Тёмный
No video :(

ዳኞች ቆመው ያጨበጨቡለት የደሳለኝ አበበ ምርጥ ብቃት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 226 тыс.
50% 1

#ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
ዳኞች ቆመው ያጨበጨቡለት የደሳለኝ አበበ ምርጥ ብቃት

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 172   
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ ኢትዮጵያዬ.. የካደሽ ይከዳ ኢትዮጵያዬ .. የበላሽ ይበላ ወዳጆቼ... ኢትዮጵያዬ የምትገባችሁ ተስዳችሁ ስትከፉ ነው ፈጣሪ ሆይ... ሀገራችን ታማለች በምህረትህ ጎብኝልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️💚💛❤️👈
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
ደምሩኝ።።።
@Joshua-gh7pe
@Joshua-gh7pe 2 года назад
ይኸን ብቃት አለማድነቅ ራሡ "በግልፅ ያስታውቃል የሙዚቃ ዕውቀት እንዳነሰው" ፋና ላምሮት እናመሠግናለን እነዚህን እንቁዎች ስላቀረባችሁልን!!!!!!! ያለምወረቅ እና ደሳለኝ የእነ ዮናታን እና ሰሎሞን ግሩፕን ፉክክር ነው ያስታወሱኝ...
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 года назад
ብቃት ያለህ ድንቅ ልጅ አንደኛ ነህ ለኔ ደጋግሜ ነው የስማሁህ ✌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Yabseratube
@Yabseratube 2 года назад
ዳኞች ጉዳቹ ማንን ትመርጡ ይሁን በጣም ከባድ ዉድድር ነዉ እግዚአብሔር ይርዳቹዉ በስማም ድምፅ👌👌👍👍👍👍👍👌👌
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
ደምሩኝ
@mitu4533
@mitu4533 2 года назад
lk nesh yabsraye hulum wawwww nachew betam aschegary new lemrcha efffffffff😌😌😌😌
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new kngow
@Iamhaker-x8p
@Iamhaker-x8p 2 года назад
እኔ፡አለው፡የማዳም፡ቅመም፡ባጠራቅመው፡ስንት፡ሙዚቃ፡ይወጣኝ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
@@Iamhaker-x8p ነይ ደምሪኝ አገር ገብተን እናድጋለን💚💛😘😘😍😍
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ደሳለኝ አበበ.. አንተን ኢትዮጵያ ሀገሬ ብቻ ሳትሆን አፍሪካንም.. አየዋት.. አቦ ትችላለህ ድንቅ ስራ ... ውይ የ ዳኞቹ ግን እራስ ምታት ይታየኛል ... ሁሉም ይችላሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💚💛❤️👈
@workubelete9920
@workubelete9920 Год назад
እኛም ተዝናንበት፣ እንቁ ድምፃውያንንም እያወጣችሁ ነው ፋና ላምሮት በጣም እናመሰግናለን፡፡
@derejegirma4847
@derejegirma4847 2 года назад
ማስተማር እንዲህ ነው የጠላሽ ይጠላ የዘፈነውን የነገርከው ትክክል ነው ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 года назад
አይ ነገሩ ከባድ ነው አሁን ደሳለኝ 2ኛ ሲሆን ኧረ ለየብቻ ተበታትነው ከሌላ ተወዳዳሪ ጋር ይወዳደሩ ፋና ላምሮት ዳኞችም እኮ ተቸገሩ ምስጋና ለሁሉም ተወዳዳሪዎች ከነ ሙሉ ክሩ።
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 2 года назад
መንገድሽን እየዘጋ በቅናት ተውጦ ፀፀት ያንገብግበው ይኑር ተበጥብጦ፡፡ ለመልዕክቱ እግዛብሄር ይስጥልን!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Kbkibret99
@Kbkibret99 2 года назад
አስተማሪዉና. ተማሪዎች እየጠፉ. ያለዉን የኤትዮጵያን ሙዚቃ ታገኙታላቹ. ብዬ. ተሰፋ አደረኩ
@ad_man8712
@ad_man8712 2 года назад
አስማት የሆነ Performance👏👏👏ይህ ነው በቃ ሙዚቃ ማለት♥ This is the feeling of patriotism Long live Ethiopia, I am proud to be an Ethiopian.
@gedamkassa5005
@gedamkassa5005 2 года назад
እግዚአብሔር ድምጽህንም አንተንም ይጠብቅህ የህይወቴን ልዩ ሙዚቃ በልዩ ሁኔታ ስላቀረብክልኝ ክብረት ይስጥልኝ
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
ቅኔ ማለት በአብነት ከዮኒበርእሥቲ በላይ ቢሆንም ቅሉ ሰዉ ብቻዉን ደግሞ ከቅኔ በላይነዉ ባይማርም ያለዉ ራሱ ወልድ ነዉ አብ የማር እ ያም 👌🙏💒
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
ይሄ ማለት ቤተክርእሥቲያን ናት የሚሥጥር በር ከተባለ ታዳ ለምን አንተ አትጠጋም?😠👈 👉ፊደልን ሳይ መሳም ካልሆነ መመራመር ራቀነ😃👈
@yoyo-tx3nq
@yoyo-tx3nq 2 года назад
በጣም ምርጥ የዘፈኑ ታሪክ መሳጭ
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 года назад
የነዚ ደሞ የባሰ ነው አስማት የሆነ ብቃት ነው ያላቸው ሁሉም ግን ውድድር ነውና አንዱን መምረጥ ግድ ነው።
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 года назад
💚ዳኞቹሁ የሚሰጡት እርማት ደሰ ይላል 💛ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ ❤አትዮጱያዬ ሰላምሽ ይብዛልን💚💛❤
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
ደምሩኝ
@bahunegn
@bahunegn 2 года назад
የሚገርም ድምጽና የመድረክ ኣያያዝ። ግሩም ነው ሥራህ!
@genetm7798
@genetm7798 2 года назад
በጣም ከባድ ነው ለመምርጥ ለእኔ ሁሉም አንደኛ ናቸው
@weekly_top1080
@weekly_top1080 2 года назад
Desalegn and Yalemwerk are two young talented fana lamrot singers
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 2 года назад
ዳኞቹ ግን ለምን ራሳችሁን ከውድድሩ አታገሉም? እነዚህን ልጆች ከምትዳኙ መንግስት አስታጥቋችሁ ከሱዳን ወይም ከወያኔ ጋር ብትዋጉ ይሻላችኋል አምልጡ Run Run Run
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 Год назад
እውነት ለመናገር ይህ ውድድር ብዙ ጥቅም አለው ለተወዳዳሪዎች ማለትም አንድም ልምድ የምትወስዱበት ዳኞች ከሚሰጡት አስተያየት ትምህረት የምትወስዱበት 3 ከህዝብ ጋር የሚያስተዋውቃችሁ በመሆኑ መላካም አጋጣሚ ነው ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ የየራሳችሁ ልዩ ችሎታ አላችሁ በርቱ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 года назад
That lady judge thank you so much to tell us this great story about the king of the king of Ethiopia music you're right that's exactly how it went down with Ibex band
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 года назад
ያተና የአለምወርቅ ነገር ይለያል ዋው
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 2 года назад
የምር ትችላለህ አይገልጸውም !ይመችህ አቦ❤🙏
@debrehruyan2412
@debrehruyan2412 2 года назад
በጣም ሚትገርሚ ዳኛ ነሽ 😍እንከን የሚያሰጥ ስራ ስላልሆነ
@zenebeteklu1593
@zenebeteklu1593 2 года назад
This is brilliant. Blen yosef did justice to the music.
@tigistdawit9205
@tigistdawit9205 2 года назад
ግርማ ሞግሰ ያለው ድምጽ ነው ያለው ብሌንሻ የእውነት ዳኛ ነሽ አይ አገላለጥ
@berookhilemariam6942
@berookhilemariam6942 2 года назад
ዳኞ በጣም የተፈተኑበት በጣም ፈታኝ ልጆች ነበሩ ምን እንደምልል ቸገረኝ
@afeworkamha6303
@afeworkamha6303 2 года назад
You are always 'Desalegn'. Too much excellent plus performance + the way you describe the lyrics and your feeling pa pa pa pa wowwww!
@kemekem1366
@kemekem1366 2 года назад
ልዩ ድንቅ ብቃት አለህ ወንድማችን በርታ ድምፅህ ማራኪ ውብ ነው ማለፊያ ነው 👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏🌷🌷🌹💐💐💐🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 года назад
የምርርር በጣም ድምፅክ መድረክ አያያዝክ ያምራል እውነትም ደሳለኝ 👍👍👏👏💗💗
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ዳኞች ድምፅ ዋውው
@fanofuns
@fanofuns 2 года назад
የጉናው የታቦር መብረቅ አንደኛ ነህ
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 2 года назад
Thank you for sharing that untold story to the public eye. It almost seems a fiction but hats off to the center judge and all the judges.
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
ሁሉም የኢትዮጲያ ህዝብ ቢሰማዉ ያልኩት የዳዊትን ልብ እንዲያገኙት ከምንል ብቻ ሳይበርደን እትትትትት…🙏🙏🙏
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 года назад
ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ ውው
@fentahunmuluye7036
@fentahunmuluye7036 2 года назад
ጀግና የበየምድር ሰው ትችላለህ
@lealemfeleke
@lealemfeleke 2 года назад
Wonderful DESU! It was amazing performance. You're talented, diligent, and humble. Keep it up!
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks Год назад
ወይ ብቃት በቃ ተከተተ በስማም ❣️❣️❣️❣️
@ethiolove4930
@ethiolove4930 2 года назад
ፋናን በጣም ነው የምጠላው ልጆቹግን በጣም በጣም ኘው የምንወዳቸው ከነግሩፓችን ያሳዝናል💚💛❤🙏🙏💚💛❤
@tube8124
@tube8124 2 года назад
His exceptional performance with his discipline, i loved this music😍
@gashaw9373
@gashaw9373 2 года назад
"Give credit where credit is due" Thank you Bilen for respecting our LEGENDS!
@habtamuwimago8696
@habtamuwimago8696 2 года назад
Not only him I appreciate the band also
@djchechela8407
@djchechela8407 2 года назад
እኔምለው ከወደ ጎንደር የሚመጡ ሰዎች አብዛኛዎቹ ድምፃቸው "መብረቅ" የሆነው ለምንድን ነው?? በልጅነታቸው ንብ ስለሚውጡ ነው የሚባለው የእውነት ነው?? እውነት ከሆነ እኔም ንብ ከመዋጥ ወደ ሁዋላ አልልም፡፡ ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው፡ ነገር ግን የሚነገረውን ነገር መስማት አይችልም፡፡ባላገሩ አይዶል ላይ የእጅህ እንቅስቃሴ ይረብሻል አስተካክለው ተብሎ ተነግሮት ጭራሽ እልህ አድርጎት ቁጭ አለ፡፡የእጁ እንቅስቃሴ እኔንም አሳቆ ሊገድለኝ ነው፡፡በጣም በጣም ተመልካች ይረብሻል፡፡
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 года назад
እኔ የምለው በእዚህ የፋና ላምሮት ወድድር ውስጥ የጋሽ ጥላሁን ዘፈን ብቻ በብዛት የሚመረጥበት ምክንያት እኔ አይገባኝም። የድሮ ዘፈኖች እኮ ምልተዋል እስኪ ወደ ድሮ ክቡር ዘበኛ ፖሊስ ሰራዊት ባንድ ብቅ ብላችሁ ሙዚቃ ምረጡ ።
@bestebeste4324
@bestebeste4324 2 года назад
እስኪ የማን ይዘፈን
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 года назад
@@bestebeste4324 ለእርሱ ብቻ አይድለም አስተያየቱ ለሁሉም ነው ታምራት ሞላ ; አለማየሁ እሸቴ ጌታመሳይ አበበ ሂሩት በቀለ ብዙነሽ በቀለ መሪ አርምዴ በጥቂቱ ለመጥቀስ ያህል
@ellaineshabrawshy8247
@ellaineshabrawshy8247 2 года назад
Wonderful voice wow wow
@none509
@none509 2 года назад
ጎበዝ በጣም ምርጥ በርታ ጎንደር ግን ታድላ በሁሉም አንደኛ ታኦስ ባህል ምሽት አይቸሀለሁ 🙏🙏
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 года назад
አቤ እኮ የወሎ ልጅ ነው
@none509
@none509 2 года назад
ጎንደሬ ነው :: ደ/ታቦር ነው 👌🏻
@Amele8427
@Amele8427 2 года назад
@@user-wu6hr6mg9v ኧረ ጎንደሬ ነው የደብረታቦር ልጅ ውዴ
@kidestmeles
@kidestmeles 2 года назад
ወሎም ሆነ ጎንደር እንኳን ሆነ ዋናው ኢትዮጵያዊ መሆኑ ነው የ3 ቱ ብሔር ግጭት ስልችት ብሎናል እሱ ሳያንስ እናንተ በሀገር ልትጣሉ ነው እንዴ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 года назад
@@kidestmeles 😂😂😂😂
@techreview7892
@techreview7892 2 года назад
ብሌን ከባድ ሚዛን የባላገሩ ዳኛ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ🥰🥰
@winniesalam7626
@winniesalam7626 2 года назад
በጣም ነው እምትችለው አባቴ ይቅናህ 🥰🥰👌👌👌
@abrhamgizaw9619
@abrhamgizaw9619 2 года назад
ይሄንንማ ጥልዬ በእይወት ቢኖር ኖሮ የሚመታው ጥፊ ይታየኝ ነበር ደፋሮች የእንድ አይደል ላይ ሕፃናቶቹ እንዴት እንደሚያስመስሉ ብታዩ ትቀናላቹ
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 2 года назад
በጣም ድንቅ ነው
@user-xp2jw2wd5k
@user-xp2jw2wd5k 2 года назад
ወይ ስት አለ ወይኔ የዱሮወቸን አስታወሱን አምላኪ ሁይ ያዘበን አምጣልን ፈጣሬ 🙏🙏🙏🙏
@zintalembayeh5668
@zintalembayeh5668 Год назад
ደስየ የኔ ጀግና የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤
@demelashtadese3916
@demelashtadese3916 2 года назад
ክፉ አይንካህ ጃል ድንቅ ነህ
@rabiya2020
@rabiya2020 2 года назад
በጣም ድቅ ሴት ነሽ እናመሴግናለን
@user-xv7by4fb1j
@user-xv7by4fb1j 2 года назад
ዋዉ ድምፅ ተሰጧ ደሳለኝ ያአለም ወርቅ ከባድነዉ እናተን ለምግለፅ
@zagollentertainment8403
@zagollentertainment8403 2 года назад
ጀግናዬ በጣም ትችላለህ💪
@getmanful
@getmanful 2 года назад
an extraordinary,High level performance ! What a voice!
@andualemteshome6681
@andualemteshome6681 2 года назад
ብሌን እናመሰግናለን
@user-rv8uh2wd1f
@user-rv8uh2wd1f 2 года назад
ዋው.ይችለል.1.
@nigistdessalegn7303
@nigistdessalegn7303 2 года назад
Wow i love ur voice and my tilesh....
@sisay7
@sisay7 2 года назад
The Bass line from Jovanni but the arrangement is of Derege Mekonnen of I am not mistaken
@msnexus2671
@msnexus2671 2 года назад
Ufffffff befetari tetawt wow wow joroya adezi bkat yalewn sew madamet temtot neber kome new 👏👏👏👏🇪🇹
@josephashabir8420
@josephashabir8420 2 года назад
Wuuuuuuyi betaaaam desyemilu akerarab 1gna lane
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 2 года назад
Set Ena wend tebilo yishelemu because they both so good
@debrehruyan2412
@debrehruyan2412 2 года назад
የምር በጣም ይችላል 1 ኛ ነው 😍😍
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 2 года назад
ምንም የለኝም ቃል ይመችህ ብታሸንፍ ደሰ ይለኛል ደሱ
@mitu4533
@mitu4533 2 года назад
wy yenatema yeteleye bkat new semonun oh😌😌😌😥😥😥😥😥😥😥😘😘😘😘😘😘😘😘
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 года назад
ዎልድማቺን በርታ
@tigabmolla6689
@tigabmolla6689 2 года назад
ለየት ሚያድርጋው ይህ ፕሮግራም ተወዳዳሪ ሳይሆን ዘፍኞችን ነው ሚያወዳድረው ምርጦች በርቱልን
@kuchiratube4562
@kuchiratube4562 2 года назад
እውነት ለመናገር እንደዚህ ቃልት እስከሚያሳጣ የሚያስጨበጭብ ስራ አይደለም
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 2 года назад
ለዳኞች ጨነቀኝ ከባድ ዉሳኔ ቆራጥ መሆን የሚጠይቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@alemayehumekuria1718
@alemayehumekuria1718 2 года назад
በጣም ምርጥ ልጅ ነው
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 2 года назад
Yahun zefange nen bayoch letafru yegebchwhal bandu wowwwwwww
@user-bd7ui9pd5x
@user-bd7ui9pd5x 5 месяцев назад
Woooow
@tigabmolla6689
@tigabmolla6689 2 года назад
አበሳ ነው ጎበዝ በርታ
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 года назад
Wow wow mn kal yelegnm bezih sizn Ewunetm wudddr new huletum andegna nachew endet lihonu new
@aberabelay4975
@aberabelay4975 2 года назад
betam gobez dmthawe neh !!!!!...berta bro!!!!..good luck!!!!!
@roroed9946
@roroed9946 2 года назад
አቤት ድምፃ
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
የ😃ነ😃ጠ😃ቀ😃ኝ አለች ብሌን ማን እንደነጠቃት 🙎ብታዉቀኝ💌
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
ጥላሁንን ዛሬ እማላደንቀዉ ትላንት የፊዴል💒አድናቂ ሥዕልላልነበሩት ነዉ!! (ታሪክና😜ትዝታ ለባረቀበት)🙏🙏
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏bravo❤❤❤
@henocktariku8291
@henocktariku8291 2 года назад
ፋና ላምሮት በነዬናታን ንብረት በሰራዉ ስራ አይቼ አላዉቅም የናተ ግን ዉድድር ብቃት ግድ እንዳይ አደረጋችሁኝ አበሶች ናቹ ሁላቹም
@niserekana
@niserekana 2 года назад
የሙዚቃ ባለሙያ ባልሆንም አቤል የሰጠው አስተያየት እኔም የተረዳሁት ግን መግለፅ ያልቻልኩት ነው::
@user-ul3qt1fm1f
@user-ul3qt1fm1f 2 года назад
እና ሽልማቱን ለሁሉም እኩል የሚል ዳኝነት ላይ ነኝ! 1ሚ ለ4 አካፈልኳቸው ይመጥናል!!!❤❤❤❤
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
ደምሩኝ
@tigistandualem9493
@tigistandualem9493 2 года назад
የጠላሽ ይጠላ ውዲቶ ሀገሬ
@mariamawitworku9521
@mariamawitworku9521 2 года назад
Wowwww ybarkh
@Tarekegngebre1919
@Tarekegngebre1919 2 года назад
ድንቅ ብቃት ድንቅ ሰው ለያለምወርቅ ያዜመው ይመስላል ብር ምን ያደርጋል
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
አንቂ በመሆን ፊዴልን ሳይሆን " ገንዘብን" እያየን ጠፋን ፈረንጅ ቀለም ይሁን ሠዉ ሳንለይ ዶላሩ "ገባን" 👋
@mulugetanega4753
@mulugetanega4753 2 года назад
Tebareku!
@zaraosman3936
@zaraosman3936 2 года назад
Hulachum Lane 1nya bitotu des yilenyal
@alemayehumekuria1718
@alemayehumekuria1718 2 года назад
Guys I have a big respect for this show and computational but how come some one can compute in two shows or computational at the same time???? It’s not fair you know that I’m talking Desalegn Abebe. If he need to continue with fana either in Balageru unless he’s using someone chance… Thanks
@selmsolomon9995
@selmsolomon9995 2 года назад
Wawooooooo💋👌🙏💝
@merontewodros60
@merontewodros60 2 года назад
ጎረቤት
@merhawitekle1713
@merhawitekle1713 2 года назад
Wawww wawww ሰውነቴ ነዘረኝ ኮ 😥
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 2 года назад
ከባድ ነው የዘድሮ ውድድር ዳኞች እግዚአብሔር ይሁናችሁ 🙄
@meseretaddis5885
@meseretaddis5885 2 года назад
Wow 😲 demtsh #1👍👍👍melkam edllll
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 года назад
ድምፅ ብሎ ዝም በቃ ትችላለህ
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 2 года назад
በረቱልኝ
@acatransitandtrading2933
@acatransitandtrading2933 2 года назад
Andga nhe anbsa 😀👏👏👏👏👏👏👏
@markontube8845
@markontube8845 2 года назад
Good job
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,4 млн
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55
Ip Man 2 | The Boxing Competition
15:57
Просмотров 7 млн
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,4 млн