Тёмный

ለየት ባለ ሙዚቃ መድረኩን የተቆጣጠረችው ያለምወርቅ ጀምበሩ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 834 тыс.
50% 1

#FANA_LAMROT #ፋና_ላምሮት #በቀጥታ #FANA_TV #FANA #ፋና
#3ኛው_ፋና_ላምሮት_አሸናፊዎች_አሸናፊ _ፍጻሜ_ውድድር

Опубликовано:

 

13 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 448   
@yalem
@yalem Год назад
በ8222 ድምፅ ስለምትሰጡኝ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@admassubirhan5717
@admassubirhan5717 Год назад
ጀግናነሽ ጠርጥርየለዉም
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Год назад
ቅዳዳ እሷ አይደለችም እዳትሸወዱ
@mirengetaaju3449
@mirengetaaju3449 Год назад
እሷ አይደለችም አትሸወዱ በሷ ስም ሊበላሺ
@zuzd9048
@zuzd9048 Год назад
Yegbashal yena work
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Год назад
በስው ስም አትነግድ ያለምወርቅ ዬቱብ አልከፈተችም
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
ውብ! በሀገራችን ሰው በሰላም ወጥቶ የሚገባበትን ጊዜ አምላክ ያምጣልን፡፡💚💛❤
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
አሜን አሜን አሜን
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
የ ብ ቃ ት የውበት ጥግ, አለምዬ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@reqiqmedia
@reqiqmedia Год назад
ትክክለኛ የዳኝነት ሚዛን የታየበት። ይቺ ልጅ የህዝብ ቀልብን ገዝታለች። ይገባታል። ዳኞች በጣም ትልቅ ክብር ይገባቺኋል። ፋና በመጨረሻም ያደረጋቺሁት የሚመሰገን ብቻ ሳይሆን የሚደነቅም ነው።
@azmerawasega428
@azmerawasega428 Месяц назад
ምን አለ ሁሌም ብትወዳደር የፋና ላምረት ሞገስ ነሽ
@GiruEnewari
@GiruEnewari Год назад
ያለም ወርቅ ከመጀመርያው ጀምሬ የአለባበስሽ አድናቂ ነበርኩ ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል ። አለባበስ ለተመልካችም ለጃኞችም ክብር ነው። ድምፅሽም ደስ ይላል ።
@Oromota413
@Oromota413 Год назад
ጀግና ነሺ እር የሀገራችንን ሙዚቃ ወደ ድሮው መልሺው ተጫወቱብን እኮ እነ ጊልዶ ጀግና ነሺ ምርጥ የሀገራችን ኩራት
@fjxhv7422
@fjxhv7422 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Год назад
የኔ ውድ እህት መድረክ አያያዝሽ ይበቃል እንኳንስ ይህ ወርቅ ድምፅሽ ተጨምሮበት። ክፉ አይንካሽ የኔ እህት።
@gotaofiidhaabatu
@gotaofiidhaabatu Год назад
የእናቷ ደረባባነት እና ኩሩነት የያለምወርቅ ደርባባነት ምነጩ ከየት እንደሆነ አረጋግጦልናል!
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 Год назад
የኔምርጥ የአማራልጅ ጀግኒት በደብነው የተጫወትሽው በርች ሁሌም ከጎንሽነይ
@addisken24
@addisken24 Год назад
ይገባሻል ድንቅ ነሽ በእውነት በሞያሽ ጀግና እንስት ነሽ።ሌሎቹም ተወዳዳሪዎች ጎበዞች ናችሁ በርቱ።
@nigusstsgaw9808
@nigusstsgaw9808 Год назад
ያለምዬ ያንችን ድምፅ ስሰማ ጭንቀቴ ልቅቅ ያደርገኛል እ/ር እድሜ ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Год назад
ያለምዬ እንዳንቺ አይነት እጅግ ድንቅ ዘፋኝ በዚህ ዘመን ማግኘት ከባድ ነው👌👌❤❤
@samuelderesse6636
@samuelderesse6636 Год назад
ፋና ላምሮት እስካሁን ጥሩ ስሰሩ ቆይታችኋል በተለይ በአሁኑ ውድድ ተወዳዳሪዎችን በደረጃ ለመለየት እንደምተቸገሩ ይገባናል ይሁን እንጂ ያለም ወርቅን በዚህ ውድድር አንደኛ ብታደርጉ የበለጠቸኢትዮጵያ ህዝብ እውነተኛ ስራ እንደምሰሩ ሙሉ ምስክር ነው ልዩ ተፀጥኦና ብቃት ያላት ተተኪ ኢትዮጵያዊ ነች 1ኛ ይገባታል።
@salamkenabish5808
@salamkenabish5808 Год назад
የፋና ድምቀት ያለምወርቅ የኔ ቆንጆ ድምፅ አለባበስ በጣም ነው የምንወድሽ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
የአለም ወርቅን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ እንደተመኘሁት ዋጫሽን ስለወሰድሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለሽ 🏆💚💛♥️ 💋💋👌💃💃🌷🥀🌺🌹🌼🌻
@yihalemliyew4965
@yihalemliyew4965 Год назад
A1
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m Год назад
ስምን መላእክት ያወጡታል አሉ እውነትም የአለምወርቅ ❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ ቅመሞ
@danialgedefay3495
@danialgedefay3495 24 дня назад
ፋና ላምሮትን እወደው ነበር አሁን ደግሞ በአንቺ ምክንያት በጣም በጣም ነው የወደድኩት ....ትችያለሽ ጀግና ድምፃዊት ነሽ
@alemayehutesfaye5751
@alemayehutesfaye5751 Год назад
ሽሽግን በመዘከርሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው!! ሁሌም ምርጥ ነሽ መልካም እድል ይሁንልሽ።
@dawityechale1961
@dawityechale1961 Год назад
እንኳንም ደስ አለሽ ባይሆን ለስካሁኑ ካርድ ላኪልኝ ቆንጆ ደረጃ ምፀ መረዋ
@abafiker504
@abafiker504 Год назад
ያለም እንኳን ደስ አለሽ ዋንጫው ያንቺ እንደሆነ መጀመሪያ አውቂያለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን እህቴ ጎንደሮች ስጣታቹ ናት በደንብ ያዙት ለኢትዮጵያ ብርቅዬ እህታችን ናት ሁሌም እንኮራብሻለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 Год назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ቦሩኑች ይትናችሁ ይኛጀግና ያለምዉረቅ አያባለዉ ቦረና❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪
@tube-qf3si
@tube-qf3si Год назад
አለን
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Год назад
አለን
@asterbelachew2381
@asterbelachew2381 Год назад
ስጀምር ያለው ነገር ያስደነግጣል bravo
@seidahmed6601
@seidahmed6601 Год назад
እኔ በጣም በጣም ብዙ ስራዎችን እየሰራኩኝ ነበር በጣም የአንቺን ድምፅ ለማብዛት የጓደኞቼን ስልክ እየተቀበልኩኝ sms ስልክ ነበር ያለምወርቅ ንግስቷ ፤ ብቻ ያሰብኩት ተሳክቶልኝ እንደ ተመልካችም፣እንደ አድናቂም በጣም
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 Год назад
እጅግ በጣም የተገረምኩበት የተደመምኩበት ሙዚቃ
@tefeshidingle4674
@tefeshidingle4674 Год назад
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ሴት ነሽ ማማየ በዚህ ዘመን ባህልን መጠበቅሽ እሰሰከ መጨረሻዉ ይልመድብሽ ❤❤❤❤❤❤
@kukidamtew7572
@kukidamtew7572 Год назад
Yeneworke. I'm sooooooo happy that you win the Fana Lamerot final cup. Ewodeshalhuuu your sister from London!!!
@tananeshmulat9091
@tananeshmulat9091 Год назад
የኔ ወርቅ እንኳን ደስ አለሽ!! የጎንደር ፈርጥ እናመሰግናለን፡፡የኔ ልበ ሙሉ ሴት ልቤን ሙልት አደረግሽው
@azanawsimegn2867
@azanawsimegn2867 Год назад
We love you yalemworke, We love what you do and your performance. Thanks so much you made us very proud.
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
ያለም እንቁ እህታችን አንደኛ ስለወጣሽ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሽ
@mikemiko1458
@mikemiko1458 Год назад
ፋና ላምሮት በጣም እንዲወደድ ደረጃውን ከፍ አድርገሽዋል 1ኝነት አይበዛብሽም ደስ ብሎኛል
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i 7 месяцев назад
ዋው ጀግና ነሽ በርቺ በጣም ደሥይላል ድምፅሽ አንቺን የወለደቺ ትባረክ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mbd8317
@mbd8317 Год назад
ቆንጅዬ አሸናፊ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ይህን ድምፅሽን ይዘሽ እንዳትጠፊ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
ይገባሻል የጀግና ጀግና ነሽ
@adamssmith3670
@adamssmith3670 Год назад
Full of confidence !!!! Especially her Mather's confidence is so unique. That is what Gonder mean !!!!!!
@mesfinboset1215
@mesfinboset1215 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ በጣም ጓበዝ ነሽ
@aznamariammerto2159
@aznamariammerto2159 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካም እድል የኔ ዘመን ድምፀ መርዋ እወድሻለሁ
@yidenekuayalew408
@yidenekuayalew408 Год назад
በፋና ላምሮት ታሪክ እደዚህ የተደሰትኩበት ዳኝነት የለም ያለምወርቅ በአንደኝነት እንደጠበቅኋት አንደኛ ወጥታለች ተደስቻለሁ
@djman474
@djman474 Год назад
Me too
@yohanishabite
@yohanishabite Год назад
ማረዋ ዕድሜሽን ያርዝምልን።
@maryamosman1299
@maryamosman1299 Год назад
ሁሌም እንደምለው ይሄን የሚያክል መድረክ ካሜራ ዜሮ ለስሙ ከፋና ብሮድካስቲንግ ነው ላይቭ የሚተላለፈው
@amanwalle2956
@amanwalle2956 Год назад
ምናለ ዉድድሩ በተራዘመና በጉጉት ቅዳሜን ብጠብቅ ፡፡አንችን ለማየት ቅዳሜን እንዴት እንደምወደዉ
@samari1288
@samari1288 3 месяца назад
Me to
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Год назад
Amazing performance! Welcome Artist Maritu Legesse the Legend.
@behailufedlunuri7430
@behailufedlunuri7430 Год назад
You are the example where there is a difference between a piece of artwork and popular music. I hope you will have a song that people will talk about for generations. I am sure you will produce music that will end up being classical. I am your fan.
@tirunehgenet7375
@tirunehgenet7375 Год назад
You are music ambassador after A long time. አዘፋፈንሽ በሲቃ እና በጭንቀት ውስጤ ሲብረከረክ በግልፅ ይታወቀኛል።
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል ጀግና ነሽ እውነት ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤
@tesfayeassaye8860
@tesfayeassaye8860 2 дня назад
ምርጥ ዘፋኝ ነሽ በርች
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ዓለምዬ አንደኛ እንደምትሆኝ እርግጠኛ ነበርሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 6 месяцев назад
የኔ ወረቅ ጎንደረነ ደግመሸ ደጋግመሸ እንደምታሥጠሪ ተሥፋ አለኝ❤❤❤
@melakugebruworku2427
@melakugebruworku2427 Год назад
Wow!! Music has such power
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Год назад
Excellent singer!
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Год назад
ፍትህ ኦሮምያ ወለጋ ላይ ያለ ሀጥያታቸው ለሚገደሉትና ለሚሰደዱት ኢትዮጵያውያን
@geremuabdele8989
@geremuabdele8989 Месяц назад
ድምጽሽ ሁሌም ተወዳጂና ጣፋጭ እንዳ ማሪ
@deressefentaw2073
@deressefentaw2073 Год назад
በጣም እንወድሻለን!!!
@dagnezelalem7564
@dagnezelalem7564 Год назад
ውብ! በሀገራችን ሰው በሰላም ወጥቶ የሚገባበትን ጊዜ አምላክ ያምጣልን፡፡
@EA-mj1kt
@EA-mj1kt Год назад
ከዚ ጋር ምን አገናኘው?
@yordatube5337
@yordatube5337 Год назад
የእናትምርቃትየደረሰሽቆንጆይጨምርልሽ
@zenuzenu9134
@zenuzenu9134 Год назад
ምንም ውድድር አይመስልም በጣም አሪፍ ነበረች
@user-dx4un2dp7j
@user-dx4un2dp7j Год назад
አቤት አለባበስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
ይገባታል የምትገርም እና ብዙ አቅም አና ችሎታ ያላት ልጅ ናት
@mohammadjemal5803
@mohammadjemal5803 Год назад
ዞማዋ ❤❤ ድንቅ ሴት ማሪቱ ዘመን ተሻጋሪ ሁልጊዜ አድስ
@taduzelalem5794
@taduzelalem5794 Год назад
ጀግና ነሽ በርች
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 Год назад
Yalemwork congratulation u deserve more and more!!
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 Год назад
You are amazing 👏 ❤ Full of confidence
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Год назад
አለምዬ እባክሽ ይህ ድምጽ በመዝሙር ቢሆን ብዬ ነመዬሁልሽ መልካም እድል
@beyeneabraha683
@beyeneabraha683 Год назад
ዋው.....ድንቅ ስራ ካንች ገና ብዙ ይጠቃል
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Год назад
የኔ ጣዕም። ብሌንም የልቤን ሥሜት ገልፀሽልኛል። እድሜውን ይሥጥልኝ።
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 20 дней назад
ዋውውው 1ኛ ነሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ያለምወርቅዬ አንደኛዬ ነሽ መልካም እድል
@abebuahmedin53
@abebuahmedin53 5 месяцев назад
🎉 0:47 0:48 0:48
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
እውነትም በጣም ጎበዝ ናት ዛሬ ደግሞ በወሎ ሙዚቃ ተመችታኛለች
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
ኮልኮሌ በበዛበት ዘመን አንችን በማየቴ ደስ ብሉኛል እውነት ያለም ወርቅ የኛ ወርቅ 👌👌👌👌👌
@zyefat
@zyefat Год назад
የኔ ንግስት ከነቀሜስሽ ስታምሬ 💚💚💛💛❤🌹💞
@seblesolomon2312
@seblesolomon2312 Год назад
ቀሚሱን አዳነች አበቤ ናት የመረጠችላት🤣🤣
@merafmedia
@merafmedia Год назад
ጄግና ነሽ
@hilinahabtemichael
@hilinahabtemichael Год назад
ሙዚቀኞች አብረዋት የሚሰሩ እውነተኛ ድምፃዊት ከአመታት በኃላ አሁን አገኙ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም አብረዋት መስራት ይፈልጋሉ
@binidyada1572
@binidyada1572 Год назад
የኔ ጀግና እህት
@saraabraham5553
@saraabraham5553 25 дней назад
We miss you konjya❤
@user-we7cz5ig2s
@user-we7cz5ig2s Год назад
የኔውድእህት በጣምነውየማደቅሺ
@fasikatesfaye2998
@fasikatesfaye2998 Год назад
ባንዱ 1ኛ 👍👍👍👍መሸለም አለበት 👍👍😍😍😍zion
@tesfasirak1905
@tesfasirak1905 Год назад
ጀግናየ
@amanuelghebregziabher7082
@amanuelghebregziabher7082 Год назад
ይገባሻል ልበል በርግጥ ይገባሻል በመረዋዉ ድምጽሽ ሁሉም ሰዉ ወዶሻል ያቀረብሽዉ ሁሉ በሁሉም ተደንቋል አረ በኔ በኩል ሚሊየን ኣንሶሻል ኮከቦች ዳኞቹ ስም ኣጣሁላቸዉ በጣም ነዉ ሚመቹ።
@bniyma4274
@bniyma4274 Год назад
ያየምወርቅ በጣም አኩርታናለች አንደኛ መሆን አለባት ገራሚ ነው ሚገርማችሁ ስትጀምር ገና እምባየ መጣኝ አከብርሻለሁ
@assefaalebachew2787
@assefaalebachew2787 Год назад
እድሜና፡ጤና፡ ይሰጥልን፡፡
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 2 месяца назад
ይሄን ዘፈን ልጅ ሆኝነው የማውቀው በርች እናትዬ
@ef6079
@ef6079 Год назад
እልልል ትክክለኛ ውጤት👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤
@tarkumengisto8070
@tarkumengisto8070 Год назад
አለምዬ እንኳን ደስ አለሽ የልፋትሽን አርሴምዬ በእለተቀኗ ስላደለችሽ ደስብሎኛል ነገ ትልቅ ነገር ሰርተሽ ከዚሕበላይ እንደምታስደስቺን እርግጠኛነኝ በርቺ የኔቆንጆ።
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Год назад
ይልማን እዚህ ስላየሁት ደስ ብሎኛል።
@user-kr6wd3yl4h
@user-kr6wd3yl4h 2 месяца назад
ያንቺ ልዩ ስጦታ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@habtammekuriaw6656
@habtammekuriaw6656 Год назад
የእኔ ጀግና እንደጠበቅናት ሆና ስላገኘናት ሁላችንም በጣም ኮርተናል፣ዛሬም ነገም ሁሌ ከጎንሽ ነን
@tigestmals6949
@tigestmals6949 Год назад
ስት ደጋግሜ እደሰማሁት
@tigistbirara2094
@tigistbirara2094 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል።
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 4 месяца назад
የኔ እናት ውይ ደስ ሲሉ
@user-dl6nt6vi6k
@user-dl6nt6vi6k Год назад
በጣም ጉብዝ በርቺ ቦርቺ በርቺ ለሁላችሁም መልካም እድል ከልብ አመኛለሁ እከሌ ያሸንፍ አልልም ምክንያቱም ይህ የዳኞች ውሳኔ ነው ስለ ሙዚቃ ከኔ በላይ ያቃሉና ::
@azebe858
@azebe858 Год назад
ያለምዬ እንኳንደስአለሽ ጀግና ነሽ የሚገር ስራ እንጠብቃለን
@tirunehgenet7375
@tirunehgenet7375 Год назад
የሙዚቃ ስሜት ገና አሁን ገባኝ።
@endrismohammed8081
@endrismohammed8081 Год назад
LM 7 ላይ የተወከለችዉ ያለምወርቅ ጀምበሩ ለኔና ለቤተሰቦቼ 1ኛ ነች ተባረኪ በድንቅ ችሎታሽ አስደምመሽናል!!!!
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Год назад
የኔ ወርቅ አይ ድምፅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@asfawgetachew4280
@asfawgetachew4280 Год назад
በርቺ አቺ በጣም የተለዬ ድምፅ አለሽ
@geteyeaddis6861
@geteyeaddis6861 Год назад
በርች ጥሩ ስራ ነው
@plusworld360
@plusworld360 Год назад
I have not a word how much i admire you 🥰
@befikir6975
@befikir6975 Год назад
The best!
@user-fu1sr9ku5h
@user-fu1sr9ku5h Год назад
ኡፍ እንካን ደስ አለሽ ውዳ ነሽ 🏆🏆🏆🏆
@l.naniarians2418
@l.naniarians2418 Год назад
Yegna alem. You are the best singer 🧑‍🎤 .
Далее