Тёмный

#ዳኒ 

Prophet Joy Chiro - Lj Tv Worldwide
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

ይህንን ሊንክ በመጫን bit.ly/lj_tv አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ ቶሎ ማግኘት ይችላሉ።

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@mominahassen7580
@mominahassen7580 4 года назад
ጌታ በእሱ ውስጥ ሆኖ ነብያቶችን የምያሳድድ ሰው መሳይ ዘንዶ ይውጋ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ነብይ እንደዚህ ሐሰተኞችን የሚመነጥር ፀጋ ያብዛልን
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
አሜን እውነቱን የሚገልጥ የእግዚአብሔር መንፈስ የተባረከ ይሁን!!
@meforlordjesus4251
@meforlordjesus4251 4 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባርክህ with deep Heart In The Name of Jesus!!!..... ተረኞች ነን!!!!! ጌታ በሰጠን ተራ ጨለማን የሚገልጡ እና መግለጥ የሚፈልጉ ሰዎችን አንታገስም በጌታ በኢየሱስ ስም!!! ኢትዮጵያ ለኢየሱስ ብቻ!!! ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል!!!
@shalomabyssinia6110
@shalomabyssinia6110 3 года назад
Pleas pray for me..God bless
@astuastu9946
@astuastu9946 3 года назад
አሜን የኢንፍርሜሽን ነብይ ይጋለጥ አሜን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 4 года назад
አሜን እንደሱ እያረጋቹ ኣጋልጢዋቸው። ዳኒ ዱሮም ዱሩየ ነው ኣልተፈወሰም ሰባት እጥፍ ሃያላን ኣጋንንት ገብቶበት ነው የእግዚኣቢሄር ጠላት ሆኖ የተነሳው። ተቀጥቶ ወደ ቤቱ እንዲመለስ በፍርድ ቀን እንዲድን እንጸልይለት።
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 4 года назад
The Bible is not about You & Me but rather it is about the Crucified JESUS.
@SaraSara-oz9bf
@SaraSara-oz9bf 4 года назад
Ameeeeen. Ameeeeen. Ameeeeen. Tebarkiiiiiii. ጌታ. በነገር. ሁሉ. መልካም. ነዉ ።
@MaranataTv
@MaranataTv 4 года назад
ጀግና ነብይ ነህ ዋው እንዳንተ የተቀቡ እውነተኛ ነብያቶች ይብዙልን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 года назад
ዳኒ እንኳን ተፀፅተህ ተመለስክ ገና ልጅ ነህ መንፈስ ቅዱስ ወቅሶህ መመለስህ መልካም እንደሆነ ለልብህ እግዚአብሔር ይርዳህ የእንደገና አምላክ ያስባችሁ እግዚአብሔር ሆይ ወንድሞቼን እርዳ የጌታ ደም ፈሶላቸዋልና በምህረትህ አስባቸው ንስሃ ግቡ ተመለሱ መንግስተ ሰማያት ቅርብ ነውና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ኢየሱስ ያድናል !
@fatihafatiha9723
@fatihafatiha9723 4 года назад
Amen. Gets yebarki kefenii geta yaorde
@jackjiang1210
@jackjiang1210 4 года назад
ጌታ ይታረቃችሁ protectantoch
@danielkebede879
@danielkebede879 4 года назад
Ejeg betam leboch yihen video eko esu megleca keset behoala new yelekekachut!
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 года назад
እባካቹ ቅዱሳኖች የነብይ ስልክ ቁጡሪ እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegedesita7719
@tsegedesita7719 4 года назад
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ምህረት ያወርድለችሁ የእግዚአብሔርን መንፈስ የንፈስ ስልክና የፖልስ እንፎርሜሽን ስራ
@godblessyounew5360
@godblessyounew5360 4 года назад
ከ5 ወር በፊት ለመሆኑ ማረጋገጫው ምንድነው??????????
@tesfaneshtesfanesh9373
@tesfaneshtesfanesh9373 4 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@demekechnaba1644
@demekechnaba1644 4 года назад
Amen amen amen amen 🤲🤲🙏🙏🙏❤️
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@fificell1338
@fificell1338 4 года назад
በመጀመርያ ደረጃ ለተገለጠ ነገር መገለጥ አያስፈልግም አትቀልዱ
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 3 года назад
ይቅርታ ምን ለማለት እንደፈለክ አልገባኝም
@beleteyohannesnigussie100
@beleteyohannesnigussie100 4 года назад
ይሔስ በመረጃ ላለመሆኑ ምን ማስረጃ አለን ሲጀመር እውነት ለሆነው ጌታስም መሰደብ ሳይሆን ለክብራችሁና ለጥቅማቹ የምትሟገቱ ትመስላላችሁ ምክንያቱም መልክታችሁ ምድር ምድር ይላልና ሀሜት የሚመስል አንደኛው ስለሌላኛው መድረክ የሚነቅፍበት በመንቀፍ የረሱን ታማኝነት ለማግኘት የሚጥርበት ሁኔታ ነው ያለው በርግጥ እግዚአብሔር ለቤቱ ቅሪቶች አሉት ያስነሳል ሁሉ እየጠራ ይሄዳል
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 3 года назад
ይህ የሚናገረው እውነት ለመሆኑ በምን ይታመናል ይህም እየተናገረ ያለው የሆነ ነገር ነው እስራኤል ዳንሳ የተናገራቸው ያልተፈፀሙ አሉ ለምሳሌ ይጠለፉል ይተባለው አውሮፕላን ሌላው ለምን ለአገልግሎት አይልኩም ሐዋ13:1--3 ለአገልግሎት ልከዋል እንደዚህ አይነት አገልግሎት የማይሰጡት ለምንድን ነው ስለ አገልግሎት ከተተነበየ በአዲስ አበባ ቸርች እንደሚከፍቱ እንጂ በመተከል በወለጋ በየክፍለ ሀገሩ መላክ መንፈስ ቅዱስ ይፈራል?????ሌላው አገልጋዩም ስለ ገንዘብ መባረክ ብቻ ነው የሚተነብየው በሽተኞች ሲፈወሱ ከውስጥ ደዌ ብቻ ነው ይህንን ያህል እ/ግ የሚገለጥባቸው ከሆነ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ሺባ የተለያየ የሚታይ ነገር ሲፈወስ አይታይም ኢየሱስም ሆነ ሀዋርያት ሲያደርጉ የነበሩት ይህንን ነው ጳውሎስ እኮ እየዞረ ነበር ሲፈውስ የነበረው ምንም የሚያሳምን ነገር አልሰራም ይህም ልጅ ከሌላ ቦታ እንዲህ ሆንኩ ያለውን ይሄኛው ደግሞ ከተነበየው ምንም ማስረጃ የለም::2ዜና18 :12---ያለውን ታሪክ ከጠቀስሽ በጣም አስቸጋሪ ነው ሚክያስ ብቻ ነው እኮ የተገኘው 1እውነተኛ ነብይ ለማንኛውም ስለ ሀገር የሚተነብዩትም አልሰራላቸውም እነሱ የሚናገሩትን ሰማን ብለው እኔም እናገረዋለሁ:: የኔ መመዘኛ ካልተሳሳትኩ በዚህ ዘመን ወንጌልን እንዲሰሩ የማይልክ አገልግሎት አልቀበልም ስንት ወንጌል ለመስራት ጥማት ያላቸው በረሀብ የሚጉዱ የሚደግፉቸው አተው በብዙ መከራ የሚያልፉ አሉ::ይህን ስል የዘመኑ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ከላካቸው ለምን አይመግባቸውም?????ብለው የሚሉ አሉ ጳውሎስ የሚያበራየውን አፉን አትሰረው ተብሏል እኔና በርናባስ ብቻ ነን እንዴ በገዛ ገንዘባችን የምናገለግለው ብሏልበብዙ መከራ ውስጥ እንዳለፈ ተናግሯል እነዚህ ሰዎች ባይጠይቁም ቢደገፉ ወንጌልን ለመስበክ እራሳቸውን ሰተዋል ቢደገፉ አገልግሎታቸው ይበዛል አሁን ሁሉም ሀዋርያ እና ነብይ እየተባለ ስለሚበላበት ሆቴል ስለሚለብሰው ልብስ ስለሚገዛው መኪና እና ቁሳቁስ እንጂ ስለ ወንጌል ግድ የሚለው ወይም ስለ ነፍሳት ግድ የሚለው የለም::
@yotorawi_blata
@yotorawi_blata 2 года назад
Be mechereshaw zemen hasetegna nebiyatoch ybezalu yemilewn anbebachu enkuan endate atredum geta yasetemraw genzeb yesetan endehone new sew lenfsu enji lesegaw endayder degagemo yenageral ezi yalachu comment lay 89 dedeb denkoro hula ene church alelewem adarsh west yetekolokolachu chemero lebachu yekefet lebona yestachu meder lam
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 года назад
Tebarek man of God
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 4 года назад
አሁንም አታርፉም? ተምቾች! እስቲ ካልሆነ በክርስቶስ ስም መነገዳችሁን አቁሙና ወንጌላውያን መምሰላችሁን ትታችሁ፣ ሌላ ታፔላ ለጥፋችሁ ነግዱ! ክርስቶስን አታሰድቡብን አሁንስ ተፈልፍላችሁ ተፈልፍላችሁ አላልቅ አላችሁ። ምድር በእናንተ ምክንያት እረፍት አጣች፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ጠፋ። ምድረ ቅዠታም ምዕመናን፣ ጥንቆላ ትታችሁ ወደ እግዚአብሔር ብትመለሱ፣ ልጆቻችሁን፣ ዘራችሁን ታድኑ ነበር፣ ወሬ ብቻ! ኤጭ፣ አላያችሁም ግን ሰለቻችሁኝ!
@febenlegese6579
@febenlegese6579 4 года назад
Ye Egezabhern kal astemr tnbit hiyewet ayedelem.....
@lilibirhanu3904
@lilibirhanu3904 4 года назад
Wow amen geta hoyeeee sewdih eko gena betu yeteral yeshkachoch gebeta beadebabaye gena yegelbetal
@abuetho4801
@abuetho4801 4 года назад
You are blessed
@selemawitll1491
@selemawitll1491 4 года назад
Saykedem new kedmo rasu hido yetenagerew 🤭 enye ketegaletku lehulum endene yhunu blo new 😟 ewnet lemenager enem ewnet meslogn behulachum bzu azigne neber geta mihret yarglign 🙏
@leulemanayea2967
@leulemanayea2967 3 года назад
እረ ባካችሁ እግዛብሄር የሚባላም እሣት ነዉ
@masaretteti1085
@masaretteti1085 4 года назад
💖💖💖💖💖💕🇪🇹🙌☝☝☝👌👌🙏🙏🙏
@tamane4017
@tamane4017 4 года назад
😢😢yekerbalan
@fatimafatimee9505
@fatimafatimee9505 4 года назад
Amen Amen Amen Aeeeeeeeeeeeeeeen
@tesfugebregergish2983
@tesfugebregergish2983 4 года назад
እውነት ነው የግዚያብሄር ህዝብ ሆይ ነብያት በአዲስ ይሁን በብሉይ ኪዳን አሉ አሁንም አሉ ሆኖም በዚ ሰዓት ሃሰተኛው በዝቷል ጌታ ቤቱን እስኪያጠራ።ደሞ እውነተኛ ነኝ የሚለውም የእግዚያብሄርን መንግስት በቅድስና እንድንጠብቅ ወደ ጸሎትና ወደ ቃሉ የሚመሩን ሳይሆን በምድራዊ ፈውስና ቁስ ላይ እንድናተኩር ደሞ ከጊዜጋር የአየሩን ሁኔታ እያዩ የሚተነብዩ ለምሳሌ ስለፖለቲካ ስለምርጫ ስለኮሮና ው፡ዘ፡ተ ናቸው እውነተኞቹ በየጓዳው ነው ያሉት ሚድያ ላይ የሉም ወገን፡ስለዚ አንተን አንቺም ጌታ ደሙ ያፈሰሰልህ ልጁ ነህ መንፈሱን ቃሉን ሰጥቶናል።እናጥና ቃሉን እንጸልይእንጹም የጥሞና ጊዜ ይኑረን ከነሱ ጀርባ እንውረድ አንሳት እነሱንም አናስት ተባረኩ ያባቴ ልጆች።
@feleke1283
@feleke1283 4 года назад
ምንም ማለት አለፈልግም ግን late me say ባጠቃላይ ሁላችሁም ዶማዎች ናችሁ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 4 года назад
እውነትም ዶማዎች!
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ጣኦታም
@japheth325
@japheth325 4 года назад
What 'bout the green card??? He said that the Americans government gives u green card when u say I'm from Israel church huh? 😕 😂 Everyone knews this sure?!
@ayyanosadoro8210
@ayyanosadoro8210 4 года назад
ayano
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 года назад
Egizabeher melkam new ✝️
@mhg9154
@mhg9154 4 года назад
የጊዜ ጉዳይ ነው። እግዚአብሄር በስሙ የሚነግዱት ላይ መፍረዱ አይቀርም፡፡ የእግዚአብሄር ህዝብ ሆይ ቃሉን እናንብ፡፡ እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ነብይ ነኝ ባይ ቢመጣስ? በD የሚጀምር ማለትስ ለምን ያስፈልጋል። የፍርድ ቀን ይመጣል ለሚያልፍ ክብር እና ዝና ህይወትን ማጣት ተገቢ አይደለም፡፡ ሁሉም ያልፋል። ንስሃ እንግባ እንመለስ ሳይረፍድ በነብያት አምናለሁ ጌታ አሁንም ይሰራል፤ ውሸተኞችን የምንለየው ትንቢት ስለተፈጸመ ስላልተፈጸመ ብቻ አይደለም፡፡ በፍሬያችው ታውቋቸዋል ይላል ቃሉ፡፡ እግዚአብሄር ይርዳን
@jounsweet5806
@jounsweet5806 4 года назад
ለምን እስራኤል ዳንሳ ያላወቀው ሁሉም አንድ ስለሆኑ አይደለም
@mememalase9018
@mememalase9018 4 года назад
Tebarek u 💚 😭😭😭😭
@ፍቅር-ኈ4ዐ
@ፍቅር-ኈ4ዐ 4 года назад
ጌታይባርክ እውነተኛ ነብያት ስላሉ
@eliyasnews5049
@eliyasnews5049 4 года назад
እህ
@blenyegeta2979
@blenyegeta2979 4 года назад
የምር ወንድ ነህ(ሽ) ድምፅህ(ሽ)ን ለመለየት ስል ሳላስበው ሰምቼ ጨረስኩት እንደዛም ሆኖ አለየሁም 🤔😉
@እመቤትአማሩ
@እመቤትአማሩ 4 года назад
ለምን ታዲያ ቅድሚያ አልተናገራችም እሱከየናገረ በኋላ መናገር ለምን አስፈለገ????????መች ደበቀ እሱራሱ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 года назад
Egizabeher melkam new✝️
@servantofchrist1909
@servantofchrist1909 4 года назад
ማነው እውነተኛው??????
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 года назад
Egezabehare ewinitina new be geta semi yihasetina nebeyatochii yigelituuu
@danielkebede879
@danielkebede879 4 года назад
Leboch!
@tsehyneshnadew4585
@tsehyneshnadew4585 4 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡ ሌላ ሌባ ይዘሽ መጣሽ የብሽሪ ውላድ ዛር በንፋስ ነው የምያገለግለው ተባነነባችሁ ወጋው በእናንተ የምስራው አውሬ ይወጋ በየሱሰ ስም
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺👺
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 года назад
እሱ እራሱ ኢንፎርሜሽን ስምቱ ከሁነስ የተናገረው
@michaels9142
@michaels9142 4 года назад
ሄድክ ኣየሀው ወይ? Just asking.
@eysuseyadenalmelese7446
@eysuseyadenalmelese7446 4 года назад
Geta eysuse getan new hasetegnoch bewentegnoch seme aydeleluem menfese kiduse yawaredachewal!!!
@addisdaniel9319
@addisdaniel9319 4 года назад
አሜን ።
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 4 года назад
Achberbari chole
@bertukanm3733
@bertukanm3733 4 года назад
Yegaramale geta iko new
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 4 года назад
Igzaber yiferdal
@hannawake5271
@hannawake5271 4 года назад
ዳንኤልማ ምላጫ ነው
@fificell1338
@fificell1338 4 года назад
ለውነት 5 ጉዳይ ሁለተኛ ድራማ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 4 года назад
you are all the same, God will judge sooner or later.
@eyesusgoftadha2378
@eyesusgoftadha2378 4 года назад
ሰዎች እንደው በእግዚአብሔር ይህ ሰዉ እራሱ በመረጃ እያገለገለ አለመሆኑን በምን እናውቃለን ? እባካችሁ ን ተውን አሁንስ መከራችን በዛ የሀሰት ነብያቶች አዋረዱን ። የሥራቸውን ዋጋ ከ እግዚአብሔር እጅ ይቀበላሉ :: በቃ ተውን ! የቀረን ነገር ቢሮር ኡኡኡኡኡኡ ..... ብሎ መጮህ ነ ው፡ ፡ ብቻ እንፀልይ! እግዚአብሔር ለሁላችን ልብ ይናገር ል። ተባረኩ ::
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 года назад
እህተ ሰላም ላንቺ ይሁን ብቻ ፀልይ እግ/ር ለማንም የእንጀራ አባት አይደለምና ረሱ በመንፌስ ቅዱስ አማካኝነት ይገልጥልሻል ብቻ በፀሎት በሪች ተቸገሪን
@sabagirma5810
@sabagirma5810 4 года назад
Jesus is coming soon!!!! Repent repent repent,
@abuetho4801
@abuetho4801 4 года назад
🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@pastorhaptamu5979
@pastorhaptamu5979 4 года назад
ወንድማችን ጆሺዋ አልሺው ድንቄም ወንድም ምድረ ማፍያ ሁላ ስራቸው ፈረሰ አሁንም አላቆምም ያለው አለቃቸው እስራኤል ነው ።
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
ዳኒ ከመጀመርያው ሌባ ነበረና አጋጣሚውን ተጠቅሞ ለመዝረፍ ነበር ስላልተሳካለት ወሬ ከጠማው ኬፋ አገልግሎቱን ያሰድባል።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 года назад
አንተ አልሳካም ሴልህ ለምን የነብያቶች ስም ታጠፍለህ እንሱን ስተት ስታይ ከመጀመርያው ማቆም ዳኔ ስም አጥፍው መንፍስ
@mohammedkedir2230
@mohammedkedir2230 4 года назад
አንተ እውነተኛ ስለመሆንህ ምን ማረጋገጫ አለ
@ayantuayantu1204
@ayantuayantu1204 4 года назад
I don't even believe you kkkkkkkk you are not
@ghghjj7395
@ghghjj7395 4 года назад
ሌባ ነዉ ጌታ የስራዉን ይሰጠዋል
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@tinajesus17
@tinajesus17 4 года назад
Woynnnnn lezhi nowa
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 4 года назад
አን ራሱ ሌባ ነህ
@caandyaandfamilytube2382
@caandyaandfamilytube2382 4 года назад
Getaa malkami now
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 года назад
ይሄ ድራማ ደሞ ክፍል ስንት መሆኑ ነው ???????????????? ቆሻሻዎች
@denekedesakegn3379
@denekedesakegn3379 3 года назад
ዳንም ሌባ ከፋም ሌባ ነው ስቀጥል ከፋ ስማኝ አንተ ከነብያቶች ገንዘብ ቅፈላ ለምዳልና ንሳሃ ግባ ።
@birhanukasa6340
@birhanukasa6340 4 года назад
ሁላቹም ሌቦች ።
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ከከከከከከከከከከከ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 года назад
አንተም ያው ነህ ቀንህን ጠብቅቅ
@aljazeeradibora726
@aljazeeradibora726 4 года назад
Defare neshi paster chris endet enze tera wenbedewch mehal tasgebaleshi
@tinajesus17
@tinajesus17 4 года назад
Woyyyi gude zendero
@sisaymehamed988
@sisaymehamed988 4 года назад
Wyena alkanal baysesem gata hoy aneta bmherat tamalkatan
@KingdomEmbass
@KingdomEmbass 4 года назад
አንተም ሌባ ነህ አጭበርባሪ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 года назад
ከውሾች ተጠበቁ ይላል አንተም ከውሾቹ አንዱ ነህ ውሻ
Далее
Women’s Free Kicks + Men’s 😳🚀
00:20
Просмотров 6 млн
ከችግር በፊት #አስደናቂ ትንቢት
18:35
የሄቨን እናት ዋሽታለች ?
9:19