Тёмный

ዳኞችን ያስጨበጨበችው ያለምወርቅ ጀምበሩና የደሳለኝ አበበ ምርጥ ብቃት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 129 тыс.
50% 1

#ፋና_ላምሮት, #fana_lamrotዳኞችን
ያስጨበጨበችው ያለምወርቅ ጀምበሩና የደሳለኝ አበበ ምርጥ ብቃት

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@man-kt4hp
@man-kt4hp Год назад
አለባባስሽ አንደኛ ድምፅ አንደኛ ጨዋ አለባባስ ኢትዮጵያንም አኮራሻት
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 Год назад
ተፈጥሮ ከሰጠቻት ችሎታ በተጨማሪ የሆነ ነገር ከፍቅር አዲስ ነቅዓ ጥበብ…….የሆነ ነገር ከብርቱካን ዱባለ …….የሆነ ነገር ከየሺመቤት ዱባለ አቀላቅላ የያዘችው ያለምወርቅ ጀንበሩ ማነጋገሯን ቀጥላበታለች ………በርቺ…በርቺ…በርቺ….ነው የሚባለው … ደሳለኝ አበበም መንገዱን እያጠራ እንደመጣ እንኳንስ ውሎና አዳራቸው ከሙዚቃ ጋር ለሆነው ዳኞች ይቅርና እኛ ተመልካቾች/አድማጮች እየተረዳነው ነውና ወንድምዬ ወጥረህ ያዝ እልሀለሁ ……..
@Mintamer1983
@Mintamer1983 Год назад
ያሊ ዛሬ ክሰሽናል ያሊ ሃይሌ ወይም ቀነኒሳ 2ኛ ቢወጡ ሁሉም ኢትዮጲያዊ እንደማአዝን ሁሉ አንችም ያስለመድሽን ስትነግፊን በጣም ነው የሚከፋን ምክንያቱም ጎበዝ ሙዚቀኛ ስለሆንሽ ።በርቺ ብልጥ ሁኚ
@abebedani3787
@abebedani3787 Год назад
ደንቆሮ ሙዚቀኛ አታውቅማ
@Mintamer1983
@Mintamer1983 Год назад
@@abebedani3787 ምንአጠፋሁ ወንድሜ የግል አስተያየት ነዉ የሰጠሁት ስድቡ ምንያደርጋል
@yordanos211
@yordanos211 Год назад
Desalegn wow wow wow I keep listening never get tired of you !! The band was an amazing band. Thank you for the Band 👏
@nigussiegizaw2423
@nigussiegizaw2423 Год назад
ያለምወርቅ አንቺን በተመለከተ ከፀባዬ ውጭ ብዙ አስተያየት ሰጥቻለሁ። በተለይ የመጨረሻዉ ውድድር ዕለት ብዙ ነገር ብያለሁ። እማዬ ወርቅ ነሽ አንቺ።በራስሽ ስራ እጠብቅሻለሁ።እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን።
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 Год назад
ከሀይለኛው ፀሀይ ሞቃት ሲመስለኝ በረዶ ነው ለካ ፍቅር በረደኝ !!!!!!!! ጥሩ መልክዕት ያለው ሙዚቃ ከጥሩ አቀራረብ ጋር እናመሰግናለን፡፡
@rozaasres9325
@rozaasres9325 Год назад
ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን እመብርሃን ትርዳሽ የአለምዬ!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍
@yohaniszemadim6878
@yohaniszemadim6878 Год назад
What an incredible talent and voice !!!this is really beyond what we have ever expected from her!!!
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
ባንዱንም አለማድነቅ ንፉግነት ነው አለምን ተዋት የዘመኑ እንቁ ናት።
@zoma663
@zoma663 Год назад
ያለምርወቅ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Год назад
ያለም ወርቅ ጀምበር አስደመምሽኝ የፍቅርአዲስን ዘፈን አሽሞነሞነችው በናታችሁ ፍቅርአዲስን ጋብዙአት አንድ ቀን ትዳኝ በናታችሁ ፍቅርን እወዳታለሁ፡፡
@ayniyedubai1761
@ayniyedubai1761 Год назад
Wow 2achehum gobozoch nachu.yesua gen yeleyal demetsua, alebabesua,becha behulum negerua gobez nat
@yifruseid5369
@yifruseid5369 Год назад
Supper performance . yalem
@teddyandselamtube7969
@teddyandselamtube7969 Год назад
ምርጥ ባንድ ነው
@shemelistube2174
@shemelistube2174 Год назад
ልጅቱ ጎበዝ ልጅ ናት ጥያቄ የለውም ,ባንዱ ግን ይችላሉ አይገልፀውም live አይመስልም
@AmharaNews9
@AmharaNews9 Год назад
Alemyeeee የበለሳ ፋኖ ወንድምሽ ነኝ እንዴት እንደኮራውብሽ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Ewnet new fanoy egnam korane
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Год назад
ያለምዬ ነፍስ እኮ ነሽ❤❤❤ትዝታ ውስጥ ከተተሽኝ😍😍ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው❤❤ደሱም አሪፍ ነው👏
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Год назад
ያለም ወርቅ እጅግ በጣም ሚገርም ችሎታ አለሽ ግን እባክሽ ግጥም በደንብ አጥንተሽ ግቢ🙏🙏🙏
@fireyirga34
@fireyirga34 Год назад
አች ጎበዝ ነሽ የሙዚቃ ሙርጫሽን ካሳመርሽ ካች ማንም አይደረሰም
@kalebabebe685
@kalebabebe685 Год назад
Yalem worke keep up!
@daveethio8158
@daveethio8158 Год назад
በርቺልን
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Год назад
አንዴኛ ከምንም በላይ አለባበስሽ ስነምግባርሽን ይገልፃል ትችያለሽ ያለም ወርቅ ልክ እንዴ ስምሽ ሁላችሁንም ዉድድ
@senaitwube3865
@senaitwube3865 Год назад
Excellent ++++
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Smart both yalemework and desalegn
@ayideferyeshitla3203
@ayideferyeshitla3203 Год назад
ዋው ከምር ተፈጥሮ የቸረሽ ምርጥ ድምፃዊት ነሽ!!!
@Kiyyaamusics
@Kiyyaamusics Год назад
Wow this is best songs
@armiyasasmare3441
@armiyasasmare3441 Год назад
አቤል ያለው እውነቱን ነው ወርደሽ ስናይሽ ያመናል ምክንያቱም አንችን የምንለካበት ከማንም ተወዳዳሪ ጋር አይደለም ካንች ጋር ብቻነው ማንም አንችን አይመጥንሽም (ያለምወርቅ)
@senayitsenayit640
@senayitsenayit640 Год назад
Yalemye betame gobez berche akorashen❤️❤️
@dishagissa1636
@dishagissa1636 Год назад
ለእያንዳንዱ ዘፌን ዳኞች የምመጥን ውጤት ከሰጡ በኋላ እንደገና ለሁለቱ ዜፌኖች በቦነስ ስም ፍታውነት በጎደለ መልክ ለፈለጉት ውጤት ማሸከምና በእጅጉ ሌለላው በከፍተኛ ደረጃ ቀንሶ መሸኘት ዛሬ ታይቷል
@ethioethio9600
@ethioethio9600 Год назад
ወሬ ገብተህ ዳኝ
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Год назад
የኔ ቆጆ ደርባባነሽ 💔💞💞💞💞💞💞🌹🌹💋💋
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Год назад
ትችያለሽ
@selomebekele6416
@selomebekele6416 Год назад
አቦ እንደት ደስ ይላል ድምፆሽ ዳኞችን ባረገኝ እቅፍ አረጌ እስምሸ ነበር እህቴ
@salualembaye2209
@salualembaye2209 Год назад
10,000 X 3 super Performance 🤩🥰🥰🥰
@kalmiskab6079
@kalmiskab6079 Год назад
ያለምወርቅ ግን የእጅሽን እንቅስቃሴ ብታስተካከይው አሪፍ ነው፡ልምድ ሆኖብሻል፡አንድ ዓይነት እንቅስቃሴ፡ሌላው ነገር ሁሉ ሙሉ ነው
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Год назад
ትችያለሺ እማ
@masalt1424
@masalt1424 Год назад
ፋናዎች ልታፍሩ ይገባል እናተ ባዘጋጃችሁት ዝግጅት አነድ ብልጥ ዩቱበር አኡን 400ሺ የሚጠጋ ሰዉ እያየለት ነዉ የሷን ብቻ በጥሩ ቅንብር መልቀቅ ነበረባቹ እንዴት ይህን የሚያክል ተቋም በአንድ ዩቱበር ይበለጣል??????? ያሳፍራል;;;;????
@LaughLyfeTV456
@LaughLyfeTV456 Год назад
Ere yehen lej teregaga belut(-Abelo)?. . . you are on live show it may influence those who are ready to vote. you reaction should be kept in your heart . . .ok Dagnaw!!?
@mentesnot9242
@mentesnot9242 Год назад
ትቺያለሽ
@hussenhussen7023
@hussenhussen7023 28 дней назад
🎉🎉🎉
@zedtekle5566
@zedtekle5566 Год назад
ደሳየ ዋው ዋው ዋው ዋው አለምየ ዛሬ ክሰሽናል
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
smart cofidence
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Год назад
የኔ ቆጆ
@reqiqmedia
@reqiqmedia Год назад
desalegn tichilalek.
@habtamufentahun9460
@habtamufentahun9460 Год назад
Desuachm andegna
@solomonadmasu2546
@solomonadmasu2546 Год назад
Still my best is Yamlework Gemberu!!!!!!×××××!!!!...
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Smart desalign
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
Yalemwork wow wow
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Год назад
እህት አለምየ ሳም ሳም ሳም ሳም ሳም አርኩሽ አለምየ የኔ ውድድድድድድድድድድድ
@solomonweldehana4368
@solomonweldehana4368 Год назад
ድምጿ ለነፍቅርአዲስ ለነየሺእመቤት አሰፉ አይነት ድምጽ ያላቸውን ዘፋኞች ስራ ስትሰራ አሪፍ ናት ብጽአት ስዩምን ግን ባትሰራው ብዬ አስባለሁ
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
ጀግና
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Desalegn smart
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
ምርጥ
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Smart
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 Год назад
Abale Asemesay selhonk alwedekem
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Yalem work smart
@danielberhane1770
@danielberhane1770 Год назад
whose song is she singing and which title, anyone assist me pls?
@almimolla4743
@almimolla4743 Год назад
Fikradis Nekatibeb Zim elalehu
@danielberhane1770
@danielberhane1770 Год назад
@@almimolla4743 many thanks🥰
@michael27446
@michael27446 Год назад
fikradis nekstibeb
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
ልዪ
@belaynehwubshet8739
@belaynehwubshet8739 Год назад
Betam tetenkeki merchalay lela mnem chiger yelem 1gobez
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Smartyale
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Smart ya
@dannyboy6119
@dannyboy6119 Год назад
I love you so much 💗 💓 💛 ♥️ 💖
@ermias2859
@ermias2859 Год назад
Judges please enjoy the music .think focused to figure out mistake only RELAX .THIS NOT RIGHT .JUST LIKE STATUS
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
ልዪያለም
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
talentid
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
snart smart smart
@bahiranalex6605
@bahiranalex6605 Год назад
Alemyyy 😍😍😍😍💕💕
@almazkefie9623
@almazkefie9623 Год назад
ያለምየ በጣም ሀሪፍ ነዉ ከአንች ብዙ እነጠብቃለን ምርጫ ላይ አደራ ተጠንቀቂ
@aycheluhemtafese2204
@aycheluhemtafese2204 Год назад
እባክሽ ድምፅሽን ተንከባከቤው?!
@workubelete9920
@workubelete9920 Год назад
LM5
@alemmebratu5869
@alemmebratu5869 Год назад
ትችላለህ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
Abo gegna nate yealmework
@Ayalew18
@Ayalew18 Год назад
ጥበብ የጠራቻት እንስት።
@habtamufentahun9460
@habtamufentahun9460 Год назад
Gerami nw demtsek
@eyobnegash5950
@eyobnegash5950 Год назад
ያለምየ ቆንጆ ነሽ አለባበሽሸ ሁሉ ነገርሽ ያምርብሻል
@masalt1424
@masalt1424 Год назад
ፋናዎች ተሸወዳቹ የሷን ለብቻዉ በፍጥነት መልቀቅ ነበረባቹ እናንተ ሰርታቹ ከናተ ኮፒ ተደርጎ የዐሎ ሚዲያ የሷን ብቻ ለቆ ከመቶ ሺ በላይ ሰዉ አይቶታል ያን የሚያክል ግዙፍ ተቋም በአንድ ዩቱበር ሲበለጥ ሲታይ ያስገርማል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@meronsolomon2223
@meronsolomon2223 Год назад
hule tasdemmgni aleshi🤔🤔🤔🤔
@setegneshetie512
@setegneshetie512 Год назад
Yalemwork ንግስት ነሽ
@biruktesfaye1861
@biruktesfaye1861 Год назад
Ay abel ahunm mashkabetun altewem😆
@yonasnahom7695
@yonasnahom7695 Год назад
ትለያለሽ
@melakneshminda4793
@melakneshminda4793 Год назад
Uffa jegnet andegna!!!
@habtamutesema6241
@habtamutesema6241 Год назад
Keep it up
@yseyar
@yseyar Год назад
💔💔💔💔💔🎧🎧🎧🎧🎼🎼🎼🎼🎼🎼
@yaredyeshitlla793
@yaredyeshitlla793 Год назад
Abel, you look drunker
@almimolla4743
@almimolla4743 Год назад
beka gtm lay embi blesh keresh a yihen yemeseledmtsi yizesh mnale gtm lay btseri
@abebedani3787
@abebedani3787 Год назад
ደሰላኝ ምን ዋጋ አለው አሽቃባጭ ዳኞች ለሴቷ ነው የሚያሽቃብጡት ችሎታ ብቻ ዋጋ የለውም ቲቮዞም ያስፈልጋል ዬናታን እጣ ነው የሚደርስብህ ፋና ሙሰኛ ጣቢያ ነው
@azimerawanteneh2895
@azimerawanteneh2895 Год назад
ደደብ ነህ
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
Desalegn smart
@yohanisababu4236
@yohanisababu4236 Год назад
ልዪ
Далее
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 169 тыс.