዕብራውያን 9፥24
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Год назад
ጌታ ጸጋ ያብዛልህ ።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-ed1cw5xn4g
@user-ed1cw5xn4g 2 года назад
መስማትስ ሠማሁት አቤቱ መድሐኒታችንእየሱስ ክርስቶስሆይ ማሥተዋሉን አድለኝ አንደበቴን ክፈትልኝ ወይይይይይ የእኔ ሐይወት
@mulesolomon2966
@mulesolomon2966 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ☝️🙏 ልብ ያለው ልብ ይበል ግልፅና ግልፅ ነው :: አውቆ የተኛን ነው ነገሩ የክህደት ወንጌል የአውሬው ስራ ስለሆነ አያወቁ ነው የሚክዱት 🤔
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን የመሰማልን ።እረጅም እድሜን ያድልልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።
@solianaberihun
@solianaberihun 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Qal hiywet yasmalen Deacon yaregal Abegaze
@binyamgetachew4731
@binyamgetachew4731 Год назад
የህይወት ቃል ያሰማልን ክቡር ዲን. ያረጋል 🙏🙏🙏 ጸጋና ትህትና ጨምሮ ይስጥህ
@natimintesnot8065
@natimintesnot8065 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን! ኡፍ ሊቃውንትን ማያሳጣን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን!
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 2 года назад
መምራችን ቃልህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
መምህሬ ስላየሂት ደስስስ ብሎኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@-Dnabraraw
@-Dnabraraw Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። እውነት እውነት መናገር ነው ። ኢየሱስ ጠበቃ ነው ።የዳነውም በጸጋው ነው አሜን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@negesetadele8651
@negesetadele8651 Год назад
ቃለሕወት ያሰማልን ዕንቁ መምሕራችን
@yeshigirma191
@yeshigirma191 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ ያብዛሎት🙏
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Год назад
በእውነት ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ይጨምርለወት
@user-lx1zc6qp5b
@user-lx1zc6qp5b 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ephes0000n
@ephes0000n 2 года назад
Amen amen amen 🙏
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 2 года назад
አሜንን ቃለ ህይወት ያስምልን
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@tsionwendemagen8361
@tsionwendemagen8361 Год назад
ምን አይነት ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት የሰማልን
@alemayehufiseha3632
@alemayehufiseha3632 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@ayfebjustice6195
@ayfebjustice6195 2 года назад
Kale hiwot yasemalin!
@mariyana4865
@mariyana4865 2 года назад
Amen amen abate kale Hiwot yasemalen
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 года назад
Kalehywet yasemaln memhrachin
@birhanuagegnehu3068
@birhanuagegnehu3068 2 года назад
kale hiwot yasemalin.
@ezkielalemu9588
@ezkielalemu9588 Год назад
ደስ ብሎኛል
@ashebirtesfaye
@ashebirtesfaye 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@SolomonVA
@SolomonVA 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
@emebetkibru4023
@emebetkibru4023 2 года назад
Kale hiwet yasmaln krstos mengste semayat yawarslin bedma betsega bebatu yakoylin
@sebleeyas9256
@sebleeyas9256 2 года назад
Qale hiwetn yasemaln
@aseresezewdu8883
@aseresezewdu8883 2 года назад
kale hewate yasemalne memerachen
@ayadawit390
@ayadawit390 Год назад
ሮሜ 8:34 ስለ እኛ የሚማልደው እንጅ የማለደው አይልም ስለዚህም ርሜ 8:34 ኢየሱስ በስጋው ወራት ስላደረገው ምልጃ አይደለም ;;
@tesfayeukumo6392
@tesfayeukumo6392 2 года назад
kalehiyewot yasemalgn
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Год назад
አይ መምህር ይህንን አንደበትና እውቀት ይዘው እስካሁን ለምን ዝም አሉ ? ምክንያቱም ብዙዎች በዚህ ጥቅስ ብቻ ስተዋልና
@edenzewge9975
@edenzewge9975 2 года назад
endet aynet dink temert nw bemariam kale hiwot yasemalen bedme betsega yitebikiln
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 года назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን እና እስቲ ወደ ቻናላችን ብቅ በሉና ጎብኙ በአይነቱ ለየት ያለ አገልግሎት ያገኙበታል ሰላማችሁ ይብዛ
@tibebeadinew
@tibebeadinew 2 года назад
ሽቀላ አይደብርም እዚጋ
@ashenafieayele32
@ashenafieayele32 2 года назад
ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@user-ng6kp2ef1i
@user-ng6kp2ef1i 2 года назад
ወድሜ፡ለፔጥዉ፡ወንጌላዊኤርሜያስ፡ሼርአርግለት፡ቲዉብ፡ተናገርእዉነቱን፡የሚልነዉ፡፡
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 года назад
ሱመስለኝ ትከታተይውልሽ ስለዚህ ይቅርብሽ ውዴ
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 года назад
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል
@phun4379
@phun4379 2 года назад
በሥጋው ወራትም ሰውም አምላክም ነበር ግን ፈቅዶ ከራሱ ጋር በውስጡ ካለው አብ ጋር ያስታርቀን በሱ ዉስጥም ወዳለው አባቱ ይፀልይልን ነበር:: በሥጋው ወራት አምላክ አልነበረም እንዳንል::
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 2 года назад
ጥሩ ፈጠራ ነው patent አስመዝግብ።
@amanbushie7605
@amanbushie7605 2 года назад
ከይቅርታ ጋር ግን ተሳስተዋል ጋሼ ሮሜ 8፣34 ሚለው ''በአብ ቀኝ ያለው ስለ እኛ ሚማልደው ነው።'' ይህ ሚያወራው ደግሞ ስለ ስጋው ወራት አይደለም ሃዋሪያው ለማለት የፈለገው ግልጽ ነው" በስጋው ወራት ያለው" ሳይሆን "በአብ ቀኝ ያለው " ነው ሚለው ይህ ቀጥታ ሲተረጎም ከእርጋቱ ቡሃላ በአብ ቀኝ እንዳለ እና እንደሚማልድ ነው ሚያሳየው ። ዮሃንስ ወንጌል 14 ላይ እውነት መንገድ ህይወት እኔ ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚሄድ የለም ነው ሚለው ይህ ሚያሳየው ማንም ያለ ኢየሱስ ከአብ ጋር መታረቅ እንደማይችል እና ብቸኛ የመንግስተ ሰማይ በር እሱ እንደሆነ ነው ሚያሳየው ።ለምሳሌ ፤ አንድ አማዞን ጫካ ውስጥ ሚኖር ሰው ስለ ክርስቶስ ሰምቶ ማያቅ ወንጌል ቢደርሰው እና ቢያምን ኢየሱስ ከአብ ጋር ያስታርቀዋል ማለት ነው ። በዛ ላይ ደግሞ ለ 2000 አመታት ይህ ወንጌል ሲሰበክ ኖሯል ፣ ሁሌም አሮጌ ትውልድ እያለፈ አዲስ ትውልድ ይመጣል ሁሉም ደግሞ ከእግዚአብሄር ጋር መታረቅ አለበት ፤በብሉይ ኪዳን ብዙ አማላጅ ካህናት ነበሩ ነገር ግን ደካማ እና ሟች ነበሩ ፤ ኢየሱስ ግን ቅዱስ እና ዘላለማዊ አማላጅ ነው። ማስረጃ ከቃሉ 👉(ወደ ዕብራውያን7፤18-19 ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች፥ ወደ እግዚአብሔርም የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ ገብቶአል።20-21 እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን። ጌታ። አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥22 እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።23 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው።24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤25 ስለ እነርሱም👉 ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ 👉በእርሱ ወደ እግዚአብሔር 👈የሚመጡትን ፈጽሞ #ሊያድናቸው ይችላል።26 ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤) ይህ ቃል ግልጽ ነው ጌታችን በስጋው ወራት ብቻ ሳይሆን ዘወትር ሊያማልድ እንደሚኖር እና ክህነቱም ዘላለማዊ እንደሆነ ይናገራል ።ካህን ምን ያደርጋል ከእግዚአብሄር ጋር ያስታርቃል ። ለማንኛውም ቃሉ አማላጅ ካለው ማመን ነው አስተማሪው ሌላ ትርጉም ሚፈልገው ለሮሜ 8፤34 የእነ ድንግል ማሪያምን አማላጅነት ስለሚመታው ነው ።ይህን ህዝብ ወደ ሲኦል ባትነዱት ጥሩ ነው ፍርዱ እንዳይብስባችሁ።✍
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ምን አለ ክርስቶስን በሥጋው ወራት እንደ ምናቀው አናቀውም ብሏል ሌላው ደግሞ እኔና አብ አንድ ነን ብሎሃል እኔና አብ አንድ ነን ካለ ከማን ነው የሚያማልድህ ? ራሱ ጌታ ተናግሯል ከእንግዲህ አብን የምለምን አይደለሁም ብሏል ታዲያ ይህን እያለህ ከማን ነው የሚያማልድህ ከእንግዲህ አብን አለምንም አለህ እኮ ክርስቶስ የማማለዱን የማስታረቁን ስራ በመስቀል ላይ በመሰዕዋትነት ተፈጽሟል
@zerisenayrussom8508
@zerisenayrussom8508 Год назад
@@Sara-ok8ri 1ኛ ዮሐንስ 2:1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
@@zerisenayrussom8508 ይህን ቃል የተረዳሽው አይመስለኝም ላስተዋለው ቃሉ ግልጽ ነው ቅዱስ ዮሐንስ ክርስቶስን ላመኑ ክርስቲያኖች ኃጢአት ክፉ ተግባር እንደሆነ ጸጋ ቅዱስ መንፈስን እንደሚያርቅና ከክርስቶስ ህብረት እንደሚለው ማስጠንቀቂያ አዛል መልእክት ክርስቲያን ነን ለሚሉ በሙሉ ያስተላለፈው ነው
@bisratmulugeta4675
@bisratmulugeta4675 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meloamhara8614
@meloamhara8614 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
ነገረ ማርያም | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
1:00:24